ህይወቴ የተቀየረው በመዳም ቅመም ነው// ያገባሁት በ19 አመቴ ነበር // ከነጃህ ሚድያ ባለቤት ጁኔድ ጋር የተደረገ አስቂኝ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #ነጃህ_ሚዲያ #ነጃህሚድያ #ወሎቱዮብ #ወሎ #wollotube #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ድንቅልጆች #seifuonebs #ebs #ebs #abaytv #funnyvideo

Комментарии • 136

  • @WolloEnt
    @WolloEnt  11 дней назад +21

    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ🥰

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 11 дней назад

      አህመድ በራራ እሳአክባርአለህ እንዴ ሊዘጋነውይላሉ

    • @user-ds9ls6rs6p
      @user-ds9ls6rs6p 11 дней назад

      @@WolloEnt አብሽር አህሜ እንኳን ያንተን የስንቱ እንቶ ፈንቶ እየተለየከ አይደል

    • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
      @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 11 дней назад +1

      እረ አህመድ ታጠቅ ጠፍብን ናፈቀን ኡኡኡ😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      አህመድ,,እረ,,ታጠቅ,በሰላሙ,ነው,የጠፋው,,ሰላም,ይሁን,በለበት

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox 10 дней назад +9

    ወላሂ አህመድ አስለቀስከኝ ስለ ስለ ቅመሞች ስታወራ አወ ወልጀ የምስምበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢 እደ ዘበት 12 ነጎደ

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 11 дней назад +12

    አሰላሙአለኩም ወራህመትውላሂ ወበረካትሁ ኢሸአላህ በቅርብ ሀገርእገባለሁ ብዙገጠመኝ ለህቶቸ ትምህርት የሚሆን ብሱስቃይ አሳልፌአለሁ ኢሸአላህ በቅርብቀን ጠብቁ በወሎ እተርሚንት ላይ ተመዳምቅመም አዶነኝ

    • @WolloEnt
      @WolloEnt  11 дней назад +4

      በ+251946262600 ወይንም በ+251996626262 ላይ ያናግሩን

    • @እሙዩስራ
      @እሙዩስራ 11 дней назад +1

      ወላሂ እኔ መድና ነበርኩ ለቅቄ ወደ እርያድ ስህድ ሆደ እየተርበተበተ ነው የለቀኩት ስሜቱ ከባድ ነው​@@WolloEnt

    • @asqw6481
      @asqw6481 9 дней назад

      ይቅርብሽ ሴት ልጅ ነሽ ሚድያ አትዉጪ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      ሀያትየ,ደምሪኝ🎉🎉

  • @maryem9100
    @maryem9100 9 дней назад +3

    ማሻአላህ ዛሬ በቁም ነገር ነወ የመጣቸሁት ተመስጬ እያዳመጠሁ ነበር መታደል ነወ መካና መድን ማየት እኔማ እግዳ ወደካፊሮቹ ሀገር ሆነ ስደቴ ከዱባይ ወደ አሜሪካ በህልሜም አስቤወ እማላቀወ ሀገር አመጣኝ ያላህ ቀድር ሁን ብቻ ልሀመዱሊላ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад +1

      አድቀን,ሀጅ,ታረጊ,አለሽ,,ዱዓአርጊ,,አብሽረ,
      ደምረኝ,,🎉🎉

  • @user-ee8qz8yx3t
    @user-ee8qz8yx3t 11 дней назад +10

    እኛ 😂ሰሜን ወሎወች 😂አወ መዲናን ❤❤
    እሰኪ በላይክ ግጩኝ❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      አብሽሪ,,አችም,ደምሪኝ🎉🎉

    • @user-ee8qz8yx3t
      @user-ee8qz8yx3t 9 дней назад

      @@maryamdawood5052እሺ አብሸሪ
      ደምሬሻለሁ🥰

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 11 дней назад +4

    ማሻአላህ የምወደቻው ሰዎች አላህ ይጠብቃችሁ ጁነይድ ገና ከ50ሺ ሰብስኪራይብ ጀምሬ ነው የምከታተለው ምርጥ ሰው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      እረ,ቆየን,መከታታል,,ከጀመርነው,,
      ሀውለትየ,ደምሪኝ🎉🎉

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 11 дней назад +3

    ማሻአላህ ደስ ሲል እኔ ጀሚላ ኦሮሞ መሆኖን ገና ዛሬ አወኩኝ❤❤❤❤❤ሙስሊሞች አንድ ነን ዘረኝነት ጥንብ ነች

  • @አኢሻብንትእንድሪስ
    @አኢሻብንትእንድሪስ 11 дней назад +4

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ትላላችሁ ሙሉውን ነው የሠማሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ወንድሞቸ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 11 дней назад +8

    አህመድ ሁሉ ነገሩ የስቀኘል ሰቅልኝ ወንድሜ በሰሞኑ ወደስልጢም ሄደህ እርደታ በማድረግህ ደስ ብሎኘል አሏህ የስደስትህህ🌹🌹🌹

  • @HikmaNurhussen
    @HikmaNurhussen 11 дней назад +5

    እኔ የማይገባኝ ነገር የኢትዮጵያ ሰው ወደ ውጭ ሲሄድ ስደተኛ ተብሎ የውጭ ሰው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ጎብኝ የሚባለው ነገርስ

    • @Tamara-k9m
      @Tamara-k9m 10 дней назад

      እነሱ ሊጎበኙ ነውኮ እሚመጡት

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 10 дней назад +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመትሉላሂ ወበረካትሁበሠላም ከሀገራችሁ እንደወጣችሁ በሠላም ግቡ ውድ እና የተከበራችሁ የአረብ ሀገር ሡመዮች እናተ ማለት ልዮ ናችሁ ሀቂቃ ኑሮን ለማሸነፍ ርዚቅን ፍለጋ የወጣችሁ እህቶቸ አላህ ይገዛችሁ ርዚቃችሁን በሀገራችሁ ይክፈትላችሁ يرب

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 8 дней назад +1

    ማሻአላህ ወድሞች መካ ጠለብሆኝ ከሳምትበላይተቀምጫለው ግን አባቴ ሞቶ መካ ሄጀ የተወሰነ ቀን ተቀምጫልረሳው አልቻልም

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n 11 дней назад +4

    ዛሬአደኛነኝ ጁነይድና አህመድ ሁለት ምርጥ ቅን ❤❤❤❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 11 дней назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሳኡድ የሁሉም ሙስሊም ምኞት ናት እኔም እዛ ብኖር ምኞቴ ነው
    በርቱ ጠንክሩ ጀዛኩሙላሁኸረን

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 10 дней назад +1

    እወነትነህ መድናልዬነው ሱባሐን አላህ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 11 дней назад +3

    የመዳምቅመሞች 💯፣,ፐርሰንት እናትመሆን ፍላጎቱእጅግ አለ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 11 дней назад +3

    ሳአዲ አረቢያ ሁለተኛ ሀገራችን ነች በተለይ ህጋዊ ለሆነ ሰው ጥሩመኖር መለወጥ ይቻላል ሳኡዲንም ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ባንጋሊወች የሚታወቁት ማፊ ማእሎም በማለትነው😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      ማፊማእሉም,,,😂😂ደምሪኝ,,እህት

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 10 дней назад +1

    እኔ ግን አህመድ እየተላጨህው መስሎኝ ብዙ ቀን ተናግሪህ ነበር አውፍ በለች ለአላህ ብለህን ማሌሽ😢

  • @mmww571
    @mmww571 9 дней назад +1

    ጅነይድ ከማደቃቸስ ሰዎቹ አንዱ ነበር ግን ከነ ለምለምጋ ስትጃጃል ሳይህ የዛኔ ጠላሁህ ሰቤን አስቸ ወጥቸ በበር አሁንም አህመድን ስላየሁ ነው የገባሁት

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 9 дней назад +3

    አህሙድ ጁነይድ ያወራውኮ ግልፅ ነው እሱ ያለው ታሪካዊይ ቦታ ላይ ነውሽያለው ሀብታምና ድሀ ያለው ደግሞ ሰው እዳቅሙ በልቶ ያድራል ለማለት መሰለኝ እኔ የተረዳሁት

  • @فتحيها-ك9ز
    @فتحيها-ك9ز 11 дней назад +1

    አህመድ ወሎ ኢነመሰጊነለን ለስጤ ለጎፍለለ ወገኖቸችን በመየተቹ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 11 дней назад +1

    ማሻ አላህ ወድሞቻችን ስታምሩ ❤❤❤ ማነዉ እንደኔ ሀጅ ወይም ኡምራ ሳላረግ ሞት እንዳይወስዴኝ እያለ ዱአ የምያደርግ 🤲🤲🤲🤲ያረብ ወፍቀኝ

  • @ShibreMulatu
    @ShibreMulatu 10 дней назад +1

    ሼር አድርጉ ሙስሊም በአላ ክርስታንም በእግዚአብሔር

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p 11 дней назад +1

    መካ ነበርኩ ጁኔድ በጣም ማከብረው ምርጥ ወጣት ነው እዛ ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር በነገርህ ላይ ስልክ ካሌለ በምንም መልኩ መገናኘት አይቻልም

  • @آمخالدالحمدلله
    @آمخالدالحمدلله 11 дней назад +1

    ወይ እኔንም አስታውስኩኝ አልሀምዱሊላህ
    ብዙ ግዜ ሂጁለሁ የበለጠ ደግም መቸም የማርሳው የሂድኩበት ግዜ በሂጁር አቋጣጠር 1440 አመት በሮመዳን ወር .19 .9..1440 ላይ ነበረ የድኩበት ቀን መቸም አረሳው ከውዱ ባለቤት ጋር ነበር ያድረግ ነው አላህ ይቀበል ያረብ
    አሁን ላይ በጣም የሚናፍቃኝ ነገር ቢኖር መዳና መሂድ ነው የናፍቅኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አላህ እንዴወፍቀኝ

  • @tube3481
    @tube3481 11 дней назад +1

    😢ወላሂ ወይ ሀጅ ወይ ኡምራ ማድረግ ምን ያህል ምኞቴ ነበር ግን ለምን እንደሁ አላቅም ሳኡድን እንኳ ሳረግጣት ስደት ሰላቸኝ ግን አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ኢንሸአላህ

  • @samsonga3059
    @samsonga3059 11 дней назад +1

    ሁለት ምርጦች አላህ ይቀበላችሁ አላህይጠብቃችሁ .እህዳለሁ ግን ነክቸውአላቅም አወን ሠኡዲ ምርሀገር ናት እየኖርነውበመዳም ቤት ተሰራተኛአውጥቶን ለሀጂና ለኡምራየምንመላለስበትያረገን

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 дней назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ሁለት ጀግኖች።
    ግን ኢትዮጵያ ሳላውቃት ሪያድ ሆነች እንዴ ክክክክ
    ሪያድ የመምለካው ህንፃ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 11 дней назад +4

    ቁጭ ብየ እስከ መጨረሻው ሰማኋችሁ ዘና ነው የምታረኩት ወንድሞቸ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 11 дней назад +2

    ያረቢ መካ ሳልሆድ እንኳን መሞት ኢትዮም እንዳልሄድ

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux 11 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ እደ ሳኡድ ያለ ኒእማ የለም አላህ ይጠብቃቸው

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 11 дней назад +1

    ወዮ አህድ ባግለዲሽ የሚታወቁት ማፊ ማእሉም አረ ታመቸኝ ኡፉፉፉፉ🌹😊

  • @toybamusah6882
    @toybamusah6882 10 дней назад +2

    መያዙንእየፈሮነውጂሀባሻሙልቱልመዲነ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 11 дней назад +1

    ማሻአላህ ሁለት እንቁ የሆናችሁ ወንድሞቻችን አላህ ሰላምንያምጣልኝለሀገራችን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 11 дней назад +2

    ዋሊኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ ❤❤❤

  • @الحمداللهعلىنيعمةالاسلام

    የጁነይድ ድምፅ ቁርጥ የታላቅ የወንድሜን ድምፅ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ጁነይድ ጥያቄ ጂድያ ምንድነዉ የሠማህዉ ይናገር⁉⁉⁉
    አንዱ ባጠፍዉ ንጥሃኖች እንዳሠድቡን እሽ
    አላህ ህዝቦቾን ይጠብቅሉን ሳኡድ የእኛ ዜጎች ግማሹ ማለት ይቻላል የሚኖረዉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      አኛ,አዚሁ,አረጀነ,,አልሐምዱሊላህ,,
      ደምሪኝ

  • @NajatDubai
    @NajatDubai 11 дней назад +2

    ማሻአላህ በጣም ደሥይላል

  • @salasala5700
    @salasala5700 10 дней назад +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 10 дней назад +1

    ጅናይድ ምን እያውራህ እንደሁ አልገባኝም ሳኡድ ኑሩ እያልከነው

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 11 дней назад +1

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህመድና ጁነይድ ሁለታ ችሁም ምርጥዎች ሰበአወይ ያላችሁ ናችሁ

  • @user-th3tg1el7q
    @user-th3tg1el7q 11 дней назад +2

    መሻአ አላህ አላህ ይጨምራችሁ ሰለድናችሁ ስታወሩ ታምራላችሁ

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 11 дней назад +1

    ማሻ አላህ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 11 дней назад +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድሞቸ ከአምና በፊት ስለ ካባ ሲወራ በጣም አለቅስ ነበር እንደዚህ የሚወራለትን ውድ ቦታ ስላላየኸኝ ወደህና ፈቅደህ እንዳየው አንደየ ለማየት የናፈኩትን 5 ግዜ ከዛም በላይ እዳየው ሀጂም እዳደርግ ስላደረከኝ ስለፈቀድክልኝ አልሀምዱሊላህ ኢላሄ ከአላህ በታች እዛ ቦታ እንዲደርስ ስበብ ለሆነችኝ ውድቷ አክስቴም ታላቅ እህትም ለሆነችኝ አክስትዬ ሁሌም እወድሻለሁ አላህዬ ይውደድሽ

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 9 дней назад +1

    እረ ወድም የምዳምን. ቤትን ባየህልነ ብቀምሣት

  • @ReRe-we9pp
    @ReRe-we9pp 11 дней назад +1

    የጊራና ሰው ልክ ነህ መድና ነን

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 11 дней назад +1

    ማሻአላደስየሚልቆይታነዉ

  • @bintuhuseen7018
    @bintuhuseen7018 9 дней назад +1

    بيض الله وجهكم

  • @MlAs-j3c
    @MlAs-j3c 11 дней назад +2

    ስታምሩ ማሻአላህ ወንድሞች🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 11 дней назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉🎉

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 9 дней назад +1

    አወነት,ነው,,ከመዲና,ሰትወጣ,,ቅር,ይልሀል,,

  • @AmasMni
    @AmasMni 11 дней назад +2

    እኔም በቅረብመካሂጀ ከአባን ታየዉእባየንመቆጣጠሪአቃተኝ

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 11 дней назад

    ወድሞቸ ጀዛካላህ ኸይር ላሁነቹ ጋጋታወች ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 11 дней назад

    በነገራችን ላይ እንቅልፌን ትቸ ነው የሰመኋችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @zuzuየደሴዋ
    @zuzuየደሴዋ 9 дней назад +1

    በ 19 አመት

  • @SikoSalo-qv8rn
    @SikoSalo-qv8rn 7 дней назад +1

    አህመድ አስርሽብር ላይኖርምይችላልወላሂ ከራሴጀምሮ አስራሁለት አመትሁሉ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 11 дней назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 10 дней назад

    ማሻአሏህ ወንድሞች

  • @AmasMni
    @AmasMni 11 дней назад +1

    እኔ ግንታረቦችጋስነበረአልነካሁት ብቻበጣምደስበሎኛል😭😭😭

  • @user-qj3ms8vj3r
    @user-qj3ms8vj3r 9 дней назад

    የኢትዮጵያን ዋሊያ አላለም😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube 10 дней назад

    ጁነይድ ምነው ቸኮልክ በ19 አመት አገባህ 😂😂ማሻአላህ በሀላል በገዜ መዘወጅ ኸይር ነው

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
    @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 11 дней назад +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወድምነቶቸ ጁየ አህሙየ የኔውቦች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayuye
    @hayuye 11 дней назад +1

    ቆይ ጨርሼ ላዳምጠው እና እመለሳለሁ እ

  • @Sነኝየነማሜእህት
    @Sነኝየነማሜእህት 6 дней назад

    ስራዋን አላየሀትም ጁኔይድ

  • @kabetube
    @kabetube 10 дней назад

    ጀሚላ አስገድዳህ😂😂😂😂ወይኔበሳቅ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 11 дней назад +1

    አሰላሙአለኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ወደቤቲ ጎራበሉ❤

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 11 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድምቸ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ ያገሬልጆች አሚን በሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmasMni
    @AmasMni 11 дней назад +1

    ግንእኮመካነዉ

  • @RozTybe
    @RozTybe 9 дней назад

    😢ባላ ኣባራታቱኝ❤❤

  • @user-mu4oo2bm6j
    @user-mu4oo2bm6j 11 дней назад +1

    እስኪ በአላህ እዚሁ ሳኡድሁነንኢቃማ የለለን ባልናሚሥት ኡምራማረግ ይቻላል ወይ እምታቁመልሱልኝ ባሌጋር ኡምራማረግ እፈልጋሁ

    • @WolloEnt
      @WolloEnt  11 дней назад

      ይቻላል 😊

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah1533 11 дней назад +1

    አህለን

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 11 дней назад

    አይ ጁኔድ ሁለም ፓክስታን መስሉህ ሳህ😂

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 11 дней назад

    አቡ ጀሚላ ወይ ሰይድ ይቅረብ ምንም ሳልቆራረጥ ገና ጨረስኩት

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    HP COre i7 ram k6 blay geneartion 7 ኮፒዉተር ሰንት ነዉ እዚህ ሳኡዲ አህመድ መልሰልኝ በአላህ ካየህዉ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 11 дней назад

    በትክክክልወንድሞቻችን

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 10 дней назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @AmasMni
    @AmasMni 11 дней назад

    እኔ የጠየኩት አላህ ተዘረኝነትአዉጣኝነዉእህህህ

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 11 дней назад

      ዘረኛ ነሽደጉድ እኔ ደሞ ስለዘረኝነት ሲያወሩ እራሱ ይገርመኛል እንክዋን ዘረኛ ልሆንና

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 дней назад

      አሁን ላይ ዘረኛ ያልሆነ በቁጥር ነው
      ከሚሰራው ግፍ አይነት ዘረኛ ለመሆን ያስገድዳል
      ሰው መርጦ ባልተወለደበት ብሔር ለይቶ መጨፍጨፍ ምን ይሉታል
      ለይታችሁ አትግደሉን ማለት ዘረኝነት ከሆነ
      ድብን ያልኩኝ ዘረኛ ነኝ​@@MlAs-j3c

    • @AmasMni
      @AmasMni 9 дней назад

      @@MlAs-j3c እኔም ነበረሁ በአጪረግዜ ገባሁ መጥፎነዉ ቁረአንማ አለሁአንደብታዱአ አረጉልኝ እኔም ዘረኝነትጤብነዉበየነበረ የመከራከረ😭😭😭

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 10 дней назад

    😢😢❤❤

  • @dubaishariah8914
    @dubaishariah8914 11 дней назад

    ትክክልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 11 дней назад

    ❤❤❤❤ ደሞቸዋ

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 11 дней назад

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ መልሰ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 11 дней назад

    ማሻአላህ

  • @lbabasyad8020
    @lbabasyad8020 11 дней назад +1

    መንፉሀ

  • @AmasMni
    @AmasMni 11 дней назад

    ነጃት ሳኡድአይደልእደየኖረዉ

  • @Ahlu567
    @Ahlu567 11 дней назад

    አህሌን🎉

  • @user-mu4oo2bm6j
    @user-mu4oo2bm6j 11 дней назад

    የመርሳሰዎ መድነን አዎ ክክክክክየትናችሁ መርሳዎች

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع 11 дней назад

    ماشاالله

  • @አለውያ
    @አለውያ 10 дней назад

    ❤❤❤

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 11 дней назад

    ቆይ የመቸ ነው አህመድ ኢትዮ ነው ነጃህ ሳውድ ነው?

  • @user-ld6zj6gf6
    @user-ld6zj6gf6 11 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-zp3hi9ho9z
    @user-zp3hi9ho9z 10 дней назад

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Samera-n1s
    @Samera-n1s 10 дней назад

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-th3tg1el7q
    @user-th3tg1el7q 11 дней назад

    ወላሂ አትጠገቡም

  • @rehanamahdi4755
    @rehanamahdi4755 11 дней назад +1

    አረ አንተ የሄድክበት አካባቢ ነው እንጅ ሳውዲ የሀበሻ አገር ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 9 дней назад

      አረ,በጣም,,አላገጠመውም,,ደምረኝ🎉🎉

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl 11 дней назад

    ወይ አህመድ አማቾቻቸን አላልክም

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s 11 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም 11 дней назад

    👍👍👍👍

  • @eexx1737
    @eexx1737 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 11 дней назад

    😥😥😥😥👍👌👌🤲👈❤️✅🌹