የኸንደቅ ወይም የአህዛብ ዘመቻ ከባዱ የሙስሊሞች ፈተና/ሰብዓ መሳጂድ غزوة الخندق او غزوة الآحزاب

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 55

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 2 дня назад +2

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ

  • @hawagemal754
    @hawagemal754 День назад +1

    ጀዛክ አላህ ከይር ጣፍጭ ታሪክ ነው እኛ ሙሲሊምች አላህ ካዘንልን ውጭ ፕራክ አለበት ቦታ ላይነን አላህ ይዘንልን

  • @ሊፍቅር
    @ሊፍቅር День назад

    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ ዶክተር ባላለቀ የሚያስብል ደስ የሚል አቀራረብ ነበር🎉🎉🎉

  • @طيبه-ع8ز
    @طيبه-ع8ز День назад +1

    ማሻአላህ ላይክ ሸር አድርጉ ያጀመአ

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p День назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @ተስሊምሀሰንስዴተኛዋባለተ

    ሀቢቢ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም😢😢😢😢

  • @طيبه-ع8ز
    @طيبه-ع8ز День назад +1

    *ሱለላህ አለይሂ ወሠለም*

  • @SofiTube-q1v
    @SofiTube-q1v День назад

    ሰለሏሁአለሂወሰለም ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለሏህ❤❤❤❤

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek День назад +2

    ዶክተር አላህ ይጨምርልህ በሳኡዲ አረቢያ ቆይታህ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ሙስሊሙ ሁሉ ይህንን ታሪካዊ ሁነት ሊያውቀው ይገባል ብለህ ግዜህን ሰውተህ ላካፈልከን እውቀት አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ።
    እኔ እስከዛሬ ድረስ አንተ ባቀረብከው መንገድ ታሪካችንን ያስቃኘ ኢትዮጵያዊ የለምና አንተ የመጀመሪያ ሰው ትመስለኛለህ እና አላህ ይህን እድል ስለሰጠህ ልታመሰግነው ይገባል ምክኒያቱም ይህ እድል መሰጠትም ነው።
    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ በበኩሌ ይህ የሪህላ ማስታወሻህ ሳኡዲ ላይ ተገድቦ እንዳቀር ከኢስላም ጋር ታሪካዊ ትስስር ወደ አላቸው ሃገራት ሂደህ መሰል ትርክቶችን ከቦታው ብታስቃኘን እላለሁኝ።
    የሃገራችን ባለ ሃብቶችም ለዚህ ድንቅና ውድ ወንድማችን እስፖንሰር በመሆን እራሳችሁንም ኢስላምንም በመኻደም ተጠቀሚ ብትሆኑ በዱንያም በአኼራ አትራፊ ትሆናላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
    ዶክተራችን በርታልን አላህ ያግዝህ እላለሁ።

    • @hayathulichafo9196
      @hayathulichafo9196 День назад +1

      @@Yemaledasenek ትክክል በድሬ ወለሂ አሏህ ይጨምርለት ለንታም እንደዛው

  • @SalihMuhammedzein-nn7vs
    @SalihMuhammedzein-nn7vs 2 дня назад +2

    Wallaahi suratul Ahzabin endiwod new yaregegn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Jazakallaahu khayiran

  • @899-r9n
    @899-r9n 9 часов назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @zulberekadoctorzeyne3576
    @zulberekadoctorzeyne3576 День назад +1

    አሏሁ አክበር

  • @YdjYet
    @YdjYet День назад

    ማሻአላህ ያረቢ አላህ ያግራልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @vip6526
    @vip6526 День назад

    ሥለላህ ዋለሂህ ወሠለም መሽአላህ አለይክ ጀዛከላህ ካይር ያረብ ወድማችን

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 2 дня назад

    መሻአላህ አላህ ሁላችንም ይወፍቀን ለመዘየር

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 День назад

    Salallahu aleyhi wasallam❤ radi allahu an sahaba❤
    Shukran jazak allah khayer

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e 2 дня назад +2

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ መሻላህ በጣምደስየሚልታሪክ ነው ዶክተረዘይኔ በተውፈቅ ጀዛአክ አላህ ኀይረ

  • @rorozaz1932
    @rorozaz1932 2 дня назад +1

    MashallAllah

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 День назад

    Masha Allah Tebarek Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e 2 дня назад +2

    ማሽአላህ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ ኸይር እየጠበኩህ ነበር ፍቅር ❌ፓየርድ የለውም የለምደ እኔ በሁለት ቀን 36ደርሻለሁ እዳታቋርጠው

  • @jamlhmamajamali2947
    @jamlhmamajamali2947 День назад

    ‏صلى الله عليه وسلم

  • @SemiraMahmud-oh4eo
    @SemiraMahmud-oh4eo 2 дня назад +1

    Mash Allah doctor zeyne lemerdat bemikel melku new yakerebkln jezakellah keyren part.... 2....

  • @አልሃምዱሊሏህ
    @አልሃምዱሊሏህ День назад +1

    ሱብሃን አሏህ ሰባአ መሳጀደ የኛ ሰፍር ነብር ሰደት ከምጥሁ 13 አመቴ ግን መያዘን እየፈራን አንሂድም አይ ዱኒያ

  • @SeidiAhmed-vb9vv
    @SeidiAhmed-vb9vv День назад

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw 2 дня назад

    Masha Allhe ❤❤❤❤❤

  • @طيبه-ع8ز
    @طيبه-ع8ز День назад +1

    *ላይክ ሸር ላይክ ሸርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር*

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 День назад

    Subane. Allha

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek День назад +1

    ሱብሃን አላህ ይህንን ታሪካዊ ዘመቻን {ገዝወተል ሀንደቅ}ን ውሎና ታሪካዊ አብነቱን በተመስጦ ነበር
    ያደመጥኩት፡፡ እውነት ለመናገር እንዲህ የመሰለና ልናውቀው የሚገባንን የቀደመ ታሪካችን ባማረ መልኩ
    ፈልፍሎ የሚያቀርብልንን ድንቅ ወንድምን አላህ ስለሰጠን ልናመሰግን ይገባል {አልሃምዱ ሊላሂ ረበል አለሚን}፡፡
    በመጨረሻም ለዚሁ ጥፍጥ ላለው ግብዣም ወንድም ዘይንን በማመስገን በቀጣይ ይዤ እመጣለሁ ያለንን ግብዣ
    በጉጉት ከሚጠብቁት አንዱ መሆኔን ጠቆም አደርጋለሁ እናንተስ ?፡፡
    ጀዛከላሁ ሀይረን ዶክተር ዘይን፡፡

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም День назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ በቴሌግራም. ዳዉሎዲ ይደረግልን ሁሉም. ማስታወሻወች አማና. እጠብቃለሁኢንሻአላህ።

  • @Hdjd-e8z
    @Hdjd-e8z 2 дня назад

    ማሻአላህ

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 День назад

    جزكلخيرررر❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube День назад

    Masha allhe 💗❤💖❤💖

  • @hayathulichafo9196
    @hayathulichafo9196 2 дня назад

    ማሻአሏህ ዶክተር ዘይኔ አሏህ ኸይር ጀዛህን ይክፋልህ አንደኛ ነኝ ለኮሜንት 😂😂😂❤በርታ ግፈበት 18

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    አላሁመሰልይወሰልምአላነብይናሙሀመድ ዋአላአሊሙሀመድ

  • @hassenmussa1010
    @hassenmussa1010 День назад

    أللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيراﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ❤ﷺ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 17 часов назад

    ሡለሏአሊወሠለም 💯💯 መቶሺእናስገባው

  • @899-r9n
    @899-r9n 9 часов назад

    ካሁን በኻላ ካፈርን ከሥኡድ ጠቅልሎ ማሦጣት ነው

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 23 часа назад

    ኡመርና ኡስማንን የፈረጠጡበት ጦርነት 😂😂😂 የአኢሻ ዘገባ አቅርብ😂😂😂😂😂

  • @semirawollo
    @semirawollo 2 дня назад +9

    ተዉ 1500መቶ ቀረዉ 100k እኳን እናስገባዉ ስብስክራይፕ ያላደረጋቺሁ አድርጉጉጉ🎉አይከፈልበትም

    • @Hamdya-uh9pi
      @Hamdya-uh9pi День назад

      እኔም እያየሁት ነበር መች ነው ሚገባው እያልኩ

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  День назад

      አብሽሩ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 23 часа назад

      ኡመርን የአኢሻ ወንድም መሀመድ ቢን አቡበከር ለምን ወግቶ ገደለው? የመሀመድ ሳሀቦች ለምን እርስበርስ ተገዳድለው አለቁ? 10በጄነት የተመሰከረላቸው እርስበርስ ተጨራረሱ ተገዳደሉ?😂😂
      ​@@doctorzeyne6913

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 23 часа назад

      ​@@doctorzeyne6913 የጦርነት ታርክ ለአማኝ ምን ይጠቅማል ?😂😂😂
      መሀመድ የጦር መሪ ነው😂😂😂

    • @zulberekadoctorzeyne3576
      @zulberekadoctorzeyne3576 14 часов назад

      አወ የኛ ነቢይ ለአመፀኞች አይመቹም የጦር መሪም ናቸው የእዝነት ተምሳሌትም ናቸው
      እኛ ታሪካችንን አንረሳም ያለፉትንም ችግርም ይሁን ደስታ የተሰነደ ነው ሰው ከታሪክ ውጪ ሆኖ መኖር አይችልም ደካማ

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq День назад

    ኤልሳ፣አቃጥላሽ፣ንው፣ምቲወሪው

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 23 часа назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እስላም መሀመድ ነጃሳው የደም ሰው ፈጣሪ የእጁን ከፍሎታል ዘሮቹ የልጅ ልጆቹ እንደበግ ታርደው ጭንቅላታቸው በግመል እየተጎተተ አልቀዋል😂😂😂
    ምንድነው ጦርነት ጦርነት ደም
    አቡበከር ሰዲቅ በመርዝ
    ኡመር በጩቤ በአኢሻ ወንድም
    ኡስማን በጦላሀና ዙበር
    አሊይ በሱኒ መሪዎች በሙአዊያ ልጅ በዘይድ 😂😂😂😂
    እስላም ታርኩ ኡፍፍፍ ስዘገንን

    • @899-r9n
      @899-r9n 9 часов назад

      ሥለማታበው አቀባጥር ሠው ሥእል አሚላኪ ካፈር😅😅😅😅😅😅

    • @899-r9n
      @899-r9n 9 часов назад

      ማነው የጨረሠን በአለም ላይ በሀብት በእምነትም በከፍተኛ ደረጃ ላይ ያለ እምነት አረቦች ሙሢሊም እደደሆነ አታነብምደ አኛ ገና እበዛለን በናፍጣም እየበለጰግን ካፍር ጣኡታቹሁን እየሠበረን ዘላለም እንኖራለን እናተም እየተቃጣለችሁ ከኛ በኻላ ያለ እምነት በለጠን እያለቹሁ እያረረችሁ እንጨታችሁ ተሸክማችሁ ወደ ጀሀነም ትወርዳለችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅