Thank you Alem. I said before you are all the time best professional journalist I have no words how I describe you are my Top Model. So personally I went thank you for your contribution. From Asmara
Very touchy message. It cannot be a surprise for deserving appreciation and respect. It is a good lesson for all of us, particularly for those corrupt politicians swearing day and night in the name of the people and yet trading on them for their own benefit and comfort, unethical civil servants and greedy business men and women. Let her body be rest unto the arms of the Almighty God. Thank you brother Alemneh Wasse for sharing such educative biography as well as genuine and trusting news. Please, keep up doing so.
ከራሱ ይልቅ ለሊላ ሰው የኖረች ታላቅ ወይዘሮ እናመስግናለን ገራሚ ታሪክ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነው !!
እናመሰግናለን አለምነህ ዋሴ❤
አለምነህ በጣም የሚገርም ነው አስተዳደጌ እንደ ወይዘሮ ሚስኤላ ማካርቲ ነው ያደኩት አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ እሚባለው ሰፈር ነው ያሳደገቺኝ አክስቴ እና የአክስቴ ባል የሆኑት ጋር ነው ገና በህፃንነቴ ወላጆቼ ተለያይተው በስድስት ወሬ የአባቴ እህት ወደሆነችው ደጓ ሚስኪኗ ልብስ አጣቢ የሆነችው አክስቴ ነች ደረቅ ጡቷን አጥብታ በፍቅርና በሚያሳዝን ኑሮውስጥ መሀኗ አክስቴ ነች ያሳደገችኝ እና አሁን አንተ ያቀረብከውን የሚስ ኦሲኦላ ማካርቲን የህይወት ታሪክ ደጋግሜ ነው እያለቀስኩኝ የሰማሁት ያሳደገችኝን አክስቴን አሁን በህይወት የሉም በቀን ብዙ ጊዜ አስታውሳታለው እና አለምነህ እንዲህ አይነት እውነተኛ የሆነ ሰዎችን ህይወትን እና የመኖር አልፎም ከምንም ለሌላው ተርፎ ለሀገሩ ለወገኑ ለሰው ልጅ ቁም ነገር መስራትና በታሪክ በወርቅ ቀለም ስምን ከመቃብር በላይ ማፃፍ እንደሚቻል የሚያስተምር ስለሆነ ብታቀርብልን እላለው አመሰግናለው አለምነህ
በጣም የሚያስደንቅ ትረካ ድምጽክ ጋር ያስደስታል ።
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል❤የሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ የዘራውን ያጭዳል❤ክፋትን የዘራ መከራን በጎ ያደረገ በረከትን ከእግዚሐብሄር ያገኛል
አቤት !!! አለምነህ ተባረክ !!!
ደስ የሚል ታሪክ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን
ተወዳጁ ፡ ጋዜጠኛ ፡ አለምነህ ፡ ዋሴ
እኔ ፡ በብዙ ፡ ሽ ፡ ማይልስ ፡ ከሀገሬ ፡ እርቄ ፡ ነው ፡ የምኖው ፡ ቢሆንም ፡ ግሩም ፡ በሆነው ፡ ድምጽህ ፡ የተረክውን ፡ ድንቅ ፡ ታሪክ ፡ በጉጉት ፡ ተከታትየዋለሁ ፡ ልብ ፡ የሚነካና ፡ አስተማሪ ፡ የሆነ ፡ መልክት ፡ ነው ፡ ፡ እኔም ፡ ተምሪበታለሁ።
ተባረክ።
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ቢሆንም ፍፃሜአቸው ያማረና ለአለም ትምህርት የሰጡ ባለታሪክ
እናመሰግናለን አለምዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
ከዚህ በላይ ...? ምንስ ደስ የሚል ነገር አለ ...? እግዚአብሔር በገነት ካሉም ,,? ካልፉም ...? በፍቅሩ የሚኖራቸው ...? እንዲህ ያሉትን ብቻ , ማን ያውቃል ?
What a wonderful story ❤️ Thank you Alemneh!
እጅግ በጣም ትልቅ , ትልቅ የፕሮግራም አዘጋጂና አቅራቢ ..? ብልህ ጋዜጠኛ ! 👍🙏💚💛❤️
ዓለምዬ እጅግ አስገራሚ የሕይወት ልምድ አካፈልከን እናመሰግናለን ።
ድንቅ እናት የመጨረሻ ሂወት ድንቅ ትረካ ህይወት ወራህበት ይህ ታላቁ ቦታህ ነው ። አፌ ይቆረጥ ይላል ያገሬ ሠው።
This is amazing story. God bless you my beloved brother.
May God grant us compassion heart to live for others
መጨረሻየን አሳምርልኝ ይልሀል ይሄ ነዉ።
Thank you Alem. I said before you are all the time best professional journalist I have no words how I describe you are my Top Model. So personally I went thank you for your contribution. From Asmara
ምርጥ ታሪክና አቀራረብ ነው።አለምነህ የሴትዮዋን ቪዲዮዎች ማጀቢያ አድርገህ ብታቀርብ ጥሩ ነበር።
ዋውውውው በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት የሚገርም ታሪክ ነው! ሳይማሩ የገባቸው ይሏል ይህ ነው! 🙏🙏🙏 አቶ አለምነህ ዋሴ አድናቂህና ተከታታይህ ነኝ! የሚቀጥለውንም ታሪክ በጉጉት እጠብቃለሁ!
Wow Alem Was I can not beleave but is true rand Osella stai in Paradise x 100% I am sure ❤❤❤🎉
ከአእምሮ የማይጠፋ ታሪክ አለምነህ ዋሴ ትችላለህ
የምትገርም ነህ አለምነህ , በርታልን !
Very touchy message. It cannot be a surprise for deserving appreciation and respect. It is a good lesson for all of us, particularly for those corrupt politicians swearing day and night in the name of the people and yet trading on them for their own benefit and comfort, unethical civil servants and greedy business men and women. Let her body be rest unto the arms of the Almighty God. Thank you brother Alemneh Wasse for sharing such educative biography as well as genuine and trusting news. Please, keep up doing so.
እጂግ አሪፍ ፕሮግራም ነው !!!!!
What the story!!!!! Thank you so much Alemneh!
የሚገርም ትረካ ነዉ።
እግዚአብሔር ...? በገነት ያንራት ...?🙏🙏🙏🙏❤️
ትልቅ ክብር ...? ይገባቸዋል !! አለማችን እንዲህ ብትሆን ኖሮ ...? ፓራዲስ ነበራች !!!! ❤
Please watch The best story of oseola mccarty 🙏
Heart touching life story. No doubt her creator will remember her in the time of resurrection. Luk 14:11 to 14.
አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ።
Almneh endet yemimest yarik new yakerbkln Egziabher anzto abzto.......... Abzto ybarlh lantem endeesia REGM EE YSTH TEBAREK::
ይገርማል
ትረካዉ እዉነት ነዉ ወይስ ፈጠራ ማመን አቃተኝ
ፍቅር ማለት...? እንዲህ ነው !❤
Almnh ebakh endrzi aynetun astemari yehonutn tarikoch degagmen betam betam kemibalee belay ADNAKIH NEGN::
ይገርማል
ወጋየሁ ንጋቱን አስታወስከኝ ትረካህ
አለምነህ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት
ይገባቸዋል!!!!!🙏
ስው ሆይ ...? ከዚህ በላይ ምንስ ደስ የሚል ነገርስ አል????
Alem,when McCarty was born,Is February 30 ?
አሪፍ ትልቅነት ነው! ከፕሮግራሙ አቅራቢ ጋር !! 🙏
❤❤❤❤❤
እንዲህ አልቃሻ ነኝ😢
በእዚህ የመልካምነት ታሪክ ልብ ያልተነካ ማንስ ያላነባ ይኖር ይሆን ??
ኑዛዜዋን ሳልሰማ ቸኮልኩ
ለምንድን ነው እንባዬ የመጣው
ሠላም አለምነህ እባክህ የልጂነቴን ማሰታወሻ ( የበረሀዉ ማእበል ) በሚያምረዉ አንደበትህ ተርክልን እባክህ
ቆይ የዓለምነህን ሥራ እና ዓለምነን እየወደድን የዩቱቡን ቁጥር አንድ ሚሊዮን እንኳን ያላስገባን ለምን ይሆን ግን?
ዓለምነህ የሥነምግባር እና የህብረተሰብ ግንባታ የሚገደው የሞራል ቁንጮ ልበለው?
ከዚህ በላ..? ምንስ ደስ የሚል ነገር አለ...????
በልይ ..? ትብሎ ይታርምልኝ ..?
ቀውስ ጉሬዛ ውሻ
ፍቅር ማለት...? እንዲህ ነው !❤
🙏
❤❤❤❤❤