Alemneh Wasse | እውሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 54

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse 11 дней назад +6

    Please watch The best story of blind donkey 🫏

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 11 дней назад +4

    ያሳዝናል !
    መጥፎ መስራት የራስን ልብ ለዘለአለም መስበር ነው !
    እናመሰግናለን አለምነህ ዋሴ ❤

  • @legese103
    @legese103 11 дней назад +3

    ebs ላይ ነው ሰታወራው የሰማሁት እሚገርም ታሪክ ነው። ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ❤❤❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 8 дней назад

    አለም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በአይምሮክ እደሚመላለስብክ ነግረከናል ግን እደዛ የሆነው መንነትክ በጣም አዛኝ ትክክለኛ የሰው ማንነትን ስለተላበስክ ነው ሰው ገለው እንቅ
    ልፋቸውን ለጥ ብለው የሚያድሩ ሰዎች ባሉበት ጊዜ አንተ በልጅነት እድሜክያረከው ስራ ውስጥክን የሚረብሽክ ከሆነ አሁን ማን እደሆንክ ምናይነት ሕሊና እዳለክ ለማውቅ አይከብድም ለማንኛውም ትልቅ ትምህርት ይሆነናል እናመሰግናለን

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 11 дней назад +3

    እውነት ማን ጠያቂ እና ከሳሽ አለ? እድሜ ይስጠን እንጂ የሰማዩ ለሁሉም እንደዋጋው መቀበሉ አይቀርም ።

  • @SosenaBekele-e6r
    @SosenaBekele-e6r 11 дней назад +1

    ይህን ታሪክ ስታወራ ሰምቻለው የልጅነት ነገር።

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 10 дней назад +1

    ያዛዝናል ዕውቀታችን በልምምዳችን ልክ ነው ያህ መሎክሴ ቀደም ብለው አህያንም ቢሆን መግደል ያስቀስፍል ብለው ቢያስተምሩ ይህን መዘል አሳዛኝ ታሪክ አንሰማም ነበር ጅቦች በነብሱ እየቦጨቁ ከሚያሰቃዩት ግን ድንጋዩ ሥቃይ የቀነሰለት ይመስለኛል

  • @tedizeinu8312
    @tedizeinu8312 11 дней назад +1

    Tiru nuzaze new
    Now you are peaceful!

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 День назад

    ይገርማል ወንድማችን ዓለምነህ የዚህን የአህያ ታሪክ ከዓመታት በፊት አቅርበኸው ነበር::
    እንደዛሬ አላስለቀሰኝም😭
    "ዕውሩ አህያም እግዚአብሔር አለው"::😭
    👇
    የዕውሩ አህያ ታሪክ ዛሬ ላይ ሳየው "መንግሥታችን" አብይ ልክ እንደ ዕውሩ አህያ የሚያየውን የኢትዮጵያን ሕዝብ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ከዚህ ጨካኝነቱ ሊያስጥለው እንደሚችል ነው የተገነዘብኩት:::

  • @FanoZemene
    @FanoZemene 11 дней назад +2

    ጌታ ምስክር ይሁንብኝ አለምየ ዋሴ በሰማይም በምድርም ይቅር አልልህም በጭራሽ እወቅልኝ አስለቅሰህኛልና

  • @InspirationalFlamingoBir-rd1jn
    @InspirationalFlamingoBir-rd1jn 11 дней назад +5

    አለም የጆርጂያውን ሚካኤል ሻቫሽኪልን አቅርብልን እባክህ ደጅ አስጠናሀን😊😊❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 11 дней назад +1

    ይህንን ትሪክ በእሜሪካ የሚኖሩ ሲወሩ ስምቼ ነበር ልጅነት በጣም ይገርማል!!!

  • @haltaha123
    @haltaha123 11 дней назад +1

    alemehe wasse አዋዜ ልዩ እወደዋለሁ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 11 дней назад +1

    አለምዬ አንተ ትለያለህ እውነት ምንም ብትለቅ እዳዴስ ነው ምሰማው አለምዬ ክበርልኝ ታሬኩ እደልጅነትህ እንያዘው እንጂ ያሳዝናል ታሬኩ ባንተ አንደበት ሲዘገብ ያምራል እድሜ ሰቶህ አሁን በቁጭት እደሆነ እራዳለሁ

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 11 дней назад

    አህያዋ ኢትዮጵያ ። ለጅቡ ህወሀት አሳልፎ የሰጠው አለምነህና ጓደኞቹ ። ትክክለኛው ታሪክ

  • @tesfayegebremariam9144
    @tesfayegebremariam9144 11 дней назад

    የምወድህ አለምዬ እዉሩ ተብሎ አይጠራም❤❤❤❤

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 9 дней назад

    አለም እረበሽከኝ በጣም ።

  • @telela1234
    @telela1234 11 дней назад +1

    😢መልሱ በንስሀ በፆም ፅሎት በኩል አውርዶ ለወደፊቱ በንፅህና መኖር ይመስለኛል😊

  • @mandesta2204
    @mandesta2204 9 дней назад

    የተኖረ ልጅነት

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 11 дней назад +1

    አህያው ዩክሬን ናት እንዴ????😅😅😅😅 አሪፍ ነው አለምዬ ይቀጥል ባይ ነኝ። አዋዜ

  • @dawitdaba5498
    @dawitdaba5498 11 дней назад

    ከ የደቦ ፍርድ ይጠብቀን

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 11 дней назад +1

    ገራአማነው አዋአዜወቺ ምርጥ ተመራጪ ሚዲያአ

  • @mikosart12
    @mikosart12 9 дней назад

    Betamm tasaferalachew marerebu nachew hazen mibale yalefeterebachew yeweredachew

  • @tesfayegebremariam9144
    @tesfayegebremariam9144 11 дней назад +1

    እወሩ ሳይሆን አይነስዉር በሚል ይተካ

  • @dersemadegaga987
    @dersemadegaga987 11 дней назад

    ግን ይሄ ታሪክ ከዚህ በፊት ሰሞቼ አዉቃለሁ ስሰማዉ በጣም ነዉ የዘገነነኝ አሁን ለምን ለማሰማት እንደሚደጋገም አላዉቅም የሰዋች ተፈጥሮ የተለያየ ነዉ በዚህ አክል ከሰዉ ልጅ ክፋት የሚወጣ አይመስለኝም ነበር በእንስሳ መጨከን ለምን አስፈለገ ከባህል የወጣ ነዉ የዚህን ያህል መዉረድ ለምን አስፈለገ ግን ቆመን ስንሄድ እንዴት አይምሮ ይኖራል ቡሎ ማሰቡ በጣም ይከቡዳል ሰወ መሆናችን ያሳጣን ምን ይሆን እንዴት አህያን የሚህል ግዙፍ ነገር ማየት አቃተን ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ በሽተኛ ወዴት እንደሚሄ የመያይ ቡቻ ይከቡደል አሁን ይሄ ታሪክ ጥቅሙ ምንድነዉ ሰዉ ለሰዉ የማይነገር ነገር በአደባባይ መለፍለፍ ሰዉን በሽተኛ ለማረግ ነዉ በነቡስ ማጥፋት የማትጠየቅ መሆኑን አረጋግጠሀል የአምላክ ፍርድ አናዉቀዉም አስፈሪ ነዉ ነገ የኛንም መዉደቄችንን ማሰቡ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 11 дней назад

    እንሳሰቶ እኮ Chakra የሚባል energy body አቸው ክፍት ነው ማየትም መስማትም ባይችል ያውቃሉ የድንገዩም ከርቀት ስለሆነ ነው እንጂ ይነክሳቹ ነበር

  • @aregawialamrew219
    @aregawialamrew219 11 дней назад

    ሲያገለግለው የኖረውን አህያ በስተርጅናው አውጥቶ ለጅብ የጣለው ከናንተ ከጓደኛማቾቹ ወላጆች ወይ የቅርብ ዘመዶች አንዱ ነዉ ። ይህን ለምን አልኩ ልጆች ልጆች ጭካኔንም ርህራሄንም ፣ ድግነትን ሆነ ክፋትን ከቤተሰብ ና ከአካቢያቢያቸው ይማሩታል እንጂ ሲፈጠሩ ሩህሩህ ና የዋህ ናቸው ።
    ራስህን ጠይቅ ይህን ጭካኔ ማነው የዘራባችሁ ?!😮😢

  • @mihretendeshaw6323
    @mihretendeshaw6323 10 дней назад

    Beast

  • @belaymahlet1876
    @belaymahlet1876 11 дней назад

    Alemenik wasee berta xeru meker new

  • @ethioclips1377
    @ethioclips1377 10 дней назад

    የዚህን አህያ ታሪክ ሲያወራ ሊኖር ነው እንዴ ስንቴ ደጋገመው??? ነው ወይስ ሙት አመቱን እየዘከረ ነው?

  • @Fekadu-h5u
    @Fekadu-h5u 4 дня назад

    ምን አይነት ድቁርና ነዉ ምትነግረን

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 11 дней назад

    አይ አለሜ የአህያ ታሪክ በመፅፍ ቅዱስ ለሳኦል የመንግሥት ሥልጣን ተረካቢ ሲሆን ለጥፋት ደግሞ እንዲሁ በአዲስ ኪዳን በሁለተኛ ጴጥሮሰ ምዕራፍ 2ቁ15የባሶር ልጅ የሆነው በለአም የአፃን ደመወዝ ወዶ ቃል የሌለው አህያ በሰው ቃል ተናግሮ የነብዩን አብደት አገደ። ይላል። አየህ በአህያም እግዚአብሔር ይናገራል።
    ሰለዚህ አለምዪ ንሰሀ ግባ።
    በሮሜ መፅሐፍ ሁሉም ሀጢያት ሠርተዋልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሏቸዋል። ከእከሌ በቀር አይልም። በአዳም ሀጢያት ሁሉም ተኮንነዋል። ሰለዚህ አሁን የሚያሰፈልግህ አንድ ነገር ብቻ ነው። አሱም የአብ ልጅ እየሱሰ ነው። በኃጢያት
    ምክንያት ፍቅር ግድ ብሎት ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ እሱና አሱ ብቻ ነው። እረፍት የሚሆን አሱ ብቻ ነው።
    በመፅሐፍ ቅዱስ ሮሜ 8 ቁጥር 1 እንዲህ; ይላል-
    እንግዲህ በክርሰቶሰ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም። ብሎ በአራት ነጥብ ይዘጋዋል። አንተም አሁን ከዚህ ሒሊና ወቀሳ ነፃ ትወጣለህ። እርግጠኛ ነኝ።
    እየሱስ ያድናል አለምዪ።

  • @Mihreteabberhane
    @Mihreteabberhane 11 дней назад

    Welcome bro.

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading 11 дней назад

    Again and again and again....

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 6 дней назад

    እውይ ልቤ ተንጠልጥላ ነው ያዳመጥኩት እናንተ ግን ሁለት ጊዜ አትግደሉት ብሎ አምላክ ሲነግራችሁ አልሰማ አላችሁ ውይ አለምነህ ዛሬ ተናደድኩብህ ጠላሁዋችሁ እንዴ ክ10 ዓመትበላይ ናችሁ በደንብ ታውቃላችሁ እንዴት እንዳሳዘነኝ

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 10 дней назад

    Adagnhe

  • @biniyammulushewa4617
    @biniyammulushewa4617 10 дней назад

    ለፍርድ መቅረብ ነበረባቹ ያሳዝናል በጣም

  • @adimassunagawo7861
    @adimassunagawo7861 11 дней назад

    እውሩ ትራፕ ነው ወይስ እንዴት ነው አላም ናጋሩ እንዴት ነው

  • @keremelafabrika2722
    @keremelafabrika2722 11 дней назад

    Chekagnoch

  • @ErmiyasGebrmsikel
    @ErmiyasGebrmsikel 6 дней назад

    አለም በጣም ነጋዴ እየሆንክ ነው የምታቀርበው አብዛኛው ማስታወቂያ ነው ብትቀንስ ጥሩ ነው

  • @Alemye777
    @Alemye777 11 дней назад

    🥲🥲🥲

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 10 дней назад

    Ere, yedeberal,how many times you told us this old and not funny story.aye...mewedeke.

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 11 дней назад

    አንተ እራስህ አሮጌ አህያ ሆነሃል ከእውሩ አህያ ምንም አትሻልም

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 11 дней назад

    አሁን ስንት ጊዜ ያወራሀውንና ከዚህ ቀደም የለጠፍክውን ሊያውም " እውሩ እህያ" እንካችሁ ከምትል::
    ምነው በእስራኤልና ብፈጠረችው የረብሻ ግፍሻትም እማትይውእራ??
    መርጦ አልቃሽ ነገር ነህ::
    የገባችውን ስምምነት ከሀማስ ጋርም ይሁን ከሂዝቦላ ጋር መጠበቅ አቅቷት ይሀው የፍልስጤማውያንን ሞት ታበዛለች::
    አየህ ያንተ ኔታናዊ ስለታገቱት ዜጎቻቸው ሲሉ እንኳ አደብ መግዛት ኣልቻሉም::
    ይህቺን ይህቺንማ ብትሞት አታውራም:: የሆንክ ፈሪና ቦቅቧቃ ነህ

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 10 дней назад

    እንዴት ልቤ ስብር እንዳለ? ድጋሜ ድምፅህን መስማት የምችል አይመስለኝም።ስለዚህም unsubscribe አደረኩህ።ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 11 дней назад

    ተረት ጀመርሽ ???

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 11 дней назад

      ቂንጥራም ዘገምት

    • @telela1234
      @telela1234 11 дней назад

      @@HafteGoitom
      ውዶችዬ አይባልም😢
      መልካም ቀን!!!!

    • @የመንዝወርቅ
      @የመንዝወርቅ 11 дней назад

      ደንቆሮ

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 6 дней назад

    Boring

  • @Fekadu-h5u
    @Fekadu-h5u 4 дня назад

    ምን አይነት ድቁርና ነዉ ምትነግረን

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 11 дней назад

    🥹🥹😭😭😭😭