ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 110 ልዩ የመርከዝ የህይወት ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 74

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 Месяц назад +16

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ❤❤❤❤❤❤መጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ኢንሻአላህ በቅርቡ 1000 ሽ ትገባለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatmaBano-k8f
    @FatmaBano-k8f Месяц назад +8

    ከደመወዜ በላይ እየናፈቀኝ ነው ቶቶሎ ልቀቅልን በተረፈ ነገጁምኣ ነው በነብያችን መሀመዲ ሡለላህ አለይሂ ወሰለም ሶለዋት እናውርዲ

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዘይኔ ነገ ጁማአ ነዉ ሰለዋት ማውረድ እዳረሡ صلي الله عليه وسلم 100k እስኪ ገባ የናፈቀው ማነዉ እስኪ ልስማ መልካም ዜና

    • @ametullah-x1e
      @ametullah-x1e Месяц назад

      اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Месяц назад +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ በቅርቡ አንድት እህታችን ከ5 አመት ልፋት ቡሀላ 100K ገብታለችና ኢንሻአላህ በቅርቡ 100k ትገባለህ ኡማው ገፍላ ውስጥ ነው ያለን አላህ ይዘንልን ጥሩ ነገር ማየት አቁመናል😢

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  Месяц назад +4

    አመሰግናለሁ አህባቢ

    • @ametullah-x1e
      @ametullah-x1e Месяц назад

      የዋትሣፕ ሊንኩን ላክልኝ ዶክተር ኢትዮጵያ ስሄድ መስመር ቀይሬ ጠፍቶብኝ ነው

  • @zebebahussen8381
    @zebebahussen8381 Месяц назад +1

    አህለን ዶክታር አራ የጀማዓ 100 k እነስገባው

  • @kerimaeshdtu2300
    @kerimaeshdtu2300 Месяц назад

    ሠለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤ደሥ እሚል ፕሮግራም ነው ቀጥልበት በርታ አብሽር

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied Месяц назад

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን ላይክክክአርጉት

  • @zulberekadoctorzeyne3576
    @zulberekadoctorzeyne3576 Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ ጥሩ ሰዓት ከተፍ ብሏል

  • @Hdjbs-g3v
    @Hdjbs-g3v Месяц назад

    4:57 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e Месяц назад

    ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما
    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e Месяц назад +4

    ማሽአላህ በ15ቀን 109ኝ ደርሻለሁ ላይክ አድርጉኝ በጉጉት ስጠብቅህ መጣህ

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Ahelin doctor zeyina

  • @SalihaTamama
    @SalihaTamama Месяц назад

    SubanAhaa ALUBKUBARAA ❤❤❤

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Месяц назад +1

    100,000 በቅርቡ በጉጉት እየጠበቅኩ ነዉ ማሻ አላህ ዶክተር ዉብ ፕሮግራም

  • @ብሩኬandሀይሚ
    @ብሩኬandሀይሚ Месяц назад +1

    ወላሂ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ከንችውነሽ ፕሮግራም ጀምሬ ነው የምከታተልህ በአቋምህ የምትፀና ምርጥ የኢስላም ወንድሜ አብሽር ኡማው ፈሳድ አሳዳጅ ሁነናል አሏህ በትክክለኛው መንገድ ያፅናን አላህ ይጨምርልህ የፍቅር xፓየረድ የሚል መፅሀፍ እንድታሳትም ምኜቴ ነው ያኔ ለብዙጎደኞቸ ስጣታ መስጠት እፈልጋለሁ አላህ ያሳካልህ

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን Месяц назад +2

    99 100 ኢሻአላህ በቅርቢ ትገባለህ ላይ ሸር ሰብ እስክራይብ አድርጉ አህለን. ዶክተር. ሁለት ሀሙስ ስጠብቅ ዛሬ መጣህ አላህምዱሊላህ አህለን. እስኪ ላዳምጠ በተመስጦ.

  • @zeenatmohammad1778
    @zeenatmohammad1778 26 дней назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ዶክተርየ ባረከሏህ ፊክ

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም Месяц назад

    ያረብ አላህ የተመቻቸሀያትን ይስጠንዱኒያወልአሄራ፣በእዘ።ነቱበራህመቱ ከዚህ ቅጣባሩከጠፋዉ ከሰዉልጆችተንኮልአላህይጠብቀንሀገራችንንሰላምአላህያድርግልንያረብ

  • @xb6fj
    @xb6fj Месяц назад

    ጀዛኩምላህ ኸይር ደኩተራችን ይፈፀማል አትበለን😔

  • @ametullah-x1e
    @ametullah-x1e Месяц назад +1

    سلام عليكم ورحمه الله وبركاته دكتور زينين እንኳን ደህና መጣህ

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw Месяц назад

    Masha Allhe❤❤❤❤❤

  • @HrhfhNdndbdb
    @HrhfhNdndbdb Месяц назад +1

    ማሻ አላህ❤❤አረ ልባችንን አታጠልጥሉት ቶቶሎ ይለቀቅ😢😢😢😢

  • @Kuwait-o9j3l
    @Kuwait-o9j3l Месяц назад

    ማሻአላህ ሂባዬ የኔ ፍቅር

  • @semirawollo
    @semirawollo Месяц назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን

    • @قوقل-ه7ب
      @قوقل-ه7ب Месяц назад

      ወላሂ በጣም ትምርትቤቴ ነው ቨጣም ነው የተማርኩበት ጀዛ ኪላህ ቶሎ ቶሎ ይለ ቀቅልን ትልቅ ትምርት እኔ ከደ መዎዜ በላይ እየናፈቀኝ ነው

  • @DhaidDhd
    @DhaidDhd Месяц назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @ummuhanifaa7792
    @ummuhanifaa7792 Месяц назад

    ابشر ١٠٠٠٠٠ غريب اشاء الله

  • @RyFy-w1p
    @RyFy-w1p Месяц назад

    አብሺር❤❤

  • @sgsgqqqiss8271
    @sgsgqqqiss8271 Месяц назад

    መሸአለሀ ደስይለል አለሀይጨምሪልክ በሪተልን አይ በቅሪቡየልቀሊ አሊክ ገነሰየልቅአሰሰበኘ ቢቸሐከይሪነዉ. ስቀጣል ሰምየዬ ምየምሪብሽደጊነትነዉ❤

  • @MadinaMadina-y9s
    @MadinaMadina-y9s Месяц назад +1

    ለምን ይቋረጣል ቶቶሎ ቢለቀቅ እኮ እይታው ይጨምራል እደኔ አሥተያየት ቶቶሎ ይለቀቅ

  • @ZebibaOmar
    @ZebibaOmar Месяц назад +1

    አህለን ዶክተራችን እኮን በሰላም መጣህ

  • @hayathussein395
    @hayathussein395 Месяц назад

    aselamu alekum werahmetulahi weberekatu

  • @MadinaMadina-y9s
    @MadinaMadina-y9s Месяц назад

    ሠለላሁአለይሂ ወሰለም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው በሣምት 2ወይም3ይለቀቅልን

  • @ghhi5312
    @ghhi5312 Месяц назад

    በርታ ወድማችን

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 Месяц назад

    Asalam alyakam werhamtal D/r
    Ahalna Jazakal hayar ❤❤❤❤
    Betam now begagat yamatabaqsw pergaram

  • @umfajir445
    @umfajir445 Месяц назад

    አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @ummuhanifaa7792
    @ummuhanifaa7792 Месяц назад

    وعليكم السلام ورحمة ورحمة

  • @hayathussein395
    @hayathussein395 Месяц назад

    Yale 100 000

  • @አኢሻሙሀመድ-ጀ5አ
    @አኢሻሙሀመድ-ጀ5አ Месяц назад

    እኔኮ. የሚገርመኝ. የዲን ይቱባች. ከፍአይሉም. ግን. ወረያለበትገን. ባዲነው. ወደላይ ይወጣል. ያረቢ. ግን. የት ነን

  • @AnshaEndris-n6d
    @AnshaEndris-n6d Месяц назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ዶክተር ደስ ይላል ግን ዶክተር አማና ዶክተር ሳሚኣን መጥፎ ባህሪ እዳታመጣ

  • @FhRh-kd1ce
    @FhRh-kd1ce Месяц назад

    👍👍

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ Месяц назад

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ኢሽ አላህ በቅርቡ መቶሽ ገብተህ እንደምንደሠት ተሥፉ እናደርጋለን ወላሂ በኔ ቢሆን ያኔ ድሮ ድሮ 4አመት በፊት ባሥገባሁትነበር

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im Месяц назад

    Wealeykumselam werahmetullahi weberkathu ahelen dokter zeynea manew endena begugut yemitebekew

  • @eexx1737
    @eexx1737 Месяц назад

    👍👌🙏❤️🎉

  • @ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ
    @ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ Месяц назад

    አህለን ዶክተር ዘይን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ummusalih7513
    @ummusalih7513 Месяц назад

    አህለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KasaJeedha
    @KasaJeedha Месяц назад

    ግና ለምን እንድዲስ ሀቂቃ ቢንት መሀመድ ጋር ብቅ አትሉም በአዲስ ነገር ያስላም ነበር ወላሂ የኔ ቢንት መሀመድ ሳላቅሽ የምትናፋቂኝ ነገርስ

  • @Toybakindu
    @Toybakindu Месяц назад

    Ahlen dokter

  • @raemaw1927
    @raemaw1927 Месяц назад

    ልቤ ልትፈነደ ደርሰ

  • @semirawollo
    @semirawollo Месяц назад

    አህለንን🎉🎉🎉በሉ በላይክ ጀምሩ ያጀመአ

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉

  • @Hayat-fm7ys
    @Hayat-fm7ys 26 дней назад

    ተዉ ሂባንና ኸሊልን አጋባልን

  • @اللا-ح9ت
    @اللا-ح9ت Месяц назад

    اهلا

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied Месяц назад

    ሠው ፕራክእና ወሬነው እሚሮጠው ቃሪዎች ዳአዋዎች ዴው ሲዩውእዴነግጣለሁ የትነን ግንያጄሚአ ❤

  • @selimtube404
    @selimtube404 Месяц назад

    አህሌን ዶክተራችን ሱዚ አሳቀችኝ አሳዘነችኝም

  • @hawletmohammed-w5s
    @hawletmohammed-w5s Месяц назад

    እኔኮ በስምቀንዉስጥ ጨርሸ ደረስኩባችሁ

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን,4ተኛ ነኝ ዛሬ

  • @ዋህሽቲኒየኡሚ
    @ዋህሽቲኒየኡሚ Месяц назад

    ሥንተየ አካውንት እየከፈኩ ሰብ አርግኩ

  • @FatumaHassen-d2q
    @FatumaHassen-d2q Месяц назад +1

    በቀን 15 ክፍል አያየሁ ነው የደረሰኩባቺሁ ግን አኩል መሆን ይደብራል እንደፈለጉ ማየት አየቻልም

  • @زيناتعلي-ش8ك
    @زيناتعلي-ش8ك Месяц назад

    አሰላማለይኩምእራህመቱላሂወበረካቱ

  • @زيناتعلي-ش8ك
    @زيناتعلي-ش8ك Месяц назад

    ላይክአድርጉሁላቺሁም

  • @mahbobaabdulla708
    @mahbobaabdulla708 Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አይኒ ነው ወይስ 110 ተለቁ ነው

  • @የቅቤ
    @የቅቤ Месяц назад

    ወአሊኩምሠላምወራሕመቱላሒወበረከትሑ አሕለን በጉጉትሥጠብቅነበር ወላሒ ፀጥብየ 15ቀን እ እየደረሥኩ ብቻ ሒወቴን ለወኩነማለትይጃል ጀ ሥልኬሥለተበላሼ ኮሜትመፃፈፈ አልቻልኩም

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 Месяц назад

    ዶክተር ዘይኔ በምን ላግኝህ ወድሜ

  • @زيناتعلي-ش8ك
    @زيناتعلي-ش8ك Месяц назад

    አንድመቶሺ በቅርብእጠብቃለኝ ላይክአድርጉ

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Ahelin doctor zeyina