ወዴት ነው የምትሸሽ የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 803

  • @ethio125
    @ethio125 18 дней назад +84

    ከሃበሻ ሙስሊም ጨዋ ስነስርዓት ያለው ሰው ዛሬ ገና አየሁ ተባረክ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ነው ❤❤❤

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ 9 дней назад +2

      አዎ ትግስቱ ደስ ይላል ግን ልብ ብሎ አያዳምጥም የራሱን በስተቀር ግን እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መፀሀፍ ቅዱስኮ ለሁሉም መልስ አላት ❤

    • @UsMan-vb1ui
      @UsMan-vb1ui 9 дней назад

      Betekaraniwu nw muslimoch abzagnawu sewu mn yilegnal allah mn yilegnal bayoch nachewu mekeniyatum yawukalu ante/anchi mizanawi sewu kehonsh yibeltun haymanotun mitegeber metsaf lay yetazezewun misera yetu endehone mayet nw Orthodox setoch ayigelaletu yilal neger gen hulem endetegelaletu bentem ye haymanot bota yetekebere nw neger gin enesu gar yecefera medrek nw lelochun benemeleket degmo geuz amlakiwoch nachewu muslimen benemeleket huletunem kemadreg yetekotebu nachewu ayehe mizanawi seton hulem selamen tefelegaleh tedegefaleh neger gen gedelesh eras wedad ena geleftegna seton keraseh weci yefeterehen amlak enkuwan ategenezebewum atemeleketem degagmo kemimetabeh adega enkuwan betebekeh beraseh yeterefk nw mimesleh muslim gen adegawu bidersebet enkuwa alhamdulillah bay nw. Mizanawi hun/hugni

    • @fatyahusen5470
      @fatyahusen5470 5 дней назад +3

      ምስክን ስታዛዚና እሙ ላሁሉም ማልስ ያሌው ቁራን ውስጥ ናው

    • @ethio125
      @ethio125 5 дней назад

      @@fatyahusen5470 እኔ ስለ ሰውዬው ነው ያወራሁት ሳላነብ የሰማሁትን አላስተጋባም የገደል ማሚቶሽን ፈልጊ የማላውቀውን አላወራም

    • @SrtiTube
      @SrtiTube 2 дня назад

      @@ethio125 የለሽማ በሙስሊም ዙሪያ አረቂ የሚሉት ሰካራም ልቦለድ እየሰማሽ🤣🤣🤣

  • @heruubesti5154
    @heruubesti5154 День назад +12

    ሙስሊም ላደረከኝ አላህ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአንተ የተገባ ይሁን

    • @godknow931
      @godknow931 45 минут назад

      የግመል እረኛ teret amlaki 😂😂

  • @heruubesti5154
    @heruubesti5154 День назад +11

    እውነተኛ ሀይማኖት እስላም ብቻ ነው አላህ አይወልድ አይወለድ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 20 дней назад +66

    ሙስሊሙ ትእግስተኛ መልካም ስው ነው ለመረዳት እንጂ ለመከራከር የገባ እየደለም
    መልካም ስው ነህ ፈጣሪ የጽድቁን መንገድ ይምራህ ወንድማችን

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 19 дней назад +2

      ,,😜😜😜😜

    • @FaghimaFaymthima
      @FaghimaFaymthima 9 дней назад +2

      እሄእኮ የእስልምና ሥርአት ነው እየመረራቹ ዋጡት እናተ ያለማሥረጃ ሥታወሩ እስልምናግን ከቁርአንና ከሀድስ ውጪ እላፊ አንድትም ነገር አንናገርም አለማትን የፈጠረው አላህብቻነው እውነቱ እሄነው እየመረራቹ ዋጡት

    • @Alhamdulilah-u4y
      @Alhamdulilah-u4y День назад

      😂😂😂😂😂 ሠውን ያልክ እንዴ

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 19 дней назад +39

    ይሄ ሙስሊም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው በእውነት ስነስርዓቱ ብቻ ይበቃል❤

    • @SrtiTube
      @SrtiTube 2 дня назад

      እፎይየሚከራከረው ለማወቅና ለማሳወቅ ሳይሆን ለጒራና አሸነፈ ለመባል ብቻ የሚከራከር ስነምግባር የጎደለው ጋጠወጥ ነው
      ሙስሊሙ ጨዋና አውቆ ለማሳወቅ የሚጥር በሳል ጀግና ነው.

  • @miftahasfaw4050
    @miftahasfaw4050 16 дней назад +47

    አልሀምዱሊላህ ከየትኛውም ሀይማኖት የጠራና ግልፅ ሀይማኖት ማለት እስልምና ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 16 дней назад +5

      የሰው ተከታይ 😂😂😂 መርምሪ መርምር ልባችሁን ደፍኖችሁ አትጋዙ

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 14 дней назад +6

      Alhamdulilah muslim yadereken amlaak

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 14 дней назад

      ​@@abetu_maren2682yerasehn eyenegerknnw wededkm telahem ye haqqu menged islimina becha nw futuur yehonawn eyesusen kamamlek Allah yawtachu

    • @FetaAhmed-l5t
      @FetaAhmed-l5t 14 дней назад

      sne sratn kegna temar​@@abetu_maren2682

    • @FetaAhmed-l5t
      @FetaAhmed-l5t 14 дней назад +4

      alhamdulilah i am muslim

  • @BereketFentaw-d7g
    @BereketFentaw-d7g 19 дней назад +36

    እንደዚህ በመደማመጥ የሚወያይ ሙስሊም አሁን ተገኘ ። ትህትናው ድንቅ ነው ።እግዚአብሔር ልቡን ያብራለት ።

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 14 дней назад +1

      😂😂😂😂😂 lanchi yabralesh Allah kechelema yawtash

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 13 дней назад +1

      ተሳስተሻል ሙስሊም ሁሌም ሶብረኛ ነዉ ለማጭበርበር ነዉ የናተ መምህሮች ፎቶ እና ርዕስ የአቡ ሀይደርን የተጠቀማችሁት እሱ አጥቦ ስለሚያሠጣችሁ ነዋ

  • @Belex2123
    @Belex2123 20 дней назад +99

    ይህ ሰው ከሙስሊሞች የላቀ እይታና እውቀት አለው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልህ።

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 19 дней назад +2

      ,,😋😋😋😜😜😜😜

    • @zed9651
      @zed9651 17 дней назад +7

      እረ ባክሽ😂😂😂 ይልቁንስ አይናቹህን ግለጡ ጭቅላታቹህን አሰሩት ካፊሮች

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 9 дней назад

      ​@@zed9651እናትሽ አፈር ትብላና አትሳደቢ ሸርሙጣ

    • @EslahSeman-w5z
      @EslahSeman-w5z 9 дней назад

      ቆጬ፡ጠማማ፡የቆማጣዘር

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 20 часов назад

      @@Belex2123 እሱእንኳን በትክክለኛ ሀይማኖት ነው ያለው ኦርቶዶክሶች ራሣቹን አድኑ መንገዱ ኢሥላም ነው

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 20 дней назад +31

    ዛኪር የሚገርም ሰው ነው እስከ
    አሁን በእውቀትም በትዕግስትም
    እሱን የሚወዳደር ሙስሊም
    አልመጣም በእውነት ምስጋና ይገባዋል
    ወንድሞችም ትዕግስታቸው ልዩ ነው
    ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 20 дней назад

      ደምርኝ❤

    • @SrtiTube
      @SrtiTube 2 дня назад

      እፎይየሚከራከረው ለማወቅና ለማሳወቅ ሳይሆን ለጒራና አሸነፈ ለመባል ብቻ የሚከራከር ስነምግባር የጎደለው ጋጠወጥ ነው
      ሙስሊሙ ጨዋና አውቆ ለማሳወቅ የሚጥር በሳል ጀግና ነው.

  • @lamrot-l3n
    @lamrot-l3n 17 дней назад +18

    በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ተረጋግቶ ለማወቅ እንጂ ለማሸነፍ ለማሸነፍ መሆን የለበትም ያልገባንን እየተጠያየቅን መማማር ደስ ይላል በቅን ልብ እርጋታችሁ ደስ ይላል በርቱ 🎉

  • @Buruk-i1d
    @Buruk-i1d 20 дней назад +23

    እፎይ ተረጋግቶ ሲያወራ የበለጠ ግርማ አለው ሙስሊሙም ደስ ይላል እውነቱን ይግለፅልን

  • @Mastewal-h3n
    @Mastewal-h3n 19 дней назад +23

    ሙስሊሙ የተረጋጋ ሰው ነው ለተራ ክርክር ሳይሆን ለመወያየት ነው የገባው እግዚያብሄር እውነቱን ይግለፅለት። ወንድማችን እፎይ እኛንም "እፎይ" እያስባልከን ነው ጨምሮ ፅናትና ብርታቱን ያብዛልህ በርታ።

    • @fatyahusen5470
      @fatyahusen5470 5 дней назад +1

      ማጃማራ ካጨላማ ዎዳ ብራን ውጡ ትክክላኛ ሀይማኖ ሙስልም ናው

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 20 дней назад +21

    እፎይ እና አብራችሁ ያላችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያጠንክራችሁ እውቁን ጨምሮ ጨምሮ ይግለፅላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @HaHa-tn2eb
      @HaHa-tn2eb 9 дней назад +1

      @EslahSeman-w5z ሸይጣን ተቃጠለ

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 20 дней назад +15

    እፎይ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ከነልጇ አትለይህ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ayinad
    @Ayinad 19 дней назад +14

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ

  • @Eman-f7l
    @Eman-f7l День назад +1

    ቀጥታ እየተመለሠልክ እድሣሣት በጣም ትጥራለክ ጀግናነው ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉 አላሁአክበር ትታክታታልክእጂ ኢሥላምላይስህተትየለም አለቀ❤❤❤❤❤

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 19 дней назад +9

    በእውነት ይሄ ወንድማችን ምን አይነት ቅን ልብ አለው❤

    • @EslahSeman-w5z
      @EslahSeman-w5z 9 дней назад

      ቆማጣ፡ቆጬዎች፡ድጋይ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 20 дней назад +29

    እደዚህ ብትወያዩ ጥሩ ነው ከመሰዳደብ ላዳማጭም ጥሩ ነው

    • @SrtiTube
      @SrtiTube 2 дня назад

      እፎይየሚከራከረው ለማወቅና ለማሳወቅ ሳይሆን ለጒራና አሸነፈ ለመባል ብቻ የሚከራከር ስነምግባር የጎደለው ጋጠወጥ ነው
      ሙስሊሙ ጨዋና አውቆ ለማሳወቅ የሚጥር በሳል ጀግና ነው.

  • @lemmazewdu9043
    @lemmazewdu9043 15 дней назад +4

    ይህ ሰው የተረጋጋ ሰው ነው።
    መጥፎ ንግግርም ከአፉ አይወጣም።
    እንደገማልያል እውነቱን ይግለፅልህ።

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 16 дней назад +6

    የእግዝአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላማችን ነው

  • @BehayluTesfaye-r2y
    @BehayluTesfaye-r2y День назад

    ዋው ዋው ዋው
    በጣም አሪፍ ነው
    ሁሉም ገብቶ በውቀት ቢሟገት በጣም
    ደስ ይል ነበረ።

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 12 дней назад +1

    ይህ ወንድማችን ውስኪር በጣም ትዕግስተኛ ነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይግለጽልህ

  • @SadaSada-wg4ek
    @SadaSada-wg4ek 8 дней назад +16

    ጌታየ አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንጂ እንዳትገለኚ ያረብ አንተ ጥራት ይገባህ

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 16 часов назад

    አለሀምድለለ ሙስልም ለአደራገኝ አለሀ ሹክር ይድራሰዉ❤❤❤❤

  • @AWEKEADMASU
    @AWEKEADMASU 18 дней назад +3

    ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድማችን ዊዝኪር ለማወቅ ያለህን ፍላጉትና ትህትናህን አደንቃለው እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነትን መንገድን መንፈስቅዱስ ይምራህ

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 19 дней назад +3

    እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላችሁ ክርክራችሁ ሲያምር እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ እውቀታችሁን ያብዛላችሁ ትህትናችሁ ደስ ይላል ።

  • @Ethiopia-p5z
    @Ethiopia-p5z 19 дней назад +5

    ክርስቲያን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙስሊሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ወደ ቤቱ ይጥራህ ራሱን ይግለጥልህ አሜን።

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 20 дней назад +6

    በእውነት ለወንድሞቼ ቃለሂትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    ዩሀንስ 17:3 እና ማቴ 7:21-23 በመልክተኛነቱ ላመነ ምስክር ይሆንለታል የዘላለም ህይወት እንዲያገኝ ያደርጋል።ይህ በዘመኑ ለነበሩ ህዝቦች የቀረበ ነው። በየዘመኑ የተነሱ መልክተኞችን በኛመን ለየዘመኑ ህዝቦች የዘላለም ህይወት ናቸው።

  • @SurafelTadese-x3j
    @SurafelTadese-x3j День назад

    እውቀት ያለው አስረድቶ ይረዳል ደስ ይላል❤❤❤

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 20 дней назад +18

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 2 дня назад +1

    እየሱስ ላንተ እግዚያብሄር ነኝ ብሏል እንዴ ካለ አሳይ ☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 17 дней назад +11

    ሙስሊም ወገኖቻችን በፍቅርና በማስተዋልእድላችሁን ተ ጠቀ ሙ በት እላለሁ ጉዳዩ የስጋ ሳይሆን የዘላለማዊ ህይወት ነው።

    • @KamilaAhmed-n6o
      @KamilaAhmed-n6o 10 дней назад

      እስቲ ለራሳችሁ አስተውሉ

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 8 дней назад

      እደዉ ታሥቁኛላችሁ ኑና ወደኛ ሠዉን አምልኩ ትላላችሁ እየሡሥን የፈጠረ ጌታን ነዉ የምናመልከዉ ሥትፈጠሩ ሙሥሊም ነበራችሁ ከዛ ዉሀዉሥ አሥገብተዉ ክርሥትና ተነሣችሁ ተባላችሁ

    • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
      @ፎዚነኝተስፈኛዋ 8 дней назад

      Kkkkkkkkkkkkk

    • @SadaSada-wg4ek
      @SadaSada-wg4ek 8 дней назад

      እራርሽን ባዳንሽ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 19 дней назад +2

    ሥምን መላክ።ያወጣዋን ሲሉ አባባል ይመስለኝ ነበር ለካስ እውነት ነው እፎይ እረፍት የምሰጥ ብሰምህ ብሰማህ እማልጠግብ ልዩ ስጦታ ነህ እግዛብሄር. ያበርታልን መሰጠት ከላይ ነው የጠፋነውን ሰብሳቢ መልካም እረኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 18 дней назад +3

    በእውነት እፎይ ከሙስሊሞች የላቀ እውቀትም ብቃትም አለው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Alem-pz7ig
    @Alem-pz7ig 20 дней назад +5

    ዘኪር ማንም አልሰደበህም ስድብ የአጋንንት መሆኑን ስለምናውቅ አንሳደብም መልካም ውይይት መሆኑን ገልፀንልሀል እናመሰግናለን

  • @betelhem3501
    @betelhem3501 20 дней назад +8

    በረታ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 19 дней назад +4

    ይሄ ሙስሊም ነኝ ብሎ የገባው ወንድም እርጋታው እና ትህትናው ደስ ይላል ግን በብዙ ተስማምቶ እዛ የተሞላውን ከራሴ አንዳች አላደርግም ብሎ ግግም አለ። ብቻ እግዚአብሔር ይግለጥልህ።

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 19 дней назад

      ,,,,,🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🙃🙃🙃🙃🙃

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 13 дней назад +1

      አደል ኸሌና ያለዉ ሠዉ የናተን ይቀበላል 3 አምላክ አንድ ነዉ ብሎ ማመን

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 13 дней назад +1

      @ በትክክል ህሊና የሌለውማ እንደ እናንተ መሐመድ የፈጠረውን አላህ እያለ ሲጨቆን ይኖራል።

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 13 дней назад +2

      @@emenettesefafiker1627 አደል አላህ ሁሉንም የሠዉ ልጂ ፈጣሪ ነዉ የመሃምድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ፈጣሪ ብቻ አደለም እሽ ።
      እናተም ታምናላችሁ ሁሉም ሠዉ ሲወለድ ሙስሊም ስለሆነ በ40 &80 ቀኑ አደል አጥምቃችሁ ሀይማኖቱን እምትቀይሩት
      ከመቼ ወድህ ነዉ ነብያቶች የአምላክ ልጂ የሆኑት ⁉ናቸዉ አላችሁ እኮ መላኢካዎችስ ምን ይሆኑ በናተ
      ምሳሌ እንኳን እያቀረበላችሁ ነበር ግን የናተ ፓስተር ሊቀበል አልቻለም ልጂ ቢኖረዉ ኑሮ ማለት ወዴፊትም አይኖረዉም እንደማለት ነዉ ኑሮ እሚለዉ ቃሉን ያፈርሠዋል
      በርግጥ አልፈርድባችሁም ምሳሌ 6&9 ቁጥሮች ሁሉም ባለበት ቦታ ትክክል ስለሚመስለን እሽ
      ማነዉ እስኪ ከሙስሊሞች በጥልቅ ሀይማኖቱን ተረድቶ ግን መልስ አጥቶ ወዴናተ የመጣ አለ ትጠቁሚል⁉
      ከናተ ግን ብዙ ልዘረዝርልሽ እችላለሁ እንዳዉ ቄሶች የሆኑ እሚያስተምሮችሁ ናቸዉ እዉነታዉን ሲገለጥላቸዉ መጥተዉ አሁንም እንጥጥር ላይ እሚሠሩ ጎበዞች አሉ እንደናተ በእዉር አይመሩም።

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 9 дней назад

      @@EslahSeman-w5z አንች እና መሠሎችሽ ናችሁ ድንጋይ ok

  • @Alem-pz7ig
    @Alem-pz7ig 20 дней назад +16

    እስካሁን ከሰማኋቸው ውይይቶች ሰላማዊ ውይይት ስለሆነ በዚሁ ቀጥሉ ለሁሉም ፈጣሪ መንገዱን ያሳያቸው

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 16 дней назад +1

    እጅግ የሚደነቅ ትህትናና መረጋጋት ነው በሙስሊሙ ወንድም ያየሁት በእውነት ሁሉም እንዲህ ቢሆን መልካም ነው ጉዳዩ የነፍስ መዳን ስለሆነ ትዕግስትና ትኩረት ይፈልጋል እፎይ ተንሽ ተቆጪ ትመስላለህ በትዕግስት ተረጋግተህ አስረዳቸው እባክህ።

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 19 дней назад +41

    እፎይ አሉህ እውነትም እፎይ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን

    • @EslahSeman-w5z
      @EslahSeman-w5z 9 дней назад

      ተደፋናል፡አትሰሙም፡መቼም፡ታሳዝናላቹ፡

    • @SrtiTube
      @SrtiTube 2 дня назад

      እፎይየሚከራከረው ለማወቅና ለማሳወቅ ሳይሆን ለጒራና አሸነፈ ለመባል ብቻ የሚከራከር ስነምግባር የጎደለው ጋጠወጥ ነው
      ሙስሊሙ ጨዋና አውቆ ለማሳወቅ የሚጥር በሳል ጀግና ነው.

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v 20 дней назад +40

    እፎይ በርታልን ወንድሜ

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l 19 дней назад +4

    በእውነቱ እንደዛሬ በእፎይ ትእግስት እናበሌሎቹም ብልት ተደስቼ አላቅም❤ በርቱልኝ
    ሙስሊሙ ወንድማችንም ጥሩ ስብእና ነው ያለው እመቤቴ ትፍታልህ የእውነት

  • @YrtYry-l7c
    @YrtYry-l7c 15 дней назад +1

    ዉይ ደስ ሰል መገዛ ሃይማኖቼ ቀናሁ❤❤❤🎉

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 19 дней назад +1

    ውይይታችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል ዝብለው ያለ እውቀት በስሜት የታጀቡትን ሳይሆን ልክ እንድህ በትግስት ማዳመጥ የሚችል ሙስሊም ማገኘት በእውነት እፁብ ነው ወንድማችን ሙዘኪር ትግስቱን አለማድነቅ የመስማት ችሎቴውን አለማድነቅ አይቻለም
    ውድሞቻችን ውይይታችሁ እንድህ በጨዋነት በመሆኑ በጣም ወድጀዋለሁ
    ሙስሊሙ ወንድማችን ሙዘኪር ግልፅ ያልሆነልህን እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ ክርስቲያን ውድሞቻችን ይህን ቅን ሰው ጠፍቶ እዳይቀር በፆለት እናስበው

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 19 дней назад +10

    በስመአብ የሙስሊሙ ትህትናዉ መረጋጋቱ... እግዚአብሔር ቀናነትህን አይቶ ወደቤቱ ይመልስህ 😍ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 14 дней назад

      😂😂😂😂 denkem ka islaam wuch lelaw ye tawot ye sehtet menged nw Allah lanchi kechelema yawtash futuur kamamlek yawtash esu sew yehonawn eyesuse ayamelkm amliko la 1 Allah becha nw::

    • @bzuwerqethiopia569
      @bzuwerqethiopia569 14 дней назад +1

      @zedBinthusen
      ያለሁበት እምነቴ ምን አጥቸ እድለኛነቴን በድድምና የምለዉጥ ይሁዳ መሰልኩሽ። i am Orthodox Tewahdo Christian ❤እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 14 дней назад

      @@bzuwerqethiopia569 🤣🤣 yefelegshwn bey dantam ayseteng Alhamdulilah amlake 1 Allah mesgana yegabaw karsu wuch manenm futuur mamlek alfelgm ye hullu amlaak fataari 1 aab/allah becha nw:: kersu wuch amliko lamanm lamenm basamaym bamedrem aygebam la eyesusm chmr eyesus ba aaab/allah yetefetera futuur nw wededshm telashm eyesusem la amlaaku yemesegd yemetseley muslim nbr::

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r 14 дней назад

      ኢየሱስ ሙስሊም ነው ነብይ ነው ሰው ነው ፍጡር ነው ማስረጃ አለኝ​@@bzuwerqethiopia569

    • @EndrisAshebir
      @EndrisAshebir 9 дней назад +1

      And tyake enkon atmelshim satawkiw kemtketey awkeshi btmerameri yshallah kes teketlshi gedel batgebi yshallshal

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 20 дней назад +17

    እፎይ የክርስቶስ ሙሽራ በዛች አገር ሞትን ሳትፈራ በአዛብ መካከል ክርሰቶሰን እያበራክ ነው ❤

    • @MuluBelay-e1p
      @MuluBelay-e1p 19 дней назад +1

      እትዮጵያ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @TadeyotorDeribow
    @TadeyotorDeribow 19 дней назад +4

    ደስ ሲል ጎበዝ ሙስሊም ነው እንዲ ቢሆን ሁሌም ደስ ይላል

    • @SrtiTube
      @SrtiTube 2 дня назад

      እፎይየሚከራከረው ለማወቅና ለማሳወቅ ሳይሆን ለጒራና አሸነፈ ለመባል ብቻ የሚከራከር ስነምግባር የጎደለው ጋጠወጥ ነው
      ሙስሊሙ ጨዋና አውቆ ለማሳወቅ የሚጥር በሳል ጀግና ነው.

  • @tsehaymengstie7314
    @tsehaymengstie7314 19 дней назад +5

    አመብርሃን ልቦናህን ትክፈትልህ

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 16 часов назад

    አለሀ አይወልድም አይወለድ ጠያቂ ራሱ የደገገመዉነዉ አለሀምድለለ ሙስልም ለደራከኝ አለሀአይወልድምአይወለድጠያቂራሱየደገገመዉነዉአለሀምድለለሙስልምለደራከኝጌተ

  • @zubyedaabedlla8656
    @zubyedaabedlla8656 День назад

    አብሐይደርንዐበህልም ነው ያየሀው ብርጮቆ ኮንዶሚነየም ደህና ነው

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 17 дней назад +2

    ተተተ እፎይ!🙏
    እውነትም እፎይ
    ይህ የፈጣሪያችን እግዚአብሔር ፅፁብ ድንቅ ሥራ ነው አንተን አስነሳ መታደል ነው። ተመርጠህ ነው ለዚህ ዘመን የተዘጋጀህ ባለ ሁለት ሰይፍ ነህ። በርታ::🌿🌿🌿❤️❤️❤️
    አሜን ! አሜን! አሜን !
    ❤ ❤ ❤

  • @Cvsdfxcv
    @Cvsdfxcv 11 дней назад +1

    በእውነት ድርቅና እውነት ሊሆን አይቺልም ሙሲሊም ወድሞቸ አረጋ ብላቹህ ብትወያዩ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 19 дней назад +7

    በጨዋ ደንብ እንደዝህ ስትወያዩ ብዙ ልጆች ጥቅሱንም ለመያዝ ይመቻቸዋል

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 20 дней назад +7

    የተሗሕዶ እቁ ወች እግዛብሔር በድሜ በፀጋ ከዉቀትላይ አዉቀት ይጨምርላችሁ ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ

  • @YordiNeway-m1s
    @YordiNeway-m1s 19 дней назад +12

    ዊዘኪር በመጨረሻ ጌታ ኢየሱስ ለፍርድ እነደሚመጣ እወቅ ና በብርሀን ውስጥ ተመላለስ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 20 дней назад +13

    የተዋህዶ ልጆች ሳብስክራይብ አድርግልኝ ❤

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    እነኛ አሏህን የካዱ ሰዎች ፍትሀዊ ከመሆን አያግድዋችሁ ይላል።
    አምላኮቻቸውን አትስደቡም በሚል ስነምግባርም አስተምሮናል።
    ወደ ዘለፋ ይገባሉ! መጨረሻ ሽንፈታቸው እውቀታቸው ዘለፋ ነው። 2000 አመት ያስጠበቀን ያንተ አምላክ እስከአሁን ትንሳኤ አልወረደም

  • @MesfinAyele-xi2ou
    @MesfinAyele-xi2ou 11 дней назад +1

    ሚሰጥረ ሰላሴ አንድነትና ልዩነትን በቅድሚያ እንድያውቅ አብ,ወልድን,ወመንፈሰ ቅድሰን ባለማወቁ ሌላ አካል ብሌ ይገልፃል።እኔ እውነትም ህይወትም መንገድም ነኝ የእውነት መንገድ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰን በማመን መዳን ያሰፈልጋል። ጥሩ ሰነ-ምግባር ያለው ተወያይ ነው ።

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 20 дней назад +5

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y 18 дней назад +2

    እደዚህ ተርጋግቶ ተደማምጦ መማማር ጠቃሚነዉ 🙏💒🙏እግዚአብሔር አምላክ የሰላም መገድን ይምራን💚💚💚💛💛💛💓💓💓

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 20 дней назад +1

    Yetergaga lig kemusilim magignet so nice geta eyesus birhanu yigiletilk❤

  • @chalema3123
    @chalema3123 19 дней назад +1

    ሰዎች ሁሉ በተሰጣቸው ነፃ ፈቃድ ያለማንም አስገዳጅነት የሐይማኖት ትምህርት ተምረው ህይወት አገኝበታለሁ ያሉትን እንዲመርጡ በፍቅር፣በመከባበር፣በትህትና እና በቅንነት መወያየት ደስ ይላል።

  • @addisbirhannhilegebreal2893
    @addisbirhannhilegebreal2893 6 дней назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን በፍቅር መነጋገር እንዴት ደስ ይላል? በፍቅር ተጀምሮ በፍቅር የተጠናቀቀ አንጀት አርስ የወንድማማቾች ውይይት ነው ይቀጥል ፍሬ ያፈራል፤፤፤፤፤፤

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 19 дней назад +2

    እመብርሃን ትግለጥልህ ሙስሊሙ እውነትን ፈላጊ ነው

  • @FentahunAbie-cs1jw
    @FentahunAbie-cs1jw 17 дней назад +1

    ሙዝኪር እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ያብራልህ

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ።ፊተኛና ኋለኛ አደለም ።መጀመሪያም መጨረሻም የለውም።

  • @ብልጭታmedia
    @ብልጭታmedia 17 дней назад +4

    ብዙ ሰማሁ ክርስቲያኑ ግን ስርዓት ይጎለዋል፣ መስደብ ማንቋሸሽ፣ ይበዘዋል፣ ትክክለኛ ሰው እውናትንና ማስረጃን ይዞ ነው እንጅ ስርአት አልበኛ ሆኖ ማንንም ማስተማር አይቻልም፣

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 20 дней назад +151

    ሙስሊሙ ግን ስብእና ደስ ይላል እግዚአብሔር አዕምሮህን ብሩሁ ያድርግልህ !ከሌሎች በትህትና ትሻላለህ!እናቴ ማርያም ቅዱስ ዑራኤል መንገዱን ያብራለህ!

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 20 дней назад +3

      ደምርኝ❤

    • @BiniKind-u9x
      @BiniKind-u9x 19 дней назад +9

      እውነት ነው ትህትናው ደስስስ ይላል። ሌሎቹም ሙስሊሞች እንደሱ ቢሆኑ መልካም ነገርን ይቀስሙ ነበር

    • @AhmedAdemAbdullah
      @AhmedAdemAbdullah 17 дней назад +16

      ምን አይነት ውይይት ነው? እኔን ብቻ ስማኝ ማለት!
      የሰው ልጅ የተፈጠረው በኢስልምና ነው። ሁሉም ነቢያት ተልኮኣቸው አንድ ፈጣሪ አላህ እንድንገዛ / እንዲናመልከው ነው። የሰው ልጅ ስፈጠር ኢስላም ሆኖ በመፈጠሩ ክርስቲና ቤተሰቦቹ ያስነሱትና ከተፈጠረበት እምነት ያወጡታል።

    • @ephraimtsegaye8504
      @ephraimtsegaye8504 17 дней назад +4

      @@AhmedAdemAbdullah ማስረጃ ማምጣት ነው የጅል ንግግር ከማውራት !

    • @BiniKind-u9x
      @BiniKind-u9x 17 дней назад

      @@AhmedAdemAbdullah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abayorthodox
    @abayorthodox 19 дней назад +9

    ሁሌም ከጎንህ ነን ወንድም እፎይ
    እውነት ታሸንፋለች🎉❤❤

  • @mershaq21
    @mershaq21 11 дней назад

    እፎይ ጥሩ ሰዉ አግንተሃል ፈጣሪ ሁሉንም ignorant የሆኑ ጭፍን ተሳዳቢና ክብር የለላቸዉ ከንቱዎችን ያጥፋልህ።

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b 5 дней назад +1

    ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ስለሆነ ነው አምላኬ አምላኬ ያለው....

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 20 дней назад +6

    እሚሳደቡ የስይጣን ፈረስ ናቸው ወድሜ ዘኩር

  • @GuzalBaby
    @GuzalBaby 15 дней назад +4

    ሙስሊሙ መንድም ሆይ በደምብ ለማስረደት ችሎታ ሰለሌለህ እነአቡ ሀይደርን ወክልለው::
    መፀሐፍ ቅዱስ 50,000 ስህተቶች የተሸከመ ስለሆነ ለመከራከር ኳሊፋይድ የሆኑ ሰወች የስፈልጉታል::

  • @jamila-t9m
    @jamila-t9m 18 дней назад +14

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም መሆን መታደል ነው ለአንድ ፈጣሪ ብቻ ነው የምንገዛው

    • @tarikKetema-i7r
      @tarikKetema-i7r 17 дней назад +1

      ማነው የ ቁርሀኑ አላህ ነው አምላክ😂 እረ ተው ያ ከ አባው ድንጋይ ነው

    • @amanueltekeba636
      @amanueltekeba636 17 дней назад

      Egn chrstianochs le sint amlak new yemingezaw aluh ,,,endiaw mechegerachh eko new😅

    • @MengistuBezabih-x5r
      @MengistuBezabih-x5r 16 дней назад

      እኛ ክርስቲያኖችም ብንሆን እኮ አግዚአብሔር በመለኮቱ አንድ መሆኑን አልካድንም እናምናለን የተሳሳተ ግንዛቤ ነዉ የምታራምደዉ።​@@amanueltekeba636

    • @GOALAZO15610
      @GOALAZO15610 12 дней назад

      አላህ የሚባል ነገር የለም!!! ይህ ሁሉ የሞሀመድ philosophy ነው ሰውዬው ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ከመፅሐፍ ቅዱስ እና ከሌሎች የአይሁድ መፅሐፍት እንዲሁም ከሌሎች የ ፍልስፍና መፅሃፍቶች አንብቦ ከሁሉም የሚመቸውን ወስዶ edite አድርጎ ስም እየቀየረ ፅፎ አዘጋጅቶ አህዛብን ሸወደበት እንቢ ያሉትን በስለት እያረዱ በግድ ሙስሊም አደረጉ እንጂ በ ስብከት አሳምኖ አይደለም። ደሞ አያፍርም ገብርኤል ነው ቁርሀንን የሰጠኝ ይላል ከ እግዚአብሔር ተልኮ ይላል 😁😁 10 ሚስት ለሚያገባ ፣አሮጊት ለሚያባ ፣ የ 6 አመት ህፃን ለሚያገባ ፣ እንዲሁም sperm ግርግዳው ላይ የሚጠር ሰውዬ እንዴት ፈጣሪ ይገለጥለታል እንዴት ገብርኤል ወደሱ ቅዱስ መፅሐፍ ይዞ ይመጣል?😁 ለ መቅሰፍት ካልሆነ በቀር ሲጀምር ከ ፈላስፋው መሐመድ የፍቅርሲዝም መስራች ከ ነብይ ደምሳሽ አይሻልም

    • @GOALAZO15610
      @GOALAZO15610 12 дней назад +1

      አላህ እራሱ መሀመድ ጋንጃ አጭሶ ጦዞ በ illusion ውስጥ ሆኖ የፈጠረው ነው

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    ወንድም እፎኝ ኡስታዞች እንዳይቀርቡህ ማድረጊያ የሆነችውን የቀደመው መውጊያህን ዋጥ አድርገህ ዛሬ የነበረህን መልካምነትና ትህትና ብድግ ብለህ ከመሳሰሉት ቃል በቀር በመልካም ከቀጠልክ በዚሁ ከቀጠልክ ከኡስታዙቻ ችን ጎን ተቀምጠህ ምትወያይበት ቀን ሩቅ አደለም።

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    ሁለት ፈቃድ ሁለይ አላማ የላቸውም ፈቃጅ ግን አንድ አላህ ነው።

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 14 дней назад +1

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ጀግና አምላክ ነው !!! እስላም ቢንጨረጨር ስለ ኢየሱስ ኦርቶዶክስ ስሙን ለመጥራት ተአምራቱን ለማመንና ለመሥበክ የሚከብዳት ። እንኳንም ጌታዬና አምላኬ አዳኜና ፈዋሼ መዋጊያዬ ሁሉ ኢየሱስ ሆነልኝ

  • @Susana-b8z
    @Susana-b8z 13 дней назад

    ሁላችሁም በእውነት ተባረኩ መንፈሰ ቅዱስ እንድትደማመጡ ረድቷችሀል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Zuriashshamil12
    @Zuriashshamil12 День назад

    እይመለሰልህ እኮነው ገንአታስጨርሰውም አላሁአክበር

  • @LeulLeul-r9d
    @LeulLeul-r9d 15 дней назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!!

  • @Tsig-d4w
    @Tsig-d4w 5 дней назад

    Wow.ye hulum irgatachew endet des yilal.❤❤❤❤❤

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ሁሉም ነብያቶች ፈጣሪ ልጂ የለዉም አትዋሽ እየመረራችሁ ዋጡት እሽ
    አላህ የሠዉን ልጂ በ4 መልኩ ነዉ የፈጥረዉ እሽ

    • @GOALAZO15610
      @GOALAZO15610 12 дней назад +3

      አላህ የሚባል ነገርም የነልም!!! ይህ ሁሉ ሞሀመድ philosophy ነው ሰውዬው ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ከመፅሐፍ ቅዱስ እና ከሌሎች የአይሁድ መፅሐፍት እንዲሁም ከሌሎች የ ፍልስፍና መፅሃፍቶች አንብቦ ከሁሉም የሚመቸውን ወስዶ edite አድርጎ ስም እየቀየረ ፅፎ አዘጋጅቶ አህዛብን ሸወደበት እንቢ ያሉትን በስለት እያረዱ በግድ ሙስሊም አደረጉ እንጂ በ ስብከት አሳምኖ አይደለም። ደሞ አያፍርም ገብርኤል ነው ቁርሀንን የሰጠኝ ይላል ከ እግዚአብሔር ተልኮ ይላል 😁😁 10 ሚስት ለሚያገባ ፣አሮጊት ለሚያባ ፣ የ 6 አመት ህፃን ለሚያገባ ፣ እንዲሁም sperm ግርግዳው ላይ የሚጠር ሰውዬ እንዴት ፈጣሪ ይገለጥለታል እንዴት ገብርኤል ወደሱ ቅዱስ መፅሐፍ ይዞ ይመጣል?😁 ለ መቅሰፍት ካልሆነ በቀር ሲጀምር ከ ፈላስፋው መሐመድ የፍቅርሲዝም መስራች ከ ነብይ ደምሳሽ አይሻልም 😁😁

    • @DanielAsefa-sd4lq
      @DanielAsefa-sd4lq 12 дней назад

      ለምንድነው ምትሸወዱ መሓመድ 4 ሴት የፈቀደ ቦርኮ ሰው ነው ለሰው ልጅ በ ጨው የመነ ሰው ነው አረ በናታቹ ከድንጋይ መምለክ ተቆጠቡ

    • @ልዕልቲቱ
      @ልዕልቲቱ 12 дней назад

      ​@@GOALAZO15610ነብያችን ሙሐመድ ልክ አንተ በገለፅክበት መልኩ ገልፀዉታል ከላይ ጀምሮ ይህን ወሬ ብለዉታል ግን አላህ ይህን ንግግር ዉድቅ ሲያደርገዉ እንደዛ እንደሚባል ጌታችን አላህ አስቀድሞ ስለሚያዉቅ ነብያችን ሙሐመድ አንባቢም ፀሀፊም አልነበሩም እረሱላችን ታማኝ ናቸዉ የኛ ነብይ እናተ ከምትቀባጥሩት ከምትቀፅፉባቸዉ ሁሉ የጠሩ ናቸዉ ምንም ብትሉ የሳቸዉን ክብር አትነኩም የትኛዉንም ነዉር አምጥታቹ ብትለጥፉ እናተ ጌታ ዘጠኝ ወር ደም ሲጋት በማህፀን ኖረ ከዛም በምጥ ተወለደ ከዛም ተገረዘ ዳዴ አለ ጡት ጠባ በላ ቀዘነ ጠጣ ሸና በአህያ ተጫነ ወዘተ ከምትሉት ዉርደትና እዉርነት ነዉር አይብስም እናተ ስለ ጌታ ይህን ስትሉ ያላፈራቹ ሰዉ ነብይ ሟች የሆነ ፍጡር ምንም አደረገ ብላቹ ማነወር አትችሉም አይምሮ ካላቹ ያላቹበት የምታመልኩት ከምንም በፊት ነዉርና እሚያሳፍር ስለሆነ ።

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 11 дней назад

      አንብብ ተረዳ😊

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 11 дней назад

      በድንጋይ የሚያምን ክርስትያን የለም ኦርቶዶክስ ለእግዚአብሔር ቃል ተገዢ ነን ለቃሉ እንሰግዳለን ፣የእግዚአብሔርን ቃል የሚቃወም ሰይጣን አምላኪ ነው ፣ሰይጣን ጠፊ ነው

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 17 дней назад +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤😅

  • @TsedaleGerawoerk
    @TsedaleGerawoerk 19 дней назад +2

    እፎይ የኔ ዉድ ወንድም እመቤቴ በቀሚሶ ትክልልህ ከክፉ ሁሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @KasahunMamo-pp1gs
    @KasahunMamo-pp1gs 16 дней назад

    እንደዚህ በሰምምነት መማማር ሲኖር ደስ ይላል።

  • @haileajon9600
    @haileajon9600 19 дней назад

    በጣም የሚገርመው ከኢየሱስ ቃል ብዙውን ተስማምቷል ያልተስማሙበት ትንሽ ነው ታድያ ለምን በትንሹ ወደሌላ መሄድ አስፈለገ ላለማመን ወይም ለመቃወም ምክንያት ፍለጋ ካልሆነ ለሁሉም ማስተዋልን ያድላቸው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡሮች ነን

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 7 дней назад +1

    ነብያቶችየሁሉምአለየለምየለምትላለህ

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    እፎይ!እፎይት ባህሪህን ከተውክ ኡስታዞች ይወያዩሀል።

  • @seidkalid596
    @seidkalid596 День назад

    የክርስቲያኑ ወንድማችን ቃላቶችን በማጣመም መሽወድ ነው የያዘው.

  • @UmamAbdu-pc9tt
    @UmamAbdu-pc9tt 9 дней назад +1

    ሲነግርህ አዳምጥ አስጨረሰው ጊታየ አንድ አሏህ ነው

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    የኛ ፈጣሪ አላህ ሡባህነሁ ተዓላ እንደማይወልድም ተናግሮል ሡረቱል ኢኸላስ ገብታችሁ እዬት አንተን ያስወልድህ ጅንጆሮ እሽ
    እዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ያህል ቦታ ቢኖራት ኑሮ ለናተ ለካሃድዎች ዉሃ እንኳን አያጠጣችሁም ነበር እሽ ።
    አለማወቃችሁ

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ 9 дней назад

      የእናንተ ቢጢ ነው እሚያሰድቡን ሰድበውኝ ሲል የነበረው እናንተን አይቶ ነው ውይ😢ምን ይሻላችሃን ይልቅ ከልብ ሁናችሁ ስሙት ወደትየ ና ምን ላይ እንዳላችሁ እንዲታውቁት ሆ

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ 9 дней назад

      ከሀዲስ እናንተ😢

    • @አደብሩኬ
      @አደብሩኬ 9 дней назад

      ቢያስ ለማወቅ ሞክሩ ስድቡን ትታችሁ ማስረጃ ጋር እያቀረቡላችሁኳ አታዩምዴ ሆ ወይስ ስድቡ ይቀላችሃን ሆ

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 18 дней назад +1

    እፎይ ሰላም ላንተ ይሁን❤❤❤❤ዘመን ይባረክ ብርሃንህ በአለም ይብራ ❤❤❤ እደ ሐዋርያት የሐዲስ ኪዳን አርበኛ ❤❤❤❤

  • @EyerusalamwelyuAhemd
    @EyerusalamwelyuAhemd День назад

    እግዚአብሔር ከኛጋር ባይሆን ጠላት ምንኛ በናቀን

  • @KokobeKassaye
    @KokobeKassaye 3 дня назад

    ያአላህ የምጠይቀዉ መች አጣን ቢክቸር ላይ ኡስታዝን አይቸ ነዉ ዘዉ ብየገባሁ እጂ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 19 дней назад +6

    እፎይ የልብ አድርስ ይጨምርልህ

  • @FuadMehdi-yb8zq
    @FuadMehdi-yb8zq 5 дней назад

    yesew leje sifeter muselim new selemu eyeseus yebelam yaram neber

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 14 дней назад

    እፎይ ተባረክ ሺ አመት ኑር

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 19 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ወደመለካም ራቼው. ወገንቻችንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 2 дня назад

    እየሱስ ነው የማያቀወ ነገሮች ከመከሰታቸው በፊት የማያቅ በሚል እየሱስ ነገረህ ።የመጨረሻውን ቀን አላቅም አለህ።