Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ወታደር ነበርኩ ጡረታዬን ከለከሉኝ | የሀገር ባለውለታን ጎዳና ወድቆ ማየት ያማል | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 май 2024
  • ወታደር ነበርኩ ጡረታዬን ከለከሉኝ | የሀገር ባለውለታን ጎዳና ወድቆ ማየት ያማል | ባለአደራው | baladeraw | 🥹
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RUclips አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RUclips አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

Комментарии • 155

  • @hafsafedlu9298
    @hafsafedlu9298 2 месяца назад +46

    ለሀገር ደማቸውን የሰጡ ወታደሮችን መንግስት ትኩረት ሰቶ መስራት አለበት አንተንም ለበጎ ስራህ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 месяца назад

      ትክክል። ያማል በጣም

    • @Maron-ry5ui
      @Maron-ry5ui 7 дней назад

      ትክክል😢😢😢😢

  • @user-ym9qc9sk2j
    @user-ym9qc9sk2j 2 месяца назад +50

    የነዚህ አይነት የተበደሉ ሰዎች እምባ ኢትዮጵያን ዋጋ እያስከፈላት ነው

    • @avbbhw
      @avbbhw 2 месяца назад +3

      ትክክለ በጣም ያሣዝናል😭😭😭

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g 2 месяца назад +2

      እህህህ😢😢😮😮

    • @user-nn1sz1po1l
      @user-nn1sz1po1l 2 месяца назад

      Yes

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 2 месяца назад

      በጣም ያሳዝናል

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 2 месяца назад +20

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የሀገር ባለውለታዎች በዚህ ደረጃ ሲያለቅሱ ማየት በጣም ነው የሚያመው 😢😢😢😢ባለአደራው እግዚአብሄር ይስጥህ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ ክበርልን❤❤❤❤

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y 2 месяца назад +22

    ከሁሉም ነገር መቀደምያለበትነገር ቢኖር ለወታደሮች ነበር😢😢

  • @user-pf9mf5tp3f
    @user-pf9mf5tp3f 2 месяца назад +29

    እደነዚህ ያሉ ለሀገር ዋጋ የከፈሉ ሰወዎቸች በዚህ ሁነኔታ ማየት በጣም ያማል ለተበደሉ የቆምክ አምላክ ጌታ እየሱስ !!!!! አተ እባቸውን አብስ !!!! ባላደራው ጌታ እየሱስ !!!! ይባርክህ !!!!

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh 2 месяца назад

      አቤት ጭካኔ ለምን የወታደር ልጆች ከኔ ጭምር ከያለንበት ቦታ በማሰባሰብ እንዲህ የተጣሉትን የወር ገቢ እንዲያገኙ አናደርግላቸው

    • @susuyemamyesuf2332
      @susuyemamyesuf2332 Месяц назад

      በጣም ያማል

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 2 месяца назад +20

    ይችናት የኛሀገር የሞተላት ቀርቶ የገደላት ይኖርባታል

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 2 месяца назад +18

    😢😢😢😢😢የኔ አባት ኡፍፍፍፍ አያልቅሱ አባቴ እኔ ላልቅስለወት 😢😢😢😢. ወንድማችን ባላደረው እግዚአብሔር ይባርክህ የወገን ደራሽ ወንድማችን ለህዝብ እንደምትደርስ እግዚአብሔር ላንተም ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 месяца назад +9

    የኔ አባት የኔ እንባ ፍስስ ይበል አባት በዚህ ሁኔታ ማየት ያማል ለሀገር ብሎ ዋጋ የከፈለ አብይ ያንተን መጨረሻ በዱኒያ ያሳዬን ለአንተ ያደረኩት ዱአ ፀፀተኝ ያነኔ ሀስቡን አሏህ ወኒአመል ወኪል
    አዘነ ልቤ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 месяца назад +10

    ያሳዝናል 😭 💔ኢትዮጵያ ወለታ በሊታ ሆናለች💔 እናት ኢትዮጵያ ሞኝ ነሺ ተላላ💔 የሞተልሺ ሳለ የገደለሺ በላ💔

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 2 месяца назад +10

    ወይ አንች ሀገር የለፍልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ 😢😢 ወይ የኔ አባት ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 месяца назад +12

    ያሳዝናል ልብ ይሰብራል 😭😭😭

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk 2 месяца назад +9

    ዋ አንቺ አለም የሚስግኖች እንባ ጮኽብሽ😢😢😢😢 ኡፍ እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን እግዚአብሔር ያለአንድ ሰው አይተወን.....

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 2 месяца назад +4

    ግን ለምን የቀድሞ ወታደሮች በስቃይ ይኖራሉ እነሱ ናቸው እኮ ከፈጣሪ በታች ሀገራችንን ይጠበቁት ያማል 😢😢😢😢😢

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 месяца назад +3

    OK የጡረታ ገንዘብ ለምንም ነገር አይበቃም በተለይ እኛ ሀገር አንድ ልበቀና የሆነ ሰዉ እንደ መቄዶንያ አሰባስቦ ጤንነታቸውን በመጠበቅ በአቅማቸውም አምራች ኃይል መሆን ይችላሉ አንዱ የተባረከ ቢጀምረዉ በዉጭ ያለን ተረባርበን እናጠናክረዋለን የህዝባችንን እንባ ማበስ ቢቻል።

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 месяца назад +8

    Pleas let us help the hero

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 месяца назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ሃገሬ ልጆችሽ አለቀሱ በእውነት
    እኝህን ስው ያለ መርዳት ሃጢያት ነው በእውነት እግዚአብሔር እንባቸውን ጠረገላቸው

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 2 месяца назад +3

    የገንዘብ ለጋሾቹ ብቻ ሣይሆን የአንተ አደራ ተቀባይነትና በሙሉ ልብ አደራን መወጣት ቀላል እምነት አይደለም እግዚአብሔር ሁላችሁን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ለሁሉም ትልቁን ሐብት ጤናውን ያድላችሁ

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ የመረጠው ሰው ነው ሰዎችን የሚረዳ የታደለ ነው በእውነት ባላደራው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ግን ሳልጠቁምህ ያማላልፈው ነገር ከሰጠሀቸው በኋላ ሌቦች የሚቀሟቸው ይመስለኛል ባንክ እንዲ ያስገቡ ብትተባበራቸው ከፍርሃቴ የተነሳ ነው ይህነን ያልኩት ይቅርታ

  • @sabaayala4481
    @sabaayala4481 2 месяца назад +1

    ያሳፍራል አረ እኔም እንኳንም ውትድርናን ለቀቅኩ ለሀገር በለሁለታን የምረሳ ባለስልጣናት የሞላባት ሀገሬ መቼ ይሆን ለወታደሮች ክብር የምኖረው በሀገሬ

  • @hirut4901
    @hirut4901 2 месяца назад +11

    እባክህ አንተ ውሰድና አስጨርስለት እባክህ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 месяца назад +3

    እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ በሄድክበት ቸሩ መድሀኒኣለም በሄድክበት ይጠብቅህ የእንባ ኣባሽ ነህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት😢😢

  • @mekaelteferi
    @mekaelteferi 2 месяца назад +3

    God bless you

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 2 месяца назад +4

    ወይ አገሬ! አካውንታቸው ልክ አይደለም

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 2 месяца назад

      You can call him. And get the right ACC number.
      Dewilulachew.

  • @tgze2435
    @tgze2435 2 месяца назад +1

    ባላደራዉ የተከፋ እንባ አባሽ የኔ የዋህ ሺ አመት ኑር እጃቸዉን ዘርግተዉ የሰጡት በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @user-rq3cf9mf3e
    @user-rq3cf9mf3e 2 месяца назад +2

    ይገርማል የሸድሞ ወታደሮች በየቦታ ወድቀው ማየት እንዴት ያማል አባታችን ነገም ሌላ ቀን ነው ባላደራው ዘርክ አላህ ይባርከከው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 2 месяца назад +4

    አይዞት የኔ አባት😢😢😢

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 2 месяца назад +1

    ተባረክ የኔ ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እግዚያቤሔር ህይወትህን በሙሉ የተባረከ ያድርገው አይደለም አንተ ሰባት ቤትህ የባረክ አንተ እንባይ አባሽ ወልደህ በልጆችህ ተባረክ እምዬ ድንግል ማሪያም ካንተ ጋር ትሁን ይሄንን ትህትናህን እግዚያቤሔር ካንተ ጋር ያኑረው።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад

    ወታደርአገር።ጠበቅ ማከታ እዎቱን ሰዊቶ እኛን የሚየኖር እደዚሖኖ ማየት የማል በለአደረው ዘማኒኒ ሁሉበደስታኑር ሚርጥ የዘማኑ ወጠት ከእግዚሐብሔር የታማረጥክ❤🙏🙏🙏🙏

  • @EyobDube
    @EyobDube 2 месяца назад

    የኔ ጀግና እግዚአብሄር ያበርታህ በዚሁ ቀጥል ባላደራው ወንድሜ

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 2 месяца назад +1

    Baladeraw are No 1, Nobody is like him, God bless you my dear Brother., We love you !!! We have to help him so
    He can help athers 🙏🙏➕ ::

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +3

    ወታደር የሆንክ ሁሉ ነገም ያንተ እጣ እንደዚህ ምስኪን ወታደር ነው:: ውጤት ለሌለው የእርስ በእርስ ጦርነት ደምህን አታፍስ:: ከፋኖ ጋር ተቀላቀል::

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 месяца назад +4

    መድሀኒያለም ቀሪ ዘመኖትን ሁሉ እንዲህ ከሚያስነባ ፈተናና ችግር ይጠብቆት እንባ አባሾች ሁሉም ሙሉ ሁኑ ።

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 2 месяца назад +1

    የብዙሰው ታሪክ ነው

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 2 месяца назад +3

    ያማልልል ተይ ሃገሬ የበደሉትን አትቀፊ😢😢

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 2 месяца назад +2

    ባለ አደራውን ወንድሜ ጀዛክ አሏህ ኸይር
    ግን እኔ የግሌ አስተያየት ነው የሚያግዝህ አንድ ወንድም ጨምረህ. ስራ ለሌላቸው ብሩን ከምትሰጣቸው የሆነ እያዟሩም ሆነ ሸራ ዘርግተው የሚጨጡት ነገር ብታደርጉ
    አቃለሁ ይከብዳል ብሩ የት እንደደረሰ ኮ ሳያውቁት ያልቅና ተመልሰው ጓዳና ላይ ይወድቃሉ

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j 2 месяца назад +1

    የኔ አባት ኡፍፍፍ አይ መንግስት አገት የለህም ምን አለ አካላቱን አጉሎ ለሀገረ ብሎ ብዙ ግሴ ልጅ ወልዶ የሚያሣዲገበትን እድሜውን መፅዋት ሠቶ ባላዴራዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +1

    እረእንዲህ አይነቱን ላገር የለፋውን ደሞዝ ይታሰብላቸው

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад

    ቸሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @mbariso
    @mbariso 2 месяца назад +1

    ዋ…… ያማል

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በአለአደራው በርታ 😍

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭 ሾኮራ ተመጦ እንደሚጣል ያገር ባለዉለታ የሆኑትን ዜጎታችንን ተጠቅሞ አዉጥቶ መጣል አይገብድም ወይ ? በጣም ያማል 😭😭😭😭😭

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z Месяц назад

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍበሥቱእናልቅሥ
    አሁንሥበዛአላህያገራችንንችግርያሥወግድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 2 месяца назад +1

    አባቴ እንዴት ነው ማገኑት ብጦሩት ደስ ባለኝ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 месяца назад +1

    መከረኛ አማራ አማራ ይሆናል

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 месяца назад +1

    እኔ ይህን ቨድዪ twitter ላይ ለሚመለከታቸው እና ለጋዜጡኞች ሺር አድርጌለሆ እድሉ ያላቾ ሺር አድርጉ የበላይ አካላት ይህን ማወቅ አለባቸው
    ከታች ያሉ ወንበዲዉች ለሀገር የቆሰለን ወታደር የሚሳደቡ ሊቀጡ ይገባቸዋል

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 2 месяца назад +2

    Jesus 😥

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 2 месяца назад +1

    ያልፋል ይህም ጊዜ

  • @user-qv9qz2bg3k
    @user-qv9qz2bg3k 2 месяца назад

    የኔየ አባት ስቱ የሀገር ባለዉለታ የከፈሉት ወድቀዋል የኢትዮጵያ የባለስልጣኖች ግፍ መዘለቂያ የለዉም

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይራደል!!!

  • @user-jm1nl3iy2w
    @user-jm1nl3iy2w Месяц назад

    ያአላህ😢😢

  • @ZInatZin-uz9kh
    @ZInatZin-uz9kh Месяц назад

    ያረብብብብ 😢😢😢😢

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl 2 месяца назад

    ወላዲት አምላክ ትዳብስልን አባታችን አይዞት
    ባለ አደራው እግዚአብሔር ይስጥህ በመንገድህ ሁሉ ቅዱሳን መላእክት ይከተሉህ

  • @yal1907
    @yal1907 2 месяца назад +4

    ይህነው የሃገር ውለታ እማማ ኢትዩጵያ የደማልሽ ሳይሆን የሚሸጥሽ ባንዳ ነው የሚበለፅግብሽ ያሳዝናል

  • @user-hb4kx7lt2u
    @user-hb4kx7lt2u 2 месяца назад

    በእዉነት ያማል ከዛዉሰጥ አንዱ እኔነኝ ምክንያቱም ልጅነትን ጨርሶ ህይወትን ከፍሎ ጎዳና ካባድ ነዉ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 2 месяца назад

    የኔአባት

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 2 месяца назад

    የኔ አባት❤

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 2 месяца назад

    😢😢😢 አይ ሀገሬ የሞተለሽ ቀርቶ የሰረቀሽ በላሽ ያረብ ፍትህ ለህዝባችን

  • @user-fn5go1zx5u
    @user-fn5go1zx5u 2 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል የተሰራ ቤትን አፍርሶ ሌላ ለመስራት ገንዘብ ከማውጣት ምናለ አንደዚ ላሉ ጀግኖቸ መጠለያ ቢሰራላቸዉ በጣም ያሳፍራል አየ ኢትዩ አንዲህ ሆና ቀረች?

  • @EmedetEbensw
    @EmedetEbensw 2 месяца назад

    የኔአባት😢😢

  • @ZamZamzam-ud1ne
    @ZamZamzam-ud1ne 2 месяца назад +2

    Yanee Abatii

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 месяца назад

    አላህ ያስደስትህ

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 2 месяца назад

    Tebarek wendeme

  • @BY-de2tl
    @BY-de2tl 2 месяца назад

    Tebarek ❤

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 Месяц назад

    Egziyaber yebarkek zore adergek mestetkn mechersha lay nw yaywet wendema tebarek....selmefra nw asab yestewt chekuya

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 2 месяца назад +4

    አቤት የልብ ስብራት!!!

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 2 месяца назад

    የእኔ አባት የእኔ እምባ ይፍሰስ አይዞዎት ነገ ሌላ ቀን ነው 😢😢😢😢

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y 2 месяца назад

    ግን አሁን ያሉት ወታደሮች ቀጣይ ከዚህ የከፋ ነው እሚገጥማቸው ኢንሻአላህ በንፁሃን ደም ተጨማልቀዋልና
    እኔ በአሁኑ ስአት ለወታደርና ባለ ስልጣን እሚያዝን ልብ የለኝም
    በአንድ ቀን ቢያልቁ ደስታየ ወደር የለውም

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 2 месяца назад

    ህክምና ይሂዱ❤❤❤🎉🎉

  • @user-gs5nu5hq2m
    @user-gs5nu5hq2m 2 месяца назад

    Yene abate 😢😢❤❤

  • @umbilalfamily3419
    @umbilalfamily3419 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻🫡🫡🫡🫡🫰🫰🫰🫰🫰🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻الله الله الله الله الله الله

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 2 месяца назад

    ወይኔ የኔ ምስኪን አባት ውይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እስከመቸ ነው የልጆችሽ ስቃይና መከራ ሀገር አለን ብለው ደማቸውን አፍስሰው በዛላይ እንባቸው መፍሰስ ነበረበት ???

  • @user-vo9db2dk3c
    @user-vo9db2dk3c Месяц назад

    Bale aderaw alah yitebkh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 месяца назад

    Egzabher kante ga yehun 😍🙏 tabarki wondem 😍🙏

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 2 месяца назад +1

    Welcome ❤

  • @amanbeyene2578
    @amanbeyene2578 2 месяца назад

    😮betam yasazenal abiyn shemeles abedes eskalu Ethiopian aylefelatem tmotalh

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 2 месяца назад

    የኔ አባት እኔ ላልቅስልወት😢😢😢😢😢😢

  • @sintayehuhailu3071
    @sintayehuhailu3071 Месяц назад

    Selku zeg new, ebakachu magegnebet kuter kale.......

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 2 месяца назад

    Aye ethiopia machreshaseh mne lehone yrhume abata atelekesu😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeye3503
    @yeye3503 29 дней назад

    አይ መከላከያ 😢😢

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 месяца назад

    😢😢😢😢መቅዶኒያ ቢገቡ ዉይ ያማል

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 2 месяца назад

    የነዚህ ሰዎች እምባ እና ሀዘን እችን ሀገር እንዴት ከምጥ ትውጣ

  • @semirsmu
    @semirsmu Месяц назад

    ለአገረ የተከፈለ መሠዋት ኡኡኡ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 месяца назад

    ወይ አገሬ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ ናረ ግፍሞልቶ ፈሰሰ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 2 месяца назад

    እግዜኣብሔር🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 2 месяца назад

    Very sad btam 😢😢😢

  • @user-sy2lo3ei5m
    @user-sy2lo3ei5m 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 2 месяца назад

    Fetari ybarkih baladerawu

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ ወይኔ አለመታደል😢😢😢😢😢😢

  • @MatiMatii-uh3fx
    @MatiMatii-uh3fx 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭

  • @abebayehugelgeloliben4004
    @abebayehugelgeloliben4004 2 месяца назад +2

    አይ ኢትዮጵያ !!!!

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezulemma7505
    @tezulemma7505 2 месяца назад +1

    ይህን የሚያዩ ባለሥልጣናት መፍትሄ ቢሰጧቸው። እባክህ ዶ/ር አብይ መፍትሄ ስጣቸው።ቤትም ይሰጣቸው እባክህ።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ለምትሰጡ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 месяца назад

    ምን አለበት የቀበሌ ቤት እንኳን ቢሰጣቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 месяца назад

    እጅግ ልብ የምነካና የምያሳዝን ታሪክ ለአገሩ ለሕዝቡ ደሙን አፍሶ አጥንቱ ከስክሶ ሜዳ በረዳ ላይ መውደቅ ያማል የሚመለከተው የመንግስት አካል በተለይም መከላከያ ፈጣን ምላሽ ልሰጠው ይግባል

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 месяца назад +1

    እንዚህን የሀገር ባለውለታ ወታደሮችን እንደ ሸንኮራ መጠው የጣሏቸው መንግሥትም ሆነ የሚመለከታቸው አካላት የነዚህ ሰዎች እንባ የማይከተላችሁ መስሏችሁ በህይወታቸው የምታላግጡት እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ሆኖ ሁሉንም ተመልክቷል እርሱ እንባቸውን ያብሳል እናንተም ዋጋ ትከፍላላችሁ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад

    እኔ ላልቅስ እህህህህህ😢😢😢

  • @salem4086
    @salem4086 2 месяца назад

    ጨከነ ሀገረ ሀገረ

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 2 месяца назад

    Hagere yemotelish kerito yegedlesh bela.