Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በጥበቃ ስራ የሚያስተዳድሩት ጠንካራ አባት | ያልጠበቁት ሆነባቸው | ባለአደራው | baladeraw | 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 май 2024
  • በጥበቃ ስራ የሚያስተዳድሩት ጠንካራ አባት | ያልጠበቁት ሆነባቸው | ባለአደራው | baladeraw | 😱
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RUclips አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RUclips አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

Комментарии • 165

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 3 месяца назад +32

    አንተ ብሩክ የተባረከ ፍቅር የሆክ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰላም ይባረኩ

  • @user-rn7un5bb4r
    @user-rn7un5bb4r 3 месяца назад +43

    ባላደራው አላህ ይስጥህ ባለህ በት አላህ ይጠብቅህ😢😢😢

    • @Amen2216
      @Amen2216 3 месяца назад

      አሜን 🙏❤️

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 3 месяца назад +32

    የኔ አባት እኔን ክፍት ያድርገኝ በየቤቱ ስንት ችግሩን ወጥ አድርጎ መናገር ፈርቶ የሚኖር አለ ደሞ ደግነታቸው መኪና እዩልኝ ሊላቸው መስሏቸው ችግር የለም አሉ ወንድሜ አንተም ኑርልን ተባረክ አባቢም እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +17

    እኔን አባቴ ሁሉም ለበኀ ነው የልባቸውን ያየ አምላክ ድንገት ደረሰላቸው ይመሰገን ፈጣሪ ደጎችዬ ሁሉም ሙሉ ያርጋችሁ።

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 3 месяца назад +24

    ባለ አደራው አንተን ያፈራ ቤተሰብ ዘሩ ይባረክ እድሜና ጤናውን ያብዛልክ ቃላት የለኝም ስላንተ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰሊና ሀብትን ከጤና ጋር ይስጥሼ አንተም ባለ አደራው የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 3 месяца назад +8

    የእኔ አባት ሲያሳዝኑ ባለ አደራው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm 3 месяца назад +1

    ዘረህ ይባረክ ልስተቸዉ አሀታቼን አግዚአብሔር ይስጣት

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 3 месяца назад +1

    በላደራው አግዚአብሄር ለሜሰጦ ሁሉ ለአንተአም ድንግል ተጠብቅእክ ❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 3 месяца назад +2

    ተባረክ የኔ ወንድም ባላደራው ብድርህን የድንግል ማርያም ልጅ ይክፈልክ❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 3 месяца назад +5

    ባአለደራው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ የምሰጡ እጆች ይባረኩ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በውጣው ይተካላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 3 месяца назад +1

    ባለአደራ ፈጣር ለአት በሙሉ እጁዘግኖ ይስጥ💚💛❤🌷

  • @Aedune
    @Aedune 3 месяца назад +3

    ከምንም በላይ አላህ ይመስገን

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 3 месяца назад +2

    የብዙ አባቶችና እናቶችን እንባ የሚያብስ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ምርቃታቸው ደስታቸው የሰማዪን ቤትህን ያሳምርል

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ልበ ቀናውን ያብዛልን ፡ ለሰጪም እጥፍ አድርጓ ፈጣሪ ይሰጥልን

  • @user-uc9ne6vl9e
    @user-uc9ne6vl9e 3 месяца назад +2

    አላህ ያክብርህ እዳከበርካቸው አባት ሴያለቅስ😢😢💔💔💔

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 3 месяца назад +10

    አባት አይጣ ፈጣሪ ለሰጣችሁም ፈጣሪ በወጣው ይተካ🙏❤

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 3 месяца назад +10

    አይ አገር ህጳናት አልቅሰው ወንድልጅ አልቅሶ እናቶች በእንባ የሚኖሩባት አገር ኢትዬጵያ ትባላለች

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 3 месяца назад +7

    አንተ ባለአደራዉ የተባልክ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን ይስጥህ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 3 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @danbole1233
    @danbole1233 3 месяца назад +2

    ባላደራው የመልካምነት እና የደግነት ጀግና።

  • @martashibeshi5819
    @martashibeshi5819 3 месяца назад +1

    ባላደራው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን እህታችን አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 3 месяца назад +1

    ባራደራዉአላህ ይጠብቀህ መሠሎቺህንም ያብዛልህ

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w 3 месяца назад +1

    ባላደራዉ አንተ መልካም ልጅ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏

  • @tgze2435
    @tgze2435 3 месяца назад +3

    ተባረኩ ሰጪዉም አድራሹም ፈጣሪ ብድራቹሁን ይክፈል

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 3 месяца назад +2

    እኔ በጣም አለቅሳለሁ እነሱን ሳይሆን አንተን የተባረከውን መልካም ነትህን ሳይ ። ወንድም በጣም ነው የምወድክ ። 3:58

  • @azmeraasmelash7532
    @azmeraasmelash7532 3 месяца назад +3

    ተባረኽ ዛሃወይ❤❤❤

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 3 месяца назад

    Ababye ❤❤ geta yibarke !

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 3 месяца назад

    Baladeraw ,my dear Brother, May God Bless you and we Love U💚💛❤🙏 !!!

  • @user-fs8qe8zr4s
    @user-fs8qe8zr4s 3 месяца назад

    You are doing a noble job, God bless you

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 3 месяца назад +2

    አኡፍፍፍፍ የኔ አባት ሳልና እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Rakb553
    @Rakb553 3 месяца назад

    በእውነት ባለአደራው መልእክተኛው እግዚአብሔር ይመስገን እናተን በዚህ ዘመን ለወገኖቻችን ያስነሳልን ለተቸገሩት ለሚረዱ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጥልን በእውነት በእግዚአብሔር ፊት የተቸገሩትን መርዳት የማያልቅ ደስታ በረከት ነው 🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 3 месяца назад

    ዘመንህን ሁሉ ፈጣሪ ይባር መስጠትም እኮ ፈጣሪ የመሰጠት ፀጋ ሲሰጥ ነው

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @Nuhemit-qf6rr
    @Nuhemit-qf6rr 3 месяца назад +4

    የኔ አባት ኡፍ😢😢😢 ፈጣሪ ይስጥህ ኡፍ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 2 месяца назад +1

    ከላኪው በላይ መልእክት ተቀብሎ የሚያደርሰው እውነትም ባለአደራ ለብዙ ጊዜ ተመሳሳይ ስጦታ እያየን ስንት ቀማኛ በበዛበት ጊዜ እንደዚህ የተባረከ ኢትዮጵያዊ ከማግኘት ሌላ ምን ደስ ይላል?ኢትዮጵያና ልጆቹ የተረፉ ስላሉ ያብዛልን!!አአአአሜንንን!!!!

  • @user-ut2kx2oi2f
    @user-ut2kx2oi2f 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 3 месяца назад +2

    Allhe hideya yesth

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 2 месяца назад +1

    Great 👍 Job Sir.

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 3 месяца назад

    fetari yebarkachuu

  • @user-gx5ht1yu6r
    @user-gx5ht1yu6r 2 месяца назад

    Egzabhir amlak misaka ykun hawey natey ❤❤❤❤❤

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 3 месяца назад

    እኔ አባትሲያሳዝኑ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 3 месяца назад +2

    የዋህነታችዉ ❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @user-tj4rl7ho7q
    @user-tj4rl7ho7q 3 месяца назад +2

    የኔ አባት እኔን መቼ ይሆን ይሄንን መከራ ችግር በቃ የሚለን 😢

  • @user-dp8lc3js9i
    @user-dp8lc3js9i 3 месяца назад

    Ante yesew Melak bmen kal legelaseh fstare erajem edeme ena tena abezto yesteh 🙏🙏🙏❤❤️❤️

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 2 месяца назад +1

    May God Bless 🙏 You Amen.

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 3 месяца назад

    thank u

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 месяца назад

    የኔ አባት ኦፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥችው. ተባርኩ ለስጭ ደርብ ደርብ ይስጥችው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 месяца назад

    ሰሊና.ፈጣሪ.ዘመንሽን.ይባርክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад +2

    የኔ አባት❤❤❤❤❤❤ተባረኪ🙏

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ከፍ ያድርግህ ወንድሜ ስው በጠፍበት ዘመን እንድህ በታማኝነት እምታገለግል ስው ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባካችሁ ኮሜተሩች ላይክ እነ ስብ እያርጋችሁ አበርታቱት ላሪሲኩሪሲው ስብ እናደርግ የለ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 3 месяца назад

    የኔን አባት እኔን ላቀላፍ 😥😥😥😥 ባላደረዋ አላህ ባለህበት ይጠብህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 месяца назад

    የኔአባት

  • @genet4431
    @genet4431 3 месяца назад

    Eziabeher yeseteh Wondemachin!

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 3 месяца назад +1

    ተባረክልን መልክተኛው።

  • @abebuwoldeyes5475
    @abebuwoldeyes5475 3 месяца назад +4

    እብይ ኣህመድ ባንተ ዘመን ስንቱ ጀግና ተከዘ ስንቱ ህይወቱን ኣጣ ሀገር ፈረስ ኣብይ ኣንተ ኣመዳም ስይጣን እግዚአብሔር ይፍረድብህ

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 месяца назад +1

    🙏🏽

  • @tsehayk5273
    @tsehayk5273 3 месяца назад

    MARYAM. TTEBKH. YNE LJ!!!!!!!!!

  • @kon9394
    @kon9394 3 месяца назад

    ባላደራው እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ❤❤❤ሑሌም በምታደርገው በጎ ተግባር ሳይህ ሑሌም አለቅሳለው ችግር እሰው ቤት አይግባ የተቀበሉ ሰዎች ድግሞ ደስታቸው ሳይ እባቸው ደስታም ያስለቅሳል ለሚሰጠው እግዚአብሔር በወጣው ይተካላቸው

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 3 месяца назад

    I couldn't hold my tears when this skinny man was crying!!
    I will send some money by his account. First of all, thank you Baladara for you helped him !!

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 месяца назад +3

    ለሰጪ አላህ ይሰጠው ለንፍግ ልብ ይሰጠው ❤❤

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 3 месяца назад

    תבורך מפי האדון אמן 🙏

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ የደሆች አባት

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k 3 месяца назад

    ላንተ comments መፃፊ ይከብዳል ከቃል በላይ ስለ ሆንክ ተባረክ

  • @hanateklay530
    @hanateklay530 3 месяца назад +1

    God bless you

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 2 месяца назад +1

    It Is All Coming Back To You, By Grace Of Mighty God.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 месяца назад

    ባላደራው.ፈጣሪ.ይጠብቅህ

  • @efratajo434
    @efratajo434 2 месяца назад

    Abate enen ayizot baladeraw tebarekilegn emebete ateleyih

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 3 месяца назад

    አይ የኔ አባት ማጣት ክፉ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ😢😢

  • @user-oh3gp8yq4w
    @user-oh3gp8yq4w 3 месяца назад

    የትኛውም ዕምነት ይኑርህ ፣ ታማኝነትህ፣ቅንነትህ፣ከየት ነህ/ነሽ ሳትል ያለልዩነት ማስተናገድህ መልካም ነው በርታ፡፡
    የጌታ ኢየሱስ ቃልን በመፈጸማችሁ ታስሬ፣ታምሜ፣ታስሬ፣ተቸግሬ…..ያለውን በተግባር ፈፀማችሁት፣ ምን ጊዜም ራስህን ጠብቅ አንተ ስትኖር ነው ሌላውን ማገልገል የምትችለው፡፡

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 3 месяца назад

    ባለአደራዉ
    በትክክል ለአደራ የተፈጠርክ ነህ
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሰዎቹን የምታቀርብበት መንገድ በራሱ ያስገርመኛል

  • @warkanesb7388
    @warkanesb7388 2 месяца назад

    እረ እግዝሄቤረ ሆይ ለህዝብህ ለሀገሬ ለውገኔ ይሚል መሪ ልክልን መስራት እየተቻለ ህዝብን በጦረንት በራብ ይጨረሳሎ

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 3 месяца назад +1

    Egzabher yibrkhi wendmya ❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад +1

    ስላም ለአገርችን❤❤❤

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 3 месяца назад

    አንተ ትልቅ ስው ፈጣሪ ትልቅ ቡታ ያድርስህ ለስጠችውም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 месяца назад +1

    ባላደራው አላህ ይስጥህ የኔ አባት🎉🎉🎉

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ይስጣቹ

  • @Bio650
    @Bio650 3 месяца назад

    መኪናውን ልጠብቅ አሉ ሲያሳዝኑ

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ባላደራው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 3 месяца назад

    😭😭😭 እንዴት እንሁን ፈጣሪ ኧረ በቃ በለን እቺን የመሰለች ለም አገር እያለን በበሽተኞች በጦርነት በዘረኞች ምክንያት ህዝባችን መከራ አየ

  • @user-qq7xx5tr6v
    @user-qq7xx5tr6v 3 месяца назад

    አባቶች የሚያለቅስበት ሓገር ምን ልትሆን ነው ስሊ በረከት ያውርድልሽ

  • @mallkmallk6328
    @mallkmallk6328 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ ያላ ሰብከው ይስ ባዳራው እንወድሀለን

  • @Sasuke_sarada
    @Sasuke_sarada 15 дней назад

    Wudddddddddddddddbalerewu❤❤❤❤❤❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 3 месяца назад

    ባላአደራው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የተቸገሩ ቤተሰቦች አሉ እባክህን እንድትረዳቸው በምን ቁጥር ላግኝህ?

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ አባቴ እጅህ አይጣ

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 3 месяца назад

    የኔአባትዋ አይ አገሬ መቸ ነው ቀጥ የምትይው

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 3 месяца назад

    Zerachihu yibarek !!!

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 3 месяца назад +1

    ባላደራውየ እኔ በሰላም ካገሬ ልግባጅ ያተን ስራነው የምሰራው ❤❤❤❤❤

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 3 месяца назад

    abesha asmesay

  • @Nbs-cd1ny
    @Nbs-cd1ny 3 месяца назад

    አይ አለም ጨካኝ😭 😭😭 እግዚአብሔር ይስጥህ ፈጣሪ የድሀ እባ ያብስ

  • @mekdestilahune9375
    @mekdestilahune9375 3 месяца назад

    mene Endemele Alkem egzabehare Yesteh

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 3 месяца назад +1

    የኔ አባት😢😢😢

  • @user-pq3fq6qw4f
    @user-pq3fq6qw4f 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይስጥህ

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 3 месяца назад

    Egzabhare miltolachu saymolalavhu lasawe yemteradu. Egzabhare. Tena. Yestachu batame

  • @daniman426
    @daniman426 3 месяца назад

    ማጣት ክፉ..!!!