ሊያምኑኝ አልቻሉም 😱 | ባለአደራው | baladeraw |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 49

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 11 месяцев назад +31

    ይሄን ሰውየ ግን ካሁን በፊትም አይቸዋለሁ መሰለኝ በአላህ ላይ ያለው እምነት ጥንካሬው ከንግግሩ ያስታውቃል የኔ አባት

    • @sartt1717
      @sartt1717 11 месяцев назад

      አወ በሮመዳን በፌስቡክ ተለቃል አሁንነው ይቶብ ከፎቶ የለቀቀው

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i 11 месяцев назад

      በጣምወላሒ ጥንካሬው ደሥይላል እንኩዋንሙሥሊምያረገንጌታ አልሀምዱሊላህ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 7 месяцев назад

      ማሻአሏህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችንንን

    • @user-qz8ee5sn5v
      @user-qz8ee5sn5v 7 месяцев назад

      የረዳችው ደግሞ እህተ ማሪያም ትባላለች እንዲህ ነው የኦርቶዶክስ እምነት እና የእስልምና እምነት አንድ ስንሆን😢🙏

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m 11 месяцев назад +9

    አለሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢሥላም ማጣት ያልበገሩ ጀግና

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 11 месяцев назад +10

    ሠጪንም አላህይስጠው የኔአባት በሀቅነው አሉ

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ነቄ ናቸው ❤❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 5 месяцев назад +1

    ባላደራው ሳትታይ እንደምትሰጠው እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥኸ ❤❤❤

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 11 месяцев назад +3

    ባለአደራው ስትላቸው ከባለደራስ ፓርቲ ጋር ተምታታባቸው መሰለኝ😂😂😂 ደስ ይላሉ ትንሽ ብታጫውታቸው አሪፍ ነበር

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 11 месяцев назад +4

    በእውነት ወንድሜ እግዚአብሔ ርጉልበት ይሁን❤

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 11 месяцев назад +8

    እግዚያብሄር ይስጥክ ለሰጪም ይስጠው❤❤❤

  • @12susu
    @12susu 11 месяцев назад +3

    ሱብሃን አላህ ሀቅ መፈለጋቸዉ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የሀረም ገንዛብ ነው ብሎ አላማነም ነባር ጎባዝ ሽማግሌ ነው❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 23 дня назад

    የኔ አባት ከባዲ ነዉ አደራ ዉነታቸዉን ነዉ

  • @MdEt-ey9dx
    @MdEt-ey9dx 11 месяцев назад +1

    አይ ወንድም የአንተ ውሥጥ ምንያክል ዴሥተኛነው አባት እናት እህት ወንድሞች ተክዘውሥታያቸው ማጵናናትህ ዱንያአኼራህን አሏህ ያሣምርልህ የዴሥታ ኑሮ ኑር በልጆችህ ተዴሠት አላህ ይምራህ ያረብ

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 11 месяцев назад +1

    ሥደት ያላችሂ እህት ወንድሞቸ ትለያላችሁ❤❤❤❤አላህ ላሀገራችን አሣባችነን ተሣክቶልን ለመመለሥ ያብቃን አተም በየቦታዉ አየተቀሳቀስክ ለቸገረዉ የሚታደርሥ ሀቅሆን የምተሸዋጣ ያርግህ በሠላም ግባ በወጣህበት ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 11 месяцев назад +1

    አላህ ይጨምራቹህ ለሰጪም ለ አድራሺም 👌👌❤️❤️

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 11 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን በትንሹ የምንብቃቃ አላህ ያድርገን እርስ በእርስ ያከባብረን ያዋደን ለሰጭዎችም አላህ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 10 месяцев назад

    የኔአባትዋ አይማጣትአላህዋ ሠላምአርጓ አገራችንን ህዝባችንንምያረቢ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 11 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቃቸው

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 11 месяцев назад +2

    የኔ አባት

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 10 месяцев назад

    የኔአባት ልበሙሉጀግና ካአላህየበለጠየሚሠጥየለም ከሠዉሥጦታ የአላህሥጦታ ያጠግባል ወገኔእድሜጤናይሥጥህጀግናልጂ

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano 11 месяцев назад +2

    ለሰጭዋም ላንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ባለአደራው❤

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 11 месяцев назад +1

    የኔ አባት😢

  • @MusliyaMohammed
    @MusliyaMohammed 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

  • @neimaadem7881
    @neimaadem7881 2 месяца назад

    Yen abat

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 11 месяцев назад +1

    🎉Thank you

  • @user-cs6ox7lg6y
    @user-cs6ox7lg6y 7 месяцев назад

    የኔ አባት ሀቅን ፈሩ ኡፉ

  • @user-mx1ri4ne8p
    @user-mx1ri4ne8p 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሰላም ላተ

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z 11 месяцев назад

    አላህ ይስጥክ ዳለ አደረው የሰጠቱ አላህ ይስጣቹ

  • @user-nu7jz1ev4i
    @user-nu7jz1ev4i 11 месяцев назад +2

    ግን ይህ ቪድዎ ዳግም ለቀኸው ነው ወይስ. ከአሁን በፊት አይቼዋለሁ ??

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l 11 месяцев назад +1

      አወ ፊት ዩቱብ የለውም ነበር ፌስቡክ ነበር እናም ዩቱብ ሲከፍት ለቆትነው❤

  • @yonadesu1336
    @yonadesu1336 11 месяцев назад +1

    እኔ እምለው ይሄን ቪድዮ የዛሬ 5 ወር ፌስቡክ ላይ አችቼዋለሁ

  • @jamila3850
    @jamila3850 10 месяцев назад

    ትክክል አደራ ከባድነው ወላሂ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 11 месяцев назад

    Thank you

  • @EtsegenetMengstu-wy3zj
    @EtsegenetMengstu-wy3zj 10 месяцев назад +1

    አንተ ባለአደራው እኔም ችግሬን ላንተ አደራ ልሰጥህ ነው የመንግስት ስራ ውስጥ የመንገድ ጽዳት ተቀጥሬ ነው የምሰራው በምሰራው ስራ 5000 ብር ይከፈለኛል ነገር ግን የቤት ኪራይ 3000 እከፍላለሁ የሚቀረኝ 2000 ብር ነው ያለአባት የማሳድጋቸው ሁለት ሴት 10 __ 6 አመት ልጆች አሉኝ ኑሮ ከብዶኛል አግዘኝ ልጄ አደራህን ቢያንስ 2 ወር ኪራይ ክፈልልኝ ልጆቼ በማገኛት ብር ጠግበው ይደሩልኝ

  • @user-vs8rn8wc4b
    @user-vs8rn8wc4b 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 hi ababa tamchuye

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 11 месяцев назад

    ኡፍ ወገኔ

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k 11 месяцев назад

    👍🏼👍🏼👍🏼

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 11 месяцев назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthalem84
    @ruthalem84 11 месяцев назад

    Wendim bale aderawu kenza abat gon yeneberut enat ayhachewu tnshi kir blogal lante gn edme ketiena ysth

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x 2 месяца назад

    ሚቀበሉትን ይቀበሉ የቀለጡ ነወት

  • @addislij3053
    @addislij3053 11 месяцев назад

    😂😂😂

  • @tizitamekonnen1262
    @tizitamekonnen1262 4 месяца назад

    የኔ አባት

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mustefamedia
    @mustefamedia 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤