የቲክቶኩ ደግ ሰው | master abnet | ethiopian tiktok

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 248

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 4 месяца назад +4

    አንተመልካምሰው እውነት እውነትፈጣሪ ይጠብቅህ ል እናተም በውጪያላችሁ ሁሌም መልካም እድሰሩ ፈጣሪ ይርዳቹ እውነት አብነት ማንም እዳተ መሆን አይችልም ስትባለሀብት ብሩን መሸታ የሚጨርስ ? ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህዘርህ ይባረክ

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 6 месяцев назад +3

    በጣም በጣም ነው ልብ የሚነካው በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ከእዚህ የበለጠ ደስታ አለ ምን ያህል ነው ስሜታቸው የሚያስለቅሰው ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ደስታቸው በርታ በርታ በደንብ ነው ያየከው ማን ምን መረዳት እንዳለበት በዚህ ያብዛልህ .

  • @genetkebede3023
    @genetkebede3023 6 месяцев назад +8

    በጣም ልብ ይነካል ሃይማኖት ዘር ሳትመርጡ ለተቸገረ መድረስ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ለሰጪዎችም በበልጥ ያንተ ቀናነት ሳትፀየፍ ስመህ አጥበህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አንተ እራስህ ከዚህ በላይ የምትሰጥ ያድርግህ በእውነት ባየሁት ነገር ብዙ አነባሁ ተባረክ ዘር ማንዘርህ ይባረክ ትልቅ ቦታም ትደርሳለህ ፡፡

  • @salem4086
    @salem4086 Месяц назад

    ጌታ ይባረክ ያብዛል አበት ደግነትህ. ፍቅር አሸክሞሃል ሁሉም ሰዉ እንዳተ. በሆነ፣

  • @Ahmedtekaw
    @Ahmedtekaw 7 месяцев назад +7

    ማስተር አብነት እኔጃ ቃላት የለኝም ከማደረግህ ፈገግታህ ተጨማሪ ስጦታ ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥክ ዎንድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KonjitWakene
    @KonjitWakene 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ልጅ የተባረከ ይሁን ለዘላለም ተባረክ ነገር የለውም እግዚአብሄር ይባርክ ለዘላለም

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 6 месяцев назад +2

    ከእዚህ የበለጠ አንተ ወንድሜ ምን ትፈልጋለህ ስሜትህ ምን ያህል እየተጨነቀ እንደሆነ እረዳለሁ ምን አይነት ደግ ሰው ነህ በእዚህ እድሜህ እኔ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም በጣም ከመደሰቴ የተነሳ በርታ በርታ ወንድሜ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 7 месяцев назад +25

    ኢናሊላህይ ወኢናኢለይ ራጂኡውን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እናት ምንም ሆና ትኑር እናቴ እውነድሸለው እስቲ በማስታር አብነት ማልካም ስራ እምትቀኑ ላይክ አሳዩኝ እኔ በጣም ነው እምቀናው። ድብን ያለ ቅናት ለዛውም

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 6 месяцев назад +2

    ወንድሜ በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ መጨረሻህን የሳምረዉ 🙏🙏🙏

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 5 месяцев назад

    ወድማችን ፈጣሬይጠብቅህ እግዝአሕብር አንተጋሪ ይህን

  • @Yeshume
    @Yeshume 3 месяца назад

    ሰምህ ለራሱ አበነት ማለት እንደ ስምክ የአብሰራ ነው የምትሰራው ተባረክ

  • @Hanedeginet
    @Hanedeginet 2 месяца назад

    የምታመልከው አምላክ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Mere-yt2mr
    @Mere-yt2mr 4 месяца назад +1

    Yene jagina wude abnate irajimi amati norilign ye bizochi abati ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LolitaQueen-hr5yr
    @LolitaQueen-hr5yr 4 месяца назад

    ማስተር አብነት እኔ ሰው የመሆንን ልክ (ጥግ)ያየውብህ ውድ ወንድሜ ነህ ይህ ደግነትህ ከፈጣሪ የተሰጠህ ያንተ መለያ ነው እኔ በህይወቴ ሙሉ እንዳንተ አይነት ሰው አላየሁም ለሌሎችም ምሳሌ የምትሆን የኢትዮጽያ ውድ ልጇ ነህ ብቻ በምን ቃል እንደማመሰግንህ ባላውቅም ፈጣሪ በምድር ቆይታህ ሰላምህን ያብዛልህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ክፉ አይንካህ በሰማይ ደግሞ የዘላለም ቤትህን ፈጣሪ አምላክ ያዘጋጅልህ!!! እናንተም በአለም ዙሪያ የምትገኙ ለድሆች እጆቻችሁን የምትዘረጉ ሁሉ ፈጣሪ እምላክ ጨምሮ ይስጣችሁ ደግነት ለራስ ነውና ሁላችንም ይህንን ደግ ትሁትና መልካም ወንድማችንን የምንችል በገንዘብ በጉልበት የማንችል በፀሎት እናግዘው እላለሁ ።

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ክፋ ነገር አይንካህ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 7 месяцев назад +10

    ማስተር እብነትና አብራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ ይህ የምታደርጉት መልካም ስራ ምን እንደምላችሁ አላውቅም:: ጌታ ብድራታችሁን ይክፈላችሁ:: በነገራችን ላይ እቃ መኪና ላይ ስትጭኑም ሆነ ስተወርዱ ወገባችሁ እንዳይጎዳ በጣም ተጠንቀቁ:: በርት....

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 6 месяцев назад +1

    እኔ ለአንተ ልጅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻክን ያሳምርልክ

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 6 месяцев назад

    ተባረክ አብነትየ ኑርልን አላህ ዕድሜና ጤና ያፕይስጥህ።❤❤🎉🎉

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 6 месяцев назад +6

    የኔ እናት አይይ አንተ ልጂ ላንተ ቃል የለኚም 😢🌹🌹🌹

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 6 месяцев назад

    ማስተር አቦ ታድለህ እ/ር ይርዴህ ያሰብከው ይሳካልህ ከድሬድዋ እደዚህ አይነት ውድ ም በመሬት አለዴ በጣም ይገርማል።

  • @mulu778
    @mulu778 6 месяцев назад +1

    የምልህን አጣለሁ ምን ትባላለህ በስላሴ አምሳል የተፈጠርክ ው ዘወትር እግዚአብሄር የሚደሰትብህ ውድ ልጅ እሱ ፈጠሪ ለዘለዓለም ይጠብቅህ

  • @AnunglaLemtor
    @AnunglaLemtor 3 месяца назад

    Good job brother god bless ever in you future fr nagaland

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 3 месяца назад

    ወላሂ የኔም ምኞት ምስኪኖችን መርዳት ነው ብቻ አላህ ያሳካል ያረብ

  • @salem4086
    @salem4086 4 месяца назад

    My dear brother he's so kind person ever I pray to God one day I want to really help people with you you have a kind heart

  • @Sara-l8s3w
    @Sara-l8s3w 5 месяцев назад +1

    በውነት ወድሜ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 7 месяцев назад

    ወንድሜ በርታ ወላሂ እዳንተ ያለ ወጣት ያብዛልን ፈጣሪ ወንድሜ ቁጥርህን ባቀዉ ደም ይለኛል❤❤❤

  • @mohamednurmehudi
    @mohamednurmehudi 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ماشاءالله ماشاءلله አላህ ኻቲማህን ያሳምርልህ ወንድሜ😢😢😢❤❤❤

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 3 месяца назад

    ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @bezuGmelana
      @bezuGmelana 3 месяца назад

      Mesitar abenati weda dalala bezu yetachageru azawetoche Alu ebakih derasilachowe

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 5 месяцев назад

    ብጣም ጀግና አታ ወደ ዐደመና ጥና ይሰጣህ😢😢❤

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 2 месяца назад

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጤናህን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 6 месяцев назад

    ምርጡ አብነት ክበደ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @leenothman5473
    @leenothman5473 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ መጨረሻህን የሳምረው

  • @aberashigeletu1826
    @aberashigeletu1826 4 месяца назад

    አብዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MarryKasa
    @MarryKasa 6 месяцев назад

    እግዚእብሔር ይስጥህ ምን ያህል መታደል ነው አንተስ የሰማይ ቤትህን አስከፈትክ ቅን ልብ ትህትና ርህራሔን የሚመፅውቱ እጆችን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ እጅ ምስኪን ልጆቹን እየጎበኘ ነው

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 5 месяцев назад

    ❤geta abzto ybarkh
    Yedha derash adrgo yasnesah amlak ybarak

  • @MulumebetAli
    @MulumebetAli 5 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ሰውነሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @mohamednurmehudi
    @mohamednurmehudi 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😂😂😂አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @GiseldaVieira-wv5kk
    @GiseldaVieira-wv5kk 4 месяца назад

    Deus abençoe grandemente sua vida jovem ❤

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 6 месяцев назад +2

    አንተ ምን አይነት ነክ ከሰማይ እንጂ ከምድር የወጣህ አይደለህም ወንድሜ እንዴት የሚገርም ነው ብዙ አይቻለሁ እንዲህ ልቤን የሰበረኝ ቪዲዮ የለም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mekdesminda951
    @mekdesminda951 6 месяцев назад

    Yane merte wendem netsu Ethiopia manem yelem endant bel ayibezam yanesebeksl enji, Fatari edeme & Tena yisetek kana mulu betasabek zemanachu berek yebal !!!!!!!!!!!!!
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪👏👏👏💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @naemawolelu6242
    @naemawolelu6242 11 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 7 месяцев назад +1

    አብነት በጣም የምወድህ ወንድሚ ኑርልኝ አንተን ሳይ የመኖር ትርግሙ ደስ ይለኛል አባቴ ግን ድምፃቸውን በሰማ ደስ ይለኛል የእኔን ነው የምናገረው ሙዚቃ ባታደረግ በጣም ደስ ይለኛል የእኔ ወንድም ሠላም ሁንልኝ ይቅርታ ግን የሚወሩትን ለመስማት ካለኝ ጉጉት ነው አባት

  • @Tania-sz7zu
    @Tania-sz7zu 3 месяца назад

    Que está bênção chega até a minha vida , com muita fartura e alegria , e na vida de todos que estão vendo este vídeo 💗💙💗💙💗💙💗💙💗🙋🏼‍♀️

  • @naemawolelu6242
    @naemawolelu6242 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 4 месяца назад

    ያረቢ እኔስ ማስተርን በሆንኩ ወላሂ እስልምናን ተመኘሁልህ

  • @MyLife-r2f
    @MyLife-r2f 3 месяца назад

    ብቻምን ማለት እዳለኝ ባላቅም አላህ ጤናህን ይስጥህ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራቺንይሁን መልካም ሰው ማስተር አብነት ምነው እደሱ ሰው ሁሉቢሆን አይይይይ😢😢

  • @HnanHnan-z6u
    @HnanHnan-z6u 6 месяцев назад

    አይዞሽ እናቴናቲ አይዞሽ❤❤❤😅😅😅

  • @barbelrexhepi7532
    @barbelrexhepi7532 3 месяца назад

    ❤Ohhh Gott.. dieser Mann hat so ein großes Herz für die Menschen, die Hilfe brauchen…leider verstehe ich die Sprache nicht…. Aber Bilder sagen alles ❤🍀🥹🍀❣️

  • @beijaflorvoador2
    @beijaflorvoador2 5 месяцев назад +1

    DEUS CONTINUE ABENÇOANDO todos VCS SEMPRE.

  • @AsmaAhmed-x1g
    @AsmaAhmed-x1g 5 месяцев назад

    በርታ❤

  • @LamlamA-xc6iu
    @LamlamA-xc6iu 4 месяца назад

    Eyesus ledehaw anten sete keberun yewsede geta selante moche new newdeh❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiRak-by7gz
    @DubaiRak-by7gz 4 месяца назад

    የኔወንድም አሏህ ይጨምርልህ😢😢😢😢😢

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc 6 месяцев назад

    ታድለህ። መልካም ስራችሁን አይተው የሰማዮ አባታችሁን ያመሰግኑ ዘንድ ብርሀናችሁ ሁሉ በአለምላይ ይብራ ። ማቴዮስ:-5:10 ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 6 месяцев назад

    God bless you and your family ❤❤❤🎉🎉

  • @بركنيش
    @بركنيش Месяц назад +1

    Abilitie..getaye..yibarikiy.bawwunati

  • @naemawolelu6242
    @naemawolelu6242 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @kayroJemal
    @kayroJemal 3 месяца назад

    ቀልም ዬለኝም

  • @AdemHawa-dc4vu
    @AdemHawa-dc4vu 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ሽአመትኑርየኔደግ😊😊😊😊😊😊

  • @BarhaniBarhani
    @BarhaniBarhani 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:31

  • @EyeruHalefom
    @EyeruHalefom 6 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ያንተ ኣይነት ሰው ያብዛላት ተባረክ ወንድሜ

  • @EashahAa
    @EashahAa 6 месяцев назад

    Yaa Raabbii mucicha kana umuri isa dheresii

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 6 месяцев назад

    ጌታ እየስሰ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ ::

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 5 месяцев назад

    Abent tbarek❤❤❤

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa 6 месяцев назад

    Waqayyoo gooftaanii barafii jirenyaa kee haa ebisu ebifamii Obbolessaa kenyaa nama bayyee jalanuu fii kabajanuu nufii jiradhuu Umurii dheraa ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CellEctive-r5x
    @CellEctive-r5x 6 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭igizaberi waga sixuni ala yibareki masiteri yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiyanuri7449
    @rukiyanuri7449 4 месяца назад

    Allah bless you!!

  • @desetagedefew8348
    @desetagedefew8348 4 месяца назад

    ❤❤ቃላትየለኝም

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ አንተ የተለየህ ሰው ነህ

  • @eshamaaeshama5085
    @eshamaaeshama5085 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወደጀ

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3ui 5 месяцев назад

    አለህይስጥህአተአላህየወደደህል❤❤❤❤❤❤

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 6 месяцев назад

    እማ አላህ ይራሀምሺ የኔ የልብ ስብራት

  • @GooGoo-l3j
    @GooGoo-l3j 4 месяца назад

    አምላክ.ይሁንህ.ቃላትየለኝም.የመር

  • @AbaynshAbish
    @AbaynshAbish Месяц назад

    Tabrki.wodim❤❤❤❤❤❤

  • @Kadeja-rl3jx
    @Kadeja-rl3jx 5 месяцев назад

    ከዝም በለይ ለመድራጊ አለሐየብቀሓ🎉🎉❤❤

  • @MohammedSeid-f9i
    @MohammedSeid-f9i 4 месяца назад

    ይመችህ

  • @WhhhvWgbbv
    @WhhhvWgbbv 3 месяца назад

    አይ አተልጅ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    የኔ እናት ርቦኛል አለች ኡኡኡኡኡፉፉፉፉ እማኮ

  • @AdanIbrahim-l7r
    @AdanIbrahim-l7r 5 месяцев назад

    Mom is always mom❤❤❤❤❤

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰው ብሎ ዝም

  • @zeydiaymen
    @zeydiaymen 6 месяцев назад

    አረ የት አናግኝህ በጣም ተቸግረናል አባክህን ካየኸው አትለፈው በፈጣሬ ስም እለምንሀለው

  • @AbdiNajiib-ne8cxhamsa
    @AbdiNajiib-ne8cxhamsa 7 месяцев назад +9

    😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @BarakatBarakat-ob9wp
      @BarakatBarakat-ob9wp 7 месяцев назад +1

      😒😒😒

    • @Etet30
      @Etet30 6 месяцев назад

      Edmeana xeana ysxh yene .wd lji Abnet

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 6 месяцев назад

      Abetent allah yemayalek sesay bebeth yefsese

  • @ንጉሱ
    @ንጉሱ 6 месяцев назад +1

    አንተ፡ደግ፡አዛኝ፡የሆንክ፡ሰዉ፡እድሜህን፡በሙሉ፡ክፉ፡አይንካህ፡ዘርህ፡የዘር፡ዘርህ፡ይባረክ፡እናቶች፡አባቶችን፡የደከሙ፡የተቸገሩ፡ባጠቃላይ፡ለሁሉም፡አዛኝ፡ነህ፡እናትህ፡ምንኛ፡ታድለዋል፡ይኸንን፡ሲያዩ፡ምን፡ያክል፡ደስ፡እንደሚላቸዉ፡ብቻ፡እግዝአብሔር፡ይጠብቅህ፡ከክፉ፡ይሰዉርህ፡

  • @AlloAlley-r1w
    @AlloAlley-r1w 6 месяцев назад

    anjeta tebarek ❤️❤️🙏🙏

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 6 месяцев назад

    አላህይስጥክ❤❤❤❤❤

  • @Deborajesus-ts4jt
    @Deborajesus-ts4jt 5 месяцев назад

    Tebark abiye

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 6 месяцев назад

    mastrye.egzabah.tena.edema.yestek.zerk.enedmeder.ashewa.yebeza❤❤❤❤❤❤

  • @yohanaeritrea9235
    @yohanaeritrea9235 6 месяцев назад

    EGZABIHER ybarkh

  • @WudnashAbraq
    @WudnashAbraq 5 месяцев назад

    Uuuuuffff❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 4 месяца назад

    አረያንተስይለያልቃላትየለኝምፈጣሪበፀጋላይፀጋይጨምርልህ

  • @AsgedeGenet
    @AsgedeGenet 6 месяцев назад

    Tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 6 месяцев назад

    እንዳተ አይነት የተባረከ ሰው ምን አለ 10 ሰው ቢኖር

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 6 месяцев назад

    ተባረክ

  • @Gigig-p3l
    @Gigig-p3l 2 месяца назад

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarekegnBekele-it6vw
    @TarekegnBekele-it6vw 5 месяцев назад

    liyu naha!!!!

  • @BayedaSanne
    @BayedaSanne 3 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lavudyamangya2916
    @lavudyamangya2916 5 месяцев назад

    God bless you

  • @DieynabaAmadouCisse
    @DieynabaAmadouCisse 18 дней назад

    Aamiin yaa rabbi 🥰🥰🥰🥰🥰