ገበሬ ነበርኩኝ አሁን ግን ምንም የለኝም 🥹 | ከመቀሌ የመጡ ምስኪን አባት | አሳዛኝ ታሪክ | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 311

  • @bsedrawing
    @bsedrawing 7 месяцев назад +12

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የንፁሐን አባቶቻችንን ፀሎት ስማ!!!

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz 7 месяцев назад +25

    ጦርነት አስከፊው አንጄቴን ነው የበሉኝ በጣም ያሳዝናሉ መልእክተኛው እግዝአብሔር ይስጥህ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 месяцев назад +61

    ገበሬው አለቀሰ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @santaw5392
      @santaw5392 7 месяцев назад +4

      አብይ ትግሬና አማራን ገሎ ጨረሰ፣ እረ ትግሬና አማራ ንቁ፣

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 месяцев назад +44

    ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስላቸው ገበሬዎች ተቸግረው አለቀሱ ኧረ ጌታ ሆይ በቃ በለን አሜን አሜን አሜን አባታችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 9 месяцев назад +59

    ኡፍፍፍ አይይ ሀገሬ ስቱ ሚስኪን ምንም የማያቀው አለቀሰ ተሰቃየብሽ 😭😭

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +6

      አላህ ሠላሙን ያውረድልን
      አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም

    • @hope8216
      @hope8216 9 месяцев назад

      ጌታ ይባርክህ:: ግን እባክ የምታቀርባቸውን የምትረዳቸውን ሰዎች ፊታቸውን በኤዲቲንግ እንዳይታይ አድርግላቸው:: ገንዘቡ ነገ ተጠቅመውበት ያልቃል:: ግን ድህነታቸውን ለአለም ሁሉ ለዘመናት ማሳየት የሰው ልጅ የህልውና ክብርን ይነካል:: ሌላው ዘመኑ ህግና ደሀ የማይከበርበት ዘመን ነውና ነገ ቪዲዮውን አይተው ሌቦች እንዳያሰቃዩአቸው አስበህ እባክህ ቢያንስ ፊታቸውን ብቻ እንኳ ሸፍንላቸው:: የእግዚአብሄር ቃል እንደሚለው "እንግዲህ ምጽዋት ስታደርግ፥ ግብዞች በሰው ዘንድ ሊከበሩ በምኩራብ በመንገድም እንደሚያደርጉ በፊትህ መለከት አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
      አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።" [የማቲዎስ ወንጌል 6:2-4]

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @santaw5392
      @santaw5392 7 месяцев назад +1

      አብይ ትግሬና አማራን ገሎ ጨረሰ፣ እረ ትግሬና አማራ ንቁ፣

  • @gingin6217
    @gingin6217 9 месяцев назад +28

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይህ ሁሉ የፓለቲካ ዉጤት ነው 😭😭😭😭

    • @thomassisino10
      @thomassisino10 5 месяцев назад +1

      Tell it to devil Abiy Ahmed and Debre kulkuwal

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 9 месяцев назад +26

    የኔ አባት የኔከርታታ የኔ ጅግና ገበርየ ይሄም ያልፋል የዘንድሮ ጦርነት ከትልቅ እስከትንሽ አስለቀሰን አከራተተን እግዚአብሔር እባወትን ይበስለውት አባትየ😢😢😢😢😢😢

  • @ugodhhhi
    @ugodhhhi 7 месяцев назад +3

    ያረቢ ያአላህ አተፍረድ ሰላሙን አውርድልን እዴት እዳዛዘኑኝ የኔ አባት ውስጤ በጣም ነውየተረበሸው

  • @Shalomadama
    @Shalomadama 9 месяцев назад +12

    ለምስኪኖቸ ደራሽ ያደረገህ እግዚአብሄር ይባረክ ተባረክ የኔ ወንድም ይሄን መልካም ተግባር እንደመረጥክ ለአንተም እግዚአብሄር መልካም እጆቹን ይዘርጋልህ ተባረክ በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @babujam1
    @babujam1 5 месяцев назад +5

    I am an Eritrean Muslim brother love you guys Baladera team. may God (the creator of all ) bless you ❤❤❤❤❤

  • @hananguse-ys6ev
    @hananguse-ys6ev 9 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ያልፋል ደጉ ቀን ያምጣል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 9 месяцев назад +17

    የእኔ አባት አላህ በሰፊው ይረዝቅወት😢😢

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 7 месяцев назад +1

      ሠብሰክራይብ እንደራረግ😢😢😢😢

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 9 месяцев назад +18

    ባላደራው አላህ ይጠብቅህ አቦ ካደረካቸው ሁሉ እንደኚህ ሰውዬ ያስለቀሰኝም ያስደሰተኝም የለም 😭😭😭😭

  • @gebremedhineshetie1218
    @gebremedhineshetie1218 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አለ ለካ አሉኮ! አይ አባት ስንት መከራ አሳልፈዋል ሌላ እራሱ መናገር ያልፈለጉት በውስጣቸው ብዙ አለ። ይሔ ጊዜ አልፎ የንፁሐን እንባ ታብሶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ፈጣሪ ያሳየን!!! ባለአደራው እንዳንተ ያለውን ደሞ ፈጣሪ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 9 месяцев назад +8

    የኔ አባት እንኳን ተደሰቱ 😭😭😭

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 9 месяцев назад +10

    ስልካቸውን አላስቀመጡም ባላደራውዬ እንደዚህ ያስለቀሰይ የለም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @מהריסנדקה
    @מהריסנדקה 6 месяцев назад +1

    ባላደራው ፈጣሪ ጤናህን ይሥጥህ ለኢትዮጵያ ዜጎች ችግሮኞች ፈልገህ የብሄር ልዩነት ሳትል የሰጡህን የምትሰጥ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 месяцев назад +9

    ባለአደራው ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 9 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ajebeasae
    @ajebeasae 4 месяца назад +1

    ያማል

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 6 месяцев назад +3

    የእኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ😢😢😢😢😢😢😢
    አባቴን መስለው ታዩኝና ልቤን አንጠለጠሉኝ😢😢😢😢😢
    በልቶ የማይጠግብ የማይመስላቸው ሃገር አስተዳዳሪው ገበሬው ሲያጣ ለመናገር እንኮ ያቅታቸዋል😢😢😢😢😢😢😢
    ባላደራው እንደሁም የምትሰጡ ሁሉ እመብርሃን አትረፍርፋ ትስጣችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Degu21
    @Degu21 7 месяцев назад +7

    ባላደራው ቃላት የለኝም ስሜቴን ሊገልፅልኝ የሚችለው እምባ ብቻ ነው።ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @EliyaasAhmad-lq7tc
    @EliyaasAhmad-lq7tc 3 месяца назад +3

    ማነው እድኔ ልቡ የትሰብረው የደማው የትግራይ ወድሞቻችን እህቶቻችን አላህይርዳችሁ እንድህ ሆነው ማየት ብጣም ያማል ፍጣሪ ባላድራዉን ለኢትዮጵያ ህዝብነው የላክው በእባነው የጨርስኩት😭😭

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 7 месяцев назад +3

    " ክርስቶስ አለ ! " ❤❤❤
    ምናለ ሁላችንም እንደ "ባለ አደራው " የተቸገረን ባለን ነገር እያገዝናቸው በደስታቸው ብንደሰት ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 6 месяцев назад +2

    ኡፍፍፍ እመብርሐን ግን ለምን ዝም አልሽ እናቴ እረ አማልጅን ከልጅሽ እረ ይብቃን ሰው አይራብብን 😭😭😭😭

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድላችሁ በእውነት እኔም እናንተም እኩል ተኝተን ነው ምናድረው አደል?! በረከት ይትረፍረፍላችሁ

  • @betelhemyemane2564
    @betelhemyemane2564 9 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን ባለአደራው 😭

  • @askask8425
    @askask8425 9 месяцев назад +3

    ያረቢ አላህ ፆናት ብርታቱ ይስጣችሁ

  • @JgBvv
    @JgBvv 9 месяцев назад +2

    አላህ ያግዝ ባላደራውዬ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አላህ ይጨምርል

  • @melkamalemayhu
    @melkamalemayhu 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልክተኛው

  • @JgBvv
    @JgBvv 9 месяцев назад +7

    ቢዘገይ ነው እንጂ ፍትህ ትነግሳለች አላህ ሆይ ፍትህ ለተበዳዮች አምጣላቸው ለአንባገነኖችም ዋጋቸውን ስጣቸው😪😪😪🙏🙏🙏

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 9 месяцев назад +2

    እኔ ለአንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 7 месяцев назад +3

    ባለአደራው ድምፅህ በራሱ
    ሞገስ አለው
    አባት አይዞት ይሄንን ያረጉት
    ይለቀስላቸው

  • @seasea3347
    @seasea3347 6 месяцев назад +1

    የኔ አባት😢😢😢😢

  • @alexs5384
    @alexs5384 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር አለ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 7 дней назад +1

    ተባረክ አንተ ሰው🎉🎉🎉🎉🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @NewOne-f4o
    @NewOne-f4o Месяц назад

    ያረቢ አይይይ ሀገሬ😢😢

  • @emuamirabintyimer
    @emuamirabintyimer 9 месяцев назад +8

    የኔአባት😢

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 7 месяцев назад +1

    ኣየ ግዜ 🙏🙏🙏

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 5 месяцев назад

    እባቴ እግዚአብሔር አለ አይዞት እስቴ ደስ ይበሎት

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    የልጅ ልጅህ ይግዛ ተብለሃል❤ ወልደሃል ካልወለድህ ቶሎ ዉለድ😭ተሰቃዬን እኔ ማርያምን አግብቼ መዉለድ ፈርቻለሁ ልጆቼ እደኒ እሚሰቃዩ እየመሰለኝ በዚህ ስቃይ ምድር እዳላሰቃያቸዉ እያልሁ😭ብወልድኳ ልጆቼ በደህና መግስት እዲመሩ እፈልጋለሁ ❤

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሰከመጨረሻ ይባርክህ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 9 месяцев назад +10

    እኔስ ልቤ ስብር ረለ እፍፍፍፍ😭😭😭😭💔💔💔

  • @مريمجديد-ه7ج
    @مريمجديد-ه7ج 9 месяцев назад +4

    አይይይ እሄ ሁሉ የዚህ የሰይጣን መንግሥት ውጤት ነው ያአላህ ሰላሙን አምጣልን ያረብ እሄን ስቃይ ኢትዮጵያ ዉስጥ ላሉ ከመንግስት ጀምሮ ለባለስልጣናት ይስጣቸው የነዚህን ለቅሶ የናቶችንም እንባ ጨምሮ

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 9 месяцев назад +6

    እንደዉ: እንደዛሬ: አልቅሼ: አላቅም: ወይ: ወገኔ

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 5 месяцев назад

    ወኔ ገበሪ አስለቀሱኝ አቤቱ ጌታ ምህረቱን ያውርድ እገዛ ሁሉ የሚታደርጉ ሁሉ በጎደለ ይሙላላችሁ👏👏👏

  • @lydiamesfin4610
    @lydiamesfin4610 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር እባክህ ምድራችንን አስብ ማረን

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 6 месяцев назад +1

    የኔ አባት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 месяца назад

    የኔ አባት አላህ የተሻለዉን ዪስጣችሁ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 месяцев назад

    በእውነት ለስጭው ለተለክውም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የእውነት በአለ አደር የተበልክ ልጅ እመቤቴ ድንግል በእድሜና በጤና ያቆይክ ያአንቴ ፕሮግራም ስያው እንባዬን መቆጠጠር አልችልም ምን አይነት የተደልክ ስው ኔክ ስው በአሁኑ ጊዜ አደርውን እየባለበት በለው ጊዜ ነው

  • @marykam
    @marykam 9 месяцев назад +9

    I can t stop crying😢😢😢

  • @AbdinMohammed-b7b
    @AbdinMohammed-b7b 3 месяца назад

    ወይ አገሬ እፍፍፍ ገበሬው እንዲ የምታደርጉ ባለ ስልጣን

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 9 месяцев назад +2

    ባለ አደራው እግዛብሄር ይባርክህ

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት የኔ እባ ይፍሰስ አይይይ መገፋታችሁን እግዚአብሔር ይመልከትልን የሞቱትን ወጎኖቻችን ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን 😢

  • @AhahwhAhsbs
    @AhahwhAhsbs Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢 አይ አበቴ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 9 месяцев назад +4

    ለስጭው ፈጣሪ ይስጥልን

  • @dawittaye7689
    @dawittaye7689 6 месяцев назад +1

    Betam desyemilu qoftana sew yasazinalu

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 6 месяцев назад +2

    🙏🏽

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigib6790
    @tigib6790 5 месяцев назад

    ባለአደራው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት መልካም ስራነው የምትሰራው አንድ አስተያይት እለኝ ብሩን ከሰጠሃቸው በሃላ የሚፈልጉበት ቦታ ብታደርሳቸው ምክኒያቱም ሌባም ሊዘርፋቸው ይችላል ፖሊሶችም ወይንም ጠባቂዋች ድንገት ቢያገኞቸው ከየት አመጣቹሁ ብለው ያንገሏቷቸዋል ስልዝህ እቤታቸው ቢታደርሳቸው መልካም ነው እግዚአብሔር አንተንም ይርዳህ ሌላውን እንደምትረዳ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 7 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @ሡሡ
    @ሡሡ 9 месяцев назад +4

    ያሳዝናል

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 5 месяцев назад

    Enen abate ayeee ye Ethiopia hezeb tengelata egezyabeher yedereselen 🙏 🙏

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 7 месяцев назад

    እኝህ ምስጌን ሰው እኔንም ጭምር ነው ያስለቀሱኝ ባለ አደራው የደሀ እምባ አባሽ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 5 месяцев назад

    የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይስጥልን😂😂😂

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 9 месяцев назад +4

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 4 месяца назад +1

    አባቴ አፈር ልብላ ወገኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 18 дней назад

    ጌታ ይባረክህ❤

  • @sarateklou1249
    @sarateklou1249 9 месяцев назад +3

    Yeneye aebat ❤❤❤be ewenetou yeneziy aebat enatoch hetanat enba teteyakiw yehey.....mengest new

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 9 месяцев назад +2

    እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አይእማማሀገሬ የልጆችሺስቃይ በዛእህህህህህ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 6 месяцев назад

    አይዞት አባቴ እይ ሃገሬ እግዚያብሄር ይድረስልን ኡፍፍፍፍ❤❤❤

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 месяцев назад +1

    Ifff yeme abat aye stu deha tekerata ...😭😭😭😭😭😭

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 5 месяцев назад

    አየደግነት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 7 месяцев назад +1

    😭😭😭😭አባቴ 😭😭😭

  • @thewisdomtube7325
    @thewisdomtube7325 6 месяцев назад

    ወይኔ ፈጣሪየ የአባቶቻችንን መከራ አስብ

  • @YaredHailu-v8d
    @YaredHailu-v8d 5 месяцев назад

    ኪዳነ ምህረት ደጋጓችን አብዚልን

  • @Mozaze
    @Mozaze 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢የኔ አባት እህህህህህ ሀገሬ አሏህ ሰላምሽን ይመልስልሽ ያረብ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 месяца назад

    አይዞትየኔአባትፈጣሪአለሎት

  • @danbole1233
    @danbole1233 5 месяцев назад +1

    ያስለቅሳል። ፓለቲከኞች እግዛብሔር ይድፋቹ ።ይገልብጣቹ። ግፈኞች ናቹ። ድሆችን እያባላቹ እምትኖሩ። እኛ ህዝቦች በሰላም እና በፍቅር እንኑርበት ተውን….ተውን….ተውን!!!”ላማ ሰበቅታኒ”አባትሆይ አባት ሆይ ለምን ተውከኝ)?

  • @MSGINAEBERHANE
    @MSGINAEBERHANE 4 месяца назад

    እግዚአብር እባክህ ምድራችንን አስብ ማረን

  • @tafgirma
    @tafgirma 9 месяцев назад +4

    የፈጣሪን ትእዛዝ በተግባር የምትፈፅሙ ለጋሾቹም ሆናችሁ አደራውን ተቀብለህ የምታደርሰው ወንድም አምላክ በምድርም ሆነ በሰማይ ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይስጣችሁ፡
    የጠብን ግድግዳ የሚያፈርሰው መለኰታዊ ፍቅር ብቻ ነው።

  • @NatenalAlemu
    @NatenalAlemu 3 месяца назад

    Ewnet yehn yemtesru nefesachu begent terf desta ayeleyachu

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 9 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢 ያረቢ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kerima386
    @kerima386 9 месяцев назад +2

    ወይ ሀገሬ እትጰያ😢😢😢😢😢😢😢 መቸ ያሁን ሰላሙ እሚመለሰለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethioethio8532
    @ethioethio8532 6 месяцев назад +1

    መድሀኒአለም እቅፋ ያድርግህ

  • @MohammedZein-ub2if
    @MohammedZein-ub2if 9 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ሀገራችን አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ የምትሰጡት በሙሉ አንተንም አላህ ይስጥህ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የስራችውን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 9 месяцев назад +2

    እፍፍፍፍፍፍ ሀግሬ ስላሜን ይመልስልሽ 😢😢😢😢😢

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 5 месяцев назад

    God bless you bro. Yasaznalu

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 4 месяца назад +1

    See what we did to eachother. God have mercy on us all. 😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielasfha8898
    @danielasfha8898 7 месяцев назад +1

    ባለ አደራው ላንተን ማመስገን ቃላት የለኝም ጌታ እያየህ ነው እባክህን እኔም ልርዳቸው እንዴት ነው ስልክ ቁጥራቸውን ማግኘት የምችለው እዚሁ ስዊድን አገር ነኝ የምኖረው ?

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 9 месяцев назад +14

    አሁን ማነው ተጠያቂ እደዛ ጓንት ለብሰው ሲቀባጥሩ በስንት ነገር ሲለመኑ አሻፈረኝ ብለው ዛሬም ስልጣን ላይናቸው በየአቅጣጫው የሰው እባ ይፈሳል እዴት ነው የሚያሳዝኑት አላህዬ በቃ በለን

    • @GenetGebrehana
      @GenetGebrehana 4 месяца назад +1

      አንተም በዘር ዘርህ የድረስብህ አትፍረድ ይፈረድብሃል

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 9 месяцев назад +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አይ አገሬ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 9 месяцев назад +2

    😢😢😢😢 እረ በቃ በለን አምላክ ይህ ስቃይ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 месяцев назад

    ወይኔ።

  • @eyrumimi3038
    @eyrumimi3038 Месяц назад

    የዛሬው የከፋ ነው አይ የሰው ልጅ እንዳንተና እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ያስለቅሳል የኔ አባት😢😢

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 5 дней назад

    ቃል አጠራቸው