የዚህን ልጅ ታሪክ ሰምቶ እና አይቶ ማለፍ በጣም ይከብዳል 🥹 | 9 አመት ሙሉ ጎዳና ላይ | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 375

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 месяцев назад +102

    የዚህን ልጅ መለወጥ ድጋሚ ብታሳየን እባክህ ባላደራው እንደማሜ እንየው❤

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 10 месяцев назад +5

      እስቲ እንርዳው ውዴ

    • @BettyWaregay
      @BettyWaregay Месяц назад

      እባክ፣ ባላደራው ስልክን አስቀምጥልኝ ብር ብልክል

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 месяцев назад +6

    የኔ ቅደስ ዑራኤል 🙏🏽

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 10 месяцев назад +118

    መድሀኒያለም አባቴ ይህንን ወንድማችንን ሰላየኸው ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን።

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 10 месяцев назад +2

      አሜን ይገባዋል ፈጣሪ ሁሉን ቻይ

    • @MeronSarah
      @MeronSarah 10 месяцев назад

      😢😢😢​@@jerryaboye7200

    • @selamawitAsefa
      @selamawitAsefa 9 месяцев назад +3

      እንዲ ደስ እንዳስደሰታችሁት ጌታ ይባርካቹ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 9 месяцев назад

      ከይቅርታ ጋራ ግን የባለ አደራው ድምፁ ምነው ዛሬ ተቀየርብኝ እኔጃ።

    • @haregewinedagne3302
      @haregewinedagne3302 9 месяцев назад +1

      Egziabher yeseth baladerew wendeme teleweteh lemayet yabkan 🙏🙏🙏

  • @sultan1298
    @sultan1298 10 месяцев назад +56

    ሰው በጠፋበት በተጨካከነበት ዘመን የተገኘክ ምርጥ ሰው ነክ ክብር ላንተና ለመሰሎችክ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 10 месяцев назад +83

    ባለአደራዉ አንተ የወለደች ትባረክ ወንድሜ አታልቅስ ሁሉም ያልፋል😢😢😢

  • @Biruke3
    @Biruke3 10 месяцев назад +126

    እኔ እምለው የኔ እንባ ምን አሯሯጠው ከእንባየ እጄ ቢሽቀዳዴም ምነው ደስ ባሰኘኝ ለሠጭወች በወጣ ይተካ ለመልዕክተኛው ታላቁ አምላካችን በረከት ያድልክ ያረብ ያረብ ያረብ አሏህ ሂድያ ይስጥክ❤❤❤

    • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
      @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 10 месяцев назад +7

      ትክክል ወላሂ ያረቢ አተበማያልቀዉእጂህ ለግሰንእና ለተቸገሩትሁሉ እንለግስላቸዉ 🤲😭

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 10 месяцев назад +2

      💚❤💛🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @fitsumkelemwork4249
      @fitsumkelemwork4249 10 месяцев назад

      Egzibhair yestachu

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 9 месяцев назад

      አማራ ነሽ መሰለኝ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 9 месяцев назад

      ወደ ዘር ምሮጠው ዘረኛ ነው አሁን ምን አመጠው ስለዘር እዚህ??​@@ሀመራዊ

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash 10 месяцев назад +38

    እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎንብሳ 💔😭😭😭 እግዚአብሔር ይስጥህ ባላደራው 👏💕

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 9 месяцев назад

      Tawqalachu embaye qedimo metsaf aqatengi ebakachu enema endanante endireda tseliyulingi

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 месяца назад +2

    አንተ የተባረክ ልጅ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ያንተ አምላክ ረድቶት ሰው እንዲሆን ይሁን ይህ ሰው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 10 месяцев назад +25

    ባላደራው የድሆች እረኛ አምላክ እድሜ በእድሜላይ ይጨምርልህ ተባረክ ዘርህ ይለምልም

  • @MamaM-mf8kc
    @MamaM-mf8kc 10 месяцев назад +23

    ወንድም እባክህ በዚህ ዙሪያ ከሚሰሩ እንደ ንስር ያሉ ትልልቅ ዩቱበሮች አሉና ከነሱ ጋር አገናኝው የቤተሰቡን ውርስ እንዲያገኝ። ያግዙታት

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 9 месяцев назад +5

    ባላደራው ተባረክልን የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ ለጋሾችም እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ተባረኩልን ወንድሜ የምትጠራው መድኃኔዓለም በበረከት ይጎብኝህ የኔ ስራ እንባዬን ማፍሰስ ብቻ ሆነ ፈጣሪ ልቦና ሰጥቶኝ እኔም የድርሻዬን እንድወጣ ያድርገኝ

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 10 месяцев назад +18

    ባራደራዉ.አተን.የወለደችእሩህሩህእናትነች.እድሜናጠናይስጥህ.ወድምአለም

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 10 месяцев назад +83

    😢ጠበል እዲጠመቅ ምከረው ይሄንዬ በመተት ይሆናል የሚከራተተው ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 10 месяцев назад +10

      እውነት ነው በሱ እድል እየተጠቀሙበት ይኾናል😢

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 10 месяцев назад

      @@ማርታ-የኪድዬ_tube16 ማን ባገናኘው ከመምህር ተስፋዬ ጋር ይቆጫል በጣም 😓🥹🥹

    • @zerihundaniel7694
      @zerihundaniel7694 8 месяцев назад +1

      እግዝአብሔርን ይፀልይ የመንከራተት ዘመን ያበቀዋል

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 10 месяцев назад +40

    መተት አድርገው አንከራተውታል ፀበል ቢሄድ ይሻለዋል

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 10 месяцев назад +55

    የምትጠራው መድሐኒያለም ነገ ደግሞ ትልቅ ሆነክ ወልደክ ከብደክ የራስክን ሁፍፍፍፍ የምትልበትን ይስጥክ ቅዱስ ኡራኤል ከአንተ ጋር ይሁን መንገደኛው መንገድክ የቅዱሳን መንገድ ያድርግልክ

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 10 месяцев назад +21

    ባላደራው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የተባረከ የሰው ሰዓት የሚገባህ በምን ቃል ለግለፅህ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ፍቅር እኮ ነህ ውድድነው የምናደርግህ❤❤ የሰጡም እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋቸው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 месяцев назад +9

    ባለአደራው አንተ ስትወለድ ሺ ሆነህ ቢትወለድ ለሰጭ ይስጠው ተባረክ የህይወት ዘመንህን ይባርክልህ እፎይ ብለህ የምትኖርበት ጊዜ መድሀኒአለም ይስጥህ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 10 месяцев назад +10

    የእኔ ወንድም ሲያሳዝት ለሰጭዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣው ይተካላችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
    ባለ አደራው እመ ብርሃን ታክብርህ❤❤❤

  • @jemilasheref2198
    @jemilasheref2198 10 месяцев назад +8

    ሀቢቢ አላህ አሳልፎልህ የተንጣለለ ቪላ ዉስጥ ኖረህ ወገንህ ለመርዳት ያብቃህ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 10 месяцев назад +7

    የምትጠራው መድህንአለም ይሥጥህ

  • @GenetAlemu-bh5sb
    @GenetAlemu-bh5sb 10 месяцев назад +8

    ባለአደራው እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 10 месяцев назад +13

    የሰው ፊት እሳት ነው እግዜአብሔር ይዘገያል እጂ የሚቀድመው የለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኔ ጌታ

  • @hewan1317
    @hewan1317 9 месяцев назад +1

    እቤት ግዜ የስው ልጅ የት እንዴት ምን ባታ ላይ እንደሚሆን እያውቀውም ይህ ልጅ ማለት ጎበዝ ተማሪ በጣም ዝምተኛ የነበረ ሀብታም ከሚባሉ ተማሪዎች እንዱ ነብዩ ነበር ኮከበፅባህ ትምህርት ቤት ይገርማል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በእንባ ነው የጨረስኩት እይ ጌዜ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 10 месяцев назад +4

    ደሞ ሲያምር አይ እናት ስንቱን ገበና ደባቂ እናት ከሌለች ህይወት ያበቃል አብሶ ይሄ ውርስ የሚባል ነገር አይዞክ ወንድም ሱስ ከሊለብህ ትለወጣለህ በርታ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و 10 месяцев назад +8

    እህ ወንድ ልጂ አያለቅስም ውስጡ ልቡም ስብርብር ካለ ግን ያለቅሳል አይዞህ ያልፋል ይሄንንም ሰው ተቀይሮ እድታሳየን እንፈልጋለን የደረሰበትን መጨረሻውን አሳየን ተለውጦ ይውት የጣሉትም

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 10 месяцев назад +8

    እባክህን ባለደራው እባክህን የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልገዋል

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 10 месяцев назад +9

    አይ የሰው ልጅ ፈተና የኔ ወድም ሁሉም ያልፋል ።ባላደራ ፈጣሪ ይባርክ ❤❤

  • @biscuitm66
    @biscuitm66 3 месяца назад

    እግዚአብሔር እቅፍ ያርግህ አንተ ሰዉን እንደምታቅፍ እሱ ይቀፍህ 🙏🙏🙏

  • @SamesonDerese
    @SamesonDerese 4 месяца назад

    ወንድሜ አንተንም በፍቅር አንዳቀፍከው አግዚአብሔር ሁሌም አንተንም ሆነ ሰጭዎችን በሁሉም ቦታና ግዜ አቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 10 месяцев назад +18

    የእኔ እንባ ይፈሰሳ በጣም አንጅተን የበላኝ

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 8 месяцев назад +1

    መድህን ህይወቴ ስምህ ን የሚያውቁህ ሲጠሩት ደስ ሲል የኔ ውድ ለሌሎችም ድረስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 10 месяцев назад +5

    ባላደራው፣ማስተር አብነት ፣መልዕክተኛው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 11 дней назад

    ባላደራዉ ለምልምልኝ ይሄ
    ወንጌል ነዉ ተባረኩ

  • @agashsys7623
    @agashsys7623 4 месяца назад

    ቃላት የለኝም ከፍ ያለ ነገር ይስጥህ

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk 10 месяцев назад +19

    ውድ የኢስላም ልጅ አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን በዱአ አንረሳሳ ጠንክሩልኝ በዱአ በዚክር በቲላዋ
    አለቀብን ረመዳናችን ለአመት በሰላም ከሚደርሱት ያድርገን ያረብብ

  • @neimaosman2656
    @neimaosman2656 10 месяцев назад +5

    ከምንም በላይ ያረብ የአላህ የአዛውንቶችን እምባና የወንድልጅ እምባ አታሳየኝ ያአላህ

  • @Habtam837
    @Habtam837 9 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @kealemdebebe9935
    @kealemdebebe9935 Месяц назад

    ላንተም ፈጣሪ የጎደለብህን ዛሬውኑ ይሙላልህ የኔልጅ

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 10 месяцев назад +5

    ባለአደራው እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️☘️🌼🪴🌴💕💕💕🌸💐🌷🌺🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴

  • @XilhunAbebaw
    @XilhunAbebaw 9 месяцев назад +2

    አንተና ጓደኞችህ ለብዙወች እንደደረሳችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ሁሌም ከናንተ አይለይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 9 месяцев назад +1

    Thank you 🙏 ❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አንጀቴን ነው የበላኝ የምታምነው መድሀኒዓለም ክርስቶስ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን እንዴት እንዳሳዘነኝ በውጭ የምትኖሩ እህቶቻችን መድሀኒዓለም ለእናንተም ይድረስላችሁ ባለአደራው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሜን

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 9 месяцев назад +1

    እግዜኣብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 4 месяца назад

    ዱሀ ሲትሆን ማንም አይዉዱህም ❤❤

  • @MeronDebas
    @MeronDebas 8 месяцев назад

    መልካምነ መልሶ ይከፈላል❤❤❤

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 9 месяцев назад

    ይኸዉልህ ወንድሜ አንድ ትልቅ ሚስጥር በተለይ ይሄ ዉርስ የሚባል ነገር በጣም ያሳዝናል ስርአቱ ብቻ ይበቃል ወደቤተክርስቲያን ያዘዉትር ጌታ ቁልፍ አለዉ ከነመፍቻዉ እና ዘመኑ ይባረክለት ለሰጪዎችም ያላሰቡትን ከሁሉም ደግሞ ባላደራዉን ከነስምህ ተባረክ አይዞህ ጌታ ላንተም ስራህ በወርቅ መዝገብ ተቀምጧል ተባረክ።

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 10 месяцев назад +3

    ወንድሜ አይዞሕ ስራ መስራት ከፈለክ ልፈልግልሕ በእርግጠኛ ነት ስራ መስራትና መቀየር ከፈለክ ስራ ላስገባሕ ልንገርልሕ ጥበቃም ይሑን ድለላ የሖነ ይሑን ልተባበርሕ ገና ጐበዝ ነሕ ለስራ ሞራል ይኑርሕ እና ተቀየር ወንድሜ አይዞሕ ነገ ያልፍልሐል ዋናው ጠንካራ መሖን ነው በምን እንደማገኘው ና እንደምልከው እርግጠኛ ነኝ እነግርልሐለሑ አይዞሕ ወንድሜ ባላደራውየ እስቲ ተባበረን እናግኘው እንርዳው በገንዘብም በጉልበትም ስርቶ የሚተዳደርበትን መቸም እግዚአብሔር ይስጥሕ ባላደራው ወንድሜ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ለሰጣችሁም አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 10 месяцев назад +2

    በምንም ቦታ ብትሖን እናት አትሙት የእናት ሞት ለሑሉም ግዜ ትኑር የናት ሞት ለሑሉ ጨለማ ነው ምትሖነው እናት ብርሐን ተስፋ ነች ና ውይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳሕ

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 9 месяцев назад

    ሰጪው አሰጪው መልክተኛው አምላክ ይባርካችሁ 🙏🏽💚💛❤️ ድህነት የተነቀለ ይሁን ሀገራችንን ሰላሙን ያብዛላት🙏🏽

  • @TadelechTilahun-x4k
    @TadelechTilahun-x4k 9 месяцев назад

    አንተንም ጌታ ይባርክህ ደግ ልጅ ነህ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 8 месяцев назад

    ተባረኩ❤❤❤

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 7 месяцев назад

    አላህየስጥህ❤❤❤❤

  • @doda9780
    @doda9780 10 месяцев назад +1

    የኔ ዎንድም አይዞ ያልፋል ሁሉ ለበጎናዉ 😢❤❤መንገዳይናዉ ፈጣሪ ይባረክ 🎉

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 9 месяцев назад

    የደስታ ለቅሶ ነው አይዞህ ወንድሜ በርታ ጤናህን ጠብቅ ለሰጣችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ

  • @ብርቱካንየወሎልጅ2
    @ብርቱካንየወሎልጅ2 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏💝💝💝🙏🙏🙏ቃል አጣው

  • @EjegayehuBitew
    @EjegayehuBitew 10 месяцев назад

    እግዜር ይርዳህ ወንድሜ ተስፋ በፈጣሪ ነው አይዞህ ያልፋል ። ለሰጪዎችም ለባለአደራዎችም ፈጣሪ ይስጣቸው አብዝቶ ። ካለን ላይ ለተቸገረ ለመርዳት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ።

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 10 месяцев назад +5

    ሰርተህ ተቀይረህ እድታሳየን መልካም እድል

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 10 месяцев назад +4

    አይ ሀገራችን ወጣት ሰርቶ እንዳይበላ የተከለከለበት ዘመን እግዚአብሔር ደጉን ዘመን አምጣልን ደንቦች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ የገዛ ወንድሞቻችን ሰርተው እንዳይበሉ እያሳደዳቹ ሰው ታዲያ ሌባ ሚሆነው ወዶ አይደለም ሰርቶ መብላት የማይቻልበት ሀገር 😢😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 9 месяцев назад

    በመተት ነው እዲህ ያደረጉት እሲኪ ወድሜ እርዳው ጸበል እንዲህ ገባ አድርገው እጂ እዲህ እንዲ ከራተት አደረጉት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rakb553
    @Rakb553 10 месяцев назад

    አቤት የሰው ልጅ እንዴት በልጁ ይጨክናል እግዚአብሔር ይጠብቀው አስለቀሰኝ ብቸኝነትን የኖረ ያውቀዋል እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁነው አንጀቴን በላኝ ወንድሜ ለሰጡትም እግዚአብሔር ይስጣቸው ጤና በረከቱን ከክፉ ይሰውራቸው ባለአደራው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 9 месяцев назад +1

    እባክህ ወደበርሜል ጊዮርጊስ በኤልሻዳይ ጉዞ ጠይቃቸውና በነጻ ይዘውህ ይሄዳሉ አይዞህ ከዛ ህይወትህ ይቀየራል። ተስፋህን እግዚአብሔርን አድርግ። የፈጣሪ ሀይል ይበልጣል ጠንክረህ ጸልይ።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 месяцев назад

    የኔ ወንድም አይዞህ የምትጠራው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኀኔዓለም አባቴ ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ በጣም ነው የከፋኝ ምክንያቱ ታሪኩ ሲናገር የሰው ልጅ ምን ያህል እንደተጫካከነ ወንድም በወንድሙ እህት ከባድ ነው አምላኬ መጨረሻችን አሳምርልን ደሞ አሰተዋይ ትልቅ ልቦና አለው

  • @YeshiKebede-xs5xc
    @YeshiKebede-xs5xc 9 месяцев назад

    እግዛአብሔር ይስጣችው ያንተተን ስልክ በተሰጠው. ጥሩ ነበር።

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 9 месяцев назад

    ባለአደራው እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይሥጥህ መድሐኒአለም ጥላ ከለላ ይሁንህ ።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 10 месяцев назад +3

    ዋዉ ደሰ ይላል አላህ ይርዳችዉ እዉነትም ወገን ለወገን ይደርሳል እንዲህ ነዉ አይዞህ ወንድማች ለቤተሰቦችህም እልህ ሰርተህ ተለወጥ

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz 10 месяцев назад

    የኔ እንባ ይፍሰስልህ ወንድሜ ለሰጭዎች እግዚአብሔር አምላክ በወጣ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
    ወንድማችን ባላአደራው አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @comcell3831
    @comcell3831 10 месяцев назад

    ኡፍፍፍ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያስብህ እመብርሃን ትጠብቅህ ደሃን ማን ይወዳል ከፈጣሪ በቀር😢😢😢 ቀሪውን ሕይወትን እግዚአብሔር ይጎብኘው😢😢😢

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 10 месяцев назад

    በእውነት በጣም ይገርማል ይህን የመሰለ ልጅ በሜዳ መንከራተት ወየው ለንጀራ አባቱ ነገ ሁሉ ነገር ይቀየራል እንደኛ ንሮው ይስተካከላል ቤት ንብረት ትዳር ልጆች ይኖረዋል ያኔ ምን ትሉ ይሆን እናተ ሰልፍሾች እግዚአብሔር እንደ ሆነ ማንንም አይረሳም አይተውም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 месяцев назад

    የኔ ወንድም ተባረክ ሲያሳዝን በወጣትነት አይ ሀገሬ 😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ስራ ያላችሁ ሰዎች ስራ አሰሩት ይሄንን የመሰለ ወጣት ወድቆ ማየት ያማል ባላደራው እግዚአብሔር ይስጥክ❤❤❤

  • @sabakidanemariam
    @sabakidanemariam 9 месяцев назад +2

    ባለ አደራወረ እግዚአብሄር ይስጥህ ስልክ ቁጥርህ ያስፈልገናል ፈቃድህ ቢሆን❤

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 9 месяцев назад

    ከዛ ሀዘን ወጥቶ ፊቱ ላይ ያለው ደስታ እግዚአብሔር ይመስገን። የሰጣችሁት እና ባላደራው እግዚአብሔር ለናተም አብዝቶ ይስጣቹ።

  • @behonest8707
    @behonest8707 10 месяцев назад +1

    😭😭😭ለተቸገረ እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር ግን ምን አለ? እግዝአብሄ ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 10 месяцев назад

    የኔ አባት አይዞክ ሁሉም ለበጎ ነው እኳንም ባላደራው አገኝክ

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 10 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ የኔ ምስኪን 😢😢😢😢😢አታልቅስ ሁሉ ያልፋል😢😢😢😢❤❤❤

  • @mulumebetyirga-m1b
    @mulumebetyirga-m1b 9 месяцев назад

    ወጋህንይክፈልህየነፍሰያርግልን

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 9 месяцев назад

    ሰው በሀገሩ ስራ ሰርቶ መኖር የማይችልበት ዘመን እግዚኦ ጌታ ሆይ ውረድ ፍረድ

  • @mesayTeklemariam-g7e
    @mesayTeklemariam-g7e 10 месяцев назад +1

    በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥክ አመሰግናለሁ

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta 10 месяцев назад

    እናት የሌለው ሰው ሁሌም አንገቱን እንደደፋ ነው አይዞህ ቀና ትላለህ😭😭😭

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 8 месяцев назад

    እፋፋ ማአረይ የሕዝን😭

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 9 месяцев назад

    የኔ አባት❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 9 месяцев назад

    ወንድሜ ምስኪን 🙏🇪🇷❤️

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 8 месяцев назад

    መልካም ስራ

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 4 месяца назад

    የስው ዎች ኮመንት ትክክል ነው ይሄን የመስለ ቁመና ይዞ የማይስራበት ምክንያት የስው እጅ ሊሆን ይችላል እባክህን ባላደራው ከስራ በፊት የራሱን ጤንነት መፈተሽ አለበት ዛሬ ጀብሎ ቢጀምር ትላንት የወስዱበት ዛሬ ለመቀማት ምን ያግዳቸዋል ስለዚህ መጀመሪያ ጤንነቱን ከዚያ ደግሞ ማንነት (መታወቂያ)ከዚያ ስራ ነው ብሩን ስትስጥ ትክክለኛ ቦታ እንዲያውሉት ምክርንም ለግሳቸው ደግሞም ከቻልክ እያቸው ላንተና ለስጡት ግን እግዚአብሄር ከማያልቀው በረከቱ ይስጣችሁ

  • @fifitesfa7717
    @fifitesfa7717 10 месяцев назад

    ቅኑ ልቦናዎች ይብዙልን አሜን 🙏🏾

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ የርዳችህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ በእውነት መታደል ነው ለመስጠትም እግዚአብሔር ይፈቀደለት ነው የሚሰጠው በበረከት ይጎብኛቹሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 месяцев назад +1

    አላህ አፊያ ያርግህ አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው ።

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 9 месяцев назад

    የኔ ምስኪን የእናትህ አምላክ ይርዳህ
    የሀብታም ቤተሰቦችህም የአንተም የድሀው መጨረሻ ያው ሞት ነው የነሱ መጨረሻ መጨረሻ ሆኖ ሲቀር ያንተ ግን መጀመሪያ አለው 🙏🙏🙏

  • @abusalim1443tube
    @abusalim1443tube 8 месяцев назад

    አቦ እንዴት ያሳዝናል??የት ደርሶ ይሁን!!!።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 9 месяцев назад

    እግዚአብሄር ከስንቱ መካከል ባንተ አድሮ ዛሬ በቃህ አለው!!! እንጀራ አባት በተለይ እንጀራ እናት !!!ስላየሁት እመብርሀን ምስክሬ ናት ልጅሽን አማርጠሸ እያበላሸ የባልሸን ልጀ ደረቅ ቁራሸ የምትከለክይ! በአባት ምታስደበደቢ ግፉ ለልጆችሸ ነው !!! ብዙ ግዜ እራሴን ላጠፋ እሞክር ነበር መድሀኒቴ የድንግል ማርያም ልጀ ግን አልጣለኝም ።የትላንት ጠባሳ ዛሬም ብዙ ያጎላል😢😢😢

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 9 месяцев назад

    Egziabher amlak le sechiwochum le meliktegnochum edmena tena yistelen!!!

  • @gjgfhvjvg8673
    @gjgfhvjvg8673 9 месяцев назад

    እንደማጣት ከባድ ነገር የለም የሰው ፊትን አሏህ አያሳየን ያረብ

  • @TirhasBerhe-c9p
    @TirhasBerhe-c9p 10 месяцев назад +1

    አይዞህ የኔ ወንድም ፀበል ሄድ የኔ ወንድም

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 9 месяцев назад

    አይይ ወንድ ልጅ አይጣ ጤናና ጉልበት እያለ ቁጭ ብሎ መለመን ከባድ ነው አይዞን ደግሞ ስያምር የደስ ደስ አለው

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 10 месяцев назад +14

    ከማጣት የሰው እጅ ከማየት ይሰውረን ።ሰርቶ ለመብላት ያድለን ።የሰው ፊት በራሡ እሳት ነው ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 9 месяцев назад

      እውነት ነው እግዛብሄር ይሰጥክ ወንድሜ አንተም እመብርሃን ትርዳህ በርታ ጎበዘክ ጠንክርክ እንደታሪክ ለማውራት ያብቃክ ያልፍል አይዞክ መድሃንያለም ይርዳክ ፃበል ተጠመቅ ቤተክርሰትያን ሂድ ፃልይ ወንድሜ አይዞኝ አይዞኝ እንዲ የምታርጉም ወገኖቼ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ ቸር መድሃንያለም

  • @santaw5392
    @santaw5392 10 месяцев назад +1

    ተባረክ ፣ ጀብሎውን ብታስጀምረው ጥሩ ነው።❤

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 3 месяца назад

    የኔ አባት😢😢😢

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 10 месяцев назад

    መድኃኒአለም በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏🏽