Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኢትዮጵያ ህዝብ ተዓምር ሊያይ ነው ማለት ነው :: እኔ የዚችን ሴትዮ ታሪክ አውቀዋለሁ እሼ እንደባለ ፀጉርቤትዋ ክፍል 2ቱን ካልሸመጠጠን እና መጨረሻዋን ካሳየን 😮😮😮 ለማመን እሚከብድ ስኬትና ለማንም ተስፋ እሚሰጥ የማይታመን ስኬት ያላት ሴት ናት!!! ተጋድሎዋ ግን oh my God 😮😮😮😮 እሼ መጨረሻውን ባትለቀው ውርድ ከራሴ !!!እመነኝ አልምርህም!!!
አንጣ በሉት ክፍል ሁለትን የት አደረሰው አረ ይገርማል።
የት ገባች ግን ፀጉር ቤቷ
በጣም የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው ከሸመጠጠን ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን የባለ ፀጉሩ ቤቷም ያልቀረበበት ቢያንስ ምክንያቱ ይነገረን
Yalebet enhedalen 😂😂👊👊
Yeson tarikma mesmat alebin liba eskahun endetenteletele new
ቅዱስ ሚካኤል ባንችላይ የሰራዉን ታአምር ነዉ ያየሁት ድንግል ማርያም የሰጠችሽ ብርታት እግዚአብሔር ይመስገን
Amen ❤❤❤
አሁን እኔም ተገፋሁ፣ ከፋኝ ፣ አለቅሻለሁ በሰዎች ተበድያለሁ ብዬ ላወራ ባልሆነ ሆ. ስንት አይነት ህይወት አለ በእመቤቴ ጌታ ሆይ ስለ ድፍረቴ ይቅር በለኝ
Gobaz❤
በስላሴ ስም እውነት ሆሆሆ እኔም ተፈተንኩ ብዬ ሳወራ በራሴ አፈርኩ በሷ አይን የኔ ምንም ነው
Hulachenenem yeker yebelen Egziabher ❤❤❤
Enami edazi asebelwu
እውነት ነው እኔም እያልኩ
የቤተሰብ የዛር መንፈስ ዋጋ ሲያስከፍል እንዴት ያማል 😢😢😢 ላነቁን አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታች መምህር መክራት ግርማ ❤ በማለዳ መያዝ የሰው ቃርሚያ አባዶ.........💒 ቀሲስ ሔኖክ ሀይለማርያ ስለ አይነጥላ ስለህልም ስለ ባለትዳሮች ........💒መምህር ተስፋዬ አበራ ልዩ ገጠመኝ ገጠመኝ .....💒 እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን 💒
ባአድ አምልኮ መቼም ሰላም የለውም አባትሽ የሚያሳድድሽ እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው እህቴ አንቺም በእምነትሽ ጠንክሪ ጾም ጸሎት ስግደት አታቋርጪ እግዚአብሔር ከእንደዚአይነቱ ይሰውረን አሜን።
ትክክል አባትም ልጆችም መንፈሱ አለባቸው ለዚህ ነው የሚጠሉዋት ግልጽ ነው እሱዋ መጀመሪያም ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥታለች በተቃራኒው ወንድሞቹ ደግሞ ለጣዎት ተሰጥተዋል ይህው ነው ።
ድንቅ ኮመንት
የስለት ልጅ ስለሆነች እኮ ነው መንፈሱ ነዉ ነው የማስደበድባት ልሱ ስላተሰጠች እየተበሳጨነዉ ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤
በስማም በጣም ከባድ የሆነ በአዲ አምልኮ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የአጋንት ማደሪያ ሆና አልቀረች በጤና ጠብቆ ያቆያት አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!!!!
አው እህቴ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢
😮😅 7:23 😊@@ZahraZahra-fb9te
እኔን የገረመረመኝ ይህን ሁሉ መከራ አልፋ ፈገግታዋ ሂወት ይዘራል አልፋና ኦሜጋ ታሪክን ቀያሪ መድሀኒአለም እንኳን አሳለፈልሽ
የኔ ጀግና ሴት አንኩዋን ቅዱስ ሚካኤል በ ክንፉ ሸፍኖ ለዚህ አበቃሽ ፍርዬ
ማነው እንደ እኔ በእንባ የጨረሰው 😢😢😢ነገ እንደሚያልፍ የማታስቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ አቤት ትዕግስት ።
😭😭😭😭😭
የመጨረሻውን ከባድ ህይወት አልፌያለሁ በቤተሰብ ተበድያለሁ ተገፍቻለሁ ብዬ አስብ ነበር የአንችን ታሪክ ስሰማ ግን የኔ ቅብጠት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እግዛብሔር በቀሪው ጊዜ ይካስሽ የኔ እህት
እሼ ይሄ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የዚህ ፕሮግራም ባለታሪኮች የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናቸው!!!
እሼቱ አምጣ የጸጉር ቤ ሰራተኛዋን ታሪክ ክፍል ሁለት ።
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባቴ
ነገ እለተ ሰንበት ነው የለተ ሰንበት በረከት ይደርብን በተዋህዶ ልጆች ይደርብን አሜን፫❤🙏❤️
አሜን አሜን አሜን
.amen amen amen
አሜን
ዋው ፍርዬ !!!! መቼ ይሆን አንቺን እንደ መጽሐፍ አንብቤ የምጨርስሽ? አንቺ እና ስለ አንቺ ሁሌም አዲስ??? ፈጣሪ አንቺን ምንኛ የጠንካራዎች ; የየዋሆች; የሩህሩሆ እና የደጋጎች ምሣሌ አድርጎ ሰራሽ ??? ይህንን ማንነት የለገሠሽ የመድሐኔአለም ስም ስም ከአጽናፍ አጽናፍ እስትንፋስ ባለው የተመሠገነ ይሁን እሼ አንተንና አንተን መሠሎች ዘመናችሁ ይባረክ !!!ዋው ፍርዬ የኔ ጀግና !!!!You outshine on to........!!!
ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይታሬቀን ውገን ለዝች ዕለት ላዴሬሰሽ አምላከ ቅዱስ ምካኤል ይክበርይመስገን
ይህን አይነት ፈገግታ ያላቸው ሁሉም ሰዎች በደንብ ተደቁሰዋል አዚህም በላይ ያጠንክርሽ የኔ እናት😢
በትክክል እኔ ምስክር ነኝ።
ስንት እኮ ክፉ ሰው አለ 😭😭😭😭 ፈገግታዋ ደግሞ ሂወት ይዘራል በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭
ወይኔ ሥትአይነት ታሪክአለ
❤
መምህር ተስፋየ አበራ ይችን ሴትዮ አግኝተህ ታሪኳን እንደምትቀይረው አልጠራጠርም የኛ ጀግና መምህር🙏🙏🙏
በጣም ልክ ነሽ
የኔም አሳብ ነው
በጣም
አውነት ነው አኔም እየላኩ ነው እባክህ መምህር አገኙት
ታሪክ የሚቀይር እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከዛሬ የጠበቃት እግዚአብሔር ብቻ ነው የወደ ፊቷንም የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው
ክፍል 2 ይቅረብ የምትሉ
Ende bele segur betua yishemetitenal
ክፍል ሁለት ደቅረብ
እያለቀስኩ ያየሁት እናት ሁሌ ስለሧ ደግነትየሚወራ አባት ክፍቱ የሚወጣ የምር አዘኩ እድኸም አለ አባቴ እረጂም ሠቶበሰላምያገናኚኝ ይለያል ለማመሥገን ያብቃኝከስደት መልሶኝ ከኔ አባት የከፈለው መከራ ከናቴሞትበዋላ መቸምአይረሳኝ በአድ አምልኮ የሚሰዋለት ሰውየ ከምድር ገጽ የጥፍው ካለ ዘራቸው ይጥፍ ክርስቶስ እርዳን ባይበላሳ ሰው ሂወትሰውቶ ሀብት ለናቷ ምን ልበል ከማዘንውጭ አማማሟታችን ያሳምረው ለነፍስይማር ሞት ያብቃን እራሱን የሠዋ ለዳቢሎስ ይማረው አይባልምያመነው ሰይጣንንስለሆነ አቤቱ መጨረሻዋየልጂቱይመር
አልገባኝም ምን ሀይማኖት ነው መስዋት እሚያስፈልገው😢😢😢
በእየሱስ ስም። እህቴ የጠበቀሽ ጌታ ነው። ይህን ያክል የአምልኮ ስርዓት የስንቱን ህይወት መጫወቻ ያደርጋል። በዛ የጨለማ ጊዜ የጠበቀሽ ጌታ ምልክት ነው የሰጠሽ፣ በማይረባ ምግብ የተስማማሽ በጥበቃው ነውና ደስ ይበልሽ። እየሱስ በጣም ይወድሻል። የሚቀጥለውን ክፍል ለማየት እጓጓለሁ ነገር ግን ምንም አልጠራጠርም በአሁኑ ቁመናሽ የስኬት ህይወት ነው ያለሽ። ይህም ከእሱ የተነሳ ነው፣ ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው፣ ጌታን አገልጋይ፣ ያዳነሽም ለነገሮም መስማማት ችሎታ የሰጠሽ። ተባረኪ ፣ዘመንሽ በደስታ ይለቅ
ስራህ ግሩም ነው የኔ ጌታ የሴይጣን ስራ ይሄ ነው አባትሽ ላይ ያደረው መንፈስ ነው ያሰደደሽ መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን
በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰሰብር ታሪክ ባእድ አምልኮ እንዴት ህይወት እንደሚያመሰቃቅል የስንቱ ህይወት ይሆን በበአድ አምልኮ የሚተረማመሰው በጣም ጠንካራ ሴት ይሄ ሁሉ የደረሰባት አትመስልም መልኳ ሲያምር በእንክብካቤ ያደገች ነው የምትመስለው የኔ እህት በሀይማኖትሽ ጠንክሪ እናትሽ እዛች ቤተክርሲያን ደጅ ላይ የሰጠችሽ አደራ ነው ለዚ ያደረሰሽ አሁንም ጠንክረሽ ፀልይ!!
የሴቶች ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ያጠነክራል ቀጣዩን ክፍል በጣም ጓጉቻለው
በስመአብ በጣም ከባድ ነው እህቴ ግን ጠካራነሽ ይሄ መንፈስ ነው እባክሽ እህቴ መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ስለመናፍስት በደንብ አብራርቶ ያስተምርሻል መንፈሱ አችን መግደል ላልቻለ ይህ ሁሉ ፈተና እየተበቀለ ነው እናትሽ ለቅዱስ ሚካኤል ስለሰጠችሽ መግደል አልቻለም የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ እሚለውን አዳምጭ ይጠቅምሻል
ከባድ ነገር ነው የምሰማው ፥በፊትዋ ለይ ተስፋ እና የአሸናፊነት መንፈስ ግን በጣም ይገርማል ።
እውነትም ወርቅ በ እሳት ይፈተናል❤❤❤❤
እናትሽ በእምነት ለቅዱሥ ሚካኤል አንተ ተረከበኝ እና አሣድግልኝ በማለታቸው መልአኩ በሥውር ከጨቅላዋ ህፃን ጋራ ሥለነበር የጣዖት አምልኮው መንፈሥ አንቺን መዋሃድ አለመቻሉ የፈጣሪ ጥብቃ እና የመልአኩ እገዛ ከአንቺ ጋራ ነበረ ። እና የፈጣሪን ቸርነት ከልብሽ ተቀብለሽ በቀሪ ዘመንሽ ጥሩ አገልጋዩ እንድትሆኚ ፈጣሪሽን አትርሺ ጎበዝና ፈጣሪ ቸርነቱ የተገለፀብሽ ሰው ነሽ በርቺ ።ሰዎች አውሬና ጨካኝ የሚሆኑት እና የሚያደርጋቸው ካደረባቸው አጋንንት እና ከእምነታቸው ይመነጫል ክሚያመልኩት ሠይጣናዊ እና አጋንንታዊው መንፈሥ የተነሣ መሆኑን መገንዘብ ያሥፈልጋል ።
መምህር ተስፋየ የተለያየ በየቤቱ ያለውን ጉድ በገጠመኝ ሳቀርብልን እኛ የገጠር ልጆች በየቤታችን የተለያየ ነገር ስለምናይ እንረዳው አለን ግን ሚዲያ ያላቸው በተለየ መልኩ መንፈስ መንፈስ ይላሉ እነ ማን ያዘዋን ያሉትን አንረሳውም ብዙ ጉድ አለ ኢትዮጲያ ላይ ብዙ ጉድ አለ መምህራችን ለኛ የዘመናችን ሀዋሪያ ማለት ነው በየጓደናው እየሄደ የጠፉ ነፍሳቶችን እየመለሰልን ነው መምህራችን ኑርልን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤የኛ እቁ
በመከራ ውስጥ ብትኖሪም ታላቅ እምነት ያለሽ እድለኛ ሰው እመአምላክ አሁንም ትጠብቅሽ ጠንካራ ሴት❤ለእንጀራ እናትሽም እድሜ ይስጣት እንደሁን ለረዱሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው❤
አባቴ የኔ ሙስኪን የጥቁር ቀዩ ከልፋታዬ ያለ እናት በቀኝ በግራ አዝለህ ያሁሉን መከራ አሳለፍክ አንተምኮ ከንደነዚህ አይነቶቹ ጋር እኩል አባት እየተባልክ ነው 😢ታሪክህን ባወራውኮ አያልቅም አባቴ አበዋዬ የኔ ያይኔ ብሌን ጤናህን ሰላምህን ያብዛልኝ❤
የኔም አባት የኔ ልዩ መቸ ነዉ ዉለታህን ድርብ አድርጌ ምመልስልህ ❤🎉
የሚገርም ታሪክ ነው እንደው እንዴት አይነት አምልኮ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው😢
እህቴ ፍሬ ህይወት ይጨነቁ በደረሰብሽ ስቃይ በጣም አዝኛለሁ። ስንት የአገራችን ሰው በዳቢሎስ እስራት እንደሚኖረ እና የእግዚአብሔር ማዳንን አይቼበታለሁ። እባካችሁ ለሌሎች መዳን እንድረስላቸው።
መንፈሳዊ ህይወት ላይ በርቺ የቤተሰብ መንፈስ ስለሆነ ይተላለፋል አምላክን ትተው ሰይጣንን ስላመለኩ በሰው ላይ ለመተላለፍ ለሱ ቀላል ነው ከቻልሽ የመምህር ግርማ ትምህርትና የፈዌስ ፕሮግራምን ተከታተይ በጣም ይጠቅምሻል እና የመምህር ተስፋዬን አምላክ ይርዳሽ
አባቴ ቅዱሱ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ
ዘግናኝ አሳዛኝና አሥገራሚ ታሪክ ኦኦኦ እንዲህም አለ ለካ ረ አልሃምዱሊላህ
እዮ መምህር ተስፍዬ እሚያስተምረው እሚቃወመው ይህንነው እስኪ በሱ ሲሆን እሚያማቺሁ እስኪ ብትነቁ
እንኳንም ተገፋሽ እንኳንም በንደዚህ አይነት አሰቃቂ ፈተና ውስጥ አለፍሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያኔ ባትሰቃዬ ኖሮ አሁን ላይ የዚህ ሁሉ ሰው መምህር አቶኚም ነበር እዉነት እልሻለው ስላንቺ እግዚአብሔር በብዙ ሰዎች ዘንድ ይመሰገናል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
ፍርዬ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ አይን ይጠብቅሽ መላኩ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ ሁሌም ከአጠገብሽ አይለይሽ የኔ የዋህ!!!❤❤❤
በእውነት በአድ አምልኮ የስንቱን ቤት አንኳክቶታል ስንቱን አስለቅሷል ስንቱን አሳብዷል ስንቱን ገሏል 😢እህቴ ህመምሽ ከባድ ነው እግዚያብኔር ሙሉ ዘመንሽን በደስታ በፍቅር በሰላም ይሙላልሽ ❤
ከምር ኢትዮጵያ እሄ አለ ወይኔ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢😢😢 ወይኔ ጉዴ ፈጣሪየ ያላጠፍን ወይ ትግስቱ በአድ አምልኮ እኮ የሚያመልክ ሰው የማይደረግ ነገር የለም እኔ ግን ሰው ሲገበር አላቅም ማሳበድ ማደዘዝ እጂ አባትሽ እራሱ የሚያሰቃይሽ ሰወችም ክፍ የሚሆኑብሽ ያ መንፈስ እየቀጣሽ ስለሆነ ነው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ በደብ አሳውቀውናል ጌታ ሆይ እሄን ክፍ መንፈስ ከምድረ ገፅ አጥፈልን የዛሬውስ ልዩ ነው ያስለቅሳል 😢
በስመ ስላሴ ስም እኔም የሰው ግብር ሰምቸ አላውቅም አመችሳ ይሰጣል ይሄም ሲያድጉ እዲያገለግሉ ነው እደዚህ አይነት ግን አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ስለመናፍስት የሚያስተምሩን አባቶችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ አንቅተውናል
አይዞሽ የኔ እናት በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ሁላችንንም የህይወት ፈተናችንን ድል እንድናደርግ ይርዳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኡኡፍፍፍ ያማል በጣም እህቴ መላዕኩቅድሰ ሚካኤል ይጠብቅሸ
ጰሳሊተምረት 😭😭😭 አይቅዱስ ሚካኤል አደራ ስለተሰጠዉ ነጭ ለብሰሽ በህይወት አቆመሽ ህይወትሽን ተረክሽ ክብር ምስጋና ይግባዉ
😢😢😢😢😢 በዘመኔ ሰምቼ አላቅም እንዲህ አይነት ከባድ ህይወት በጉጉት ቀጣዩን
ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ
እህቴ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን አብዝቶልሻል አንቺ የጽናት ተምሳሌት ነሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!!!
በስማም ወወድ ወመንፈስ ቅድስ እመቤተ እንዃን ለእዝሕ አበቃሽ እመቤቴ ትወድሻለሽ
ፍርዬ አንቺ በእውነት የጀግኖች ጀግና ነሽ። የተሰጠሽ ፀጋ እኔ ሳቅሽ ከፊትሽ ላይ የሚታየው ፈገግና ይኸን ሁሉ ችግር ያየሽ አትመስይም።
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የባዕድ አምልኮ ጉድና የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ስራ ለመስማትና የርኩሳን መናፍስት ሴራን ለማወቅ ገጠመኝ አዳምጡ❤ታተርፋላችሁ
ስለእርኩሳን መናፍስት ምን ፍለጋ ነው የምሰማው በቃ እርኩስ መንፈስ ነው
እግዚአብሔር ይመሰግን አመችቨ ነዉ መማህር ግርማ ና መማህር ተስፈዬ ሚያስተሙሩት ነዉ ተመስግን በዙ ስዉ እየተመረ ነዉ አሁን አመንች ሳይጣን እንደለ ❤
ለዚህ እኮ ነዉ የ መምህር ግርማ ትምህርት የሚያስፈልገን የክፉ መንፈስ ዉጊያ አልገባንም ዛሬ ሀገር የምትታመሰዉ ትላንት በቤተሰብ መሰዋት የለመደ እርኩስ መንፈስ መሆኑን ማመን አለብን በማለዳ የመያዛችን ዉጤት ነዉ ዛሬ ሰዉ ሲታረድ እድናይ ያደረገን ብቻ እግዚያብሄር ያንቃን::
በጣም ይገርማል 😳😳ምን አይነት 💪ጠንካራ ሰው ነሽ እሼ እባክህ ቀጣይ 😢
Lemehonu ewonet new
በጣም የሚያሳዝን የሚመስጥ ታሪክ ነው።ምን ዓይነት የጭካኔ የክፋት ህይወት ነው ያለፍሽው። በነገራችን ላይ እሰከነችግርሽ እንዴት እንደምታምሪ ልብስሽ ደግሞ የሚገርም ውበት ነው ያለው።
እግዞ አንዳንድ ስው እናትም አባትም መሆን የሌለበት ስው ብዙ ነው
ከታገሱትሁሉምያልፋልአስተማሪታሪክነው ምርጥእናትነሽ ነገሮችንየምትገልጭበት መንገድእጅግይገርማል እመብርሀን ትጠብቅሽ።
የኔ እህት ወርቅም በእሳት የፈተናአል ፍርዬ ከዚሁሉ መከራ ያአሳአለፉሽ መርቆርዬስ አሁንም ከተለያአየ ክፉ ነገር ይጠብቁሻል ያአሳለፍሺው መከራ ለጆሮ የሚከብድነወ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ የኔ እህት
የድሮ ወላጆችኮ በጣም ጨካኝ ክፉ ናቸው እደቀልድ ስትናገር እመማን ውጣነውኮ ታርክ ይቀየራል ይብላኝ አፅያት ተሸክመው ለሚኖሩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በስላሴ ስም ገጠመኝ መምህር ተስፍዬን አዳምጡ ከመንፈስ ጋር የተያያዘዘ ያስተምራል እና የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ አሳልፎሻል እንጂ ከባዱ ነዉ በእዉነት 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢የክፉ መንፈስ አለ ይመስለኛል ቤታቸው የጨሌው መንፈስ ስንት ጉድ
በጣም እሚገርም ታርክ ነው ሰው እኔም ተበደልኩ እላለሁ መለዓኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏❤
ይህን አሳልፋ አሁን እድዝህ ጠካራ መሆኗ ግሩምነዉ እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ለኛም ይስጠን😢😢😢
ፍርዬ አይዞሽ እህታለም ብቻሽን አይደለሽም፣ ስንቶቻችን እናትና አባቶቻችን ተለይተውን ሰውጋር ስናድግ ስንት ነገር አለ ለሰው መናገር ፈርተንና ምን ይሉናል ብለን ሁሉን በሆድ ይዘን እንኖራለን😢😢😢😢፣ አይዞሽ ፍርዬ እህታለም፣
በጣም ከባድ ታሪክ ነዉ ኡፍፍፍ😢😢 😢 እግዚአብሄር ታሪክን ይቀይራል
ስማቸውን ስስማ የመምህር ግርማ ትትምህርት ነው ትዝያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
በስላሴ ስም ከባድ ታሪክ ነው ባዕድ አምላኪዎችን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን መጨረሻሽ ምን ይሆን መቼስ ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥተሻል ግን በአባትሽ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው የሚያጠቃሽ ያለው አሁንም በጾም ጸሎት ስግደት በርቺ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅምእህቴ በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብታዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከታገሡት ሁሉም ያልፋል የኔ ጀግና
ሚካኤል አባቴ እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን ግን ለምንድነው ስትስቅ ሀሊማን የመሰለችኝ
ሚካኤል መልአክ እንጂ አባት የሆነበት መፅሃፍ ቅዱስ አንድም ቦታ የለም አባታችን አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው ልጁ ኢየሱስ ደሞ ሃጢያታችንን ይቅር ሊለን ደሙን አፈሰሰልን የሚያምኑበት ሁሉ የዘላለም ህይወትእንዲናራቸው እንጂ እንዳይጠፉ ሞተልን
Read your Bible please then you will know the clear position of the angels. Jesus is Lord! Amen!
እዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ወይ ኢትዮጵያ በእዉነት የምሰማዉ ነገር ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ተቸግሬያለሁ አይዞሽ የኔ እህት።
እግዚኦ፣ ሰው በዚህ ዘመን እንደዚህ የከፋ ጭካኔ ያደርጋል? እኔን እህቴ ፍርዬ! ከጎንሽ ሁኜ እንባሽን ባብስልሽ ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር እንኳን ጠብቆሽ አልፎ ለመናገር አበቃሽ❤ ። እሼ እናመሰግናለን ወንድሜ! መጨረሻዉ ናፈቀኝ።
የናት ተምሳለት ነች ግን አንዳዴ ስት አይነት መከራ ያሳለፉ ሰውች አሉ አፍ ያማል ያለፈ ቢሆንም ልብ ስብር ያረጋን🔥 ሳትፈለግ ያስለቅሳል እኔም ልቤ ስስ ነው እንካን በኡነተኛ ታሪክ😢
በስምኣብ ለመንፈስ እኮነው የተገበረቹው 😥😥😥ስለ መናፍስት ውግያ ያስተማራቹን ኣባ ግርማ ና መምህር ተስፋዪ ኣበራ እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ኧረ እንደው እናንተስ ምን ይሻላችኋል
@@hager_media እውነት ነው ስለአልገባሽ እና ደግሞ አንዳይነቃበት ከአንደበትሽ ሁኖ ነገሮቹን ያደርጋል ምክንያቱም ከነቃሽበት ሊጋለጥ ስለሆነ
እግዚአብሔር ልጁን ክርስቶስን ለነፃነታችን ስጠን አጋንታዊ አገዛዝ እንዲህ ነው ስውች በራሳቸው ክፍ ሆነው ሳይሆን አጋንቱ ህይወቷን እንዲህ እንዲሆን ፍላጎቱን በስው እይፈፀመ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር እንኳን ጣልቃ ገባልሽ
የኔ እናቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ቀን አል ማርያም ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዋል አንቺ ግን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ ብልሕ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ
የእውነት የእኛ አገር ግፍ ይብሳል በአረቦች ምን ይፈረዳል የእኛ ይብሳል
ቀላል ይብሳል
እኔ ምን እንደምል አላቅም ግን የሰው ልጅ ይሄን ሁሉ የመሸከም አቅም አለው ማለት ነው ይገርማል እንኳንም በሂወት ኖርሽ የኔ ውድ ❤❤❤ በሂወትሽ ሙሉ ደስተኛ ሁኚ❤❤❤
በኢየሱስ ስም እንዳት የሚከብድ ህይወት ነው ያሰለፍሺው አሁን እኔም ተፈትኛለው ብዬ አሳብ ይሆናል ምን ያክል ጥንካሬ ነው ያየሁብሽ እየተመታች ደም በሚፈስበት ጊዜ መንፈሱ ግብሩን ይወስዳል የኔ እናት ጀግና ነሽ ዛሬ ላይ መልካም ህይወት እየኖርሽ ነው❤❤❤
እሼ እባክህ መጨረሻውን
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ እንደታገሰው ማንንም አልታገሰም አበሻ እኮ በዝሙት የሚደርስበት የለም ይሄ የአብዛኛው ሰው ታሪክ ነው
የእዉነት ይች ሂወት እንድህ ናት እባክህን እሼ ክፍል ቶሎ ልቀቅልን
ፍርዬ የኔ እናት መድሀኔአለም የሰጠኝ እናቴ ከ አምላክ ቀጥሎ ህይወቴ ሰላም ያገኘው ባንቺ ነው።እንኳን አወኩሽ ። እህቶች ወንድሞች እስከመጨረሻው እዩት የብዙዎችን እንባ አባሽ ነች መጨረሻውን እሼ አደራ ለብዙዎች እረፍት የሆነ ቃለ ምልልስ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እሷ ውዳሴ ከንቱን ጠልታ እራሷን ብትሸሽግ እንኳን እኔ ግን ከተደረገልኝ ነገር አንጻር እመሰክራለሁ።ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የጀመርሻቸውን የፅድቅ ስራ ትባርክልሽ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ።
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
ጴንጤዎች እናንተም እኮ ከቤተሰብ የወረሳችውት የዛር ውላጅ አለባችው
@@abemhaile2195 እውነት ለመናገር በሌሎች ሀይማኖት ደባል ሆኖ የሚሰገድለት የዛር ውላጅ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ሲንበረከክ ያየሁት ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
ጥቅስን ከመምረጥ ሁሉንም ብታነቡ አይሻልም?! መዳንአለም እና እየሱስ ያድናል አንድ ናቸው:: የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላቶችን በመገለባበጥ smart ለመምሰል አትሞክሩ::
ኡፉፉፉ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢 በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ደግሞ ጥንካሬሽ የሚገርም ነዉ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ አይዞሽ አሽዬ ቀጣይ እንጠብቃለን በጉጉት😢😢😢😢😢
ድሮም ወርቅ በእሳት ይፈተናል 😢ምን አይነት ጉድ ነው ምትነግሪን በጌታ በእየሱስ ስም መጨረሻሽን ለማየት ጓጓው ግን አንድነገር እያስተዋልኩ ነው እግዚአብሔር ሰውን እንደማይረሳና እንደማይጥል ❤❤❤
የኔ ናት የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው መጨረሻሽን ለያሳምረው ስለፈለገ ነው ይህ ሁሉ የደረሰብሽ በስተመጨረሻ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ነገር አሳልፎ እዚህ ደረጃ ስላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ህይወት ላንዳንዱ አልጋ ላንዳንዱ ቀጋ ይሆናል አሁንም በየቤቱ እንደዚህ አይነት ነገር ይኖራል ግን እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምራል ለተገፋት መልስ ይሰጣል፡፡
እኳን ደህና መጣህ ዛሬ የተለየነ ው ግን ዛሬ ለፍቶኛል ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ልጀ አትመጭም እማየ ሲለኝ በጣም ከፋኝ በስደት ያላችሁ እናት አባት ልጅ ወድም የናፈቃችሁ አገራችንን ሰላም አርጎልን በሰላም አገራችን ያብቃን ኢቶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉
አይዞሽ
ደስ እሚለው ነገር ያቺ የኛ አገልጋይ ሆና ነው እምትቀረው ከልጆቻችን በታች ናት ከትቦ ጥራጊነት የትም አትሄድም ብለው ያሰቧት ልጅ ዛሬ የ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆና እንደነሱ ሀሳብ ሳይሆን ቀረ አዳንዴ መገፋትን እምትወዱት ዛሬ ላይ ያላቹበትን ቦታ ስታዬት ነው እና ዛሬ እነሱ እዛው የነበሩበት ልጆቻቸውም እንደዛው እኔ ግን በሚገርም ሁኔታ እግዚአብሔር ሂወቴን ሙሉ በሙሉ ቀየረው ምን ይሳነዋል ለሱ ክብር ምስጋና ለፈጠረኝ አምላክ ይሁን ዛሬ ባለ ሶስት መኪና ባለ ሁለት ቤት ባለ ትዳር እና የልጅ እናት ነኝ በቂ የሆነ መንቀሳቀሻ አለኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ እና ሰዎቹ ይሄን ሁሉ አዬ እጅጉን ተናደዱ እንዴት በየት በኩል ከጃችን ወጣች ይመስላል ንዴታቸው የኛ ልጆች ስንት አመት ለፍተው ማረፊያ ቤት እንካን የላቸው እሷ ከዃላቸው ተነስታ እንዴት እያሉ አጀታቸው ያራል የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ያሳለፍኩትን እግዚአብሔር ስለሚያቅ ካሰኝ የኔ ጌታ የ እግዚአብሔርን ስራ በማየታቸው ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ለተገፋ ሁሉ መድህኀኒአለም ካሳውን ይክፈለው በምድርም በሰማይም እንክዋን ካሰሽ እናት
የኔ እህት ታሪክሽ አመመኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከተገፉት ጋር ነው አይዞሸ 🙏❤️
እንዴት አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ስንት ጨካኝ ሰዎች አሉ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው እጥር አረጋችሁት ቀጣዮ ምን ይሆን መጨረሻዋን ያሳምረው🙏
በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ልብ ይነካል በጉጉት እንጠብቃለን 😢😢
በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ በጣም ያሣዝናል መጨረሻሽን እሥክሠማ ነው የቸኮልኩት በእውነት
😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው እደዚህ አይነት አምልኮ ኢትዪ ውስጥ ኣለዴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያሳለፍሽው ታሪክ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄ ሁሉ አሰቃቂ ነገር የምንሰማው እና የምናየው የአጋንንት የሰይጣን የዲያብሎስ ስራ ነውና ጠዋትና ማታ ስግደት እና ፀሎት ማድረስ በተለይ የመምህር ግርማን ትምህርት በደንብ መከታተል እና መተግበር
እኔም የልጅነቴ ዘመን ሳስበው ያመኛል ምቱ ዱላው የጫማጥፍው ሳረጅነው መስለኝ ያመኛል ግፍ የማይፈራበት ምድር ያማል ያማል
😢😢😢
ያ አላህ አልሀምዱሊላህ ጌትዬ እኔ ለምንድነው ቆይ የማማርረው ? ጌታዬ መሀሪ ጌታ ነህና ማረኝ
በአባቶች ትምህርት እንድን ነቀ እግዚአብሔር አግዞናል ያለ ማዳመጥ የግላችን ችግር ነው እኔ በበኩሌ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ከእህታችን ታሪክ እጅግ የከፋ ስምቻለሁ ግን በውስጡ ቢዙ ትምህርቶች ይዟል አግዚአብሔር ትርፍ ያለት ነፋስ ሁሉንም በእርሱ ቸርነት አለፋሽ እንኳን ለምስክርነት አበቃት።🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
ሚካኤል ሲለው ስሙ ስጠራውየአምላኬ ብርሃን በላየ በራተመስገን ኣምላክ ቅዱስ ሚካኤል 💚ጠንካራ ሴት ነሽ
ቅዱስሚካኤል ከዛሁሉ አውቶሻል ድቅ ነው ❤❤❤❤❤ አይዞሽ እህቴ❤❤
በስመአብ! ታዲያ አንቺ ሰው ብቻ ነሽ? እኔንጃ! እግዚአብሔር ግን አብዝቶ ይወድሻል! በዛ ሁሉ የመጠላት ያለመፈለግ እና የመገፋት ህይወት ውስጥ ያለፈች ለጋ ህፃን ሳትሰበር አድጋ እንዲህ በራስ መተማመን ውስጥ ሆኖ መገኘት፡ ይህማ ሁል ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ዘወትር አብሮሽ እንደነበር ያሳያል! ለዚህ ነው ሰው ብቻ ያልመሰልሺኝ፡፡ ግን በቃ እግዚአብሔር መልካም ነው፡ እግዚአብሔር ይመስገን!! የእንጀራ እናትሽንም እንዴት እንደጠራሻት ይገርማል፡፡ ደግነቷንም መስክረሻል፡ እግዚአብሔር ይስጣት! በርቺ እህቴ!
የኔ ጀግና የኔ ልዩ ፍርዬ ረጅም እድሜ ጤና እመኛለው የልጄ እናት ❤❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የድያብሎስ ሰራ ነው አባትሽ እንድህ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ከሁሉም አድኖሻል ክብሪ ለመድህኒ አለም ለመብርሃን ይሁን🙏
አቤት በየቤቱ ያለ ታሪክ እሼ ትልቅ ስው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ አቀራረብህ እራሲ ቆንጆ ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ተዓምር ሊያይ ነው ማለት ነው :: እኔ የዚችን ሴትዮ ታሪክ አውቀዋለሁ እሼ እንደባለ ፀጉርቤትዋ ክፍል 2ቱን ካልሸመጠጠን እና መጨረሻዋን ካሳየን 😮😮😮 ለማመን እሚከብድ ስኬትና ለማንም ተስፋ እሚሰጥ የማይታመን ስኬት ያላት ሴት ናት!!! ተጋድሎዋ ግን oh my God 😮😮😮😮 እሼ መጨረሻውን ባትለቀው ውርድ ከራሴ !!!
እመነኝ አልምርህም!!!
አንጣ በሉት ክፍል ሁለትን የት አደረሰው አረ ይገርማል።
የት ገባች ግን ፀጉር ቤቷ
በጣም የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው ከሸመጠጠን ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን የባለ ፀጉሩ ቤቷም ያልቀረበበት ቢያንስ ምክንያቱ ይነገረን
Yalebet enhedalen 😂😂👊👊
Yeson tarikma mesmat alebin liba eskahun endetenteletele new
ቅዱስ ሚካኤል ባንችላይ የሰራዉን ታአምር ነዉ ያየሁት ድንግል ማርያም የሰጠችሽ ብርታት እግዚአብሔር ይመስገን
Amen ❤❤❤
አሁን እኔም ተገፋሁ፣ ከፋኝ ፣ አለቅሻለሁ በሰዎች ተበድያለሁ ብዬ ላወራ ባልሆነ ሆ. ስንት አይነት ህይወት አለ በእመቤቴ ጌታ ሆይ ስለ ድፍረቴ ይቅር በለኝ
Gobaz❤
በስላሴ ስም እውነት ሆሆሆ እኔም ተፈተንኩ ብዬ ሳወራ በራሴ አፈርኩ በሷ አይን የኔ ምንም ነው
Hulachenenem yeker yebelen Egziabher ❤❤❤
Enami edazi asebelwu
እውነት ነው እኔም እያልኩ
የቤተሰብ የዛር መንፈስ ዋጋ ሲያስከፍል እንዴት ያማል 😢😢😢 ላነቁን አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታች መምህር መክራት ግርማ ❤ በማለዳ መያዝ የሰው ቃርሚያ አባዶ.........💒 ቀሲስ ሔኖክ ሀይለማርያ ስለ አይነጥላ ስለህልም ስለ ባለትዳሮች ........💒መምህር ተስፋዬ አበራ ልዩ ገጠመኝ ገጠመኝ .....💒 እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀልን 💒
ባአድ አምልኮ መቼም ሰላም የለውም አባትሽ የሚያሳድድሽ እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው እህቴ አንቺም በእምነትሽ ጠንክሪ ጾም ጸሎት ስግደት አታቋርጪ እግዚአብሔር ከእንደዚአይነቱ ይሰውረን አሜን።
ትክክል አባትም ልጆችም መንፈሱ አለባቸው ለዚህ ነው የሚጠሉዋት ግልጽ ነው እሱዋ መጀመሪያም ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥታለች በተቃራኒው ወንድሞቹ ደግሞ ለጣዎት ተሰጥተዋል ይህው ነው ።
ድንቅ ኮመንት
የስለት ልጅ ስለሆነች እኮ ነው መንፈሱ ነዉ ነው የማስደበድባት ልሱ ስላተሰጠች እየተበሳጨነዉ ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤
በስማም በጣም ከባድ የሆነ በአዲ አምልኮ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የአጋንት ማደሪያ ሆና አልቀረች በጤና ጠብቆ ያቆያት አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!!!!
አው እህቴ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢
😮😅 7:23 😊@@ZahraZahra-fb9te
እኔን የገረመረመኝ ይህን ሁሉ መከራ አልፋ ፈገግታዋ ሂወት ይዘራል
አልፋና ኦሜጋ ታሪክን ቀያሪ መድሀኒአለም እንኳን አሳለፈልሽ
የኔ ጀግና ሴት አንኩዋን ቅዱስ ሚካኤል በ ክንፉ ሸፍኖ ለዚህ አበቃሽ ፍርዬ
ማነው እንደ እኔ በእንባ የጨረሰው 😢😢😢ነገ እንደሚያልፍ የማታስቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ አቤት ትዕግስት ።
😭😭😭😭😭
የመጨረሻውን ከባድ ህይወት አልፌያለሁ በቤተሰብ ተበድያለሁ ተገፍቻለሁ ብዬ አስብ ነበር የአንችን ታሪክ ስሰማ ግን የኔ ቅብጠት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እግዛብሔር በቀሪው ጊዜ ይካስሽ የኔ እህት
እሼ ይሄ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው የዚህ ፕሮግራም ባለታሪኮች የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናቸው!!!
እሼቱ አምጣ የጸጉር ቤ ሰራተኛዋን ታሪክ ክፍል ሁለት ።
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባቴ
ነገ እለተ ሰንበት ነው የለተ ሰንበት በረከት ይደርብን በተዋህዶ ልጆች ይደርብን አሜን፫❤🙏❤️
አሜን አሜን አሜን
.amen amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ዋው ፍርዬ !!!! መቼ ይሆን አንቺን እንደ መጽሐፍ አንብቤ የምጨርስሽ? አንቺ እና ስለ አንቺ ሁሌም አዲስ??? ፈጣሪ አንቺን ምንኛ የጠንካራዎች ; የየዋሆች; የሩህሩሆ እና የደጋጎች ምሣሌ አድርጎ ሰራሽ ??? ይህንን ማንነት የለገሠሽ የመድሐኔአለም ስም ስም ከአጽናፍ አጽናፍ እስትንፋስ ባለው የተመሠገነ ይሁን እሼ አንተንና አንተን መሠሎች ዘመናችሁ ይባረክ !!!
ዋው ፍርዬ የኔ ጀግና !!!!
You outshine on to........!!!
ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይታሬቀን ውገን ለዝች ዕለት ላዴሬሰሽ አምላከ ቅዱስ ምካኤል ይክበርይመስገን
ይህን አይነት ፈገግታ ያላቸው ሁሉም ሰዎች በደንብ ተደቁሰዋል አዚህም በላይ ያጠንክርሽ የኔ እናት😢
በትክክል እኔ ምስክር ነኝ።
ስንት እኮ ክፉ ሰው አለ 😭😭😭😭 ፈገግታዋ ደግሞ ሂወት ይዘራል በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭
ወይኔ ሥትአይነት ታሪክአለ
❤
መምህር ተስፋየ አበራ ይችን ሴትዮ አግኝተህ ታሪኳን እንደምትቀይረው አልጠራጠርም የኛ ጀግና መምህር🙏🙏🙏
በጣም ልክ ነሽ
የኔም አሳብ ነው
በጣም
አውነት ነው አኔም እየላኩ ነው እባክህ መምህር አገኙት
ታሪክ የሚቀይር እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከዛሬ የጠበቃት እግዚአብሔር ብቻ ነው የወደ ፊቷንም የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው
ክፍል 2 ይቅረብ የምትሉ
Ende bele segur betua yishemetitenal
ክፍል ሁለት ደቅረብ
እያለቀስኩ ያየሁት እናት ሁሌ ስለሧ ደግነትየሚወራ አባት ክፍቱ የሚወጣ የምር አዘኩ እድኸም አለ አባቴ እረጂም ሠቶበሰላም
ያገናኚኝ ይለያል ለማመሥገን ያብቃኝከስደት መልሶኝ ከኔ አባት የከፈለው መከራ ከናቴሞትበዋላ መቸምአይረሳኝ በአድ አምልኮ የሚሰዋለት ሰውየ ከምድር ገጽ የጥፍው ካለ ዘራቸው ይጥፍ ክርስቶስ እርዳን ባይበላሳ ሰው ሂወትሰውቶ ሀብት ለናቷ ምን ልበል ከማዘንውጭ አማማሟታችን ያሳምረው ለነፍስይማር ሞት ያብቃን እራሱን የሠዋ ለዳቢሎስ ይማረው አይባልም
ያመነው ሰይጣንን
ስለሆነ አቤቱ መጨረሻዋ
የልጂቱ
ይመር
አልገባኝም ምን ሀይማኖት ነው መስዋት እሚያስፈልገው😢😢😢
በእየሱስ ስም። እህቴ የጠበቀሽ ጌታ ነው። ይህን ያክል የአምልኮ ስርዓት የስንቱን ህይወት መጫወቻ ያደርጋል። በዛ የጨለማ ጊዜ የጠበቀሽ ጌታ ምልክት ነው የሰጠሽ፣ በማይረባ ምግብ የተስማማሽ በጥበቃው ነውና ደስ ይበልሽ። እየሱስ በጣም ይወድሻል።
የሚቀጥለውን ክፍል ለማየት እጓጓለሁ ነገር ግን ምንም አልጠራጠርም በአሁኑ ቁመናሽ የስኬት ህይወት ነው ያለሽ። ይህም ከእሱ የተነሳ ነው፣ ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው፣ ጌታን አገልጋይ፣ ያዳነሽም ለነገሮም መስማማት ችሎታ የሰጠሽ።
ተባረኪ ፣ዘመንሽ በደስታ ይለቅ
ስራህ ግሩም ነው የኔ ጌታ የሴይጣን ስራ ይሄ ነው አባትሽ ላይ ያደረው መንፈስ ነው ያሰደደሽ መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለን
በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰሰብር ታሪክ ባእድ አምልኮ እንዴት ህይወት እንደሚያመሰቃቅል የስንቱ ህይወት ይሆን በበአድ አምልኮ የሚተረማመሰው በጣም ጠንካራ ሴት ይሄ ሁሉ የደረሰባት አትመስልም መልኳ ሲያምር በእንክብካቤ ያደገች ነው የምትመስለው የኔ እህት በሀይማኖትሽ ጠንክሪ እናትሽ እዛች ቤተክርሲያን ደጅ ላይ የሰጠችሽ አደራ ነው ለዚ ያደረሰሽ አሁንም ጠንክረሽ ፀልይ!!
የሴቶች ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ያጠነክራል ቀጣዩን ክፍል በጣም ጓጉቻለው
በስመአብ በጣም ከባድ ነው እህቴ ግን ጠካራነሽ ይሄ መንፈስ ነው እባክሽ እህቴ መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ስለመናፍስት በደንብ አብራርቶ ያስተምርሻል መንፈሱ አችን መግደል ላልቻለ ይህ ሁሉ ፈተና እየተበቀለ ነው እናትሽ ለቅዱስ ሚካኤል ስለሰጠችሽ መግደል አልቻለም የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ እሚለውን አዳምጭ ይጠቅምሻል
ከባድ ነገር ነው የምሰማው ፥በፊትዋ ለይ ተስፋ እና የአሸናፊነት መንፈስ ግን በጣም ይገርማል ።
እውነትም ወርቅ በ እሳት ይፈተናል❤❤❤❤
እናትሽ በእምነት ለቅዱሥ ሚካኤል አንተ ተረከበኝ እና አሣድግልኝ በማለታቸው መልአኩ በሥውር ከጨቅላዋ ህፃን ጋራ ሥለነበር የጣዖት አምልኮው መንፈሥ አንቺን መዋሃድ አለመቻሉ የፈጣሪ ጥብቃ እና የመልአኩ እገዛ ከአንቺ ጋራ ነበረ ። እና የፈጣሪን ቸርነት ከልብሽ ተቀብለሽ በቀሪ ዘመንሽ ጥሩ አገልጋዩ እንድትሆኚ ፈጣሪሽን አትርሺ ጎበዝና ፈጣሪ ቸርነቱ የተገለፀብሽ ሰው ነሽ በርቺ ።
ሰዎች አውሬና ጨካኝ የሚሆኑት እና የሚያደርጋቸው ካደረባቸው አጋንንት እና ከእምነታቸው ይመነጫል ክሚያመልኩት ሠይጣናዊ እና አጋንንታዊው መንፈሥ የተነሣ መሆኑን መገንዘብ ያሥፈልጋል ።
መምህር ተስፋየ የተለያየ በየቤቱ ያለውን ጉድ በገጠመኝ ሳቀርብልን እኛ የገጠር ልጆች በየቤታችን የተለያየ ነገር ስለምናይ እንረዳው አለን ግን ሚዲያ ያላቸው በተለየ መልኩ መንፈስ መንፈስ ይላሉ እነ ማን ያዘዋን ያሉትን አንረሳውም ብዙ ጉድ አለ ኢትዮጲያ ላይ ብዙ ጉድ አለ መምህራችን ለኛ የዘመናችን ሀዋሪያ ማለት ነው በየጓደናው እየሄደ የጠፉ ነፍሳቶችን እየመለሰልን ነው መምህራችን ኑርልን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤የኛ እቁ
በመከራ ውስጥ ብትኖሪም ታላቅ እምነት ያለሽ እድለኛ ሰው እመአምላክ አሁንም ትጠብቅሽ ጠንካራ ሴት❤ለእንጀራ እናትሽም እድሜ ይስጣት እንደሁን ለረዱሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው❤
አባቴ የኔ ሙስኪን የጥቁር ቀዩ ከልፋታዬ ያለ እናት በቀኝ በግራ አዝለህ ያሁሉን መከራ አሳለፍክ አንተምኮ ከንደነዚህ አይነቶቹ ጋር እኩል አባት እየተባልክ ነው 😢ታሪክህን ባወራውኮ አያልቅም አባቴ አበዋዬ የኔ ያይኔ ብሌን ጤናህን ሰላምህን ያብዛልኝ❤
የኔም አባት የኔ ልዩ መቸ ነዉ ዉለታህን ድርብ አድርጌ ምመልስልህ ❤🎉
የሚገርም ታሪክ ነው እንደው እንዴት አይነት አምልኮ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው😢
እህቴ ፍሬ ህይወት ይጨነቁ በደረሰብሽ ስቃይ በጣም አዝኛለሁ። ስንት የአገራችን ሰው በዳቢሎስ እስራት እንደሚኖረ እና የእግዚአብሔር ማዳንን አይቼበታለሁ። እባካችሁ ለሌሎች መዳን እንድረስላቸው።
መንፈሳዊ ህይወት ላይ በርቺ የቤተሰብ መንፈስ ስለሆነ ይተላለፋል አምላክን ትተው ሰይጣንን ስላመለኩ በሰው ላይ ለመተላለፍ ለሱ ቀላል ነው ከቻልሽ የመምህር ግርማ ትምህርትና የፈዌስ ፕሮግራምን ተከታተይ በጣም ይጠቅምሻል እና የመምህር ተስፋዬን አምላክ ይርዳሽ
አባቴ ቅዱሱ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ
ዘግናኝ አሳዛኝና አሥገራሚ ታሪክ ኦኦኦ እንዲህም አለ ለካ ረ አልሃምዱሊላህ
እዮ መምህር ተስፍዬ እሚያስተምረው እሚቃወመው ይህንነው እስኪ በሱ ሲሆን እሚያማቺሁ እስኪ ብትነቁ
እንኳንም ተገፋሽ እንኳንም በንደዚህ አይነት አሰቃቂ ፈተና ውስጥ አለፍሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያኔ ባትሰቃዬ ኖሮ አሁን ላይ የዚህ ሁሉ ሰው መምህር አቶኚም ነበር እዉነት እልሻለው ስላንቺ እግዚአብሔር በብዙ ሰዎች ዘንድ ይመሰገናል ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
ፍርዬ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ አይን ይጠብቅሽ መላኩ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ ሁሌም ከአጠገብሽ አይለይሽ የኔ የዋህ!!!❤❤❤
በእውነት በአድ አምልኮ የስንቱን ቤት አንኳክቶታል ስንቱን አስለቅሷል ስንቱን አሳብዷል ስንቱን ገሏል 😢እህቴ ህመምሽ ከባድ ነው እግዚያብኔር ሙሉ ዘመንሽን በደስታ በፍቅር በሰላም ይሙላልሽ ❤
ከምር ኢትዮጵያ እሄ አለ ወይኔ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😢😢😢😢 ወይኔ ጉዴ ፈጣሪየ ያላጠፍን ወይ ትግስቱ በአድ አምልኮ እኮ የሚያመልክ ሰው የማይደረግ ነገር የለም እኔ ግን ሰው ሲገበር አላቅም ማሳበድ ማደዘዝ እጂ አባትሽ እራሱ የሚያሰቃይሽ ሰወችም ክፍ የሚሆኑብሽ ያ መንፈስ እየቀጣሽ ስለሆነ ነው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማ በደብ አሳውቀውናል ጌታ ሆይ እሄን ክፍ መንፈስ ከምድረ ገፅ አጥፈልን የዛሬውስ ልዩ ነው ያስለቅሳል 😢
በስመ ስላሴ ስም እኔም የሰው ግብር ሰምቸ አላውቅም አመችሳ ይሰጣል ይሄም ሲያድጉ እዲያገለግሉ ነው እደዚህ አይነት ግን አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ስለመናፍስት የሚያስተምሩን አባቶችን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ አንቅተውናል
አይዞሽ የኔ እናት በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ሁላችንንም የህይወት ፈተናችንን ድል እንድናደርግ ይርዳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳን
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኡኡፍፍፍ ያማል በጣም እህቴ መላዕኩቅድሰ ሚካኤል ይጠብቅሸ
ጰሳሊተምረት 😭😭😭 አይቅዱስ ሚካኤል አደራ ስለተሰጠዉ ነጭ ለብሰሽ በህይወት አቆመሽ ህይወትሽን ተረክሽ ክብር ምስጋና ይግባዉ
😢😢😢😢😢 በዘመኔ ሰምቼ አላቅም እንዲህ አይነት ከባድ ህይወት በጉጉት ቀጣዩን
ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ
እህቴ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን አብዝቶልሻል
አንቺ የጽናት ተምሳሌት ነሽ
ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!!!
በስማም ወወድ ወመንፈስ ቅድስ እመቤተ እንዃን ለእዝሕ አበቃሽ እመቤቴ ትወድሻለሽ
ፍርዬ አንቺ በእውነት የጀግኖች ጀግና ነሽ። የተሰጠሽ ፀጋ እኔ ሳቅሽ ከፊትሽ ላይ የሚታየው ፈገግና ይኸን ሁሉ ችግር ያየሽ አትመስይም።
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የባዕድ አምልኮ ጉድና የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ስራ ለመስማትና የርኩሳን መናፍስት ሴራን ለማወቅ ገጠመኝ አዳምጡ❤ታተርፋላችሁ
ስለእርኩሳን መናፍስት ምን ፍለጋ ነው የምሰማው በቃ እርኩስ መንፈስ ነው
እግዚአብሔር ይመሰግን አመችቨ ነዉ መማህር ግርማ ና መማህር ተስፈዬ ሚያስተሙሩት ነዉ ተመስግን በዙ ስዉ እየተመረ ነዉ አሁን አመንች ሳይጣን እንደለ ❤
ለዚህ እኮ ነዉ የ መምህር ግርማ ትምህርት የሚያስፈልገን የክፉ መንፈስ ዉጊያ አልገባንም ዛሬ ሀገር የምትታመሰዉ ትላንት በቤተሰብ መሰዋት የለመደ እርኩስ መንፈስ መሆኑን ማመን አለብን በማለዳ የመያዛችን ዉጤት ነዉ ዛሬ ሰዉ ሲታረድ እድናይ ያደረገን ብቻ እግዚያብሄር ያንቃን::
በጣም ይገርማል 😳😳ምን አይነት 💪ጠንካራ ሰው ነሽ እሼ እባክህ ቀጣይ 😢
Lemehonu ewonet new
በጣም የሚያሳዝን የሚመስጥ ታሪክ ነው።ምን ዓይነት የጭካኔ የክፋት ህይወት ነው ያለፍሽው። በነገራችን ላይ እሰከነችግርሽ እንዴት እንደምታምሪ ልብስሽ ደግሞ የሚገርም ውበት ነው ያለው።
እግዞ አንዳንድ ስው እናትም አባትም መሆን የሌለበት ስው ብዙ ነው
ከታገሱትሁሉምያልፋልአስተማሪታሪክነው ምርጥእናትነሽ ነገሮችንየምትገልጭበት መንገድእጅግይገርማል እመብርሀን ትጠብቅሽ።
የኔ እህት ወርቅም በእሳት የፈተናአል ፍርዬ ከዚሁሉ መከራ ያአሳአለፉሽ መርቆርዬስ አሁንም ከተለያአየ ክፉ ነገር ይጠብቁሻል ያአሳለፍሺው መከራ ለጆሮ የሚከብድነወ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ የኔ እህት
የድሮ ወላጆችኮ በጣም ጨካኝ ክፉ ናቸው እደቀልድ ስትናገር እመማን ውጣነውኮ ታርክ ይቀየራል ይብላኝ አፅያት ተሸክመው ለሚኖሩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በስላሴ ስም ገጠመኝ መምህር ተስፍዬን አዳምጡ ከመንፈስ ጋር የተያያዘዘ ያስተምራል እና የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቆ አሳልፎሻል እንጂ ከባዱ ነዉ በእዉነት 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢የክፉ መንፈስ አለ ይመስለኛል ቤታቸው የጨሌው መንፈስ ስንት ጉድ
በጣም እሚገርም ታርክ ነው ሰው እኔም ተበደልኩ እላለሁ መለዓኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏❤
ይህን አሳልፋ አሁን እድዝህ ጠካራ መሆኗ ግሩምነዉ እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ለኛም ይስጠን😢😢😢
ፍርዬ አይዞሽ እህታለም ብቻሽን አይደለሽም፣ ስንቶቻችን እናትና አባቶቻችን ተለይተውን ሰውጋር ስናድግ ስንት ነገር አለ ለሰው መናገር ፈርተንና ምን ይሉናል ብለን ሁሉን በሆድ ይዘን እንኖራለን😢😢😢😢፣ አይዞሽ ፍርዬ እህታለም፣
በጣም ከባድ ታሪክ ነዉ ኡፍፍፍ😢😢 😢 እግዚአብሄር ታሪክን ይቀይራል
ስማቸውን ስስማ የመምህር ግርማ ትትምህርት ነው ትዝያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
በስላሴ ስም ከባድ ታሪክ ነው ባዕድ አምላኪዎችን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን መጨረሻሽ ምን ይሆን መቼስ ለቅዱስ ሚካኤል ተሰጥተሻል ግን በአባትሽ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው የሚያጠቃሽ ያለው አሁንም በጾም ጸሎት ስግደት በርቺ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም
እህቴ በመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብታዳምጪ በጣም ይጠቅምሻል
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከታገሡት ሁሉም ያልፋል የኔ ጀግና
ሚካኤል አባቴ
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን
ግን ለምንድነው ስትስቅ ሀሊማን የመሰለችኝ
ሚካኤል መልአክ እንጂ አባት የሆነበት መፅሃፍ ቅዱስ አንድም ቦታ የለም አባታችን አምላካችን እግዚአብሄር ብቻ ነው ልጁ ኢየሱስ ደሞ ሃጢያታችንን ይቅር ሊለን ደሙን አፈሰሰልን የሚያምኑበት ሁሉ የዘላለም ህይወትእንዲናራቸው እንጂ እንዳይጠፉ ሞተልን
Read your Bible please then you will know the clear position of the angels. Jesus is Lord! Amen!
እዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ወይ ኢትዮጵያ በእዉነት የምሰማዉ ነገር ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ተቸግሬያለሁ አይዞሽ የኔ እህት።
እግዚኦ፣ ሰው በዚህ ዘመን እንደዚህ የከፋ ጭካኔ ያደርጋል? እኔን እህቴ ፍርዬ! ከጎንሽ ሁኜ እንባሽን ባብስልሽ ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር እንኳን ጠብቆሽ አልፎ ለመናገር አበቃሽ❤ ። እሼ እናመሰግናለን ወንድሜ! መጨረሻዉ ናፈቀኝ።
የናት ተምሳለት ነች ግን አንዳዴ ስት አይነት መከራ ያሳለፉ ሰውች አሉ አፍ ያማል ያለፈ ቢሆንም ልብ ስብር ያረጋን🔥 ሳትፈለግ ያስለቅሳል እኔም ልቤ ስስ ነው እንካን በኡነተኛ ታሪክ😢
በስምኣብ ለመንፈስ እኮነው የተገበረቹው 😥😥😥
ስለ መናፍስት ውግያ ያስተማራቹን ኣባ ግርማ ና መምህር ተስፋዪ ኣበራ እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ኧረ እንደው እናንተስ ምን ይሻላችኋል
@@hager_media እውነት ነው ስለአልገባሽ እና ደግሞ አንዳይነቃበት ከአንደበትሽ ሁኖ ነገሮቹን ያደርጋል ምክንያቱም ከነቃሽበት ሊጋለጥ ስለሆነ
እግዚአብሔር ልጁን ክርስቶስን ለነፃነታችን ስጠን አጋንታዊ አገዛዝ እንዲህ ነው ስውች በራሳቸው ክፍ ሆነው ሳይሆን አጋንቱ ህይወቷን እንዲህ እንዲሆን ፍላጎቱን በስው እይፈፀመ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር እንኳን ጣልቃ ገባልሽ
የኔ እናቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ቀን አል ማርያም ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዋል አንቺ ግን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ ብልሕ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ
የእውነት የእኛ አገር ግፍ ይብሳል በአረቦች ምን ይፈረዳል የእኛ ይብሳል
ቀላል ይብሳል
እኔ ምን እንደምል አላቅም ግን የሰው ልጅ ይሄን ሁሉ የመሸከም አቅም አለው ማለት ነው ይገርማል እንኳንም በሂወት ኖርሽ የኔ ውድ ❤❤❤ በሂወትሽ ሙሉ ደስተኛ ሁኚ❤❤❤
በኢየሱስ ስም እንዳት የሚከብድ ህይወት ነው ያሰለፍሺው አሁን እኔም ተፈትኛለው ብዬ አሳብ ይሆናል ምን ያክል ጥንካሬ ነው ያየሁብሽ እየተመታች ደም በሚፈስበት ጊዜ መንፈሱ ግብሩን ይወስዳል የኔ እናት ጀግና ነሽ ዛሬ ላይ መልካም ህይወት እየኖርሽ ነው❤❤❤
እሼ እባክህ መጨረሻውን
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ እንደታገሰው ማንንም አልታገሰም አበሻ እኮ በዝሙት የሚደርስበት የለም ይሄ የአብዛኛው ሰው ታሪክ ነው
የእዉነት ይች ሂወት እንድህ ናት እባክህን እሼ ክፍል ቶሎ ልቀቅልን
ፍርዬ የኔ እናት መድሀኔአለም የሰጠኝ እናቴ ከ አምላክ ቀጥሎ ህይወቴ ሰላም ያገኘው ባንቺ ነው።እንኳን አወኩሽ ። እህቶች ወንድሞች እስከመጨረሻው እዩት የብዙዎችን እንባ አባሽ ነች መጨረሻውን እሼ አደራ ለብዙዎች እረፍት የሆነ ቃለ ምልልስ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እሷ ውዳሴ ከንቱን ጠልታ እራሷን ብትሸሽግ እንኳን እኔ ግን ከተደረገልኝ ነገር አንጻር እመሰክራለሁ።ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የጀመርሻቸውን የፅድቅ ስራ ትባርክልሽ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ።
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
ጴንጤዎች እናንተም እኮ ከቤተሰብ የወረሳችውት የዛር ውላጅ አለባችው
@@abemhaile2195 እውነት ለመናገር በሌሎች ሀይማኖት ደባል ሆኖ የሚሰገድለት የዛር ውላጅ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ሲንበረከክ ያየሁት ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
ጥቅስን ከመምረጥ ሁሉንም ብታነቡ አይሻልም?!
መዳንአለም እና እየሱስ ያድናል አንድ ናቸው::
የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላቶችን በመገለባበጥ smart ለመምሰል አትሞክሩ::
ኡፉፉፉ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢😢 በጣም የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ ደግሞ ጥንካሬሽ የሚገርም ነዉ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ አይዞሽ አሽዬ ቀጣይ እንጠብቃለን በጉጉት😢😢😢😢😢
ድሮም ወርቅ በእሳት ይፈተናል 😢ምን አይነት ጉድ ነው ምትነግሪን በጌታ በእየሱስ ስም መጨረሻሽን ለማየት ጓጓው ግን አንድነገር እያስተዋልኩ ነው እግዚአብሔር ሰውን እንደማይረሳና እንደማይጥል ❤❤❤
የኔ ናት የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው መጨረሻሽን ለያሳምረው ስለፈለገ ነው ይህ ሁሉ የደረሰብሽ በስተመጨረሻ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ነገር አሳልፎ እዚህ ደረጃ ስላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልጅ ህይወት ላንዳንዱ አልጋ ላንዳንዱ ቀጋ ይሆናል አሁንም በየቤቱ እንደዚህ አይነት ነገር ይኖራል ግን እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምራል ለተገፋት መልስ ይሰጣል፡፡
እኳን ደህና መጣህ ዛሬ የተለየነ ው ግን ዛሬ ለፍቶኛል ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ልጀ አትመጭም እማየ ሲለኝ በጣም ከፋኝ በስደት ያላችሁ እናት አባት ልጅ ወድም የናፈቃችሁ አገራችንን ሰላም አርጎልን በሰላም አገራችን ያብቃን ኢቶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉
አይዞሽ
ደስ እሚለው ነገር ያቺ የኛ አገልጋይ ሆና ነው እምትቀረው ከልጆቻችን በታች ናት ከትቦ ጥራጊነት የትም አትሄድም ብለው ያሰቧት ልጅ ዛሬ የ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆና እንደነሱ ሀሳብ ሳይሆን ቀረ አዳንዴ መገፋትን እምትወዱት ዛሬ ላይ ያላቹበትን ቦታ ስታዬት ነው እና ዛሬ እነሱ እዛው የነበሩበት ልጆቻቸውም እንደዛው እኔ ግን በሚገርም ሁኔታ እግዚአብሔር ሂወቴን ሙሉ በሙሉ ቀየረው ምን ይሳነዋል ለሱ ክብር ምስጋና ለፈጠረኝ አምላክ ይሁን ዛሬ ባለ ሶስት መኪና ባለ ሁለት ቤት ባለ ትዳር እና የልጅ እናት ነኝ በቂ የሆነ መንቀሳቀሻ አለኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ እና ሰዎቹ ይሄን ሁሉ አዬ እጅጉን ተናደዱ እንዴት በየት በኩል ከጃችን ወጣች ይመስላል ንዴታቸው የኛ ልጆች ስንት አመት ለፍተው ማረፊያ ቤት እንካን የላቸው እሷ ከዃላቸው ተነስታ እንዴት እያሉ አጀታቸው ያራል የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ያሳለፍኩትን እግዚአብሔር ስለሚያቅ ካሰኝ የኔ ጌታ የ እግዚአብሔርን ስራ በማየታቸው ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ለተገፋ ሁሉ መድህኀኒአለም ካሳውን ይክፈለው በምድርም በሰማይም እንክዋን ካሰሽ እናት
የኔ እህት ታሪክሽ አመመኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከተገፉት ጋር ነው አይዞሸ 🙏❤️
እንዴት አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ስንት ጨካኝ ሰዎች አሉ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው እጥር አረጋችሁት ቀጣዮ ምን ይሆን መጨረሻዋን ያሳምረው🙏
በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ልብ ይነካል በጉጉት እንጠብቃለን 😢😢
በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ በጣም ያሣዝናል መጨረሻሽን እሥክሠማ ነው የቸኮልኩት በእውነት
😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው እደዚህ አይነት አምልኮ ኢትዪ ውስጥ ኣለዴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያሳለፍሽው ታሪክ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄ ሁሉ አሰቃቂ ነገር የምንሰማው እና የምናየው የአጋንንት የሰይጣን የዲያብሎስ ስራ ነውና ጠዋትና ማታ ስግደት እና ፀሎት ማድረስ በተለይ የመምህር ግርማን ትምህርት በደንብ መከታተል እና መተግበር
እኔም የልጅነቴ ዘመን ሳስበው ያመኛል
ምቱ ዱላው የጫማጥፍው ሳረጅነው መስለኝ ያመኛል ግፍ የማይፈራበት ምድር ያማል ያማል
😢😢😢
ያ አላህ አልሀምዱሊላህ ጌትዬ እኔ ለምንድነው ቆይ የማማርረው ?
ጌታዬ መሀሪ ጌታ ነህና ማረኝ
በአባቶች ትምህርት እንድን ነቀ እግዚአብሔር አግዞናል ያለ ማዳመጥ የግላችን ችግር ነው እኔ በበኩሌ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ከእህታችን ታሪክ እጅግ የከፋ ስምቻለሁ ግን በውስጡ ቢዙ ትምህርቶች ይዟል አግዚአብሔር ትርፍ ያለት ነፋስ ሁሉንም በእርሱ ቸርነት አለፋሽ እንኳን ለምስክርነት አበቃት።🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
ሚካኤል ሲለው ስሙ ስጠራው
የአምላኬ ብርሃን በላየ በራ
ተመስገን ኣምላክ ቅዱስ ሚካኤል 💚
ጠንካራ ሴት ነሽ
ቅዱስሚካኤል ከዛሁሉ አውቶሻል ድቅ ነው ❤❤❤❤❤ አይዞሽ እህቴ❤❤
በስመአብ! ታዲያ አንቺ ሰው ብቻ ነሽ? እኔንጃ! እግዚአብሔር ግን አብዝቶ ይወድሻል! በዛ ሁሉ የመጠላት ያለመፈለግ እና የመገፋት ህይወት ውስጥ ያለፈች ለጋ ህፃን ሳትሰበር አድጋ እንዲህ በራስ መተማመን ውስጥ ሆኖ መገኘት፡ ይህማ ሁል ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ዘወትር አብሮሽ እንደነበር ያሳያል! ለዚህ ነው ሰው ብቻ ያልመሰልሺኝ፡፡ ግን በቃ እግዚአብሔር መልካም ነው፡ እግዚአብሔር ይመስገን!! የእንጀራ እናትሽንም እንዴት እንደጠራሻት ይገርማል፡፡ ደግነቷንም መስክረሻል፡ እግዚአብሔር ይስጣት! በርቺ እህቴ!
የኔ ጀግና የኔ ልዩ ፍርዬ ረጅም እድሜ ጤና እመኛለው የልጄ እናት ❤❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የድያብሎስ ሰራ ነው
አባትሽ እንድህ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ከሁሉም አድኖሻል ክብሪ ለመድህኒ አለም ለመብርሃን ይሁን🙏