ፀጉር ሲሳሳ እና ሲበጣጠስ በፍጥነት የሚያድነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 8 дек 2023
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ሮዝማሪ #ፀጉር #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Rains Of Meghalaya - Hanu Dixit
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF Развлечения
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
የራስሽ ፀጉር ወርቅ ነው አርተፊሻል አያምርብሽም አርተፊሻል የራሽን ፀጉር ያሸሻል አርተፊሻል ፀጉር ባላደረግሽ ጊዜ በራስ መተማመንሽን ይቀንሳል እናቴ የራስን ፀጉር የመሰለ የለም ✔️
@@user-to3bt1zw3m በጣም ልክ ነሽ ክብር ይስጥልኝ🙏❤️🙏
Where do I get shah better
Where I get shah better
ገና ጥበብ
ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እናቱን እንዳስደሰተ ዘመኑ የተባረከ ይሁን
ውይ አሜን አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
የብልህ እና የጀግና ልጅ ጀግና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤ የተባረከ ቤተስብ
አሜን አሜን ውዶቼ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬ ምርቃትሽ ይርዳው ከዚህ በላይ ምርቃት የለም ተባረኩ
አሜን አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
ውጭ የሚወለዱ ልጆች ብዙም የልብስ አቀማመጥ ወይም መኝታ ክፍላቸውን አያፀዱም በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሄር ከቁምነገር ያድርስልሽ
ኤልሲ አንቺ ጠንካራ ሴት እናመሠግናለን ልጅሽን ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ❤
ኤልሲዬ ጸዴ ፣ልጅሽ የሰራው ይገርማል የኔ እድለኛ ውብ ። እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ያብዛልሽ ።
ይመችሽ ኤልሲ ። thanks!
እገዚአብሄር ልጅሽን ጨምሮ ይባርክልሽ ከመለው ቤተሰብሽ ጋር❤❤
ኤሊሲ መጣም እናመሰግናለን ። በጠጨማሪ የሮዝማሪን ዘይት አዘውትሮ በጠቀም በሌላ ቪድዬ ነው የሰማሁት የመርሳት ችግር ላለበት እጅጉን ፍቱህ አሰተዋፅአኦ አለው እኔም በራሴ ውጤቱን አገቻለሁ በአሁን ሰዓት እነደአኔ ልጆቼ እንኩዋን አያሰታውሱም የሚገርም ጥቅም ሰላገኘሁበት ለውድ ቤተሰቦቼ ላጋራችሁ ብዬ ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይባርከው በሞገስ ያሳድገው ኤልሲ እንዴት እንደምወድሽ
አሜን አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
ኤሌሳ የማን ወንድም ሆነና አንቺ ጎበዝ ስለሆንሽ የአንቺን ፈለግ እየተከተለ ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰው
ኤልስዬ ሁሉም ያስተማርሽን በጣም ጠቃሚ ነው ሁሉም የሚገርመው እኔ አልወደውም አብሶ ጸጉራም ትከከል ነው ያልሽው ሱስ ሆኖብናል ሲገርም ሜካኘ አንቺም አስተካክዩ ታበዣለሽ በጣም የኔ ቆንጆ
ኤልስዬ ስወድሽ ተባረኪ
Wuyyy elsy you are ao lucky. This is amazing design of the studio .You have blessed family.
እድሜ ዘመናችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤ሁሌም ደስተኛ ሁኝልን ከነቤተሠብሽ
እግዚአብሔር ይባርክህ እንባዬ መጣ ።እግዚአብሔር የበለጠ ደስ ያሰኝሽ።
አሜን አሜን ውዴ በነሱ ይካሰን ፈጣሪ 🙏❤️🙏
ይባረክ ❤
እግዚአብሔር ይባሪከው
ኤሌስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ተጠቅሜያለሁ
Amen ማሬ 🙏❤️🙏
Elsi eseyyyyyy inkuan Geta redash. Bezih zemen indih aynet lij aygenim. Yibareklish, ahunim Geta kekifu yitebklish. Korahubish wude❤
Thanks so much!!!!!
እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ ልጅሽን ❤❤❤
እንኳን ደሥ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
አሜን 🙏አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
You are so blessed dear ❤
ሰላም ኤልሲ በጣም ደስ ይላል ወንድምሽም ልጅሽም ትልቅ ነገር ነው ያደረጉልሽ ምርቃቱ ይድረስላቸው በተረፈ ፅጉርሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ ለኔ ይሄ በጣም የተፈጥሮ ነገር ያምረኛል ያኛው አንዳንዴ አስፈላጊ ለሆነ ግዜ ብቻ ቢሆን የኔ አስተያየት ነው ሁሉም ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ
በጣም ልክ ነሽ ፀጉሬን ጎዳው በዛላይ 😢🙏❤️🙏
ኤልሲ ውዴ በጣም ደስ ይላል በርቺ!!❤
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
Thank you..
ጎበዝ እኮ ነሽ እናመሰግናለን
የኔሙሉ ሴት እወዲሻለሁ❤❤❤
ኤልስዬ ስደት ላይ እንደዚህ የተባረከ ልጅ ማሳደግ እንዴት መታደል መሰለሽ ❤ እውነት ልጄ አድርጎ የጠበቀኝ ብለሽ ስታሳይን እንባዬ መጣ ❤ እኔም የወንድልጅ እናት ስለሆንኩኝ አውቀዋለውና❤ የኤልስዬ ልጅ
እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
የነካሀው ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
የረገጥከው ሁሉ ይለምልም
በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልክ
ያሰብክበት ድረስ ብሩክ ሁን ❤
ወንድሞች ደሞ እኛ ስደት ላይ ላለን እህቶቻቸው ጋሻዎቻችን ናቸው የኛ ራእይ እንዲሳካ ደከመኝ ሳይሉ የሚድክሙልን ወንድሞቻችን ❤ ወንድምሽንም እግዚያብሄር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የረገጥከው ሁሉ ይለምልም ተባረኩ God bless all more and more ❤
አሜን
ውይ በጣም በጣም እደው ባያምር እንኳን ሀሳቡ ብቻ አንጀቴ ነው የበላኝ ዋጋ ከፍለን በሰው አገር አሳድገናል በነሱ ይካሰን ሁላችንንም 🙏❤️🙏
Thanks ❤Eles
Elsiye Chiwa... mrt sew... betam yerdshalehu❤ Stay Always Blessed
AMen 🙏ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏
Congratulations on your success 🙌 👏
God bless you, family
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲ የተፈጥሮ ውበትሸ በጣም ድንቅ ነው በርቺ, እህት አለም ፈጣሪ አሳምሮ ፈጥሮሻል በርቺ❤🎉😊
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
Thank you
ዋው ስለልጅሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አይምሮው ከዚህ በላይ የተባረከ ይሁን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ያሰበበት ይድረስልሽ የናት የአባቱ ምርቃት ይድረሰው ያንቺ ምርቃት ከሱም አልፎ ለልጅ ልጆቹ ለዘሩ ይድረስ ጀኔ ውድ አንቺም ተባረኪ የአሰብሽው ቦታ ድረሽ ❤❤❤❤
Amen.
Amen 🙏 Amen 🙏 ውዴ የሚመርቁ አደበቶች ብሩክ ናቸው ተባረኪ 🙏❤️🙏
Oh my goodness Elsiye ……what a touching testament about your family. There is no wonder it’s been said that behind a successful woman/ man are myriads of people who work so hard to bring about that effect. May God bless your thoughtful son and talented brother. Thanks for sharing this about your family 🎉🎉🎉❤ And btw, I have admired your logo for so long, it’s so beautiful.
Why am I crying? 😢 I feel so honored to have your support in my path 🙏❤️🙏
❤ ይባርክልሽ
congratulations sis god bless more and more 🙏🙏🙏
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏
Elseye mirkatshe yidrsew le hulum betesebshe melkam hiwot tebarkulen
Yene melkam sw tebarki ❤️❤️❤️❤️🙏
Amen 🙏 Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
It is a beautiful display like a professional a blessing to him encouraging him to take classes he is talented good job braissimo !❤
Thank you so much dear I will definitely tell him to check some easy lessons thank you 🙏❤️🙏
Thanks Elsy brother and son for helping Elsy on her success journey! 👏👏👏
Ohhhh thank you dear love you all 🙏❤️🙏
Elsi enkan des alesh wendmish ena Ligish Egziabiher Amlak yubarkachew Enatish degmo Egziabiher Amlak Edmena Tena yistit des yemil ye beteseb negletsish des bilonal tebareki 🙏❤
Amen Amen wide 🙏❤️🙏
ኤልሲ❤❤❤❤ሁሌም ኑሪልኝ
Elsie you so nice person
Thanks very much sister information
Thank you very much for your info.
Or
Thank you for your information!
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድግልሽ 😊
Wow my God bless you and your family 🎉🎉🎉 am so happy for you oh my God 😅😅😅❤❤❤❤❤
Elesye enquan honelesh you deserve it geta yebarkh yena geta 🥰❤️
Geta yebarkaew 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 kaz baly yegbshale yen wed anci melakm nishe
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏
Grazie Elsy bravissima 🥰
Grazie tesoro 🙏❤️🙏
Beautiful ♥♥♥
Elsiye bedenb asadigeshal God bless him he has done really a good job
Amen 🙏 Thank you Bettye 🙏❤️🙏
God bless your Son and your family
ኤልስዬ ምርጧ❤
Hi Elsa, thanks, do we have to wash it right away?
So wow ❤
The logo is also creative.
Betam gobez, konjo timirt new ketiyiw,
Yet new mitinori ke sweden nen
Thank you Elsi…..Shea butter kalagegnen Be Normal Kibe meserat aychalim?? Ethiopia lalen be kibe metekem enchilalen wey???
ጀግና ነሽ ኤልሲ ❤❤❤
Elsiye egziyabher yebarkleshe lekum neger yabkaleshe lejochachen erdat sihonun betam des yelal Elsiye tatari ena melkam neshe tebarekilegne
Amen 🙏 Amen ማሬ 🙏❤️🙏
Hi Elsi, should we wash everyday after we put the treatment?
Grazie per aver condiviso la tua felicità.La tua gratitudine ti porterà dove aspiri.Keep it up.E importante essere grati per tutto.Bravissima!!!Ti auguro tutto il meglio per questo fine anno.Wedefit!!!!
Anche a voi cari miei 🙏❤️🙏
በእግዚአብሔር ጥበብ ያሳድግልሽ!🙏
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
Like son and mom may God bless your family
Amen 🙏 Amen ውዶችዬ 🙏❤️🙏
May God bless him abundantly 🙏
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏
Else Sehabeter yet yigegnalTebarki
እመብርሃን ትከተልልሽ የኔ እህት
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ!!!
Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏
ሰልላም ላንቺ እህቴ፡ በየቀኑ እየተቀባን ውአድያውኑ ልንታጠበው ነው ወይስ እንደየልምዳችን በምንታጠብበት ጊዜ ነው። ለምሳሊየ ሳምንት ካቆየነው አልጋ ላይ አይረብሽም?
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ በጣም።
አንቼ እኮ ቆንጆ ፀጉር አለሽ ኢልሲ
አዲስ አበባ ያለን sheha butter ከየት እናገኛለን
Good ❤
Beautiful inside out 😊
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
አላህ የበለጠ እዉቀት ይጨምርለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God help you sister
🌷🌷💐ማርነሽ
Where did you get the shea butter?
How is the smell ? Do you have to wash it right away ? I hate the smell of kebe and never used it other than eating it .
ሽያ ቤተር ማግኘት ለማንችል ፣ሰዎች
ከምኑ ጋር እናቀላቅለው ?
ሸአ በተር የት ነው የሚገኘው እባክሽ ???
Which Sheabutter is the Best for this?
እንዴት ነሽ ኤልሲ ሽፎን ለማዘዝ ነበር በምን አይነት መንገድ ነው ማዛዝ የምችለው እባክሽ አሳውቂኝ አመሰግናለው
ዛሬ ጥያቄ መልስ አግኝቷል 😅Gena tebeb Logo betam neber yemigermegn aseraru .eju yebarek wendemesch ena lejesch betsebochesh elsye ❤️❤️
🤩🤩🤩🤩ወድሜን አመስግኚው አደራ ማሬ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ye elsi wendem betam gobez kemer👋👋 👍👍👍
Swedish eko elsiye nurulig tebarekulig ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 Amen mare 🙏❤️🙏
እግዚአብሔር ይሥጥሽ እስቲ ይሔን ልሞክር ደግሞ በእውነት ጸጉሬ አለቀ😘😭
አደራ ያልተቀላቀለ ግዢ ማሬ 🙏❤️🙏
የልጆችሽንም የሚደግፉሽንም ሁሉ ዘመናቸዉን ያለምልምልሽ🙏 እኔም ፀጉሬን ቆንጆ ሆኖ እያለ እየሰነፍኩኝ ሂዉማን ሄር አረግ ነበር አሁን እሱን ትቼ የራሴን ባለኝ ግዜና በሚስማሙኝ ቅባቶች ስንከባከበዉ ዛሬ ወገቤ ላይ ዘፍ ብሎ ፔይስትራ ስሰራዉም ወገቤ ላይ ወድቆ ያምራል ፍሪዙም እንደዛዉ አምሮበታል:: አንቺም ያንን ትተሽ ብትከባከቢዉ ነዉ የሚሻለዉ ምክንያቱም ያለበለዚያ እየተጎዳብሽ ይሄዳል::
አሜን 🙏አሜን ማሬ እረረረረረረ ዶሊና ዊግ ሳደርግ ፀጉሬ ሳሳ ብጥስጥስ አለ በጣም ልክ ብለሻል ማሬ🙏❤️🙏
Elsy❤
ሱሪሽ አንደኛ
ቦላሌ 🤣thank you mare 🙏❤️🙏
Helen des ye elesh❤❤❤❤🎉
ዶሊ ትቀየም ተያት😂😂😂😂😂ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤
🤣🤣🤣ተቀይሜአታለሁ 🤩🙏❤️
❤❤❤
Amen yeni kojnjo
ኮኮናት አይሰማማኝም ሼሀበተር ይስማማኛል በሱ ልጠቀም?ኢልሰዬ ስወድሽ
ወይኔ እንደዛ ነው የሚለው ለካ ሎጎው ዛሬ አስተዋልኩት 😂💪💪💪🙏🙏🙏 ጎበዝ 🤗
🤩🤩🤩ጎበዝ አይደል ወንድሜ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 በጣም እጁ ይባረክ ኤልስየ❤🙏
በርችልኝ እህታችን እኔ ምንም አይነት ቅባት አልጠቀምም ምክንያቱም ግንባረ ላይ ሺፍታ እየወጣ ተቸገርኩ ከዚያም ከሳሞና እና ዉሃ ዉጭ ምንም አልጠቀምም ፊቴም ተመለሰ
እያንዳንዳችን እደየተፈጥሮአችን በጥንቃቄ መጠቀም ጎበዝ 🙏❤️🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤