በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! ለመጀመሪያ ጊዜ ለውሻ ሽምግልና የተላከበት ቤት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 мар 2024
  • Ethiopian best couple Jr family life style in maraki weg by journalist gizachew ashagrie getnet

Комментарии • 904

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  4 месяца назад +546

    ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!

    • @meram123
      @meram123 4 месяца назад

      😂😂😂አወ አተኝ​@@user-tl1jd2qd5q

    • @TefeshiDingle-np6wt
      @TefeshiDingle-np6wt 4 месяца назад +12

      አረ እኛም ስለምታዝናናን እናመሰግናለን በሳቅ ከስራ መልስ ከምከታተላቸዉ ሚድያወች መካከል አንዱ ማራኪ ነዉ ግን የዉሾቹ ነገር😂😂😂

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 месяца назад +4

      እኛምከልቤእንመሠግናለሕ ዘናፈታሥለምታረገን ኑሪልንወድማች

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 4 месяца назад +2

      በደንብ ነው እንጂ የምንከታተለው ዛሬ ደሞ ሩቷና ዬኒን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል በርቷ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-wl9on2hq2m
      @user-wl9on2hq2m 4 месяца назад +2

      Gezsha are youtube asjemregn erdagn please

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 4 месяца назад +1507

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

  • @fikirflkir9471
    @fikirflkir9471 4 месяца назад +267

    አባቴ ቅዱስ ገብረኤል በልጅ ይባርካችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @queenmarkan8931
    @queenmarkan8931 3 месяца назад +78

    ይለይብኛል ገብርኤል ይለይብኛል 🙏
    የቅዱስ ገብርኤል ስም ሲነሳ ማነው እንደኔ ደስ እሚለው የኔ አባት ጠባቂዬ ስምህ ሁሌም ከፍ ይበል 🙏 እነዚህን ጥንዶች ግን በጣም ነው እምወዳቸው

  • @AzizaSweet-pt3qd
    @AzizaSweet-pt3qd 4 месяца назад +151

    ቅዱስ ገብርኤል ልጄን አድኖልኛል ተስየ የኔ አባት ክብሩን አንተ ዉሰድ❤🙏

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 4 месяца назад +3

      EGZABHER YEMESGEN❤🙏

    • @user-pt9cy5vu5p
      @user-pt9cy5vu5p 3 месяца назад +1

      እልልልልልልል

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy 3 месяца назад

      Manew gabrel? Fetariy weyinis fitur? Temelaki weyinis amlaki? Fatari kehona minin fetere? Adagn kekona minin adana? Isu fatari kahona isun man fetere? Isu fatari ka hona igziyabeher min lihon new? Gabrel adagn kehona ye igzabeher sira min lihon new? Mels ifaligalew❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 4 месяца назад +214

    እኔም በቁልቢ ገብርኤል ፀበል ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 4 месяца назад +2

      እኔም በእምነቱ ድኛለው ለዛውም ሠው አምጥቶልኝ🎉🎉🎉ክብር ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 4 месяца назад +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ

    • @user-gk6yc6wt2c
      @user-gk6yc6wt2c 4 месяца назад +1

      Yemiyadin manew ? ye egziyabiher lij kirstos yehonew eyesus getachin nw

    • @user-cx3yj4wy4n
      @user-cx3yj4wy4n 3 месяца назад +1

      Amen

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 3 месяца назад

      ወይ ጴንጤ😂😂እግዚአብሔር በመልአኩ አያድንም??? ሐዋርያት እኮ በጥላቸው እራሱ ይፈውሱ ነበር እንኳን ገብርኤል ተብሎ የሚያድን ሀይል የሚሰጠው አዎ እግዚአብሔር ነው​@@user-gk6yc6wt2c

  • @mulunehmoges4424
    @mulunehmoges4424 4 месяца назад +143

    መንፈሳዊውን ህይወት ትንሽ ጨመር እያደረጋችሁ ስትሄዱ የበለጠ ተአምሩን ታያላችሁ። ለእስካሁኑም ምስጋና ነው። እግዚአብሔር የሰማዩን ህይወት ያሳምርላችሁ።

    • @user-we3vg4ju1p
      @user-we3vg4ju1p 3 месяца назад

      Yeni absari gebreal abateiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 4 месяца назад +84

    እኔም አባቴ መድሃኔአለም
    የተወለድኩበት
    ከመኪና አደጋ የተረፈኩበት
    ልጄን የወለድኩበት
    ቅዱሰ ሩፋኤል ደግሞ ሚሰጥረኛየ የነገረኩትን ቶሎየሚያሳካልኝ

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 4 месяца назад +46

    የሚገርመው እነዚህ ጥንዶችእንደዚ አልጠብቃቸውም ነበር በጣም Humble ናቸው ደስ ሲሉ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад +136

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፀነት ኑሮ ይስጣፉ❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 4 месяца назад +43

    ገብርኤል አባቴ ለኔም ታምር ሰርቶልኛል አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 4 месяца назад +149

    እርሱ ለረጅም ጊዜ እየናፈቀኝ ያላገኘሁትን ታላቅ ወንድሜን ይመስላል😢❤ ለዛም ሁሌም አያቸዋለሁ እናመሰግናለን ማራኪዬ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 4 месяца назад +99

    እህትና ወድም ነውኮ የሚመስሉት❤❤ ደስይላሉ አይለያቹህ

    • @heyewetalemu548
      @heyewetalemu548 3 месяца назад

      Ayegerememe enem endeza new yetesemagn seyaeru

  • @betty-2121
    @betty-2121 3 месяца назад +25

    የምር የሚኖሩ ጥዶች ያስታውቃሉ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ 😍😍

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 месяца назад +34

    የኔ ገብርኤል ❤ ተነግረው የማያልቁ ነገሮች በገብርኤል ቀን ተደርጎልኛል የተወለድኩትም ሐምሌ 19 ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በደሰታ ኑሩ🙏😍😊

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 4 месяца назад +18

    ካፕሎቹ ደስ የሚሉ እና ጎበዞች ናቸው, መልካም አርአያ የሚሆኑ ናቸው። ኢንስታግራም ላይ ፎሎወራቸው ነኝ። ልጅ እንጂ ውሻ አገር, ካምፓኒ, ስም አያሰቀጥልም ቢያስቡ, የውሻ ፍቅር መቼም ማንም አይጠፋውም። ባህል ላይ ጥንቃቄ አድርጉ, አበሻ ቀልድ አያውቅም።

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 месяца назад +40

    ጋዜጠኛ ግዛቸው ሩቷን እና ዬኒን ስላቀረብክልን በጠማ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 4 месяца назад +80

    ታምራላችሁ ከክፉ አይን የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤

  • @user-xn5vs7ov1m
    @user-xn5vs7ov1m 3 месяца назад +16

    እሩት ግን ብዙ ለፍላፊ አይደለችም ቁጥብ ናት❤😊

  • @hanatesfaye4289
    @hanatesfaye4289 4 месяца назад +57

    ቅዱስ ገብርኤል የገባበት ቤት እጅግ የበረከት ቤት ነዉ ❤ተባረኩ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 3 месяца назад +8

    ትልቁ ማመን ነው ደግሞ እኮ ቅ ገብርኤል ነው ያጽናቹ❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 4 месяца назад +16

    ስታምሩ ሁለት ቆንጆዋች እምነታቹን ጠብቁ ገብርኤል ይጠብቃቹ

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u 4 месяца назад +42

    የወጣት በጎ አድራጊ በጣም ነዉ ምወዳቸው ❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 4 месяца назад +49

    ሩትና ዮናስ ያለዛሬ አላውቃችሁም፣ ግን በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ድጋፍና ዕውቅና ያለው የ5 እና 6 አመት ህይወት ያላችሁ ወጣቶች መሆናችሁን ተረድቻለሁ። ዮናስ በጣም አፍቃሪ ይመስላል፣ ያመናችሁት ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻችሁን ያሳምረው!

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 3 месяца назад +8

    Wow really እንዴት ያለ ፍቅር ነው ይሄ የክርስቶስ የሆነ የመስቀሉ ፍቅር ነው በእውነት ተባረኩ ፍቅሩ ይጨምር መታመኛችሁ እግዚአብሄር ኑሯችሁን እግዚአብሄር ይምራው።😅

  • @user-sf3wr2pj2e
    @user-sf3wr2pj2e 4 месяца назад +22

    በጣም ምርጥ ጥንዶች እረጋ ያሉ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛዉ የኔ ዉቦች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤😊😊😊

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 3 месяца назад +8

    ዮናስና ሩት ደስ ትላላችሁ
    የወጣት ጠንካራ ናችሁ
    ከምንም በላይ የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ያላችሁ
    ወጣት ባለሀብት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በጤና በመልካም ትዳር፣ በልጆች፣ ይባርካችሁ፡፡ ለሌሎች እንድኖሩም ጭምር ያድርጋችሁ፡፡

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 4 месяца назад +19

    የልጅ አዋቂዎች ናቸው።ረጅም ዕድሜ

  • @alemtsehaykibertalem
    @alemtsehaykibertalem 4 месяца назад +15

    ቅዱሥ ገብርኤል ሁል ጊዜ ጠባቂየ ነዉ

  • @aben266
    @aben266 4 месяца назад +18

    ፈጣሪዬ እንዲህ ያለ ፍቅር በሁላችን ቤት ይኑር

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 4 месяца назад +11

    ወይ እግዚአብሔር ሆይ እኔም አሁን ምንም ሠደት ብሆንም አሥር አመታችን ነው ግን አሁን ልመልስ 9 ወር ይቀርኛል እሄዳለሁ እና አራት ኪሎ ገብርኤል ተሣሥ ገብርኤል ሚሊቴሪ ለብሼ ገብርኤል ሆይ ብየ አለቀስኩኝ ከዛ በሠዓቱ በደቂቃው ተደወለልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን ........ሰጠኝ .....ይቀጥላል

  • @YimserachYimserach
    @YimserachYimserach 4 месяца назад +37

    የዋህነታቸው ደስ ይላል በፍቅር ኑሩ 🙏❤️🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 4 месяца назад +60

    ክቡር የሰው ልጅ ረክሶ ውሻ የከበረበት ዘመን ጌታ ማስተውልን ይስጠን 😢
    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤

    • @Bezawitabebe-qi9wp
      @Bezawitabebe-qi9wp 4 месяца назад +2

      Atakabdu beka ufff kesew ensesa endemishal atawkum bezi zemen

    • @mesereteshetu2138
      @mesereteshetu2138 4 месяца назад +10

      እንዴ ውሻ እመቤተታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርቅ ጫማዋ ነው ያጠጣችው የእግዝአብሔር ፍጡር ሁሉ ክቡር ነው ።

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e 3 месяца назад

      ታድያ ክቡር ፍጡር እንኳን ቢሆን ጋብቻ መጋባት ኣለባቸው እንዴ እህት ኣለም ?​@@mesereteshetu2138

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 месяца назад +104

    ልጅ ውለዱ ክበዱ በጊዜያቹ ተጠቀሙበት ወይ ስንት የተቸገረ አለ ልጆች አሳድጉ ለውሻ ያላቹ ክብር ያህል አስፓልት ላይ የተጣለው ልጅ ያሳዝናቹ እዘኑለት ለማን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን እንወቅ

    • @GenetChannel-uo3rv
      @GenetChannel-uo3rv 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 4 месяца назад +3

      ውጭን እንምሰል ብለው ነዋ ከሰው ለእንሳት እዚማ ያማልከስሳጋር ብዙነገር ይሰማል

    • @Tehute
      @Tehute 4 месяца назад

      እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ👊

    • @user-le9vv1bb4o
      @user-le9vv1bb4o 4 месяца назад +5

      የኔ ሓሳብ ተፅፎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውሻ ከማሳደግ በጎዳና ያል ልጆች ቢያሳድጉስ ብየ እያሰብኩ ነበር😌

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 месяца назад

      😅😅😅😅ልጂ ከወለደች ለኔ ያላት ፍቅር ይቀንሣል ብሏል😅😅😅 ሆሆሆሆ

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 4 месяца назад +18

    መልካም ሚስት
    ህይወትህ ሚዛኑን እንዲ ጠብቅ
    ታደርጋለች

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 4 месяца назад +8

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ሳያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጨዋዎች ናችሁ።ግን አንድ ነገር ልበል ሽማግሌ ላኩ ለቤተሰሰብ ክብር ነው የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይረዳችሁ
    ዉለዱ ክበዱ
    Baby is on the way🙏🙏🙏

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 4 месяца назад +43

    ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ
    ደስ የምትሉ ፕንዶች

  • @user-gi8fo2me7g
    @user-gi8fo2me7g 4 месяца назад +7

    እኔም የማፈቅረውን ሰው ያገኝሁት የገብርኤልጨቀን ነው❤ ቅዱስ ገብርኤል የኛንም ሂወት ይቀይርልን😢

  • @asterfantahun7826
    @asterfantahun7826 4 месяца назад +8

    በጣም ታምራላቹ! እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም በልጅ ይባርኳችሁ! ደስታችሁ እጥፍ ይሆናል

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 3 месяца назад +7

    ደስ ትላላችሁ በተለይ ወንድየው ንግግርህ የሚያረካ ሁለመናህ ደስ ሲል እምነትህን ማክበርህ ቤተሰብህን ማክበርህ ሴቷ ደገሞ ትንሽ ፈጠን በይ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 3 месяца назад +8

    እናንተ ጀግናዎች
    ናችሁ ተምሳሌቶች
    አው ይሳካላችሁ
    አሁንም ይርዳችሁ
    ጀግናዎች ናችሁ
    ሁሉም ያድንቃችሁ።

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 4 месяца назад +14

    በጣም ነው የምወዳቸው በራሳቸው አለም የሚኖሩ ጥዶች ናቸው❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 4 месяца назад +7

    ወይኔ የውሾቹ ነገር በሳቅ ሞትኩኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 4 месяца назад +15

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ግዞዬ የኔ ምርጥ ወንድም በጣም የምወዳቸውን ጥንዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። በርታ

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 4 месяца назад

      ለፈጣሪና ለፍጡፍ አንድ ላይ ምስጋና አይሰጥም ።

    • @AbebawTsega
      @AbebawTsega 4 месяца назад +1

      ይቅርታ አልገባኝም ???? እማፍቅር ማለት እመቤታችንን ነው እሺ ።

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 4 месяца назад +1

      @@AbebawTsega እመቤትሽ ሰው ናት እማ ።

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 4 месяца назад +6

    ትዳራችሁ እንደምታወሩት ከሆነ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ ወንድሜ እጅህ ላይ የሚታየው ታቱ እጅግ የሚያስፈራ እና የሆነ መጥፎ አምልኮ የምትከተል ትመስላለህ የማንኛውንም ዓየነት ሃይማኖት ተከታይ ብትሆንም ይህ ታቱ የሚደገፍ አይደለም በትዳራችሁ ልጆች ሲመጡ እንደዚህ ዓይነት ከኢትዮጵያዊነት ውጨ የሆነ ነገር ማየት እጅግ በጣም ጥሩ አይደለም በፀሎት ይህንን ታቱ ማጥፋት ብትችል መልካም ነው፡፡

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r 4 месяца назад +13

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ የኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 4 месяца назад +9

    ግዞ እነዚህን መልካም ልጆች ስላቀረብክልን በጣም አመሰግንሃለሁ::🙏🏽 ላንተም መልካም ትዳር እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ::

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p 4 месяца назад +13

    ምርጦቼ እንጀራ አልወድም ባልከው ልንገርህማ ወንድሜ ልጄ የአንድ አመት ልጅ እያለ ይበላ ነበር ወዲያው ጠላው በዛላይ ይፈራ ጀመር ልጄ ፅጉሩ እረዥም ነበር እስከ አራት አመቱ ከዛ አራት አመቱ ላይ ያንን ፅጉር ተቆረጠው ሙልጭ ተደርጎ እንጀራውንም መብላት ጀመረ እና ምን ልልክ ነው የሰው አይን ነው ፅበል እምነት ተጠቀም

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 4 месяца назад +85

    እኔም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸው

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 4 месяца назад

      አሜን ❤❤❤❤

    • @aliy274
      @aliy274 4 месяца назад +2

      ልጅ አይወዱም ውሻ ይበልጥባቸዋል

    • @GenetChannel-uo3rv
      @GenetChannel-uo3rv 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @alutigraweti6819
      @alutigraweti6819 4 месяца назад

      ​ደመርኩሽ ማሬይ ደምኝ

    • @Beryaa
      @Beryaa 4 месяца назад

      @@aliy274 😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 месяца назад +20

    😢😢ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔ ልዩ ነው አባቴ የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢❤❤❤ ንገስልኝ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 месяца назад +4

    ምርጥ ጥንዶች❤❤❤ውሾች ስላልተለመደ እንጂ ውሾች ከተላመዱ ከባድነው

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 4 месяца назад +10

    ካአይን ያውጣችሁ ፈጣሪ 🙏❤❤🇪🇷

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 4 месяца назад +12

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 месяца назад +6

    ❤🎉እኔ ውሻ በጣም እወዳሎ ድመት ያለችበት ቦታ ግን ያስጠላኛል ኣሳድጋሎ ታማኝ ጓደኛ ነው🎉

  • @shewithaile7377
    @shewithaile7377 9 часов назад

    ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ለኔም ታምር ኣድርጎልናል ደስ ትላላቹ❤❤

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 3 месяца назад +4

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁና ትህትናችሁ ደስ ይላል

  • @BelnLove7164
    @BelnLove7164 4 месяца назад +5

    ስወዳቸው እመቤቴ እረጅም የፍቅር እድሜ ይስጣችው

  • @ergoyewagnew6281
    @ergoyewagnew6281 4 месяца назад +3

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላችሁ

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 4 месяца назад +8

    ❤በጣም ነው ደስ የምትሉት! አብራችሁ አርጁ❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 месяца назад +5

    ስታምሩ ማሮች በጣም እምወዳችሁ ጥንዶች ማርያምን በልጅ ይባርካችሁ❤❤😊

  • @user-yf7lj3rj5q
    @user-yf7lj3rj5q 4 месяца назад +4

    ውይ ስታምሩ አማኑኤል ይጠብቃቹ።

  • @user-hv8vp9bo2t
    @user-hv8vp9bo2t 3 месяца назад +5

    ቆይ ግን መስቀል የማታደርጉት ነገርስ እረተው መስቀል ክብራችን ነው አድርጉ😔

  • @AlemGirma-sh7qf
    @AlemGirma-sh7qf 3 месяца назад +2

    ስለ ልጅ ያላችው ሀሳብ በጣም ያስጠላል ልጅ በምትፈልጉ ጊዜ ላታገኙ ትችላላቹ ቆም ብላችሁ አስቡ እንኳን ለልጅ ቀርቶ ለውሻ ማኖር ትችላላችሁ

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z 4 месяца назад +3

    በጣም ደሥ የምትል ልጅ እውነት ረጋ ያለች ዋው

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 месяца назад +3

    እሚስቀና ፍቅር ፈጣሪ አይለያችው ታምራላችው ማራኪ አሪፍ ስራ ነው በርታ ወድሜ ይመችህ

  • @stc6291
    @stc6291 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥወጣት ባለትዳሮችናችሁ ከናተብዙወጣቶችይማራሉ ትዳራችሁን ፈጣሪይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetassefa676
    @eshetassefa676 4 месяца назад +1

    ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ❤❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 месяца назад +13

    ልጅቱ ስታምር❤❤😍

  • @iui44i22
    @iui44i22 4 месяца назад +4

    በመቤቴ ምልጃ ውሻውን ባረከኝ ውሃ የጠማውን በጫማዋ ስታጠጣው እሽ ለኛ አይገባም በጣም ትልቅ ነው 😢😢😢😢❤❤❤ብቻ ብዙ ነው ።።።።።

    • @iui44i22
      @iui44i22 4 месяца назад

      🐕🐕🐕🐕🐕😊😊❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 4 месяца назад +5

    Esye gbrale ytbkachehu dse setlu❤❤

  • @user-yr1tt8xk4r
    @user-yr1tt8xk4r 4 месяца назад +2

    Wow thank you sirahi astemri nawu marke wog

  • @mengistuosamo5616
    @mengistuosamo5616 3 месяца назад

    Wow I love what the real believe In ..what an relationship keep it up may GOD BLESS YOUR LIFE WITH MORE❤❤❤

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx 4 месяца назад +13

    ግዝየ በጣም ጥሩ አቀራርብ ከጥሩ እንግዶች ጋር

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 месяца назад +21

    እንደ እድሜያቸው ገና ወጣቶች ናቸው ስለ ልጂ ስራ ስራ አርጋችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ❤ስለምንወዳችሁ ነው

  • @user-bz3gp4rm9u
    @user-bz3gp4rm9u 3 месяца назад +1

    Anegagerachehu asetewayentachehu betam des yelal EGZABEHIER yebarekachehu❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 3 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ቀባጥ ነበር የሚመስሉኝ ❤❤❤❤

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 4 месяца назад +5

    ❤❤ዋው ደስ ሲሉ ጎበዞች ናቸው በጣም❤❤

  • @w.mm.2758
    @w.mm.2758 4 месяца назад +21

    Marakiye betam gobez liha ena sami (pyscho couple) teykln

  • @Tehute
    @Tehute 4 месяца назад +2

    በጣም ነዉ የምወዳቹ❤አብራቹ አርጁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹ🤲

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 4 месяца назад +2

    ጎበዝ በጣም ደስ የምትሉ ወጣቶች ይመቻቹ❤

  • @user-mp6gp2xn3l
    @user-mp6gp2xn3l 3 месяца назад +3

    ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቃቹህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 4 месяца назад +4

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t 4 месяца назад +5

    ስወዳቸው ምርጥ ጥንዶች

  • @gaga320
    @gaga320 4 месяца назад +10

    ኡፍ!!!!! እስቲ አውሪ ድምፅሽ የሚያምር ነው ግን ቁጥብ ሆንሽሳ።

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 4 месяца назад +43

    ድሃ ስትሆን ሰላምታህም ፣ ልምና ይመስላቸዋል ወጥረህ ሥራ።
    ሁለታችሁም ኩል ናችሁ።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @GenetChannel-uo3rv
      @GenetChannel-uo3rv 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y 4 месяца назад

      Amelke.yebarkeshe.enata.ewenete.eko.nwe❤❤❤

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 4 месяца назад

      ምርጥ ኮሜንቴ 😅😅😅

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 4 месяца назад

      ትክክል ድሃ ያምሮ እንጂ የሰው ድሃ የለም በስርአት ራሰን አስከብሮ ከማንም በላይ ሆኖ የሚኖር አለ፣ ዋናው ያስተዳደግና ያኗኗር ድሲፕሊን ነው።

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 4 месяца назад +10

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ ክብር ላተ ❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 4 месяца назад +1

    may Allah Bless you ( true love is calm and deep in its nature )

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 4 месяца назад +1

    Ewey sitamru geta eyesus yibarkachu ayileyachu❤❤❤

  • @AndualemGebremaryam
    @AndualemGebremaryam 4 месяца назад +3

    ጀግናናቹበርቱከናተትልቅነገርእጠብቃለንበልበርቱ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 месяца назад +5

    ሠርጉ ቢቀር ኖርማን ነዉ ግን ሳትጋቡ መኖር አይከብድም በምነታችሁስ ሀራም አይሆንባችሁም በባህላችንም ሽማግሌ ተልኮ ቤተሠብ ተለምኖ ነዉኮ የሚጋቡት

  • @bekalugizaw9938
    @bekalugizaw9938 4 месяца назад +1

    the best couple ever always if heading GOD on you life you fell happiness and joyful life

  • @tadilove1661
    @tadilove1661 4 месяца назад +2

    ተባረኩ ደስ ትላላቹ ዘላላም ኣይለያቹ ውለዱ ክበዱ ፍቅራቹ አየበዛ ይሂድ

  • @user-hi2kf3ph8m
    @user-hi2kf3ph8m 4 месяца назад +12

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ቀሞሞችየ የኔ ጅግኖች ለኛ ደሞ ያማረና የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏 እኔም ውሻ በጣም ነው አምወደው❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 месяца назад +8

    ወይኔ:እባዬጥብ:እኪልነው:የሳኩት:የውሾቹነገር😂😂😂❤:ለማንኛውም:ጥዶችስታምሩ:ግዞዬ:ሥወድህ❤❤❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 4 месяца назад +2

    ወዉሥመኛቸውነበርየምር እንኳንምአሣየኸን ሥወዳችሑ

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w 3 месяца назад +2

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ👫🥰😍😍

  • @mahigal5310
    @mahigal5310 4 месяца назад +6

    ግጥም ጠላሁ አንደኛ

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z 4 месяца назад +21

    አረ እኔንም እርዱኝ የሰዉ ቤት መሮኛል😂😂

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh 4 месяца назад +2

      እኔም

    • @Acnt12
      @Acnt12 4 месяца назад +1

      Ayzachu xelieu egizaebiher ale yesemal xoloti

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 4 месяца назад +1

      እኔም

  • @astertube8785
    @astertube8785 21 день назад

    አባቴ ቅዱስ ገብሬኤል ለናንተ የደረሰ ለኛም እድረሰን❤❤❤❤

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 3 месяца назад

    wow awesome speech about dog ...much respect Jr family