Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከ 32 ሺ በላይ ሰው አይቶ እንዲህ የተለፋበት ስራ Subግን 10000 አልሞላም ከኪሳችን አይጎል አሪፍ ፕሮግራሞችን በተለይ ሰብስክራይብ ብናረግና ስራው እንዲቀጥል ብናረግእነገደለው ቆረጠውን ብቻ ነው እንዴ የምናሳድገው ከንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ብዙ እንማራለን እንዲቀጥሉ ብናበረታታ ካለበለዚያ ወንድማችን ሲመረው ጋዜጠኝነቱን ተጠቅሞ ሰበር እያለ እንዳይመጣብን
Thank you so much!
እውነት ነው የተሰበረ ትውልድ ከሰበር ውጭ አያውቅም እኔንም ጨምሮ
በትክክል በእዉነት
ትክክል ።
እስቲ በሰበር ይምጣ
የሰለሞን ትክክለኛ ህይወቱ ይህ ብቻ ነው።ሰብስክራይብ ሳያደርጉ ማየት ክልክል ነው! ሁሌም ማክሰኞ ምሽት 1:00 ይጠብቁን!
ዛሬ ባትለቀው ኖሩ ሰብስክራይበሩን አንስቼ እወጣ ነበር😀
😘😘😘😘😘😘መህራባ፣እረሸረም፣እናረጋለን
@@lidyafikre2775 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@Habesha Tube decor በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@@montahamontaha7340 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ሶል ስረአት ደግነት ሰው አክበሪነት እርጋታ ሁሉን የታደለ ሰው እረጅም እድሜ በጤና ይኑርህ😍❤
በእውነተኝነት ራስን የመሆን ስብዕናና ሰው ሰው የሚሸት ኑሮ፣ ስራ፣ ሀሳብ እና እንቅስቃሴ የሚነበብበት ሰው። ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥልን!ማራኪ ወግ አመሰግናለሁ!
በጣም የምወደው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የኔ ሆደ ባሻ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሶል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰሌ ሽኮር የቤተሰቦችህ ደግነት መልካምነት ባንተ ላይ ቁልጭ ብሎ ይታያል ይነበባል ሌላዉ የቤታቹ በር እንደማይቆለፍ በዛ ክፉ ዘመን ለኤርትራዉያን በራቸዉ እየተከፈተ ከያሉበት ተለቅመዉ ሲባረሩ መግቢያዋን ያጣች የት እንደምትገባ ግራ የገባትን አንዲት ኤርትራዊ ወጣት መንገድ ላይ አዝና አይተሐት ሑሌም ክፍት የሆነዉን የናትህና አባትህ ቤት ይዘኻት ሔደህ ከጭንቀቷ እንደገላገልካት አሑን የት ፕሮግራም ላይ እንደነበር ባላስታዉስም ስለዚ ጉዳይ ስትናገር ሰምቻለዉ።ካልተሳሳትኩኝ ያቺ ኤርትራዊት ከጊዜ በዃላ ሲዊድን ሔዳ ቤተሰብ እንደሆናችዋት ሰምቻለዉ ።ደግ የደጋጎች ልጅ ነህ ሰሌ ልጆችህን ይባርክልህ የምትመኘዉን ሑሉ ያሳካልህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ።እኛ ኤርትራዉያን ላንተ እጅግ በጣም ክብር አለን ተባረክ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በፖለቲከኞች ሼር ህዝባችን ነው የሚንገላታው ብቻ አለፈ አሁን ያልፋል
ደህና አማን
በጣም እናመስግናለን
😊
Politicaw nw enge hzbe ena hezb tatelato ayakem mecham
ሰሌ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክህ
ግጥሙ ይበል ነዉ በእውነት ይህን ግጥም ታትሞ እስካይ ጓጓው እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይፈፅምለህ
ሶልዬ ወንድማችን እግዛቤር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ያሰብከው ብቻ ሳይሆን ያለምከው ይሳካልክ በርታ እግዛቤር ከፊትህ ይቅደምልክ
ሰሌ የኔ ደግ ልብ ሩህሩህ ሆደ ቡቡሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ቢሆን ሃገራችን ምን አይነት ሰላማዊ የፍቅር የመተሳሰብ ሀገር ትሆን ነበር ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን
ሰለሞን ቦጋለ በጣም ቅን ሰው:: ግጥሞችህ በጣም አሪፍ ናቸው ታትሞ እስከሚወጣ ቸኩያለሁ::
ሶል ቅኑ የደግነት መለኪያ ስወድሕ ማርያምን እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏ፈጣሪ አላማሕን ያሣካልሕ ሶልየ 🙏
ሰሌ እንዳንተ አይነት ቅን ልብ ያለው ስው ያብዛልን:: ማራኪ subscribe and like 👍🏽 አርጊያለሁ በርታ::
ተመስገን አምላኬ ሶል ዛሬ ሳያለቅስ አለቀ መልካም ነገሮች ሁሉ ያግኙህ
ሃሃሃሃ ምሰኪን
ከከከከከ
ክርስቶስ እንኩዋን ቤት የለውም 👍👍👍👍ሶል ተባረክ የሰው ልጅ የራሱ መጠጊያ የለውም አይገባኝም ነበር አመሠግናለሁ ሶል smart man
ሶል የደግነት ጥግ አንተን የሚገልፅ ቃል የለም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ይሁንልህ
ሶል አንተ በጣም መልካም ስው ነህ አንተ ደግነትህ ከአላህ የተስጠህ ስጦታ መታደል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሶል ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ
ሶል በምን ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል እንደው ሺ አመት ያኑርህ ኩፉ አይንከህ እንዳንተ አይነት ሰው ደጋግሞ ቢፈጠር ምን ነበር ፈጣሪ ረጂም አመት ያኑርህ አሜን አሜን
Amen
ስሌ አላህ ይጠብቅክ የሰው ምርጥ የያዝከው ይባርክ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ።
ወንድሜ አንተ ደግ ፣ ጎበዝ ፣ የተወደድክ ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነክ ሰው ነህ : ስብዕናህ ያበራል :: ሁላችንም ካንተ ልንማር ይገባል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ እርስ በርሳችንም የፍቅር ልብ ይስጠን❤️🇪🇹
አሜንን❤️🙏
👈👈( ኘሮፋይሉን ይጫኑ)እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ይህንን በአል ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ...መልካም አዲስ አመት
ሰለሞን በጣም መልካም ሰውነህኮ ለምንድነው መልካምነትዋን ከምትመሰክርላት የልጆችህ አናት ጋር አበራችሁ የማትኖሩት አብራችሁ እንድትኖሩ እግዚብሔር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
Wooo Wooo I don't have words Amazing job really I appreciate him Good job Keep it up 👌 👍 👏
@ Marki Weg. እናመሰግናለን 🙏 ሶሎ እንዲህ ባማረ ቆይታ ስለጋበዝክህንበጣም ደስ ያለኝ ዛሬ ሳይረበሺ ሳያዝን ደስበሚል ግዜ አለቀ እኔም አብሬ ሳለቅስ ሶሎዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርለን 🙏
ሶልዬ ቅን ሰው እንደ አንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ
ሶል መልካም ሰው ኑርልን የድሆች አባት
እውነትም ማራኪ ውግ ጨዋታቹ ደሰ ይላል
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጥምልህ ሶልየ ውንድሜ
የእግዝሐብሄር ሰላም ይብዛል ግዝሽ አሪፍ የህይወት ተሞክሮ ነዉ ያካፈልገን ረዥም አመት ያኑርልን
ሶል የዋሁ ገራገሩ ፈጣሪ ከረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግዛቸዉ አወድሀለሁ
ሰሌ ምርጥ ሰው የፈለገ ዬርዳኖሰ ተማሪነህ ጨርቆሰ ፡wow
የኔ የዋህ ሰለሞን ቦጋገለ ምርጥ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጅ የኔ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እስከ ቤተሰብክ ይስጥህ ውድድ
ሰለሞን ቦጋለ የዋህ ህሊና ያለህ ከራስህ ይልቅ ለሰዎች የናርክ ስው ነህ እኔና ቤተሰቦቸ እንወድሃለን እድሜ ዘመንህን ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ስለሞን አነጋገርህ ድምጽህ ሁሉ ደግ መሆንህን ይሳውቃል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ይባርካችሁ
እንኳን ሠላም መጣህ በጣም የማደቀዉን ሠዉ ነዉ የዛሬዉ ደሞ በርታ
ሶል መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ስሌ ምርጥ ስው እድሜና ጤና ይስጥህ እኴን አደረስህ አዲሳ አመት የጢና አንዲሆንልህ አመኛለሁ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ከልብ ሰው ነው ጤና እና እድሜውን ይስጥልን 🙏 ዳዊት ሆነህ ሆለቴ ተጫውተሀል ሁለቱም የራሱ የሆነ ውበት አለው ትወናህ ክብረት ይስጥልኝ
ሰለምን ጥሩ ሠው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም የምወደው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የኔ ሆደ ባሻ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሶል
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ትልቅ ስው ወንድሜን ነው የምትመስለኝ አብዝቶ ይባርክህ
ሰሎሞን ምርጥ ሰው ማዕተብ እሰር የእኔ አባት ውድድድድ ነው የማደርግህ
አይገርምም በፀሎት ውስጥ ጌታን በመፈለግ ውስጥ የሚገኘውን ደስታ፣ውበት ሠላም፣እረፍት እዚምድር ካለውነገር ፣ከሰውም እንደሚበልጥ ሜሣየቱ ይገርማል ደስ ይላል
በጣምምም!!!!
ሶልዬ.ሰወድክ.አዱ.ሰመጣ.ባገኘው.ደስ.ይለኛል.ከምሬ.አምላክ.ቢፈቅድ.ደሞ.ይፈቅዳል.ከብሩን.ይወሰድና.መደሃኒአለም.አሜን💚💛❤🙏
ምርጥ ፖሮግራም ነው አርቲሱቶቻችንን በሀሜት ከሚወራባቸው ውጭ ገበናቸውን በእነሱ አንደበት መስማት እና ኑሮቸውን ማየት እጅግ ጥሩ ነው ሰው ኑሮዉን ያመስላል ።በድሮ ጊዜ ሜሬ አርምዴ ማርያ ማኬባ ልታያት ፈልጋ በደሳሳ ጎጆ አይታ እንዳትንቃት ሰው ቤት ነው እንግዳዋን የተቀበለቻት ለሀገር ክብር እና የአርቴስቶችን ታላቅነት ለማሳየት ዛሬ ያህ ለታሪክ ያቆያል ።
ሶልዬ ግጥምህ እዴት ደስ ይላል!!
ሶል ከልቤ ነው የምወድህ የማከብርህ አላህ ይጠብቅህ እንቅልፍ እያዳፋኝ ነው ያየሁት
ሰሌ የኔ መልካም ልበቀና ትሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ሶልየ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ኑርልን የኔ ንጉሥ አከብርሀለው!!!!!!!!!!!!
በዚህ ክፉ ዘመን አንተ የመሰለ እውነተኛ እሩሁሩ ሰዉ በማየት ጌታ እየሱስ አብዝቶ በዕድሜና በጤና እንዲባርክህ ሁሌም በፀሎት አስብሀለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ። 🙏💋
ሶል፣የእውነት ምርጥ፣አረቲስት፣እድሜ ጤና ይስጥህ፣የማከብረው የምወደው ሶል
ሶልዬ የኔ የዋህ እወድሀለዉ አከብርሀለዉ ሳይህም ታሳሳኛለህ የዋህነትህ ቅንነትህ ልበ ንፁህነትህ ይለያል። ቸሩ መድሀኒ ዓለም ከነ እናቱ አይለይህ መልካሙ ሰዉ ሶልዬ😍😍😍
አንተ ልጅ ተባረክልን፣ ፈጣሪ ያሠብከውን ያሳካልህ። በምታቀርባቸው ሰዎች በጣም እደመማለሁ (They are a role model for every life and success) በተለይ እንደ ሰሌ ያሉት ባለ ቅን እና አመሥጋኝ ሰዎችን ለዚህች ምድር ያብዛልን። ሥራዎችህ ውብና ድንቅ ናቸው እና ቀጥልበት እላለሁ!!
ሰሌ ምርጥ ሠው እመብረሀን እረጅም እድሜና ጤና እንድትሰጥልኝ ሁሌም እመኝልሀለሁ ማራኪዬ በርታልን የምንወደውንና የምናከብረውን ሠሌን ስላቀረብክልን ከልቤ በጣምምምምምምም አመሠግናለሁ እንዲቀርቡልኝ ከጓጓሁላቸው ሠዎች መሀል ሠሌን ስላየሁት እጅግ ደሥ ብሎኛል ግዞ ላንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብረሀን ትስጥልኝ ተባረክ 😍😍😍😍😍😘
በርቱ
እኔ ስመኝ ነበር ዶክመተሪ ቢሰሩለት እየ እመኝ ነበር ስለ ቤቱ ሒወቱ እናመሰግናለን ሶል ኢትዮጵያዊ አንጀት ፍቅር ስለሆንክ ደሞም እንኮራብሐለን አንተ ሐበሻ ደግና የወህ እሩህሩህ አንጀት ባጠቃላይ ያባትና እናት አጀት ስላለህ እንወድሐለን እድሜህ ይርዘም እራስህን ጠበቅልን ህልምህ እዉን ሆኖ አንተም እኞም እድናይ ደአ እናረጋለን ተባረክ
እኔ የተመኘሁት ለሶል የራሱን ቻናል ከፍቶ ለሚሰራዉ በጎነቱ ቢስተምረን እያሳየን ዘር ሐይማኖት ትልቅ ትንሽ የመይል እቀቱንና ምርጥ ተፈጥሮዉን ልምዱን ቢስተምር ለህፃናት ታዳጊወች እንወዳለን የራሱ ዩትዮብ ቻላን
God bless you brother በጣም አድናቂሕ ነኝ
ሰልዬ ቅን ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ🙏🙏❤️❤️❤️
ቅን ሰው አያሳጣን እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ለንስሐ ለስጋ ደሙ ከነበተሰብህ ያብቃህ ጌታችን የሕይወት ህብስት ለመሆን ነዉና ቤት አልባ የነበረው
ሶል እግዚአብሔር የሰራከዉን መካም ስራ ሁሉ በሰማይ በማይሻር መዛገብ ይፃፍልክ በቀኙ ያቁምክ በምድር ሰላም ጤና እድሜ በረከት ይስጥክ ከነ ቤተሰብክ ልጆችክም ትልቅ ደረጃ ያድስላክ ፈጣሪ መካምነትክ ከቤተሰብክ ነዉ በታልን❤❤❤
ግዜ ወንድሜ ደስ ይላል ጎበዝ በርታ
ሶልዬ ምርጥ ስው
He is such a very nice person god bless him and his family 🙏
ሶል አንንተ ትለን እኮ ይሄ ሽልማት ለአንተ ትንሽ ነው በእውነት የተሠጠክ ጥበብ ብቻ ሳሆን መልካምነት ሥለ ምግባር ኡኡኡፍፍፍ እኔ ለአንተ ምሠይምልህ አላገኘውም የኢትዮጵያ ንጉሥ ነኽ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅኽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንካን ደህና መጣች ሰሎ ምርጥ ሰው
ማዕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም::ሶል ማዕተብን መለያህን አድርግ::
ዋው ግጥሙን እስከማነበው ቸኩያለሁ
ሶልዬ የኔ ቅን ልብ በጣም ነው የምወድህ♥ የማከብረህ ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ ቸሩ መድሃኒአለም
Sol! You’re so amazing and special person. May Allaha bless you with your family.
Gezesh selam, Sele EGZIABHER hiwet nurohun lejochehn yebarkleh! Ye mashla gendu melkam zeru melkam new!! Abaten merdat efelgalehu alech. Tebarek!!!
He is my favorite human being great man.
ግዜ ሀረገወይን አሰፍን አቅርብልን
ወንድሜ ሰለሞን በውስጥህ የሰፈነው ሰብአዊነት ወይም የሰው መሆን ትርጉም የበጎነትና ደግነትህ መሰረት በመሆኑ በጣም አደነቅኩህ እንደሰው ኮራሁብህ ።ሰላምህ ይብዛ 🙏
የበአል ኘሮግራም ይለቀቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አሉ ከሚባሉ በአንደኛ ደረጃ የሚሰቀምጠው አንተን ነው የኔ ሩህሩህ የኔ ሆደ ባሻ የኔ ሸበላም ጭምር ምንም አይወጣህም ቀጥልበት❤🎉❤
ሠለሞን የተባረከ ሠው እድሜና ጤና እመኝልሀለው🙏
ሶልዬ እንደዚ ደሰ ይላል አንደበቱ የንግግር ለዛ በሚያደርገው መልካምነት ለሱ ትልቅ አክብሮት አለኝ ተባረክ!!!
Solye mert sew, yedeginet melekya kebad mizan betam new yemwedeh❤️ Betam new yemakebrhm. Edime ketena gar abzeto yadleh🙏🙏🙏
ሰሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም አድናቂህ ነኝ እም ብርሃን ሰላምን ጤናህን እድሜህን ይስጥህ ምርጥ ነው ከምርጥም በላይ
እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው::
ስለሞንየ የኔሆደቡቡየድሆችአባት ግጥሙ በጣም ነው ደሲይምለው ወደውጪ ይልኩይሆን ሲታተም
የኢትዮጲያ ልጆች አባት አምላክ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ሰሌ የዋህትሁትሰው ውስጤነህ ክፉአይንካህ
ሰሊ ደግ ሰዉ እድሜና ጤኔ እና እድሜ ይስጥ እግዚአብሔር ሺአመት ኑር
Please put all your award in a glass drawer. Great job, great man .all the best for the fucher.
ሶልየ የኔ ሁደ ቡቡ ሰወደህ እረጀም እድሜ እና ጤና የሰጠህ የድሆች አባት
እግዜርን ወደድኩት አንቺን ተውኩትና Nice one everything happened for reason. Soloye we love you so much 💓
እጅግ በጣም ተወዳጁ ሶልዬ❤ የዋሁ አንጀተ_ሩህሩህ❤ የእናት አንጀት ያለው ምርጥና መልካም ሠው ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለሞን የምወድክ ረገ የለክ ሰው ልተይ የመትል ሰው እግዚአብሔር ሰላም የበዛልህ ማረኪ ወንድማችን በርታልንንን❤❤❤❤
Solomon tlk sew neh,,, Egziabiher b mthedbet hulu yketelh🙏
ሶሌ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🥰🥰
🥰🥰🥰🕊🕊 ሰላም 🕊🕊🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ🕊🕊🕊🙏🕊🕊🕊🕊🕊
Sele mirt sew
ሶል ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ይስጥህ
የምወደው አርቴስ ሰሌ እግዝብሄር እድሜና ጤና ጨምርይስጥክ አንተምተባረክ ትክክለኛ ነገር ስለም ታቀርል በርታ
የኔ አደኛ 11ኛው ሰአት ከኔ ውስጥ የማይወጣ ሶልየ ሺህ አመትኑረልን የኛጨዋ!
ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ። የተባረከ ዘር የተባረከ ፍሬን ያፈራል። በአንተ ዉስጥ ቤተሰቦችህን ማየት እና መለየት ይቻላል። አሁንም ፍሬዎችህ ይባረኩ ይብዙ። በሰው ልጅ አወዳደቅ ሰዎች በሚደሰቱበት ዘመን አንተን ደግሞ የሰዎች መጎዳት ያስለቅስሃል ያሳዝንሃል። ዘርህ ይባረክ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን
Wow 👌
ሶል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ የዋህ
ሠሌ አትኮ ምርጥ ኢቶባው ነህ እርዝም እድሜ
Sole Egziabher edeme ketena gar yisitih melkam sew neh
Wow you are Genuine person 🙏♥️
ውይይይ ቀልድ ይመስለኝ ነበረ አሁን ገና ገባኝ የትወና አለም። ስለሦስት መዐዘን ሲያወራ። respect
ከ 32 ሺ በላይ ሰው አይቶ እንዲህ የተለፋበት ስራ Subግን 10000 አልሞላም ከኪሳችን አይጎል አሪፍ ፕሮግራሞችን በተለይ ሰብስክራይብ ብናረግና ስራው እንዲቀጥል ብናረግ
እነገደለው ቆረጠውን ብቻ ነው እንዴ የምናሳድገው ከንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ብዙ እንማራለን እንዲቀጥሉ ብናበረታታ
ካለበለዚያ ወንድማችን ሲመረው ጋዜጠኝነቱን ተጠቅሞ ሰበር እያለ እንዳይመጣብን
Thank you so much!
እውነት ነው የተሰበረ ትውልድ ከሰበር ውጭ አያውቅም እኔንም ጨምሮ
በትክክል በእዉነት
ትክክል ።
እስቲ በሰበር ይምጣ
የሰለሞን ትክክለኛ ህይወቱ ይህ ብቻ ነው።ሰብስክራይብ ሳያደርጉ ማየት ክልክል ነው! ሁሌም ማክሰኞ ምሽት 1:00 ይጠብቁን!
ዛሬ ባትለቀው ኖሩ ሰብስክራይበሩን አንስቼ እወጣ ነበር😀
😘😘😘😘😘😘መህራባ፣እረሸረም፣እናረጋለን
@@lidyafikre2775 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@Habesha Tube decor በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@@montahamontaha7340 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ሶል ስረአት ደግነት ሰው አክበሪነት እርጋታ ሁሉን የታደለ ሰው እረጅም እድሜ በጤና ይኑርህ😍❤
በእውነተኝነት ራስን የመሆን ስብዕናና ሰው ሰው የሚሸት ኑሮ፣ ስራ፣ ሀሳብ እና እንቅስቃሴ የሚነበብበት ሰው። ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥልን!
ማራኪ ወግ አመሰግናለሁ!
በጣም የምወደው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የኔ ሆደ ባሻ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሶል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ሰሌ ሽኮር የቤተሰቦችህ ደግነት መልካምነት ባንተ ላይ ቁልጭ ብሎ ይታያል ይነበባል ሌላዉ የቤታቹ በር እንደማይቆለፍ በዛ ክፉ ዘመን ለኤርትራዉያን በራቸዉ እየተከፈተ ከያሉበት ተለቅመዉ ሲባረሩ መግቢያዋን ያጣች የት እንደምትገባ ግራ የገባትን አንዲት ኤርትራዊ ወጣት መንገድ ላይ አዝና አይተሐት ሑሌም ክፍት የሆነዉን የናትህና አባትህ ቤት ይዘኻት ሔደህ ከጭንቀቷ እንደገላገልካት አሑን የት ፕሮግራም ላይ እንደነበር ባላስታዉስም ስለዚ ጉዳይ ስትናገር ሰምቻለዉ።ካልተሳሳትኩኝ ያቺ ኤርትራዊት ከጊዜ በዃላ ሲዊድን ሔዳ ቤተሰብ እንደሆናችዋት ሰምቻለዉ ።ደግ የደጋጎች ልጅ ነህ ሰሌ ልጆችህን ይባርክልህ የምትመኘዉን ሑሉ ያሳካልህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ።እኛ ኤርትራዉያን ላንተ እጅግ በጣም ክብር አለን ተባረክ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በፖለቲከኞች ሼር ህዝባችን ነው የሚንገላታው ብቻ አለፈ አሁን ያልፋል
ደህና አማን
በጣም እናመስግናለን
😊
Politicaw nw enge hzbe ena hezb tatelato ayakem mecham
ሰሌ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክህ
ግጥሙ ይበል ነዉ በእውነት ይህን ግጥም ታትሞ እስካይ ጓጓው እግዚአብሔር ይልብህን መሻት ይፈፅምለህ
ሶልዬ ወንድማችን እግዛቤር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ያሰብከው ብቻ ሳይሆን ያለምከው ይሳካልክ በርታ እግዛቤር ከፊትህ ይቅደምልክ
ሰሌ የኔ ደግ ልብ ሩህሩህ ሆደ ቡቡ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ቢሆን ሃገራችን ምን አይነት ሰላማዊ የፍቅር የመተሳሰብ ሀገር ትሆን ነበር ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን
ሰለሞን ቦጋለ በጣም ቅን ሰው:: ግጥሞችህ በጣም አሪፍ ናቸው ታትሞ እስከሚወጣ ቸኩያለሁ::
ሶል ቅኑ የደግነት መለኪያ ስወድሕ ማርያምን እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏ፈጣሪ አላማሕን ያሣካልሕ ሶልየ 🙏
ሰሌ እንዳንተ አይነት ቅን ልብ ያለው ስው ያብዛልን:: ማራኪ subscribe and like 👍🏽 አርጊያለሁ በርታ::
ተመስገን አምላኬ ሶል ዛሬ ሳያለቅስ አለቀ መልካም ነገሮች ሁሉ ያግኙህ
ሃሃሃሃ ምሰኪን
ከከከከከ
ክርስቶስ እንኩዋን ቤት የለውም 👍👍👍👍
ሶል ተባረክ የሰው ልጅ የራሱ መጠጊያ የለውም አይገባኝም ነበር አመሠግናለሁ ሶል smart man
ሶል የደግነት ጥግ አንተን የሚገልፅ ቃል የለም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ የደስታ የስኬት ይሁንልህ
ሶል አንተ በጣም መልካም ስው ነህ አንተ ደግነትህ ከአላህ የተስጠህ ስጦታ መታደል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሶል ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ
ሶል በምን ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል እንደው ሺ አመት ያኑርህ ኩፉ አይንከህ እንዳንተ አይነት ሰው ደጋግሞ ቢፈጠር ምን ነበር ፈጣሪ ረጂም አመት ያኑርህ አሜን አሜን
Amen
ስሌ አላህ ይጠብቅክ የሰው ምርጥ የያዝከው ይባርክ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ።
ወንድሜ አንተ ደግ ፣ ጎበዝ ፣ የተወደድክ ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነክ ሰው ነህ : ስብዕናህ ያበራል :: ሁላችንም ካንተ ልንማር ይገባል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ እርስ በርሳችንም የፍቅር ልብ ይስጠን❤️🇪🇹
አሜንን❤️🙏
👈👈( ኘሮፋይሉን ይጫኑ)
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ይህንን በአል ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ...
መልካም አዲስ አመት
ሰለሞን በጣም መልካም ሰውነህኮ ለምንድነው መልካምነትዋን ከምትመሰክርላት የልጆችህ አናት ጋር አበራችሁ የማትኖሩት አብራችሁ እንድትኖሩ እግዚብሔር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
Wooo Wooo I don't have words
Amazing job really I appreciate him
Good job Keep it up 👌 👍 👏
@ Marki Weg. እናመሰግናለን 🙏
ሶሎ እንዲህ ባማረ ቆይታ ስለጋበዝክህን
በጣም ደስ ያለኝ ዛሬ ሳይረበሺ ሳያዝን ደስበሚል ግዜ አለቀ እኔም አብሬ ሳለቅስ
ሶሎዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርለን 🙏
ሶልዬ ቅን ሰው እንደ አንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ
ሶል መልካም ሰው ኑርልን የድሆች አባት
እውነትም ማራኪ ውግ ጨዋታቹ ደሰ ይላል
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጥምልህ ሶልየ ውንድሜ
የእግዝሐብሄር ሰላም ይብዛል ግዝሽ አሪፍ የህይወት ተሞክሮ ነዉ ያካፈልገን ረዥም አመት ያኑርልን
ሶል የዋሁ ገራገሩ ፈጣሪ ከረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግዛቸዉ አወድሀለሁ
ሰሌ ምርጥ ሰው የፈለገ ዬርዳኖሰ ተማሪነህ ጨርቆሰ ፡wow
የኔ የዋህ ሰለሞን ቦጋገለ ምርጥ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጅ የኔ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እስከ ቤተሰብክ ይስጥህ ውድድ
ሰለሞን ቦጋለ የዋህ ህሊና ያለህ ከራስህ ይልቅ ለሰዎች የናርክ ስው ነህ እኔና ቤተሰቦቸ እንወድሃለን እድሜ ዘመንህን ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ስለሞን አነጋገርህ ድምጽህ ሁሉ ደግ መሆንህን ይሳውቃል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ይባርካችሁ
እንኳን ሠላም መጣህ በጣም የማደቀዉን ሠዉ ነዉ የዛሬዉ ደሞ በርታ
ሶል መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ስሌ ምርጥ ስው እድሜና ጤና ይስጥህ እኴን አደረስህ አዲሳ አመት የጢና አንዲሆንልህ አመኛለሁ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ከልብ ሰው ነው ጤና እና እድሜውን ይስጥልን 🙏 ዳዊት ሆነህ ሆለቴ ተጫውተሀል ሁለቱም የራሱ የሆነ ውበት አለው ትወናህ ክብረት ይስጥልኝ
ሰለምን ጥሩ ሠው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም የምወደው አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የኔ ሆደ ባሻ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሶል
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ትልቅ ስው ወንድሜን ነው የምትመስለኝ አብዝቶ ይባርክህ
ሰሎሞን ምርጥ ሰው ማዕተብ እሰር የእኔ አባት ውድድድድ ነው የማደርግህ
አይገርምም በፀሎት ውስጥ ጌታን በመፈለግ ውስጥ የሚገኘውን ደስታ፣ውበት ሠላም፣እረፍት እዚምድር ካለውነገር ፣ከሰውም እንደሚበልጥ ሜሣየቱ ይገርማል ደስ ይላል
በጣምምም!!!!
ሶልዬ.ሰወድክ.አዱ.ሰመጣ.ባገኘው.ደስ.ይለኛል.ከምሬ.አምላክ.ቢፈቅድ.ደሞ.ይፈቅዳል.ከብሩን.ይወሰድና.መደሃኒአለም.አሜን💚💛❤🙏
ምርጥ ፖሮግራም ነው አርቲሱቶቻችንን በሀሜት ከሚወራባቸው ውጭ ገበናቸውን በእነሱ አንደበት መስማት እና ኑሮቸውን ማየት እጅግ ጥሩ ነው ሰው ኑሮዉን ያመስላል ።በድሮ ጊዜ ሜሬ አርምዴ ማርያ ማኬባ ልታያት ፈልጋ በደሳሳ ጎጆ አይታ እንዳትንቃት ሰው ቤት ነው እንግዳዋን የተቀበለቻት ለሀገር ክብር እና የአርቴስቶችን ታላቅነት ለማሳየት ዛሬ ያህ ለታሪክ ያቆያል ።
ሶልዬ ግጥምህ እዴት ደስ ይላል!!
ሶል ከልቤ ነው የምወድህ የማከብርህ አላህ ይጠብቅህ እንቅልፍ እያዳፋኝ ነው ያየሁት
ሰሌ የኔ መልካም ልበቀና ትሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ ሶልየ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ኑርልን የኔ ንጉሥ አከብርሀለው!!!!!!!!!!!!
በዚህ ክፉ ዘመን አንተ የመሰለ እውነተኛ እሩሁሩ ሰዉ በማየት ጌታ እየሱስ አብዝቶ በዕድሜና በጤና እንዲባርክህ ሁሌም በፀሎት አስብሀለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ። 🙏💋
ሶል፣የእውነት ምርጥ፣አረቲስት፣እድሜ ጤና ይስጥህ፣የማከብረው የምወደው ሶል
ሶልዬ የኔ የዋህ እወድሀለዉ አከብርሀለዉ ሳይህም ታሳሳኛለህ የዋህነትህ ቅንነትህ ልበ ንፁህነትህ ይለያል። ቸሩ መድሀኒ ዓለም ከነ እናቱ አይለይህ መልካሙ ሰዉ ሶልዬ😍😍😍
አንተ ልጅ ተባረክልን፣ ፈጣሪ ያሠብከውን ያሳካልህ። በምታቀርባቸው ሰዎች በጣም እደመማለሁ (They are a role model for every life and success) በተለይ እንደ ሰሌ ያሉት ባለ ቅን እና አመሥጋኝ ሰዎችን ለዚህች ምድር ያብዛልን። ሥራዎችህ ውብና ድንቅ ናቸው እና ቀጥልበት እላለሁ!!
ሰሌ ምርጥ ሠው እመብረሀን እረጅም እድሜና ጤና እንድትሰጥልኝ ሁሌም እመኝልሀለሁ ማራኪዬ በርታልን የምንወደውንና የምናከብረውን ሠሌን ስላቀረብክልን ከልቤ በጣምምምምምምም አመሠግናለሁ እንዲቀርቡልኝ ከጓጓሁላቸው ሠዎች መሀል ሠሌን ስላየሁት እጅግ ደሥ ብሎኛል ግዞ ላንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብረሀን ትስጥልኝ ተባረክ 😍😍😍😍😍😘
በርቱ
እኔ ስመኝ ነበር ዶክመተሪ ቢሰሩለት እየ እመኝ ነበር ስለ ቤቱ ሒወቱ እናመሰግናለን ሶል ኢትዮጵያዊ አንጀት ፍቅር ስለሆንክ ደሞም እንኮራብሐለን አንተ ሐበሻ ደግና የወህ እሩህሩህ አንጀት ባጠቃላይ ያባትና እናት አጀት ስላለህ እንወድሐለን እድሜህ ይርዘም እራስህን ጠበቅልን ህልምህ እዉን ሆኖ አንተም እኞም እድናይ ደአ እናረጋለን ተባረክ
እኔ የተመኘሁት ለሶል የራሱን ቻናል ከፍቶ ለሚሰራዉ በጎነቱ ቢስተምረን እያሳየን ዘር ሐይማኖት ትልቅ ትንሽ የመይል እቀቱንና ምርጥ ተፈጥሮዉን ልምዱን ቢስተምር ለህፃናት ታዳጊወች እንወዳለን የራሱ ዩትዮብ ቻላን
God bless you brother በጣም አድናቂሕ ነኝ
ሰልዬ ቅን ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ🙏🙏❤️❤️❤️
ቅን ሰው አያሳጣን እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ለንስሐ ለስጋ ደሙ ከነበተሰብህ ያብቃህ ጌታችን የሕይወት ህብስት ለመሆን ነዉና ቤት አልባ የነበረው
ሶል እግዚአብሔር የሰራከዉን መካም ስራ ሁሉ በሰማይ በማይሻር መዛገብ ይፃፍልክ በቀኙ ያቁምክ በምድር ሰላም ጤና እድሜ በረከት ይስጥክ ከነ ቤተሰብክ ልጆችክም ትልቅ ደረጃ ያድስላክ ፈጣሪ መካምነትክ ከቤተሰብክ ነዉ በታልን❤❤❤
ግዜ ወንድሜ ደስ ይላል ጎበዝ በርታ
ሶልዬ ምርጥ ስው
He is such a very nice person god bless him and his family 🙏
ሶል አንንተ ትለን እኮ ይሄ ሽልማት ለአንተ ትንሽ ነው በእውነት የተሠጠክ ጥበብ ብቻ ሳሆን መልካምነት ሥለ ምግባር ኡኡኡፍፍፍ እኔ ለአንተ ምሠይምልህ አላገኘውም የኢትዮጵያ ንጉሥ ነኽ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅኽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንካን ደህና መጣች ሰሎ ምርጥ ሰው
ማዕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም::ሶል ማዕተብን መለያህን አድርግ::
ዋው ግጥሙን እስከማነበው ቸኩያለሁ
ሶልዬ የኔ ቅን ልብ በጣም ነው የምወድህ♥ የማከብረህ ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ ቸሩ መድሃኒአለም
Sol! You’re so amazing and special person. May Allaha bless you with your family.
Gezesh selam, Sele EGZIABHER hiwet nurohun lejochehn yebarkleh! Ye mashla gendu melkam zeru melkam new!! Abaten merdat efelgalehu alech. Tebarek!!!
He is my favorite human being great man.
ግዜ ሀረገወይን አሰፍን አቅርብልን
ወንድሜ ሰለሞን በውስጥህ የሰፈነው ሰብአዊነት ወይም የሰው መሆን ትርጉም የበጎነትና ደግነትህ መሰረት በመሆኑ በጣም አደነቅኩህ እንደሰው ኮራሁብህ ።
ሰላምህ ይብዛ 🙏
የበአል ኘሮግራም ይለቀቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አሉ ከሚባሉ በአንደኛ ደረጃ የሚሰቀምጠው አንተን ነው የኔ ሩህሩህ የኔ ሆደ ባሻ የኔ ሸበላም ጭምር ምንም አይወጣህም ቀጥልበት❤🎉❤
ሠለሞን የተባረከ ሠው እድሜና ጤና እመኝልሀለው🙏
ሶልዬ እንደዚ ደሰ ይላል አንደበቱ የንግግር ለዛ በሚያደርገው መልካምነት ለሱ ትልቅ አክብሮት አለኝ ተባረክ!!!
Solye mert sew, yedeginet melekya kebad mizan betam new yemwedeh❤️ Betam new yemakebrhm. Edime ketena gar abzeto yadleh🙏🙏🙏
ሰሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም አድናቂህ ነኝ እም ብርሃን ሰላምን ጤናህን እድሜህን ይስጥህ ምርጥ ነው ከምርጥም በላይ
እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው::
ስለሞንየ የኔሆደቡቡየድሆችአባት ግጥሙ በጣም ነው ደሲይምለው ወደውጪ ይልኩይሆን ሲታተም
የኢትዮጲያ ልጆች አባት አምላክ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ሰሌ የዋህትሁትሰው ውስጤነህ ክፉአይንካህ
ሰሊ ደግ ሰዉ እድሜና ጤኔ እና እድሜ ይስጥ እግዚአብሔር ሺአመት ኑር
Please put all your award in a glass drawer. Great job, great man .all the best for the fucher.
ሶልየ የኔ ሁደ ቡቡ ሰወደህ እረጀም እድሜ እና ጤና የሰጠህ የድሆች አባት
እግዜርን ወደድኩት አንቺን ተውኩትና
Nice one everything happened for reason. Soloye we love you so much 💓