ከ 53 ብር 200 ሚሊዮን ብር...! ሁሉም ሊያየው የሚገባ የኢሳያስ አድቨርት የህይወት መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 816

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 года назад +204

    መጥተናል በሰብስክራይብ ተቀበሉን ቤተሰቦች!

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 года назад +1

      አርገናል አርጉ ያላደረጋችሁ አሪፍነው በርታ የገጠሩ ሸጋነው

    • @hanan2237
      @hanan2237 2 года назад +2

      እያደረግንህ ነዉ በርታ ገጠር እኛም ሀገር ወሎ ሂድ በናትህ

    • @sisaykasu2430
      @sisaykasu2430 2 года назад +1

      Good job bro, keep it up! Wiash you 100k within a month and 1M within a year.

    • @abrhamasefaasefa7239
      @abrhamasefaasefa7239 2 года назад +2

      አድርጊያለሁ

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 2 года назад +3

      እኔ ስትጀምር ነው አብሬህ እስከአሁን ተዛምጀሀለሁ።የዛሬው ልዪ ነው የአዝማሪና አስመሳይ አርቲስቶች ተሞክሮ ምንም ትምህርት አላገኘሁበትም ነበር የዛሬው ወንድማችን ለብዙ ወጣት ትምህርት የሚሰጥ ጀግና ወጣት።እንደነዚህ አይነቶችን ከገቡበት ገብተህ አሳየን።እንደቂጣ የሚገለባበጡ አርቲስቶች ይቅሩብን አብሀኛው ነጋደ እጅ ጥበብን በአግባቡ የሚያሳዩ አይደሉም።

  • @amansew
    @amansew 2 года назад +629

    "ኢትዮጲያ" ውስጥ ባሉ ሁሉም የቴሌቪዥን ጣቢያወች በቀን 10 ጊዜ ሊታይ የሚገባው አስደናቂ አነቃቂ አስተማሪ ታሪክ!!!!👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንደዚህ ሰራ ወዳድ ሰውችን አቅረብልን ለኛም ሞራል ይሆኑናል 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 2 года назад +25

    ከዛሬ 15 አመት በፊት መስተንዶ ስሰራ ለመጀመሪያ ግዜ ትልቅ ቲፕ (75 ብር) የሰጠኝ። ታታሪ ጎበዝ ሰው አክባሪ ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ነው። አሁንም ከፍ ከፍ በልልኝ ወንድሜ!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +115

    እኛንም ከስደት ገላግሎን ታሪካችንን ይቀይርልን ፈጣሪ 🙏ጀግና ነሕ 👌👌

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 2 года назад +27

    ጋዜጠኛው ክበርልኝ!
    ምርጥ ዝግጅት ነው!!!
    አንደኛ!!!
    ኢሣይያስ ትልቅ ሰው! ትልቅ ሰው! ትልቅ ሰው!!!
    እረጅም እድሜ ለልጆችክ ኑርላቸው🙏✊
    "ቦቲ"
    "ሸራ"
    "የዳርማር ጫማ"
    "በረባሶ" ❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад +44

    ኢሱ መልካም ሠው ከስንት ጊዜ በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ልጆችህንም ፈጣሪ ያሣድግልህ ኢሣያስ ማለት ከራሱ አልፎ ሌሎች እንዲያድጉ የሚጥር ምርጥ የ34 ቀበሌ ልጅ ማራኪ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን🙏

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 2 года назад +8

    በጣም ልክ ነው ቤተሰብ አካባቢ በጣም ነው የበደለን ለግርድና አረብ ሀገር ስንሄድ ልጄ ውጭ ናት ሶፋ ገዛች ኑ ቡና ጠጡ ።።። ሀገሬ ላይ ስሰራ አዋረድሽን ብለው ተሰድጄ እድሜዬን በሉት

    • @ejigeejige
      @ejigeejige 2 года назад

      አብሽሪ ወደፊት ማንያዉቃል

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 2 года назад +22

    ይህን ጀግና ኢትዮጲያዊ
    ባምቢስ መንገድ ላይ ማስታወቂያ ሲሰራ አውቀዎለሁ። You deserve more !

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +13

    ፈገግታው እንኩዋን ትህትና አለው። ጨምረህ እደግ የኔ ልጅ። ማራኪየ ዛሬ የበለጠውን አሳየኸን። እንወዳችሁዋለን።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +29

    እንዴት ትልቅ እባባል ነው ልጅነትየእዝመራ ጊዜ ነው ....እርጅና ደግሞ ያጨዳ .....
    ስራንማክበር እዚህ ያደርሳል ዘመንህ ይባርክ ወንድምዬ 🤗

    • @mesi16-91
      @mesi16-91 2 года назад

      ልጅነት የለሰለሰ እርሻ ነው
      ወጣትነት የአዝመራ
      እርጅና የአጨዳ 👌👌👌❤

  • @sb9658
    @sb9658 2 года назад +85

    ኢሳያስን ማስታውሰው ከባንቢስ አጠገብ መሬት ላይ በአቡጀዲ ላይ ሲጽፍ ነበር
    It really remarkable work !well done

    • @RebeccaMoges-u7m
      @RebeccaMoges-u7m 6 месяцев назад

      I remember diro seeing him do that on ETV yewetatoch program

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 2 года назад +5

    ግዜ እንደዚህ ቁምነገር ምናገኝበት አስተማሪ ጀግና ሰው ሁልግዜ ብታቀርብልን🥰

  • @ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ
    @ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ 2 года назад +6

    yes በባለፈው ኮሜንት የፃፍኩት ይህን ነበር ። ከካሜራ ጀርባ ያሉ ሰዎች ወይም ከአርቲስቶች ውጭ ያሉ ሰዎችን የሚል ፅፌ ነበር ስላደረከው ደስ ብሎኛል ።

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 года назад +2

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @aregahegeassefa5685
    @aregahegeassefa5685 2 года назад +3

    በጣም አስተማሪ ልጅ ነው በተለይ ለአሁኑ ወጣት ትውልድ እናመሰግናለን የMaraki Weg አዘጋጅ

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 2 года назад +61

    ለዚህ እኮ ነው የምንወድህ ግዞ! ትችላለህ አባቴ! ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እራስህን ጠብቅ፡፡ እሰኪ ግዞን ያላችሁ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ

  • @zinashshiferaw9288
    @zinashshiferaw9288 2 года назад +10

    አሣያስ አንተ ጀግና ነህ ያንን ህይወት እኔም አልፌዋለሁ አንተ ጀግና ነህ እኔም እንዳንተው የወታደር ልጅ ነበርኩ ሕይወታችን በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ የተቀናጠ ኑሮ ባልኖርም እጅግ በጣም ደስተኛ የሚያደርገኝ ሥራ ላይ አለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይገባዋልና ጀግና ጀግና ጀግና

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад +11

    በጣም ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ሠው ከታች ሲነሳ ደስ ይላል 😍

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 2 года назад +23

    የማያልፍ የማይመስልን ችግር አልፎ ከማየት በላይ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም .... ከልጅነት እስከ እውቀት የማውቀው ወንድሜ ነው ... ቡሮ አንተ ትለያለህ ለብዙዎች ፈር ቀዳጅ ነህ በርታ ገና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 2 года назад +14

    በጣም የምታነቃቃ ልጅ ነህ በጣም ብዙ አስተምረኽኛል አመሰግናለሁ! አንድ ማስተካከያ ግን አባትህ የደርግ ሳይሆኑ የኢትዮጵያ ወቶአደር ነበሩ, የኔ አባት በንጉሱ ሐይለስላሴ ዘመን ወቶአደር ቢሆንም የኢትዮጵያ ወታር ነበረ. አንተን የፈጠረ መድሐኒያለም ይክበር ይመስገን!!!

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 2 года назад +258

    እኳን ለፂዮንማሪያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💚💛❤🙏

    • @fikofiko3987
      @fikofiko3987 2 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 года назад +1

      Amen Amen Amen enkune abero adarsen

    • @mekdestsegaye9825
      @mekdestsegaye9825 2 года назад +1

      Enkuan abro aderesen

    • @mereyimtube
      @mereyimtube 2 года назад

      ruclips.net/video/H2K5n7bnKic/видео.html ሴቶች ተቀላቀሉን

  • @temeselgetachew2278
    @temeselgetachew2278 2 года назад +8

    ኦ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ እደዚህ አይነት ባለታሪክ በብዛት ቢቀርብ ጥሩ ነው !!!

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад

    ከእንባ ጋር ነው የሰማሁህ።ጀግና እንኳን ተሳካልህ እድሜህ ይርዘም

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 2 года назад +3

    እርጋታው በጣም ይገርማል ማራኪ እናመሰግናለን

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 года назад +1

    ጀግና ምን ቃል አለው በርታ፡፡ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ፡፡

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +3

    ድንቅ ጎበዝ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ነህ. በተለያየ ችግር ተስፋ ለቆርጥን ስወች ካንተ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው እና እናመስግናለን

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 года назад +165

    የሰራ ያድጋል ይለውጣል ወገኖቸ ከዘረኝነት ከክፋት እንውጣና እንስራ እራሳችንን ሀገራችን እንለውጥ

    • @emuhiba9188
      @emuhiba9188 2 года назад +1

      ትክክል ሰው ከስራ ይልቅ ወሬ ሆናል ስራው

  • @EsayasAbebe-kf2ns
    @EsayasAbebe-kf2ns 2 года назад

    ኢሳያስ በጣም ምሳሌ የምትሆን ጠንካራ ሰው ነህ፡፡ በዚህ ቪዲዮ የበለጠ ውስጤን ያስደሰተኝ እና መልካምነታቸው ለሁላችንም ምሳሌ የሚሆኑ የድሮ ተፎካካሪዎችህ መሀመድ በአንተ መለወጥ እና ማደግ ደስታውን የገለጠበት ቅንነት መልካምነታቸውን ይገልጣል፡፡ ኢሴ እንደው እነዚህ ሰዎችን አግዘህ የሚለወጡበትን መንገድ ብታሳያቸው እላለሁ

  • @selamawityiheyis290
    @selamawityiheyis290 2 года назад +1

    ተባረክልኝ የኔ ጌታ በአካል አላቅህም ነበር ድርጅቱን ግን በጣም አቀዋለሁ

  • @eyerusalematomsa5932
    @eyerusalematomsa5932 Год назад

    ስለአንተ ታሪክ መጽሀፍ መጻፍ አለበት ብዬ አስባለሁ!! ጀግና ነህ

  • @apall8110
    @apall8110 2 года назад +17

    ጎበዝ ወንድሜ ሰው በጥረቱ ሲለወጥ በጣም ደስ ይላል ለሰነፋ ወጣቶች አርአያ ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 года назад +1

    እጅግ አስደናቂ ትምህርት ሰጭ ነው ። ህልምህን እውን ያደረግህ ጀግና ነህ

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 года назад +3

    አሁንም በርታ የስው ልጅ ጠላቱ ደሃ ሆኖ መቀረት እና ስይጣን ናቸው ደህነተን ማሸነፋህ ከፋጣሬ ጋር ክብር ለእሱ ይሁን

  • @bezawitgirma9148
    @bezawitgirma9148 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ነህ እርግጠኛ ነኝ አብረውህ ጋዜጣ ሲሸጡ የነበሩትን የሆነ ነገር እንደምታረግላቸው

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад

    ጀግና እጅግ አሰደናቂ ትምርት ሰጭ ነዉ❤❤❤❤

  • @solomonalemu8967
    @solomonalemu8967 2 года назад +2

    ኢሱ አድናቂህ ነኝ በርታ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ ነህ ። ሰው በሰራው ሥራ ሲከበር ለአገር በረከት ነው። ሥራህ ብቻ ሳይሆን እንደበተ ርቱዕነትህና እርጋታህ ራዕይህ በራሱ አስተማሪ ነው። ማራኪ ወግ እንደ ስምህ በርታ ምርጥ ዝግጅቶችህ አስተማሪ ናቸው።

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 года назад +12

    በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ዝቅ ብሎ መስራት እንዴት ያስከብራል ወድማችን ኢሳይያስ ለኛም ተስፋ ነው የሰጠህን ከትንሽ መነሳት ትልቅ ቦታ እደሚደርስ ተምረናል በእውነት

  • @ኤዶምያስ
    @ኤዶምያስ 2 года назад +41

    አንተ የሰፈራችን ኩራት የባንቢስ ፈርጥ💪 የድንግል ማርያም ልጅ በስራክ፣በንሮክ፣ በሰው ፊት ሞገስ ይሁንክ🙏

  • @genetzuzu7477
    @genetzuzu7477 2 года назад +11

    ድሮ የበአል ዝግጅት ላይ ተጋብዞ ነበር ያየሁት እጅግ የሚገርም ጀግና ወጣት ነው በተለይ አሁን ላይ ላሉ ወጣቶችና ታዳጊዎች ብዙ ይማራሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ከነቤተሰቦችህ ይስጣቹ ማራኪ ወጎች እናመሰግናለን

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk 2 года назад +1

    ጎበዝ ወንድሜ ሰው በጥረቱ ሲለወጥ በጣም ደስ ይላል በጣም አስደስተሀኛል በርታ #skynet_tube ነኝ

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 года назад +2

    በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄ ነው ያኝ ችግር ዝቅ ብሎ መስራት አንፍልግም ግን መስራት ያስከብራል እንጂ አያስንቅም በየስፍሩ ጫት እየቃመበየስፍሩ ስራ የለም ለሚሉ ወጣቶች አንተ ተምሴሌት ነህ በጣም የምክክር ኢትዮጵያ ዊ ነህ

  • @ሰብሩንጀሚል
    @ሰብሩንጀሚል 2 года назад +4

    ጠንካራ ሰዉ ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ግን የገበሬወችን ሙሉ ፕሮግራም እስክሰማዉ ጓጉቻለሁ 😄😄

  • @አይኒፍቅር
    @አይኒፍቅር 2 года назад +6

    ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን
    ግዝሽ በጣም እናሰግናለን በርታልን

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 2 года назад +15

    ኢሱዬ ዋናው ቁምነገሩ አንተን ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ያላሳዩህን ሁሉ ልጆችህ ላይ አለመድገምህ ድንቅ መታደል ነው እውነት ልጆችህ እድለኞች ናቸው ካንተ መወለዳቸው ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ

  • @eleniwoldemel4221
    @eleniwoldemel4221 2 года назад +1

    አንተ ምርጥ የስራ ሰው ነህ ደንበኞችንም የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው፡፡እኔ ያዩህ የመስሪያቤት ቦንድ ለማሰራት መጥቼ ነው፡፡ በርታ፡፡

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 2 года назад +1

    ወርቅ የሆነ ወግ እናመሰግናለን በርቱ ማራኪሆች

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 года назад +3

    ምርጥ አስተማሪ ነው ወይኔ ባላገር መቼ ይሆን የምትለቀው ግዜ

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад +58

    ጀግና ወጣት ከሰራን እንለወጣለን🙏

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 года назад +3

    ከአንተ መልካም ነገሮችን አግይቻለሁ አንደበቱ የተጋራ ሰው ባዳምጠው አይሰለችኝም ድጋሚ ይቅረብልን ብዙ ልምዶችን አግኝቻለሁ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +7

    በዚህ ስኪት ሰላየሁህህ ደስ ብሎኛል በበለጥ በብዙ ከፍታ እግዚአብሔር ያስቀምጥህ ሰው ሰርቶ ደክሞ ሲለወጥ ደስ ይላልል🙏🥰
    በእርግጥ የዛሬ 15 አመት አካባቢ መሰለኝ የማውቅህ መናህሪያ እና ባንቢስ አካባቢቢ ስትሰራ አነሳስህ ያስታውቅ ነበር በ አዲስ የማስታወቂያ idea 💡 አምጥተህ ከተማውን በማስታወቂያ የተቆጣጠርከው ጊዜ

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 года назад +7

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @YD-Tube
    @YD-Tube 2 года назад +1

    አሁንም እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ትምህርት ነው ለሚገባው ሰው ጊዞዬም እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @birukhailu8664
    @birukhailu8664 2 года назад +4

    ለየት ያለ ልምድ ነዉ ለወጣቱ -ስራ ፈጣሪና ንግድ የሚጀመረዉ የዳቦ ብቻ ሲቸግር አለመሆኑን ያስተምራል። thank u bro

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio Год назад

    ምርጥ inspiring ታሪክ እናመስግናለን ማራኪዎች፣ ኢሳያስ በርታ የበለጠ በረከት ፈጣሪ ይጨምርልህ ።

  • @sgtyj1287
    @sgtyj1287 2 года назад +1

    ጎበዝ ነህ ከመጀመሪያ አንስቶ በጣም ሰለማውቅህ ከረጅም ገዜ በሁላ በማየቴ i am happy to see you my bro be strong and stronger good luck my bro

  • @minasegirma1199
    @minasegirma1199 2 года назад +6

    ኢሳያስ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው በስራ እንደሚለወጥ ማሳያ ምሳሌ ነው ባለፉት 12 አመታት በሚዲያዎች አይቼዋለሁ በቃ እንደዚ ቀለል ያለ ሰው ነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ፈጣሪ እድሜውን ያርዝመው🙏🙏🙏

  • @hlinaassefa3567
    @hlinaassefa3567 2 года назад +11

    በጣም ጥሩ መማሪያ ታሪክ! ፕሮዲሰሮችና አዘጋጆች ይህን ታሪክ ፅፋችሁ ዶክመንተሪ ብትሰሩት ለብዙ ወጣት ኢትዮጵያዊያን በርግጠኝነት ጥንካሬና የህይወት ለውጥ ይሆናል!!
    " እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ"!

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад +13

    ኢሡዬ ዶክመንተሪ ይሠራልን ታሪክህ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ይቀይራል 🙏

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    እንዳንተ ጀግና ያብዛልን ኢትዮጵያም እንዳንተ አይነቱን ነው ምትፈልገው ለብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህ

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 2 года назад +20

    Esayas, Esayas the man. You are special man. You have been working on my banner & billboards; and you have contributed a lot from my business. You are not only a business man but also social philosopher. I felt special while I see you here. You deserve more than this.

  • @eyerusalemfantaye4899
    @eyerusalemfantaye4899 2 года назад +1

    ይበልጥ አከበርኩክ።ስራወዳድነትክ ለትንሹም ለትልቁም ያለክን አክብሮት አይቻለሁ።ትልቅ ስም ያለው ድርጅት እንዳለክ እናቃለን አንተ ግን ወጣት ነክ ገና ብዙ የመስራት ወኔ አለክ እዚህ እስክትደርስ ድረስ ያሳለፍካቸው ውጣ ውረዷች በጥቂቱም ቢሆን የነገርከን በጣም ግን አስተማሪዎች ናቸው።ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ስራ እና ቤተሰብክን ይባርክ።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 года назад +3

    ዳቦ ስትል ገና ዳቦ ቤት ትዝ አለኝ, እያየንህ ለዚህ በመብቃትህ አሁንም እግዛአብሔር ከፍ ያድርግህ ልጆችህ ይባረኩ አንተን እየሰማሁ በሀሳብ ባንቢስ ሰፈሬን አስታወስከኝ.

  • @saron20
    @saron20 2 года назад +3

    ኢሳያስ በጣም ጎበዝ ነህ ኣድንቂሃለው ግን እነዛ ሁለት ሰዎች ጋዜጣ ሚያዞረውና ወተት ሚሸጡትን ህይወታቸውን መቀየር ማገዝ ነበረብህ

  • @adanechbelay8734
    @adanechbelay8734 2 года назад +7

    በጣም ጎበዝ ልጅ አሁንም ሰላም ጤና ....እድግ ....

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 года назад +57

    ፈጣሪ የሁላችነንም ህይወት ይቀይርልን

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 2 года назад +9

    ጤናውንና ፅናቱን ሰጥቶህ ለዚህ ያበቃህ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን። አንዳንድ 'አነቃቂዎች' ይህንን አይተው ቢነቃቁ ደስ ይለኛል።

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +1

    ተባረኩ ኢሳያስ አድቨርታይዚግ በጣም ለኢትዮጵያ ሕዝብ አስተማሪ ይህ ብዙ እውቀት ነው ያገኝሁብህ ዘርህ ይባርክ!!!

  • @tsedey6121
    @tsedey6121 2 года назад +6

    የእድገትህ ምክንያት ልፋትህ ብቻ ሳይሆን ስብእናህ ይናገራል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚልነው እግዚያብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክኽ

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад +6

    በርቱልን ሀሬፍ ፕሮግራም

  • @አንፀባራቂወጎች
    @አንፀባራቂወጎች 2 года назад +1

    የሚገርም አስተማሪ የተኖረ የተተገበረ ታሪክ ደስ ሲል. ግዜዋ አንተም ተባረክ አስተማሪ ኘሮግራም ስለምታቀርብ

  • @helina3753
    @helina3753 2 года назад +6

    ለምን እንደምታሳዝነኝ አላውቅም አስተማርከኝም አስለቀስከኝም አምላክ በስራ በጤና በብዙ እድሜ ይባርክህ ❤️🙏🏾

  • @Fidel_Geez
    @Fidel_Geez 2 года назад +4

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚ አይነት ሰው ብዙ አብቅይልን 🇪🇹

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад +1

    መሻአላህ ተባረከላህ

  • @edenhgeberial9406
    @edenhgeberial9406 2 года назад +2

    የድሮ ባልደረቦችን ቢረዳቸዉ ደስ ይላል በጣም ጠንካራ የሚያደርግ ሠዉ ነዉ

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 2 года назад +1

    ሁልጊዜ ባየው ብዬ አስብ ነበር ! አመሠግናለሁ ጎበዝ ነው በርታ !

  • @amitude6035
    @amitude6035 2 года назад +51

    ለወጣቱ እንደዚህ አስተማሪ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናምሰናለንንንንን🙏🙏

  • @seniyaheni8708
    @seniyaheni8708 Год назад +2

    በጣም ብዙ ለፉሁ እኮ ግን ለውጥ የለም ፈጣሪ ሲፈቅደው ነው ሁሉም ብቻ ተመስገን ነው!!!!

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 2 года назад +2

    ግዞ በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነዉ በርታ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +10

    በእውነት በጣም ጎበዝነህ ኢሳያሱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የአባቶች ልጅ ነህ በእውነት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልክ ወንድሜ እንኳን አደረሳችሁ ፂዮን ማርያም የክርስቶስ ቤተሰቦች❤

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 2 года назад +10

    ኢሳያስ አስተዋይ ጎበዝ ታጋይ... በተለይ ለኛ ለወላጆች ብሎም ለልጆቻችን አስተማሪ ዬሆነ የሂወት ታሪክ ❤️ ልጆችህ በአንተ ይኮራሉ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 2 года назад +2

    በእውነት የጀግኑችጀግና ነህ በእውነት ቃላት እጠሪኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይትልድ እራያ ነህ !!!!

  • @halimaali6046
    @halimaali6046 2 года назад +1

    ማሻአላህ ከስራው በተጨማሪ የንግግሩ በሳልነት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @betty8479
    @betty8479 2 года назад +15

    ጀግና ነህ ወንድማችን ሰው ከሰራ ስኬታማ ነዉ የሚሆነው

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 года назад +1

    እሚገረም ወጣት እንደዚህ ጠንካራ ስወችን አቅረብልን አላህም አግዞት ነው እዚህ የደረስው ከተማ ላይ እጅ አጣጥፈው ለሚቀመጡ ወጣቶች ትምህረት ነው ማራኪ ማስታወቂያ እያበዛህ ነው በመሀል

  • @stevecool565
    @stevecool565 2 года назад +3

    You so amazing person and you so humble I learn the best things from you brother tanks for sharing your experience . big respec

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 2 года назад +1

    👍አላህ በረካ ያርግልህ ውድም💚💚🇪🇹

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 года назад +12

    What a beautiful, well spoken and humble man! While remembering exactly where he came from. He sounds very grateful and expresses that greatly with out bragging, also using it to glorify God in the process. I’m proud of you. Please look out for Ethiopia’s youth by a way of motivating them to take similar path in life. Thank you 🙏🏽

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Год назад

      Dawit dreams lay kerebo neber. To motivate youngsters. Thank you 😊

  • @akitube887
    @akitube887 2 года назад +1

    ኢሳያስ አንተ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ሰዎችን ለመርዳት ለማስተማር ለማሰራት ያለህ ቅን ፍላጎት ከፍተኛ ነው ሰዎች ተለውጠው ስታይ ደስስ የሚልህ መልካም ሰው ነህ ሰውን በማንነቱ ሳይሆን በፍላጎቱና ባለው ጠንካራ የስራ መንፈስ ተቀብለህ የምትደግፍ ጠንካራ ወጣት ነህ ከዚህ በላይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏

  • @belayalemayehu2001
    @belayalemayehu2001 2 года назад

    የእውነት በጣም ደሥ ብሎኛል በዚሕ ፌዝ በበዛበት ሠአት እንደዚሕ ወጣቱን የሚቀይር ፕሮግራም ስለምታቀርቡ እናመሠግናችሓለን እኔም በጋርመንት ስራላይ ተሠማርቼ ነው ያለሑትና ብዙ ፈታኝ ነገሮቾ እየገጠሙኝ ባለሠአት ነው ያየሑትና እንዳዲሥ ተስፍዬ እንዲለመልምና ጠንክሬ ሕልሜን ማሣካት እንዳለብኝ አርገሐኛልና አመሠግናለሑ

  • @kidistatalay528
    @kidistatalay528 2 года назад

    በጣም አጠረ አስተማሪ ነው ደግመህ ጠይቀው pls

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад +5

    ጓበዝ ነህ በርታልን ወንድማችን
    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 2 года назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ግን አሳጠርከው በጣም 🙏🙏🙏

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +7

    የኔ ጌታ የእናቴ ልጅ ወንድሜን ይመስላል 💚 ልጆቹን የመከረበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነዉ! ሰዉ መሆን ሰዉነት ብቻ ሙሉነት ነዉ አዛኝቷን!

  • @edomhalle5939
    @edomhalle5939 Год назад

    የኔ ጌታ እንኮን እረገልህ በጣም its inspire me to do my buisness

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm 2 года назад +1

    ጌበዝ ጀግና ነክ ለአሁን ትውልድ አስተምርልን ስልክ ላይ ተጥደው ከሚውሉ ጌታ ይጨምርልክ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 2 года назад +2

    ማራኪ ወግ ውስጤ ነው 😉 👌 በርታ ወንድምዬ ሰብእስክራይብ ሼር ሼር ምርጦቼ 💐💪😍👌💚💛❤️👏👏👏👏🕯🙏

  • @bettertogether9954
    @bettertogether9954 2 года назад +3

    So motivated... Thanks brother!

  • @mickeydi
    @mickeydi 2 года назад +2

    Amazing!! Proud of you bro 👏👏 keep on keeping on loved it 💚💛♥️🇪🇹🙏