ለአይኔ መድሀኒት ታዞልኝ መድሀኒቱን የምገዛበት ብር አጣው | ልጆች ቢኖሩኝም ግን አይረዱኝም | ባለ አደራው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 52

  • @heucujejcue
    @heucujejcue 11 месяцев назад +3

    አስተዋይ ነህ የሚሰጡትን ታቃቸዋለሁ ፈጣሪ ይባሪክ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 года назад +7

    ብሩን ለላኩት ፈጣሪ በወጣ ይተካላቸው ።ባላደራውም በጣም የሚያስመሰግን ስራ እየሰራህ ነው ለአንተም ትልቅ ምስጋና ይድረስህ ።እኔም አንድ ቀን ከተሳካልኝ እልክልሀለው ።

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Год назад +3

    ምስጊን የምትሰጡም አደራ ምታደርሰውም እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣቹ የኔ አባት እግዚአብሔር ልጆትን ይማርሎት ችግር የሰው እጅ ያሳያል አይዞት አባታችን

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 2 года назад +6

    አንተማ ከእግዚአብሔር ነው የተላከው አባቴ እኔን

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Год назад +2

    የኔ ወድ እናት ለሰጠ በወጣ ይተካ አሜን

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Год назад +3

    የኔ አባት የፈጠረው አምላክ ይማርሎት አይዞዎት የኔ ወንድም በጎ የምታደርጉ በዘመናችን ሁሉ የእግዚአበሔር መልካምነት ይሙላባችሁ እንዴት ደስ ይላል

  • @huluageryoutube1938
    @huluageryoutube1938 2 года назад +5

    እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ይስጥህ አንተ መልካም ሰዉ 🙏🙏🙏

  • @fafihabeshawit2235
    @fafihabeshawit2235 2 года назад +5

    _አይ ዱንያ ላንዱ ስቃይ ላንዱ ደስታ ይሄ ስራ መቋረጥ የለበትም ያለንን 5 10 እንለግስ።_

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 Год назад +1

    ወንድም ላተ ቃላት የጥረኞል እድሜ ና ጤና ይስጥህ ኑርልን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን በርታ

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад +3

    የኔ አባት ውይ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥልኝ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa7021 2 года назад +5

    ወድሜ በምን ቃል ልግለጽህ🙏😥

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 8 дней назад +1

    ተባረክ🎉🎉🎉ዘርህም ይባረክ🎉🎉🎉

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 2 года назад +1

    እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን አንተ መልካም ሰው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +2

    ባለአደራዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 7 месяцев назад

    መድሐኒኣለም ምሕረቱ የውርደልካ

  • @danipictures6368
    @danipictures6368 Год назад

    አንተ ቀንና ደግ አስተዋይ የሆንክ የኢትዮጵያውያን እንቁ ስጦታነሕ የፈጣሪ ወኪል በጀመርከው መንገድ ሑሉ የሕይወትሕን ምእራፍ እናታችን አመብርሐን ምእረፉን ትግለፅልሕ አንተ የስንቱን ደካማ አንጀት አንዳራስክ ውክልናወስደሕ ያንተንም ሕይወት ሙሉ እመብርሐን የንተንም ውክልና ትውሰድና የጠየከውን ሑሉ ትፈፅምልሕ እውነትም ኢትዮጵያዊው ባለደራ ነህ ወንድሜ

  • @hawah8058
    @hawah8058 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እርጎየሲሳይሁለተስላሴ

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Год назад

    Amen3

  • @mek5438
    @mek5438 2 года назад

    አንድ የምሰጠው አስተያየት ቢኖር አንዳንዶቹ ከቤት ወጥተው የሰው እጅ እንደሚያዩ እንዲታወቅባቸው የማይፈልጉ ያሉ ይመስለኛልና እንደሚታዩ ቢያውቁት እናም መታየት ለማይፈልጉት በብዥታ ቢተላለፉ ጥሩ ነው፤ መብታቸውንም መጋፋት አይሆንም። ስለለመኑ ምርጫ ሊሰጣቸው አይገባም ሳንል ቀን የጣላቸው ናቸውና እንረዳቸዋለን ብለን ቀሪ እድሜያቸውን በመሸማቀቅ የሚኖሩ ሰዎች እንዳናደርጋቸው እሰጋለሁ።

  • @MariyaMariya-wd4pr
    @MariyaMariya-wd4pr Год назад

    Amin Amin 🙏🙏🙏

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 Год назад

    You a gorgeous man , we Love you, my Brother 👍💚💛❤ Thank you !!!

  • @fastfast3323
    @fastfast3323 2 года назад

    ሰላም ውድ ወንድማችን በርታ ሁሌም ስላም ላንተ ይሁን

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 2 года назад

    ጉልበትህ አላህ ይባርክልህ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 11 месяцев назад

    አላህ ያሽረው

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 2 года назад +1

    Weye dese mile sewe tebarekee baleaderaweee

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Ant tamagegi berta metamenh qeteli👏👏👏👍🏼👍🏼👍🏼

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 месяцев назад

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot 2 года назад +1

    የኔ አበት 😭😭

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Thanks

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Ufff endezi yemiyasedeset negeri yelmi yerdachu hulu Egzihabehew 100 etfe yemelislachu 🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽👍🏼👍🏼👏👏

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 года назад

    🙏🏾❤️

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 2 года назад

    አላህ ይስጥህ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Год назад

    ሰውን ማስደሰት የሒሊና እረፍት ነው

  • @አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ
    @አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ 2 года назад +1

    ውይይይ አንተልጅ ግን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад

    ጨምሯ ዪስጣችሁ

  • @abebealemayehu3817
    @abebealemayehu3817 2 года назад

    Baladeraw selekehen felege nebere lakelenge

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    egizabeher yebarik wondeme

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 2 года назад

    ሰጭወችህም አተም አሏህ ይስጣችሁ

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 3 месяца назад

    Areee subscribe eyaderegachu

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Wwwwooowww

  • @ranineal-mousawi2105
    @ranineal-mousawi2105 Год назад

    ❤😂❤❤

  • @YeneworkTadem
    @YeneworkTadem 3 месяца назад

    8.888.