ብር ስለሌለኝ ነው ውጭ ያደርኩት የእኔ እናት ደስታዋን ተመልከቱ 🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 106

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 2 месяца назад +13

    ተባረክ የኔ ወንድም እግዜአብሄር ይስጥህ

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 месяца назад +23

    የኔ እባ ይፍሰስ የኔ እናት ቀን ሲጨልም ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 месяца назад +13

    እግዚአብሄር በሄድክበት ይቅናህ ተባረክ ባላደራውየ ኣንበሳ

  • @TsgeredaAssfa
    @TsgeredaAssfa 2 месяца назад +6

    የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ አታልቅሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ❤❤❤❤❤ ለሰጣችሁትም እግዚአብሔር ይሙላላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ተመባረኩ ዘራችሁ ይለምልም ባላደራእም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 2 месяца назад +8

    የኔ እህቴ ያልፋል እኮ የኔ እንባ ይፍሰሥ የሰጡ እጆች እግዚአቤሔር በሰሩት ነገር ሁላ ይበርከታላቸው የውነት ከፉ አይንካቹ ወንድም ባላደራሁ ጤና ይሰጣክ ፈጣሪ

  • @kealemdebebe9935
    @kealemdebebe9935 9 дней назад

    የኔ ልጅ አብዝቶ ጌታ አንተንም እነዚያም ሀምሳ ብር እየሰበሰቡ ለዚህ መልካም ስራ ለሚልኩትም ፈጣሪ የሀሳባችሁን ይፈፅምላችሁ

  • @kalkidantomas4881
    @kalkidantomas4881 2 месяца назад +3

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🌹

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ሲአነሳ ማን ማን ይገድበዋል😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር::

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔😢😢የኔ እናት አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 месяца назад +2

    የኔናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @Merameron
    @Merameron 2 месяца назад +4

    ወንድሜ እግዛብሔርይበባርካችሁ እንባ አባሾች ናችሁ❤❤❤❤

  • @EMUAND
    @EMUAND 2 месяца назад +1

    ባላደራው መልካሙ ወንድማችን ቲኒሹ ማስተር

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን😢😢

  • @FantuNegese
    @FantuNegese 2 месяца назад +2

    አያዞሽሁሉያልፋል፥የኔከርታታዬሁሉለበጎነዉ

    • @FantuNegese
      @FantuNegese 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 2 месяца назад +1

    እይዞሽ እህቴ ጠላትሽ ይጥፋ ይንከራተት እግዚአብሔር ይጠብቅህሽእምይ ተመለሽ ወደሃገርሽ እዛው ድብረብርህን ሻዩን ስሪእንዳ እንዳያበላሹሽ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህት አጀቴን በላችዉ አይይይይይ ድሕነት የሥራህን ይሥጥሕ❤❤❤❤❤

  • @ዜድየሰሜንሸዋ
    @ዜድየሰሜንሸዋ 2 месяца назад +10

    ግን የሰው ስራ ቀጥታ ከመፖሰት ወይ ሊንክ ማስቀመጥ ትንሽ አይከብዳችሁም እሱ አታበረታቱትም ?

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 месяца назад +3

    የኔውድ አይአይይ ማጣት ቋማጣው ይህን ላደረጋችሁት በሙሉ ሰማያዊ ቤታችሁን ያብራላችሁ ለመልካምነው እዳይወስዱባት ብሩንግን

  • @ዘመንምናየ
    @ዘመንምናየ 2 месяца назад +3

    የኔ ቢጤ እንባዋን መቆጣጠር አቃጣት

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 2 месяца назад

    እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 месяца назад

    የኔ እናት 😢😢😢😍😍😍💖💖💖😢😢

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 2 месяца назад

    የኔ እናት አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይባላል እግዚአብሔር ጨለማ አይጋርደውም ያየናል ለሰጠውም ላደረሰውም እመብርሃን ትድረስለት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NigestaTalefe
    @NigestaTalefe 2 месяца назад +8

    ወይኔ እኔ አፈር ልብላልሽ የኔ እምባ ፍስስ ይበል 😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ

  • @ngstseifu
    @ngstseifu 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሕቴ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 2 месяца назад +3

    አላህይርዳሽ፣ማጣትከባድነው

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад

    ተባረኪ አሜን!!!አይዞይሸ ልጄ::

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 Месяц назад

    Bless you brother

  • @AllahWekil-cj3ok
    @AllahWekil-cj3ok 2 месяца назад

    አቦ አላህ ከረዳሀት በላይ እጥፍ አድርጎ ይርዳህ

  • @abdulmejidmohammed5033
    @abdulmejidmohammed5033 2 месяца назад

    Alhamdulilah...
    Bizu melkam sawoch alu .

  • @Yemedan
    @Yemedan 2 месяца назад +3

    እባክህ ከስጠህካቸው በሃላ የባንክ አካወንተ ላላቸው ባንክ አብረካቸው ሄደክ ብሩን እንዲያስቀምጡት እርዳቸው በተረፈ እግዚአብሔር ለአንተም በብዙ ጨምሮ ይስጥክ

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 месяца назад

    የኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yawltnanyar
    @yawltnanyar 2 месяца назад +4

    በርቺ እማ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

    የኔ ሚሥኪን😢😢ማጣት ክፋቱ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ከች አለላት።

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 2 месяца назад +7

    ግን የሠው ስራ መጥለፍ አይከብድም በራሥሕ ስራ ያምራል ውወድሜ ጡሩ አይደለም

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 2 месяца назад +2

    ❤የኔውድ❤❤

  • @NuritMohamed-s2x
    @NuritMohamed-s2x 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ማጣት❤አይኑይጥፋ😢😢😢😢

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

    ድህነት ክፉ ወንበዴ ነው ማንም አይቸገር !

  • @EsmaelFenta
    @EsmaelFenta 2 месяца назад

    Yene enat ayizohi hulum yalfal 😢😢😢😢😢

  • @15kmarta
    @15kmarta 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍ የኔ ከርታታ

  • @HafkkjadbbsGsfsjhs
    @HafkkjadbbsGsfsjhs 23 дня назад

    ፈጣሪይጨምርልህያላሰብከውንአላህይስጥህ/እናእኔምሀገሬስገባ፤እንደነዚህያሉትንመርዳትእፈልጋለሁ/ኢንሻአላህ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 месяца назад +2

    እህልጅ ስውደው❤

  • @FantuNegese
    @FantuNegese 2 месяца назад

    የኔጌታ፣ድንግል ማሪያም ፣ካንተጋር፣ትሁን

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc 2 месяца назад +1

    Egzihbehar yestek
    Egzihbehar techmero rechmeruo yestacaw

  • @zinabu7286
    @zinabu7286 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ መልካም ቀን አምጣልን አሜን

  • @jesusismysaviour8611
    @jesusismysaviour8611 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 Amen God bless you 🙏 ❤️

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 2 месяца назад +1

    እነ ሽመልስ አብዲሳ አማራውን በዚመልኩ ደሀ አድርገው ማስቀረት ነበር ፍላጎታቸው ለግዜው ተሳክቶላቸዋል። እቺን ግዜ እናልፍታለን። ድል ለፍኖ

  • @AbrahamYohans
    @AbrahamYohans 2 месяца назад

    izon enat ❤

  • @ebrahimmek
    @ebrahimmek 2 месяца назад +2

    አይይይይ ስደት ብቻ ዱንያ ፈተናናት

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 месяца назад

    ወድሜላተቃላት:የለኝም:የኔእህትስታሳዝን

  • @ZegeyeFetene-ky2vh
    @ZegeyeFetene-ky2vh 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይበረክህ ታበራክ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 2 месяца назад +2

    በነካእጅክ ስልክ እናሲም እድትገዛ አርጋአት

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 2 месяца назад

    ወዳረባገር ብመጭ ይሻል ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @AvantoEthiopia
    @AvantoEthiopia Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 2 месяца назад

    የፈጣሪ ያለህ ይህች ልጅ ልቤን ሰበረችው 😢😢😢😢
    አድራሻዋ የት ነው

  • @KamaryaB
    @KamaryaB 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160 2 месяца назад

    Yene marr 💔💔💔 ayzosh hulu yalfal 😢😢😢

  • @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
    @ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 2 месяца назад

    የኔ እናት ስታሳዝን😢

  • @UmuAbubekerUmuFeto
    @UmuAbubekerUmuFeto 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 9:55

  • @MuluMasore
    @MuluMasore Месяц назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aselefch
    @aselefch 2 месяца назад +1

    Tbireki wuedm ❤❤❤❤❤

  • @ZegeyeFetene-ky2vh
    @ZegeyeFetene-ky2vh 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይበረክህ

  • @neimaadem7881
    @neimaadem7881 2 месяца назад +1

    Tbirke

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ

  • @ZEWDIGAYM
    @ZEWDIGAYM 2 месяца назад

    Egzabhir amlak misaka ykun nizhagzkum Egzabhir amlak ybarikum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 месяца назад

    😢😢😢ይፍፍፍ

  • @احمدسويد-ح3ز
    @احمدسويد-ح3ز 2 месяца назад

    በጣምቀን አይጨልምባችሁ

  • @SolamaS
    @SolamaS 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @fedilasurur5258
    @fedilasurur5258 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zahraahmed2365
    @zahraahmed2365 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 месяца назад

    yena Emba yefeses Enane Enane yekefagn mene abate leregesh Efffffuuu

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 месяца назад

    የእውነት፡እደምትጠነክሪአምናለሁኝ

  • @TeamuHagos
    @TeamuHagos 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @usepp9594
    @usepp9594 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @AishaJamal-b2h
    @AishaJamal-b2h 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @GeniGetachew
    @GeniGetachew Месяц назад

    Selam new slke kestrel askmtlg

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @blen502
    @blen502 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 месяца назад +2

    አገናኘኝ እኔ ስራ ሰጣታለው

  • @aliali3438
    @aliali3438 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @Inneyee
    @Inneyee 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn Месяц назад

    ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 2 месяца назад +3

    በማማ ፊት ለምን የሰው ቪዲዮ ትለጥፋለህ በራስህ ስራ የማማ በቂ ነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 месяца назад

    ፍጣሬ ይስጥህ ውንድሜ😢😢😢

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад

    ሰዎች አትበል ኢትዮጵያውያን እያል አስተዋውቃቸው ሌሎችም ካሉ እንዲሁ

  • @KadijaaTunasie
    @KadijaaTunasie 2 месяца назад

    Silk quxur please

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 месяца назад

    እረዘይኑ ምንሆነህነው የሰውስራ የምትለጥፈው ያለፊህበትን ነውርነው የራስህን ስራ እየሰራህ ስለሆነ የሰውአትንካ በማማማ

  • @BaniyasHouse
    @BaniyasHouse 2 месяца назад +1

    ይችልጀ ወደጎደር ትሄዳለህሄለቸ ከኔቤት ትገባ

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rootp9490
    @rootp9490 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @GmillHgfj
    @GmillHgfj 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @TitiTihitna
    @TitiTihitna 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @UmuAbubekerUmuFeto
    @UmuAbubekerUmuFeto 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayoos8947
    @bayoos8947 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢❤❤

  • @ZodorAaa
    @ZodorAaa 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @مدينةواسو
    @مدينةواسو Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤