ሻይ ስላጣው ነው ዳቦውን በባዶ የምበላው 🥹 | በፊት ብዙ ስራዎችን ሰርቻለው | የሚያሳዝን ወጣት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ሻይ ስላጣው ነው ዳቦውን በባዶ የምበላው 🥹 | በፊት ብዙ ስራዎችን ሰርቻለው | የሚያሳዝን ወጣት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RUclips አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RUclips አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

Комментарии • 66

  • @yabsiratedros1529
    @yabsiratedros1529 4 месяца назад +31

    የሚገርመው ግቡ ሲላቸው በእምነት ቶሎ ነው ሚገቡት የኔ የዋህ ያገሬ ህዝብ

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf 4 месяца назад +3

      በጣም፡እንዲህ በከፋ ዘመን😢😢

    • @addismyway64
      @addismyway64 4 месяца назад +2

      ችግር መች መርጠሽ እድኖሪ ይሰጥሻልና ተፋቸዉ ተሟጦ እየኖሩ እንኳን መኪና አይደል ገደሉም አይታይም😭

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 4 месяца назад +10

    ባላደራው የምንወድህ የተባረከ ብሩክ ተባረክ ላንተ ቃል የለኝም❤❤የሰጡም ይባረኩ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 4 месяца назад +5

    ባላደራዉ በዚህ ዘመን ቤተሰብ በማይታመንበት ዘመን አንተ እንደዚህ አደራህን በታማኝነት በማድረስ ትልክ ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር ከማያልቀዉ በረከት ይባርክህ የሚሰጡ ሰዋች ባወጡት ልክ እጥፍ ሆኖ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ ❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 месяца назад +9

    አይ የሰው ልጅ መከራው በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር የደሀ አደጎች አባት ሁሉንም ከማጣት ይሰውርልን። እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይባርክ፣ ይጠብቅም።

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 4 месяца назад +3

    የእኔ አባት ሲያሳዝኑ ባለ አደራው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 месяца назад +2

    እኛም እንደተለመደው በጸሎት ማገዝና መመረቅ ነው ደጋግ ልቦች አንተንም ቸሩ አባታችን መድሀኒያለም እድሜን ከጤና ያድላችሁ ሰላም ደስታ ፍቅር በልባችሁ ይሙላ ጓዳችሁ ቤታችሁ በበረከት ይጥለቅለቅ።

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 4 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ያክብርህባለደራው በዚህ ምድር ከምንም በላይ ሰው ትልቅ ቦታ አለው የሰጡትንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጣቸው

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 4 месяца назад +3

    ኣንተ ወንድም ጌታ የሱስ ዘመንክን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በየሱስ ስም አንዴት አንደምወድህ ዋውውውውውውው ተባረክ ዛሬኮ ስው ለማን አንደሚሰጥ ኣያውቅም ጊታ ጥብብን ሰጥቶሃል

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 4 месяца назад +1

    አንተና መልዕክተኛው አንድ ሰው ነበር ምትመስሉኝ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @ae7936
    @ae7936 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ባላደራው ታድልህ መልካም የከበረ ስራ ነው በጌታ ዘንድ የከበረ ነው በርታ እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ባርካት🙏

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 4 месяца назад +1

    ኤልዳና እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🌹🌹🎁🎁🥰🥰❤️የኔ ማር አላህ ሺ አመት ያኑርሽ ለብዙ ምትተርፊ ያርግሽ ባላደራው አንተም ኑርልን ክፍውን ያርቅልክ በርታ ወንድሜ❤️

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 4 месяца назад +6

    ተባረክልን አተልባም ልጅ❤❤❤❤

  • @addismyway64
    @addismyway64 4 месяца назад +1

    ያአላህ እንዴት አንጀት ይበላል😭😭😭ባላደራዉ ታድለህ በጣም ሰላም ሰጪ ስራ ነዉ ምትሰራዉ በርታልን የሰጡት በሙሉ በወጣ በእጥፉ ይተካላቹ👌አላህዬ ሆይ አንተ ምንም አይሳንህምና ስጠኝና ሰጥቼ ልደሰት😭😭😭

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 4 месяца назад +2

    ባላደራው በምን ልግለፀህ አላህ ተምቀኛ አተን በመፅፎ የሚሰይመህ ባጭር ያሰቀራቸው አተ ወደፊት ምቀኛህ የውደም በርታ

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 4 месяца назад +2

    ወይ አንተልጅ በየቀኑ ታስለቅሠኛለህ❤🎉🎉🎉

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 4 месяца назад

    ወንዲሜ ባላደራዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ከዚህ በላይ አብዝቶ ይሥጥህ

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ

    የዋሁ ወገኔ ፈጣሪ ያስታውሳችሁ ያስታውሰን ያኢላሂ

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w 4 месяца назад +1

    እፍ ታድለህ ባላደራው😢😢😢😢እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 месяца назад

    ሠላም የኔ በአለአደራው ተባረክልኝ ሁሌ የምትሠራው ሥራ የአስለቅሠኛሌል 😍

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 4 месяца назад +1

    Yesetachum Bala Aderawem Egzabehare Yetebeklen!!

  • @user-qs9jh5dm8l
    @user-qs9jh5dm8l 4 месяца назад

    Oh medihanealem hoye temesegenn you can see her body language how he is happening how brother and sisters how much blessing you are how God chose you to help for homeless people for our poor family just god bless you ❤

  • @memememe7818
    @memememe7818 2 месяца назад

    እድሜ ይስጥህ ኑርልን❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለስጭውች እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 месяца назад +2

    አቤት ቸርነት ደሀእኮ ቆራጥነው

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 4 месяца назад +1

    አይ አብሮ ልብላ አዬ ይች አለም 😢

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 4 месяца назад

    ኤልዱዬ ጤናሽን ይስጥሽ መልካም ልደት ❤❤❤

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z 4 месяца назад

    አይ ሂዎት ኑሮ እንደኖሩት ይኖራል😢

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 4 месяца назад

    ልዩ ነህ 🎉❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 4 месяца назад

    ተባረክልኝ😢😢😢🙏🙏🙏

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 16 дней назад

    God billsyou

  • @tigest3176
    @tigest3176 4 месяца назад

    Egezbehre yimesegne egzabher yistelgne

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 2 месяца назад

    የኔ አባት

  • @kustr5728
    @kustr5728 4 месяца назад

    Bale aderaw Allah kef yadirigih

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 4 месяца назад

    Egzabeher yemesegen emebetachen temesegen tebareke baleaderaw

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 4 месяца назад

    yene deha abati ♥️

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 4 месяца назад +1

    ዬኔ አባት ሲያሳዘን

  • @Anumma572
    @Anumma572 4 месяца назад

    Chru Egziabeher Ybarkachu 🙏

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 месяца назад

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @user-ze8up3vo6i
    @user-ze8up3vo6i 4 месяца назад

    🙏

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 4 месяца назад

    Bless you, my dear

  • @azmeraasmelash7532
    @azmeraasmelash7532 4 месяца назад

    ተባረኽ❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 месяца назад

    የኔ አባት😢😢😢😢😢

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 4 месяца назад

    thank you

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 4 месяца назад

    Tebareku 🙏🙏🙏

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 4 месяца назад

    Ante leje Gen lebehen Ayekerew Allhe hideya yesth😊 elsewhere were both Edset 😊

  • @BefkaduYeshanew-dx1qj
    @BefkaduYeshanew-dx1qj 2 месяца назад

    Thank you ❤❤❤❤

  • @Azizah-qi5sn
    @Azizah-qi5sn 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb 4 месяца назад

    Metadel new ewnet endezih aynet sra mesrat

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 4 месяца назад

    ባለ አደራው እደው በጣም እማደቀው ነው የምር እኔም እደሱ መስራት እፈልጋለሁ አበረታቱኝማ ቤተሰብ አድርጉኝማ

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 4 месяца назад

    Yenea geta destaw Uffffffff dhnet

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @adelegnmoges2350
    @adelegnmoges2350 4 месяца назад

    dengel mariam manm sew endaychger emegnalew

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f 4 месяца назад

    ❤😢

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 4 месяца назад

    😢😢❤❤❤❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 4 месяца назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙏

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nasimanasima826
    @nasimanasima826 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 4 месяца назад

    🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🙏

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 5 дней назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💎💎💪🏾

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
    @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 4 месяца назад

    🌷🌷🌷

  • @user-cg4ms4fc5h
    @user-cg4ms4fc5h 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤