ባለቤቴ ጦርነት ሄዶ ማንም የሚረዳኝ የለም በቀን 30 ብር ለልጄ ወተት ካገኘው ብዬ ነው | ባለአደራው |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 51

  • @nahomgetu2235
    @nahomgetu2235 2 года назад +7

    ያንተን video Like ለማድረግ ግዴታ ማየት መጀመር አይጠበቅብኝም ማየት ሳልጀምር ነው "Like የማደርገው አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ !!🙏

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 года назад +20

    ቆይ ግን ለምን ድነው ላይክ አማታርጉለት ለምንስነውእማታውለትቢዶወውን በቃ ስለዘርኝነት ስለብልግና ካልተወራ ላይክ አናርግም ጥሩ ስራ የሚሰራን አናበርታታም ወላሂ በጣም ነውእምናሳዝነው እኔ ኮሜት አልጥፍምጅ ሁልግዜላይክ አርጌ እወጣለሁ ወንድማችን በርታል አላህ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልንወልደህ ሳም

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 10 месяцев назад

      አንዴ አይደለም ሺህ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል ኖሮ እላለሁ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 7 месяцев назад

      ዘርና ብሄር ስለ ማይል ይሆና ህዝቤ በዘር ተጠምዶዋል ጀነት ሚያስገባ ይመስል

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ጀግናአባትነዉመሥራትያሥከብራልባላደራዉእድሜጤናይሥጥህ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Год назад +8

    የኛ መልካም ወንድም ቀረ ዘመንህ ይባርክልን በእውነት ቃላት የለኝም የሚሰጡ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ 🌻🌻🌻🕊 ወንድማችን ላአንተ የሚሆን ቃላት ያጥረኛል መልካምነትህ

  • @samerasamera4428
    @samerasamera4428 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ አተን የሚገልፀ ቃላት የለኝም

  • @Fatya-qt8ob
    @Fatya-qt8ob 2 года назад +7

    ጎበዝ ወጣት በርታልን

  • @zinethussen5080
    @zinethussen5080 2 года назад +3

    ላይክ የለ ሸር ማረግ የለ ያጀመአ ላይክ አድርጉ
    ለሚሰጥ ሁሉ አላህ ይስጠው

  • @risaaladida294
    @risaaladida294 Год назад +2

    ተባረክ እምነትህ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Год назад +6

    ወንድም በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አላቸው

  • @Seadaseid-ox5cq
    @Seadaseid-ox5cq 7 месяцев назад

    የኔ ባላደራ አደራህን እንደተወጣህ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ ኢትዩጵያ እንደዚህ አይነት ወጣት ከወጣት

  • @dillo8602
    @dillo8602 Год назад +3

    ብርታ ብሮዬ

  • @MyLove-f4p
    @MyLove-f4p 5 месяцев назад

    በርታ ወንድማችን እድሜከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ በአሁኑ ሰአት እንደዚህያለመገኘቱም በጣም ይደንቃል በርታወንድማችን አይዞን❤❤❤

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 2 года назад +3

    አሏህ ይስጥህ

  • @وحشتنيياأمي-ط7د
    @وحشتنيياأمي-ط7د 2 года назад +3

    የኔ መልካም ባላደራው ቃልየለኝም 😍😍👌

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 2 года назад +3

    በረታ ወንድም

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 8 месяцев назад +1

    Yes good work

  • @samteklu8741
    @samteklu8741 Год назад +2

    Selam new? selam new?selam new?endet new
    Selam new? It is so new to me how people are greating these days.
    it's been 44 years since I left my country. I am just wondering some day when I could go back home. I really don't know how I would be able to communicate with the young generation!
    BY THE WAY, YOU ARE DOING A NOBEL THING FOR THOSE WHO ARE IN DESPERATE SITUATIONS! MY BROTHER!
    GOD BLESS YOU!

  • @HiowtHiowt-z9d
    @HiowtHiowt-z9d 6 месяцев назад

    ተባረክ የኔ ወንድም እረጆችህም ተባረኩ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 9 месяцев назад

    እኔ ስራዬን ሁሉ ትቼ ሌት ከቀን ያንተን ስራ ነው የማየው የማለቅሰው

  • @m.e4725
    @m.e4725 2 года назад +3

    Danke ❤️ ❤️

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤አገዠቤረየሰፀቸዎ❤❤

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Год назад +1

    Lesetachume letelakwem kiduse EGZABHER ABE edme tena yestachu dese belwachu nuru tebarekulen. EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 7 месяцев назад

    እኔ ግራ ገጽ ብት የሚለኝ ማአት እይታ አለው ግን ላይክ አያረጉም ምን አይነት ቻናል ነው ላይክ ሚደረገው ግራ ገባኝ እኮ 🤔🤔🤔🥺

  • @babujam1
    @babujam1 5 месяцев назад

    I love you ethiopian people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ps2gm6kd5m
    @user-ps2gm6kd5m Год назад +1

    ኧረ ይህን ቻናል እናሳድ ወላሂ ፕራክ ቢሆን

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Wow endet dess yelali yestachu Egezihabeheri 100 etfe yestachu, aderawnmi betam agent ya dersachu tebarek👏👏👏🙌🙌

  • @borenamedia7198
    @borenamedia7198 2 года назад +1

    በርታ ብሮ ካንተ ጋ መስራት እፈልጋለሁ

  • @tub371
    @tub371 2 года назад +1

    ዩቱብህን ገና ዛሬ አዬሁህ በርታታ

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 11 месяцев назад

    thank you

  • @hussenmsoro9202
    @hussenmsoro9202 2 года назад

    የሮዚ ቢሪ እንድመለሢ ቢተረግ መንዪመሢለሀል

  • @mariyammasreshaw1032
    @mariyammasreshaw1032 2 года назад +1

    የችግረኞች ቅመም ብየሀለው

  • @almantkindie1055
    @almantkindie1055 Год назад

    እስቲ አሳድጉለት አከፍሉበትም

  • @maduraya5144
    @maduraya5144 2 года назад

    Berta sewu merdat metadel newu

  • @አይደለም
    @አይደለም 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @khadidjaulander1779
    @khadidjaulander1779 7 месяцев назад

    💯❤️🙏

  • @semerehabte6633
    @semerehabte6633 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Wanyno2
    @Wanyno2 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rezayaqubi5362
    @rezayaqubi5362 Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-nf4li
    @AaAa-nf4li 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @hermela3588
    @hermela3588 2 года назад +1

    ጠገብክ ኣ? ምንድን ነው እምታናዝዘው ዝም ብለህ ሰተህ ሂድ?

    • @SsSs-le2fp
      @SsSs-le2fp 2 года назад +2

      እንከፍ የሱን ሩብ ብትሰሩ

    • @rachab1849
      @rachab1849 2 года назад +2

      ምን አይነት ንግግር ነው የምትናገሪው ልቦና ይስጥሽ ጥሩ የሚሰራ መች ይወስዳል። ወንድሜ አንተ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @dillo8602
      @dillo8602 Год назад

      ሴት መሣይ ግን የሴት አውሬ ደደብ አንቺን አየሁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ይህ የተናገርሽበት አንደበትሽ ዘግቶልሽ አንቺም እርዱኝ የምትይበት ቀን ይመጣል ደግሞ አይቀርልሽም አንቺ በቁምሽ የሞትሽ የሴይጣን ልጅ

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 11 месяцев назад

    የበሻሻው አራዳ ሃገር ኢትዮጵያ ጉዞ ወደ ልመና

  • @KfdgCch
    @KfdgCch Год назад

    ❤❤❤

  • @fathimaali8249
    @fathimaali8249 Год назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤