እቺን መድሀኒት ግዛልኝ እስኪ ምንም ብር እጄ ላይ የለኝም 🥹 | የሚያሳዝኑ አባት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 146

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 месяцев назад +41

    እሩሩህ አምላካችን ሆይ ለታመሙ ግራ ለተጋቡ ሁሉ ድረስላቸው።

    • @ayacell6408
      @ayacell6408 8 месяцев назад +1

      ያረብአተዉእርዳቸዉ

    • @z.e598
      @z.e598 8 месяцев назад +1

      አሚንንን

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eagle4452
      @eagle4452 8 месяцев назад

      አሜን 🤲🤲

    • @eagle4452
      @eagle4452 8 месяцев назад +1

      ከ ኤርትራ ማለት 🤔 ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ ኤርትራውያን ተመችቶቸው። እየኖሮ ለምንድነው ንብረቶትን ቀምቶ ኢሳያስ የሚያባርሮት 😡

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 8 месяцев назад +33

    ባላደራው እግዚአብሔር ይባርክህ የማያልቀውን በረከት ይስጥህ

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 8 месяцев назад +17

    ክስምስም አለ እኮ አይ አባት ያረቢ አገሬን ሰላሟን መልስልኝ ያረብ

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 8 месяцев назад +15

    ባለአደራው በዘር በሐይማኖት ሳትለያይ ሁሉን እኩል አክብረህ ስለምታግዝ ፈጣሪ በሄድክበት ይከተልህ ከፉ አይንካህ እረጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ከደስታ ከሰላም ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የተባረክ ነህ 🙏

  • @KerebeshFantahun
    @KerebeshFantahun 8 месяцев назад +4

    የኔ ወንድም በወንድሜ ሞት የተከፋው ነኝ ወንድሜ የአንተን በጎ ነገር ሳይ እፅናናለው እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz 8 месяцев назад +10

    ለሰጭዎች እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ ወንድማችን ለአንተ ቃላት የለኝም ቸሩ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 8 месяцев назад +8

    ያረብ ከማለት ውጪ ቃላት አጣሁ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 8 месяцев назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 8 месяцев назад +19

    ወላሂ ዝብለው ብራክ ምናምን እሜስሩትን ከ100ሺ በላይ ስብክራብ አላችው መልካም መልካም እሜስሩትን ግን አናበረታታም አየ ክፎነታችን 😥😥😥ባላደራው ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 8 месяцев назад +9

    ለሰጠዉም አላህ ይስጠዉ። ባላደራ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 8 месяцев назад +5

    ያረቢ 😢😢አላህ ጤናዎን ይመልስለወት የኔ አባት

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 8 месяцев назад +7

    የኔአባት አላህ አፊያያድርገወት እህ አባትሲቸገር ማየት እንደትያማል

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 8 месяцев назад +5

    የኔ አባት እግዚአብሄር ይማሮዎት አይ ባገሩስደትጌታ ሆይ ሀገራችን ምህረቱን ላክልን

  • @abusalim1443tube
    @abusalim1443tube 8 месяцев назад +14

    የአላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ!! ተባረክ እሺ!!።

    • @nuale23
      @nuale23 8 месяцев назад +8

      ከዚህ በላይ ምን ቀጥተኛ መስመር ይምራው 😅😅😅አንቺኑ ይምራሽ እንጂ

    • @esset1685
      @esset1685 8 месяцев назад +6

      ምን አይነት ነገር ፍለጋ ነው!

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 8 месяцев назад

      ​@@nuale23😂😂😂😂ጤነኛኮ አይደሉም

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 месяцев назад +2

      ትክክል እኮ ምን ቀጥታ ነገር አለ ሌላ ያዘው ቀጥተኛ መንገድ ለይ ነው ያዘው ሆ ያልበላሽን አትከኪ አቺን ይምራሽ እናት 😂

    • @sdxy9197
      @sdxy9197 8 месяцев назад +2

      ቀጥትኛውን መንግድ ይምራህ

  • @RahmahSeede
    @RahmahSeede 8 месяцев назад +6

    አባባ አሏህ ይጠብቀዎት በሰፊው እጁ ይስጠዎት

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 8 месяцев назад +3

    የኔ አባት አሜን አሜን እግዚሐብሄር አገራችንን ይጠብቅልን

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 6 месяцев назад

    ባላደራዉ ተባረክ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 8 месяцев назад +1

    ባላደራው ለምታደርገው በጎ ተግበር እግዚአብሄር ይጠብቅሕ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ይህንንም በታመሰኝነት እንድታደርስ አምነው ብር ለሚሰጡ ሰዎች የሰማዩ አባት ይጠብቃቸው በኑሮአቸው በጤናቸው ይባረኩየተቸገረን መርዳት ትላቅ ሰጦታ ነወረ

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 7 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት 😭😭😭😭

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +1

    ረዝም እድሜ ባለደራው አባታችንንም እ/ር ጤናዎትን ይመልሶት አይዞኚ ፈጣሪ ተቸገረ ሁለ ይድረስ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و 8 месяцев назад +1

    የኔ አባት አባት አይቸገር ማንም አይጣ ያረብ ለተቸገሩ ሁሉ አንተ ድረስላቸው

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 месяцев назад +6

    አሜን አባቴ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Hayat-jv6pl
    @Hayat-jv6pl 7 месяцев назад +1

    I will be call this dad

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 8 месяцев назад +1

    ለሰጪዎች እግ/ሄር በረከቱን አትረፍርፎ ይስጣችሁ። ባላደራውን ደግሞ ፈጣሪ የምትሰጥበትን ሰፊ እንጀራ አትረፍርፎ ይስጥህ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ🙏🙏🙏

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 8 месяцев назад +2

    😢የኔአባት😢😢😢አይችግርአይኑይጥፋ😢😢😢

  • @HailemariamMihiretie
    @HailemariamMihiretie 7 месяцев назад +1

    አይ ጊዜ ተገላባጩ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳወት

  • @ኒቃብነዉዉበቲ
    @ኒቃብነዉዉበቲ 8 месяцев назад +6

    አይ አባት

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 8 месяцев назад +7

    ተባረክ ወንድሜ

  • @saadase4968
    @saadase4968 8 месяцев назад +6

    ኢላሂ የታመሙ ባሪያወችህን ፈረጃውን ቅርብ አዲርግላቼው😢 ባለ አደራው እዲሜ ይስጥክ

  • @حواء-ر8ض
    @حواء-ر8ض 8 месяцев назад +1

    እረኡየኔአባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህየአተአይቸግርህምየኒህንአባትጤናመልስላቸዉያረብ.በዝነትህ😢😢ሀገራቺንንሰላምአድርግልን.ለናትለአባቶቻቺንእረጂምእድሜከጤናጋርይስጣቸዉያረብ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 8 месяцев назад +1

    ያአላህ ያረብ ሀስቡንአላህወኒአመልወኪል❤

  • @MdMd-i1n3i
    @MdMd-i1n3i 8 месяцев назад +5

    ኡፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢😢

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 8 месяцев назад +1

    የኔ አባት አሚን

  • @فوزيةريان-ت4د
    @فوزيةريان-ت4د 7 месяцев назад

    ለሀገራችን ሰላምፈጣሪ ሆይ❤❤❤❤

  • @EyobDube
    @EyobDube 4 месяца назад

    አኡፍ አኡፍ ፈጣሪ ይድረስልህ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 месяцев назад +4

    ኡኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 8 месяцев назад

    እንደዉ ታድላችሁ ለሠዉ የምትረዱ ሠወች😭😭😭😭😭😭😭😭ኧረ አላህ ተዉ ዝም አትበለን እንደኛ ወንጀል ሣይሆን እንዳንተ እዝነት 🤲🤲🤲ባላደራዉ በያለህበት አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲በአሁኑ ሠአት እንዳንተ ያለ ቅን ልብ ሠዉ አለ?እንደአንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን 🥰🥰🥰

  • @SadaMohmammed
    @SadaMohmammed 8 месяцев назад +2

    የኔ አባት😢😢😢😢😢😢

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 8 месяцев назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @TitiTihitna
    @TitiTihitna 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይስ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 8 месяцев назад

    ❤yenn geta baleraw ye lij awaki tebarekilign

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 2 месяца назад

    የኔ አባት 😢😢

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 8 месяцев назад +3

    እኔን የኔ አባት

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg 2 месяца назад

    Allah afiya yadergot ababa

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 8 месяцев назад

    Egzhabhir yebarkeh

  • @meseretadmassu9564
    @meseretadmassu9564 8 месяцев назад

    Selam baladraw Selkhn askmtln

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 8 месяцев назад

    Yeene abat

  • @tgze2435
    @tgze2435 8 месяцев назад

    ተባረኩ ብሩክ ሁኑ

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 3 месяца назад

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭🙏💪🏾

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 8 месяцев назад

    ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይሥጣችሁ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 месяцев назад

    Baleaderaw tebareke

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 8 месяцев назад

    My brother mashallah❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 8 месяцев назад

    Ay Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab le nxuhan deha lgochwa enkuwan athon Yasaznal

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 8 месяцев назад

    ያረብ አገራችንን ሰላም ያረግልን

  • @zm5638
    @zm5638 8 месяцев назад

    ያረብ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 8 месяцев назад

    የኔአባት

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 8 месяцев назад

    Egzabher yibarkih 🥰

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 8 месяцев назад

    Yene buruk Yene mar siwedh ❤❤❤❤

  • @TitiTitimitou5
    @TitiTitimitou5 8 месяцев назад

    Baladerawo le gebirehale ytaruhe enategare yadek

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 8 месяцев назад

    Fetari hoy yetamemutin ante gobign

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 8 месяцев назад

    Thank you

  • @MoMo-t2b8e
    @MoMo-t2b8e 8 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ባላደረው አይ ችግር ይሳዝናል 😢😢😢

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 8 месяцев назад

    እኝን አባት እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ 8 месяцев назад

    እግዛብሄር አባቴ የተቸገሩ እርዳቸው የእለት እንጀራቸው ስጣቸው ምልክተኛው እግዛብሄር ይስጥህ😂😂😂😂😂😂

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 месяцев назад

    Egziabeher Ybarkachu. Egziabeher Ymarot.

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 7 месяцев назад

    🎉❤

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 8 месяцев назад

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Wede-n8v
    @Wede-n8v 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 8 месяцев назад +1

    🙏

  • @MoMo-t2b8e
    @MoMo-t2b8e 8 месяцев назад +2

    እባክህ ቁጥራቸዉን አስቀምጥልን እደት ማገኘት ይቻላላ

    • @tigest3176
      @tigest3176 8 месяцев назад

      Video bedmebe semi ale kotru tenagrewale

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 8 месяцев назад

      ተናግሮአል እኮ

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 8 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @mezida8882
    @mezida8882 8 месяцев назад

    allhe yestkie yena wendemi

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 8 месяцев назад

    😢😢😢

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 8 месяцев назад

    Yene abat😢

  • @MERM-o9w
    @MERM-o9w 8 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @Edlawit4m
    @Edlawit4m 8 месяцев назад

    ወንድሜ ከአንተ አላውቅም ፣ ግን የተረጂዎቹ መልክ ሲታይ፣ ለብሩ ብለው ጨካኝ ሰዎች እንዳይተናኮሉዋቸው😢

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 3 месяца назад +1

    አላህዋየተቸገሩትንሁሉመፍትሄፍጠርላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 1:21 😭😭አገራችንምሠላአርግልንያረብ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 8 месяцев назад

    Ere like eyaregachihu

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 8 месяцев назад

    baldraw alh kbr ysthe

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulu-l7x
    @Mulu-l7x 8 месяцев назад

    Enen

  • @azebgimichale4672
    @azebgimichale4672 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 8 месяцев назад

    ባላደራ መልክተኛ አንድነው

  • @SabaFerrow
    @SabaFerrow 7 месяцев назад

    ፕረሲደንት ኢሰያስ የሰው ገንዘብ ኣይወስድም

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 8 месяцев назад +2

    ወራዳ ሽማግሌ!!
    አሰብ የ ኤርትራ ነው። አንተ ወለየ ነህ ስለ ኢሳይያስ ምን የሚናግርህ አለህ??
    አሰብ ውስጥ ንብረቱ የተቀማ ወለየ የለም አትዋሽ!!
    ዝም ብለህ ለምነህ ብላ!!!
    መዋሸት ጥሩ አይደለም!!!!

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 8 месяцев назад +2

      Born to curse! ተረግመህ ተወልደህ ትረግማለህ!

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 8 месяцев назад

      @@yanmercy8195
      የተረገምክ እርኩስ ደሃ አንተ ነህ!!
      እኔ የ ተመረኩኚ, ሳልሰራ ተመሽቶኚ የምኖር እድለኛ ነኘ!!
      አንተ በህልምህ የማታየውን ገንዘብ በወር የ ቤት ክራይ150 ሺ ብር ከፍየ የምኖር ሞልቃቃ!!

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 8 месяцев назад +2

      ወራዳ አንተ ነህ የተዋረደ ነዉ ሰዉን የሚያዋርደዉ አለም ያወቀዉ ማንም ከአሰብ ንብረቱን ይዞ የወጣ የለም የማቃቸዉ ኤርትራዉያን ንብረታቸዉን ይዘዉ ለመወጣት አልቻሉም እንኳን ወለየው

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 8 месяцев назад

      @@zewditunegatu761
      ውሸታም!!!
      የ ውሸትህ ልክ ፍሬን በጥሶ ኤርትራውያን ስትል እባህ እፈርkkkkkkkk
      ቀልማዳ!!!
      አሰብ የነበረወ ኢትዮጵያ ተሸኮሚ ነበረ።

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 8 месяцев назад

      ኢሳያስ እንኮን ንብረት ጥርስ ወርቅ ያላችውን አያወለቀ የላከው ከፍ ነው አሁን አንኮን ደፋሪ አደላችሁ

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z 8 месяцев назад

    ገና ድንጋይ ትቆረጥማላቹ 😅😅😅😅 የአ አበባ ህዝብ ገና የወለደውን ልጅ አርዶ አስኪበላ በምብርክክ እናስኬደዋለን 😅😅😅 ኦሮሞ ያሸንፋል 😅😅😅😅😅😅

    • @Only1God777
      @Only1God777 8 месяцев назад

      ደንቆሮ አላበዛውም ድጋሚ እንዲህ አይነት ነገር ብትፆፍ ሀክ አሰደርጌ ካለህበት አካባቢ መጥቼ ሚቀፍደደህ ባለየ

    • @Frewasse
      @Frewasse 7 месяцев назад +1

      ​@@Only1God777ignor ertriawi new

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 8 месяцев назад

    ለ ራሱ የተረገመ ደሃ ሽማግሌ መርቆ ምንም አያመጣም!!!

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 8 месяцев назад +1

      ባለጊ

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 8 месяцев назад

      ተይ ክፉ አይውጣ እህቴ

    • @abigael7333
      @abigael7333 8 месяцев назад

      ምርቃት በእግዚኣብሔር ፊት ነው ሰጪው እሱ ነው ደግሞ እንደሰው ኣይደለም ደሃ ሃፍታም ኣይልም ፡ ክፉ ንግግር ግን መጥፎ ነው

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 8 месяцев назад

      @@AlamYlima
      ተበዳkkkk

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 8 месяцев назад

      @@tesfamariyamlegese2158
      ጥሩ መልእክት!!
      አሰብ ውስጥ ን ብረቱ የተቀማ ወለየ የለም!! ለምን የሰው ሃገር መሪ ስም የሚስጠር ምክናይት አለወ?
      በቂ ነው! ከ አሰብ ተባርኩ ሽማግሌ አቀመ ደኮማ ነኚ ብሎ መናገር በቂ ነው!!
      ምን የ ኢሳይያስ ስም የሚስነሳ ምክንያት አለወ???

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 8 месяцев назад

    thank you

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 8 месяцев назад

    😢😢😢

  • @FathimaFathi-rm1gc
    @FathimaFathi-rm1gc 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @TitiTihitna
    @TitiTihitna 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢