ጎዳና ለአንዱ ማረፊያ ለሌላው መተላለፊያ 🥹 | በጣም አሞኛል | የሚያሳዝን ወጣት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ጎዳና ለአንዱ ማረፊያ ለሌላው መተላለፊያ 🥹 | በጣም አሞኛል | የሚያሳዝን ወጣት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RUclips አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RUclips አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

Комментарии • 109

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад +29

    እኔን የምር ግን የህዝባችን ስቃይ በዛ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ወድማችን ተባረክ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 месяцев назад +4

      ድሮም ያለ ነው ዛሪ ኤንተርኔት ስለተለቀቀ አዴስ መስሉን ነው ።። ዴያስፓራው ፖለቲካ ትቶ ደሀ ሀገሮን ቢረዳ ችግሮ ይቀል ነበር

    • @Fikir-Selam
      @Fikir-Selam 5 месяцев назад

      አውጥታችሁ መንገድ የምት ጥሏቸው :- እግዚአብሔር ያያል!!ጽዋው እስኪሞላ ዝም ቢል የማያይ የማይሰማ ሆኖ አደለም።
      አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክልን እላለሁ

    • @Birhanulawyer
      @Birhanulawyer 4 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍​@@eagle4452

    • @Birhanulawyer
      @Birhanulawyer 4 месяца назад

      ​@@eagle4452❤❤❤❤❤❤

  • @mickymiko6832
    @mickymiko6832 5 месяцев назад +24

    ወንድሜ አንድ ቀን ተሳክቶልኝ እጅህን ብጨብጥ ደስ ባለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 5 месяцев назад +5

    አይዞን ወንድም ኢትዮጵያውያን በጎዳና የወደቁበት የውጭ ዜጎች ባለቤት ባለሐብት የሆኑበት ሃገር የሚያበቃበት ዘመን ቀርቧል። ባለአደራው የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ።

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 5 месяцев назад

      ጎዳናኮ ማንም ሰው የየራሱ የሚያሶጣውነገር አለ ነገር ግን በሱስ ይጠመዱና ከዛ ለመላቀቅ አይፈልጉም ሌላውም በችግር ውስጥ ቢሆንምወደፊትን የማሰብነገር የላቸውም ተቸግረው እንኳን ቢማሩ,ቢሯሯጡ ወጣትነታቸውን ቢሯሯሩ የተሻለ ነገር ይመጣል❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 5 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ወንድም ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምህረት ይላክልህ

  • @teddywaza2728
    @teddywaza2728 5 месяцев назад +19

    እንዴት ነህ ባለአደራዉ cmc 72 የሚባለዉ ሠፈር አካባቢ ትናንት አንድ የተቸገረ ሰዉ አገኘሁ ከሀረማያ ዩንፈርስቲ በህግ ተመርቄለሁ ዶክመንቱ እንዳዪጠፋብኝ ሠዉ ጋር አስቀምጨነዉ አለ ስራ ሰላጤሁ ና ማደሪያ ስለሌለኝ ብሎ ከዚህኛዉ የባሰ ተጎሸሳቁሎል 2012 ነዉ የተሐረቀዉ አኔ የቻልኩትን አድርገረአለሁ ባገናኝህና የተሻለ ነገር ብታመቻችለት

  • @Biruke3
    @Biruke3 5 месяцев назад +12

    ባለ አደራው አንተን የወለዱ በተሰቦች ምንኛ የታደሉ ናቸው ማዘርንኳ አይቸወታለው እጃቸው ሰፊነው ቃላቸው ፅድቅ ነው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💋💋💋💋 አንተና ማስተርን የአለም እውቅና ቢሰጡአችሁ ወይም ቢሸልሙአቹ ምንኛ ደስ ባለኝ

    • @su3adkelifa563
      @su3adkelifa563 4 месяца назад

      መልእክተኛም ጭምር ። ብርኽ ይሁኑ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 5 месяцев назад +6

    አይ እውነትም ላንዱ መተላለፍያ ላንዱ መኖርያ ነው ጎዳና አላህ ዓፍያ ያድርገው አንተም ተባረክ መልዕክተኛው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 месяцев назад +11

    እኔን ልጄ እግዚያብሄር ይማረው ።

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 5 месяцев назад +10

    ባለአደራዉ
    ገደልከን እኮ ❤😢😢

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 3 месяца назад

    ያንት ይለያል አመብርሃን ቃላት አጠረኝ 🙏

  • @ShisArga
    @ShisArga 5 месяцев назад +4

    ወንድሜ አላህ ጥሩ ነገር ሰርተው አላህ ከተቀባላቸው ያርግክ ለማታረገው ነገር ለመግለፅ ቃላት የለኝ. ስንቱ የሚበላው በሌለው ሀገር ማደሪያ በሌለው ሀገር ውስጥ እየኖርን ምን አይነት አስተሰስብ ውስጥ እንዳለን ሁላችንም ራሳችን እንፈትሽ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ በምትሰራው ስራ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ እንደው መንገድ ላይየወጡ ወጣቶችን ክቤተሰብ ብታገናኛቸው ብዬ ተመኘሁ ወንድሜ🙏🏽

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 5 месяцев назад +1

    ያአላህ ስጠኝ እና ልስጥ አላህ ይጨምርላችሁ የሳችሁ ባለ አደራው አላህ ይጠብቅህ የወገኔን ስቃይ ሳይ ሀገሬ ለመግባት ይጨቀኛል አላህ ሰላምን መረጋጋትን ይስጠን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው ማከብርህ የተቸገሩትን ፣ተስፋ የቆረጡትን ከነበሩበት ድብርት ወደ ፈገግታ ፣ተስፋ፣ሰው አለን፣ወገን አለን እዲሉ እያረክ ነው
    አላህ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤!!Big respect!!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 5 месяцев назад

    Thanks God for giving Ethiopia this type of people

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 5 месяцев назад +3

    የኔማር ሲያሳዝን ያአላህ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 5 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ባላደራውየ ወላሂ አጊቸህ እጂህን ብስም እድለኛ ነበርሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 5 месяцев назад +3

    ወገን ላይክ እናሪግለት እጂ ኣይከፈልበት 😢😢🎉❤

  • @ethioethio8532
    @ethioethio8532 5 месяцев назад +2

    አንገትህ ላይ ያደረከዉ መስቀል ይባርክህ ወንድሜ

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 12 часов назад

    እግዚአብሄር ያበርታህ

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 3 месяца назад

    Bale Adraw, really, I never😅 see a person like you. You are a good example. Thank you for everything you do.

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад +2

    እግዚሐብሄር ይማርክ እግዚሐብሄር ይስጥክ ይስጣቸው

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይጎብኝህ ወንድማችን

  • @tgze2435
    @tgze2435 5 месяцев назад

    የኔ ወንድም የምታምንበት አምላክ ይፈዉስህ የኔ ከርታታ ለሰጪዉም መልክተኛዉም ጤናቹሁን ይስጣቹሁ

  • @user-es3kk8ry4t
    @user-es3kk8ry4t 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ ተባረክ ወንድሞችህን ስለምትመለከት

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 5 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይባረክ !!!!

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p 5 месяцев назад

    Baladeraw Egziabher yezelalem hiwet yisth
    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥክ ግን ስራውን አንተ ብታስጀምረው አሳክመከው ይሽል ነበር

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 3 месяца назад

    ለሀሉም አምላክ ይድረስ ግን ግን ባላደራው አንተም ስትኖር ነውና ለሁሉም የምትደርሰው እራስህን ጠብቅ ቢያንስ ማስክ በማድረግ ብቻ ጌታ የምትሰራውን አይቶ ይጠብቃህ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 5 месяцев назад

    ባላደራዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ❤❤❤

  • @Fhfhg477
    @Fhfhg477 5 месяцев назад +1

    ኡፍ አላህ ይፈርጅህ ወድሜ

  • @Woineshet
    @Woineshet 5 месяцев назад

    ለሰጪ እግዚአብሔር ይሰጠው ላንተንም ጤንነትን ከዕድሜ ጋር ውድ ወንድሜ

  • @mmaserat6643
    @mmaserat6643 5 месяцев назад

    ፦ባክህ ወንድሜ መልካም ነገርህ እንዳለ ሆኖ እራስህን ግን እየጠበክ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 5 месяцев назад +2

    ይህ ሁሉ የሀገር ሠላም አለመሆን ነው ሠው ሁሉ ችግርተኛ ሆነ ኑሮ ተወደደ ቤታቸው ፈረሠ ሠው ሁሉ ጎዳናላይ ወጣ አፈር ይብላ እና እሄ መንግስት እሱ ኤያለ ደሀ በሠላም መኖር አልቻለም

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 5 месяцев назад

    እመቤቴ እድሜና ጤና ይስጥህ እንተ እደምታስደስት ፈጣሪ ደስታን ይስጥህ ወንድሜ

  • @yerasew1
    @yerasew1 5 месяцев назад

    ኡፍ ያማል ከምር😭 ወይ ኢትዮጵያዬ?

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማርህ ልዩ የሆንከው ወንድምዬ አብነት ትባረክ🙏❤️🤗

  • @zeytunamohammed7993
    @zeytunamohammed7993 5 месяцев назад

    አንተመልክተኘ እራሥህን ጠብቅእባክህንአላሕግንይጠብቅሐል በአላህጥላሥር ተጠበቅ

  • @David85979
    @David85979 4 месяца назад

    Baladeraw, how about if your health is affected because of some respiratory disease?
    Your well-being is crucial not only just for you but for others, too.
    God bless you abundantly and protect you from all kinds of setbacks.
    What a heart touching experience you do have?

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 5 месяцев назад

    የኔ ወንድም

  • @ketselagebretsadik2469
    @ketselagebretsadik2469 5 месяцев назад

    bemendenewu melak yemichalewu

  • @hanateklay530
    @hanateklay530 5 месяцев назад

    Tebarek endew

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 5 месяцев назад

    Ayzohi Abate geta bezehim menged alew.

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 5 месяцев назад

    ባላደራው ተባረክ

  • @FeteneShifera-nn4es
    @FeteneShifera-nn4es 5 месяцев назад

    waaqayyoon siif haa kennu

  • @user-id2bw4ir5u
    @user-id2bw4ir5u 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 5 месяцев назад

    አላህ ያሽርህ ወድም ላይክ አርጉ

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n 5 месяцев назад

    የኔ አባት😢😢😢😢😢

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ መቼ ነው ስቃይ የምቆመው😢

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 5 месяцев назад

      @@rasayifat5726 ነው ግን ምን እንደቸግረው እና በህይወት አጋጣሚ ወደዚህ ወጣና እንደዚህ ሆነ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад

      ​@@rasayifat5726እና የሆነደሆነስ ጎርምሳ አይቸግርውም እዴ

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 5 месяцев назад +1

    እኔን ወንድሜ😢😢

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @zm5638
    @zm5638 5 месяцев назад

    እፍ😢

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 5 месяцев назад

    ኧረ ተው ተመልካቾች ወንድማችን የባላዳራውን ❤ እናሳድግለት ውቲበሩን 💯እናስገባው እናበረታታው አይታችሁ አትለፉ ተው ተው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 месяцев назад

    የኔ ጌታ:ለስቱላልቅስ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 5 месяцев назад

    ተባረክ 🥹🥹🥹

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 5 месяцев назад

    አይይይ 😭

  • @user-un4qt2zx7q
    @user-un4qt2zx7q 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @AAAA-tn1ny
    @AAAA-tn1ny 5 месяцев назад

    እግዚብሔር ይማርኻ

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f 5 месяцев назад

    Alahi yashirhi

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 5 месяцев назад +1

    Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab Habtam Hager mechy new teru Mery ymtagenew.

  • @genet4431
    @genet4431 5 месяцев назад

    Tebarekelen Wendemachen!!!

  • @askalugiday
    @askalugiday 5 месяцев назад

    💚💛❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад

    ኡኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wn1gs1ek3p
    @user-wn1gs1ek3p 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ይስጣቸው 🙏

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 5 месяцев назад

    አይ ኢትዮጵያ ችግርሽ መቸ ይሁን ምያበቃ

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @edenalmedom7097
    @edenalmedom7097 5 месяцев назад

    😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 5 месяцев назад

    ያረቢ አንጀቴ አልቻለም

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ የኔ ወንድም እረ የስው ልጅን አይራበው 😢😢😢😢😢😢

  • @NawaMawa-ix8to
    @NawaMawa-ix8to 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤😢

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 5 месяцев назад

    የሰው ልጅ ረከሰ 😢😢

  • @user-ze8up3vo6i
    @user-ze8up3vo6i 5 месяцев назад

    🙏

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад

    አሞታል እኮ ግን ማውራት እያቃተው😢😢😢

  • @askalugiday
    @askalugiday 5 месяцев назад

    baladeraw ufffffffffey

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 5 месяцев назад

    Ye lestro eka gezto chama metreg yesrabet

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 5 месяцев назад

    baladarw Sm atawlh fatare ytbkh🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimamohammed7682
    @fatimamohammed7682 5 месяцев назад

    ሀኪም ቤት ውሠደው

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 месяцев назад +1

    🚨🙂‍↕️ምስኪን ቤተሰቦቾ ይሄኔ እየፈለጉት ይሆናል። ሄዶ ቢያያቸው

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 29 дней назад

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙏

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 месяцев назад

    ባላደራው የምትሰራው ለሌሎች ምሳሌ ነህ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 5 месяцев назад

    fetari yumark

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢ላክአርጉ ይከምእርዳታነዉ

  • @Birhanulawyer
    @Birhanulawyer 4 месяца назад

    እባካችሁ ዲያስፖራ እና ለቤት ሰራተኝነት ካሀገር የወጣችሁ በሙሉ የናንተን ፖለቲካ ቆሻሻ ወሬ/የጅል ንግግር ትታችሁ በድህነት ውስጥ ያለውን ህብረተሰባችሁን እርዱ Please diaspora and all those who left the country for domestic labor leave your political trash talk/stupid talk and help your society living in poverty.
    من فضلكم أيها المغتربون وجميع الذين غادروا البلاد للعمل في المنازل، اتركوا كلامكم السياسي السخيف/الحديث الغبي وساعدوا مجتمعكم الفقير.

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @mohammedhussen6207
    @mohammedhussen6207 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 5 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 5 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @yonadesu1336
    @yonadesu1336 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @FathimaFathi-rm1gc
    @FathimaFathi-rm1gc 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤