ብዙዎችን የሚያስተምረው የጠንካራዋ ልጅ ድንቅ ተጋድሎ!ክፍል 120።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 105

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Месяц назад +69

    ቪዲዮ የሚለቀቀዉ እንድንማርበትና እግዛብሄርን እንዴት ማምለክ እንዳለብን ለማወቅነዉ ጠቅሞናልም እኔ በራሤ አፈርኩ ያምልኮትሥግደትን የማቆራርጠዉ ይቺልጅ ግን ጀግናነች ፍፃሜሽን ያሣምረዉ አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ብዙልን አባቶቻችን ኑሩልን

    • @KedsteArsemaenate06
      @KedsteArsemaenate06 Месяц назад +3

      በጣም እህቴ እኔም በራሴ አፈርኩ መዳኒአለም ሁላችንም ይርዳን

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 Месяц назад +2

      እዉነት ነዉ ከዚህ ትምህርት ወስደን እንድንተገብረዉ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሱልን አጋእዝተ ስላሴዎች !!!

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 Месяц назад +2

    ይበርቱለን አባታችን በአውነት የአባታችን የመምህር ግርማን አስተምህሮ በመተግበር ለሌሎች ወገኖችም ተርፈዋል // ቀርበው ሳያዩ የሰይጣንን ስውር ሴራና አሰራር ለሚያቃልሉ እንዲሁም በሩቁ ለሚሳደቡና ለሚነቅፉ ልቦና ይስጥልን // ለእናንተ የደረሰ አምላክ የቸሩ መድሃኒያለም ቸርነትና ምህረት በእናቱ በቅደስት ድንግል ማርያም ምልጃ በአጋንንት እስራት ለሚሰቃዩ ለብዙ ወገኖችም ይድረስ //

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Месяц назад +21

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 Месяц назад +11

    ብስራተገብርኤል : ነኝ :: ፀልዮልኝ : (ከፈረንሳይ : ሐገር :;

    • @wudemedia
      @wudemedia Месяц назад +1

      ቅዱስ ገብርኤል ይጠብሽ አይዞን

  • @amanuelgebremariam828
    @amanuelgebremariam828 Месяц назад +8

    እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ላቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኛንም ይድረሱልን ለአባታችንም ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ
    1

  • @user-bd9jz1yx7m
    @user-bd9jz1yx7m Месяц назад +11

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ShitaAbebaw
    @ShitaAbebaw 13 дней назад

    ፈጣር እረጅም እድሜና ጤና yisitachihu አባታቺን

  • @mekonnendejene9428
    @mekonnendejene9428 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ልጅ።

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Месяц назад +2

    እህታችን ጀግና የአንቺን ጥንካሬ የልብ ንፅህና መዳኒአለም ይስጠን አባታችን 10000 አመት ይኑርልን ❤

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin Месяц назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ቀጥ ያለ አቋምን ይስጠን

  • @Amen-ir3dw
    @Amen-ir3dw Месяц назад +3

    በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Месяц назад +4

    ይገርማል በጣም!!! እኛንም ስላሴዎች ያበርቱን!!!

  • @shew.9544
    @shew.9544 Месяц назад +3

    ጎበዝ ነሽ

  • @YibeYemaryam-o1p
    @YibeYemaryam-o1p 9 дней назад

    ehte betam gobez egziaber yabertash

  • @kisanetweldegebreal2215
    @kisanetweldegebreal2215 Месяц назад +2

    እግዚኣብሔር ኣምላካችን ይክበር ይመስገን ላንቺ ነጻ ያወጡሽ ቅድስት ስላሴ ነጻ ያዉጡን ለኣባታችንም እድሜ ይሳጣቾው.

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv Месяц назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @henokakal1096
    @henokakal1096 16 дней назад

    Amen

  • @KidestAserat
    @KidestAserat Месяц назад +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሄር ሆይ ደከመዋ ልጅህን አስበኝ❤❤🙏🙏🙏

  • @workbres8245
    @workbres8245 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer Месяц назад +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልወት ላንች የደረሱ ስላሴወች ለሁላችንም ይድረሱልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Месяц назад +2

    ለቅድስት ሥለሴ ክብር ይግበው አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤❤❤❤❤❤❤❤እኛንም ይማረን አምላክ የእማቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቱዋ ፍቅሩዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +1

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን 💞. አባታችን እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ ❤️

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b Месяц назад +1

    ❤❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ወለተ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እህቴ ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለኔም ለፂያተኛዋ ይድረሱልኝ አሜን❤❤❤❤

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Месяц назад +3

    ጎበዝ ናት

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Месяц назад +1

    አቤቱ ይቅር ባላን በጣም ከበድ ነዉ አባታችን እግዚሀቤሔር ረጅም ህድሜ ኑሩልን የእኔ ህሄት ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Месяц назад

    እግዚአብሔር ያበርታልን አባታችን ፀጋው ይብዛልን 🙏

  • @daniabay1697
    @daniabay1697 Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን ለእባታችን እድሜ ይስጥልን ልጅቷ ጀግኒት 👏👏

  • @myshow123ful
    @myshow123ful Месяц назад +2

    እንኩዋን ደስ ያለሽ፥፥ ጀግና ነሽ፥፥ የቤተሰብሽ አባል ባደረገኝ፥ ብትጸልይልኝ፥

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Месяц назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Месяц назад +1

    ጀግና የኔ እህት ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት🙏❤🙏

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q Месяц назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Месяц назад +1

    ላንቺ እህቴ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስልን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን❤❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Месяц назад +1

    አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን ።ክፉ አይንካብን።ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 Месяц назад +1

    በረከቶም ይዕደረና ኩቡር ኣቦና ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልወልና እግዚኣብሔር ኣምላክ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Месяц назад

    Awo betam yitekmal,yastemiral video kesis ,edmena Tena yistot.

  • @KelaliTesfay-o6y
    @KelaliTesfay-o6y 17 дней назад

    Ebakachu slkachew stugn

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Месяц назад

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад +1

    እመቤት ትጠብቅልን መምህራችን እኔእራሡ ብዙ እውቀተ ነው ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @boronugusu
    @boronugusu Месяц назад

    Yet Akababi Nachu Fewisun Inifeligalen

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 Месяц назад

    Egziabher yimesgen Nurulin

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    ፀጋውን ያብዛለወት አባየ❤❤❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Месяц назад

    ❤❤ AMEEN AMEEN AMEEN 🙏

  • @Misneb
    @Misneb Месяц назад

    ቀሲስ ሄኖክን ለዚህ የከበረ አገልግሎት የመረጠ እግዚአብሔር ይመስገን! የዚህች የ19 አመት ልጅ መንፈሳዊ ተጋድሎ በጣም ይደንቃል። ወጣቶች እየገጠሙዋቸው ያሉ ችግሮችን ይበልጥ ተረድተው እንዴት ራሳቸውን ከችግሮቻቸው ነፃ ማውጣት እንደሚችሉ የሚያስተምር ነው። ለዚች ልጅ የደረሰ ይድረስልን +++

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @behailuderbe9553
    @behailuderbe9553 Месяц назад +1

    አባታችን እናቴ በጣም ታማብኝ አ/አ ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ነው ያለችው የመጣነው ከሀረርጌ ነው እና ዛሬ የአባታችን የመምህር ግርማ ቤተ ሳይዳ ሄጄ ቅባ ሜሮንና ዘቢብ ገዝቼ እየቀባዋት መንፈሱ እተወራጨ አስቸግሯል እና አባታችን ምንማድረግ አለብኝ እንዴት ይሻላል እስቲ በፀሎታቹ አስቡን

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Месяц назад

      መንፈሱ ከተጋለጠ ፀበል ውሰጃት በርች አይዞሽ

  • @EyobGetahun-j4v
    @EyobGetahun-j4v Месяц назад

    ጀግና ዉዴ እህቴ

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Месяц назад

    እግዚአብሔር ለእኛም ይፈዉሰን ❤❤❤

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад +3

    የት አገርነው በማርያም መረጃ ካላችሁ በማርያም ንገሩኝ በማርያም ማገኘትእፈልጋለሁ

    • @haftomgera5495
      @haftomgera5495 Месяц назад +3

      Addis Abba gotera 44tu tesbel selase

    • @FetleWork-ke2zm
      @FetleWork-ke2zm Месяц назад

      @@haftomgera5495 ሁልጌዜ አሉ እመቤቴን በጣም አመሠግናለሁ እሽ ስለመለሽልኝ (ስለመልስክልኝ )በጣም ተጀገሬ ያለሁሴትነኝ የነሱን ትምህርት መማርከጀመርኩ ጀምሮ ውጤት አግኝቻለሁ እና ሁልጊዜ አሉ የቤተክርስቲያኑ ስምስ ካልሆ ስ ቁ ልላክ ደውለሽአስረጅኝ በማርያም ስለማላቀው ብዙም ሰፈሩን

    • @samsonhailu7024
      @samsonhailu7024 Месяц назад

      Meche meche newu? Ehud newu?​@@haftomgera5495

  • @mak9553
    @mak9553 Месяц назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Месяц назад

    እውነት አባታችን ስለ ምክሮች እና መሠግናሌን እኔ እራ በልድንም ሠዎች እየሁ በጠም ደስተኛ ነኝ እኔም ተስፋ አሌኝ

  • @senaytkahsay
    @senaytkahsay Месяц назад +4

    ❤❤❤ ሼር400k ማስገባት አለብን

  • @HowToKrochet
    @HowToKrochet Месяц назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልኝ አንድ ነገር ላሰቸግሮት. እባኮዎትን ሰልክዎትን ማግኝት እችላለሁ ሰለጨነቀኝ ነው

  • @selniስልኔ
    @selniስልኔ Месяц назад

    ተመስገን ተመስገን

  • @burtukangassany8355
    @burtukangassany8355 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖🙏🙏🙏💖

  • @user-hw6jo6qb9y
    @user-hw6jo6qb9y Месяц назад

    መምር እድሜና ጤናውን ይስጥልን እኔንም በጣም እያስቸገረኝ ነው መምር እንዳልመጣ ስደት ላይ ነኝ😢 በሰሎት አስቡኝ 😢

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 Месяц назад

    Betam des ylal

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Месяц назад

    Galata Rabbii
    AMEN[3]

  • @yohanskiros-ny2st
    @yohanskiros-ny2st Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @solomonfikru-l1k
    @solomonfikru-l1k Месяц назад

    butawe yete new

  • @user-vp2qw5eh6x
    @user-vp2qw5eh6x Месяц назад

    ,የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ዋላችሁ የአባይ ሰልክ የምታዉቁካላችሁ እባካችሁ ላኩሉይ

  • @DawitTamirat-j2p
    @DawitTamirat-j2p Месяц назад

    Enenm fewsugn abate, yet new betekrstayanitu?

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 26 дней назад

    ስልካቸዉን አዴትነዉ ማግኝት የምንችለዉ?

  • @ZahraZahra-ze7ro
    @ZahraZahra-ze7ro Месяц назад

    መ ምህር በጸሎት አስቡኝ እኔስ ጠፋሁ

  • @bezamohammed9959
    @bezamohammed9959 28 дней назад

    ADDRASAW YET NEW EBAKACHWE NEGRUGE

  • @BabeFikru
    @BabeFikru Месяц назад +1

    እኔምኮ ታምሜያለሁ

  • @mekdesbizuneh-x5f
    @mekdesbizuneh-x5f Месяц назад

    ቦታዉ የት ነዉ እኔ ያለሁት ኮዬ ፈጬ ነዉ ወደ ባታዉ እንዴት ልምጣ ኘሮግራሙ መቼ መቼ ነዉ

  • @workbres8245
    @workbres8245 Месяц назад

    በፀሎት አሰቡኝ ሁለተ መድን 😭💔😭😭

  • @Mm-ss3vt
    @Mm-ss3vt Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp Месяц назад +1

    እረ ላይክ አድርጉ ወገኖች

  • @Rahema-t1q
    @Rahema-t1q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @derejeabdissa7625
    @derejeabdissa7625 Месяц назад

    አባታችን ዬት ቤተክርስቲያን እንደሚያገለግሉ እባካችሁ ንገሩኝ

    • @rahelmehari1991
      @rahelmehari1991 Месяц назад

      ኣዲስ ኣበባ ወደ ወሎ ሰፈር እየሄድክ ወንጌላዊት ህንጻ ላይ ወርደህ ኣርባኣራቱ ቅድስት ስላሴና ቅድስት ኣርሴማ ጸበል ብለህ ታገኞዋለህ።

  • @YaredAssefa-hz7yk
    @YaredAssefa-hz7yk Месяц назад

    እኔ መሔድ እፈልጋለው የት ላግኛቸው

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Месяц назад

    በረከቶዎ ይደርብኝ 🤲🤲🤲

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp Месяц назад

    እረ ላይክ እያረግን

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 Месяц назад

    አባቴ ዲስክ አስብሎዎል
    ማድረግ ያለብኝ ምክሮዎ
    ያስፈልገኛል በፆሎትዎ ያስቡኝ

  • @tigistassefa2810
    @tigistassefa2810 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢❤❤❤

  • @tigistassefa2810
    @tigistassefa2810 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @abay6325
    @abay6325 Месяц назад

    የሰዎቹ ፊታቸው ቢሸፈን ጥሩ ነው

  • @maekelemeasho3700
    @maekelemeasho3700 29 дней назад

    Is there any one can help me to contact the blessed man.i will contact him.please all orthodox people try to help me,my son is in bad condition he smokes mariwana,drinking alot of alcohol.please i beg you by the name of God & his mother.🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @KirubelTamene
      @KirubelTamene 23 дня назад

      I can help you do you have telegram?

  • @user-nv6jc3lx5b
    @user-nv6jc3lx5b Месяц назад

    ሰላም እኳን ፣እደናመጡ በፀሎት አስቡኝ እህቴ ታማብኛልች ሁስፒታል ሄዳነበር ግን የልብ ኬዝነው ብለዋታል ፣እና የልብ ጥበት ነው ብለዋል ግን የቤተሰብ ዛር አለብን እኔ እሱ ነው የሚመስለኝ ቀዶ ጥገና ታድርግ ብለዋል ግን እኔ አልፈለኩም እባካቹ ፣የዚ ቦታ የት እደሆነ ንገርኝ በእመብርሀን እኔ በሰው አገር ነው ያለሁት ጨንቆኛል ቦታው ንገሩኝ እባካቹ😢😢😢

    • @mulusew505
      @mulusew505 Месяц назад

      ጎተራ ላንቻ ሲሉ ሰምቻለሁ

  • @selamawitsamuel6303
    @selamawitsamuel6303 Месяц назад +1

    የተወሰደ እድል እንደት እናስመልሳለን ?

  • @miki12532
    @miki12532 Месяц назад

    የትነው ?

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    የትነው የሚገኙ አባ???????

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Месяц назад

    Ame Ame bykjkkk

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Месяц назад

    ❤❤❤😍😇🙏🏾🙏🏾🥹💕✝️✝️✝️

  • @hit2579
    @hit2579 Месяц назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤