አፍዝዝ አደንግዝ ምንድነው? የተሰወረው ምስጢር ተገለጠ!ክፍል 104።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 95

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  8 месяцев назад +32

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    ቀጣይ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ግንቦት 18 ይጀምራል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @saraethiopi9378
      @saraethiopi9378 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀወት አገልግሎቱ መቸ መቸ እደሆነ ቢያሳውቁን ጥሩነበር መምጣት ያለባቸውን ቤተሰብን እዲንልክ ❓

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 месяцев назад

      Eshey aba asekall mareyam

    • @senaitkidane3450
      @senaitkidane3450 7 месяцев назад

      በሰልክ እንዴት እናግኞት አባታችን እባኳት 🙏🙏🙏

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 8 месяцев назад +11

    እንቁ የዋህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    እንትጋ የተጋ ዋጋ አለው በነፍስ በስጋ
    400k ለማስገባት ሼር❤❤❤

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 8 месяцев назад +5

    መዳኒአለም ለሁላችንም የድህነት ቀናችንን ያምጣልን

  • @MisAny-kq6dv
    @MisAny-kq6dv 3 месяца назад

    amen amen amen❤❤❤❤

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanal 8 месяцев назад +11

    አምሮ መፍዘዝ ማለት በባርነት መገዛት ማለት ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 7 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 8 месяцев назад +10

    የተከበሩ አባታችን እድሁም መላዉ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለህያወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ያሥጠወት በእዉነት የማይጠገብ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን 1ዷ እኔና ቤተሠቤ ነን የተናገሩት ሁሉ ያለብን ወላ ጅ አባቴን ገብረየሡስ ብለዉ በፀሎት አስቡልኝ አሁን ላይ እጀራም እንኳን ለመብላት አቅቶታል እኔም ልክ ከዚህ በፊት አስተምረዉናል ገዘብ ገዘብ ስል ወደአገሬ ለመግባት አቅቶኛል አቤቱ አምላኬ ወደሀገሬ መልሰኝ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏😢😢

  • @AsterkergaAstukonjoasi
    @AsterkergaAstukonjoasi 8 месяцев назад +4

    አባቴ እድሜ ጤና ይሥጥልን እኔ ብዙ ችግር አለብኝ በፀሎት ያሥቡኝ እሤተ ገብርኤል ነኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Egzbhaer Amleaki ASEBES AEheaty Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 8 месяцев назад +2

    አግዛብሄር ምስኻ ይኹን 🤲🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሄር ለልጆቻችን ልቦና ሰጥቶ የክፉ መንፈስን ስራ አውቀው እንዲዋጉትና እንዲያሸንፉት፣ ለአምላካቸው እንዲገዙ ያድርግልን። እድሜ ጤና በረከት ፀጋ ይስጥልን አባታችን❤

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @Firu1221
    @Firu1221 8 месяцев назад +2

    Amen abatchin egzhbher yetbkiln bslothu yesbu welt Maryam

  • @KidestAserat
    @KidestAserat 8 месяцев назад +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 8 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 8 месяцев назад +1

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @hannadubai2030
    @hannadubai2030 8 месяцев назад +2

    አባታችን መመህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዊት❤❤❤

  • @StddrggtDhv
    @StddrggtDhv 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃላህውት ይሰጡት በእዉነት እግዝአብሕር ይጠብቃቹ ❤

  • @Marimark789
    @Marimark789 8 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤👏👏👏

  • @tewodrosadugna8525
    @tewodrosadugna8525 7 месяцев назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ጤናና እድድሜ ይስጦት መፀለይ እና ስግደት ህይወት ስለሆነ በዚህ ላይ በደንብ ያስተምሩን ለሁለችን ጥሩ ነው።

  • @AsyaQtr
    @AsyaQtr 7 месяцев назад

    Ame Amen Ame❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @ማሪያምአደኩሉ
    @ማሪያምአደኩሉ 3 месяца назад

    እግዜብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እባ
    ለናንተ የደረሰ ለኛ ስደቶኞችም ይድረሰን
    እኔ በልጅነቴ ነኝ ያገባት 18 ቀን ቆይቼ ባሌ በጣም አስጠላኝ ከተላያየን 10 ሆነ እስከ አሁን ወንድ በጣም ያስጠላኝ እሱ ዶም አላገባም እስከ እሁን እኔ ስራ በጣም ነው እምሰራው ግን ብር የለኝም ፆሎት ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ግን ገንዘቤም ተሰበሰበ ተመስገን ጤና ተፈወስኩ
    ህልም ፍትልኝ
    1የልጅነት ባሌ ብህልሜ በተዳጋጋሚ በግራ አይኑ መቀኛ ህኖ ነው የሚያየኝ
    2እናቱ ለጦንቃይ ስትደብድባት በድላ
    እኔ ዶም በጆግ ፀበል ይጄ በስም ቅድስ ገብሪኤል ገብሪኤል ይገስጥከ እያልኩ ለሁለቱ ፀበሉ ደፍኩላቹው
    እበካቹ ህልሙ ፍትልኝ🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 7 месяцев назад

    አሜን 😢😢😢ቃልህይወትየስመዐልና ክብርአቦና😢🙏🙏🙏❤️❤️

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 8 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @KidistTeka-w6b
    @KidistTeka-w6b 4 месяца назад

    Abtachin berekto lehager lealem yihun amen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 8 месяцев назад +2

    አሜን🤲🤲🤲 እኛንም ይፈውሰን😭😭😭

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 8 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 8 месяцев назад +1

    Ameni medaniyalemi hulachinini yefewuseni❤❤❤

  • @YosifSitayo
    @YosifSitayo 2 месяца назад

    እግዜብሔር ይርዳን

  • @salubac7649
    @salubac7649 8 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 8 месяцев назад

    እግዚአቢሄር አምላክ በምህረቱ ይጎበኘን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @salubac7649
    @salubac7649 8 месяцев назад

    Egziyabiher yemsign Egziyabiher yemsign Egziyabiher yemsign ❤❤❤

  • @SelamAbebaw-r2h
    @SelamAbebaw-r2h 5 месяцев назад

    Kale hiwet yasemaln memher ednena tena yistwet betelotwet yasbugn welete senbet

  • @TadesseMinte
    @TadesseMinte 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ..

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 8 месяцев назад

    እግዚአቢሄር አምላክ ምህረቱ ይላክልን አባታችንም ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam3617 5 месяцев назад

    ማን እንደ እግዚኣብሔር ❤🙏

  • @jameelajameela595
    @jameelajameela595 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢ameen 🤲🤲🤲

  • @AsegedechAsegedech
    @AsegedechAsegedech 8 месяцев назад +1

    Maloo anii bayyee rakkadhee abbaa kenyaa 😢😢😢

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 8 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalene

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 8 месяцев назад +1

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 8 месяцев назад +1

    ላይኪ ንገበሪ አሙ ናብ ብዝሕት የሕዋትና ክብጽሒ

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 7 месяцев назад

    እኔ በትክክል ከማዉቀዉ ጊዜ ስራ ከመያዜ ጀምሮ ትሬሊንግ አልፎ አልፎ እንወስዳለን እና በደንብ ለመሳተፍ ስለምፈል ፊት ለፊት እቀመጣለሁ።ታዲያ ከየት መጣ ሳል ል ሰዉነቴን የፉትገኛል የቱ ጋር እንደሚበላኝ በእዉኑ አክኬ አልደርስበትም ያፉሽገኛል ከዛም የሚያዋርድ እንቅልፍ ሽልብ የደርገኛል።አንድግዜ እንዲሁ ትልቅ ስልጠና ላይ ሽልብ አደረገኝ ከዛም አሰልጣኟ እዛ ጋር አንቺ የምታንቀላፊዉ ስትለኝ ተዋረድኩ ስል ከእኔ ዃላ የተቀመጠችዉ ልጅ አረ እኔ አላንቀላፉሁም አለች።
    እግዚአብሔር ክብር ይግባዉ የሚያነቁን አባቶችና ወንድሞች ለሰጠን።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላችንም ከእሰራታችን ይፍታን🙏❤🙏

  • @NigstFaransoFalta
    @NigstFaransoFalta 8 месяцев назад

    አባታችን በረከታቸው ይደርሰኝ ❤🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Muluye-c6k
    @Muluye-c6k 3 месяца назад

    እንቁየተየዋህአባታችንእድመሰናይጤናይሰጥልንእንትጋየተጋዋጋአልዉበነፈ❤❤❤❤❤❤❤❤ፍፍሰበሰጋ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 8 месяцев назад

    አባቴ ገብረ እየሱሰ አመተ እየሱሰን አመተ ማሪያምንን አመተ ማሪያምንን እሴተ ማሪያምንን በፆለቸዎ ያሰቡን

  • @rishane9576
    @rishane9576 8 месяцев назад

    ሰላም፡ኣባታችን እንካን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ የኣገልግሎት ዘመን ያርዝምሎት ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔም የተሰወረው የሚስጥር የክፉ መንፈስ መተት ፈጣሪ ፈቅዶ ቢያጋልጥልኝ በተገላገልኩ ኡፍፍፍፍፍፍ ኣሁንስ ከበደኝ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 8 месяцев назад

    አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን

  • @Alemtsehay-k1v
    @Alemtsehay-k1v 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @otteralshehri07
    @otteralshehri07 8 месяцев назад

    እኛንም ይፈውሰን አሜን፣😢😢😢😢

  • @ተስፋምካኤል
    @ተስፋምካኤል 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EzanaTes
    @EzanaTes 2 месяца назад

    Edemenatenayestlen

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 8 месяцев назад

    ይህ መንፈስ ይህ ተውልድ ወሯል, እግዚአብሔር ይማረን.😢😢😢አባታችን በርክታች ይድርብን አሜን...

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Simen1221
    @Simen1221 8 месяцев назад +3

    ስልክ ቁጥር ካላችሁ እባካችሁ ስጡኝ 🙏🙏🙏

    • @HayatHayat-nd2hz
      @HayatHayat-nd2hz 8 месяцев назад +1

      የኔ ም ጥያቄ ነው

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 8 месяцев назад

      እኔ እሰጣችሁ አለሁ ዛሬም ተመስገን በሉና ኤፍቢላይ ኑ

  • @satenawsatenawhailu3716
    @satenawsatenawhailu3716 8 месяцев назад

    Abatachen yehe betekekel yene tarik new feteri yefetan ke endezih ayenet eserat Keduse Madehanialem yefetan

  • @AsegedechAsegedech
    @AsegedechAsegedech 8 месяцев назад +1

    Lakkofsaa isanii maloo nafii ergaa

  • @FerhewotDenekew-ys2hy
    @FerhewotDenekew-ys2hy 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ያለሁት በእግዚአብሔር ስም እማፀናለሁ ብዙ ችግር አለብኝ የማማክሮት እና ስልክ ቁጥሮን ባውቅና ባናግሮት ብዬ ነበር ፈቃዶ ከሆነ ቢያሳውቁኝ አመሰግናለሁ

  • @FekremariyamBogale-hp7me
    @FekremariyamBogale-hp7me 7 месяцев назад

    አባታችን የት ነው የሚገኙት መጥቼ ልፈወስ

  • @sholaamare6180
    @sholaamare6180 5 месяцев назад

    አድራሻቸዉ፡የትነዉ

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 7 месяцев назад

    Aba betekote yasebug. Asekall mareyam wellde sellasa hayell mekall. Betelot tsebug

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 8 месяцев назад

    Wuyi abata enidat edemewedot eko befikr eko new sewu miyayut hazenatawotis are liyu not negeru menifes kidus temolitewu enidat melikam ayihonu edimawun tsegawun yimulalot

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 5 месяцев назад

    እኔ አለሁ እድሜየን ሙሉ የተመተተብኝ

  • @meazagirma764
    @meazagirma764 8 месяцев назад

    Ine YEMANEGN? INE MANEGN? INE MINDINEGN LAMIN MEDAN AYIGEBAGNIM? MOKERKU GIN MANIM ABAYOCH KETESEWEREBIGN LIFETUGN ALMOKERUM LAMIN?

  • @BezawitLulseged
    @BezawitLulseged 8 месяцев назад

    ere be mariam lemedn new abatachn yet endalehu yemtawuku sewech yematnegrugn mn chgr alew le medan eko new ebakachhu ezihu comment lay ngerugn

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 месяцев назад

      Gotera

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 7 месяцев назад

      Kelay megemery llay. Tetefall. Gotera. Welo sefer. Eyew. Comment abbe. Tawekewallshe

  • @rahelmekonnen8370
    @rahelmekonnen8370 8 месяцев назад

    ይሄ የኔ በሽታ ነው በጸሎት አስቡኝ

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 8 месяцев назад

    ❤❤❤Abbatachin yee Matosaln Edimen yisexilin❤❤❤

  • @tesfayetayu-u6e
    @tesfayetayu-u6e 5 месяцев назад

    Please phone Number Mitakut ka ale nigiarun AA yet akkabai

  • @SamsungA-hk4it
    @SamsungA-hk4it 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተመ
    @ተመ Месяц назад

    💕💕💕🙏🙏🙏🤲🤲💖💖💖💕👏👏💚💚💞💞💙💕💕💕💖💖🤲🤲🤲

  • @alem945
    @alem945 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 8 месяцев назад

    ❤❤❤