ከሀብት ወደ ድህነት የባለትዳሮቹ እጅግ አሳዛኙ ሕይወት ዓይናችን እያየ ሀብታችን ቀስ በቀስ ጠፋ ክፍል 153።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 70

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 7 часов назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @HabtamAj
    @HabtamAj 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲በጸሎት አስቢኝ ወለተ ማርያም ቤተሰብ ፍቅር የለንም አባቴ🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE День назад +13

    ቃለህይወት ፡ያሰማልን፡አባታችን፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡፡

  • @yilma4711
    @yilma4711 20 часов назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር የገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመዉ በፀሎት ያሥቡኝ አባቴ ሀብተሥላሴ ነኝ

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 День назад +9

    አባታችን እንኮን በሰላም መጡ እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎት አግዙን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 16 часов назад

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እርሶን የሰጠን ቅዱስ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን አባቴ በፀሎትወ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢

  • @HanaKetema-n5v
    @HanaKetema-n5v День назад +25

    ፕሪፕ ተማሪ እያለሁ አከራዮቼ ልብሴን ወስደው ቀደው መተቱብኝ ት/ቴን አቋረጥኩ😢 ወደ ስደት መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በሱ ቸርነት ❤ልቦና ይስጣችሁ ለሰው መሰናክል ምታረጉ

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 День назад +1

      ቤተሶቦቼም እኔም😭😭

    • @yezufan
      @yezufan День назад +2

      በፀሎት በርቺ❤

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 17 часов назад

      ❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 15 часов назад

      እኔም 11 ዓመት ስከራተት 🥹

    • @יונייוני-ו3ק
      @יונייוני-ו3ק 11 часов назад

      እኔም ከእነቤተሰቦቸ ብዙ ተሠቃየሁ እግዚአብሔር ይፍታሽ በሉኝ ወገኖቸ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 13 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜት የሰጣለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 День назад +14

    ባለቤቴ ብነግረው ብነግረው አልሰማ ብሎኛል እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቀው እላለው ።በብዙ ተፈትነናል ሊያውም በቤተሰብ። እግዚአብሔር መንቃቱን ያድለለው

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 День назад +6

    ኣባቱ አምላኬ ሆይ ልቤተሰበይ ኣሕዋተይ ዝፍወስሉ ዝድሕኑሉ ካብ መእሰርቲ መተት ኣጋንንቲ ንዓይውን መዓልቲ ኣቅርበልና የወላጆቼ የኔ ሁሉ እድላችን ተወስድዎል ወላጆቼ ከዳና የነበረ ስራቸው ኑራቸው ባዶ እጆቸው ኣስቀራቻው ኣስሪ እየመተቱ ማርያምን ስሳበዎ ልቤ ይቃጠላል ንድነሉ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 День назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f День назад +5

    ቅዱስ አማኑኤል የጠላታችንን ሃይሉን አድክምልን

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 22 часа назад +2

    አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን ጔታ ይቅር ይማረን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 День назад +2

    አቤቱ ፈውሰን🤲🤲🤲😭😭😭

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 17 часов назад +1

    እግዚአብሔር
    ይመሰገነ አሜን ❤❤🤲🤲

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 5 часов назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @NatanMekriya-u3w
    @NatanMekriya-u3w 22 часа назад +2

    ፡እድሜ ይስጥልኝ አባቴ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 День назад +4

    ኡፍፍፍፍፍ አቤት የሰው ልጅ መከራ ጌታ ሆይ ማረን 🥲🥲🥲🥲ኤረ እንደት ከሰው ጋር መኖር ይቻላል ግን ብዝሁ ዘመን ጌታ ሆይ አንተ ልብ ሰጠን 🥲. አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ❤️. እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን 🥲

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 День назад +2

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ (ፍቅርተ ስላሴ) 😭😭😭🤲🤲🤲

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 17 часов назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🤲🤲🤲🤲🤲❤❤💐💐💐🕯🕯🕯🕊🕊✝️✝️✝️

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 14 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl 17 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ከእስራታችሁ ተፈታችሁ ❤❤❤

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena День назад +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ክብር ለሥላሴ ግን አንድ ነገር ሁሌም የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ መተት የሚያስመትቱና የሚመትቱ ሞት እንዳለ አያቁም በምድር የሰሩት በሰማይ ፍርድ እንዳለስ አያቁም ሁሉም እንደየስራው የጁን ያገኛል መልክ አይቶ ስልጣን አይቶ ሀብት አይቶ የማያዳላ የሁላችንን የስራችንን የሚከፍለን አምላክ ይጠይቃቸው ጠንቋዮችንም አስጠንቋዮችንም በቀል የኔ ነው ያለው አምላክ ይበቀላቸው ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነተት ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ День назад

      😢😢😢😢😢 የሁሌም ጥያቄዬ በሠው ላይ እዬተጫወቱብን እነሡ ግን የራሣቸውን ኑሮ ይኖራሉሁ እኔ እሥከ ቤተሠቦቸ እስረኛነን ጤና የለም ትዳር የለም በረከት የለም ቤታችን ሁሌ ጭቅጭቅ 😢😢😢 በፆለት አስቡኝ ነፍስ ያለው ነገር አለ ከሆዴ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 День назад +1

    ይሄ ነው እንግዲህ የኛ ህዝብ ፀባይ፤
    ክፋት ፣ ምቀኝነት ፣ ዛር ሃሜት ወዘተ
    ስንቱን አበላሹት😢😢😢
    ቀሲስ እርስዎንም ሌሎችንም አባቶቻችንን በሂወት በጤና ይጠብቅልን። ከክፉ ሰው ያድነን❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 16 часов назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 19 часов назад

    በኩሩቤል የሚቀመጠው የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከፃይ መውጫ እስከ መግቢያ ይመስገን አሜን ሀሌ ሉያ

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu 22 часа назад

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤

  • @UserUse-w2f
    @UserUse-w2f День назад +1

    አቤት የሰው ክፋት እንደው ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል በፀሎታችሁ እስቡኝ ነገሮች ተውሰብሰውብኛል ግራ ገብቶኛል አባታችን እናንተን ደግሞ የሰጠን ቅዱስ አማኑኤል እድሜን ከጤናጋር ያድልልን

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 21 час назад

    ክብር ለጔታ ይሁን ጔታ ሆይ ማረን ፈዉስ ይሁንልን አሜን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gcoffeeblue2323
    @gcoffeeblue2323 20 часов назад

    መምህራችን እድሜ ከፀጋጋ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትስጦት

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy День назад

    ትክክል ነው አብዛኛው ግዜ ሰዉ በመናፍስት የሚጠቃው በቅርብ ጛደኛ ወይም ዘመድ አዝማድ ነው። ጓደኛ ኣለማብዛት ፣ ቤተሰብ ዘመድም ብዙም አለመራቅ ብዙም አለመቅረብ። ዝምድናው አመጣጥኖ መኖር ነው የሚያዋጣው። ከእግዛብሔር በቀር ማንንም አለማመን። ስቃዩን የምያውቀው የድረሰበት ሰው ነው። ብቻ እግዛብሔር እንደምህረቱ ከነዚህ ተንከሲስ ጠንቋይ አስጠንቋይ መተተኛ አስመታቾች ይጠብቀን።
    አሜን!!

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 16 часов назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 День назад

    አቤት የሰው ልጅ ክፍት እግዚአብሔር ያጥፍችሁ መተተኞች

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 День назад +4

    ለኮሜንት አንደኛ ናኝ የመምህር ቤቴሰብ ላይክ አርጉልኝ ኮመንት ሸር እያደረጋቹ

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 День назад +2

    Amen Amen Amen🤲🤲🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 11 часов назад

    እኔ ያየሁትን መከራ መድሀኒአለም ነው የሚያውቀው ግን ተመስገን ነው ይህንን ያገኘሁ እኔ እድለኛ ነኝ

  • @grmatenagrm
    @grmatenagrm 20 часов назад

    እልልልልልልልልልልልል

  • @henimak2727
    @henimak2727 15 часов назад

    እኔም እግኝቶ በማጣት በጣም ተሰቃይታ ከባለቤቴ ጋ ተለያየን እኔም ልጆቼን እናቴ እድርጌ ስደት መጣሁ አሁን ነው ችግራችን የገባን😢😢😢

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 17 часов назад

    abat amellaka maren maren ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Universal942
    @Universal942 День назад

    አባቴ እንኳን አደረሰዎት ከጉበዔዎት በጣም ጠፍቼየለሁ እግዚአብሄር ያገናኝ ፀልዩልኝ ( ሀ/ ሚካኤል ነኝ)

  • @AbebawAdane-w4g
    @AbebawAdane-w4g День назад

    ለእነዚህ አይነቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ይቅር ይበላቸው

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 16 часов назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn День назад +1

    amelaki egenm balebetinm eserat fetan lega belo hager lehager yeminkeratetewen bale yelejoche abate

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ

    አቤት ክፍ አይ ሠው

  • @RtfFgu-zl5zq
    @RtfFgu-zl5zq День назад

    አምላኬ ሆይ ስንት አመት የደከምኩበት ትዳሬ ብትን ብሏል እግዚአብሔር ምን ይሳንሃል አተ አተ ሰብስብልኝ😢😢😢😢

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 День назад

    😢😢😢😢😢

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u 21 час назад

    Abtchen edma katngre yestlen

  • @MaryamKidist
    @MaryamKidist День назад +1

    Yet nw yemigeyut

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 22 часа назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 22 часа назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 День назад

    😢😢😢😢

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 22 часа назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊