Kesis Henok Tefera
Kesis Henok Tefera
  • Видео 406
  • Просмотров 7 526 036

Видео

30 ዓመት ህመም ተወገደ የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት! ክፍል 123።
Просмотров 2,1 тыс.14 часов назад
30 ዓመት ህመም ተወገደ የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት! ክፍል 123።
ልዩ መልእክት በ44ቱ ጸበል ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተሰራው ድንቅ ስራ።
Просмотров 2,7 тыс.21 час назад
ልዩ መልእክት በ44ቱ ጸበል ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የተሰራው ድንቅ ስራ።
እርሱን ስሙት የወንጌል ትምህርት።
Просмотров 1,3 тыс.День назад
እርሱን ስሙት የወንጌል ትምህርት።
ልጅ ገድዬባት ነቃችብኝ አሳዛኙ ታሪክ! ክፍል 122።
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ልጅ ገድዬባት ነቃችብኝ አሳዛኙ ታሪክ! ክፍል 122።
መ/ሕ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ መቁጠሪያ የሸለሟት ጠንካራዋ ታዳጊ! ክፍል 121።
Просмотров 9 тыс.21 день назад
መ/ሕ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ መቁጠሪያ የሸለሟት ጠንካራዋ ታዳጊ! ክፍል 121።
ብዙዎችን የሚያስተምረው የጠንካራዋ ልጅ ድንቅ ተጋድሎ!ክፍል 120።
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
ብዙዎችን የሚያስተምረው የጠንካራዋ ልጅ ድንቅ ተጋድሎ!ክፍል 120።
በዓመት 10 ሚሊዮን ብር የሚሰለብባት ምስኪን ሴትየሰላቢ መንፈስ የደረሰበት ደረጃ ያሳየ ፈውስ!ክፍል 119
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
በዓመት 10 ሚሊዮን ብር የሚሰለብባት ምስኪን ሴትየሰላቢ መንፈስ የደረሰበት ደረጃ ያሳየ ፈውስ!ክፍል 119
ታዳጊዎችን የሚይዘው መንፈስና በልጆች ላይ የሚያደርሰው ጥፋት! ክፍል 118።
Просмотров 4,2 тыс.Месяц назад
ታዳጊዎችን የሚይዘው መንፈስና በልጆች ላይ የሚያደርሰው ጥፋት! ክፍል 118።
ታላቁ የቅድስት ሥላሴ በዓል እና ዝክር!
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
ታላቁ የቅድስት ሥላሴ በዓል እና ዝክር!
ጠንካራዋ ሴት 20 ዓመት ዲስክ ተፈወሰችየሚያስለቅስ ሕይወት እምነትና ጽናት የልጆች ጥንካሬ የቅድስት ሥላሴ ማዳን የታየበት ድንቅ ተአምር ተገለጠ!ክፍል 117።
Просмотров 4,7 тыс.Месяц назад
ጠንካራዋ ሴት 20 ዓመት ዲስክ ተፈወሰችየሚያስለቅስ ሕይወት እምነትና ጽናት የልጆች ጥንካሬ የቅድስት ሥላሴ ማዳን የታየበት ድንቅ ተአምር ተገለጠ!ክፍል 117።
የ40 ዓመት መተት ድግምት ተጋለጠ! ክፍል 116።
Просмотров 3,7 тыс.2 месяца назад
የ40 ዓመት መተት ድግምት ተጋለጠ! ክፍል 116።
በድንቅ ተአምር ከዓይን ህመም ተፈወሰች! ክፍል 115።
Просмотров 4,9 тыс.2 месяца назад
በድንቅ ተአምር ከዓይን ህመም ተፈወሰች! ክፍል 115።
ድንቅ ተአምር በከዘራ መጥተው በእግራቸው ተመለሱ!ክፍል 114።
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ድንቅ ተአምር በከዘራ መጥተው በእግራቸው ተመለሱ!ክፍል 114።
የሥልሳ ዓመት የሕይወት መከራና ፈተና አበቃ።ክፍል 113።
Просмотров 4,1 тыс.2 месяца назад
የሥልሳ ዓመት የሕይወት መከራና ፈተና አበቃ።ክፍል 113።
የሶስት መንታ መንገድ ድግምት መተት!ክፍል 112።
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
የሶስት መንታ መንገድ ድግምት መተት!ክፍል 112።
በፌስቡክ ፎቶ የተደገመው ድግምትና ምስጢሩ!ክፍል 111።
Просмотров 4,8 тыс.2 месяца назад
በፌስቡክ ፎቶ የተደገመው ድግምትና ምስጢሩ!ክፍል 111።
በሚስቱ ትጋት የዳነው ባል እና ምስክነታቸው!ክፍል 110።
Просмотров 12 тыс.2 месяца назад
በሚስቱ ትጋት የዳነው ባል እና ምስክነታቸው!ክፍል 110።
እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ የሕይወት ዘመን ምስክርነት የመጨረሻው ክፍል። ምስኪኗ ሴት እንዴት ዳነች! ክፍል 109።
Просмотров 13 тыс.2 месяца назад
እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ የሕይወት ዘመን ምስክርነት የመጨረሻው ክፍል። ምስኪኗ ሴት እንዴት ዳነች! ክፍል 109።
ልዩ መልእክት እየተሰራ ያለው ድንቅ ስራ!
Просмотров 2,9 тыс.3 месяца назад
ልዩ መልእክት እየተሰራ ያለው ድንቅ ስራ!
10 ዓመት በከዘራ የሄደችው እናት ድንቅ በሆነ ሁኔታ ተፈወሰች።ክፍል 108።
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
10 ዓመት በከዘራ የሄደችው እናት ድንቅ በሆነ ሁኔታ ተፈወሰች።ክፍል 108።
ከዩኒቨርስቲ እስከ ቤት ማፍረስ የፈተነውን መንፈስ ያሸነፈው ወጣት!ክፍል 107።
Просмотров 5 тыс.3 месяца назад
ከዩኒቨርስቲ እስከ ቤት ማፍረስ የፈተነውን መንፈስ ያሸነፈው ወጣት!ክፍል 107።
ድንቅ ተአምር በስልክ ከካንሰር ዳነች!ክፍል 106።
Просмотров 3,3 тыс.3 месяца назад
ድንቅ ተአምር በስልክ ከካንሰር ዳነች!ክፍል 106።
እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ ሕይወታቸው ምንሆነ? ተከታታይ ክፍል 1። የፈውስ አገልግሎት ክፍል 105።
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ ሕይወታቸው ምንሆነ? ተከታታይ ክፍል 1። የፈውስ አገልግሎት ክፍል 105።
ጸሎት ስግደት መቀጥቀጥ በትንሳኤ ወቅት ማድረግ የሚገባን እንዴት ነው? የትንሳኤው የአምልኮት ሕይወት!
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
ጸሎት ስግደት መቀጥቀጥ በትንሳኤ ወቅት ማድረግ የሚገባን እንዴት ነው? የትንሳኤው የአምልኮት ሕይወት!
አፍዝዝ አደንግዝ ምንድነው? የተሰወረው ምስጢር ተገለጠ!ክፍል 104።
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
አፍዝዝ አደንግዝ ምንድነው? የተሰወረው ምስጢር ተገለጠ!ክፍል 104።
"ኒቆዲሞስ" የወንጌል ትምህርት።
Просмотров 1,5 тыс.4 месяца назад
"ኒቆዲሞስ" የወንጌል ትምህርት።
287 እየሰገደች ያሸነፈችው የአስር ዓመቷ ህጻን ድንቅ ፈውስ! ክፍል 103።
Просмотров 11 тыс.4 месяца назад
287 እየሰገደች ያሸነፈችው የአስር ዓመቷ ህጻን ድንቅ ፈውስ! ክፍል 103።
አስገራሚው የዱባዩ ቦዲጋርድ ፈውስ! ክፍል 102።
Просмотров 18 тыс.4 месяца назад
አስገራሚው የዱባዩ ቦዲጋርድ ፈውስ! ክፍል 102።
አስቸኳይ ልዩ መልእክት!
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад
አስቸኳይ ልዩ መልእክት!

Комментарии

  • @betelhemyazachew2711
    @betelhemyazachew2711 44 минуты назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ ልኡል እግዜአብሄር ለሁላችንምይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Час назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ የሰጦት ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ¡

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 часов назад

    እዉነት ነዉ በህይወቴ አይቼዋለሁ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 часов назад

    እኔም እንዳንች ነዉ አባቴ መድሀኒአለም በጣም ነዉ የምወደዉ እኔ ቆሻሻዋ ልጁ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 часов назад

    እናንተን ቢከታተሉ እናቶች ጥሩ ነዉ ብዙ ጊዜ በባዕድ አምልኮ የሚጠቁትም እናቶች ናቸዉ ተሳታፊዎች እናትን ማንቃት ትዉልድ ማትረፍ ነዉ።

  • @user-py6gk9hb8t
    @user-py6gk9hb8t 11 часов назад

    እህት ወድሞቼ በፀሎታቹ አስብኝ ወደአገር ለመግባት ሳ ስብ ይጭቀኛል እናም 😢😢

  • @hannanegasso5582
    @hannanegasso5582 14 часов назад

    ቀሲስ ስልኮትን እባኮት ችግር ላይ ነኝ

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 17 часов назад

    ቅባ ቅዱስ መች ነው ያለው

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 17 часов назад

    ጌታሆይ ማረን😢

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 19 часов назад

    አቤቱ ሀጥያቴ ብዙ ነዉ እኔን ባርያህን ዘማዊቶን ቆሻሻዋን የረከሰችዋን በሀጥያት ተዘፍቃ መዉጫዉ የጠፋትን ባርያህን አስበኝ ጌታሆይ መልሰኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢😢

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 19 часов назад

    የቤተሰቤ ዛር እኔን ተበቀለኝ ልጄን ወሰደብኝ አባ እባኮን ቁጥሮን 😢😢😢

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 19 часов назад

    አባ የት ነው የሚያገለግሉት 😢 ቁጥሮትን ባገኝ 😢

  • @senaytkahsay
    @senaytkahsay День назад

    ❤ሼር

  • @AbebaA-b7m
    @AbebaA-b7m День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokakal1096
    @henokakal1096 День назад

    Amen

  • @Hisen261
    @Hisen261 День назад

    ቅዱስ ገብርኤል ላንተ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ክብር ለስላሴ ዘላለም ስላሴ 🙏🙏🙏 ክብር አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @KelaliTesfay-o6y
    @KelaliTesfay-o6y День назад

    Ebakachu slkachew stugn

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 дня назад

    በጣም የሚገርም ነው በእውነት አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f 2 дня назад

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @user-wx6le4kq1e
    @user-wx6le4kq1e 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 2 дня назад

    Amen.Amen.Amen

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 дня назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 дня назад

    አምላኬሆይ እናቴን ከባእድ አምልኮ አውጣልኝ😢😢😢😢

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 дня назад

    በዚህ እድሜዎት የሚያደርጉት መንፈሳዊ ትግሎት እጅ ይገርመኛል አባታችን ወድማችን ገና በእርሶ ብዙ እንጠቀማለን እግዚአብሄር ይመስገን እንዲሁ አልተወንም❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 дня назад

    አባየ ፀጋውን ያብዛለወት ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ❤❤❤❤❤

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x 2 дня назад

    ረጀም እድሜ ይስጥልን 💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @RozeM-eo2by
    @RozeM-eo2by 2 дня назад

    Ameen

  • @HaregCher-lf5nn
    @HaregCher-lf5nn 2 дня назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤ወለተ የሇንስ ነኝ በፀሎት አሰቡኝ የእህቴ ለጅ የመኪና አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ነው ያለችው እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቧት አመሰግናለሁ💚💚💚💚🙏

    • @askalezelelew8322
      @askalezelelew8322 2 дня назад

      እግዚአብሔር ፍማራት በቸርነቱ ይጉብኝት🙏🙏🙏

    • @HaregCher-lf5nn
      @HaregCher-lf5nn 2 дня назад

      @@askalezelelew8322 አሜን አሜን💞🙏🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 дня назад

    ሰዎች ትንንሸ ልጆች የቤታችሁ መልአክ ናቸዉ አትናቋቸዉ

  • @abederto
    @abederto 2 дня назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማ፡፡ ሚስት ባሏዋ ላይ ካደረገችበትስ እንዴት ነዉ ማስለቀቅ የሚቻለዉ? ይሄ በተግባር ስላለ ነወ፡፡

  • @Gachcher
    @Gachcher 2 дня назад

    መምህር ስለ ትምህርትዎ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ በህይወቴ ሁል ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ብዙ ነገሮች ነበሩ አሁን በዚህ ቻናል እየተማርኩ ምንጫቸው ስለተረዳሁ እንዴት ላገኞት እችላለሁ እጅግ እኔና ቤተሰቦቼ አስቸጋሪ ህይወት ውስጥ ነው ያለነው

  • @aderawworku7998
    @aderawworku7998 2 дня назад

    እረ በጣም ተቸግሯለሁ

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 2 дня назад

    AmeenAmeen🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️🔔👑🕯🕯🛐

  • @SenaitBelay-wr7dy
    @SenaitBelay-wr7dy 2 дня назад

    በስደት ላይ ያለንስ ምን እንሁን ጸበል የለም እኔ አብራኝ ያለች እህቴ የናቴ ልጅ ናት ተቻት ሲሄድ ትልክብኛለች ከሀቴ ጋ አምሳ ሰውችናቸው አሁን ጭራሸ እሷጋ መጥቸ ወድቂያለሁ መጸለይ አልችልም እድሌን መሰለብ ነው አያደረጉ ያሉት ደክሜ አለሁ እርዱኝ የሠው ያለህ

  • @hit2579
    @hit2579 3 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fafi2887
    @fafi2887 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ወልደ ገብርኤል ሀብተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ቤተሰቦቼ ናቸው የመናፍስ ት ሴራ እዲገባቸው

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 дня назад

    .እመብርሀን ወላድተአምላክ ድረሽልን ይህ በአድ አምልኮ ይፈዉሰን የዘር መፈስ ከባድ ነዉ እደት እደተጫወተብን እመአዶናይ ታማልደን አባቶቻችነን ትጠብቅልን

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 3 дня назад

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በጣም በታደል አንዴ መፈታት ቤተሰብ ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ትፍታንበፀሎታቸው አስብን ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት ሀይለ ገብኤል ወልደገብኤል ሀይለ ገብርኤል አመተ አማኑኤል

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 3 дня назад

    Ameenameen Ameenameen Ameenameen ❤❤