ልጆቻችሁን አድኑ! የቻርሊ መንፈስ አስደንጋጩ የደም ድግምት ተሰምቶ የምይታወቀው መንፈስ ክፍል 144።"|መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +19

    አባቴ የኔዉ ጉድ መጣ🤔እኔ መምህር ነኝ አምና ላይ በመንግስት ት/ቤት በጣም በዚህ ሰይጣናዊ ጨዋታ መከራ በልተናል ብዙ ልጆች ፌንት እየወደቁ መንፈሱ እየጣላቸዉ ት/ቤቱ በአንቡላንስ ይሞላ ነበር ራሳቸዉን ያጠፉም አሉ ለዛዉም አንዷ የ8አመት የፕሮቴስታት አማኝ ተማሪየ ራሷን አጥፍታለች ታንቃ ቀድሞ መንፈሱ ያሟርታት ስለነበረ ለ እርሰመምህራንም ለወላጅም አስጠንቅቄ ነበር አልሰሙኝም እንጅ ይህ ጨዋታ በ ኃላ ጥናት ሳደርግ ልጆቹ ከጨዋታ በኃላ ልባቸዉነ ይደክማቸዋል መንፈሱ ይገባል ይሰዉራቸዋል ሌላኛዋ ተማሪ ሰዉሯት በፎቅ መስኮት ሊወረዉራት ሲል ሌሎች ተማሪዎች አትርፈዋት ፀበል ከረጨናት በኃላ ሲመልሳት ትዝ አይላትም በህልሟም ይመጣል መንፈሱ ሽንት ቤት ሲሄዱ ሰዉ በሌለበት ጠራን ያሉኝም አሉ ቃለመጠየቅ ከአደረግነዉ ከ120 ተማሪዎች ጨዋታዉን ጎግል ሳደርግ በሻማ ታጅበዉ መንፈሱን የሚጠሩበት የህንድ አምልኮ ሆረር ጨዋታ ምስሎቹ በሰይጣን በደም የተሞሉ ናቸዉ በተጨማሪም ኮሜንቶቹ የተጫወተቱት ጨዋታዉ አደገኛና ሰይጣናዊ እንደሆነ ብዙዎች የፃፉትን ስክሪንሹት አድርጌ ለርዕሰመምህሩናለወላጅ መረጃ አቅርቤ ከዚያ በኃላ ይህ ጨዋታ በግቢ ዉስጥ የሚጫወት በጥብቅ የተከለከለና ከግቢ እንደሚባረር ማስጠንቀቂያ ከተሰጠ በኃላ የሚጫወት ተማሪ የለም እኔም አስፈሪ የመንፈሱን ቪድዮ ጨዋታዉ ላይ ያለዉን በቪድዮ ለሁሉም ልጆች ካሳየሁ በኃላ እርም አሉ።

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ Месяц назад +1

      ተመስገን በጣም እናምስናልን👏🏻

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy Месяц назад +13

    እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን። የልጅ ጎበዝ እንደዚህ ነው። በጣም ነቅታለች። እርግጠኛ ነኝ የዝቺ ልጅ ገና በልጅነትዋ ስለነቃች መጪው ዘመንዋ የተስተካከለ ነው የሚሆነው። ሁሉም ሕጻናቶች በጊዜ ማንቃት ነው የሚያዋጣው።

  • @KidestAserat
    @KidestAserat Месяц назад +15

    እግዚኦ አድነነ ጌታ ሆይ 😢😢😢😢 አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑትን ይባርክልን ያርዝምልን💖👏

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Месяц назад +3

    ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን 🙏🌻

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h Месяц назад +4

    ገና ወረቀት ሳይ በቀንም እንቅልፍ ይይዘኛል ፊልም ቲክቶክ ሲሆን ሀያ አራት ሰአት እንቅልፍ አይወስደኝም ሁሌ ይገርመኛል አሁን ግን ገብቶኛል ። አባታችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +10

    ወላጆች አስቡበት ይሄ ጨዋታ ቀላል እንዳይመስላችሁ እኔ መምህር ነኝ ብዙ ተማሪዎች ተለክፈዋል በመንፈሱ ራሳቸዉን ያጠፉ የ8አመት ህፃናትም ነበሩኝ በመንፈሱ እኔ የዛሬ አመት የሆነዉን ነዉ የምነግራችሁ እዉነት ነዉ ጨዋታዉ መናፍስታዊ ነዉ ልጆቻችሁን ጠብቁ ጠይቁ ይሄን ጨዋታ የተጫወቱ ልጆች በሙሉ ተለክፈዉ በሽተኛ ሲሆኑ አይቻለሁ ብዙዎቹ ኦርቶዶክሶች ነበሩ ከተማሪዎቹ ወላጅ አስመጥቼ ፀበል አስጠምቂያለሁ

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j Месяц назад +12

    ኣባታችን ፀጋውን ያብዛለሎት

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie Месяц назад +1

    እንደ እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ጥበብና ማስተዋልን ያድለን ቅዱስ ኤልሻዳይ👏

  • @MershaYmer
    @MershaYmer Месяц назад +2

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባርክልወት

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад +9

    ወድማቹን ፍቅረገብሬኤል አስተምሯል እንሆ ቲዬብ ወገን እንደ እባካችሁ አባቶቻችን እኮ ጉሮሮአቸው እስኪነቃ የሚያስተምሩ የመጮህ አባዜ ይዟቸውአደለም እንቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    አባየ ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤

  • @solianagebrehiwet2029
    @solianagebrehiwet2029 Месяц назад +12

    እንዴ ልጆች ኣሉኝ ትልቁ ልጄ8 ኣመቱ ነው ደንዝዞ ነዉ። እያልኩ ድርሳነ ቅዱስ ኡራኤል ኣስጸልያለዉ ከእርሱ ጋር ሆኜ በትምህርቱ ላይ ትንሽ ለዉጥ ኣምጥቱዋል focus እየተማረ ኣይማርም እየሰማ ኣይሰማም ነበር እግሊዝኛ እና math ኣይወድም ኣሁን ትንሽ ለዉጥ ኣግንቼበት ኣለው ከጸለይን ከሰገድን ኣእምሮ ልጆቻችን ኣይደፈንም እግዚኣብሄር ይመስገን

    • @Truth-In-Orthodoxy
      @Truth-In-Orthodoxy Месяц назад +3

      ተስፋ ባለመቁረጥ ከእግዛብሔር ጋር በእምነት ሁሉም ነገር ይስተካከላል። እግዛብሔር ይርዳሽ። ቅዱስ ኡራኤል በምልጃው የልጅሽን አይነልቦናው እና አእምሮውን ይግለጥለት።

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h Месяц назад +5

    ወይኔ ጉዳችን ዘንድሮ 😢 እግዚአብሔር ይርዳን

  • @selniስልኔ
    @selniስልኔ Месяц назад +1

    አባቶቻችን ከክፈዎች ይጠብቅልን ተመስገን 💐💐💐

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 5 дней назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ጸዳለ
    @ጸዳለ Месяц назад +6

    አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት

  • @YewubdarMamo
    @YewubdarMamo Месяц назад +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ እንኳን ሰላም መጣለን እረቡኒ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከእና ቤተሰቤ እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች 🥰🥰🥰

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Месяц назад +13

    እኔም ሰባተኛ ክፍል 1ኛ ሴሚስተር አንደኛ ስወጣ ጓደኛዬ በጣም በሸቀች ብዙም ሳይቆይ ጭንቅላቴ ቆሳሰለ ማጥናት አቃተኝ በአመቱ መጨረሻ እሷ ከአስረኛ አንደኛ ወጣች እኔ ሶስተኛ ወጣሁ እኔመሰለኝ ድርቀት ቅባት ከማነስ ማለት ነው የነቃሁት የመምህር ግርማን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ ነው በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ግን የትም መድረስ አልቻልኩም እለፋለሁ ሳጠና እንቅልፌ ይመጣል ስተኛ ይጠፋል የቆየ ታሪክ ቢሆንም አሁንም እየተቸገርኩ ነው

    • @meron7563
      @meron7563 Месяц назад +2

      ስገጂ በብዛት።ፀልዪ መቁጠሪያ ግዢ የዘወትር ፀሎት ፀልይበትና እፍፍ በይበት ከሌላ ቦታ ከገዛሽ ።የተባረከ ደሞ አለልሽ እነ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ሱቅ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +2

      መንፈሱ አስወጭ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ጸዳለ
    @ጸዳለ Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል ሆይ የኛ ክፋት

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад +6

    እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔአባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Месяц назад +5

    በጣም ያሳናል እመብርሃን በወርቅ ቀሚሳ ትከልልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад +8

    አ ቤቱ መድሐንያለም አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን አረ ምን ጉድ ነዉ እኔ በምማርበት ግዜም በቀይ እስክርቢቶ የተፃፈ የደፍተራ ወረቀት አስረዉ ባየሁት ሠአት ደንግጨአለሁ ተምሬም አልጨረስሁ እህቴም ጪራሽ መፃፍ ስታነብ አይኗ እባ በእባ አልተማርነም በጅምር ቀረ እኔም ከ10አመቴ እስከ ሰ30አመት በስደት ስመለስ ስመላለስ ሁሉ ነገር ሠለቸኝ አምላኬ ሆይ በምረቱ ይጐብኘን

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 Месяц назад +8

    ወይኔ ጉዴዴዴዴዴዴዴ አረ ኡኡኡኡ እባካችሁ በጸሎት አግዙኝ ልጆቼ ይሄንን ነገር ሲጫወቱት ነበር

    • @HappyFamily-y2t
      @HappyFamily-y2t Месяц назад +2

      አይዞሽ እህቴ ልጆችሽን አስቆርቢ ስግደት ፀሎት አስተምሪ እና በመቁጠሪይ ይቀጥቅጡ በዚህ ጨዋታ የገባህ መንፈስ ብላችሁ

    • @Kebeshami8459
      @Kebeshami8459 Месяц назад +1

      @HappyFamily-y2t እሺ እሺ አደርጋለሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +1

      በቃ መንፈሱ ገብቷል ፍጠኝ አስጠምቂ እኔ ት/ቤት ራሳቸዉን ያስጠፋቸዉ ተማሪዎች አዉቃለሁ በመንፈሳዊ ጣሪ መንፈሱ እስኪጋለጥ አሰግጅ አፀልይ ልጁን ቅዱስ ቁርባን በተደገጋሚ አስቆርቢ

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya Месяц назад +1

      @@HappyFamily-y2t አስጠምቂአቸው ፀብል

  • @NegeHa
    @NegeHa Месяц назад +3

    እድሜ ይስጥልን የሁላችን ችግር ነው የኔም ልጅ 7ተኛ ክፋል ነው እንደዚሁ ችግር አላስቀምጥ ብለውኛል በየጊዜው እያደሱ ክፉ ጎረቤቶቼ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ Месяц назад +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ከጠፋን ቆይተናል እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን አባታችንእግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልልን

  • @buruktawit
    @buruktawit Месяц назад +5

    አረ ኮሜንት ሼር እናድርግ ለህይወታችን ጠቃሚ ነው እኛ እንድንማርበት ነው የተለቀቀው

  • @nebyathalefom9758
    @nebyathalefom9758 25 дней назад

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን ብዙ እውቀት አግኝቻለው መምህሬ። አሁን ነው የነቃሁትና ስነቃበት እግሬን እያስነከሰ እጄን እያሳበጠ አስቸገረኝ መምህሬ እባክዎት ይባርኩኝ ስልኮትን ባገኝ እንዲያስሩልኝ

  • @FanosAlamayawu
    @FanosAlamayawu Месяц назад +14

    ቦታውነበርኩ አባቴ እዴሜ ጤና ይስጤት🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ArthurJohn-x3x
      @ArthurJohn-x3x Месяц назад

      ቦታው የት ነው እና መቼ መቼ ነው

    • @mahletmesfin3881
      @mahletmesfin3881 Месяц назад +1

      ​@@ArthurJohn-x3xgotera wengelawot building jerba kidist Selassie Ena 44tu betechirstian

  • @Birishett5ttt16
    @Birishett5ttt16 Месяц назад +3

    Amen Amen Amen Igziabher masagen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад +3

    አሜን አባቴ በፆለተወአስቡኝሀናማረያምከነቤተሠቦቸ

  • @washunniguse-p6i
    @washunniguse-p6i Месяц назад +5

    በፀሎት የስግደት በመቁጠራ ቅጥቀጣ ሀይሉን መደሀኒለም ሲገልፅ

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw Месяц назад +1

    ፀጋውን ያብዛለት አባታችን 😊

  • @Elias-e8b
    @Elias-e8b Месяц назад +1

    አባታችን እድሜንና ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @ShitaAbebaw
    @ShitaAbebaw Месяц назад

    Yeni abat ageliglot zebebiwetin yarizimlin enamesegenalen
    🙏🙏🙏🙏ehte enkuwanm kezih erikus mefesi telakekishilign🥰

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤ ሀገራችን እዴት ስላም ይሆናን እዲህ አይነት ክፋት እያለ😢😢

  • @AsfaweTeherku
    @AsfaweTeherku Месяц назад +1

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Месяц назад +1

    አቤቶ ማረኝ ጊታሆያ የሳዘናል ለዚህ ጊዜ

  • @YibeYemaryam-o1p
    @YibeYemaryam-o1p Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይድረስልን እርሱ ያበርታን በመንፈሳዊ ሕይወት የደከማችሁ የዛላችሁ በቴሌግራም ቻናል መንፈሳዊ ልምላሜ ብላችሁ በመግባት እራሳችሁን አበርቱ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛንም ከዚ ነገር ይሰውረን አባ በፀሎት ያአስቡኝ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Месяц назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Месяц назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዘለዉት❤❤❤

  • @ESHATUBahilu
    @ESHATUBahilu Месяц назад +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @NegeHa
    @NegeHa Месяц назад +2

    አድራሻ ለለችሁ ወሎ ሰፈር ታክሲ ይዛችሁ ወንጌላዊት ውረዱ 44ቱ ጸበል ቅድት አርሴማና የስላሴ ቤተክርስትያን ነወ።

  • @kedeset
    @kedeset Месяц назад +1

    እግዝሆ ማርነ ክርስቶስ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن Месяц назад

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Месяц назад

    አባታችን ፀጋዉን የብዛሎት ❤❤❤❤

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l Месяц назад

    ቃለህይወትያሰማልን❤

  • @TigistAbebaw-w5l
    @TigistAbebaw-w5l Месяц назад +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ያውጣን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Месяц назад +1

    ትክክል ለልጆች አሻንጉሊት እራሱ አርማዉ የጌ አርማ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ያልገቡበት የለም ህዝቡ እየነቃ አይደለም

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Месяц назад +2

    Egazebehare yamesgane ❤❤❤❤

  • @mestayitafework5499
    @mestayitafework5499 Месяц назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኛም የመዳን ቀን ይምጣልን

  • @TigstAboye
    @TigstAboye Месяц назад

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ ዝም ብዬ በጣም ይጨንቀኛል🎉😢

  • @hannanegasso5582
    @hannanegasso5582 Месяц назад +1

    ልጄን እዲመክሩልኝ እፈልጋለሁ አባቶችን ይሠማል እዲህ ብሎ የሚገስጽ አባት ግን የለም በኔ አካባቢ ገና 10 አመቱ ነው ፊልም አሻጉሊት በማየት በጣም እንነጋገራለን ግን ገም ብዬ የምመክረው ነው የሚመስለው ስልክ ካሎ እባኮት በረከቶ ይድረሠን አሜን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Месяц назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Месяц назад

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @afremafeworky1782
    @afremafeworky1782 Месяц назад

    Egzabhar tegawn yabzalwt ❤❤🙏🙏

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx Месяц назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 Месяц назад +1

    abatachin qalihwet yasemalin begizabher bexelot asbun ghenet from 🇬🇧

  • @Gachcher
    @Gachcher Месяц назад +24

    እኔም እጅግ የምወደ ትምህርት ደብተሬ ና ስክርቢትዬን ካስቀመጥኩበት አውጥተው ወስዱብኝ ከተወሰን ወር በኋላ አገኘሁት የኔን ፅሁፍ በትልቁ ኤክስ ተደርጎበት ትንሽ ልጃቸው በቀሪው ቦታ ይፅፋል ቤተ ሰቦቹ እቤት እየመጣህ አስጠናው ይሉኝ ነበር ትምህርቴን አስጠልቶኝ ተውኩት በቃ ታሪኩ ብዙ ነው ግን መንፈሱ አልተያዘልኝም አባ እንዴት ላድርግ

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt Месяц назад +7

      ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይፍታህ ቀን በቀን ስገድ ደሞ ስትሰግድ የጠረጠርካቸውን ሰወች ስም እጅህ ላይ ፅፈህ ስገድ ይለፈልፋል 🙏🙏🙏ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 🙏

    • @Gachcher
      @Gachcher Месяц назад +4

      @@MesiMesi-ib3bt እሽ እህቴ እኔ እኮ ሚስጥሩ ሚገባኝ አሁን ከቅርብ ጊዜ በኋላ ነው ግን የሆነ ጊዜ ፀበል በተከታታይ እጠመቅ ነበር እነዚህ ሰዎች በህልሜ ይመጡብኛል ትምህርት ቤት ስሄድ መንገድ ዘግተውብኝ አገኛቸውአለሁ

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt Месяц назад +6

      @@Gachcher አይገርምም እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ፈጣሪ በግዜ እንድትነቃ እረዳህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ና ገጠመኝ አዳምጥ live እንከታተል የበለጠ የመናፍስትን ስራ በደንብ እናቃለን 🙏🙏🥰

    • @NetsanetFulle
      @NetsanetFulle Месяц назад +7

      ፀሎት እየፀለይክ እየሠገድግ ቅድስ ኡራኤል ፀበል ተጠመቅ የአይምሮ እውቀትን ይመልስልሀል

    • @NetsanetFulle
      @NetsanetFulle Месяц назад +7

      ገጠመኝ አዳምጥ መምህር ተስፋዬን

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya Месяц назад +3

    ቦታውነበርኩ አባቴ እድሜ ጤና ይስጤት

    • @tarikwakebedde1441
      @tarikwakebedde1441 Месяц назад +2

      ታድለሽ❤❤❤❤

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya Месяц назад +1

      @tarikwakebedde1441 ብርክት ይድረስሽ መተሽ

    • @ALEMMEDIA-nq7hk
      @ALEMMEDIA-nq7hk Месяц назад

      yet nw botaw plsss tebaberun

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya Месяц назад

      @@ALEMMEDIA-nq7hkከወንጋላዊት ህንፃ ጀርባ በኮስቶል ቀጥታ መተህ ወደ ውስጥ ሽንኩት ድንች እሚሽጡ ታገኛል እነሱጋ ስድረስ ሽለቆውን ይዘህ መውረድ ቅድስትስላሴ ቅድስትአርሴማ ቤተክርስቲያን ብትል ያሳዩሃል ፅብል ዘውትር አለ አባ ቅድሜና እሁድ ጉባኤ አላቸው

  • @እኛናኢትዮጵያ
    @እኛናኢትዮጵያ Месяц назад

    የበግ ደም ጨብጠው ትምህርት ቤት ይሄዳሉ ? አቤቱ ጌታዬ ፈጣሪዬ ሆይ ማረን 😢😢

  • @madinasayidi7119
    @madinasayidi7119 Месяц назад

    amen amen amen 😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад

    አቤት የዲያብሎስ መግቢያ ብዛቱእኔ ሰኞ ማክሰኞ ነበር ስማር የምጫወት አሁን ተቀየረ😥😥እግዚአብሔር ያስበን😢

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v Месяц назад

    አድነን አምላኬ ሆይ 😢😢

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HanaMekonn-c4z
    @HanaMekonn-c4z Месяц назад +1

    ይሄንን ቻርሊ የሚባለው ጨዋታ እየመሰላቸው እንደ ፋሽን ሁሉም እየተገበሩት ነው አይይ አለማወቅ 😢

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 22 дня назад

    Aba 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl Месяц назад +1

    ይሄ ጨዋታ ሲመጣ በቲክ ቶክ በጣም ፈርቼ ጠርጥሬ ነበር ይሀው አሰማኝ ልጆቻችሁን ጠብቁ ወላጆች ለሀያሉ እግዚአብሔር አሳልፋችሁ ስጡ የልጆቻችሁን ነገር አብዝታችሁ ስገዱ ቅዱስ ስጋውና ቅዱስ ደሙን እናንተም ልጆቻችሁም ተቀበሉ እድሜያቸው አልፏል እያልን ከቅዱስ ቁርባን አናርቃቸው እባካችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Месяц назад +2

      አይ ቲክቶክ ላይ ያያችሁት አሁን እኔ የዛሬ አመት ት/ቤት ዉስጥ በጨዋታዉ ብዙ ልጆች የመንፈሱ ተጠቂ ራስ አጥፊሆነዉ አይቻለሁ ተበልተናል ትዉልዱን

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Месяц назад +1

    Egazebehare yameheraka 😢😢😢😢😢

  • @AynalemTayuTayu
    @AynalemTayuTayu Месяц назад

    ammmmmeeeennnn

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Месяц назад

    ውይይይይ

  • @KalkidanKebede-zh3nq
    @KalkidanKebede-zh3nq Месяц назад +1

    ወይኔ አልቀናል ማለት እኮ ነው 😢

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 Месяц назад +1

    ክፈት ይዘን እየኢድን መንፈሰ የለብን ማለት ዘበት ሆነ እኮ አባታችን

  • @addis3304
    @addis3304 Месяц назад

    ቤተሰብ ደም እንባ እያለቀሰ አዳሜ የሰይጣን ምስክርነት አልሰማም ይባልልኛል የሴጣኑን ትቶ የሰዎችን እንባና ለቅሶስ ለመስማትስ ምን ከለከለን ????????????

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Месяц назад +1

    egziyo mharene kirstos abyetu maren mn lay deresn

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 22 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mesrat-w3v
    @Mesrat-w3v Месяц назад

    መምህር ሄኖክ እሪሶጋር
    መጥቼ ምልክትን አየቻለው ባሌና።
    እኔ ልጆቺና።
    አንግባም ከባታችውም አይግባቡ እቤቴ ስገባ በአይጥ።
    ሺህታ ይሞላል

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Месяц назад

    😢😢😢❤😢😢😢

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن Месяц назад

    እኔ በደብተርና በእስኪብርቶ ተደግሞባታል ብላል መንፈሰ በእናቴ ላይ እእኔም ትምህርቴን አቋርጪ ስደት መጣሁ😭😭😭

  • @deresedinku
    @deresedinku Месяц назад

    የመምህር ስልክ ቁጥር ካላችሁ በጣም ስለ ምፈልግ ነው

  • @AlemAlemu-p7g
    @AlemAlemu-p7g 10 дней назад

    ቦታውን አሳውቁን የምታቁ

  • @TsehayAdane-xj1ny
    @TsehayAdane-xj1ny Месяц назад

    የት ነዉ ቦታው እባካቹ ንገሩኝ

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 Месяц назад +1

    የአገልግሎቶ ቦታው የት ነው እባካቹ ንገሩኝ

    • @Emebetsnh
      @Emebetsnh Месяц назад

      ከወሎ ሰፈር ወደ ጉተራ በሚወስደው ወንጌላዊት ህንፃ ጀርባ 44 ፀበል ቅድስት ስላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ነው

  • @deresedinku
    @deresedinku Месяц назад

    የመምህር ስልክ ቁጥር ካላችሁ ላኩልን

  • @NetsanetTsegaye-k3d
    @NetsanetTsegaye-k3d Месяц назад +1

    ቦታው የት ነው ?መምጣት እንፈልጋለን .አድራሻዎትን አሳውቁን

    • @remora8829
      @remora8829 Месяц назад

      ወሎ ሰፈር ታክሲ ይዛችሁ ወንጌላዊት ውረዱ 44ቱ ጸበል ቅድት አርሴማና የስላሴ ቤተክርስትያን ነወ።

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Месяц назад

    ye aglglot zemnwon ybarklot abatachn

  • @mulugetatmariam5828
    @mulugetatmariam5828 Месяц назад

    Yet new yemiyagelegelut?

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k Месяц назад

    እሚያሳዝነው ህዝቡን ማደንዘዝ እንጂ

  • @AynalemTayuTayu
    @AynalemTayuTayu Месяц назад

    enem zorobignaly

  • @Abrhame-j5y
    @Abrhame-j5y Месяц назад

    አባታችን አድራሻው የትነው

    • @remora8829
      @remora8829 Месяц назад

      ወሎ ሰፈር ታክሲ ይዛችሁ ወንጌላዊት ውረዱ 44ቱ ጸበል ቅድት አርሴማና የስላሴ ቤተክርስትያን ነወ።

  • @ArthurJohn-x3x
    @ArthurJohn-x3x Месяц назад

    የት ነው ቦታው እና ሰአቱ

    • @remora8829
      @remora8829 Месяц назад

      ከወሎ ሰፈር ወደ ጉተራ በሚወስደው ወንጌላዊት ህንፃ ጀርባ 44 ፀበል ቅድስት ስላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ነው

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Месяц назад

    Aye memhir ahun yegebagn debter eyetewasugn zare menfesu teyze yelew ke lijinet gemiro ayimro yeteselbkut yene Tarik new yemeselegn ewiket tewahido le bizu sew seto debteraw silefelif ende kircha siga new ediliwan yetekefafelinew ., yele mekuteria be xelot ena be asirat le techegere bemesitet bicha new new yeteyazew egzio zare memhir tidar afatew gidel bilew yelakut sayker yetelakew teyaze ..,, zere tidar baliyizime egvzher eyamesegenkugn destegna negn

  • @TigistAbebaw-w5l
    @TigistAbebaw-w5l Месяц назад

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ያውጣን

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Месяц назад

    egziyo mharene kirstos abyetu maren mn lay deresn

  • @Abrhame-j5y
    @Abrhame-j5y Месяц назад

    አባታችን አድራሻው የትነው

    • @andualemdemessie3629
      @andualemdemessie3629 Месяц назад

      44ቱ ፀበል ወሎ ሰፈር

    • @remora8829
      @remora8829 Месяц назад

      ከወሎ ሰፈር ወደ ጉተራ በሚወስደው ወንጌላዊት ህንፃ ጀርባ 44 ፀበል ቅድስት ስላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ነው

    • @Mesrat-w3v
      @Mesrat-w3v Месяц назад

      አታችንስልኮት ይላኩልንኝ

    • @Mesrat-w3v
      @Mesrat-w3v Месяц назад +1

      አባ በረከቶት ይቡዛሎት
      እኔ።
      ይህንን ስጽፍ አባ እጅን እየደንዘዘኝ ነው
      እኔወለተስላሴነኘ።
      በፀሎአስት።
      አስቡኘ እሄን ይህን እየተቃጠልኩ ነው
      እስረኛው መንፈስ