መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud

Комментарии • 221

  • @masresham
    @masresham  3 месяца назад +171

    መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ 1-150 (ከሰኞ ከስከ ቅዳሜ) ከተለቀቀ ረዘም ያለ ጊዜ ቢሆንም ነገር ግን እሑድ ላይ የሚጸለዩት የነብያት ጸሎት በተሟላ መልኩ ስላላገኘሁ እስካሁን አልተለቀቀም ነበር፡፡ እነሆ አሁን ሙሉውን ስላገኘሁ በዚህ መልኩ አቅርቤዋለሁ፡፡ ይህን ጸሎተ ነብያት መዝሙረ ዳዊትን ተክቶ እሑድ ይነበባል፡፡ አመሰግናለሁ መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን፡፡

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 3 месяца назад +6

      እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

    • @tigistsolomon6594
      @tigistsolomon6594 3 месяца назад +7

      እግዚአብሔር ይስጥልን እሁድ መዝሙረዳዊት ስለማልሰማ ቅር ይለኝ ነበር

    • @maryammaryam-cc8tn
      @maryammaryam-cc8tn 3 месяца назад +3

      ❤እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማል

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 3 месяца назад +3

      አሜን እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wenshetaaa1475
      @wenshetaaa1475 3 месяца назад +3

      እናመስግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AbiyYohanes-pw4yr
    @AbiyYohanes-pw4yr День назад +2

    ምንአይነት መታደል ነው አይምሮን መንፈስቅድስ ይመረምራል እጅግም ያድሳል ክርስቶስ ብርክ ያድርግህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @TsionYosef-y3t
    @TsionYosef-y3t День назад +1

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Месяц назад +2

    Ameen ameen ameen kalihiyotin yasamalin mehemirachin 🙏

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 3 месяца назад +5

    Kale heywet yiasmalen ❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 3 месяца назад +7

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 15 дней назад +1

    .ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በተለይ የእሁድ መዝሙረዳዊት አይጠገብም ጌታሆይ በልቦናየ ዉስጥ አሳድርልኝ

  • @መረትየማረያምልጅ
    @መረትየማረያምልጅ 3 месяца назад +5

    አ ሜ ን አ ሜ ን አ ሜ ን ቃ ለ ህ ይ ወ ት ያ ሰ ማ ል ን❤❤❤

  • @saa4471
    @saa4471 3 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 3 месяца назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእሁድ የለም እንዴ ስል ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 3 месяца назад +4

    AMEN AMEN AMEN BAWENTU YEHUN YEDARAGELN KALA HIWOT YASAMALEN BADEM BATEN YETABEKELN AMEN 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 3 месяца назад +16

    አሜን🙏 ለፈጣሪያች የሚያበራ ፍቅር እንደምንሰጥ ። እኛም ጎምበስ እያልን በአቡነ እስትንፋስ ስም ለሱም ለእሷም ለምድርም ለፀሀይም በልብ ጉልበት የሚያበራ ፍቅር እንሰጥ ዘንድ አሜን ።🙏

    • @AbcDef-e5k8m
      @AbcDef-e5k8m День назад

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kb92838
    @Kb92838 3 месяца назад +12

    ቃል ሂወት ያሰማን ዓለም ሁሉ ሰላም በረከት ያውርድልን ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 3 месяца назад +9

    አሜንንን ቃል እህይወትን ያሰማልን ተባረክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ አርጋኖን እኔ ከስልኬ ላይ ነበር ምፀልይ ያንተን ኦድዮ ካወረድኩ በኃላ ግን ሁሌም ማታማታ ከፍቼው ሰላም ያለው እንቅልፍ መተኛት ከጀመርኩ አመት ሊሞላኝ ነው በብዙ ተባረክልኝ የኔ መልካም🙏🙏🙏

    • @masresham
      @masresham  3 месяца назад +4

      ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በጸሎት በርቺ እህቴ

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 3 месяца назад +4

      @@masresham 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን እናተንም አምላክ ይጠብቃቹ የፀሎትህን ዐይል ምን ያክል እንደሆነ አሳያቹን ሴሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር አድርጋቹ ለምታገለግሉን ወንድሞቻችን ምስጋናዬ ከልቤ ነው በጎደለባቹ ሁሉ አምላክ ይሙላላቹ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

    • @sabchoHdC-xm9mt
      @sabchoHdC-xm9mt 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @NegasoGeleta
    @NegasoGeleta 3 месяца назад +4

    ቃለሂወትን.ያሰማልን.በእድሜ.በጤና.ያቆይልን.ጸጋበረከቱን.ያብዛልህ.ወድሜ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 3 месяца назад +4

    ቃለሂወትን.ያሰማልን.በእድሜ.በጤና.ያቆይልን.ጸጋበረከቱን.ያብዛልህ.ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LyuwerkMularu
    @LyuwerkMularu День назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እዲሜ በጸጋ ያቆይ እልን❤❤🙏🙏🙏💖💖💖👏💒💒💒💖💖👏👏👏🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @StbfFhccg
    @StbfFhccg 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex 3 месяца назад +5

    Selam Selam abatachn ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Etiopian ena welete slasse ena welete Eysus ena welete Mariam ena welete Mariam ena welete Hiwot ena oldTytshay ena oldrufael ❤❤❤❤

  • @BebeYondimu
    @BebeYondimu 3 месяца назад +3

    Amen kelhiwotn yesamaln 🙏🙏🙏🙏

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda 3 месяца назад +4

    አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayala2176
    @ayala2176 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 3 месяца назад +2

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለ,ህይወት,ያሰማልን

  • @AbiyoteBekele
    @AbiyoteBekele 3 месяца назад +3

    ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤ፀጋ ይጨምር ልህ

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 2 месяца назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን አሜን ፀገዉን ጥበቡን ያብዛልን አሜን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 3 месяца назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሠላም ለምድራችን ሠላም ለሰው ልጅ በሙሉ ይስጥልን

  • @meseret.12
    @meseret.12 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 8 дней назад +1

    ❤❤❤qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @TarikwTadese
    @TarikwTadese Месяц назад +1

    Amen amen amen Qal hiwote yasmaln❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏♥️

  • @Janat2024-f5o
    @Janat2024-f5o 3 месяца назад +2

    AmenAmenAmen

  • @HfhrFhhf
    @HfhrFhhf 3 месяца назад +5

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 месяца назад +2

    እግዝአቤሐር ቃሌ ሕይወት ያሴማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 8 дней назад

    ወገኔ ብቸኛዋን ለስንት ዘመን ትሻው የነበረችው ይኽው ቃሉን በዚህ አመቻችተህ ስለቅረስቀ ፈጣሪ ይባርክህ::
    ጤናህን ከረጅም ዕድሜ ይስጥህ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️✝️😇☮️🌎🇪🇹🇪🇹🍀🍀🍀🍀

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 3 месяца назад +3

    ማርያምን እመኘው ነበር።ይህን ።ፀሎተ መላይክት ያሰማልን።❤

  • @Beti474
    @Beti474 3 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን🤲
    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ወንድማችን❤

  • @WegahtaIscias
    @WegahtaIscias Месяц назад +1

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmaoana❤❤❤❤❤

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ALMAzTSEGwA
    @ALMAzTSEGwA Месяц назад +1

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ይውን ይደርግልን ቃለ ይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ በፀሎት አስቡይ😢😢😢በጣም ሰደት ሰለቸይ 😢😢ደከመይ ያስብኩት በጨራሺ አልሳካ አለይ😢😢

  • @WegahtaIscias
    @WegahtaIscias Месяц назад

    Temesgen fetari kal hiwet yesmaoana amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @ethane7799
    @ethane7799 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Месяц назад +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉቱ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 месяца назад +1

    አሜን እግዝአቤሔር ይስጌን ስለቃሉ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dfgr3542
    @dfgr3542 3 месяца назад +2

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @sabaargaw2722
    @sabaargaw2722 2 месяца назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያውርስልን

  • @CalmLaptop-mi1ep
    @CalmLaptop-mi1ep 2 месяца назад +1

    Eliho eliho eyalku elemnahelehu Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 22 дня назад +1

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን

  • @DesiTafra-vw1dd
    @DesiTafra-vw1dd Месяц назад +1

    Amen Amen Amen kali hiwot yaamalen🙏🙏🙏

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 3 месяца назад +4

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Месяц назад +1

    Kale heywete yasemalegne 🙏🙏🙏

  • @ሁሉምለቦጎነው
    @ሁሉምለቦጎነው 3 месяца назад +2

    ቃለ_ህይወት ያሰማልን

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገዉን ያብዛለት አሜን

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu 22 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤💛💚🙏

  • @Tadlangesie
    @Tadlangesie 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 8 дней назад

    Amen amen amen kalhywet yasemaln

  • @NigstiHagos
    @NigstiHagos Месяц назад +1

    እናመሰግናለን❤በልቦናችን ❤ይደርልን❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖💖💖💖💖

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Месяц назад +1

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለሂወትንያሰማልን.ጸጋውን.በረከቱን.ያብዛለወት.እድሜናጤና.ይስጥልን..ለሀገራችን.ሰላምን.ያምጣልን❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተመድህን-ገ5ጠ
    @ወለተመድህን-ገ5ጠ 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 3 месяца назад +2

    ኣሜን

  • @AgerieFerede
    @AgerieFerede 2 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤

  • @marwamoh6194
    @marwamoh6194 8 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ቃለህወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን እናመሰግናለን የነበያት በረከታቸዉ ይደርብን

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 3 месяца назад +4

    Amen❤❤❤abatchn.kalywet.yasemaln.mangst.samyatn.yawers.ethiopyn.selamn.merrands.abzln.madane.alem.amen.3❤❤❤

  • @hiwotadonye9322
    @hiwotadonye9322 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha4540 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SenayitAsefa-kh5of
    @SenayitAsefa-kh5of 22 дня назад +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @HewanBerhe
    @HewanBerhe 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @AyluIsmu
    @AyluIsmu 23 дня назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EtsMul
    @EtsMul 8 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @eyobmesfin1029
    @eyobmesfin1029 22 дня назад +1

    አሜን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @negassaoba7596
    @negassaoba7596 3 месяца назад +3

    Amen amen amen

  • @Muluwawo
    @Muluwawo 2 месяца назад +1

    አሚንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢💞💞

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
    @መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 2 месяца назад +1

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ❤

  • @tigistdesta-jv3cs
    @tigistdesta-jv3cs 3 месяца назад +1

    Ydawit amelak kehulachin gar yehun enamesgnalen

  • @XoXo-us7do
    @XoXo-us7do 9 дней назад

    ኣሜንንን❤❤❤

  • @Sra-wq6pq
    @Sra-wq6pq 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማን

  • @YehualashetMekonnen
    @YehualashetMekonnen 2 месяца назад

    ❤🎉amen 🙏 ❤🎉amen 🙏 ❤🎉amen 🙏 ❤🎉kalewoti yasemaleniy

  • @MikiyasMulex-to1se
    @MikiyasMulex-to1se 15 дней назад +1

    Amen amen 🙏🏼

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q Месяц назад

    ኣሜን ኣምላከ ዳዊት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @SaraSara-u8p
    @SaraSara-u8p 3 месяца назад +2

    ameen ❤❤❤

  • @NebiyouGetachew-mv2pt
    @NebiyouGetachew-mv2pt Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @almazkhasay8606
    @almazkhasay8606 День назад

    ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @yeberkoshegaenat
    @yeberkoshegaenat 2 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @KAlkidanArage
    @KAlkidanArage 2 месяца назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን🤲🤲🌻❤️🌻❤️🌻

  • @WOrkensheMakonini
    @WOrkensheMakonini 3 месяца назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsselefechMengesha
    @AsselefechMengesha 3 месяца назад +3

    love❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workeago426
    @workeago426 2 месяца назад

    ቃለሕይወት ያስማልን ሙምሕራችን አሜንእሜን እሜን

  • @Mercy-md6zi
    @Mercy-md6zi 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን እግዚሐብሔር ይስጥልን ወንድማችን 💚💛❤️💗💓💞❣️💕💘💖💚💛❤️

  • @NigstiHagos
    @NigstiHagos Месяц назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኣበታችን ሆይ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዝአብሔር ይባርኮት❤❤❤❤❤❤😂

  • @seadamohammed2466
    @seadamohammed2466 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት❤❤❤

  • @biralgashworku684
    @biralgashworku684 День назад

    አሜን።

  • @hannamariam5868
    @hannamariam5868 2 месяца назад

    Kale hiwot yamsalen ❤❤AMEN AMEN❤❤❤

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜንየሰማሁትን በልቦናየ አሳድርብኚ ይቅር በለኝበሰደት በባእድ አገር አታሰቀርኝ በምርትህ በቸርነት አሰበኝ የልቦናየን መሻት አይተህ ማርኝ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉