🛑ፀሎት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ||Aba Gebrakidan girma new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @DhEy-qr7eo
    @DhEy-qr7eo 9 месяцев назад +21

    አባ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በረከትወ ይድረሰን🙏

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 10 месяцев назад +18

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @AbebechFuza
    @AbebechFuza 9 месяцев назад +4

    ጀግና ጎበዝ አንዳይለወጡ አባታችንሆይ በወነት ሁሉመናዎይጥማል እረሶከጀመሩግዜ ጀምሮ እውነት ክረሰተያንመሆነጀምረናል በዚው ይቀጠሉ እግዛብሔር እድሜና ሓይልይጨምረሎተዘንድ እለምንአአለሁ አሚን ❤🎉🎉

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 9 месяцев назад +17

    የአበታችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ጸጋ ያድልልን

    • @BiruktaytSignore
      @BiruktaytSignore 9 месяцев назад

      Amen amen amen bewnetu tlk beremetachn nschew

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze 9 месяцев назад +2

    እሜን አሜን አሜን ወለተትሳ ከኔየበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 11 месяцев назад +72

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😍እግዚአብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🥰🙏💝💝

    • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
      @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 9 месяцев назад +6

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

    • @Mahem515
      @Mahem515 9 месяцев назад

      Itii😢ok😢l😢iiilllillllililiilll😢iiliiiiil😢likli😢iiiiiliiiiiiii😅 lo

    • @wudeyadessa1181
      @wudeyadessa1181 8 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen waaqayoo sagalee jireenyaa siihaa yaa dhagesisuu ebbifaamaa ❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanWodajnew
    @BirtukanWodajnew 10 месяцев назад +10

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን እግዝአብሔር እመስገን የኔ ውድ ጌታ መድሀኒአለም በይቅርታ ልቦናችን ከኣለም ከንቱ ድካም ይመልሰን በኡነቱ በጣም ትክክል ውድ ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜና በጣና ይጠብቅል አርሶ ራሱ ሴጣን ብቻ ነው ሊጠለዎት የሚችን ቃለ እግዝአብሔር ሓቅ ብቻ ስለምታስተምሩ እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ያብዛል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 10 месяцев назад +8

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ሺህ ዓመት ኑሩልን

  • @mesfintsegaye9260
    @mesfintsegaye9260 9 месяцев назад +20

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
    በርሶ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄያለሁ።

  • @Meseret-t5l6l
    @Meseret-t5l6l 10 месяцев назад +9

    አሜን ፬ ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜ ይስጥልን።❤❤❤🙏🙏🙏💔💔💔💋💋💋🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌼🌼🌼👏👏👏🌾🌾🌾

  • @HaileyesusGetahun
    @HaileyesusGetahun 9 месяцев назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን ።

  • @rewamohtaseb-ck3jy
    @rewamohtaseb-ck3jy 3 месяца назад +3

    የህይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን አባታችን ልቦና ይስጠን ለሁሉም ነገር🙏🕯🌻🌹

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 9 месяцев назад +29

    በእዉነት ቃል ሒወትን ያስማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 11 месяцев назад +134

    አባታችን እንደ እርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TarekegnMan
    @TarekegnMan 6 дней назад +1

    አሜን ❤❤❤❤❤

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 10 месяцев назад +11

    እወነት ነው፡፡ መታደል እኮ ነው ሁሌ ሳይሰለቹ መጸለይ የጸሎት ጸጋ ያብዛልን፡፤ እድሜ ይስጥልን አባታችን፡፡🙏🙏🙏

  • @ElshadayWondimu
    @ElshadayWondimu 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ7ኘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ7ኘ 10 месяцев назад +10

    በእውነቱ የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን

  • @FuuGutrr
    @FuuGutrr Месяц назад +1

    4:08 አሜን አሜአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን

  • @MuluAmare-xs7vw
    @MuluAmare-xs7vw 10 месяцев назад +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ለአባታችን አሜን አሜን አሜን ይሁን

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @Addisa-l4e
    @Addisa-l4e 3 дня назад

    ቃለህይወትየሰማልን በአድሜበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን

  • @MikruMeseret
    @MikruMeseret 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን የሰጠን ጳዉሎስ አባ ገብረኪዳን ናቸው ሚሰጡት ትምህርት አይጠገብም አይሰለችም በዚህ ዘመን የተገኙ ዕንቁ ናቸዉ።

  • @mananeghuse1098
    @mananeghuse1098 10 месяцев назад +12

    የእውነት የልብ አስተማሪ ነዎት መንፈስ ቅዱስ የአእምሮእችን ልቦና ይክፈት ❤

    • @عليميونجوش
      @عليميونجوش 3 месяца назад

      ABATACHI KALE HIYOTIN YASMALIN YAGLGILOT IDME YARZIMILIN AMEN 🙏🏼 ♥️ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @salamp1142
      @salamp1142 Месяц назад

      አሜን

  • @BrktiHalefom
    @BrktiHalefom 7 дней назад

    ኣባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ነዊሕ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃበልና ቸሩ መድሃኒ ኣለም።❤❤❤🎉🎉

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብኝ አባታችን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 10 месяцев назад +7

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት❤❤

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 10 месяцев назад +11

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 9 месяцев назад +3

    አባ ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜዎን ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 11 месяцев назад +10

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 👏👏👏🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @AbrehamWubie-d3o
    @AbrehamWubie-d3o 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለእኔ ተገቢና ትክክለኛ ምክር ነው ለመፈጸም ልቡና ይሰጠን ቃሉን ሰምተን የበርከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @MMm-c8c2l
    @MMm-c8c2l 10 месяцев назад +4

    Amen kale hiwot yasemaln abatachin

  • @Samsung04-c5w
    @Samsung04-c5w 10 месяцев назад +7

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን አሜን አሜን አሜን

  • @saraka999
    @saraka999 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን❤

  • @hanag6166
    @hanag6166 10 месяцев назад +10

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜና በጤና ይጠብቅል

  • @HulumyalfalAa
    @HulumyalfalAa 26 дней назад

    በእውነት ለውድ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @IeriUd-xx9vi
    @IeriUd-xx9vi 10 месяцев назад +9

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Rcc-x8o
    @Rcc-x8o 3 месяца назад +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺህ አመት ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @hao90
    @hao90 10 месяцев назад +4

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት
    ይሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberuMolla
    @AberuMolla 3 месяца назад +2

    በእውነት የእግዚአብሔሪ ሙሉፀጋ ያደረቡት ትክክለኛ አባት ፈጣሪእድሜና ጤና ይስጢልን የበረከት እድሜውን ያብዛልን ቃለ ህወትያሰማልን

  • @sintayehuasefa3095
    @sintayehuasefa3095 10 месяцев назад +7

    አባታችን እርሶን እግዝአብሔር ነው ለኛ የሰጠን የመስገን❤❤❤

  • @higGirma
    @higGirma Месяц назад

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት እድሜዎን እረጅም ያድርግልን

  • @Alemgeite
    @Alemgeite 10 месяцев назад +9

    የኔ ዉድአባት እግዚአብሔር ረጅምእድሜ እድሜ እና ጤናይስልን እንዲህ ያለ መካሪ አያሳጣን መደሀንያለም

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 9 месяцев назад +29

    ማርያምን 😢አሁን ራሱ እንቅልፍ ሊደፋኝ ነው እያዳመጥኩ በፀሎታችሁ አስቡኝ🥺🙏
    #አባታችን ኑርልን🙏

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 10 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @ElsaNegose
    @ElsaNegose 24 дня назад

    ቃለህወት ያሰማልን እደ ሀጥያታቺን ሳይሆን እደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን❤❤

  • @alem6980
    @alem6980 10 месяцев назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዛቤር አምላክ ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Месяц назад

    Amen abatachn kale hywet yasemaln abatachn

  • @Hevengerie
    @Hevengerie 8 месяцев назад +31

    በእውነቱ እውነተኛ ኣባት ናችሁ እንደርሶ ያሉ ኣባቶችን ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን

    • @SebsbeShegere
      @SebsbeShegere 5 месяцев назад

      ጠመሀኡኛየሐሪሪሠለራራሯሬርራረሬሪሬሪራ

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @merkuzsolomon6894
    @merkuzsolomon6894 8 месяцев назад +7

    አባቴ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌ የኔን ህይወት ነው የሚሰብኩት አንዳንዴ አደነግጣለሁ ማን ነገራቸው እላለሁ እድሜ ማቱሣላን ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤

  • @WelelawAnmut
    @WelelawAnmut Месяц назад

    አሜን(3) እንቁ አባታችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን!!

  • @MinaleMinale-gm7ny
    @MinaleMinale-gm7ny 10 месяцев назад +7

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንልን

  • @temesgenbekele5912
    @temesgenbekele5912 2 месяца назад

    አባታችን ቃለሕይዎት ያሰማልን እንደርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጠን

  • @altasebdesalegn470
    @altasebdesalegn470 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @JosanZeru-v4u
    @JosanZeru-v4u 19 дней назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏qal hiwet yasmalen abatachin

  • @FhG-n7e
    @FhG-n7e 10 месяцев назад +13

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulukenAmenu
    @MulukenAmenu 8 месяцев назад +83

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ይህን ትምህርት ካገኘዉ በኃላ እኔም ወዲያዉ መዝሙረ ዳዊትን ገዝቼ ጸሎትን ጀምራለዉ፡፡ዕድሜ ይስጥልን አባታችም፡፡

    • @Tamirattamirat-l6p
      @Tamirattamirat-l6p 7 месяцев назад +9

      Selam metsahafun be siki magignet yichalal?ibakihin nigeregn megizat be malchilibet huneta silalehugn new

    • @ZinayeKebede-gg9ne
      @ZinayeKebede-gg9ne 7 месяцев назад

      ❤​@@Tamirattamirat-l6p

    • @Eftah13
      @Eftah13 7 месяцев назад

      @@Tamirattamirat-l6p mezmure Dawit bleh you tube felg ale ❤

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 6 месяцев назад

      ​@@Tamirattamirat-l6p አድራሻሽን ከነገርሽኝ እኔ ልልክልሽ እችላለሁ። ካልሆነ ስልክሽ ላይ " ውዳሴ ማርያም PDF " ብለሽ ፈልጊ። ከዛ download የሚል ይመጣልሻል። እሱን ስትነኪ ስልክሽ ላይ ይጭንልሻል።

    • @MartaMarta-dk4dz
      @MartaMarta-dk4dz 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤​@@Tamirattamirat-l6p

  • @Tizita341
    @Tizita341 10 месяцев назад +4

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
    አባታችን በፀጋው ያኑረን❤

  • @NetsanetMekuria-c1x
    @NetsanetMekuria-c1x 21 день назад

    አባ የእርሶን ትምህርት ስሰማ ውዬ ባድር አይደክመኝም ኑሩልን

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 11 месяцев назад +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @jordans9533
    @jordans9533 11 месяцев назад +8

    እውነት ነው እንቅልፍ ሆኛለው ጌታ ሆይ ድረስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ትምህርቱ በቀጥታ እግዝአብሄር ለኔ እየነገረኝ ነው ።

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 месяцев назад

      አሜን 🤲እኔም ያው ነኝ😢

  • @HgjBf
    @HgjBf 7 месяцев назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🕊🕊🕊🙏🛐🛐🛐🛐✝️💝💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💘💘💘💘

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 8 месяцев назад +20

    ቃለህይወት ያሠማልን ይችን ቃል ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🕊🕊🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 8 месяцев назад +9

    ,አባታችን ተሰምተው አይጠገቡ አደበታቸ ማር እንደ እርሶ አይነት አባቶች ያብዛልን እግዚብሔር

  • @እመብርሃን-ኣደይ
    @እመብርሃን-ኣደይ 8 месяцев назад +9

    ስለማይኑገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይትያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbelAbebaw-fq6bh
    @AbelAbebaw-fq6bh 17 дней назад

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Gffga-my2lg
    @Gffga-my2lg 8 месяцев назад +5

    5:17 አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @eeee7278
    @eeee7278 9 месяцев назад +2

    ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና ብዕደመን ብጥዕናን ይሓልወልና የቀንየልና

  • @AdissMasersha
    @AdissMasersha 8 месяцев назад +23

    ቅለ ህይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን

    • @eliaszike9864
      @eliaszike9864 8 месяцев назад

      Bitchilu begiez tseliyu

    • @Laelt5
      @Laelt5 7 месяцев назад

      amennnnn❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 11 месяцев назад +4

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @EfremSintayehu-o5i
    @EfremSintayehu-o5i Месяц назад

    Abatachin kale hiwet yasemaln

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael 8 месяцев назад +4

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @wubetfanuel-jv5vf
    @wubetfanuel-jv5vf 7 месяцев назад +3

    ቃለህይወት የሰማልን አባታችን እኔም ፀሎት አቋርጫለው አባቴ አራስ ሀንኩኝና እንደቀድሞ መጠንከር አልቻልኩም አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል

  • @ELISABETKIDANE
    @ELISABETKIDANE Месяц назад

    Abatachin Kale hiwotn yasemalin erejim edimena tsega yisitilin ❤❤❤❤❤❤

  • @Shambel1221
    @Shambel1221 3 месяца назад +1

    Egzaber yixabikilin Abaatachin love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍

  • @tigabushumey8378
    @tigabushumey8378 8 месяцев назад +16

    ቃለሒወት ያሰማልን
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 8 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አባታችን 🙏

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ አባት አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም ሀፃተኛይቱ ልጂህን በትክክለኜው መገድ ምራኝ🥺🙏🙏🙏

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 3 месяца назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን ያገልግሎት ዘመንሁ ይባረክ የኔ አባት ትምህርትሁ እኮ እዴት እደሚገባ እውነተኛ አባቴ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingBigWaterfall-lq9xt
    @SmilingBigWaterfall-lq9xt 9 месяцев назад +9

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህየወት ደያሠማልን።

  • @selammolla5667
    @selammolla5667 27 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ውድ ኣባታችን ፀጋኡ ያብዘሐልኹም እግዝኣብሄር ኣምላክ በረክታትኹም ይሕደረና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰኝ😢😢😢ደካማ ልጃችሁን አስቡኝ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 8 месяцев назад +4

    አሜንንን አሜንንን አሜን አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😥😥😥😥

  • @Hiwot-sj3cg
    @Hiwot-sj3cg 8 месяцев назад +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን፡፡

  • @FikreZergaw-o5f
    @FikreZergaw-o5f 7 месяцев назад

    ሊቃውት አባገብረማራም ጣአፋጭ አንደበትና ትሁት ማርማር የሚል ምግብ መግበውናል አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brtukandamtew6543
    @brtukandamtew6543 7 месяцев назад +3

    ❤በእድሜ ያቆይልን አባታችን❤️

  • @surafelgessesse1333
    @surafelgessesse1333 7 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: 22:06

  • @meftihteclezghi6404
    @meftihteclezghi6404 5 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የዘመኑ ምርጥ አባት

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 9 месяцев назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቱህት ይደርብን

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 11 месяцев назад +4

    Sweet as honey, thank you so much. Aba

  • @tadesemachew
    @tadesemachew 19 дней назад

    abatachin
    kale hiwot yasemalin berktiwo yidiresn

  • @EsubalewamareBerihun
    @EsubalewamareBerihun 8 месяцев назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegamenber
    @tsegamenber 3 месяца назад

    የድግል ማርያም ልጅ
    ለኛ የሰጠን ከእንቁ በላይ ሀብታችን
    ለኛ የመዳን ቁልፍ የሒዎት በር መክፈቻችን
    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመነዎትን የማቱ ሣላን ያድርግልን
    በረከትዎት ይደርብን
    ቃለሕይዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @gedufikir24
    @gedufikir24 8 месяцев назад +4

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቴ ይቅር በለኝ ሀፃተኛይቱን ልጂህን🥺🙏🙏🙏

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 9 месяцев назад +3

    ቃለይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @GiaJojo
    @GiaJojo 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢Ebakachu erdugn tewahidwech ነፊሴ ፈራሁልሽ በሀጥያት ወድቃለዉ ማራምን😢😢😢😢ምግብ ስበላ እንኳን በስምአም አላቅም እንኳን ልፀልይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 8 месяцев назад +3

    ክርስቶስ ትንሳእ ሙታን÷በዓብይ ሃይለ ሥልጣን ÷ኣሰሮ ለሰይጣን÷ኣጋእዞ ለኣዳም÷ሰላም እሜእዜስ÷ኮነ ፍስሃ በሰላም❤❤❤❤🎉ኣሜን !!!ቃለ ህይወተ የሰማልን ክውር ኣባታችን