ere lseytan mndnw makbed ena damo and sew ktsilye nesha kegba ena kidus kurban mekble lela tarik yelwm eko seytan menm ayle yelwm sel seytan kemawek sele egizer mawku ayshalem hulum seytan ande seraw menfsaw hiwot mastate bka ena sihol masgbat nw sera fetoch nach lginzb teblo yesew hiwot batchwaetu des yelale bka menm addis tarki yelem eko yasznlau yehe hezb gn menfaskidus bimar nesha bigba yet berdrsen nbr beka
በጣም ብርቱ ሴት ነሽ አግዚአብሔር እኛንም ያበርታን። ቪዲዮውን የምትመለከቱ ሰዎች ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ። ትውልድ ይዳን
መልካም አርአያ ጠንካራ ክርስቲያን የሆነች ልጅ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ አባቶቻችን ኑሩልን በጸሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ ይፉቱኝ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት የመላእክት አለቃ ለቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አሜንንን🙏❤🙏
ጀግና እህታችን መተት እናትናአባቴን ገሎብኛል አሁንነዉ የነቃሁት እመቤቴቀሪዉ ዘመንሽን አምላከቅዱሳን ይጠብቅሽ
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ይሄ አሁን ድራማ ሚመስለው ስንት ሰው አለ ልቦና ይስጠን
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዋት ያርዝምልን እናተን 1000 ሺ ያርግልን ቅድስት ስላሴ ❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጀግና ብዬሻለሁ እህታችን ጎበዝ ቅጥቀጣሽ ይደንቃል እንክዋን አንድሺ ልሠግድ 41መሥገድ መከራ የሆነብን ብዙነን እኛንም ያበርታን እግዛብሄር
ኧወነትነወ
❤❤❤አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤እኛም በፀሎት እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን❤😢
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን፤ ቅዱስ አማኑኤል ቸር አምላካችን ሁላችንም ይማረን።
አድራሻቸዉ የትነዉ
አብዛኛዉ ሰው በደብተራ የተያዘ ነው እግዛብሄር ይገስፅልን❤❤❤❤
አባታችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ያድለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ በረካቶት እደርብኘ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጣብቆት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፀጋውን የብዛሎት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን።
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም ጥሩ ትምህር ነው ያስተማሩን።
አእኳን ደናመጡለን አባቴ በፁለታችሁ አስቡይ ወለተ ማርያም ስላሲ ከነቤተሰቦቿ ብላችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ብዙ ከቤት መዉጣት የማይችሉ ሰዎች አሉና በህምም በተለያየ ነገር ከቤት የማይወጡ ብዙዎች ናቸዉ በስራ ምክንያትም ከቤት የማይወጡ ብዙ ሰዎች አሉ በርቱ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ሽ አመት ኑሩልን
Abatacn edmiena Tena yestelen amen amen amen tenkara. Neshe tadeleshe xegawe ybzalshe amen❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁላችንንም ይማረን
እግዚአብሔር ይመስገን 👏❤️🥰❤️🥰 እልልልልልልልልልል
ኣግዚኣቢኣሄር ይስጦት ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት ብርቱ ጠካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያበርታሽ እኛም ያበርታን
እግዚሐብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 መዳኒአለም ጸጋውን ያብዛልን አባታችን🙏🙏🙏
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር እኛንም ያበርታን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
እባቴ እንኳን ደህና መጡ አባቴ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት
አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ ሁላችንንም ይማረን🙏🙏🙏🙏
ኣባታኝን እድሜ እና ጤና ልኡል እግዛብሄር ይጨምሩለት🙏🙏🙏በፀሎቱ ያስቡኝ?❤❤❤
Amen.Amen
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Abatachin edmena Tena yistot yinurulin Amen
እውነት አባ ያፈሮት ጀግና ልጅ ናት ያባ የመምህር ሄኖክ ፍሬየ
አባየ ኑሩልን
እግዝአብህር ይምስግንንን
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋረይስጥልን
_*አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🎚️🤲🏻*
Amenamenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene abat tsegawun yabzalewot yagelgelot zemeniwotn yarzemew
Amen
አቤቱ ጌታሆይ ማረን
Betam des ylal
አንች ትለያለሽ ብርቱ ነሽ በብርቱ በሰልፍ ዉስጥ
ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን እህታለም
🙏🙏🙏
🙏🏾❤❤❤❤
Elelllll abuya Egzybher yemsgen
ሱባኤ ውስጥ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጥ ጀርባዬ ቆስለ ተውኩት ለምን እድልን አላቅም
ጀግናነሽ እህት እዳትዘናጊ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
ምች ነው ግን እኔ መቁጠሪያ በአግባቡ መጠቀም ምችለው? ለእሷ በቃሽ ልጄ ያልሻት እመብርሃን እኔንም አስቢኝ
Amen 😢 Amen Amen
enem alchikm
Egzaber ymasgen ❤❤❤
አባቴ በጸሎት አስቡኝ በሰው አገር ተሰቃየው መስራት እየፍለኩ አልቻልኩም ብኩን ሆንኩኝ 😢😢
,እግዚያብሔር ሁላችንም ያስበነ.ደካማነነ
የት ነው መንፈሳዊው ጉባሄ ያለው የሚካሄደው እባካችው ንገሩኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏
ወለተ ኢየሱሰ ከነቤተሠብአስቢኝ እህቴዋ
አድራሻቸዉ የት ነዉ ?
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እማብራን ድንግል መርያም እናቴ አዳራሽ ኤኔም እርጅኝ ጥላቴ ሁርክስ አጋናናትን እሳርልኝ እማዬ አዳራሽ
የምታቁ ንገሩኝ ከክፋለ ሀገር ብንሔ እዛ መቀመጫ አለ አባን እስከምናገኝ ድረስ ምናርፋበት
እባካችሁ የአባታችንን ስልክ የምታውቁ በፈጣሪ ስም ላኩልኝ
where are your place
አሁን አሁንማ ከመንፈሳዊ ህይወት ጥንካሬወችን በእህት ወንድሞችቼ ላይ ሳይ በቅናት ተቃጠልኩ ጨራሽ ውሽት ሁሉ ይመስለኝ ጀመረ መች ይሆን ግዜው?
❤😂🎉😢😮😅😊
yet new yemigengut abatachen eskingerung bemaryam
Abatachin tsedale mariyam belachu betselotachu
አረ
Dmx yelewin video
Yet Bete Christian ale abona
Adress stenu
አተ እራሰሕ መንፈሰ ቅዱስ ያደረበት እደነ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እደነ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ያለ አባት ቢገኘ ሰንት አጋንት በወጣልሕ አቤተ ማርን ጌታ ሆይ በጎችሕን እደዚሕ ለሚያሰናክሉ ማሰተዋል ሰጥልን
እኔ እሚገርመኝ ጌታችን በማንኛው ወንጌል ነው እራሳችሑን በመቁጠርያ ደብድቡ ያለው ማንኛው ሐዋርያ ነውስ ያሰተማረው ይሕ የሰይጣን የዲያቢሎስ ትምርት ነው
Tgstun ysth
ere lseytan mndnw makbed ena damo and sew ktsilye nesha kegba ena kidus kurban mekble lela tarik yelwm eko seytan menm ayle yelwm sel seytan kemawek sele egizer mawku ayshalem hulum seytan ande seraw menfsaw hiwot mastate bka ena sihol masgbat nw sera fetoch nach lginzb teblo yesew hiwot batchwaetu des yelale bka menm addis tarki yelem eko yasznlau yehe hezb gn menfaskidus bimar nesha bigba yet berdrsen nbr beka
Alteyzkma aa?
Abbatachin yiftugn yibarikugn❤❤❤❤
አባታችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ያድለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤