ምን እያልን እንስገድ ብላችሁ ግራ ለታጋባችሁ.....የአምልኮ ስግደት ምን እየተባለ ይሰገዳል።
HTML-код
- Опубликовано: 25 янв 2025
- ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RUclips / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
የመምህር ግርማን አድሜና ጸጋ ያብዛልን, ጾም ጸሎት ስግደት ንሳሃን ቁርባንን አስተምረውናል!!!!
እሳቸው ግን የቤተክርስቲያን ህግጋት ከሚያዙት ውጭ ለየት ያሉ ስግደቶችን ነው የሚመክሩት
betikikil
Girma yalut ena yihie ayigenagnm
መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ይስጥልን
ዕድሜ ለመምህር መላከ መክራት ለመምህር ግርማ ወንድሙ ስለ ጸሎት ስለ ስግደት ስለ ጾም ስለ አምልኮት እግዚአብሔር በሚገባ አስተምረውናል። የቤት ውስጥ የጸሎት ቦታ እንዲ ኖረን ጉልበታችን ለ እግዚአብሔር መበርከክ እንዳለበት አስተምረውናል። ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን።
አወ በእውነት 🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን በእዉነት በደንብ አስተምረዉናል እግዚአብሔር ይመስገን ከወቀሳ ወጥተን እራሳችንን ብናይ ማን እንደኛ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ሁሉንም በጊዜው ያሰየናል ።
ሁሉንም የተማርንባቸው አባታችን መላከመክራት መምህር ግርማ ወድሙ የምናከብራቸው አባታችን እናመሰግናቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት, በዚ እርስ የአምልኮ ስግደት መላከ መክራት መምህር ግርማ ብዙ ትምህርት አስተምረዋል 💞💞💞
ትክክል
እውነት ነው ጎበዝ
አዎ ተምረናል ብዙጥቅም አግኝተንበታል
ከየትኛው የቤተክርስቲያን ስርዓት መጽሐፍ ላይ እንዲስተማሯችሁ ነግረዋችኋል?
መምህር ግርማ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ፆም ፀሎት ስግደትን በደብ አብራርተው አስተምረዋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው
የተሳሳተ ትምህርት ተምረሽ ትክክል ነው ትያለሽ ግርማ ከየት አምጥቶ ነው ያስተማራችሁ.?
@@Kidist.Ayalewየተጣመመ ልብ የኦርቶዶክስዊ አይደለም ።
ለመምህራችን ቀሲስስ ቴዎድሮስ ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌾🌸🌺🥀🌷🌹💐🌻🌼🌹💐🥀🌷🌺🌸🌾🌸🌺🥀🌷🌹💐🌻🌼
As westerners said it’s better late than never, I’m glad even now we’re talking about it now ( they’re still saying we don’t need segdet )but thanks to Abatachin Memher Girma we already know what to do.
ቃለ ህይወት ያሰማልን የብዙ ጊዜ ጥያቄያችን ነው የተመለሰልን አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን በረከትዎ ይድረሰን ወንድሞቻችንም በቤቱ ያፅናልን❤❤❤
ለአባታችን እንዲሁም ለወንድማችን የህይወት ቃልያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
በቤተክርስቲያን ስለ ሰግደት ፀሎት ፃም በቤቱ ማድረግ ተምረን አናውቅም ግን ለመጀመሪያ ጊዜ መምህር ግርማ ወንድሙ በቤት ውስጥ የአምልኮት ጠዋት ማታ እንድንሰግድ አስተምረውን በጣም በጣም ብዙ ችግሮች ተፈተዋል ግን ለቄሶችና ለሰባኪያን ዘማሪያን ለህዝብ ትምህርት ቢሰጥ የበለጠ ህዝቡ ንቃተ ይኖረዋል
እዉናት ነዉ እዱሜ ለአባታችን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ናመማህር ተስፈዬ አበር አባቱች መያዉቀቱን በች መያስተማሩ ጥሩነዉ ማያዉቆትን አለቅም በሉ ጥሩነወ❤❤
እድሜ እና ጤና ለ መምህር ግርማ አባታችን ፆም, ፀሎት, ስግደት, በተግባር ላስተማሩን
በትክክል በስግደት ያለ ሀይል የቀመሰው ያውቀዋል ለአባታችንን መምህር ግርማ ወነድሙ እግዚያብሔር አድሜ ጤና ይስጥልን እኔህ አባት ደስ ሲሉ የመምህረን መንገድ ወንጌልን በተግባር የሚኖሩ ይመስላሉ ይፍቱኝ አባታችን
ከቤተክርስቲያን ጎግማና ቀኖና ውጭ የሚደረግ ሁሉ ስህተት ነው እኛ ቤተክርስቲያንን ሳንሰማ ሰውን ስለምንከተል ነው እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሉን ታስተምራለች የንስሀና የአምልኮ ስግደት ልንለይ ይገባል ላባችን ጠብ እስኪል ለአምልኮ አይሰገድም ዛሬ ጥሩ መልስ አግኝቻለው በግለሰቦች ግራ ተጋብቼ ነበር።
@@mesiyemekditube7240 እረ የእኔ ሰነፍ ሳይጣል ስግደትን አብዝቱ ይጥላል ቤተክርስቲያንማ በደንብ ታስተመራለች መስራቿን ክርስቶስንም ምሳሌ አድረጋ ላባችነ ጠብ እስኪል እንድነሰግድ ታስተመረናለች ተግባሪ መምህራንና መምናን የለም እንጅ ጌታ ላቡ ጠብ እስኪል ሰገደ በሱባኤው ግዜ ይህንን ቅዱስ ቃል ላንች ስንፍና ስትል ቤተክርስትያን ትተውው ?? ግርም ይለኛል የእውላቹህ ጌታ ሞቱልኛልን አይመለከተኝም ባዮችን ካልሆንን በቀር ብትሰግጅ በረከቱ ላንቸ በትፆሚ በከቱ ድህነቱ ላንቸ ትዛዘ እግዘያብሔርን ብታከብሪ ላንች በረከት ነው ስንሰግድ በስጋችን ላይ ያለ ጥንት ጥላት ይሰግዳል ስግደት ሀይል አለዉ እኛ ክብር ይገበውና የምንደነው በቤዛችን በአምላካችን በተከፈለልን የምወልደው የምወደው ልጀን ስሞት ተብለን በተነገረነ አምላክ ነው መዳኛችን ግን እንድነሰግድ እንድነፀልይ እንፀም እንድነመፀውን መንፈሳዊሰራን እንድንሰራ ጌታችን አዝዙናል soበጥቅሉ አበዝተሽ ብትሰግጅ ታተርፊበታለሽ እንጅ አትጎጅበትም እኔ በስነፍናየ መስገድ ባለመቻሌ አዝናለሁ ፀጋ የበዛላቸው አህት ወንድሞቻችንን መንፈስ ተቃጥሎ ሲናገር አሰሚም አቀጠለችኝ አቃጠሎኝ በስግደት በአርጋኖ በምፀዋተ በሰይፈ ስላሴ ተቃጠልን ይላል ታዲያ ለልብ ቅኖች ነው ለእንደኔ ያለ ሀጥ አልታደልንም ሆንም የሚሰግዱትን አታሰናክሏቸወ ዝምብለሽ ገድላትን አንበቢ በሙሉ መዝሙረ ዳዊት ሰጋጆች አባቶች እናቶች ነበሩ በሽህወች እየቁጠሩ ይሰዱ ነበር ገድላት ድርሳናት አበቢ የቅዱሳንን ቤተክርስቲያ ያለስተማረችንን አይባልም አታውቃትም ቤተክርስትያንን
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
አባታችን መያቆትን ያስትማሮ ሀላችም አባቱች የየራሰች ፀገ አላች ግን ይህ ላክ አደል አየበሉ ፀሎት ቤት በኑርን በንስግደ ጠዋት ምታ እንደዘ አንሁንም ነበረ አይማኖት በዙ ስዉ አይቅየረም ንበር እኝ ስገደን በመቆጠርያ ቀጥቀጥን ጠላታችን አዉቀንል ❤41 የስገደል ❤40 ቀን 40ሌላት ፆም ❤41ቀን ስይጣንን ደል አረገዉ ለዘነዉ ለሁላችንም ልበ❤ የስጠን
የስግደት ዓይነቶች 3 መሆናቸው ልክ ሆኖ ትርጉማቸው ግን በትክክል ቢተረጎም ጥሩ ነው። ለምሳሌ:- ሰገደ፣ አስተብረከ፣ አድነነ የሚሉት የግእዝ ግሶች በትክክል ይተርጎሙ። ለእመቤታችን ለጻድቃን ... የሚሰገደው የጸጋ እንጂ የአክብሮት አይደለም።
በእውነት ቃለ በረከትን ያስመልን የዘመናት ጥያቄ ነው ዛሬ የተመለሰለኝ ይህ ነገር በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ቢሰበክ የተሻለ ምእመኑን ያነቃለ❤
መምህር ግርማን እግዚአብሔር ረዥም እደሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ታረካችንን ለወጠ የስደት አስተማረያችን
እግዚአብሔር ይስጥልን
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦዎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🎉🎉🎉❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ ግን የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት በጣም ጠቅሞናል ብዙ ለፍተው ሰዉን አሰተምረዋል የምድንበትን መንገድ አሳይተውናል እግዚአብሔር ይስጣቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ከቻልክ ብትጋብዝና ብታቀርባቸው በጣም ደስ ይለናል። እናመሰግንሀለን።
አይ አትጠብቂ እሱንስ እዉነት ስላላቸዉ የተግባር ክርስትናን ስለሚከተሉ አይጋብዟቸዉም ጭራሽ 41 ስገዱ አሉ እያሉ ያጣጥላሉ የሚሉት ራሱ እርስ በ እርስ ይጋጫል ዋናዉ የልብ ማዋረድ ነዉ ይሉና ከዛ 41 አይበቃም ይላሉ ሰዉ 1000 ቢሰግዱ 3 ቢሰግዱ የልብ መንበርከክ ነዉ ግን ስጋ መጎሰም ስላለበት ነዉ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም በርታልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤ ደስ የሜል አንደበት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጢና ይሰጥልን ያገለገሉት ዘመናቸውን እግዚአብሔር የባረከ
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው ፣አንተም ተባረክ ፣እንዳሉትም የልብ ንፅህናን ነው ፈጣሪ የሚያው እግዚአብሔር ይስጥልን እርፍ የሚያረግ ትምህርት ነው የተሰጠን🙏🙏🙏❤️
Big respect for memhir Girma🙏. he've been taught all those things very well for more than 20 years.
really the role of our father memihir girma is alot to christian,
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስካሁን ድረስ የንስሀአባቶቻችን እንኳን ነግረውን አያውቁም ግን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን
እንዲህ አይነት አባቶች በዚህ ግዜ በጣም ያስፈልጉናል ይብዛልን ያብዛልን
አባታችን ፀጋውን አብልጦያብዛሎት❤
እኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን🎉❤
የጦር እቃ አንሱ ብለው ላነቁን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እጅግ እናመሰግናለን🙏🏼 ንቁ ያልነቃቹ የጦር እቃ አንሱ እነርሱም ⛪️
መፀለይ
መፆም
መስገድ
መቀጥቀጥ
መቁረብ
ንስሀ መግባት
ኤፌ 6:13
የእግዚአብሔር እቃ ጦር
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
መምህር ግርማን ❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿የዘመናት ጥያቄዬ ነው የተመለሰልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በዚሁ ቀጥሉ
❤ እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ አስተምረውናል ❤ ጋዜጤኛው እስቲ መምህር ግርማን አቅርቡ አባታችንን
debterawochin selemifera esachwun ayakerbim
Amen Amen Amen kalihiwot yesmalin Abatachin ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አባታችን ቃለ ሂወትን የሰማልኝ በድሜ በፀጋ ያኑርልኝ
ከናንተ ባላቅም ፕሮቴስታቶችም እኮ እደዚህ ይላሉ በእግዚአብሔር ፊት እራስን ማዋረድ ነው ይላሉ ለዚህ ነው በየአዳራሹ የሚፈነጩት እኛ ደሞ የተግባር ክርስትናን ነው መኖር የምፈልገው ለማስመሰል ሳይሆን ኦርቶዶክስ መሆን ነው የምፈልገው ስለሰገድሁ በህቡ ስም እግዚአብሔር አይቀበለኝም ማለት ነው አብዝቼ በህቡ ስም የምሰግደው ቸርነቱን ምህረቱን ይቅር ባይነቱን ቅዱስነቱን ሁሉን ቻይ መሆኑን እያሰብኩ እሰግዳለሁ አሁን ልክ አይደለሁም ማለት ነው 😢ልክ አይደለሽም ብትሉኝም እኔ ህቡስሙን እየጠራሁ መስገዴን አላቋርጥም ደሞ ያበርታኝ እጅ ግን ለጠካራ ሰወች ስንፍናን አትዝሩ 😢ለደካማው ስታስቡ ለጠካራወችም አስባችሁ ሚዛናዊ ይሁን ንግግሮቻችሁ ልቦና ይስጠን በየዘመኑ ደግ አባቶች አያሳጣን 😢😢 በጥላቻ ብቻ አትናገሩ እባካችሁ
ትክክል ነው ! እኔ በመምህር ተስፋዬ እና በመምህር ግርማ አስተምህሮ ጥንት ጠላቴን አውቄዋለሁ ። የዘመኑ አስተምህሮ አትበሉ ህዝቡ ተጠቅሞበታል
እውነት እኔም የምለው ይህንን ነው እግዚአብሔርን እምናውቀው በስራው ነው እኔም ስሰግድ ቅዱስ እግዚአብሔር ሃይልሁነኝ እላለሁ ቅዱስ ኤልሻዳይ ጉልበት ሁነኝ እላለሁ ኤልሻዳይ ማለት ሁሉን ቻይ ማለት ነው ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዝህ እግዚአብሔርን የምናወቀው ሁሉን ቻይነቱን ነው ስለዝህ ተሳስቻለሁ ማለት ነው አለቅም ብቻ ሁሉም የተለያየ አሳብ ሊያስብ ይችላል እኛ እግዚአብሔርን የምናወቀው በሃይሉና በስራው ነው ❤
@@txabyssinia1773በትክክል ጥንት አባቶቻችን እስከ 1000 ይሰግዱ ነበረ የአሁኖቹ ትወልድ አንሰግድም ታዲያ ደሞ አሁን አነቃቂ ስናገኝ ደሞ የአሁኑ ትምህርት የመጣ ይላሉ
can you list what to say በምንሰግድበት ሰአት thank you.
Ewunet newu! endih yemiyadenagr tmhrt yizewu bik yemilut enesu erasachewu tekawami yetelatn aserar yemidegfu tebtabi debterawoch sirachewu endayigalet mehonun yegeban sintochachin nen?? Egziabher libona yisten!
መምህር ግርማን አቅርቡልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wey gud sile alemesged eyaweru memihir girma endiet yakerbuti egizaebiher libona ysten
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ
እለግድ ለንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ለአብ
ምሰጋና ለወልድ
ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ
ሀሌ ሎያ ለአብ
ሀሌ ሎያ ለወልድ
ሀሌ ሎያ ለንፈስ ግዱስ
በስህ ስአት ለደረሰን
በረከቱን ለሰጠን
ሀጢታችን ለታገሰን
ቅዱስ እግዛአብሔር
ቅዱስ ሀያው
ቅዱስ አዱናይ
ቅዱስ ኤልሻደይ
ቅዱስ ቅዱስ ይሀዉይ
ቅዱስ ፀበኡት
ቅዱስ እየሱስ
ቅዱስ አማኑኤል
ቅዱስ መደሀኔአለም
ለድንግል ማርያም ልጁ
ክብር ምስጋና ይገባዋል
አሜን አባታችን ቃለ እግዚያብሄር ያሠማልንእድሁም ትምህርታችሁ በልቦናችን ይደር
ቃለ ሂወት ያሰማል እዲሜ ከጠና ጋ ያዲልልን አባታችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እኝን አባት በሰማሁ ቁጥር አለ ማወቀን እረዳለው እግዚአብሔር በእድሜና በጠና ይጠብቅልን 🙏
መምህር እናመሰግና ለን እድሜ ይስጥልን ወንድሜችን በርተልን ❤❤❤❤ተባረክልን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እተንም ወንድማችን እድሜ ከጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ ❤❤❤❤ምን እያልኩ እንደምሰግድ ግራ ገብቶኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በውነት አባታችን🙏🙏🙏ወንድማችንም ተባረክልን🙏🙏🙏
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ እውቀት ነው ያገኘንበት ወንድማችን አንተንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ጠላቶቻቸውን እየረታ በሞገስ ይጠብቅልን እና አባታችን አምእስተምረውን እ
የሁልግዜ ጥያቄ ነበር በጣም አመሰግናለው ❤
ቅል ህይወት ያሰማልን🎉
አባቴ ያቆይልኝ ሰባት ስግደት አልገባኝም ነበር አሁን ተረዳሁት አሜን
በውነቱ አባታችን ቃለ ይወት ያሰማል እድሜ ጤና ይስጣቸው ረጅም እድሜ ያኖሩት እኔ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስግደትና ፀሎት ያስተማሩን መምህር ግርምስ ናቸው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ወንድማችንም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን❤ዲያቆን አቤኔዘር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ቢሆን ምጠይቅልን ጥያቄ የሁላችንንም ነው የልቦናችንን ታውቃለህ በርታልን❤
A💖አሜን 💖አሜን 💖❤️አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች❤❤
ቃለ ህወት ያሰማል ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥዉት❤
ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርከዉ🙏🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ለመምህር
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከተቶት ይደርብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃል ህይውት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን ያርዝምልን ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን
ጥሩ "በሰባቱ የፀሎት ሰዓት 36 ነው የሚሰገደው" ብለዋል አባታችን ግን እንዴት ብዬ ልስገድ?
እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ እያላችሁ አለ እኮ ውዴ
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእegzio meharne kirstos eko ye nsha enji ye amlko adelem
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን በውነት እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥዎት ኣባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በእዉነት አባታች ቃለህይወት ያሰማልን❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ. ህይወትን. ይስጥልን. አባታችን. ❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህር ግርማ ወንድሙ በደንብ አብራርተው አስተምራውናል
አባቶች ኧረ ንቁ ቅዱስ ዳዊት በቀን ሰበት ጊዜ አመስግናሃለሁ ያለው እንበል እና ጣዋት ና ማታ ቤተክርስቲያን ሄዳን ሰገድን እንበል አምስቱን ጊዜ መስገድ የለብንም ማለት ነው??41ምን ይገርማል አባቶቸቻን እንደ መንኩረኩር ይሰግዳሉ በሽ በእልፍ ይሰግዳሉ ገድሉ ለእኛ አይደል እንዴ የተፀፈው?ወይስ እንደ ፌክሽን አንብበን መተው ነው የለብን?
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏w🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እውነት ነው አባታችን ቃለ ህወትን የስማልን አባታችን
አታወዛግቡን አባቶች። የቤተክርስቲያን ልጆችን ሁሉም እየተነሳ በተለያየ መልኩ እየገለጸ እያወዛገበን ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያስማልኝ ለአባታችን ለቀሲስ ቴውድሮስ
ክብረት ይስጥልን ያክብርልን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዲ/ቆአቤነዘር እና የስራ በልደረቦችህ ጋርእዲህ አስበህ ለተመልካች ተጨቀህ መፈሳዊ ምክሮችን ስለምታቀርብ ቃለሕይወት ያስማቹ እናተንም አገልግሎታችሁንም ጌታ አምላክ ይቀበልላቹ አሜን !!!
እግዜር. ዘመናቸው. ይባረክ❤❤❤❤❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💒💚💛❤🇲🇱
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ቃልህይወት ያሰማልን ።
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሠማልን 🌹
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🥰🥰🥰🥰
ስግደት የአምልኮ ለእግዚአብሔር የፀጋ ስግደትለመላእከት ለፃድቃን የአክበሮት
ቃለ ህውት ያሰማልን
Kalhiwet yasemalen Abatachen
ግራ ገባኝ እውነት የትኛው አስተምሮ ነው ልክ እኔ ለምሳሌ አሁን በጾሙ እኔ 41 ስግደት ሰግዳለው ጠዋት እና ማታ ስለዚህ ልክ አይደለም ይህንንም የተማርኩት ከቲክቶክ ላይ አንድ አባት ሲያስተምሩ ነው መዳኒያለምን በብዙ ነገር ግራ አጋባቹኝ 😌
ስገጅ የአምልኮ ስገደት አታቃርጭ የንስሃ ስግደት ከሆን በግዝት ቀናት አይሰገድም ልላዉ ቀን ይሰገዳል ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አዳም በጥቅሉ አትስገዱ አትፅም አትፀልዩ የሚሉ አባቶችካሉ 1ኛ ከለማወቅ ወይም ከለማስታዉል
2 ተኛ ደብተራዎች
3ኛ በዘር መናፍስት ቤተሠብ የተገኙ ከሆነ መንፈስን በማህፀን አብሮ ስለተወለደ የነነ ርኩስ መንፈስ ከልከዱት በፆሞ በፆሎት በስግደት ካለሰሩት ቀስስዉም ምእምኑን እዴስቱ ህግን እዲፈርሱ ያደርጋቸዋል
Gera yagabal leknesh
ቃል ሕይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማለን መህምር ❤❤🙏
የአምልኮ ስግደት
ሀሌሉያ ለአብ
ሀሌሉያ ለወልድ
ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
ጥዋት 21
ማታ 21
አንድ ላይ 42
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሀይል ብርታት ሞገስ ክብር ያጐናፅፋችሁ ክርስቲያን ወንድም/እህቶቼ 🙏
እናመሰግናለን አባታችን❤
Memher germa wedmu setwe ankwet Bebzwe eytsdbwe wetawe kesus awetetweta nwerweln❤