መቸኮሌ ያስከፈለኝ ዋጋ! ጸሎት እያቋረጣችሁ ለተቸገራችሁ ይህ አንዱ ስህተት ነው || ሊታይ የሚገባው ለሚቸኩሉ ሰዎች የሚሆን ዝግጅት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    RUclips / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Комментарии • 157

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 5 месяцев назад +109

    እውነት ለመናግር በጣም ችኩል ነበርኩ ህይውቴንም አበላሽቶታል ነገር ግን እግዚአብሔር እዳልጠፋብት በህመም ቀጣኝ ከእግዚአብሔር ትግል ገጠምኩ ትምርኛል ውይስ እሞታልው ይገርማል ሀኪም ቤት ስሄድ የሞትን ቀጠሩ ይስጡኛል ግን እግዚአብሔር ይመርኛል እያልኩ እጣላ ነበር ከእዚያ ድክም ሲልኝ እግዚአብሔር አንተ ፈጠርህኛል አንተ ታውቃልህ ብየ ዝም አልኩ እግዚአብሔር ህይውቴን አስተካክልው በችኩልነቴ ያጣውት ባይመልስም እግዚአብሔር ይምስገ አሆን መታግስን ለመጃልው

    • @yevuj6579
      @yevuj6579 5 месяцев назад +1

      ትክክል እኔም እደዛው በህመም መልሶኛን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Tiruye.Muluken
      @Tiruye.Muluken 4 месяца назад

      እግዚያአብሔር የመስግን❤

    • @user-on5om3li1d
      @user-on5om3li1d 4 месяца назад +3

      እግዛብሔር ይመስገን እንካን ማረሽ
      እኔም በጣም ችኩል ነኝ ትግስት ምባል የለኝም ኣቺ እንዳልሽው እኔም እንዳልጠፋበት በህመም በስቃይ እገኛለው ኣላማርርም እግዛብሔር ይመስገን ከህሜሜ እንድፈወስ ፀልዩልኝ በሰው ኣገር ካለ እግዛኣብሔር ና ሁለት ትናንሽ ሎጆቼ ማንም የለኝም 😊

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 4 месяца назад +1

      አንችን የረዳሽ እግዚአብሔር እኔን ሀፂያተኘዋን ወደቤቱ እመልሰኝ እኔ በህመምም አሳለፈኝ እኔ ግን መማር መመለስ አቃተኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ለሁሉም ነገር ችኩል ነኝ ሐመከፋትም ለመደሠትም ትንሽ ነዉ የሚበቃኝ😢😢😢😢

  • @NeHase16
    @NeHase16 5 месяцев назад +46

    ዳዊት እና ውዳሴ ማርያም ግድ ነው፤ ከዛ እየጨመርን እንሄዳለን። ለአንድ አባት እመቤታችን ተገልጻላቸው ልጄ ዳዊትን እኔ ደግሞ ውዳሴዬን ብላቸዋለች። ብዙ አባቶች ይህንንም ያስተምራሉ።

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 4 месяца назад +7

    ወንድማችን ፀሎት ላይ እንድንቸኩል የሚአደርገን ፆም ፀሎት እንድንጠላ የሚአደርገን የተቆራኘን አጋንንት ነው እናንተ ደግሞ ስለ አጋንንት አታስተምሩ ተብላችሁ አደራ የተባላችሁ ስለሆነ የአጋንንትን ውጊያ ማስተማር አትፈልጉም
    በፀሎት በፆም ለመበርታት አብዝቶ የንሰሀ እና የአምልኮት ስግደት መስገድ ያስፈልጋል እና እባክህን ይሄንን ትምህርት ብታስተምር

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m 3 месяца назад

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን በቤቱ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ትግስቱን ያድለን ቃሉንም ሰምተን ከሚተገብሩት ያድርገን😢😢😢😢

  • @hailuyilma1980
    @hailuyilma1980 5 месяцев назад +10

    የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FikirteTesfaye-ph3pq
    @FikirteTesfaye-ph3pq 4 месяца назад +6

    😢😢😢አረ በማሪያም በማሪያም እርዱኝ በፀሎት እርዱኝ መፀለይ አልቻልኩም ለዚህ ልጅ አድርሱልኝ ይርዳኝ እራሴን ላጠፋ ነው በማሪያም በአዛኝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @alemneshyirga6325
      @alemneshyirga6325 4 месяца назад +1

      ምን ሁነሽ ነው ውድዋ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺጋ ይሁን ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ እናውራ

    • @FikirteTesfaye-ph3pq
      @FikirteTesfaye-ph3pq 4 месяца назад

      እሺ ደስ ይለኛል

    • @melentesfu7566
      @melentesfu7566 4 месяца назад

      Ayzoshi,Getachen Medhanitachine Eyesus Kiristosen lemen endetesekele Eyasebeshi Bizu SEGEGI and wedasemariam ena dawit degemi

    • @FikirteTesfaye-ph3pq
      @FikirteTesfaye-ph3pq 3 месяца назад

      እሺ😢

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 5 месяцев назад +19

    በእውነት ለወድማችን እንዲሁም ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ማስተዋሉን ያድለኝ ያድለን አሜን

  • @sarh9074
    @sarh9074 4 месяца назад +2

    በመጀመሪያ ቸኮልሁ ነገሮች ሁሉ ተበላሹ ከዛም ፍተና እግዚአብሔር አነሳኝ ከዛም 5 አመትን ከእግዚአብሔርጋ ኖርኩኝ ከዛም ነገሮች ተስተካክለውልኝ ህመሜንም ድኜ ደሞ ከማይሆኑኝ ሰወች ገጠምሁ ፀሎት አቆምሁ ከዛም አሁን ተመልሼ በተመሳሳይ ውድቀት እግዚአብሔር እውነት ይምረኛልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Misneb
    @Misneb 5 месяцев назад +13

    ዲያቆን አቤኔዘር ምህረቱ ቃል ህይወትን ያሰማልን! ትክክል ነው "በል በል ሩጥ ሩጥ ፍጠን" የሚል ምክር ከሰይጣን ነው። ከተናገርከው ውስጥ እኔ ሁል ግዜ የምረሳው ስውም ስመክር የምዘነጋው ፀልዩ ፁሙ ስገዱ ካልኩ በሁዋላ ምፅዋት አድርጉ አልልም። ከዛሬ ጀምሮ ራሴም አደርገዋለሁ ለሌላም እመክራለሁ። ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከው ዲያቆን አቤኔዘር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @Hussien-yz4lz
    @Hussien-yz4lz Месяц назад

    ውንድማችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ksaksa9236
    @ksaksa9236 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድሜ 👏

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 4 дня назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤

  • @user-dq7wo1fg9h
    @user-dq7wo1fg9h 4 месяца назад

    Amen

  • @mekuriahaile7378
    @mekuriahaile7378 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!!! በርቱ እግዚአብሔር የበርታችሁ ፡፡

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 5 месяцев назад +6

    ሳራ የምትባይ ልጅ ግን የጥያቄዎችሽ ብስለት በጣም ይገርመኛል።ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 4 месяца назад

      ንግግርሽ ይስተካከል የምትባይ ልጅ አይባልም

  • @feedelband205
    @feedelband205 5 месяцев назад +3

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z 5 месяцев назад +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን እድሁም ወድማችን

  • @negstikefela5238
    @negstikefela5238 4 месяца назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማኝል አህት ወደማችን በጣም ልክ ናቹ ቸኩየ ቸኩየ ሂወተን አባላሸሁት አና ድንቅ ትምህረት ናው አናመሰግነለን

  • @ስነ-ህይወት_Youtube
    @ስነ-ህይወት_Youtube 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-vg8en7dx5o
    @user-vg8en7dx5o 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለእህት ለወድማችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ🌷🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻

  • @hiwotmeaza7380
    @hiwotmeaza7380 4 месяца назад

    ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2i 4 месяца назад +1

    እውነት ነው እህት ወንድሜ ችኩል ነኝ😢ልቦና ይስጠኝ 😢ለናንተም ቃለ ሂወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ ወንድሜ በቤቱ ያፅናቹ

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 4 месяца назад +1

    እኔ ችኩል የሚለው አይገልፀኝም😢
    የሚገልፀኝ ቀልቃላ ቅልቅል ያልኩ በሁሉም ነገር ቀውስ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TinsaeGetaneh-qr5nw
    @TinsaeGetaneh-qr5nw 4 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 5 месяцев назад +3

    በእውነት ወንድማችን እና እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እኛ ተነግረን አንሰማምጅ ሁሌም አባቶቻችን ፍትፍት አድርገው አጉርሰውን ነበር በእውነት ማስተዋሉን ያድለን በተለይ ለእኔ 🤲🤲

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 5 месяцев назад +6

    የክብሩ ወራሽ ያርገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @mekdestsegaye9825
    @mekdestsegaye9825 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-bj9gh6cx6p
    @user-bj9gh6cx6p 5 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እና እህታችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @user-wi6gd8kf1f
    @user-wi6gd8kf1f 4 месяца назад +3

    እስኪ አግዙኝ በፈጠራችሁ ስለሀይማኖቴ ምንም አላቅ😢😢😢😢

    • @user-iy6xg7nt2d
      @user-iy6xg7nt2d 4 месяца назад

      Ehite, timirt haimanot kememar jemiri emaye! Yihe malet mistirate Betekristiyan malet new... Egziabher hoy ante ewketen gilegiling beyiw!

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n 5 месяцев назад +1

    በእዉነት እኅት ወድማችን ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ🕊

  • @user-qb9hv9ce7l
    @user-qb9hv9ce7l 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሠማል ❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 4 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገኖቼ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ምስጋና ይገባዋል
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲🙏✝️

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንሁም ህታችን

  • @user-dn9sn1nz4s
    @user-dn9sn1nz4s 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 4 месяца назад

    በጣም እግዚአብሔር መስተዋሉ አድለኝ😢😢 ቃለ ህይወት ያሰለምን❤ በእድመ በፀጋ ይጠበቅልን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ያሰተማረን ይክበር ይመሰገን እህትና ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ትእግሰቱ ያድለን አሜን 🤲❣️

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 месяцев назад +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ወንድሜችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በጣም ጥሩትምህርት ነዉ በርቱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k 4 месяца назад

    እሚገርም መልክት ነው ቆምብለን እንድናስብ ያረገናል ማስተዎልና ጥበብ ስጠን

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc 5 месяцев назад +2

    ቃለህይውትያስምልንውንድምችን

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k 4 месяца назад

    እኔ በጣም ችኩል ነኝ በጣም ምርርብዬ ፈጣሪን አማርሬው ነበር የመምህር ኢዮብ ይመኑን ጥቂት ቁስል ሚለውን ስስማ እራሴን አየውበት አሁን ደግሞ ይሄን ስሰማ እኔበጣምችኩልነኝበጣምምርርብዬፈጣሪንአማርሬውነበርየመምህርኢዮብይመኑንጥቂትቁስልሚለውንስስማእራሴንአየውበትአሁንደግሞይሄንስሰማደስአለኘ

  • @TinsaeGetaneh-qr5nw
    @TinsaeGetaneh-qr5nw 4 месяца назад

    በእውነት እንድንረዳችሁ አድርጋችሁ ነው ያስተማራችሁን❤❤❤

  • @z_amen87
    @z_amen87 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ይሄ ለኔ ነው ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን.እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @Hadu_gal_emebrhan
    @Hadu_gal_emebrhan 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያድርገን❤❤❤

  • @user-xi9en4qu3c
    @user-xi9en4qu3c 5 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ አሜን

  • @zemizemff
    @zemizemff 5 месяцев назад +1

    በጣም የጠቀመኝ ትምህርቲ ቃለ ህወት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ❤

  • @user-tu7gs5xv1e
    @user-tu7gs5xv1e 4 месяца назад

    በጣም ችኩል ነኝ እና በዚህ ህይወቴን አበላሽቻለሁ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤❤❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት! ግሩም ትምህርትና ተግሳጽ ነው ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @teshetekile1398
    @teshetekile1398 4 месяца назад

    Kale hiwot yasmachu yebizu sew chigir nwna

  • @AsetarDesale
    @AsetarDesale 5 месяцев назад +1

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽 እጥር ምጥን ያለ ለየዕለት ህየውታችን አስፈላጊ እናወሳኝ ትምህርት ነው ዲያቆን አቤነዘር የሰጠኸን።
    ለሁሉ ነገር አለመቸኮልን መረጋጋትን እንዲሰጠኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ይርዳን!!
    የቸኮለ(ለች) አፍሳ(አፍሶ) ለቀመች(ለቀመ) እንዳንሆን እግዚአብሔር ይርዳን!!

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meridbmk
    @meridbmk 5 месяцев назад

    እጅንግ ድንቅ እኛ አስተማሪ ነው ቃለ ሕይውት ያሰማልን እህታችንም በዝሁ ቅጥይ ቃለይውት ያሰማሽ በእውነት🙏🙏

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw 5 месяцев назад +1

    Egiziabher bereketun yadilachu.

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AyinuyeMariyamLiji
    @AyinuyeMariyamLiji 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-gd3uj4kk5m
    @user-gd3uj4kk5m 4 месяца назад

    ይቺ መልእክት ለኔ ነው ስጸልይ ጭቀት ሀሳብ ይመጣብኛል ውይ ያነብኩትን ሳላውቅ

  • @user-ic3zz5tk5b
    @user-ic3zz5tk5b 4 месяца назад

    Amen Amen Amen kalaheyawate yasamalene batame tamerebatalhu

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw5304 5 месяцев назад +1

    Kalehiwot yasemaln wendmachin ye Tewahido lijoch bertuln egam bzu eyetemarn new egziabher yistln selam lehagerachin Ethiopia 😢👏🔥

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 5 месяцев назад +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 месяцев назад

    ቃላህዉትን ያስማልን ዳይቆን አቤንዘር በረቱ በቤቱ ያፀንች❤❤❤

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 5 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነቱ መፆናትን መታገስን ያድለን በቸኮልንበት ቅፅበት እግዚአብሔር በመታገስ ይቀይርልን ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 5 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l 5 месяцев назад

    ሳርዬ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በርቱልን ስትበረቱ እኛ ደካምወች እንበረታለን😢

  • @user-im2ll5gw1d
    @user-im2ll5gw1d 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤

  • @helenkebede4056
    @helenkebede4056 5 месяцев назад

    ይገርማል በውነት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ❤

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤ አሜን ቃለ❤ ህይውት ያሰማልን❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይው ያስማልን ይስጥልንዲ /ቆ አቤነዘር እና ሳራ።

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib 4 месяца назад

    Ewnat betam new yemamsegenachu betam fetar yagelgelot zemnachun yarzemlachu ena semonun betam bandi nger chokeya nberi geni altsakalegnem benanet meker telwtkugn betam klaba amsgenalew

  • @user-ko4mh7er2u
    @user-ko4mh7er2u 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !❤❤❤

  • @familytube2130
    @familytube2130 5 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቼ ግሩም ትምህረት❤🙏

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወገኖቸ👏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ትግስትን ያድለን

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 5 месяцев назад +1

    Kale Hiwote Yasmalene 🙏🙏🙏🙏

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤🎉

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 4 месяца назад

    The story makes me crying 😢😢😢😢😢😢 but I like it all❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @HabtamuKasu-mj4wh
    @HabtamuKasu-mj4wh 5 месяцев назад +1

    እግዛቤር ይስጥልን

  • @user-habtam
    @user-habtam 4 месяца назад

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን እንዲሁም ለእህታችንም

  • @henokezt
    @henokezt 5 месяцев назад +1

    ድንቅ ትምህርት

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 5 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 4 месяца назад

    ብሓቅ ቃለ ህይወት ያስመዐልና

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 5 месяцев назад

    Egzabher tsegun yabzalachu ETA ART media. Ema amlak tatabekachu. Egzabher yaker yabelen. 🙏🙏🙏

  • @user-jx8lr2sh2k
    @user-jx8lr2sh2k 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephrembekele3860
    @ephrembekele3860 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @HappyFlowerBouquet-sf7gj
    @HappyFlowerBouquet-sf7gj 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @keyakeya9849
    @keyakeya9849 5 месяцев назад

    Betam yemitekmegn tmhreth kalh hyweth yasmalen egzabherh yestelgn 🥰🥰🙏

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 5 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p 4 месяца назад

    ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤

  • @mahlet2282
    @mahlet2282 5 месяцев назад +3

    እኔ ማለት ነኝ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 месяцев назад

    በእውነት እንደኔ ችኩል የለም ግን ምን ይሻለኛል😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ዱያቆን😢

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 4 месяца назад

    Qale hiwet yesmaln