♦️የሚራመዱ ዛፎች♦️ በዚህ ተመልከቱ♦️ ዝጎራን ላሳያችሁ♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 133

  • @enuase3387
    @enuase3387 2 месяца назад +31

    ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ :: ደስ የሚል ገዳም ነዉ:: ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የቤተ ክርሲቲያኑንም ፍፃሜ ያሳየን

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 2 месяца назад +25

    አይ አለማየው ዋሴ እጅህ ይባረክ እመጓ ዝጎራ ችቦ ሰበዝ መርበብት ሜትራሊዮን ምርጥ ምርጥ መፅሐፎችን አበርክቶልን

  • @የመዳኔአለምልጅ
    @የመዳኔአለምልጅ 2 месяца назад +19

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ተስፊዬ እዲለመልም ነው ያደረጋችሁኝ መድሀኔአለም ለደጁ ያብቃን

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 месяца назад +2

    ተመሰገን እግዚአብሔር የእሰራኤል አምላኬ አገሮችን ኢትዮጵያ ማረን ማረን ማረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Albelgetahun
    @Albelgetahun 2 месяца назад +27

    የዝጎራውያኑ ጌታ አምላክ የእስራኤል ቅዱስ የኢትዮጵያ አምላክ እንደቸርነትህ መጠን ማረን 😢😢😢🤲🤲🤲

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 месяца назад +30

    አባቴ መድሀንያለም ፈቅደህ ለዚህ የተቀደሰ ደ ለደጅህ አብቃኝ ❤

    • @AlamirewKindu
      @AlamirewKindu 2 месяца назад

      አሜን አብሮ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 2 месяца назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገዳም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የቤተ ክርሲቲያኑንም ፍፃሜ ያሳየን ❤❤❤

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe 2 месяца назад +5

    በጣም ደስ ይላል መድኀኔዓለም ቤቱን እንዲያልቅ ፍቃዱ ይሁን 🙏ደሞም ይፈቅዳል 🙏ቦታውን ለመርገጥ አብቃኝ አባቴ🙏🙏🙏

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 месяца назад +4

    መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእናታችን የድንግል ማሪያም ልጂ ሀገራችን ወደ ሰላሟ መልሳት:: የአብቶቻችን ፀሎትና ልመና ተቀበልልን:: አሜን ይሁንልን🙏🏾 እንደቸርነትህ::🙏🏾

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 месяца назад +10

    በረከታቸው ይደርብን እንኳን ለሰው ለከብት የሚሳሉ እናቶች የዋህ ህዝብ መታደል ነው

  • @simetube
    @simetube 2 месяца назад +37

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ታረቃት😢😢😢😢እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 месяца назад +8

    ቸሩ መድኃኒዓለም ለደጁ ያብቃን ሰላም ለአለም ሰላም ለሃገራችን ይስጥልን

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 месяца назад +2

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐንያለም ለደጁ አብቃኝ🙏❤🙏❤🙏 በረከቱ ይደርብን🙏❤🙏❤🙏መድሐንያለም አባቴ ከበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ🙏❤🙏❤🙏

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 2 месяца назад +4

    መድአኒአለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @eyerus311
    @eyerus311 2 месяца назад +1

    የራሳትንን ምንም አናውቅም በናንተ ምክንያት አስተዋውቁን ጆክተር ትለያለህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hannawoldegebriel3278
    @hannawoldegebriel3278 2 месяца назад

    After I read this book I am in love with my country Ethiopia ❤🥰🥰🥰🥰

  • @EsubalewBaylie
    @EsubalewBaylie 2 месяца назад +3

    ዝጎራ መድሐኒ አለምን ቦታዉን ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ሊረግጡት የሚገባ ገቢረ ታምር የሆነ ቦታ ነዉ።በፀበሉ ድህነተ ስጋና ድህነተ ነፍስ የሚገኝበት ቅዱስ ቦታ ነዉ።

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እጅማ ካለን ላይም ባይሁ ከሌለን ላይም እንሰጣለን ቅዱስ መዳኒኃለም ሰላም ይስጠን

  • @yared2112
    @yared2112 2 месяца назад +2

    ደራሲ ስለሆነ አላመንኩትም ነበረ ልብወለድ መስሎኝ በይደር ይዤው የነበረ ጥያቄየ ነበረ። ዶ/ር አለማየሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

    • @ballbasketFe
      @ballbasketFe 2 месяца назад +1

      Dr endale geta interview lay teteyko ewnetm new weshetm new alelem hiduna eyu beluale

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад +9

    ጌታ ሆይ ያንተ ፍቃድ ይሁን 🙏🏻🙏🏻

  • @serawitfranswa3654
    @serawitfranswa3654 2 месяца назад

    ዶ/ር አለማየሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 2 месяца назад +5

    በረከቱ በሁላችን ላይ ይደረብን

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 2 месяца назад +9

    ተመስገን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @memeyalew7251
    @memeyalew7251 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ እና ወዶ ለደጅያብቀኝ አባቴ መድሐኒያለም ።

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 2 месяца назад

    So happy to watch this video while in middle of reading the book few day ago! I brought the book, recently while I came to Ethio.

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 месяца назад +2

    ቸሩ መድሀኒአለም ለደጁ ያብቃን !!!!!!

  • @meazisole3146
    @meazisole3146 2 месяца назад +6

    መንፈሳዊ ዶክመንተሪ ስለሆነ ቡናው ባይገባ ጥሩ ነው

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw 2 месяца назад +12

    እዚህ አካባቢ ተወልዶ ማደግ ምንኛ መታደል ነው።❤❤

    • @Tensu-jy4fo
      @Tensu-jy4fo 2 месяца назад

      @@GirmaTenaw yes %!00

  • @eshetuadugna1953
    @eshetuadugna1953 2 месяца назад +6

    ክቡራን ተመልካቾቻችን ነሐሴ 28 የቀጥታ ስርጭት የተባለው ነሐሴ 26 እሁድ በሚል አንዲስተካከል ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንጠይቃለን፠

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 месяца назад +2

    በጣም ያዝናል እድሜ ልካችን ጦርነት መባላት መቼ ይሆን የትዒብት ቀንበራችን የምንጥለዉ😢

  • @በአምላክደቢባ
    @በአምላክደቢባ 2 месяца назад +2

    የምር እነዚ ከእመጓ ዝጎራ መርበብት ሚትራሊዮን ሰበዝን ባነበብኳቸዉ ጊዜ እኔም እንደ ሲሳይ ሀገሩን እየዞሩኩኝ ገዳማቱን ባየሗቸዉ ብየ ተመኝቼ ነበር ግን ምን ያደርጋል ሳላስበዉ እራሴን አረብ ሀገር አገኘሁት ብቻ ለበጎ ነዉ የዝጎራዉ መድሀኒ አለም ፀሎለቴን ስማኝ እና ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ❤❤❤❤

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሰላምን ለዚህ ምስኪን ሕዝብ ይስጥልን🥲

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 месяца назад +3

    ቤተሰቤ ጎንደር ግጠር ናቸዉ ማክስኝት አከባቤ ጣርነቱ አሰቀቃቸዉ በፀሎት አስቡን

  • @ጽናት
    @ጽናት 2 месяца назад +1

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። ምን ቀረን ብለው ነው? ይህን ምስኪን ህዝብ በጦርነት ማሰቃየት። እይበቃም ወይ ግፉ እናንተ የማትሞቱ የሚመስላችሁ በዘረኝነት አባዜ ታውራችሁ "ሰውነት" የጠፋችሁ እባካችሁ ተው እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ😢 እባክህ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ማረን ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኛት።
    እናንተም ይህን ቅዱስ ስፍራ ጠብቃችሁ ስላኖራችሁ አመስግናለሁ።ይህን ድንቅ ሥፍራ ለማየት ያብቃኝ። የዝግጅቱ አቅራቢዎችም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። በርቱ።

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 месяца назад +2

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @yohanneshaileselassie7284
    @yohanneshaileselassie7284 2 месяца назад +9

    ለቤተክርስቲያኑ ማሠሪያ የባንክ የሂሣብ ቁጥርና የባንኩ ስም ቢገለጽልንደ።

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 2 месяца назад

    Amen 🙏🏼 amen 🙏🏼 may the lord help me to come and visit.

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 месяца назад

    እግዚያብሔር ይመስገን❤❤

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 2 месяца назад +4

    እባካችሁ ገዳማቶቻችን ተደብቀውና ወደእግዚአብሔር በፀሎታቸው ላገራችን እየተማፀኑ እስከዛሬ ያቆዮዋትን አገር አሁን አሁን በእንደናንተ አይነቶች እናስተዋውቅ እያላችሁ ለጠላት በር የምትከፍቱ እንደኔ ብትቆጠቡ መልካም ነው መናኙም እናንተን እያየ ልቡ አይሰበሰብም በሌላ ብትመጡ ይሻላል

    • @miserts7657
      @miserts7657 2 месяца назад

      Wendeme weyem ehite tebarek hasabeh weyem hasabish enegara bemehonu des belongal. Endeteredahew weym endeteredashw yehichen betechrystan letslst asalefo yesete yeahun genzeb amilski tewuled new endih abatoch yedebequaten eyagaletu setuat. Utub yemibal betefalin

  • @KebereGoshu
    @KebereGoshu 2 месяца назад

    አተ ጠብቀን ቸሩ እግዚአብሄር🙏

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 месяца назад +1

    እጹብ ድንቅነው የአምላክ ስራ

  • @tensaezewdu265
    @tensaezewdu265 2 месяца назад

    ሰላም እንደምን ከረማችሁ ይሆ ከኃላ የምታስገቡት ዜማ በጣም ነው የሚረብሸው ማንን እንስማ እናንተ ብቻ ሳትሆን ሌሎችም ላይ ነው እባካችሁ እንደው አንዱ ይበቃል የምታቀርቡትን ነገር ብቻ እንስማ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 2 месяца назад

    በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asratdaba1573
    @asratdaba1573 2 месяца назад +1

    ዝጎራ መዳኒአለም ለደሕ አበቃን

  • @degumitku6394
    @degumitku6394 2 месяца назад

    ቋንቋየነሽ ላይ ቡና አየሁ ልበል....ሃክ ተደጎ ነው በሉኝ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 2 месяца назад

    አሜንንን አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌💞💞💞

  • @abugida794
    @abugida794 2 месяца назад +6

    ኦርቶዶክስ😢😢😢😢😢😢

  • @fikremariam-w7o
    @fikremariam-w7o 2 месяца назад

    Amelaka hoy sew adergen

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 2 месяца назад

    medahanaleme getaye adagne fewashi negusi bedelen hatatn hulu yeker belha yehtochenm hatiyat yeker beleha bekdesnaha sefara endenmelalse adergen bezeche bedejeha kale kedan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ምርት ስጠን ላገራችን

  • @faftube-j5h
    @faftube-j5h 2 месяца назад

    ድምፅ👌👌👌

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 месяца назад +1

    Glory to the Almighty God

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 2 месяца назад +1

    @ቋንቋዬነሸ ሚድያ እባካችሁ የመዝሙሩን ድምፅ ቀንሱት ታሪኩን ለመስማት ያስቸግራል

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 месяца назад

    ባሁን፣ሰአት፣ለዩቱበር፣እና፣ለሌሎች፣ሚስጥርን፣አጋልጦ፣መስጠት፣እና፣ከማርከስ፣በስተቀር፣እየሔደን፣ምንም፣ሲያመጣ፣አላየንም፣፣ለአባቶችም፣ጠንቅ፣ነው፣፣እግዚያብሔር፣ባለ፣ጊዜ፣ያልቃል፣፣

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 месяца назад

    ከኋላ ያለው ድመጽ ባይኖር በደንብ ይሰማል

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 2 месяца назад

    Lemen Media lay tawetutalachu. Were eybeza kidusan botawoch eytefu new. 🙇‍♀️

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 2 месяца назад

    Selam lehizhachin amlak yitebekachuh

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 2 месяца назад

    መድአኒአለም አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @abiy7266
    @abiy7266 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ሰው ሆኜ እገኝ ዘንድ እርዳኝ። አዎ ዘንድሮ ሰው መሆን ነው ያቃተን።

  • @yimenutesfu2757
    @yimenutesfu2757 2 месяца назад +8

    ዶር አለማየሁ ቦታውን አልገለጠውም ነበር በመፀሀፉም እንዳት ገልጠው ይላል፣በኮድ አልፎት ነበር፣እናንተ ለመግለጥ ያስቻላቹህ ፈቃድ አግኝታቹህ ነው?

  • @Hab428
    @Hab428 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @esayasabebe5900
    @esayasabebe5900 2 месяца назад +3

    ድምፁ ቢቀር

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 2 месяца назад

    yetamemchewn ehetin marelegne

  • @HiwotTadesse-s1m
    @HiwotTadesse-s1m 2 месяца назад

    Ahadu bank a/c Alemu Desu new yemilew lik new?

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 месяца назад +1

    ጎበዝ ዛፎቹ ሲራመዱ ማየት ፈልጌ ___ አብስትራክት ነው መሰል!???

    • @abelyalelet3485
      @abelyalelet3485 2 месяца назад

      እንደስማችን ብናስተውል

  • @ClickCell-w1p
    @ClickCell-w1p 2 месяца назад

    ለዝህ ቦታ ይብቃን😢😢😢😢

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 2 месяца назад +1

    ቡናን እያስተዋወቃችሁ ነወ?

  • @YaredBroker
    @YaredBroker 2 месяца назад

    Yemotachik betkirstan yemermer bota alnberm

  • @abebaaboset
    @abebaaboset 2 месяца назад

    Yet new yemigegnew?

  • @TersitBelay-m5g
    @TersitBelay-m5g 2 месяца назад

    ተይዘው እባክሽ የተደብፕቀውን እያወጣችሁ አታስመብሩት

  • @AwelWodaje
    @AwelWodaje 2 месяца назад

    የሚራመድ ዛፍ እናሳያችሁ በሌላ ትንታነ ቀኑን በሙሉ..........................

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j 2 месяца назад

    NO AWASH BANK ANY ORTHODOX ESPECIALLY AMHARA DON'T USE AWASH BANK

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 месяца назад

    ትልቅ፣ስተት፣፣

  • @Weinchet
    @Weinchet 2 месяца назад +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 2 месяца назад

    ❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️

  • @Ayinad
    @Ayinad 2 месяца назад +1

    ለውበቱ ቃላት የለኝም የት ሐገር ነው ግን?

    • @eshetuadugna1953
      @eshetuadugna1953 2 месяца назад +1

      ደቡብ ጎንደር እስቴ ዝጎራ መድሃኒአለም ይባላል

    • @Ayinad
      @Ayinad 2 месяца назад

      @@eshetuadugna1953 እሺ አመሰግናለው እህቴ

  • @YemariamSaleamlak
    @YemariamSaleamlak 2 месяца назад +1

    Yihe yebetechirstian midia adel mndn nw bandiraw.?

    • @Belaynesh-x5e
      @Belaynesh-x5e 2 месяца назад

      Wanidime yalemaweki. Injiñ baniderawu Iko banohi zamen. Kalkidan yetegababeti newu

    • @YemariamSaleamlak
      @YemariamSaleamlak 2 месяца назад

      @@Belaynesh-x5e ene kelemun sayhon arimaun new malete kokobun.

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg 2 месяца назад

    አቶ አለማየሁ ዋሴ እኔ በግሌ መጥፎ ሰው አደሆነ ነው የገባኝ አናት ሀገር አስተምራ ፈጣሪ የሰጠንን ጸጋ በውጭ ተላላኪ ሆኖ ሰነዳችን አሳልፎ የሸጠ ትልቅ ዳብሎስ ነው እደ ጰላጦስ ዛሪ ፉዳ ፍዳ እየበላች ያለችው ደግሞ አንተን ተከትለው ጥሩ አደሰራ ይተርከሉየ

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 2 месяца назад

    እርእሱ ፡ የሚራመዱ ዛፎች ሳይሆን ፡ የሚናገሩ ሰዎች ብለህ መለጠፍ ነበረብህ ። 😂

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 месяца назад

    ዛፎቹ ሲራመዱ ለምን አታሳዩንም። መቼም እኛ ብቅ ሆነን ሲራመዱ ማየት አንችልም። ዛፍ ይራመዳል ማለት ስር ያለው ዛፍ ለማመን ከባድ ነው። እሚነገራችሁን ብቻ እመኑ ማለት ግን አስቸጋሪ ነው።

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 2 месяца назад

      የሰይጣን ፡ ጉራጆች ፡

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 2 месяца назад

    game shermu ts

  • @kidistyemariam6936
    @kidistyemariam6936 2 месяца назад

    ለምን ቦታውን ትገልጣላችሁ? ኢትዮጵያ በማን እንደተከበበች ጠፍቷችሁ ነው? አባቶች ብዙ ነገሮችን በስውር የዘጉት ሁሉ ነገር ስለማይገለጥ ነው። ቀድመው ምን አይነት ትውልድ እንደሚመጣ ስላወቁ ነው። አትግለጡ ከተባላችሁ አትግለጡ። እኛ ከአባቶቻችን አንበልጥም።

  • @tadessewaketa1603
    @tadessewaketa1603 2 месяца назад

    እ ድ ሜ ይ ስ ጠ ን እ ና የ ዋ ለ ን አ ገ ራ ች ን ን ስ ላ ም ያ ድ ር ግ ል ን

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 2 месяца назад

    ቀድሞ የተከለከለ አሁን ለምን ተዳፈራችሁ? ይህ የሆነበትን ብታሳውቁ።

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 месяца назад +1

    እባካቹ ተው እንዲ እንደ ቀልድ የተናገርነው ነገር ነው ዛሬ ቤተክርስቲያንን ማንም እንዲቀልድባት በር የከፈተው ምን ማለት ነው የሚራመደው ዛፍ አረ ተው ይህ ተረት ተረት ዋጋ እያስከፈለን ነው ምእመናንን መቀለጃ እየሆኑ ነው።

    • @tewodros877
      @tewodros877 2 месяца назад

      ምን ማለት ነው አንተ ራሱ??? አስመሳይ

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 месяца назад +1

    የሚራመድ ዛፍ? ለምንድነው የሚራመደው? ሳይንቲስቶችን ጥሩና ያጥኑት እንጂ።

    • @etabezubaye7337
      @etabezubaye7337 2 месяца назад

      ካንተ ቀድመው ሞክረዋል ሰላልሆነላቸው ነው። ዝጎራ መፅሀፍን አንብብ

    • @millionworkneh1754
      @millionworkneh1754 2 месяца назад

      እንዲህ አይነቱን ያለምንም ጥርጣሬ የማሚያምን ልብ ምነው መጽሐፍ የሚለውን ለማመን ዳገት የሆነበት። ደግሞስ ዛፍ ተራመደ አልተራመደ ምንድነው የሚፈይደው እንደው ጉድ ጉድ ከማለት ባሻገር? እኔ እውነተም ሕይወትም መንገድም ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ መግባት የለም ሲለን አንድዬ የለም ያለ እናትህ መግባት አንፈልግም ብለን አንድዬን የምንሞግትት በሬ ወለደ ሲሉን አቤት ጉድ ጉድ ለደጅህ ያብቃን ማለት የማያምኑትን ዐይን የዚህ አለም ገዢ ሣጥናኤል አሳወረ የሚለው የመጽሐፉ ቃል እውነት መሆኑ ነው አይደል? እግዚኦ የሚያሰኝና ሕዝባችን ከተተበተበት አዙሪት እንዲወጣ ወደ መድኃኔ ዓለም ከመጮህ በቀር ምን አማራጭ አለን። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። አሜን። አቡነ ዘበሰማያት፦

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 2 месяца назад

    ተረተረት

    • @abelyalelet3485
      @abelyalelet3485 2 месяца назад

      ምን ታረጋለህ እዚህ

    • @YesuefeBehaga
      @YesuefeBehaga 2 месяца назад

      @@abelyalelet3485 ዛፉ

    • @Mulu-mn4vj
      @Mulu-mn4vj 2 месяца назад +2

      ከማንጠራበት አካባቢ አቤት ባንል ጥሩ ነው ጋሽ የሱፍ

    • @YesuefeBehaga
      @YesuefeBehaga 2 месяца назад

      @@Mulu-mn4vj እሺ ጋሽ ዛፉ

    • @lizab2174
      @lizab2174 2 месяца назад

      Min tadergewaleh tarik yalachew betechristianina Amara nachew enante bekinat eleku egna betarikachin eyetemarin tarik eyeseran enketilalen.

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex 2 месяца назад +1

    ዉሸታም። ለምን ዛፎቹ ሲራመዱ አታሳይም😂😂😂

    • @TemesgenEshetu-u3y
      @TemesgenEshetu-u3y 2 месяца назад +5

      ላመነ ሁሉ ይቻለዋል፡ፊልም መሰለህ እንዴ

    • @Tensu-jy4fo
      @Tensu-jy4fo 2 месяца назад

      I feel sorry for u 😢😢😢 God is great

    • @Tensu-jy4fo
      @Tensu-jy4fo 2 месяца назад +2

      @wailialbox 😢😢😢 God forgive you 😢😢😢sorry for you 😢😢😢you don't believe but we believe it 😢😢😢

    • @WaliaIbex
      @WaliaIbex 2 месяца назад

      @@TemesgenEshetu-u3y እና በሬ ወለደን ልመን? አኔ አይደለሁም ዛፍ ተራመደ ያልኩት። Harry Potter ን ተርጉማችሁ ትሰብካላችሁ ።

    • @WaliaIbex
      @WaliaIbex 2 месяца назад

      @@Tensu-jy4fo በሚታመን ነገር አምናለሁ ። ሰወች ዛፍ ተራመደ ስላሉ ማመን አለብኝ እንዴ? ወይ ዛፍ ሲራመድ video ቀርጾ በማሳየት content ቱን አሳማኝ አርጉት።

  • @gelatch24
    @gelatch24 2 месяца назад

    ቅን የሆናችሁሁ ብቻ ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበትና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 2 месяца назад +2

    በረከቱ በሁላችን ላይ ይደረብን

  • @dawitendex721
    @dawitendex721 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @فوزيةريان-ت4د
    @فوزيةريان-ت4د 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤