♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ

Комментарии • 392

  • @Yodalovesnature
    @Yodalovesnature 2 месяца назад

    ፃድቁ አቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 6 месяцев назад +44

    በእውነት ስራው ድቅ ነው ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @josiwube6316
      @josiwube6316 5 месяцев назад

      Manewu abune hara? Ezgo

  • @MiheretFikadu
    @MiheretFikadu 6 месяцев назад +35

    ፃድቁ አቡነ ሃራ ድንግል አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @milkamekbib6101
    @milkamekbib6101 6 месяцев назад +105

    ለአንቺ የደረሱ አቡነሀራ ድንግል የኔንም ጆሮ ይክፈቱልኝና ለምስክርነት ያብቁኝ በፀሎትሽ አስቢኝ😢😢😢

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 6 месяцев назад +4

      አይዞሽ እመ ትደርስልሽ አለች❤❤❤

    • @MekdesMekdes-mz4wg
      @MekdesMekdes-mz4wg 6 месяцев назад +1

      እሜን

    • @milkamekbib6101
      @milkamekbib6101 6 месяцев назад

      @@saasaamm1996 🙏

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 6 месяцев назад +2

      Ayzosh baleshibet honesh wagawin gedilachewin anibibibesh techie ebam misikir negn

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 6 месяцев назад

      Amen Amen Amen

  • @GenetJ-q2j
    @GenetJ-q2j 6 дней назад

    የየሱስ ልጅ እጅግ በጣም እድለኛ ነሸ።ላንቺ የደረሱ አቡነሐራ ድንግል ለተቸገርነው ; ለጠራናቸው ሁሉ ይድረሱልን።❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 6 месяцев назад +12

    ለአንቺ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለኔም ይድረሱልኝ፡፡ ምሥክርነትሽን እየሰማሁ ያለሁት በዕለተ ቀናቸው በ11-11-2016 ዓ.ም. ነው፡፡ አባቴ የውስጤን ቋጠሮ ፍቱልኝና ለምሥክርነትዎ አብቁኝ፡፡

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 6 месяцев назад +50

    የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤

    • @MesiAmogne
      @MesiAmogne 6 месяцев назад +2

      Amen Amen Amen

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። ለኛም ይድረሱልን ፈውስን ለተጠማን 😢 🙏🙏 ለደጃቸው ያብቁን እና ቋጠሮዋችንን ይፍቱልን 😢🙏🙏

  • @hanahdubai6899
    @hanahdubai6899 6 месяцев назад +20

    የአብነ ሐራ ድንግል በእለተ ቀናችው እኒህን ታምር ሰማሁ እንዴት የሚገርም ታምር ነው እልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ላንች የደረሱ አብነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን በእውነቱ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zabanae
      @Zabanae 6 месяцев назад

      ቋቀ. / l T . ጸ 😊i . : .

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 месяцев назад

      ​@@Zabanaeምንድነው ምን ለማለት ነው

  • @yosephayalew1843
    @yosephayalew1843 6 месяцев назад +10

    አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሶት ለእህታችን የደረሱ ለኛም ይድረሱልን ለደጆ ያብቃን አባቴ

  • @meseretbekele4232
    @meseretbekele4232 6 месяцев назад +15

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አቡነሀራ ድንግል ላንቺ የደረሱ አባት ለኛም ይድረሱልን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 6 месяцев назад +18

    ክብር ምስጋና ለአምላከ አቡና ሐራ ድንግል ይሁን ❤ላንቺ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን ከተተበተብኩበት የሀጥያት ሰንሰለት ከሀጥያት እስራት ይፍቱኝ አውልቀው ይጣሉልኝ በሀጥያት በዝሙት የታወረውን ልቦናዬን በክርስቶስ ፍቅር ያብሩልኝ ወንጌሉን በልቦናዬ በህሊናዬ በአምሮዬ ይፃፉልኝ🙏አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል የውስጤን ጭንቀት የሀጥያት ሸክሜን ያቃሉ እና ድረሱልኝ የሀጥያት ቀንበሬን ስበሩልኝ ድረሱልኝ ድረሱልኝ ለቅዱስ ቁርባን አብቁኝ አባቴ እባኮት አባቴ ድረሱልኝ🙏🙏🙏

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 6 месяцев назад +15

    ❤❤❤❤❤አሜን አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ለኔም ለልጂህ ለደጂህ አብቃኝ ❤

  • @MeselechAlemu-c2x
    @MeselechAlemu-c2x 3 месяца назад

    እልልልልልልል ላንቺ የደረሱ አቡነ ሓራ ድግንል ለኛም ይድረሱልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @YalganeshGetnet
    @YalganeshGetnet 5 месяцев назад +2

    አቡነሀራ ድንግል የእውነት ድንቅ ፃድቅ አባት ናቸው ለኔም ተደርጎልኛል ባለቤቴ ለ 6 ወር ስረመ አቁሞ ነበር በቃ እስርስር ብሎ ነው የተቀመጠው ፀበል መጠመቅ አይወድም ገራ ገባኝ እኔ ለመጠመቅ ወደአቡነለራ በምሄድበት ሰሀት የባለቤቴን ፎቶግራፍ ይዠሂጀ አስጠመኩት ልክ በሁለተኛው ቀን ባለቤቴ ሰራ እንዲጀምር ተጠራ ክብርለፃድቁ አቡነሀራ በመቀጠል ልጀ ደሞ አስም ያምብኝ ነበር እናም አንድ ቀን ሌሊት ለይ በጣም ታመመችብኝ ግራገበመኝ ያቡነለራድንግል እምነታቸው ነበረኝ በወፍራሙ በጥብጨ አጠጣሆት ልክ የበግ ላት የመሰለ ጮማ ነገር ጉሮሮዋ ተፈጥሮ ሲወጣላት እናቴ አሁን የሚያፍነኝ ተወኝ አለችኝ የሰላም እንቅልፍ ተኝታልኝ አደረች ክብር ለአቡነሀራ ድንግል ድንቅ አባት ናቸው ለኔ የደረሱ ለሁላችሁም ይድረሱላችሁ

  • @MelkieAlem-mz5nw
    @MelkieAlem-mz5nw 6 месяцев назад +9

    """የአቡነ ሐራ ድንግልአ ምላከ ለኔም ከነቤተሰቤ ድረሱልኝ

  • @mahletsar9312
    @mahletsar9312 15 дней назад

    አቡነሀራ ድንግል በረከትዎ ይደርብን 🙏

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 6 месяцев назад +1

    ክብር ምስጋና ለአምላከ አቡነሀረ ድንግል የፀድቁ አባታችን አቡነሀረ ድንግል በረከተቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ። የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን በአንቺ ሂወት ገብተው ሁሉን እንደ አስተካከሉልሽ በኛም ቤት ይግቡልን

  • @bizunehbiru849
    @bizunehbiru849 6 месяцев назад +4

    አባቴ አቡነ ሀራድንግል በረከታቸው ይደርብን!!!አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @Etenesh27
    @Etenesh27 6 месяцев назад +5

    ወይ መታደል የአቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ተመስገን

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 6 месяцев назад +8

    ላንቺ የደረሱ አባታችን አባትችን አቡነ ሐራ ድንግል ለእኔም ለልጄም ይድረሱልን

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለአንቺ የደረሱ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ለእኛም ደርሰው ለምስክርነታቸው ያብቁን

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 6 месяцев назад +9

    ለአንች የደረሱልሽ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ለእኛም ይድረሱልን በረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 6 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🙏🕊አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ🤲🙏በሰላም ለቅድስት አገር አብቃኝ🤲🤲🙏ደጀ ሰላምህ በጣም ነው የናፈቀኝ🤲🙏🕊
    ውድ የተዋህዶ እናት አባቶች እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ🤲🙏🕊
    ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ🤲🙏🕊የፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል ታምራቸ በጣም ብዙ ነው 🤲እኔም አንዷ ምስክር ነኝ 🤲🕊🙏

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 6 месяцев назад +2

    እባክሽ እህቴ እህተ ሚካኤል ብለሽ በፀሎት አስቤኝ ጤናዬን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 6 месяцев назад +9

    አቡነሀራ ድንግል አባቴ ለአንተ እንደደረሱ ለኛም ይድረሱልን በፀሎትሸ አሰቢን ወለተማርያም ብለሸ

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    በረከቱ የባታችን አብነ ሀራ ይድረሰልን አሜን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 6 месяцев назад +5

    ፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ታድያ በቅዱስ ቃሉ የምናነበው እሄው አይደለ እግዘብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው ቅዱስ አባታችን ክብና ምስጋና ይደረሳቸው እልልልልልልልል እህታችን ታሪኳ ሚካኤል የሊቀ መልአኩ ልጁ አሜን ለሁላችን የጻዲቁ ጸጋና በረከት ፈውስ ይደሰን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yudgh9608
    @yudgh9608 Месяц назад

    ላንንች የደረሠ አባታች አቡነ ሀራ ድንግል ለኛም ይድረስልን በረከቱ ይድረስን አሜን፫❤❤

  • @edenedu8302
    @edenedu8302 3 месяца назад

    ፃድቁ አቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena415 6 месяцев назад +3

    ጌታ ኣየሱስ ከሞት ገላግሎሽ አንቺ የጌታን ክብር ለሌላ ክብር ትሰጬለሽ

    • @ሚሎና
      @ሚሎና 3 месяца назад

      ወሬ አታዉሪ ማታቂዉን አትቀባጥሪ መንደሬ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 6 месяцев назад +5

    የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መደሀኒአለም ይመስገን እግዚአብሔር በቅዱሳኑ በሚውዳቸው ሁሉ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ያደረገለን ሁሉ ቢዘረዘር አያልቅም እኔም ምስክር ነኝ አባታችን ጋደኛን አእምሮውን ታሞ አድንውታል ከመደሀኒአለም ምህረት ለምነው አምላከ ቅዱስ ሚናስ አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል መከራችንን ያርቁልን ለአለም ሁሉ ሰላም ያስጡን ::ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 6 месяцев назад +3

    እልልልልልል ለኔም አቡነ ሀራ አባቴመዳን ይሁንልኝ ይደረግልኝ አሜን አሜን።

  • @NunuYemariyam
    @NunuYemariyam 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ጻድቁ አቡነ ሐራ ድንግል በረከታችው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 6 месяцев назад +3

    እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ 😢 ለንስሃ ለስጋ ለደሙ እንድንበቃ ቅዱስ ስላሴ የሰጡን ፍሬዎቻችን የተባረኩ የተቀደሱ አምላካቸውን የሚፈሩ ወላጆቻቸውን የሚያከብሩ እንዲሆኑልን 😢

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 6 месяцев назад +1

    እግዝያብሔር ድንቅ ሥራው ይገርማል ስለማይነገር ስጦታው እግዝያብሔር ይመስገን በረከታቸው በያለንበት ይደርሱልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 6 месяцев назад

    በሰመአብ ደሰ ነው ያለኝ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ተአምር ለኛም ይድረሱልን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 6 месяцев назад +1

    አባታችን ፀድቁ ሀራ ድንግል ባርከን መልካሙ ሀሳባችን አስፍፀሙልን የደጃችሁ አብቁኝ አሜን አሜንአሜን❤❤❤

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 6 месяцев назад

    ቁች ብዬ ሰማሁሽ ድንቅ ታምር ነው የሆነው ጌታ ይመስገን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ፃዱቁ አቡነሀራ ድንግል ሀገራችንን አላማችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነው ለንስሀ ያብቃን በአልጋላይ ያሉትን በህመም ለሚሰቃዩ በሙሉ አቡነሀራ ድንግል ይማርልን🙏🙏

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam8849 6 месяцев назад

    አቡነ ሀራ ድንግል በለተቀንዎት ይሄን ያሰሙኝ ሊምሩኝ ነውና እኔ ለጸሎት እጄን ሳነሳ እርሶ በምልጃዎት ይርዱኝ አሜን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 6 месяцев назад +1

    የጻድቅ ሰው ጸሎት ያድናል ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 месяцев назад +3

    ይህንን ያደረገ ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉 እንድንድንባቸው ቅዱሳኖችን ባርኮ የሰጠን አምላክ ዛሬም ዘወትርም ኃይል ክብር ምስጋና ይድረሰው ለእመቤታችን በተሰጣት ፀጋ የተከበረች የተመሰገነች ትሁን ለቅዽስት ለእናቷ ለቅደስ ለአባትዋ ለፃድቁ አባታችን ለእቡነ ሐራድንግል ለሁሉም ቡሩካን ቅዱሳን እንደየ ክብራቸው የተመሰገኑ የተከበሩ ይሁንልን ለቅደሳን መልዕክት ለፃድቃን ሠማዕታት ሁሉ ምሥጋናና ክብር ይድረሳቸው ታላቅ ድንቅ ሥራ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ የሚሣነው የለም❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @bigmomdebbi9697
    @bigmomdebbi9697 2 месяца назад

    Amen/ Amen/ Amen. Vor God IS alles ist möglich

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 месяцев назад +7

    ላንቺ የደረሱ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን ለደጃቸው ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @verotube
    @verotube 6 месяцев назад

    ይህን ስንስማ እኮ ነው ባገራችን ቅድስት ሀገራችን ምንም እንደማትሆን የምናምነው እቤት የእንተ ድንቅ ስራ ምን ይከፈላል ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ❤❤❤❤🙏

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 6 месяцев назад +4

    እጹብ ድቅ ላች ይለያሉ በዉነቱ ወለተየሱስ በፀሎትሺ አስቢኝ የበረከት ስራዉን ለመሳተፍ ይፍቀዱልን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 5 месяцев назад +1

    ኣቡነ ሓራ ድንግል ደጆን እንድረግጥ እግዚአብሔር መልካም መልካም ፈቃዱ ይሁን

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 4 месяца назад

      የት ክልል ነው ውዴ🥰

  • @kuribachewtsegaye7516
    @kuribachewtsegaye7516 6 месяцев назад +1

    ድንቅ ተአምር ነው። እግዚአብሔር ለፃድቃኑ የሰጠው ፀጋ ይገርማል። እኔም ስኳር በሽተኛ ነኝ። ፃድቁ ይፈውሱኝ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ፀልዩልኝ።

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በፃድቃኖች ኣድሮ የሚፈውስ ነውና ክብር ምስጋና ይድረሰው❤

  • @GetuGirma-ov7tt
    @GetuGirma-ov7tt 6 месяцев назад +3

    አሜን በረከታቸው ይድረስልን ።

  • @Hab428
    @Hab428 6 месяцев назад +16

    ላንች የደረሱ አቡነሐራ ድንግል ለኔም ይድረሱልኝ

  • @የድንግልልጅ-ኘ1ኘ
    @የድንግልልጅ-ኘ1ኘ 6 месяцев назад +16

    ድንግል ይማረን እኔ ጉበት ያሳያል ብለውኝ በስጋት ላይ ነው ያለሁት አቡነ ድንግል እኔንም ፈውሶ ለመመስከር ያብቃኝ

    • @galilaatnafu8779
      @galilaatnafu8779 5 месяцев назад

      እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤🎉😂😂😂

  • @romangenzebukemassagubehua7394
    @romangenzebukemassagubehua7394 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ
    እባክሽን ፀበላቸውንና እምነታቸውን ስጭኝ

  • @AtenshRedae
    @AtenshRedae 5 месяцев назад

    ላንቺ የደረሱት አባታችን ለኛም ይድረሱል ክብር ሞገስ ለአባታችን ረድኤት በረከታቸው አይለየን።

  • @zena4992
    @zena4992 6 месяцев назад +2

    እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ላንች የደረሱ አባታችን ፃዲቁ አቡነሃራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን በያለንበት ከታሰርነው እስራት ይፍቱን ለደጃቸው ያቅቃን

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 6 месяцев назад +1

    ላአንቺ የደረሱ ቅዱስ አባታችን ለኛም ይድረሱልን!!!!

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 6 месяцев назад +1

    አሜን ላንች የደረሱ ለኔም ይድረሱልኝ ለደጃቸው ያብቃኝ

  • @hareggebre
    @hareggebre 6 месяцев назад

    አሜን ፫ ላቺ የደረሱ አቡነ ሀራ ድንግል ለተጨነቁ ሁሉ ይድረሱላቸው🙏🙏🙏

  • @ump1715
    @ump1715 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NigatGirma-fn1lt
    @NigatGirma-fn1lt 6 месяцев назад

    የኔህት ላቺየደረሱት አቡነሀራ ለሀላችንም ይድረሱልን እባክሽ ፀልይልኝ አሁንም ረጅም እድሜ ሰጥተዉሽ ሁሌ እየመሰከርሽላቸዉ ያኑሩሽ በእምነትሽም ያኑሩሽ!!!

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 6 месяцев назад +1

    እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው አንቺን የሰሙ ጻዲቁ አብነ ሐራ ድንግል እኔንም እኛንም ይስሙን ፍቅራቸውን ያሳድሩብኝ

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 6 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ታምር ብዙ ነው እንየም ተፈውሻለሁ❤

  • @tiruneshhaile3363
    @tiruneshhaile3363 6 месяцев назад

    ተመስገን አንኳን ለዚ ቀን አደረሰሽ እህቴ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የሚዲያው ተከታታይ ነኝ የዚህ ይገርማል ይክበር ይመስገን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 6 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 6 месяцев назад +1

    የቅዱስን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @stephenbiniam595
    @stephenbiniam595 5 месяцев назад

    Thanks to God .......

  • @werkumekuanent2245
    @werkumekuanent2245 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይዎትን ያሰማልን የአባታችን አቡነሃራ ድንግል ለሁላችንም እንደ እምነታችን ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 6 месяцев назад +1

    እእእእእልልልልልል ተመስገን ሰሞኑን እናቴ ታማብኛለች ፀልዩልኝ አቡነ ሐራ ድንግል ትዳብስልሽ ብላችሁ

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 5 месяцев назад

    አቤት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች መዳን ያዘጋጃቸው መንገዶች እንዴት ድንቅ ናቸው፡፡ የአቡነ ሐራ ድንግል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ኃጥእ ባሪያህን ነፍሴንም ስጋዬንም ምረህ ለደጃቸው አብቃኝ፡፡
    ወለተ አብ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 6 месяцев назад +3

    ሲገርም 75%የኔ ታራክ ነው አቡነ ሃራ በረከት ይደርብን

  • @bezakebede6562
    @bezakebede6562 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አቡነ ሐራ ድንግል ላንቺ እንደደረሱ ለሁላችንም ይድረሱልን ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 месяцев назад +1

    ፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤ እናንተንም ይባርክልን እህታችን ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምረው ወንዽማችን ተባረክ ❤🎉

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 6 месяцев назад +1

    የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen ye tsadku Abunehara berejet redeatachaw yedrbn🤲🤲🤲

  • @abenetmekonnen9251
    @abenetmekonnen9251 6 месяцев назад

    የአብነ ሐራ ድንግል በእለተ ቀናችው እኒህን ታምር ሰማሁ እንዴት የሚገርም ታምር ነው እልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ላንች የደረሱ አብነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን በእውነቱ

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 6 месяцев назад +2

    እግዚያብሔር ይመስገን በፃድቃን በሰማዕታት በቅዱሳን ሁሉ አማላጅነት ያልተለየን፣ የጠበቀን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። እልልልልል። እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria8575 6 месяцев назад +1

    amen

  • @kidistadegeh-js2vz
    @kidistadegeh-js2vz 6 месяцев назад

    ታምር ነው በጣም ለአንቺ የተደረገው ነገር ድንቅ ነው በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እስከ መጨረሻው አሁንም ከአንቺ አይለይሽ❤❤❤

  • @የድንግልልጅ-ኘ1ኘ
    @የድንግልልጅ-ኘ1ኘ 6 месяцев назад

    የአቡነ ሐራ ድንግል ገዳም እኛንም

  • @Sebl-dh8ur
    @Sebl-dh8ur 6 месяцев назад +1

    አቡነ ሀራ ድንግል ለደጃቸው ያብቁኝ

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 6 месяцев назад

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም ይድረሰን እህታችን ።

  • @GeteGebresilassie
    @GeteGebresilassie 6 месяцев назад

    Enkan des alesh egzhabhier yemesgen amen

  • @tikdemassefa279
    @tikdemassefa279 5 месяцев назад

    በረከታቸው ይድረሰን

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 6 месяцев назад

    Yabatachen tsadeku abun hara dengele bemlejawu ayeleyugn yewusitan chger yefitulegne❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 5 месяцев назад

    አቡነ ሀራ አባቴ ለደጀወ ያብቁኝ

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 6 месяцев назад +1

    ❤🎉❤

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 6 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይ ኣቦና ኣቡነ ሓራ ድንግል በረከቶም ኣማላድነቶም ኣይፈለየና

  • @ucd3293
    @ucd3293 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የአብነሀራ ድንግል አምላክ እኔንም ፍቅርተሥላሴ ማረኝ

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 6 месяцев назад

    May God Blessyou my brother or my son

  • @almazabebe2285
    @almazabebe2285 6 месяцев назад

    ENKUAN DANSHILIN EHITACHIN ABUNE HARA DENGIL LENYAM EDERASILINN AMEEN 😢😢😢😢😢❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ssss4655
    @ssss4655 6 месяцев назад

    እኔ የሚገርማችሁ ሁልጊዜም ስማቸው ሲጠራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አባታ አቡነ ሀራ ድንግል ሆይ ለህታችን እደደረስክላቸው ለኛም ድረስልን አባቴ ሆይ ልጆቸን ባለቤቴ በአማላጂነትህ ፈውስልኝ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 6 месяцев назад

    አባቴ በረከተዎት ይድረሰኝ እኔንምለደጀዎት ያብቁኝ አሜን አሜን አሜን ሉሌ ቃለህወት ያሰማልኝ

  • @HamelmalGetachew-h6z
    @HamelmalGetachew-h6z 6 месяцев назад

    አሜን ላንቺ የደረሱ ለእኛም ይድረሱልን ለደጃቸው ያብቃን

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 6 месяцев назад

    Amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽 bereketachew yedereben ledejachew yabqugn ❤🤲🏽🙏🏽

  • @SolomonBaye-uf9du
    @SolomonBaye-uf9du 6 месяцев назад +1

    አቡነ ሃራ በረከትዎት በኔም በሃጢአተኛው ላይ ይደርና ይፈውስኝ :: እመብርሃን ሃጢያቴን ሳታይ ከልጇ ከ እየሱሰ ክርስቶስ አማልዳ ተፈውስኝ ::: አሜን

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 6 месяцев назад

    ላንቺ የደረሱ አቡነ ሃራ ለእኛም ይድረሱልን ያሳኩልንም •••