በሰዓታት ዕንባ ...... ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 61

  • @emebetmola3698
    @emebetmola3698 9 дней назад +22

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ሁሌም ያንች ግጥም ይለያል እንደመዝሙር ያስለቅሳል። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 9 дней назад +15

    አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @gman4852
    @gman4852 9 дней назад +11

    ኢትዮጵያ ውስጥ ግጥም የሚስተካከልሽ አለ ቢሉኝ በፍፁም አላምንም። የድንግል ልጅ እየሱስ ይባርክሽ Thank you 🙏

  • @menaze4203
    @menaze4203 9 дней назад +7

    ቃለህይወት ያሰማልን የስስት ልጃችን ከክፉይጠብቅሽ በቤቱ ያኑርሽ ተባረኪ

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 9 дней назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 9 дней назад +3

    በግጥም ለሰበከችን እህታችን ❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላካችን🙏

  • @Ehit-nx9xc
    @Ehit-nx9xc 9 дней назад +3

    እሚገርም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ በቤቱ ያጽናልን 🙏🙏🙏

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 10 дней назад +4

    ለኅታታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 😢❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 10 дней назад +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤💐
    😢😢

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    ነፍስን የሚያስደስት የሚያሳርፍ የሂወት ቃልን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @menaze4203
    @menaze4203 9 дней назад +5

    ምንይባላል ተባረኪ ማንም የለም ያንቻን ያህል

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 9 дней назад +1

    ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛልሽ። እንዳንቺ አይነቱን ያውጣልን ❤❤❤

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 10 дней назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አብዝቶ ይባርክሽ 🙏

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 10 дней назад +3

    ቃል ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @duey4948
    @duey4948 9 дней назад +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን🌹🌹🌹

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 5 дней назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ገጣሚያችን❤❤

  • @beli905
    @beli905 9 дней назад +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን🥺🤲

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. እህታችን. የተዋህዶ ወርቅ

  • @stc6291
    @stc6291 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በእዉነት በቤቱያፅናሽ⛪🙏🙏🙏✅

  • @AbebeGetu-f7n
    @AbebeGetu-f7n 8 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉

  • @የመዳመቅመሞችቱብ
    @የመዳመቅመሞችቱብ 9 дней назад +2

    ፀጋውን ያብዛልሸ የኔቆጆ❤❤❤❤

  • @LeyikunAbereham
    @LeyikunAbereham 8 дней назад +1

    ይህ የአብስራ የሚባል ልጅ ሙጢ ሆነ ይህን የመሰለ ግጥም በደንብ እንዳንሰማው እንዳይይጥ ዉስጥውጥውን ሰላም ይነሳል ገጣሚዋን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @duey4948
    @duey4948 9 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 9 дней назад +2

    የኔ እህት ቃል ሒወትን ያሰማልን አሜን

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 8 дней назад

    ምን አያነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር ያብዛልሽ

  • @LeulAbe-g8u
    @LeulAbe-g8u 9 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @kirubeltub8776
    @kirubeltub8776 9 дней назад +1

    ፈጣሪ ያክብርሽ❤

  • @welotube463
    @welotube463 9 дней назад +1

    ጸጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 10 дней назад +1

    Kale hiwet yesmealna Egziabher Amlak tsegiu yebzehalki

  • @HabtuAlemye
    @HabtuAlemye 9 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ

  • @LozaBezaye
    @LozaBezaye 6 дней назад

    እህቴ በጣም ነው ምንወድሽ ፀጋውን ያብዛልሽ የተዋህዶ አርበኛ❤

  • @FekaduMengistu-sh5jm
    @FekaduMengistu-sh5jm 9 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እህታችን

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat 9 дней назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንቺ የተባረክሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ የወደደሽ ቅድስት ልጅ፡እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በቤቱም ያኑርሽ መንገድሽን ሁሉ ከፊትሽ ይቅደምልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ በድጋሚ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ፈጣሪ አምላክ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 6 дней назад

    ጥበብ ይጨምርልሽ ደሞ ግጥሞቹ በወረቀት መያዝሽ በሐሳቤ ኃዋርያቶቹን እንደ ፊልም አሳየሽኝ ማርያምን እንወድሻለን የተዋህዶ ልጆች

  • @TirfeMuluneh
    @TirfeMuluneh 9 дней назад

    ዘመን ይባረክ

  • @KituKitu-u1s
    @KituKitu-u1s 10 дней назад +2

    Teberaku 😢❤❤❤❤

  • @AsterMinda-n6s
    @AsterMinda-n6s 9 дней назад +1

    Endhim metadel ale leka!

  • @mulugetamerkbu3053
    @mulugetamerkbu3053 5 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @FusCus-rz5pt
    @FusCus-rz5pt 10 дней назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Seble7
    @Seble7 9 дней назад

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 6 дней назад

    👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 6 дней назад

    ህሊና በፈጠረሽ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መስቀሉን ተሸክሞ እስከ ሰቀሉት ያለውን በማርያም ስሪልን

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 8 дней назад

    🙏😢🎉 አምላክ ነኝ ምን ይሉኛል አላልከ መስቀል ተሸክመህ ውድቀቴን ሞትክልኝ አተ የኔ ንጉስ ሁሌም ንገስቡኝ የኔ ሀሳብ ነው ደቀ መዝሙኽ ነኝ👍👍 ዋው ሰላም ላገሬ ይብዛልኝ 😢👍❤

  • @HayatMehomed
    @HayatMehomed 9 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KipoKipo-d2g
    @KipoKipo-d2g 9 дней назад +2

    ❤😢

  • @KfhHch
    @KfhHch 9 дней назад +1

    ❤❤❤🎉🎉😊😭😭😭😭

  • @የመዳመቅመሞችቱብ
    @የመዳመቅመሞችቱብ 9 дней назад +2

    ደምሩኝ የመዳም ቅመምቸ❤❤

  • @DasashAsrat-e3g
    @DasashAsrat-e3g 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 9 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 4 дня назад

    enante midyawoch slkuan stugn or her email

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Beli106
    @Beli106 9 дней назад

    ❤️❤️❤️

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤