በዓመት 10 ሚሊዮን ብር የሚሰለብባት ምስኪን ሴትየሰላቢ መንፈስ የደረሰበት ደረጃ ያሳየ ፈውስ!ክፍል 119

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 90

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ Месяц назад +14

    ይች ቀን እኔም እንዴት እንደምናፍቃት ከእስራቴ የምፈታበት በፀሎት አስቡኝ ወለተአረጋዊ

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 Месяц назад +16

    አባ እኔ ስድት ላይ ነኝ ህይወቴ ተመሰቃቅለዋል ለዛም ያመኛል ሀገር መግባት አልቻልኩም አሰርዬ ቀኑ ሳይደርስ አትሄጀም ብላኛለች እስከጥምቀት ልትፅልዩልኝ ፋልገ ነበር አድራሻወን አጣዋ በማርያም አባ❤❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад +2

      አንች ጸልይ ስገጅ ቀጥቅጭ እማዬ

    • @KiruTse
      @KiruTse Месяц назад +2

      አይዞሽ እህቴ እመቤታችን ትረዳሻለች

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Месяц назад +1

      ወላዲተ አምላክ ታቅልልሽ ሆድየ

    • @tebygebru3169
      @tebygebru3169 Месяц назад

      ኣይዞሽ እሂቴ እኔም እንዳቺ ነኝ ግን ኣንድቀን እግዛቤሄር ይፈተናል ስገጂ ጸልዪ እመብርሃን ትርዳሽ🙏

    • @mesertabebe4349
      @mesertabebe4349 Месяц назад

      እግዚአብሔርን ይማርሼ😢

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Месяц назад +13

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @goitomtkua
    @goitomtkua Месяц назад +6

    መልኣከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ በፀሎቱ ያሱብኝ❤❤❤?እድሜ እና ጤና እግዛብሄር ይስጡት🙏🙏🙏

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Месяц назад +6

    አባታችን: እርስዎን: እና: እንደእርስዎ: ያሉ: ከእግዚአብሔር: አምላካችን: የመንፈስ: ቅዱስ: ፀጋ:የተሰጣችሁ: አባቶቼ: እግዚአብሔር: አምላካችን: ለእኛ: ለደካሞቹ: ለምስኪኖቹ: ኃጢያተኞች: ልጆቹ: ሲል:እድሜያችሁን: ያርዝምልን: ፀጋውን: ያብዛላችሁ::

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Месяц назад

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ንግሬህ የማታሳፍረኝ እኔንም እድፈወስ እርዳኝ😢😢😢

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Месяц назад +5

    አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልንየሠላቢ መንፈሥ በክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን ዱቄት ዉሥጥ እምነት በተን ማድረግ ስናቦካ ፀበሉን ፈሠሥ ማድረግ እጃችንን ቅባቅዱሥ ባባቶች መቀባት በተረፈ መፀለይ መሥገድ መፆም የፀሎት ቦታ ማዘጋጀት የዛኔ የሠላቢ መንፈሥ አይችልም አሥራት በኩራትን መሥጠት ካለበለዚያ ከባድነዉ

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Месяц назад +3

    አባታችን እንደ እናንቴ አይነት ያብዘልን
    እንኛ ስደተኞቹ እግዚአብሔር ያሥባን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +6

    እኔ የሆነ ግዜ ላይ ተከራይቼ የነበረበት ቤት በጣም አይጥ አለ መንጋ ናቸው ከጎኔ ደሞ የአከራዮቼ ሱቅ አለ እና አይጥ ሰላም ነሳኝ ስላት እህት ሰኔ ጎለጎታ ጸሎት አድርገሽ እርጭው አለች እሽ ብዬ የጸሎት ዉሀ አንድ ቀን እረጨዉ ቤቴንም እና ግቢዉን ከዛ በማግስቱ ጠዋት የአከራዬ ልጅ ቲጅ መዳኔት ሰጠሽ ነው እንዴ እረ ዉረዬ ትሞታለች አለች እኔም እረ የምን መዳኔት በቤቴም ስላት እንዴት ታዲያ ምንድነው እዚህ ሱቅ ዉስጥ እንደዚህ የረፈረፋቸው ብላ ተገርመው የአይጥ መዓት በመጥረጊያ ተጠርገው ወጡ ልክ አይጥ ሲጠፋ ደሞ ትላልልቅ ጥቁር ጉዳን መጣ ምንም ቢደረግ አይሄድም እና የሽንቁሩ ሚካኤል እምነት እረጨን ስንረጭ ጠፋ የሚገርመው እምነት የተቀባዉ ሰው እራሱ አልነከሳም ያልተቀቡት ደሞ ይነክስ ነበር የሆነ ግዜም እንደዚሁ ማታ ነበር አከራዮች እስከ ሌሊቱ አስር ሰዓት ድረስ ቁጭ ብለው አድረው ሲጨንቃቸው ቀሰቀሱኝ አንድ ግቢ ነን ተከራይ እኔ ብቻ ነኝ እነሱ ቤት ኮርኒስ ላይ አይጦች እና ጉዳኖች ተጣልተው አይጦች ጩኸታቸው አይሎ መተኛት አልቻሉም ግቢው ጉዳን ብቻ ነው እኔ ክፍል ግን አልገባም ከዛ እምነት ስጭኝ ብለው ሰጠዋቸው እና ሲረጩት ጉዳኖቹም ጠፉ አይጦቹም ዝም አሉ ከዛ በኃላ ጸበል ማስቀመጥ ጀምረች አከራዬ ሌላም ቤት ተከራይቼ እዛ ቤት ደሞ ያለው ይገርማል ሰው አይፈሩም ካካቸው የበግ በጠጥ ነው የሚያካክል ወጥመድ አይገቡም መርዝ አይበሉ 🤔ድፍረታቸው እኔን እራሱ አልጋዬ ላይ በተደጋጋሚ መተው በልተዉኛል ቤት ዉጥ ምንም የሚቀራቸው ጥፋት የለም የሶፋ እስፖንጅ ሳይቀር አመድ ዱቄት አርገው በልተዉታል እና በመጨረሻም የዘብር ገብርኤል እምነት ስረጭ ጠፉ አልፎ አልፎ ሲመጡ በዘብሩ ዳኝ በቅዱስ ገብርኤል ከዚህ ጥፉ ስል በእውነት ከቤቴ ነው የሚጠፉት :::የበረሮዉም ሌላ ታሪክ ነው እኔ በረሮ ከስም ዉጭ አላቀዉም ነበር ግን በግድ እንዳቀው አርጎኛል 😔🥹

    • @enataytatube5733
      @enataytatube5733 Месяц назад

      በጣም ነዉ የሚገርመዉ የኛ ክፋት እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናችን ይመልሰን የራሳችንን እርዚቅ እንድንበላ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

    • @gudayetessema5939
      @gudayetessema5939 Месяц назад

      @@tigisit2534 Amen wede libonachin yimelisen yesew chigir yemiyasdesiten honenal! Yikir yibelen

  • @wewee6122
    @wewee6122 Месяц назад +3

    በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ያርልን በርክታችሁ ይደርበን

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Месяц назад +3

    እናንተን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 18 дней назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን የመንፈስ አሰራር የገባችው አባቶችን እግዚአብሔር አብዛልን ዘመኑ ከፍቱዋል እግዚአብሔር ይድረስልን ለሁላችንም::

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj Месяц назад

    ለናተ የደርሰው ለኛም። ይደርሰለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад +2

    በስመአብ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Месяц назад +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Месяц назад

    ላንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Месяц назад +1

    እግዚአቢሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ነው በኡነት ላአባታችንን በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን አባ ጸሎት አስቡን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Месяц назад +1

    .እመቤቴ ማርያም አባቶቻችነን ጠብቂልን ከክፉ ሠወችና መናፍስት ጠብቂን በትክክል ነዉ አባታችን እህቴ ቤት በትንሹ ለ8አመት አይጥ አሰቃያት እጀራ ጠረጴዛ ላይ አርጋ ይወጣሉ ልብሷን ፈልገዉ ያልበሉባት የለም አሁን ተመስገን 6ወሩ ከቆመ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @TsehayTaey
    @TsehayTaey Месяц назад

    አይ የእኔ ነገር አመአምላክን አኔ አረብ ሀገር 5አመቴ ብታምኑም ባታምኑም 30ሽብር ብቻ ነዉ ያለኝ ግን ደግሞ አልናደድም የሆነ ስአት ይሰማኝ እና እተወዋለሁ እባካችሁ ጽጌ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ😢

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Месяц назад

    አቤት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዎት ይብዛ

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm Месяц назад

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    አባየ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Месяц назад

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ የተውልድ ቺግር የገባችው አባቶች ስለ ሰጠን, ስምህን ይመስገን አሜን. አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችሁ 💞ለአንቺ የድረሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን.. አባታችን ወንድሞቼ ወልደ ሰንበት, ሃዕለ ማርያም, ወልደ ገብርኤል ወለተ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡን ❤️

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki Месяц назад +2

    አባ እኳን ደናመጡልን እኔራሱ ከግቢ ሰገራ ጥለው አገኘን አሉይ አባ በፁለት አስብን ወለተ ማረያም ስለሲ ከነቤተስቧ ብለህ አገራችን ሰላም ያርግልን❤💚💛

  • @user-oe6dn4qt4i
    @user-oe6dn4qt4i Месяц назад +2

    አባ በረከቶ ይደርብን እኔ በዚህ ነገር እየተሰቃየሁ ነው

  • @MershaYmer
    @MershaYmer Месяц назад +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት በረከትወ ይደርብን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu Месяц назад +1

    Amen Amen Amen egzibher masgen💚💚💚🌻💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በጣም ከባድ ነው የሰላም መንፈስ ሁላችንም ተይዘናልን በፀሎታችው አስብኝ ወለተ ስላሴአፀደ ማርያም እህተ ሰንበት በሰው አገር ቀረን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Месяц назад +1

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bd9jz1yx7m
    @user-bd9jz1yx7m Месяц назад +1

    አባታችን ይፍቱን እግዚአብሔር አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች ዕድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 Месяц назад

    Asrate bakorae mawotat

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @anoarkhan381
    @anoarkhan381 Месяц назад

    አባታቺን በሾሎታችሁ አስቡን አኔም በጣም ተሸግራለው የሳላብ መንፈስ ቤተ አይጥ ብቻነው ግን ምላርገው

  • @Amen-ir3dw
    @Amen-ir3dw Месяц назад +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @selamkiflemariam3706
    @selamkiflemariam3706 Месяц назад +1

    Ab xelotikum qesh henoki bsm amebrhan qudus mikaaeli qudus gebrael ❤❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜንልልልልልልልል

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Месяц назад

    እግዜኤብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Месяц назад +1

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን

  • @MaklatAnduSifu
    @MaklatAnduSifu Месяц назад

    yet new miaglgluti ✝️😭😭😭 ahun laye 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetgebeyehu3744
    @elsabetgebeyehu3744 Месяц назад

    Esey Egziabher yimesgen enkwan Emebirhanna silassie deresulosh

  • @DokitoruLamu
    @DokitoruLamu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ezber ye barko❤❤❤❤❤

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 Месяц назад +1

    የቀሲስን ሥልካቸዉን እንዴት ነዉ ማግኘት የምችለዉ እባካችሁ ስጡኝ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Месяц назад

    እባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495 Месяц назад +1

    Ab edma tena Egzabher yestln Ab tachen beslot asben dengay geby eytwerwer weltkidan asebgn

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 Месяц назад +1

    አባ በማርያም ስልክ ቁጥሮቱን ይስጡኝ

  • @MessiWoreky
    @MessiWoreky Месяц назад

    አባዬ እንዴት ነዎት ከስደት ተመልሼ ሂወቴ ምስቅልቅላው ወጥቷል ሂወቴ ጨልሞብኛል ምን እንደሚሻለኝ አላቅም 😢😢😢😢 በየቤተክርስቲያኑ እየሄድኩ ማልቀስ ሆነ ስራዬ😢😢😢😢

  • @adanechnedaw2897
    @adanechnedaw2897 Месяц назад

    Fetari yederseln aba 😢😢😢

  • @user-by6je3py1j
    @user-by6je3py1j Месяц назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👌

  • @elsabetgebeyehu3744
    @elsabetgebeyehu3744 Месяц назад

    Abatachin yiftun rejim edmena tena yebelete tsega yistot

  • @mussie1620
    @mussie1620 Месяц назад

    እነዚህ ሰዎች ግን በህግ ልምን አይያዙም

    • @mussie1620
      @mussie1620 Месяц назад

      ማለቴ ሰላዎች

  • @science-x8e
    @science-x8e Месяц назад +1

    ከስንት ሰኣት እስከ ስንት ሰኣት ነው የምጀምረው ፈውሱ የምካየደው

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 Месяц назад

    KESIS HENOK TIKIKIL BILEHAL YENE WEMDM ENA EHITOCH BZIH HIWOT NW ZEMENACHEWN YECHERESUT YEMININOREW AMERICAN 🇺🇸 HAGER NW ALEXANDRIA VA. LELA KEN BEDNB AWERAHALEHU🙏🏾🙏🏾🙏🏾 EGIZIEABHER YISITIH!!! ENDANTE AYNETUN YABZALIN🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 Месяц назад

    Yabatachin silk kutir endat new magignt yemichalew

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 Месяц назад

    ++++++++++አረቀጬ ሰውን ብቻ ትቀርጻለህ አረ አቀራረፅ መምህር ግርማ ከመሰሉትት ከሚቀርፀዉ አቀራረፅ ተመልከት++++++ እድሜ ጤና ለአባ

  • @elsabetgebeyehu3744
    @elsabetgebeyehu3744 Месяц назад

    Abatachin and menfesawi wendime ale ena temari new tinish mekakelega edme Kalahewwww beteseboch new yetegegew.... ene ajirewochin erso ga elkachewalehu yinegiriwotal

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Месяц назад

    Ameu🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy Месяц назад

    መድሀኒለም እኔእራሱዘጠናሽብር ሲጠይ ምንሳልልኬ ከአስራምስቀንቡሀላነቃሁ

  • @waw301
    @waw301 Месяц назад

    ይህ አገልግሎት የሚሰጠው የት ነው ? youtube ላይ ብቻ ነው ፣

  • @weinihannes869
    @weinihannes869 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲❤❤

  • @brhanedagnew
    @brhanedagnew Месяц назад

    አድራሻቸው ንገሩኝ

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Месяц назад

    Yekf menafset mekbrawo gezwo aun no endnanet aynet abet selsetn fetary yemsgn

  • @SamiDugasa-ji7ls
    @SamiDugasa-ji7ls Месяц назад

    Tekeraeche minorebet bet ayet bataaam yasechgergn neber ahun sereche segeba demoo ye Hager berero ena shererit alegebanem enji 2 tselot eyaregen tselot bet wuste gebaben

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr Месяц назад

    Aba Enedet newu tsebelu wuset emenezefekewu

  • @MelatHaile-ix1vo
    @MelatHaile-ix1vo Месяц назад

    እባካችሁ የት ነው አድራሻ??

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Месяц назад

    Abatachin Erejim edeme kee tena gaar yisixelen❤❤❤