ጨሌውን አምጥተው ጣሉት የልጆች ብርታት ለቤተሰብ መዳን ምክንያት ሆነ ክፍል 124።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 90

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 18 дней назад +20

    ለናተ የደርስ እግዚአብሔር እናቴንም ከብአድ አምልኮ ያውጣልኝ😢😢😢

    • @fafi2887
      @fafi2887 18 дней назад +1

      እኔ እድትቆርብ አደረኳት አንቺም አስቆርቢያት

    • @user-ze7cq6gs7q
      @user-ze7cq6gs7q 15 дней назад

      እቢ አለችኝ እኔ ስደት ነው ያለሁት

    • @aynalemtesfaye3312
      @aynalemtesfaye3312 15 дней назад

      አሜን

    • @aynalemtesfaye3312
      @aynalemtesfaye3312 15 дней назад

      ከፈጣሪ በታች አባታችን ጤናና ብርታት ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mamayesami4064
      @mamayesami4064 11 дней назад

      Amen😢😢😢😢😢

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 18 дней назад +7

    እልልልልልልልልል ወይ መታደል በጸሎት አስቡልኝ ወለተ ማርያም ሀይል ስላሴ ወለተ ስላሴ በማርያም የእግዚአብሔር ቤተሰባች🤲🤲🤲❤️❤️❤️😭

  • @myshow123ful
    @myshow123ful 18 дней назад +10

    አስደናቂ ፈውስ፥ ጀግና ሴት፥ እስኪ ታሪክሽን መምሕር ተስፋዮ live ላይ ቀርበሽ አካፍይን፥፥ የወጣት ጥንካሬ ብዙዎችን ያበረታል፥፥

    • @user-qv1jw5gt5p
      @user-qv1jw5gt5p 16 дней назад

      እንዴት ነው የማገኛቸው 😢

    • @myshow123ful
      @myshow123ful 15 дней назад

      @@user-qv1jw5gt5p Memeher tesfaye abera chanel lay selke ale, live maksegno, ehude...weyim begil selku dewuye

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 17 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ክብር ለስላሴ ዘላለም ስላሴ 🙏🙏🙏 ክብር አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @HaregCher-lf5nn
    @HaregCher-lf5nn 17 дней назад +5

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤ወለተ የሇንስ ነኝ በፀሎት አሰቡኝ የእህቴ ለጅ የመኪና አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል ነው ያለችው እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቧት አመሰግናለሁ💚💚💚💚🙏

    • @askalezelelew8322
      @askalezelelew8322 17 дней назад +1

      እግዚአብሔር ፍማራት በቸርነቱ ይጉብኝት🙏🙏🙏

    • @HaregCher-lf5nn
      @HaregCher-lf5nn 17 дней назад +1

      @@askalezelelew8322 አሜን አሜን💞🙏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 17 дней назад +2

    በጣም የሚገርም ነው በእውነት አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 18 дней назад +4

    የአለሙ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፅናፍ እስከአፅናፍ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን እግዚያብሄር ከበረ ሴጣን ተዋረደ ንሰሀየሚገባ አንድሀጥህ ሰዉ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ በሰማይ ይሆናል ክብር አለሙን ለፈጠሩ ለአብርሀሙ ቅድስት ስላሴ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልኝ🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 17 дней назад +2

    በዚህ እድሜዎት የሚያደርጉት መንፈሳዊ ትግሎት እጅ ይገርመኛል አባታችን ወድማችን ገና በእርሶ ብዙ እንጠቀማለን እግዚአብሄር ይመስገን እንዲሁ አልተወንም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 18 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ መድሀንያለም ይክበር ይመስገን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 18 дней назад +4

    አባይዬ የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎ እኔንም የድንግል ማርያም ልጅ ከነልጆቼ ከነ ባለቤቴ ሐገሬ ገብቼ ለመፈታት እና ለመመስከር ያብቃኝ አባቴ በድንግል ማርያም ፅጌ ማርያም እና ገብረስላሴ በፀሎት አስብኝ የተዘጋው ሕይወታችን እኅዲፈታልን አባይዬ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 18 дней назад +4

    እውነት ነው ቀሲስ
    ቤተሰብ ዳነ ማለት አገር ዳነ ማለት ነው 🎉🎉🎉

  • @fafi2887
    @fafi2887 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ወልደ ገብርኤል ሀብተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ቤተሰቦቼ ናቸው የመናፍስ ት ሴራ እዲገባቸው

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 18 дней назад +2

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በጣም በታደል አንዴ መፈታት ቤተሰብ ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ትፍታንበፀሎታቸው አስብን ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት ሀይለ ገብኤል ወልደገብኤል ሀይለ ገብርኤል አመተ አማኑኤል

  • @kalkidantefera8091
    @kalkidantefera8091 18 дней назад +6

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን!!!

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 дней назад +1

    አባየ ፀጋውን ያብዛለወት ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ❤❤❤❤❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 18 дней назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 18 дней назад +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 18 дней назад +2

    ሰዎች ትንንሸ ልጆች የቤታችሁ መልአክ ናቸዉ አትናቋቸዉ

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @saraaa6879
    @saraaa6879 18 дней назад +2

    ሠላም የእግዚአብሄር ቤተሠቤች የኔ ቤተሠቦች ያመልካሉ አሁንም ድረሥ እኔም እሳተፍ ነበር ብና አፈላ ነበር ደሞ በአመት አንዴ በግ ይታረዳል ይጨፈራል እና ሁሉም መናፍስት አሉ እኛቤት ይፈረዳል በቃ በዙ ነው ግን እኔ አሁን ገባኝ መናፍስት መሆኑ ቤተሠብን ለመናገር ግ በጣም ነው የምፈራው ይህ ነገር ሴይጣን ነው ለማለት በውስጤ አችኮ አችይም አርፈሽ ቁጥ በይ ይነኛል እኔ ስሠግድ ሥቀጠቅጥ ያሥለቅሰኛል ያፍሽከኛል እናተን የሠማ እግዚአብሄር የኔንም ቤተሠብ ይሥማኝ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 18 дней назад

      አይዞሽ በርች ምንም አቅም የለዉም ይህ ቆሻሻ ዉዳቂ ነዉ አትፍሪዉ ለነሱ ሳትናገሪ አንች በርች በደንብ ደግሞ ስለት ተሳይ ለምትወጂዉ ታቦት

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 18 дней назад +1

    የናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ😭😭😭💒💒💒

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 18 дней назад +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi 11 дней назад

    ለናንተ የደረስ መድሃንያለም አባቴ እኛም ቤት ገብቶ ይጎብኝን አማን

  • @betelhemyazachew2711
    @betelhemyazachew2711 15 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ ልኡል እግዜአብሄር ለሁላችንምይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @eyrusi
    @eyrusi 12 дней назад

    እግዘብሔረ ይማሰገን ለነንተ የደረሰ ለኔም ለቤተሰቤም ይደረሰ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
    በጣም እድለኞች ናችሁ ❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 18 дней назад

    አባ በፀሎት አስብኝ በሰዉ ሀገር ተሰቃየሁ

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 11 дней назад

    ተመስገን ለዜህ ቤተሰብ የደረሰ መደሀኒለም አባቴ ለኝም ደረስ

  • @user-ex8ij6dr5i
    @user-ex8ij6dr5i 18 дней назад

    የአብርሀሙ ስላሴ ይመስገን

  • @mulu04j
    @mulu04j 18 дней назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ለናንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @tizitasolomon3153
    @tizitasolomon3153 18 дней назад

    Egziabher Yemesgen

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 дней назад +1

    አምላኬሆይ እናቴን ከባእድ አምልኮ አውጣልኝ😢😢😢😢

  • @KidestAserat
    @KidestAserat 18 дней назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ቆይልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DimiLove-ps3su
    @DimiLove-ps3su 10 дней назад

    እልልልልልልልልልል ደስ ይላል

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 16 дней назад +1

    የቤተሰቤ ዛር እኔን ተበቀለኝ ልጄን ወሰደብኝ አባ እባኮን ቁጥሮን 😢😢😢

  • @user-el6mj2yv8g
    @user-el6mj2yv8g 7 дней назад

    😢😢😢😢ለእናተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 18 дней назад

    አባታችን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤

  • @user-el6mj2yv8g
    @user-el6mj2yv8g 7 дней назад

    ቅዱሥ ሚካኤል የኔንም ቤተሠቦች ከብዓድ አምልኮ አውጣልኝ😢😢😢😢😢

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 18 дней назад

    ስላም ስላም አባታችን እንኳን በደህና መጡ❤❤❤

  • @nusrata1740
    @nusrata1740 14 дней назад

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 18 дней назад

    በረከተዎ ይድረሰኝ አባቴ ❤❤❤

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 18 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 18 дней назад

    እግዚአብሔር የመስገን አባታችን❤❤❤❤

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 18 дней назад

    የአያታችን ጨሌ እቤት አለ የእንገር ወተት እየተገበረለት በየአመቱይቀመጥ ምን አረገሽ እያሉኝያሉን ሴጣነው ስላቸው እንቢ አሉኝ

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 17 дней назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 18 дней назад

    .እመብርሀን ወላድተአምላክ ድረሽልን ይህ በአድ አምልኮ ይፈዉሰን የዘር መፈስ ከባድ ነዉ እደት እደተጫወተብን እመአዶናይ ታማልደን አባቶቻችነን ትጠብቅልን

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 7 дней назад

      😢😢😢😢😢ግን ምን እንዴት እንላቀቅ😢😢😢 ይኸን ክፉ መንፈስ

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 6 дней назад

      @@user-el6mj2yv8g አባቶቻችን በአስተማሩን መሠረት እየሠገድን እየፀለይን ካልሆነ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ክፉ መፈስ መቸም አይለቀን

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 6 дней назад

      @@haymanotmoges2386 ቤተሠቦቸ ከኔም በጣም ተሠቃይተናል እኔ ሥደት ከመጣሁኝ ብዙ ጊዜነው ትዳር የለም ብርም ሥልክ ከቁምነገር አይውልም ከዚማ ተመምኩኝ ጡት በሺታ ታከምኩኝ አልዳኩም በፆለት በሥግደት ፆለት እያደረስኩኝ ውሃውን ሥጠጣው ብዙ ቆሻሻ ከሆዴ ወጣልኝ የሡው እንዴሆነ አወኩኝ ህክምናውንም ተውኩትኝ

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 6 дней назад

      @@haymanotmoges2386 መች እሺ ይላሉ ቤተሠቦቻችን ተይዞው የለሞይ እኛም ሥደት ላይ መጥተን ነውኮ ያወቅነው

  • @BurtukanBokona-gw3sg
    @BurtukanBokona-gw3sg 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኔም ቤተሰቦቼን ከባእድ አምልኮ ነጸ የውጠልኝ

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 18 дней назад +1

    ሁልጊዜም አሉ ዴ እዚህ ቤተክርስቲያን ንገሩኝ በማርያም መረጃ ካላችሁ ❤❤

    • @haileyesusarega1224
      @haileyesusarega1224 18 дней назад

      4 ken esum erob ena hamus ena kedame ena ehuod new meglgluit

    • @FetleWork-ke2zm
      @FetleWork-ke2zm 18 дней назад

      @@haileyesusarega1224 በጣም አመሠግናለሁ በጣም እሮብ እሔዳለሁ

    • @tsehaytadesse2699
      @tsehaytadesse2699 18 дней назад

      ​@@haileyesusarega1224ይቅርታ የት አከባቢ ነው

    • @aynalemtesfaye3312
      @aynalemtesfaye3312 10 дней назад

      @@FetleWork-ke2zm ጎተራ አርባአራቱ ፀበል ስላሤ ቤተክርስቴያን ነው

  • @AbreshYebzu
    @AbreshYebzu 18 дней назад

    አግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤናው አብዝቶ ይስጣችሁ ቀሲስ ጠበል ተጠምቄ ስወጣ ሠውነቴን ያንቀጠቅጠኛል ምንድን ነው ባለፈው መንፈሱ ተሸኝቶልኝ ነበር ቀሲስ

  • @user-qv1jw5gt5p
    @user-qv1jw5gt5p 16 дней назад

    አባ የት ነው የሚያገለግሉት 😢 ቁጥሮትን ባገኝ 😢

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 10 дней назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤😢

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 18 дней назад

    beteseb abatachn yet new yemiyageleglut ebakachihu asawukugni adrasha tebaberugni

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 18 дней назад

    ሰላም አባ

  • @emeldatebogo1467
    @emeldatebogo1467 18 дней назад

    አባታችንእድሜናጤናይስጥህመደህኒአለምየመዳኛየቀንአቅርበው

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h 18 дней назад

    እባካችሁ መገኛ ቁጥራቸዉን ሱጡኚ

  • @tigistnugusee
    @tigistnugusee 12 дней назад

    𝐄𝐠𝐳𝐚𝐛𝐞𝐡𝐞𝐫 𝐲𝐢𝐦𝐚𝐚𝐬𝐠𝐞𝐧

  • @AsegedechAsegedech
    @AsegedechAsegedech 18 дней назад

    Maloo bakaa ittii tajajiilaan naatii himaa Maloo bayyee rakkadhee 😢😢

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 18 дней назад

    አያቴና አክስቴ አመለጡኝ😭😭😭

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 18 дней назад

    ❤❤❤

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 18 дней назад

    ሠላም አባ እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulu1270
    @mulu1270 18 дней назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @user-cd9gp7fq9l
    @user-cd9gp7fq9l 18 дней назад

    እግዚአብሔረይመሰገንአሜንአሜንአሜንአባታችንፀጋውንያብዛሎት❤❤😢😢❤❤😢

  • @TewabuGemechu-it3oq
    @TewabuGemechu-it3oq 18 дней назад

    Amen amen amen❤❤❤

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 18 дней назад

    AmeenAmeen🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️🔔👑🕯🕯🛐