ጠንካራዋ ሴት 20 ዓመት ዲስክ ተፈወሰችየሚያስለቅስ ሕይወት እምነትና ጽናት የልጆች ጥንካሬ የቅድስት ሥላሴ ማዳን የታየበት ድንቅ ተአምር ተገለጠ!ክፍል 117።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 107

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  2 месяца назад +19

    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 2 месяца назад

      ❤❤❤ egezabehare. Ledegeu. Yabekage. Aba. Betelote. Yasebuge. Kene. Legocha asekall. Mareyam. Abata. Edema. Tana. Yadelote. Temesegen.

    • @user-tw9hg7hk3p
      @user-tw9hg7hk3p 2 месяца назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ክብር ለመዳኒ አለም ይሁን ለአባታችን እረ ጅም እድሜና ይስጥልን አሜን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d 2 месяца назад

      እድሜየዎትን ያርዝምልን አባታችን ❤❤❤

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 2 месяца назад

      ​@@user-qt8kh4gj9fኸረ በጡት በሺታ ተሠቃዬሁ ሥደትነኝ😢😢😢😢 እመጣለሁኝ አባ በፆለት አሥቡኝ

  • @SelamawitKetema-zx4cv
    @SelamawitKetema-zx4cv 2 месяца назад +12

    ይሆን ታምር ባይኔ በብረቱ አይቻለዉ ፈጣሪ ምንም አይሳነዉም ስላሴ ሁላችንም ይመልከተን አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ማህሌትወለተሩፋኤል
    @ማህሌትወለተሩፋኤል 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ እኛንም ከእሰራታችን ይፍታን😢😢😢

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад

      አሜን ስራው ድንቅነው የእግዚአብሔር እኔም በጣም በደለኩት ይቅር ይበለን

  • @HanauNew
    @HanauNew 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን እናታችን የደረሰ አብርሃም ስላሴ ለደለሰላት ለኛም ደረስልን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልል የአብርሀሙ ስላሴ አንተ ምን ይሳንሀል❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናተም የሰጠን አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ አባታችን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 месяца назад +2

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን!የርኩስ መናፍስቶች ሴራ እንዳይነገር እና እንዳይጋለጥ የሚፈልጉት እንደ ገብረ ኪዳን(ባለ-ጭራው) ፤ ገብረ መስቀል፤ ይመኑ፤ጀርባቸው ቢመረመር የዛር አንጋሽ ልጆች ወይንም ራሳቸው የግርማ ሞገስ እና አፍልዖ የተዋረሱ ነው የሚሆኑት፤ በጥበብ ስም ህዝቡን ከዲያቢሎስ ጋር እያቆራኙ ስቃዩን ያበሉታል፤

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 2 месяца назад +1

    የኛ እንቁ አባት ፀጋዉን ያብዛልወት ሽ አመት ኑሩልን ወለተ ኪዳን ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባቴ እልልልልልልል የአብርሀሙ ስላሴ የተመሰገኑ ይሁኑ አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያቤር ይመስገን ፈጣሪ ሁላችንንም ከስራታችን ይፍታን

  • @askask1300
    @askask1300 2 месяца назад +1

    Ameeeeeeeennnnn Ameeenn Ameennn 😢😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад +7

    ስለ እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን አባ የኔም ዘመድ በቅርቡ አይምሮ አሳብዶአታል ምን እንደሆነ አይታወቅመሸ ሙስሊም ናት በነሱም እምነት አልሻል ቢላት አሁን ፀበል እየተጠመቀች ነው ቤተሰብ ተስፋ ቆርጦ የአማኑኤል ክኒን ሊያስጀምሯት ነው ጸልዩልን

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይማራት ❤️❤️❤️ግን መጀመሪያ የለባትም የ አማኑኤል መዳኔት መምህር ተስፋዬ ዩቱብ ላይ መንፈሳዊ እንግዳ ሆነው የቀረቡት ባል እና ሚስት አዳምጭ መንፈሱ እንድትጀምር ይፈልግ ነበር

    • @TigestNigussie-dc4oj
      @TigestNigussie-dc4oj 2 месяца назад

      EbakishinAbba gas end it mexa aderigat bee ewunet ehite betam titamem naber Abba gaa meta ketexemekech bohala awun betam denanat Egizahber yemesgen sidet lay ksledhim anich eyen bota lakilacho yidu Egizahber yimarst

    • @YaJa-z6o
      @YaJa-z6o 2 месяца назад

      gubay lemen atametuatem

  • @user-bi3vg6oq7b
    @user-bi3vg6oq7b 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባዉናት ስላምይናግሮው ስቶታዉ 😢😢😢ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንካን ደስሥሥ አለወት እናታችን አሜንንን ያቤራሞ ስላሲስ ለኛም ይደረሶልን

  • @user-ws6wu4du7d
    @user-ws6wu4du7d 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልል አካን ደስ አሎት እናታችን አባታችን እድሜየዎትን ያርዝምልን

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад

    በጣምአስለቀሱኝ ስለማይነገርስጦታዉ እግዚያብሔር ይመስገን እማይዬ እንኳን ደስአሎት ቤተሰብም እንኳን ደስአላችሁ አባታችን ዉለታዋትን ድንግልማርያም ትክፈሎት እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 24 дня назад

    ለአባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን 😢😢😢

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 месяца назад +1

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜ ያንሩልን በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢የኔ እናት እልልልልልልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት😢😢😢😢😢❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mebratetegegn5407
    @mebratetegegn5407 2 месяца назад +1

    Amen e/r yebarke bertalen wedemachen enwedehalen maryam tekumeleh

  • @user-wk4qh6rs6c
    @user-wk4qh6rs6c 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛላቸው

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Месяц назад +1

    እናቴ እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሄርን ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል እልልልልልል

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 2 месяца назад

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድሎት።አሉ እንጂ የማይገባቸው እነሱ የማይድኑ የሰውን ድህነት የሚዘጉ ከንቱዎች እንደዚህ እንደታሰርን እንድንቀር በየዩቲዩቡ ሲቀባጥሩ ይውላሉ እስኪ ይህቺን እናት ማነው የደረሰላት?እስኪ ተመልከቱ ከዚህበላይ ምን አለ? እውነትም ቀን አለው እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 2 месяца назад

    Egazebehare yamesgane ✝️ ♥️ ❤️

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 месяца назад

    ልጆቹ እግዛብሄር ይባርካችሁ እናታችሁን ሰለረዳችሁት በዚህ ዘመን ልጅ ጨካኝ ነው እናንተ ግን እውነት አሰራት ናችሁ በርቱ

  • @melakudemewez9164
    @melakudemewez9164 2 месяца назад

    ሥላሤ በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ላይ አድሮ ተአምር እየሠራ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነ ወደ ይባርክልን የህይወት ቃል ያሠማልን ፀጋወ ይብዛ። ለልጂህ ይትረፍ። ተባረክ።

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር፡ይመስንገን፡

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g 2 месяца назад +1

    አባታችንን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ወለደ እየሱስ ወለደ ጊዮርጊስ ወለተ ኪዳን ከስደት ተመልሼ ለንስሀ እንድበቃ ❤❤❤❤❤

  • @Hihot-v2u
    @Hihot-v2u 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አግዚአብሔር የመስገን

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 2 месяца назад

    ተመስን ተመስገን ተመስገን 🤲🤲🤲

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 месяца назад

    እግዚ አብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር😢

  • @HaniTekle-jm2ig
    @HaniTekle-jm2ig 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 месяца назад

    እልልልልልል አባታችን በርክትዎት ይደርስልን

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልምስጋናለስላሴ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 месяца назад

    አቲ ዘምካሕ በግዛብሄር የምካሕ በሕቕ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Месяц назад

    እግዚያብሔርይመስገን እልልልልልልልል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 месяца назад

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይፍታን ታስረነል😢😢

  • @biredebela9800
    @biredebela9800 2 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 2 месяца назад

    አግዚአብሔር የምስገን 🙏

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 2 месяца назад

    ኤግዚያብሔር የምሳገን 🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏እናቴ እንካን ዳስ አልሺ ክብሪ ለድንግል ማርያም 👏👏👏👏👏👏👏

  • @yordanostube2947
    @yordanostube2947 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን !

  • @workbres8245
    @workbres8245 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልል

  • @emeldatebogo1467
    @emeldatebogo1467 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንእናታችንያንችየደረስአብርሀሙሰላሴየኛምደረሰልንእልልልልልልልልአባ
    ታችንእድሜናጤናይስጥህ

  • @user-yo6ug8nk6q
    @user-yo6ug8nk6q 2 месяца назад

    እግዚብሔር ይመስገን 🎉❤❤❤❤❤

  • @MessiMessi1985-h9s
    @MessiMessi1985-h9s 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bikalesiyum
    @Bikalesiyum 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 дня назад

    ከባድ ነዉ አይ ክፋታችን የኔ እናት አስለቀሱኝ እኮ

  • @yrgalemgebre9599
    @yrgalemgebre9599 2 месяца назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 2 месяца назад

    አሜን

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 месяца назад

    Amen Amen Amen 🤲🙏🤲🤲

  • @KsaKsa-mf5js
    @KsaKsa-mf5js 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመዲኃኒአለም ምን ይሳነዋል እናታችን እንኮን ደስ ኣሎት

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 2 месяца назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤

  • @ganat-zl1em
    @ganat-zl1em 2 месяца назад

    Yet new magenyow abatachin bamareyaam 🙏🙏🥺😥💔

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMagule 2 месяца назад

    AMen

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 2 месяца назад

    Uuufffff egzabiher yemsgen ema laerso yedars lamn yedars 😢😢😢😢😢😢

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ErmiyasTzazuymer
    @ErmiyasTzazuymer 2 месяца назад

    Meche meche. Newu yalewu

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 2 месяца назад

    እኛንም መድሐኒአለም እንደዚህ ከስራታችን ይፍታን

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 2 месяца назад

    በቦታዉ የተገኛችሁ ሁሉ የታደላችሁ ናችሁ ከናተ የሚጠበቀዉ ቀጥቅጦ አድክሞ መሄድ ብቻ ነዉ እግዛብሄር እኛን ለማዳን ትንሽ መንገድ ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ ባባታችን ተጠቀሙባቸዉ ነገ ምን እንደሚሆን አይታወቅም የመዳን ቀን ዛሬ አሁን ሠለሆነ ማለቴነዉ ለመምህራችን እድሜ ጤና ይሥጥልን

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 Месяц назад

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን

  • @merhawitkidanemariam3617
    @merhawitkidanemariam3617 Месяц назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን🙏

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 2 месяца назад

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍፍ የኤግዚያብሔር ድንቂ ስራ ጎሮ የአላህ የሲማ 😭😭😭😭

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 2 месяца назад

    የኛ አምላክ ቅድስት ስላሴ የተመሰገኑ ይሁን🙏🙏🙏

  • @YeshiMelaku-le7iw
    @YeshiMelaku-le7iw 2 месяца назад

    አሜን ተመሥገን አምላኬ

  • @YeshiMelaku-le7iw
    @YeshiMelaku-le7iw 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад

    እውነት መምህር መታቹ አስመታቹ በዛ የመንገድ ግድግዳ እኛ አጥር እኮ በደብተራ እኛ መሪ ሰይጣኖች ተትለቀለቀ 😔

  • @bizubizu3221
    @bizubizu3221 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f 2 месяца назад

    ❤❤❤temesegen

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vn8sf1lz8h
    @user-vn8sf1lz8h 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔን አድ ቀን እፈታለው

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 2 месяца назад

    Yisewa lija fitaniw mibazatiw

  • @user-yo6ug8nk6q
    @user-yo6ug8nk6q 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @kidistmariam8123
    @kidistmariam8123 2 месяца назад

    የት ቤተክርሰቲቲያን ነዉ የሚያገለግሉት እባካች ነገረኝ የተቸረ መሐመድ የሚፈልግ አለ

  • @genetwerku
    @genetwerku 2 месяца назад

    እልልልልልልልል

  • @adanechtelesa9588
    @adanechtelesa9588 2 месяца назад

    egezeabehare yemasegan

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 месяца назад

    ወለተ ማርያም ወንበር ለይ ያለው ጨርቅ እኮ መስቀል አለው እንዴት ነው መቀመጫ ለይ የሚደረገው ???

  • @user-hk5gk9lt1m
    @user-hk5gk9lt1m 2 месяца назад

    Egzabhern yemisegen EeeeeeEeeeeeeEeeeeee

  • @Samiman422
    @Samiman422 2 месяца назад

    አረ ታው ይሄን ነጋር ብትታው ይሻላል ጎበዝ መቁተሪያ ምነምን ከበድ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 месяца назад +2

      ምን አረጉ???? መጀመሪያ መተተኞች ተው በሉ እስኪ የማያስጨንቅ ነው ጭንቅ የሚላችሁ

    • @Samiman422
      @Samiman422 2 месяца назад

      እኔ እንጀ አይምስላኝም ግን የታፈውሱ ሳዎች እንዴት ነቻው ሰለም የገኛሉ ወይሳ እንደገና ተመለሳው በመቁታራያ ይችፈችፈሉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 месяца назад

      @@Samiman422 የተፈወሱ ሰዎች ከተፈወሱ በኃላ ከበፊቱ እጥፍ ስግደት ጸሎት መበርታት አለባቸው እንጅ መንፈስ ተሸኘልን ብሎ መዘናጋት የለም :::አንዳንዴ ሰዎች ተፈዉሰን ነበር ግን አሁንም አለ ይላሉ ግን ሀጽያት ለሰራን ቀጥ ብሎ መጥቶ ይገባል ወደ መጠጥ ዝሙት ጭፈራ ሀሜት ወዘተርፈ ከሕጉ ከወጣ ይመጣል ሲመጣ ደሞ ሰራዊት ሰብስቦ ነው የሚገባው ሲቀጥል ከተፈወሱ በኃላ እዛው ደብር 40 ቀን ቁጭ ማለት ጥሩ ነው ::መቁጠሪያው ደሞ የ እግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለበት የመላእክት ሰይፍ ያርግብህ ተብሎ ነው የሚገረፍ እንጅ እንደ አለማዊ ዱላ ድብድብ አደለም ገድል አባ ሳሙኤል አንብቢ

    • @yosephmersha7885
      @yosephmersha7885 2 месяца назад

      ​@@Samiman422ወደ ድሮ ሃጢያትህ ስትመለስ እና በፆም ፀሎት ስግደት ካልበረታህ ዲያቢሎስ 7 እጥፍ ሆነው ነው የሚመለሱብህ! ለምን ይገርምሃል? በዓለማዊ ትምህርት አንደኛ ሴሚስተር ላይ እንቅልፍህን አጥተህ በርትተህ በማጥናትህ አንደኛ ብትወጣና ሁለተኛ ሴሚስተር ተኝተህ እያሳለፍክ ድጋሚ አንደኛ ልትወጣ ትጠብቃለህ?

    • @medelese
      @medelese 2 месяца назад

      ጠንቁዋይ

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 2 месяца назад

    AmeenAmeenAmeenAmeen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲⛪️✝️🙏🏼🙏🏼🔔🛐💕💕💕💕🌾🌾🕯🕯🕯🕯🕊🕊🕊

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 2 месяца назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 2 месяца назад

    ❤❤❤Abbatachin erejim edeme tena yisixilin❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-cd9gp7fq9l
    @user-cd9gp7fq9l Месяц назад

    እግዚብሔረይመሰገንእኔንአድቀንእልልልልልልልልልልልልልልልል