እጅግ አሳዛኙ ቤተሰብ የሕይወት ዘመን ምስክርነት የመጨረሻው ክፍል። ምስኪኗ ሴት እንዴት ዳነች! ክፍል 109።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 104

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  3 месяца назад +27

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @hayhay9005
      @hayhay9005 3 месяца назад

      አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ በሰዉ አገር

    • @LaquuAshu
      @LaquuAshu 3 месяца назад

      Abate bae tsaloti asbunyi

    • @LaquuAshu
      @LaquuAshu 3 месяца назад

      Wealata meriyamaa

    • @Tamsgen-qu4eo
      @Tamsgen-qu4eo 3 месяца назад

      EGZABHER taggawen yabezalen

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 3 месяца назад +27

    እድሜ ለመምህር ተሥፋዬ ሥለሁሉም ሜካፕ አሥተምሮናል ከዚሁሉ ነፃነኝ እግዛብሄር ይመሥገን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 3 месяца назад +1

      አሜን እድሜ ለሱ ❤❤እኔም ነፃ

    • @saraethiopi9378
      @saraethiopi9378 3 месяца назад

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አገልግሎቱ መቸ መቸ እደሆነ ያሳውቁን ቀስስ እግዚአብሔር ይጠብቀወት ❤

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 месяца назад +1

      ትክክል❤

    • @user-dy5hq3ni6z
      @user-dy5hq3ni6z 3 месяца назад

      አሜን

  • @SelameSelam1621
    @SelameSelam1621 3 месяца назад +11

    ወይ ጉዳችን ባለማወቅ የተሸከምነው ጉድ እግዚኦ😢😢አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እድሜ ይስጥልን በእውነት

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 месяца назад +17

    የአባታችን የመላከ መንክራት የመምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት አባታችን::

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ 3 месяца назад

      ተመስገን 💐እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

    • @dubaidjbai1386
      @dubaidjbai1386 3 месяца назад

      አሜን

  • @KidestAserat
    @KidestAserat 3 месяца назад +11

    የኛ እቁ አባት በእድሜ በፀጋ ይቆይልን ያአገልግሎት ዘመናቹን ይርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 3 месяца назад +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለኝ እገዛልህዘድ እርዳኝ መድሀኒያለም እኔአባት

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 3 месяца назад

    ክብርና ምስገናለፈጣሪ እንደአንተ ያለ አባ የፈጠረልንሀሉ ግዘ የእ/ሔር ጥላና በረከትይከተሎትእናመሰግናለነ❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 3 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 3 месяца назад +3

    ጀግና እግዚአብሄር ይወድሻል ከሰው አጠብቂ የኔ እናት አይዞሽ በርቺ፡

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 месяца назад +5

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎትእድሜና ጤና ይስጦት

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 месяца назад

    ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባቶቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @HubalemiHu
    @HubalemiHu 3 месяца назад

    Amen3 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 3 месяца назад +5

    አባቴ በናትህ በድግል ማርያም ስም መተተ እየተላከብይ ነው እባክ ወለተ ማርያም ስላሴ ብለህ እነቤተስቦቿ ብልህ ፀልይልይ አሁን ያለሁት ዱባይ ነው ያለሁት እና አልቻልሁም ያጣላያን አገራችን ሰላም ያርግልን❤💚💛

    • @TsigeredaWerku
      @TsigeredaWerku 3 месяца назад +3

      እመብርሃን ታበርታሽ ቅዱስ መርቆሬዎስ ይርዳሽ እህቴ በርች አይዞሽ🥰🙏

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 3 месяца назад +1

      እዚ መስመር መቶ ፍራቻ የለም ጸልዪ ስገጂ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ዋራዳ እንደሆነ ታውቂዋለሽ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ በፀሎት ኣስብን አተርስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 3 месяца назад +4

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መይሃኒአለም ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር እና ቀሲስ ሄኖክ አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ አሜን አሜን ❤️🙏❤️

  • @rishane9576
    @rishane9576 3 месяца назад +3

    ኣባታችን እንካን ደህና መጡ የኦርትዶክስ ኣርበኛ ከነ ቤተስብዎ እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንዎ የተባርከ ነውና ፈጣሪ ጸጋ ያብዛሎት ኣሜንባሜን ኣሜን ለኔም ሃጥያተኛዋ ፈጣሪ በእርስዎ ኣድሮ ኣባታችን እንዲፈውስኝ ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 месяца назад

    ውድ አባታችን❤❤❤ፀጋዎት ይብዛ

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam 2 месяца назад

    የኔ ዉድ አባት አኚ አባት ለህዝበ ክርስቲያን ያላቸዉ ፍቅር አፁብ ድንቅ ነዉ😢😢መድሀኒአለም ይጠብቅልን ድነን ስንነሳ የሚያቅፉን ነገርስ የክርስቶስ አርአያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኖዶታለን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Woinymoges
      @Woinymoges 2 месяца назад

      ታድለሽ

    • @Woinymoges
      @Woinymoges 2 месяца назад

      ምናለ የኔም ባቤተሰቦች ባዩዋቸው😢😢😢

    • @Woinymoges
      @Woinymoges 2 месяца назад

      ምናለ የኔም ባቤተሰቦች ባዩዋቸው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 месяца назад

    እልልልልልልልል እህቴ በርቾ አባታቾ ፀጋዉ ያበዘሎት❤❤❤ቬር❤ላይክ❤አረጉ

  • @RutaUqbamikael
    @RutaUqbamikael 3 месяца назад

    Kale hiwet ysmealna kubur abona egziabiher xegeu yebzhalka

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 месяца назад +2

    ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን በእወነት ላአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባበጸሎት አስቡኝ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 месяца назад +3

    አቤቱ ይማረን ይቀር ይበለን እገዛ እገዛ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад +1

    Fb ላይ አይቼ ነው የመጣሁት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጦት

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 3 месяца назад

    Ebakachu Aderasha negarugne yate BETAKERSTEYAN

  • @user-ql1pp4iu3z
    @user-ql1pp4iu3z 3 месяца назад

    እድሜና ጢና ይስጥልን

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p 3 месяца назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 месяца назад

    እግዝሰብሔር የመረን❤❤❤

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 3 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን
    ለሁሉም
    ነገረ ተመሰገነ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እማኪያ❤

  • @etobh2580
    @etobh2580 3 месяца назад +4

    ሰላምአባታች ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኔምኖረው አረብሀገርነው በጸሎታቹሁ አስቡኝ ሁለተ የሱስ ብላቹሁ አኪምበት ሔጄ ታይሮድንነው አሉኝ አንገቴን ለይ እባጭወቶብኝ እና ኦቭሬሽነው የሚወጣልሽአሉኝ ክትትል በሶስት ወር ተከታተይ አሉኝ ከዛ ኪኒኒ ሰጠውኝ ወጬ ጸጉሬ ከማሃል እደለለ ተመለጠ ከዛ እመብረሃን ታቃለች ብዬ አቆኩት ከዛ ጸጉሬ በቀለልኝ እና አንገቴ ደሞ አንዳነዴ ያቀኛል አባ በጸሎታቹሁ አስቡኝ

    • @KedsteArsemaenate06
      @KedsteArsemaenate06 3 месяца назад

      የዛሬው ሊቀሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውስሽ በእለተ ቀኑ❤❤

  • @clrqtr8818
    @clrqtr8818 2 месяца назад

    Abatachin Ekan Dehna Metu Betelotachihu Asbugn Welete Mariyam Eske batesebochi lachi Yederese Yekidusan Amlak Legnam Ydires

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kokobe1419
    @kokobe1419 3 месяца назад +1

    አባታችን በድሜ በጤና ያኑሩል ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 3 месяца назад +3

    የጉድ ሐገር አርቲስቶች ታዋቂ ኦርቶዶክስ እባካቹ ንቁ ንቁ

  • @lideya3307
    @lideya3307 3 месяца назад +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ይገርማቹሃል ይሄንን ቪድዮ ከማየቴ ከትንሽ ደቂቃ በፊት ስለራሴ አለመጠበቄ አለመኳኳሌ እያሰብኩኝ መኳኳያም እቃዎች መግዛት እንዳለብኝ እያሰብኩኝ ነበር በተልይ ፊቴ በቡጉር ሽፍታ አሪፍ የጀራ አይን አስመስሎታል እኔ የገረመኝ እስካሁን ትዝ ሳይለኝ የኖረው ፊቴ ዛሬው አስቤ ዜሬው መልስ አግንቼ የምር ድንቅ ነው የሆነብኝ ይመስገነው ከምስጋና በቀር ምን ላቅርብለት ላምላኬ አመስግኑልኝ የምር

  • @semegneshmulugeta9564
    @semegneshmulugeta9564 3 месяца назад

    egzihabiher yemsegen

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @emeldatebogo1467
    @emeldatebogo1467 3 месяца назад +1

    አባታችንእግዚአብሔርይጠብቅህ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንቺ የደረሰ ለኛም ይደረስ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @user-yo6ug8nk6q
    @user-yo6ug8nk6q 3 месяца назад

    እልልልልልል 🎉🎉🎉

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 3 месяца назад

    የኛ እንቁ አባት ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እድሜ እና ጤና ይስጥወት

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 3 месяца назад

    Egzabhar yestot mamehier egzabhar Ethiopian yetabk

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 3 месяца назад

    ክብር ምስጋና ይድረሰው ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ አበታችን የድንግል ማርያም ሊጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም ይማረን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @mahimarg6731
    @mahimarg6731 3 месяца назад

    Zemenon yebark abatachn kifu aynkawt enem erso gar metiche kene balebetema lijoche tefewshalew egzyabher yemesgn

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 3 месяца назад

    ናይ ብሕቂ መልክአ ሂወት

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 3 месяца назад

    EGZABHER tag went yabezalen

  • @user-di1zz1wc3p
    @user-di1zz1wc3p 3 месяца назад

    Lezi new telotey kontu yehone getahoy maregn ykr belegn

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 3 месяца назад +1

    እመብርሐን አንች እያዘንሽ እያየ ልጂሽ ወዳጂሽ እንዴት ዝም አለሽ ልባቼውን ይክፈትጂ 😢😢😢😢😢 እማ ስላች ነው የዚህ አሻጉሊት ልኮሶ በውነት አንብቻለሁኝ ስሜቴየ ተነካ ውስጤየ ተነካ ለሁለተኛ ግዜየ ስሠማ አንች እያዘንሽ ስለመሆኑ 😢😢😢😢

  • @user-vk2ji8ez9u
    @user-vk2ji8ez9u 2 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 месяца назад +1

    አ ቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን እግዚኦ ነዉ በእመብርሐን ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ተቸገርሁ በፀሎት ሠአትም ከፀሎት ዉጪም በቁሜ እቅልፍ ማዛጋት ማስለቀስ ከዃላየ ሁኑ የሚገፋኝ ነገር ሠሞኑን በተለይ ዛሬ ተሰቃየሁ ቢጨቀኝ በፍሪጅ ዉሀ ሻርፔን አርሸ ጪቅላቴን አሰርአለሁ ፊቴን በደቂቃ ዉ እታጠባለሁ ግን እደዛዉ ነኝ ወለተሠመአት ብላችሁ አስቡኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 3 месяца назад

    አባታታችን እድሚ ፀጋ ዉን ያብዞሎት አባታችን😢😢

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 3 месяца назад

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን እኔ ውግ ገዝቼ መልሼ ሽጥኩት

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 3 месяца назад

    Wshetam kes egziyabher ygesxh yeseytan agelgay neh

  • @yohanskiros-ny2st
    @yohanskiros-ny2st Месяц назад

    ተመስገን ኣምላኬ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 3 месяца назад

    አሜንንንንንአሜን አሜን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለቅድስት ስላሴ❤❤❤❤❤❤

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 месяца назад +2

    ,ሰላም.ቤተሰብ..አባታችን.እኮን.ደህና.መጡ....ስልኲን...የምታቁ.በአዛኝቶ.በጣም.ስለፈለኩትነወ.እየገባወ.አየዋለሁ.ፃፊልኝ.....ከይቱቡ.ፈለኩት.ግን.የለም.እናም..የት.እደምያገለግሉም.ቦታወን.ንገሩኝ...አክስቴን.የመናፍስትና.የመተት.መጫወቻ.ሁናብኝነወ.አሁደግሞ.ጉሮሮዋን.አሞት.ሀኪቤት.ተቀደጅ.እየተባለች.እኔ.ከቀሲስ.ሄኖክ.ጋ.ብትሄድ.እደምትፈወስ.አልጠራጠርም........ተባበሩኝ.ወገኖቸ.

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 Месяц назад

      Welo sefer kidst slase ena kidst arsema betekirstyan

  • @TamiratArega
    @TamiratArega 3 месяца назад

    መላከ ሕይወ ት ቅርስ ሔኖክ ተፈራ። የአገልግሎት ቦታዋ የትነው

  • @Kidestbiniyam
    @Kidestbiniyam 3 месяца назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይስተዋልን ያድለን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 3 месяца назад

    አደማኤን ጠናን 🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Firu1221
    @Firu1221 3 месяца назад

    Egzhbher yemsgen seghun yabzalhut edma tena yestln

  • @menberdebela6977
    @menberdebela6977 3 месяца назад

    ቆርቆሮ ተመታልን እሠይ፣እልልልልልል''''

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 месяца назад

    መምህርዬ ሊፒስቲኩ የሚሰራው በልጆች እንግዴ ልጅ ነው የሚሰራው

  • @Kidestbiniyam
    @Kidestbiniyam 3 месяца назад

    Eganeme leze kebere yabekane

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቀን ከዚ ይሰውረን😢

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክኩትሜትክስ ነፃነኜ

  • @yilma4711
    @yilma4711 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 2 месяца назад

    Ameenameenameenameen😢😢😢😢😢😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 месяца назад

    🙏

  • @HanaWondimu-rv2zh
    @HanaWondimu-rv2zh 3 месяца назад

    ቀሲስ አድራሻዎ የት ነው

    • @Rosiana21272
      @Rosiana21272 Месяц назад

      A.A Gotera 44tu tsebel wengilawit hentsa jerba

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 3 месяца назад

    😭😭🤔🤔

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ደ9ፀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ደ9ፀ 3 месяца назад

    በፀለታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ሰማእት😥😥

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 3 месяца назад

    Uuuuuuuuffffff😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @Frey8089
    @Frey8089 3 месяца назад

    አባታችን ግን የት አገር ናቸው አ.አ ናቸው

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 3 месяца назад

    Abbatachin Egizahber tsegawun abezito yesexeln

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 3 месяца назад +1

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cd9gp7fq9l
    @user-cd9gp7fq9l 3 месяца назад

    አባታችንፈጣረፀጋውንያብዛሎትረጅምያገልግሎትዕድሜይሰጥልን❤❤አሜንአሜንአሜን❤