Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።) አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google mapmaps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86 የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦t.me/kesishenokLiveየቻናል ሊንክ፦t.me/kesishenoktefera
አባ እባኮን ቁጥሮን ቢሰጡኝ 😢
ተመሥገን❤❤❤❤ላችየደረሠአምላክ .ለኛምይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን በፀሎታቸው አሰብኝ
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
አይቸሻለሁ እመሰክራለሁእልልልልልልልልልልልል🙏 እግዚአብሄር ይመስገን, የመጣሁት ሚያዚያ 12 ነበረ በ 13 ተጠምቄ ተመለስኩ, አዳራሽ ውስጥ አጠገብሽ ነበርኩ,ፅናትሽ እጅግ በጣም አስገርሞኝ ነበረ :እህቴ ካነበብሽው ፅጌ ድንግል ብለሽ አስቢኝ :እኔ ገብቶኛል ግን መፅናት ነው የተቸገርኩት, እና አጋዠሽም ጎበዝ ነች በስመአብ እንኳን አጋንንት,ሠው ራሡ ደንግጦ እንዲያይሽ የሚያደርግ ነገር አይቻለሁ አስተምረሽኛል በ 1 ለሊት ብቻ 🙏በድጋሜ እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ /ችሁ
መምህር ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቀዎ እኔም በስደት ሀገር እየተስቃየሁ ነዉ መተት እየታደሰብኝ ሁሌ ለቅሶ ሰላም የለ ሁሌ ዉስጤ መረበሺ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ
አ ሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በእወነት ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ወልደመድንና ወለተሠመአት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እኔና ባለቤቴም አንስማማም እኔ ስደት ላይ ነኝ ግን ለምን አልገባኝም ፀሎት አርግ ስገድ ትምህርት አዳምጥ ስለዉ ለራስሽ አስርየ እደዚህ አትበይኝ እደዚህ የምትይኝ ከሆነ አትደዉይ ከዛ እኔም እሲደብአለሁ በድምፅ ስናወራ አንስማማም በፁፍ ይሻላል አዳድግዜ ይቅርብኝ እዳዉም ትዳር ምን ይሠራል እላለሁ
እኔም እንዳቺ ነኝ ማርያምን
@@Selam-xr9lz እህቴ በደብ ፀልይ ያዉ 2ቱም ጠካራ ካልሆነ በሐይማኖቱ እርኩስ መፈስ መንገድ ነዉ የሚፈልገዉ
@@haymanotmoges2386 አይ እህቴ የኔ ብዙ ችግር ደርሶብኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ላይ እናቴን እራሱ መተት እያሰቃየብኝ ነው ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለው
@@Selam-xr9lz ወይኔ የትነሽ አረብ አገር በማርያም ፀልይ ካልሆነ ቦታ ቀያሪላቸዉ እኔም አባቴን በመተት ገደሉብኝ ዛሬ36ቀኑ ለነገሩ በዘመኑ በፀሎት ነበር ያሸነፈው ከዛ በአይኑ አይኑን ዘጋዉ እና በአሁኑ ፆም መግቢያ አ አ መጥቶ አባቶች ጋር ወሠዱት ብየ እኔ ስለዉ እሽ ይላል እነሡ ሲሉት አልሄድም ይላል ሀኪም ቤት ሲታይ ኦፕራሲወን እና ሆዱንም ኦፕራሲወን ሪፈር ለጥቁር አንበሳ ተፃፈለት እሡም እኛም አልተስማማነም ምግብ መብላት አይቺልም ይተናነቀዋል እዳዉም የአባታችን የንስሀልጅ የሚሆን ወድሜ እሳቸዉ ጋር ወስዶ ሊያስጠምቅልኝ ነበር እቢ ወደአገሬ ወሰዱኝ እሽ ቁረብ ሁሉም ነገር ሳይሆን አባቴን አጣሁት እያለቀስሁ አለሁ እና በግዜ አድኛቸዉ
እናንተ መተተኞች ኧረ ነገን አስቡ ትወልዳላቹ እናንተም ትወድቃላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
😢😢 ልቦና ይስጣቸው
Ante menefke
@@-Godisreal ማነው መናፍቅ😳😳😳
የደብተራ ኮመንት
@@kukiwonda7004 የቱ?
ድንቅ ምስክርነት አቤቱ ጌታ ሆይ ክፋት ምንሰራውን ሰዎች ልቦናችንን መልስልን አሜን❤❤አባታችን 1000000 አመት ይኑርልን እንቅፋት አይንካዎት❤❤❤
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ክፉ ኣይንካዎት የኦርቶዶክስ ኣርበኛ ኑሩልን ኣቤት እንየም ሃጥየትኛዋ በጾሎት ደካማ ሁኛለው ኣባታችን በጸሎትዎ ያስቡኝ፡ወለተማርያም ብላችሁ
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር የደርሠላቸው ለእኛንም ይደርሰልን ለሁላችን
, አባታችን ረጅም እድሜ ኑሩልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እህታችን በርቺ ጥንካሬሽ እኔም አስተምሮኛል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በአባቶቻችን ሆነህ ድንቅ ሥራ የምትሰራ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
ፀናውን የብዛሎት አባታችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን በስላም መጡ አባታችን❤❤❤
አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ክብር ለ እግዚያብሔር ይሁን
😢😢😢❤እንዳች በፀሎት የበረታን ያድርገን ጀግና ነሽ😢😢
ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያክብርልን አባ በጸሎት አስቡኝ
ኧረ ወገን እግዚአብሔርስ በምን ስራችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይማርልን ውይይይይይይይ የኛ የሰዎች ክፋት 😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው ልቦና ይስጣቸው መተተኞች❤❤❤
@@hareghaile1889 አሜን ማርያምን አሜን ልቦና ይስጣቸው
😢😢😢😢😢በጣም ውዴ በምን መልካም ስራችን😢😢
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት እንወደወታለን
እግዚአብሔር ይመስገን ☝ ♥
አግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሱ አጋአዝተ አለም ስላሴ ለኔንም ይድረስሉኝ ከቤቴሰቦቼ😢😢😢❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሲላ ሁሉም ኔገር እናዥን ሁንቁ አባቶቺ ላስጣን ክብር ምስጋና ላድንግል መርያም ልጅ 🙏🥰
❤እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሺ እህቴ ላንች የደረሱ ሥላሴዋች ለኛም ይድረሱልን ❤
Amen Amen Amen
እግዚኣብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእግዝአብሔ ባገኝክ ድግምት አስቸግሮኛል
Elil ...Egziabher yimesigen !
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
👋👋👋 le Ehtachn jegna krstian nesh
አሚን አሚን ለናተ የደረሰላችሁ ለኛም ይድረስልን
Egzabhar hoy maregn. 😢😢😢
Amen Amen Amen❤❤❤❤
ለእኛ ለሀጥየቶችንየበዛንበት ግዘፈጣረእንደሀጥያታችን ሳይሆንእንደቸርነቱነ እናንተያስቆመልነ ጌታ ይመስገንአባታችን የህዝብአዳኝአድሜንና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንናንተን የረዳ እኛንም ይርዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን
ተመስገን እልልልልልል እልልልልልል
Egziabher Amlak yetemesegene yihun edmena Tena yistot Memihir!
እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የፈታ እግዚአብሔር የኔንም ቤተሠብ ይፍታልኝ ፈተናዉ በዝቷል
Amin amin abatachin edemana tenawen yadelachiew❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏
ቀሲስዬ የኛ የእምነት አባት እንወዶታለን ፈጣሪ ይጠብቅልን
Ehitachin , Kale hiwet yesmaalna
yene hewot new aba
ለአንቺ የደረሱ አጋዝት ዓለም ስላሴ ለኛም ይድረሱ 🥹እኔ ኢትዮጵያ በምኖርበት ግዜ በአይጥ ምክንያት አለቅስ ነበር በእውነት ነው የምላችሁ እኔን እራሱ በተደጋጋሚ በልተዉኛል መዳኔት ስሰጥ እራሱ አይበሉትም በረሮም እኔ ቤት የሚፈሉ ይመስላሉ መሶቤን ግጥም አርጌ ዘግቼ ስከፍተው ሙልትን ብለው አገኝ ነበር
Egzabher joy maren😭
እህህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አባቴ፡በጸሎቶት፡ያስቡኝ
Aderashiwen lakwolin
እግዚአብሔር እኔንም ለምስክር አብቃኝ በፀሎቱት አስቡኝ እስከማምመጣ
Egezeyabeher yemesegene yehen laderege le dingel mareyame lig egianem yemarene...abatachen eregim edeme ena tena yesetote
አባታችንበፀሎትአስቡኝስልካቹላገኝአልቻልኩም
መምህሬ ደናነክ ህልም ምግብ መብላት ምንድ ነዉ
አምኣምላክ ሆይ ትዳሬ ኣንቺ አሰታካካው😢😢😢😢😢
Egzeyabeher yemesgn egzyabher yemihret amlak new
የቦታውንመግኛንገርኚቦታውን
❤❤❤❤
👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
Silk yettafe yemtatefu libona yestachu
Aba herowete selase tklewelede btowelete asebowene
Egzbera ymasgen
በምን ያህል ግዜ ነው የዳንሽው?
ቦታውንንገርኚመጣትእፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሲስ 49 ሰማዕቱጋ ተመላልሼ አጣሆት የመከራ ኑሮ እየታደሰ መልሰውበምግብ ይስጡኛልልቤተሰብ ናቸው አድራሻዎትን አስቀምጡልኝ
ጎተራ ወሎ ሰፈራ ወንጌላዊት ህንፃ ጀርባ ያለው ቤተ ክርስቲያን
የአባታችን አዳራሻ ስልክ ምታቁ እባካቹኝ ተባበሩኝ
ጐተራ አካባቢ ወንጌላዊት ጀርባ 44
Abatachen hunkan baa salam matulen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉
😢😢😢😢😢abatomaren
Egizabare yimagane😢😢😢😢
አባበፀሎትአስቡኝስልካቹላገኝአልቻልኩም
ስልክወትንላኩልኝ
EllllllllllElllllllllllllEllllllllll🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እዛው መጠለያ አለ እንዴ?
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
ቀሲስ ቡራኬዎ ይድረሰኝ❤❤❤
ke balbete gar bamtet indelyayun sawik weyn anba Maryam yizew gebaw 3samint tetmko inbi bilong geba yebetseb zar albet metet albet ine nekichalew abate awin damo siltun Kayiro bir wedaj wane aba zando tateklilo balme yemeta ysfrengal gin yenem yeblbetem alotam yene aba wesngala ayntila yezmut menfes albing metatim al yamliko sigdet segdalew yenem yeblbetem betseb mulu yetyaze new aba singer manin aysemam akistoche agote kemuslim welde walu
ሂድ ውጣ ቦቢ
Abatachin Erejim edeme kee tena gar yesixeln
በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
t.me/kesishenokLive
የቻናል ሊንክ፦
t.me/kesishenoktefera
አባ እባኮን ቁጥሮን ቢሰጡኝ 😢
ተመሥገን❤❤❤❤ላችየደረሠአምላክ .ለኛምይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን በፀሎታቸው አሰብኝ
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
አይቸሻለሁ እመሰክራለሁ
እልልልልልልልልልልልል🙏 እግዚአብሄር ይመስገን, የመጣሁት ሚያዚያ 12 ነበረ በ 13 ተጠምቄ ተመለስኩ, አዳራሽ ውስጥ አጠገብሽ ነበርኩ,
ፅናትሽ እጅግ በጣም አስገርሞኝ ነበረ :እህቴ ካነበብሽው ፅጌ ድንግል ብለሽ አስቢኝ :እኔ ገብቶኛል ግን መፅናት ነው የተቸገርኩት, እና አጋዠሽም ጎበዝ ነች
በስመአብ እንኳን አጋንንት,ሠው ራሡ ደንግጦ እንዲያይሽ የሚያደርግ ነገር አይቻለሁ
አስተምረሽኛል በ 1 ለሊት ብቻ 🙏
በድጋሜ እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ /ችሁ
መምህር ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቀዎ እኔም በስደት ሀገር እየተስቃየሁ ነዉ መተት እየታደሰብኝ ሁሌ ለቅሶ ሰላም የለ ሁሌ ዉስጤ መረበሺ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ
አ ሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በእወነት ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ወልደመድንና ወለተሠመአት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እኔና ባለቤቴም አንስማማም እኔ ስደት ላይ ነኝ ግን ለምን አልገባኝም ፀሎት አርግ ስገድ ትምህርት አዳምጥ ስለዉ ለራስሽ አስርየ እደዚህ አትበይኝ እደዚህ የምትይኝ ከሆነ አትደዉይ ከዛ እኔም እሲደብአለሁ በድምፅ ስናወራ አንስማማም በፁፍ ይሻላል አዳድግዜ ይቅርብኝ እዳዉም ትዳር ምን ይሠራል እላለሁ
እኔም እንዳቺ ነኝ ማርያምን
@@Selam-xr9lz እህቴ በደብ ፀልይ ያዉ 2ቱም ጠካራ ካልሆነ በሐይማኖቱ እርኩስ መፈስ መንገድ ነዉ የሚፈልገዉ
@@haymanotmoges2386 አይ እህቴ የኔ ብዙ ችግር ደርሶብኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ላይ እናቴን እራሱ መተት እያሰቃየብኝ ነው ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለው
@@Selam-xr9lz ወይኔ የትነሽ አረብ አገር በማርያም ፀልይ ካልሆነ ቦታ ቀያሪላቸዉ እኔም አባቴን በመተት ገደሉብኝ ዛሬ36ቀኑ ለነገሩ በዘመኑ በፀሎት ነበር ያሸነፈው ከዛ በአይኑ አይኑን ዘጋዉ እና በአሁኑ ፆም መግቢያ አ አ መጥቶ አባቶች ጋር ወሠዱት ብየ እኔ ስለዉ እሽ ይላል እነሡ ሲሉት አልሄድም ይላል ሀኪም ቤት ሲታይ ኦፕራሲወን እና ሆዱንም ኦፕራሲወን ሪፈር ለጥቁር አንበሳ ተፃፈለት እሡም እኛም አልተስማማነም ምግብ መብላት አይቺልም ይተናነቀዋል እዳዉም የአባታችን የንስሀልጅ የሚሆን ወድሜ እሳቸዉ ጋር ወስዶ ሊያስጠምቅልኝ ነበር እቢ ወደአገሬ ወሰዱኝ እሽ ቁረብ ሁሉም ነገር ሳይሆን አባቴን አጣሁት እያለቀስሁ አለሁ እና በግዜ አድኛቸዉ
እናንተ መተተኞች ኧረ ነገን አስቡ ትወልዳላቹ እናንተም ትወድቃላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
😢😢 ልቦና ይስጣቸው
Ante menefke
@@-Godisreal ማነው መናፍቅ😳😳😳
የደብተራ ኮመንት
@@kukiwonda7004 የቱ?
ድንቅ ምስክርነት አቤቱ ጌታ ሆይ ክፋት ምንሰራውን ሰዎች ልቦናችንን መልስልን አሜን❤❤አባታችን 1000000 አመት ይኑርልን እንቅፋት አይንካዎት❤❤❤
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ክፉ ኣይንካዎት የኦርቶዶክስ ኣርበኛ ኑሩልን ኣቤት እንየም ሃጥየትኛዋ በጾሎት ደካማ ሁኛለው ኣባታችን በጸሎትዎ ያስቡኝ፡ወለተማርያም ብላችሁ
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር የደርሠላቸው ለእኛንም ይደርሰልን ለሁላችን
, አባታችን ረጅም እድሜ ኑሩልን ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤