ፍትህን ፍለጋ ወደ ሃገሬ መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 4,7 тыс.

  • @hanaeshetu8612
    @hanaeshetu8612 Месяц назад +397

    የሁለት ሰዎች አለመስማማት በልጆች ላይ የሚያመጣው መዘዝ 😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡኡ ያማል አባት በርታ አምላክ ይረዳሀል።

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Месяц назад

      @@hanaeshetu8612 የእናትየዋን መቼ ስማሽና ...???

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Месяц назад +11

      Very very true. So sad😢. በጣም ጥሩ ነው እኛ ሳንስማማ ልጆች ልጎዳሉ፣ እባት እናት ካልተስማማ ተለያይቶ ግን ልጆችን በቅርብ በፍቅር ማሳደግ ይቻላል፣ እኔ አንዳንድ ሰው አውቃለሁ ተፋተው ግን ልጆቻቸውን በቅርብ በደንብ በስነ ስርአት እያሳደጉ ያሉ፣

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 29 дней назад +1

      ​@@ሐገሬሰላምሽይብዛየታደሉ እንደዝያ ነው ማድረግ ያለባቸው

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 29 дней назад

      በትክክል​@@ሐገሬሰላምሽይብዛ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 24 дня назад

      ደምሪኝ🎉

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj Месяц назад +1208

    አየርላንድ የታወቀ የግብረሰዶም አገር ነው ግን እኛ እዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኘው የአየርላንድ ኤምባሲ በመጀመር ድምፅ መሆን እንችላለን petition በማሰባሰብ እንዲሁም በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን የተማራችሁ እርዱት እባካችሁ የእኛ community በጣም ችግር አለብን

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Месяц назад +63

      @@joy-tt8sj ጎበዝ በእውነት ተባረክ! ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር::

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Месяц назад +36

      እውነት ተባረክ ያሳዝናል😢😢😢😢

    • @hallowiyatube575
      @hallowiyatube575 Месяц назад +23

      የኔንም አሳብ በትክክል ስላጋረህ አመሰግናለሁ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Месяц назад

      @@joy-tt8sj ወረተኛ ፋርሽካ ህዝብ እሱ ያለውን ምኑን እምነሽ ነው ...? መጀመሬያ ከሁሉም ሳትስሙ ባለቤቱ ልጆቹ ወጥተው ሳይናገሩ ዝም ብላችሁ እትፍረዱ ...ስውየው እንካን የእየርላንድ መንግስትን የ4 ልጆቹን እናት ሚስቱንም እያጥላላ ነው የሚያወራው....እንካን የእየርላንድ የኢትዮጵያውንም የነሄቨንንም ጀምራችሁ ተታችሁዋል ለወሬ ቸካይ ወረተኛ ወሬኛ ህዝብ 😷😷😷

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Месяц назад +17

      @@joy-tt8sj ኢትዮጵያም የ7 እመት ልጅ በፌንጢጣ ደፍሮ የሚገደልበት ሀገር ናት እረ ስንት ጉድ እለን 😷😷😷

  • @SabaWoldegebreile
    @SabaWoldegebreile Месяц назад +356

    ወንድሜ ማንንም አትመን ዶክመንትህን ደብቅ የገዛ ያገርህ ልጅ ሰርቆ ሊያስረክብብህ ይችላል እንዳትቆጭ የልጆችህ አምላክ ይርዳህ

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 29 дней назад +5

      ትክክል ዘመኑ አስፈሪ ነው ፈጣሪ ይርዳው

    • @BirktiTsehaye-rm4zm
      @BirktiTsehaye-rm4zm 29 дней назад +6

      He should have a copy

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 29 дней назад +4

      ኡፍ በናት ይህ ሁሉ ግፍ ምስኪን አባት

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 28 дней назад

      Sooo true.

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 28 дней назад +1

      ​@@BirktiTsehaye-rm4zm, who,

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 27 дней назад +197

    እሰኪ ሚሰትየዋ ትምጣና የምትለውን እንሰማ ይሄ ሁሉ የደገፉችሁት እንዳትነሱበት

    • @Tame-h2g
      @Tame-h2g 23 дня назад +8

      ጥሩ እይታ ነው

    • @elsawoldegiorgis7469
      @elsawoldegiorgis7469 23 дня назад +3

      You Are right

    • @ellub5242
      @ellub5242 23 дня назад +17

      Big respect 🙏እንዲ አይነት አርቆ አሳቢ ጠፍቶ ነው እኮ በስሜት ሀገር የሚነደው

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 23 дня назад +4

      Gobez eswa mels setalech matafribet comment new yeseteshew

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 23 дня назад

      መጣች ተዋረደ ይህ ዉሸታም

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Месяц назад +83

    በጣም በጣም ያማል 😥 እጃቸው ረጅም ቢሆንም የህፃናት አምላክ ጉዳቸውን እንደሚያወጣው አልጠራጠርም።ኤልሻዳዩ ጌታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ይርዳህ።ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል።መልካም እድል 🙏🙏🙏

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 Месяц назад +197

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል። ከኢትዮጵያ እንኳን ምንም ተስፋ አታድርግ በጀመርከው ቀጥል። የሰማይ አምላክ ይርዳህ አይዞህ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +12

      ትክክል ! ኢትዮጵያና ፍትህ አይተዋወቁም።

    • @bogaledesu3840
      @bogaledesu3840 Месяц назад +3

      Egzabher kenu dersal yeza ye otist lji skayi enba be amlaku fit frdi yikum betam amognal amognal😢😢😢

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Месяц назад +8

      ውንድሜ በኢትዮጵያ ህግም መንግስት የሌሌበት ሀገር ነው በፍፁም ተስፍ አታድርግ እዛው በጅመርክበት ሀገር ግፍበት ኢትዮጵያውያ አይታስብም

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 дней назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # ቦጋለደሱ፴፰፻፵
      ​@@bogaledesu3840

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 29 дней назад +3

      አሱ የጠየቀዉ የህዝ እርዳታ ጩሁሉኝ በሶሻል ሚዲያ እነረባረብለት

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 Месяц назад +57

    በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው አደጉ የተባሉት አገሮች እድገታቸው በዚህ መልክ ከሆነ ባይታደግ ቢቀርስ እኛ ኢትዮጵያኖች ጥሩ ባህል ያለን ጨዋ ሕዝቦች ነን ስለዚህ ወንድማችንን ከጎኑ ልንቆም ይገባል።

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 26 дней назад +75

    በመጀመሪያ ለእኔ የልጆቹ እናት በጣም አዘንኩላት ልቤም አለቀሰ አራት ልጅ አንዱ ችግር ያለበት እናቴ እንዴት ቻልሽው እንኳን በህይወት ኖርሽ ያልፋል ስለአንተ ለልብ አምላክ እንተወው ቅዱሱ መፅሀፋችን እንደሚለው ሰው በመልክ አይቶ ይፈርዳል አምላክ ግን ልብን አይቶ ይፈርዳል ይላል

    • @nationalbeauty9885
      @nationalbeauty9885 23 дня назад +4

      እውነት ነብይ ነሽ/ነህ የእርሷን ሰምቼ አመመኝ ጌታ የቅርብ ፈራጅ ነው

    • @GenetTesfaye-w4q
      @GenetTesfaye-w4q 22 дня назад +1

      You are layer even the way you speak it will show your hidden part she is super hero

    • @amlesetadane5186
      @amlesetadane5186 20 дней назад

      Maranatha Maranatha, Maranatha 😭😭😭😭

    • @HaimanotSeifu
      @HaimanotSeifu 14 дней назад

      የምር እግዚአብሔር ይካሳት መበደሉ ሳያንስ በአደባባይ ገንዘብ መሰብሰቢያ ሊያደርግ ነው ክፉ ሰው

    • @mulu529
      @mulu529 13 дней назад

      የሆነ ጀዝባ የሀበሻን ዎድ በሣትነበር ማደድ አራትልጅይዛ እየተሠቃችአተ እደፈለግህ እየኖርክ የሧንሥም ለማጥፋት አትጋጋጥ ልቦናይሥጥህ ቀጣፊይ ተምረህ ያልተማርህ መሀይም😢😢😢

  • @wubalemeshetu7266
    @wubalemeshetu7266 Месяц назад +194

    የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል አለው ይበልህ ዶር መሀሪ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Месяц назад

      አይ የማይነካ ኢትዮጵያ እኮ አሁን እየፈርስች ነው ውንድ ውንድን ዩሚድፍርበት ሀገር በጠራራ ስአት ድፈርው የሚገሉበት ሀገር ነው እንዴት የኢትዮጵያን መንግስት ትተማመናለህ

    • @Mekdi_
      @Mekdi_ 29 дней назад

      Amen

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 29 дней назад

      @@wubalemeshetu7266 አሜን አሜን አሜን

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 26 дней назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @astubelay5909
    @astubelay5909 Месяц назад +704

    ጀግና አባት ነህ ይህንን አባት በአለም ያላችሁ ሰዉ የሆናችሁ ፍትህ ፍትህ እንዲያገኝ እንርዳዉ ለአለም እናሳዉቅ ሼር ሼር ሼር

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Месяц назад

      አሽቃባጭ ነሽ ባንድ ወገን ብቻ ሰምተሽ ጀግና አባት ትያለሽ 🤔🤔 ልጆቹን ትዳሩን በትኖ

    • @simegnmekonnenalem4537
      @simegnmekonnenalem4537 Месяц назад +21

      መጀመሪያ የልጆችናት የምትለውን እንስማ እሱ እራሱ ደፈሯቸው ከሆነስ

    • @Username-u1c
      @Username-u1c 29 дней назад +9

      @@simegnmekonnenalem4537 ትክክል መጀመሪያ እናትየዋ ወታ ትናገር እናትየዋ ወታ ካልተናገረች በጣም ችግር ውስጥ ናት ባልየውም ይሁን ባለችበት ሐገር የችግሩ ገፈት ቀማሽ ብቻዋን እሷ ብቻዋን ሰለሆነች አባትየው የመጣው እኛ ጮህን የ4 ልጆቹን ካሳ ለመጠየቅና ለመጠቀም ነው ለፈትህ አይደለም

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 29 дней назад

      ውሸት አለው አላወቃቹም

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ 29 дней назад

      ትክክል 😢

  • @Hewan-r3y
    @Hewan-r3y 29 дней назад +57

    የተሰራው ስተት በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭ግን ጌታ ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏እኛደግሞ እንካን ከተዛተ ከተወረወረ ለሚያድን ጌታ እንፀልይልሀለን❤️😢በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @user-om6hu8ui5v
    @user-om6hu8ui5v 28 дней назад +140

    አለምሰገድ የምንወድህን ያህል ልንጠላህ ነው ስራው ከሰለቸህ ለትንሽ ግዜ እረፍት አድርግ አንዳንድ ሰው ላይ ትቀየራለህ ትቆጣለህ እባክህ አስተካክል የሰው ችግር መስማት ይሰለቻል አውቃለው ለዛነው እረፍት አድርግ ያልኩህ ❤

    • @helinaamare5799
      @helinaamare5799 27 дней назад +2

      Betikikili investigate maderege yalebet ke interview befit nw mejemeriea rasu mamen alebet keza nw le hezibu gelitsi endihon tiyakewe yeminesawe esu eko kegna ekuli nw sele gudau eyesema yalewe I think tinishi reft mareg alebet

    • @ContentBambooForest-ct2yc
      @ContentBambooForest-ct2yc 27 дней назад +10

      ልክ ነው ሰውየው eko እንዲ አይነት በደል ደርሰብኝ ብሎ ሊነግረን ልያስተምር እንጂ ፍርድ ፍረደኝ አላልክም... እኔ አልምሰገድ በጣም እወድካለው ግን ዛሬ አበሳጭህተከኛል

    • @tgnegn3879
      @tgnegn3879 26 дней назад +16

      የሚያወራውን ሁሉ አሜን ብሎ እንዲቀበል ትፈልጋላችሁ እየሰማ ያለው የአንድ ወገን ወሬ ነው ሌላ ወገን እንዳለ ማወቅ አለባችሁ

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 26 дней назад +11

      እንዴ ከባድ ነገር እኮ ነው እያወራ ያለው ማጣራት አለበት

    • @Andualem-kj7mm
      @Andualem-kj7mm 25 дней назад +3

      ሰውየው የሚያወራው ግራ ያጋባል መቼም የወለዳቸውን ልጆች ካዬ 6አመት ሊመስል አረ እኔ እንዴት እንዳያችሁት አልገባንኝም ታሪኩ የተደባበቀ ነገር ነው ሚስቱ የየት ሀገር ዜጋ እንደሆነች አረ እዮሐም አስጠላኝ እዛው ሄዶ ይፍታ የዛን ሀገር ሰይጣን ሀገራችን አያጋባብን

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Месяц назад +110

    ጀግና ነህ ሁሉ አባት እንደ አንተ ቆራጥ ይሁን ❤

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Месяц назад +191

    ሰው አባት አደለሁም ብሎ በሚክድበት ዘመን አንተ ለልጆች እየደከምክ ነው ጎበዝ አባት❤

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 28 дней назад +1

      በጣም❤❤❤

    • @BelaySimie
      @BelaySimie 28 дней назад +5

      በጣም ደክሞ ሞቷል ይሕ ሑሉ ሳይደርሥ በፊት መጠንቀቅ ነበር የሞተ የተማረ

    • @BraneAneley
      @BraneAneley 24 дня назад

      ጀግና አባት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ

    • @romantassew534
      @romantassew534 23 дня назад

      This story 70% is wrong

    • @dionmfovous8408
      @dionmfovous8408 23 дня назад +1

      He didn't had time to look for his children and wife when he write for 10 Masters & 5 Phd, where is his parental Love & support. Don't you think ''Mr.Qededaw'' playing something??? It smeal bad.

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Месяц назад +351

    እኛም ልጆች አሉን ውጭ ነው የምንኖረው ህመምህ አሞናል ማገዝ ባለብን ጉዳይ ሁሉ ከጎንህ ነን አይዞህ ወንድማችን ልጅ ያለው ህመምህን ይረዳል አሞናል😢😢😢

    • @SalahKashif-y2e
      @SalahKashif-y2e 28 дней назад +15

      @@ethiopiahagera5623 አታላይ ውሸታም ነው ታሪኩን አውቀዋለሁ የተሰቃየቹ ሚስቱ ናት ኣሱ አደለም እሱ ሲያሰቃያት ነው የኖረው

    • @BettyBet-u2x
      @BettyBet-u2x 27 дней назад +1

      @@SalahKashif-y2eየት ነው ምታውቂያት

    • @SalahKashif-y2e
      @SalahKashif-y2e 27 дней назад

      @@BettyBet-u2x አየርላንድ

    • @TgGirma-k1g
      @TgGirma-k1g 27 дней назад +1

      Professor Mehari is a well known scholar who's published so much researches. He's worked for EU, AU UN etc and I'm very much furious how on earth this journalist approached him like that?
      Alemseged, Alazar's case is written multiple times and you should have come up with ample information.
      The government of Ethiopia and concerned bodies should help this noble professor!

    • @helenkiros6647
      @helenkiros6647 23 дня назад +6

      ​@@TgGirma-k1gwe know the system of those countries so what the mother said is more truthful, he was making up,

  • @bethmebrahtu9245
    @bethmebrahtu9245 22 дня назад +32

    ከመፍረድዎ በፊት የእናትን ቃለ ምልልስ ይመልከቱ🙏🏾

  • @zerafgobeze6872
    @zerafgobeze6872 29 дней назад +52

    በርታ መሀሪ፣ ያበርታህ። ጋዜጠኛው - ብዙ ጥያቄዎችህ ትክክል አይደሉም። ፈራጅ ዳኛ ያስመስልሀል።

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb 22 дня назад +2

      በሰው ስራ አትግቡ።

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Месяц назад +518

    ይህ ሚድያ የህዝብ ድምፅ ነው ክብር ይገባዋል እምትሉ እስኪ❤❤❤

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 29 дней назад +4

      በጣም በእውነት❤❤❤

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 29 дней назад +10

      I have no respect for this interviewer. I have no respect for him!!

    • @emebetbedassa2639
      @emebetbedassa2639 29 дней назад +2

      ቸሩ መድኃኒትአለም የህጳናቱ አምላክ ይፋረድላቸው አይዞክ ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይርዳክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @martazewde1658
      @martazewde1658 29 дней назад

      ​፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠

    • @miseraktesfaye5450
      @miseraktesfaye5450 29 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 Месяц назад +232

    በጣሞ የተጎዳ አባት እና ልጆቹ ፈጣሪ መፍትሄ ያምጣላችሁ።

    • @MINA-u7q3t
      @MINA-u7q3t 22 дня назад +1

      Minu new yetgodaw otizim tetiki liji yemidebedub dedeb abate new

  • @MarthaBoru-oc2iw
    @MarthaBoru-oc2iw 17 дней назад +4

    She is the best mum in the world. She look after four kids without family support. I can’t see how she’s strong. God bless you.❤

  • @yasemeinassefa879
    @yasemeinassefa879 Месяц назад +562

    ጀግናባት የት ናቹህ የሀገሬ ልጆች ከጎኑ እንቁም እባካቹህ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Месяц назад

      @@yasemeinassefa879 ምኑ ነው ጀግና...???

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w Месяц назад

      @@yasemeinassefa879 ምን ስለሆነ ምድረ ደንቆሮ የሚስቱን የልጆቹን ሳትስሚ እትፍረጂ

    • @viva8589
      @viva8589 24 дня назад +1

      በውነት

    • @rabiyaabrar3349
      @rabiyaabrar3349 23 дня назад +1

      Ay habesha chekulenetu esum leza new eze ye metaw mehayem sele honen le fird sele menchekul

    • @zyeinabeje9594
      @zyeinabeje9594 20 дней назад +1

      እግዚአብሄር ይርዳህ እውነት ትምህርት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Месяц назад +70

    አለምዬ ልክ ነህ ባለጉዳዩም ትክክል ነው ያደርጋሉ ውጭ ሀገር የማይደረግ የለም ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል እግዝያብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን እኛንም ይጠብቀን።

  • @EdomTimotieus
    @EdomTimotieus Месяц назад +272

    ወንድሜ ፕሮፌሰር መሀሪ በመጀመሪያ እጅግ ላደንቅህ እፈልጋለሁ! በዚህ ወጣትነት እድሜህ በትምህርትህ ከፍተኛ ደረጃ መድረስህ የአገራችን ኩራት ነህ። በእውነት በልጆችህ ላይ የደረሰብህ ነገር፣ እጅግ በጣም ያሳዝናል። 😢ስለህጉ የተናገርከው እውነት ነው። በእንባ ተሞልተን ነው ያዳመጥንህ። ጀግና አባት ነህ! አይዞህ ፣ የአገሬ ህዝብ አለልኝ ብለህ ስትመጣ የቻልነውን ማድረግ ግዴታችን ነው። ስለአውሮፓ፣ ስለህጉ፣ ስለህዝቡ የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው። አይዞህ ከጎንህ አለን። በርታ።እግዚአብሔርም ያግዘናል። አለምዬ ይህን እንቁ የአገር ሀብት ድንቅ ፕሮፌሰር መሀሪን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። አጠያየቅህን ግን በደንምብ አስተካክል። አንተ በጋዜጠኝነት ሙያህ የቀረበልህን መረጃ ቅድመ-ዝግጅት አድርገህ እይተህ ማቅረብ ነበረብህ። ህዝብ ፊት እንደ መርማሪ ፖሊስ፣ እንግዳህን ማፋጠጥ ልክ አይደለም። ስህተትህን እንድምታስተካክል ተስፋ እናደርጋለን።

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 29 дней назад +9

      @@EdomTimotieus የ ሃገር ሃብት ሳይሆን የ ሃገር ነ$ቀር$ሳ ነው ።

    • @Citygirl24
      @Citygirl24 29 дней назад

      @@jesusloveyou5996ሚስቱ ነሽ እንዴ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 29 дней назад +15

      ⁠@@jesusloveyou5996ኢትዮጵያን ጠልቶ ለትምህርት ሄደ አሁን ለችግሩ መጣ ሰውዬው ጉረኛ ነው narcissist ነገር ነው።

    • @noahlandtourandtravel851
      @noahlandtourandtravel851 29 дней назад +3

      Lee irland yeseras 15 diger na 5 masteret yerdak wandim yekerta

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 29 дней назад

      ​@@nonenone3420
      NONSENSE የሆነ ኮሜንት

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 26 дней назад +6

    ጀግና አባት ነህ እግዚአብሄር ይሄንን email ወደአንተ የላከው አንተን ሊረዳ ፈልጎ ነውና አይዞህ ወንድሜ እኔም ባለሁበት አገር የቻልኩትን ያህል share አረጋለሁ
    መድሀኒያለም ላንተ ጠበቃ ይሁንልህ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Месяц назад +100

    ልጁ አሳዘነኝ እናትና አባት እያለው በነጮች በከራና ስቃይ ሲያይ ያሳዝናል እንደ ስሙ አላዛርን ከመቃብር ያስነሳ አምላክ ይህም ልጅ ታርኩን ይቀይርለት አባቱ ከቻልክ አገርህ አምጥተህ ፀበል አስጠምቀው ይድናል በዚህ ልጅ ስቃይ አንተና እናቱ ተጠያቂ ናችሁ

    • @elsa3589
      @elsa3589 Месяц назад +3

      ማን ሰጥቶት ? ካለበት ቦታ እንኳን አያወጣውም

    • @misrakdemeke3406
      @misrakdemeke3406 Месяц назад +4

      ለማየት እንኳን አንድ ሰዓት እኮ ነው የተሰጠው በምን አቅሙ ጌታ ይርዳው እንጂ በጣም ያሳዝናሉ ልጆቹ😥

    • @hannatesfaye6812
      @hannatesfaye6812 29 дней назад

      አይ ሰውየው ውሸታም ቢጤ ነው አለምዬ ጓበዝ አፋጠጠው እደው የተማረም አይመስለኝ ደሞ እንደ አባት መከራከር ይችላል

    • @eliatube8868
      @eliatube8868 29 дней назад +2

      ሚስትየዉ ነጭ አግብታ ወልዳለች ፈታ ብላ ለመኖር ይሆናል ምናልባት ልጅዋን የሰጠችዉ

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 29 дней назад

      ​@@eliatube8868ኦው አግብታለች ??

  • @hadram2885
    @hadram2885 Месяц назад +212

    አሌክስ ዛሬ ትንሽ ተለየህብኝ። ያ በትግስት አድማጭነትህ የት ገባ? ልክ አንደጠበቃ ሆነህ ነው ስትጠየቀው የነበረከው።በኔ ግምት ይህን ወንድም ይቅርታ መጠየቅ ይኖረበሀል። አላህ ትክክለኛ ፍርዱን ይስጥ።

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 29 дней назад +11

      አሌክስ ምን አደረገ ????እውነቱን ነው የተናገረው እንዲ አይነት ነገር እራስንም አደጋ ላይ ይጥላል በጣም በትግስት ነው ያናገረው

    • @HayatAhmed-ux9hr
      @HayatAhmed-ux9hr 29 дней назад +4

      ትክክል😢

    • @asfawwot8960
      @asfawwot8960 29 дней назад +13

      ሰውየው ጉረኛ ነገር ነው።ውሸት አለበት።

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 29 дней назад +13

      ትክክል እውነት ካልመሰለው እንኳ በኃላ ማጣራት ሲችል ሰውዬውን ይህን ሁሉ ዶክሜንት እያገላበጥክ ስትጠይቀው ይከብዳል

    • @asfawwot8960
      @asfawwot8960 29 дней назад +7

      How come a father,who profess as lawyer, isn't asked on adoption of his son for the mere fact that he left for Africa (though movements of citizens is recorded).why can't you ask for revocation of adoption?all bravado & lies.

  • @lyd567
    @lyd567 29 дней назад +209

    ጋዜጠኛው በጣም ልክ አይደለም! መጀመሪያ ኢንተርቪው ከማድረግህ በፊት ዶክመንቱን ጠይቀህ መዘጋጀት ነበረብህ:: በጣም አብትየውን ደስ የማይል ክርክር ነው የምትከራከረው::

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 28 дней назад +11

      ጋዜጤኛው ቁስል የሆነ ነገር ነው አባትዩው እግዚአብሔር ይፍረድልህ

    • @EskenderA-v1m
      @EskenderA-v1m 28 дней назад

      ትክክል ናችሁ ደደብ ጋዚጠኛ።

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 28 дней назад +12

      እዉነት ነዉ፡ ለምንድነዉ የዶክመንቱ copy የሚጠይቀዉ። who is he, who have to have a copy of confidential documents. Sooo immaturity .

    • @Addis_7
      @Addis_7 28 дней назад +10

      በጣም ያናዳል ጋዜጠኝው ክርክር ውስጥ መግባቱ. ልክ አይደለህም

    • @bekeleengida8509
      @bekeleengida8509 28 дней назад

      የህግ : ባለሙያ: ሆነህ : የባለ : ብዙ : ህውቀት : ባለቤት : ሆነህ : እንዴት : :በጠበቃ : መብታቸውን : አላስከበርክም ?

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Месяц назад +207

    እኔም ኦቲዝም ልጅ አለኝ እነዚህ ልጆች ማሳደግ ከባድ ነው ግን እንድንከባከባቸው የተሰጡን የእግዚአብሔር ስጦታችን ማመስገኛችን ናቸው ።
    እናት ግን እንዴት አስቻለሽ የዘላለም ፀፀት እንዴት እንዲህ ያለ ልጅ ለመንግስት ይሰጣም ካንቺ ጋር ቢሆን መንግስት በገንዘብም በሰውም በደንብ ይረዱሽ ነበር ይንከባከቡት ነበር
    ነገ እህትና ወንድሞቹ አድገው ይንከባከቡት ነበር ልጆችሽ ተጠያቂ ነው የሚያደርጉሽ
    አባትየው ግን በርታ ከጎንህ ነን ።።።።

    • @nuale23
      @nuale23 Месяц назад +10

      ጀገና እናት

    • @selamawitfentaw3987
      @selamawitfentaw3987 Месяц назад +9

      ሰላምየ እኔም ልጂ አለኝ አይዞን ለሁላችንም

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و Месяц назад +4

      የኔ እህት በምን ምክንያት ነው የሚከሰተዉ? በሽታዉ በስንት አመታቸዉ ይለይባቸዋል?

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 Месяц назад +7

      @@عيشهمحمد-ع4وበምን እንደሚከሰት ሳይንሱ የሚለዉ የለም። ኦቲስቲክ የሆኑ ልጆች በጣም ጎበዞች ናቸዉ እንደየልጆቹ ይለያያል። የተነገራቸዉ የማይረሱ ብዙ ብዙ ተሰጦ ያላቸዉ አሉ።

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Месяц назад +4

      ጉግል አርገሽ እይው ይቱብም ላይ ያሳይሻል ​@@عيشهمحمد-ع4و

  • @teddytube7703
    @teddytube7703 29 дней назад +220

    አጠያየቅህ በጣም አይመችም።ለሚዲያ ለማቅረብ ስትነሳ መረጃዎችን መርምረህ ተረድተህ ለተመልካች ማቅረብ ይጠብቅብህ ነበር።ለኔ ጥያቄህ በጣም ክብረ ነክ ነው።

    • @yonas9945
      @yonas9945 29 дней назад +15

      የምን ክብር ነው አሽቃባጮች ለሌላ ተራ ሰው ቢሆን እንዲህ አትቆሮቆሩም

    • @teddytube7703
      @teddytube7703 29 дней назад +9

      @yonas9945 አይዞሽ ገለቴ!

    • @afeworkikinfe8823
      @afeworkikinfe8823 29 дней назад +3

      ሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው።

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 29 дней назад

      ​@@afeworkikinfe8823እንዴት አውቃችሁ?

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 29 дней назад +4

      ግን ልጁ ምን ፈልጎ እንደመጣ አልገባኝም

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 29 дней назад +58

    ዶክተር ዶክሜተርህን ለሁሉም አታሳይ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤ሆምነው አለም ሰገድ የተጎዳው ሰውዬ በጣም የፍርድ ቤት ክርክር አደረከው ቆጣ ቆጣ እያልክ የመጀመሪያ ወንድ ስልሆ ሆነ ነው

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 23 дня назад +51

    እናት ትምጣ የአንድ ሰው ሰምቶ መፍረድ ከባድም መንጋነትም ነው!!

    • @frellaF1
      @frellaF1 23 дня назад +4

      I agree well said my dear.Oh LORD HAVE MERCY !! something is wrong with him .why all this drama .Get a job and take care of your kids

    • @edilmengesha5453
      @edilmengesha5453 23 дня назад

      Gobez Set nesh, yehew semanat gudun zekezekechilet

    • @FrehiwotLema-n4s
      @FrehiwotLema-n4s 22 дня назад

      Tbarky yenatywnm seman enatywm tasazenalch zem belo kmfrd endzy yshalal

    • @Kindalemseifu
      @Kindalemseifu 22 дня назад

      ከመፍረድ ይልቅ ወደ መርዳት እንሂድ ስህተት የሌለበት ሰው የለም አትፍረዱ ግን እርዱ😢😢😢😢😢😢

    • @tesfayetegegn6430
      @tesfayetegegn6430 21 день назад

      “ መንጋነትን “ባትጨምሪበት ሐሳብሽ ጥሩ ነበር ።

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 Месяц назад +98

    የኔ ወንድም እግዚአብሄር ይርዳህ ፡ትግልህ የዳዊት እና የጎልያድ ነው ፡ምናልባት በአንተ ምክንያት የሚደርስላቸው ያጡ ህፃናት መፍትሄ ያገኙ ይሆናል።አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ፡።

    • @selah5232
      @selah5232 23 дня назад +1

      Please listen to the response to this story

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 29 дней назад +246

    wow ነው የዛሬው ወንድማችን ወደ ወገኖቹ የመጣው እንድንተባበረው ነው ፒቲሽን መፈረም አለብን ይሄ የሀገር መሪ መሆን የሚገባው ነው ደሞ የሚገርመው ትምህርቱን ችሎታውን ቀለል አድርጐ ነው የሚያወራው ይመችህ አቦ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ።

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 29 дней назад +4

      I agree

    • @SalahKashif-y2e
      @SalahKashif-y2e 28 дней назад

      @@mimekebede5623 ውሸታም ነው ታሪኩን አውቀዋለሁ የተሰቃየቹ ሚስቱ ናት ኣሱ አደለም እሱ ሲያሰቃያት ነው የኖረው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 28 дней назад +2

      ልክ ነሽ

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 23 дня назад +6

      የሃገር መሪ 😂😂😂 5 ሰው እኮ ማስተዳደር አልቻለም እኮ እንዴት ነው ምታስበው

    • @helenkiros6647
      @helenkiros6647 23 дня назад +2

      የገዛ ልጆቹን ያልፈለገ

  • @YabsratAderajew
    @YabsratAderajew 29 дней назад +95

    እዮባ ሚዲያ እደዛሬ ጥያቄህ አናደህ አታውቅም የሱን ቀለል አደረገው ከዛም አለፍ ይህ መርጀ አለህ ስትል ያማል

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 28 дней назад +7

      በጣም ያማል ሚዲያ ላይ ከማቅረብህ በፊት ለምን በግል ዶክመቱን አትመረምርም አባትየው በጣም ትግስተኛ ። አባትየው የመምህር ተስፋዮን ዮቲዩብ ተመልከት ወደ እግዚአብሔር እሪ ብለህ ጩሁ ይሰማሀል አሁንም ይፈረድልሆ

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 28 дней назад +1

      ​@@tmcleaning5529Because Alex is NOT A JOURNALIST, he's just a RUclipsr, "content creator"😢

    • @lovelylovely40
      @lovelylovely40 28 дней назад +4

      Exactly as if he is at the courtroom asked by a lawyer or by a judge, this man needs help

    • @Gelila-yi1om
      @Gelila-yi1om 28 дней назад +1

      I completely agree!!!!!!!!!

    • @ameleworkbedada118
      @ameleworkbedada118 28 дней назад +2

      I was wondering why he was challenging him as a father its painful for him

  • @marthadarge9065
    @marthadarge9065 11 дней назад +4

    I can’t believe this guys at all
    He need help when I say help
    I mean real mental health help, after I saw the mother’s interview I feel her pain and stragglers she should be celebrated she is a hero and I pray she says strong woman and mother because the children needs her, you never been in your kids life the Mother been there though every day so please we not stupid please please don’t use your kids

    • @ancientCures
      @ancientCures 11 дней назад

      Exactly I don’t think he is mentally stable he probably has some unresolved childhood issue from boarding school

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc Месяц назад +48

    ግን እናግዘው በማሪያም በርታ ጎበዝ ጀግና አባት ነህ አራት ልጅ ተደፍሮበት በሽተኛ ልጁን ደብድበውበት ተረጋግቶ ማውራቱ ዉስጡ ተጎድቱዋል ግን በርተታ

  • @mihertabate7518
    @mihertabate7518 Месяц назад +105

    አለም ሰገድ በጣም እየተጫንከው ነው እና አላስወራም ብለከዋል ምን አይነት ማስረጃ ነው የምትፈልገው ማለት ልክ ልትሆ እኮ ትችላለክ ግን በቃ ቢያንስ ማለት መናገር የፈለገውን እያስጨረስከው አልነበረም ለማለት ነው

    • @GelilaTesfaye-b2i
      @GelilaTesfaye-b2i 29 дней назад +5

      እኔም የተረዳሁት ነገር ነው። አጣጣለበት ይህን ከባድ ጉዳይ

    • @Betututu_2
      @Betututu_2 29 дней назад +2

      አዎ እኔም እሰን ነው የተረዳሁት ሲጀምር ስለ ሀገሩ አለምሰገድ ስለማያውቅ እንደዝያ ማድረግ አልነበረበትም።

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 28 дней назад +3

      ሲገባኘ አለም ሰገድ ልክ ነው። አንድ የሆነ አጠያያቂ ነገር ይሸተኛል🤐🤐

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 Месяц назад +82

    በጣም ነው ሚያሳዝነው የሆነው ነገር አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ምኖረው በአውሮፓ ኘው አንድ ሀበሻ በህክምና ስተት ሚስቱ ሞተች ለዚህም ሆስፒታሉ ማረጋገጫ ሠጠው ፍርድቤት በአመት 12000£ ወሠነለት ታዲያ ሰውየው የት አደገባ ጣፋ ከትንሽ ግዜ በውሀላ የው ሠውየውን ምን እዳደረጉት መገመት ቀላል ነው....
    መሀሪ በጣም ተጠንቅቅቅቅቅ ጉዳዩን መንግስት ስለያዘው በሒወትህ ቢመጡ ጠያቂ የላቸውምምም ፍትህ እስክታገኝኝኝ ወዳንተ ሚመጣውን ሠው ማንኛውንም ነገር በንቃት ተመልከተው እዳትዘናጋ ፍትህ እስክታገኝ ድረስ ፈጣሪ ካንተ ይሁን ፍትህ ይስጥህ ልጆችህንም ነፃ ያውጣልህህህህ!!!

    • @tenagnerahmeto8530
      @tenagnerahmeto8530 Месяц назад +1

      በትክክል ጌታ ይርዳው ምን ይታወቅ እዛ አገር ውስጥ ለሁሉም ለተደፈሩት ምክንያት ይሆናት ይሆን ? እግዚያብሔር በዚህ ሰው ይጠቀም ይሆናል.

    • @elsa3589
      @elsa3589 Месяц назад

      በጣም ልክ ነሽ ፣ እዚህም አባቷ ለልጁ ተከራከረ ብለው ሴት ልጁን ባቡር ውስጥ ገፍትረው ከተውበታል እና መጠንቀቅ አለበት ሰዉየው

    • @MhrtZwdy
      @MhrtZwdy Месяц назад

      ገደሉ😢?

    • @elsa3589
      @elsa3589 Месяц назад

      @@tenagnerahmeto8530 ብቻውን ዋጋ የለውም መርፌ ወግ ተው ወይ ይገሉታል ወይ ያሳብዱታል ፣ የልጆቹ እናት ወደ ቀልቧ ተመልሳ ትንሽ ካልረዳችው

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 Месяц назад

      እንደዚ አይነት ነገር አለ ደሞ? ሆ

  • @user-2121abcd
    @user-2121abcd 24 дня назад +5

    ጀግና ሚስት ነበረችህ ።በራስህ ራስወዳድነት አጥተሀታል። አሁን በምትኖረው ህይወት ቀንተህባታል። ማንም ሰው የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም። ምንም ማድረግ አይቻልም ቻለው። ደግሞ ሴትዮዋ አይባልም። የልጆቼ እናት በል። ይህ ሁሉ የዲግሪ ክምር ቤተሰብን መምራት ካላስቻለ ምን ጥቅም?

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 Месяц назад +46

    ይህ አባት የሚናገረው እውነት ነው እህቶቻችን ከሃገር ሲወጡ የሚሸወዱት ከ ባላቸው ጋር ችግራቸውን መፍታት ሲቅታቸው ውሸት ይናገሩና ቤታቸው ይፈርሳል፣ ለጠበቃዌች ቢዝነሳቸው ነው ፣ እኔ እራሴ የማውቀው ሰው አለ፣ አውሬፓ እና አሜሩካ ስንት ጉድ እንዳለ እናውቃለን።❤❤❤

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 29 дней назад

      ትክኬል ያለሰተሸከሙት ጉድ የለም እኮ ለሰው የደላቸው ይመስላሉ እንጂ ከባድ ነው😢

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 29 дней назад +2

      ሚሰቱ፣ኢትዮጵያዊት፣ነች፣? ወይስ፣Ireland፣ሴት፣ናት?

    • @girmabeyan2585
      @girmabeyan2585 29 дней назад

      @Hiwot246 Ethiopian

  • @Kidist136
    @Kidist136 29 дней назад +64

    የእናትየውን መልስ ሳንሰናማ አስተያየት መስጠት ይከብዳል .. ልጆቹን እግዚያብሄር ይጠብቅ 🙏

    • @jamalgudisa271
      @jamalgudisa271 29 дней назад +15

      The truth is that all what he just said here is a lie! Remember once he had an interview about how the child was taken of the mother now he changed the story he also once claimed that he was working in one of the largest universities in ireland that was a lie to and he claimed that he was an ambassador here in Ireland try googling his name u won't find any history of work that he does in ireland. Remember also he did an interview in Ethiopia claiming that he was located in Spain and that he is a lecturer in Spain I'm surprised that people are not taking notes here.

    • @Desertflower-k6z
      @Desertflower-k6z 29 дней назад +4

      Smart ❤

    • @nardosbiniyam8551
      @nardosbiniyam8551 28 дней назад +2

      @@jamalgudisa271nobody gives a shit abt his profession he is just seeking justice bro focus on

    • @minty1188
      @minty1188 25 дней назад

      @@jamalgudisa271 i guess you see him here for the first time !! some of us know him for a long time ! eshi

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 24 дня назад

      U right sis

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 28 дней назад +124

    እዮሀ የዚህን አባት ልመና ልትረዳው ይገባል ብሶበት ነው ወደወገኑ የመጣውና ችግሩን ያዋየህ። ሌላ ሰው ነው የሆንክበት።

    • @SalahKashif-y2e
      @SalahKashif-y2e 28 дней назад

      @@tezerugojie6768 ሰዉየዉ የለየለት ዉሸታም ነው እኔ አየርላንድ ነው ምኖረው ከሚስቱ ጋር ከተፋታ ከ6 ዓመት በላይ ነው በሰው ሀገር አሰቃይቷት ካበቃ በኋላ አሁን ሌላ አግብታ ሰላም ስትሆን ዉሸት ይዞ የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳስታል ። አየርላንድ እሱ እንደሚለው የሙስና ሀገር አይደለችም አውሮፓ ውስጥ እንዲ ብሎ ነገር የለም ትዳርንና ልጅን በተመለከተ ። የልጄ ስም ጋዜጣ ላይ አለ ያለው ውሸት ነው ። ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ስማቸውም ፎቶዎችም በበጎ ነገር ካልሆነ አይገለጽም። የኔ ልጅ ስም አለ ጋዜጣው ላይ ያለው ውሸት ነው ።🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 28 дней назад +3

      በጣም

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 28 дней назад +2

      I agreed

    • @Hermon-he7bm
      @Hermon-he7bm 27 дней назад +6

      ግን Alex ምን ሊያደርግ ይችላል ፣ ነገሩ በሌላ አገር መንግስት የተያዘ ጉዳይ ከመሆኑም በላይ ግልጥልጥ ያለ ነገር አይደለም! በደንብ የአየርላንድን ህግና ደንብ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ካልሆነ በስተቀር alexን ስላናገረ ለውጥ ይመጣል ማለት አይደለም ነገር ግን አቅምና ችሎታ ያላቸው ሰዎች ጋር እንደ media ተደራሽ ሊሆንለት ይችላል!

    • @SalahKashif-y2e
      @SalahKashif-y2e 27 дней назад +5

      @Hermon-he7bm መረዳት የለበትም ሰውየው እኔ አየርላንድ ነው ምኖረው እዚ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳዩን የሚያውቁ አሉ

  • @yoditshewaferahu9640
    @yoditshewaferahu9640 6 дней назад +1

    ፈጣሪዬ ሆይ መማር ጥሩ ሀገር መኖር ክፉ ያደርጋል አባትየዉ ? ባለቤቱ ግን በጣም ጀግና ሴት ናት ጀግና

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 28 дней назад +21

    ዛሬ ጋዜጠኛዉ ምነዉ ሳይድ የ ያዝክ ይመስላል ሁሌ ሴት ብቻ አይደለም የሚበደለዉ ወንድም ይበደላል በተቻከህ መጠን ሚዛናዊ ሁን
    በጣም አድናቂህ ነ ኝ። የልጆቹ አባት እግዚአብሄር ያግዝህ።

    • @kiki34-v6z
      @kiki34-v6z 28 дней назад

      @emebeteshete3696 lik bileshal 😢

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm Месяц назад +279

    ፍትህ ለፌበን የፍርድ ቀኑ 2 ቀን ቀረው ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠባበቅ ፌበን የሁላችንም ልጅ ናት

    • @michotamekuria89
      @michotamekuria89 Месяц назад +2

      Ine Begugut iyetebeku new

    • @AwelM.dbrhan
      @AwelM.dbrhan Месяц назад +2

      እኔ ደሞ ያለፈ መስሎኝ ተርስቶ ሊቀር ነዉ እያልኩ ነበር

    • @ሰውነኝ
      @ሰውነኝ Месяц назад +2

      እኔ በየቀኑ እየለጠፍኩ ነው

    • @ethiopiaafikari2113
      @ethiopiaafikari2113 Месяц назад +1

      እኔ 💔❤️😭😭😭

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Месяц назад +3

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @AbolCoffee2024
    @AbolCoffee2024 Месяц назад +283

    አለምሰገድ አንዳንድ እንግዶችህ ላይ አላስፈላጊ የሆነ ድርቅና ታሳያለህ:: ይሄን ፀባይህን አስተካክል::
    Thank you Prof Mehari you taught Alex what he has to perform before interviewing someone.

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Месяц назад +38

      ጥሩ አርጓል ሲያቀርብ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ማቅረብ ያለበት ትንሽ ትክክል ያልሆነ ነገር አለዉ ዉጪ የኖረ ሁሉ እዉነት ይናገራል ማለት አይደለም ከዉነት የራቁ ብዙ ነገር ተናግሯል

    • @AbolCoffee2024
      @AbolCoffee2024 Месяц назад

      @@mame.f3798, Ireland በጣም ቆሻሻ አገር ናት!!

    • @menengetahun4963
      @menengetahun4963 29 дней назад +10

      ትክክል እይታ ነው ማስረጃውን እያየም እያነበበም ነው የሚከራከረው በፌቨን አባት ላይም በጣም ሲከራከረውና ሲሞግተው ነበር

    • @mesgbre
      @mesgbre 29 дней назад

      አለምሰገድ አንዳንዴ አስመሳይ ሰው ይሆናል ሰው ይለያል እናም በሰው ዘንድ እውነተኛ ጋዜጠኛ እንዲባል አንዳንድ ሰዎችን ሲጫን አየዋለሁ። የዚህን ሰውዬ መረጃዎች ከኢንተርቪው በፊት የጎደለውን መርምሮ ማቅረብ ሲችል አሁን ሁላችንም ፊት አጉል ጎበዝ ጋዜጠኛ ለመባል ያስመስላል። የምትጫናቸው ሰዎች አሉ! እና ደግሞ የማትጫናቸው ሰዎች አሉ! ይሄን ምክንያቱን አንተና እግዚአብሔር ታውቁታላችሁ። ግን ሁሌም ታማኝና ፕሮፌሽናል ጋዜጠንኛ እሁን። ብር ለቃሚ ዩትዩበር አትሁን። እኔ ብዙ ግዜ ይህን አስተውያለሁና አለምሰገድ ወንድማችን አንተንም ይሄ የዩትዩብ ብር ማንነትህን እንዳያበላሽብህ እግዚአብሔር ልባናህን ይጠብቅልህ!! አሜን!

    • @shot533
      @shot533 29 дней назад

      @menen. Heven layma abatyewn afatual enateyewn gin alteyekem tiz kalachu andada and neger lat mejemrya betimona yadamtal endewm alemseged mitawekew be zimtaw ena

  • @HudaRemedan
    @HudaRemedan 19 дней назад +3

    Alamsagad, you're a hero, journalists

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 Месяц назад +26

    ከስንት ዓመት በፊት እንድሆነ ረሳሁት እንጂ የሆነ ስብሰባ ላይ ምርጥ የማይረሳ ልብ ላለው ሰው የዛን ጊዜ ንግግርህ የአሁኑን የሀገራችንን ችግር ነግረሃን ነበር ያ ንግግርህ በውስጤ ተቀርፆ ቀርቶ ነበር የተናገርከው አልቀረም ሆኖ እያየነው ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ግን አሁን በአጋጠመህ አጋጣሚ እግዚአብሔር ይርዳህ ራስህንም ጠብቅ ልጆችህን እግዚአብሔር በእቅፍህ ያስገባልህ እውነት ያሳዝናል ከጨለማው ዓለም ጋር ነው እየተጋፋህ ያለከው እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ በኋላ ከሚድያ አትጥፋ please

    • @mesereteldana176
      @mesereteldana176 Месяц назад +1

      እኔም ገና እንዳየሁት ነው ትዝ ያለኝ

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x Месяц назад +352

    እኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊ ❤❤❤❤

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 Месяц назад +151

    ይሄ ሰው ሚስቱን ሊከስ ሳይሆን እዚህ የመጣው አገርን የሚያህል ነገር ወይም የአንድን አገር መንግስት እየከሰሰ ስለሆነና ትግሉ ቀላል ስላልሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለልጆቹ ሲል ከጎኑ እንዲቆምና ድምፅ እንዲሆነው ነው:: በራሱ ህዝብ በመተማመን ነው መምጣቱ ድምፅ እንሁነው!!!!

  • @mahletw1994
    @mahletw1994 22 дня назад +5

    Eyoha media broadcasting: I would like to thank you all you’re doing! All your presence is well done! Keep the good work!

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Месяц назад +31

    በሃገርህ ህዝብ ኮርተህ መተሃል እና የኢትዪጱያ አምላክ ይርዳህ እዲሁም ትልልቅ ሚዲያዎች እባካችሁ እርዱት እና ወገናችንን እናኩራው እባካችሁ ። ሌላው እናትዪው የት ነሽ ? ስለ ልጆችሽ በተለይ ስለኦቲዝሙ እዴት ዝም አልሽ ? ያንቺን ሃሳብ መስማት እንልጋለን ። አባትዪው ጀግና ነህ ስሜትህን ዋጥ አድርገህ እየተዋጋህ ነው አይዞን ወንድሜ ፍረዱን ያድልህ እላለሁ ። ሴት ብትሆን እዴት እደምታነባ አስቡት ።

  • @danitube9299
    @danitube9299 Месяц назад +70

    Almeseged why are you asking like that? He is trying to open up and tell you everything. Please be patient . It is not easy being at the dad place. I appreciate him for opening up.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 29 дней назад +7

      He has every right to question him thoroughly since it is for the public use..

    • @user-oc4wf5sq4c
      @user-oc4wf5sq4c 29 дней назад +2

      The question is for the public eko. It helps you understand the situation and see and how we can come 2gether 4 help

  • @meseretmelka7096
    @meseretmelka7096 Месяц назад +43

    አለም ሰገድ ማሻሻል የለብህን ነገር እንደ አስተያየት ልስጥህ እንግዳህ መሐሪ ሊነግርህ እንደሞከረው ፕሮግራም ስትሰራ መመርመር ያለብህን ማስረጃ መረጃ ሁሉንም ጥንቅቅ አድርገህ ከኢንተርቪው በፊት ጨርሰህ አቅርብ።ተመልካች እኮ መረጃ ይሰጠዋል እንጂ ማስረጃ ማየት አይጠበቅበትም።አትዝረከረክ

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 29 дней назад +1

      This is a good comment. I do not like his interview style. He is not a court or a judge. Why he is asking documents. Stop that.

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 29 дней назад

      I do not like your interview style.You are not a court or a judge. Why you are asking documents. Stop that.

  • @selah5232
    @selah5232 23 дня назад +7

    Lord have mercy…. I just listened to the response from the mother of these children. All I want to say about this story is …. God is a just God. Just because one is educated and eloquent in speech doesn’t mean they are telling the truth. Sir, I just wish you thought twice before coming forward to this media.

    • @YifajalEsatuAtinkut
      @YifajalEsatuAtinkut 22 дня назад

      I couldn't have said it better.

    • @s12564
      @s12564 21 день назад +1

      The mother said that otistic child of them can’t even make complete sentence . ምን ሆንክ ስለው "እንደዚ እንደዚ አደረጉኝ አለኝ " ይላል : ::እናትየው ብቻዋን የልጁን መማታት እቃ መሰባበር መደባደብ በሴት አቅሟ ችላለች ካቅሟ በላይ ሲሆን ህክምና ልካዋለች : የትም ሀገር ኢትዮጵያም ልጅ ሲታመም ጠበል :ገዳም : ታስሮ አማኑኤልም ይገባል ::እሱ ቢሆን እራሱ እየደበደበ እቤት ያስቀምጠው ነበር:4ልጆቹን እርግፍ አድርጎ የተወ ሰውዬ::

  • @kidist-bi3dq
    @kidist-bi3dq 29 дней назад +61

    ጀግና አባት ነህ በርታ ሶስቱን ህፃናት ከእሳት ያወጣው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል የልጆችህን ሀቅ ያውጣ

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 29 дней назад

      Mesaf kidus lay sosit sewoch ensum sidiraq misaq abidinag nachewu ke esat yawetawh

  • @SabaAssen
    @SabaAssen 29 дней назад +32

    ፕሮፌሰር መሀሪ የምትደነቅ አባት ነህ:: ለልጆችህ ስትል ጊዜህን መስዋእት እያደረግህ ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ መጨረሻውን ያሳምርልህ::

  • @Somedt
    @Somedt 29 дней назад +25

    ነጮች የተማረ የሚበልጣቸዉ አይወዱም የነሱ የበታች ሆነህ እንድትኖር ነዉ የሚፈልጉት። 😢

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx 27 дней назад +6

    አለም ሰገድ እንግዳህን የምታናግርበት ሁኔታ በጣም ደስ አይልም

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Месяц назад +138

    አለምሰገድ ሰዉየው የሚለው ትክክል ነው ስማው ጥያቄህንና ምርመራህን መጀመሪያ ጨርሰህ ነበር መምጣት ያለብህ እኛንም አሰለቸህን

    • @sarahabetamudubale6476
      @sarahabetamudubale6476 Месяц назад +4

      Metagese kaqatewote welqe malte yechalale ngrene keseru nwe mehone yalbte mene telalche 😮😮😮😮

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq Месяц назад +7

      😂😂😂😂 የልቤን❤ ጥሩ አገላፅ በጣም ነው ያዋወበው ለዛውም ሰውየው የተማረና ረጋ ያለ ነው።

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k Месяц назад +3

      Gazetgw, teqelebelbe 😮

    • @edensimenehtesema956
      @edensimenehtesema956 Месяц назад +9

      እዮሀ ሚድያ እኮ የአሉባልታ ሚድያ አይደለም። በጣም ስርአት ያለው እና prophetical የሆነ ሚዲያ ነው ስለዚ ጥርት ያለ ነገር ይዞ መቅረብ አለበት አሌክስ ደግሞ በጣም ጨዋነት በተሞላው መልኩ ጥያቄውን አቅርቧል። እሱ የጠየቃቸው ጥያቄዎች የኔም ጥያቄ ነበር ግን ሰውየው አላቀረበም ስለዚ እኔ ምንም አላመንኩትም

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow Месяц назад

      አቀረበኮ ከዚ በላይ​@@edensimenehtesema956

  • @lee-8500
    @lee-8500 29 дней назад +74

    He is right …. In the middle of interview asking documents definitely distort the program and put your guest in to frustration specially while on camera…. Please correct. All documentation has to be completed before you turn on your camera so that the interview may go smoothly

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 29 дней назад +3

      He does it on camera on purpose I think

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 29 дней назад

      Ere endet endanededegn

    • @marthamengesha2832
      @marthamengesha2832 28 дней назад

      You’re right he don’t have even understand the situation it’s very sad.

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 27 дней назад

      Right

    • @edenb4036
      @edenb4036 21 день назад

      Come on, at the end of the time, it's his RUclips channel he will take all responsibility for his broadcasting. it's good to consider his side as well

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Месяц назад +86

    ወይ ድሬ ሰትል ልቤ በረረ ወደ ድሬ የድሬ ልጅ ሰለሆንኩ የቁልቢው ቅዱሰ ገብርኤል ነገሩን ይፍታልህ ሰላሙን ያምጣልህ

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 28 дней назад

      🥰🙏

    • @halibdesta8991
      @halibdesta8991 27 дней назад

      ድምፅ እንሁን

    • @Kindalemseifu
      @Kindalemseifu 22 дня назад

      ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ቀላል መሰላችሁ ታያላችሁ(ሉቃስ 1:19፤ መልአኩም መልሶ፦ “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ' አይዞን❤❤❤

  • @wubsirabitew9716
    @wubsirabitew9716 25 дней назад +3

    "አገሬ እሄዳለሁ" የኔ አባት እመብረሃን ትርዳህ, የኢትዮጵያ አምላክ ይሁንህ:: የልጅን ነገር የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው ሠውነታቸው ሲሞቅ እንኳ እንዴት እንደሚጨንቅ::

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 28 дней назад +22

    አለም ሰገድ ምን ሆነህ ነዉ😳😳😳መጀሚሪያ ነበር እኮ ዶክሜንት መጃ መያዙን መጠየቅ የነበረብህ ካሜራ ፊት ትከራከረዋለህ እዴ ልጆቹ የተጠቁበት አባት ነዉ እኮ ምን ነካህ በጣም ነዉ ያፈርኩብህ ዛሬ ልክ አይደለህም በፍፁም አንተ ጀግና አባት ነህ ልጆችህን ፈጣሪ የይጠብቅልህ😳😳

    • @be8cab
      @be8cab 22 дня назад

      አለም ሰገድ ምን ያድርግ ያላቀረበለትን

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 22 дня назад

      @be8cab መጀመሪያነዋ መጠየቅ ያለበት ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ አደረገዉ እኮ

    • @Tiktoklive27
      @Tiktoklive27 17 дней назад +1

      ሂደሽ የሚስቱን ቃለ መጠይቅ አዳምጪ

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 28 дней назад +46

    እኛ ከአገር ውጭ ልጅ ያለን ሰዎች ህመምህ ይገባናል:: አሌክስ ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ:: መረጃዎቹን የመስጠት ግዴታ የለበትም::

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 23 дня назад +2

      መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት

    • @benazielgmail
      @benazielgmail 23 дня назад

      Yemasayet new enji yemestet gideta yelebetim ​@@lemlemkassaye375

    • @NebyatTeklay-p5y
      @NebyatTeklay-p5y 23 дня назад

      ያለማስረጃማ አይሆንም ለተጠያቂውም እምነት ይኖረዋል

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Месяц назад +82

    በገንዘብ ጎፈንድሚ ይከፈትለት እስከመጨረሻው ከጎኑ ሊቆምለት የሚገባ ወንድማችን ነው ለሌላውም መምርያ ይሆናል አይዞህ ወንድሜ

  • @misrakkibret4582
    @misrakkibret4582 22 дня назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 🥲 እግዚአብሄር ይርዳህ ጎበዝ አባት ነህ

  • @seleenatcharitableorganiza2600
    @seleenatcharitableorganiza2600 Месяц назад +40

    አለም ሰገድብዙ ግዜ ጎበዝ ነህ ግን ዛሬ በጣም ትክክል አይደለህም ከብዙ መንገድ ። በትንሹ ታሪኩን በደንብ እንዲናገር ያለ ጀጅመንት እድል ልሰጠው ይገባል። መጀመሪያ ላይ በተለይ በጣም ትክክል አይደለህም።

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 26 дней назад

      ምክኒያቱም በአንድ ዲግሪና በዕውቀት መሃል ያለ ልዮነት you tube አቅራቢ ነው እውቀቱ ውስን ነው

  • @merongetachew-jg9jx
    @merongetachew-jg9jx Месяц назад +30

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በመሀል ልጆች ያሳዝናሉ ካልተባረከ ትዳር መሀን አለመውለድ ይሻላል

  • @nuale23
    @nuale23 Месяц назад +255

    ጥሩ ሚስት ቢኖረው ኖሮ ይህ ወጣት ለሀገር አልፎ ለአለም የሚበቃ እውቀት ነበረው ምን ያደርጋል የቤተሰብ መበጥበጥ ምን ያህል ከራስ አልፎ ሀገርን እንደሚጎዳ ከዚህ መማር ይቻላል መልካም ትዳር የሁሉም ነገር መሰረት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +17

      አዎን መጥፎ ትዳር የሰው ልጅ ጠንቅ ነው።

    • @ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ
      @ልቤበእግዚአብሄርፀና-ወ4ደ Месяц назад +4

      Ewnt new ayders new yembalew

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 Месяц назад +33

      You can’t say that,mostly academically excelling people have zero social skills.You can’t blame it all on his wife.

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Месяц назад +7

      ዱርየ እናት ነች ይህቺ

    • @meditajc
      @meditajc Месяц назад +21

      የእሷን ሀሳብና ምክንያት ሳናዉቅ በአንድ ወገን ቆመን ለሌላዉ ዱላ ባናነሳ ወገን

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 22 дня назад +1

    ሀገርህንና ሕዝብህን መከታ ማድረግህ ያኮራል። ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይረዳሃል። መቼም ኢትዮጵያ ትበልጣለች። ወደ ውጭ የሚያማትሩ ወጣቶች ይማሩበታል። ባለትዳሮችም ከራሳቸው በላይ ስለልጆቻቸው እንዲያስቡ የሚረዳ ታሪክ ነው።

  • @ክርስቲን-ደ6ተ
    @ክርስቲን-ደ6ተ Месяц назад +149

    ልዑል ሰገድ የዛሬ ክርክር አልገባኝም ፍርድ ቤት አስመሰልከው ለተጎዳ አባት አይገባም የገባው ካለ ያስረዳኝ😳

    • @yemethio6961
      @yemethio6961 Месяц назад +8

      በጣም።

    • @meseretandarge6248
      @meseretandarge6248 Месяц назад +6

      You right

    • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
      @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ 29 дней назад +4

      እኔም እንደዛ እያልኩ ነበር😭

    • @shwaalem6542
      @shwaalem6542 29 дней назад +4

      Yes too Much he need to be ready before interview 😊

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 29 дней назад +13

      እኔ ላስረዳሽ እንዲህ የንቀት ንግግርና ክርክር ውስጥ እንዲገባ ያደረገው ኮምፕሌክስ ነው። አበሻ እኮ በጣም የሚገርም መርዝ ህዝብ ነው በአብዛኛው። 10 ማስተርስና 5 ዶክትሬት ያለው መልከ መልካም ወጣት ሲመጣ ጋዜጠኛው ቦርጩን እንኳን መቀነስ የማይችል ነፍሰ ጡር መሳይ ኮሌጅ በር ላይ ያለደረሰ እንዴት አይበሳጭ? የአበሻን ቅናትና ኮምፕሌክስ መቼም አሳንሰሽ አትዪ። ይሄ ትምህርት ለራስሽ ቅሰሚ ለጥንቃቄ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Месяц назад +38

    ወይኔ መሀሪ የድሬው ልጅ ያገራችን ልጅ አይዞህ እግዚያብሔር ካንተጋ ይሁን

  • @Mekdese1
    @Mekdese1 29 дней назад +108

    42:49 በመጀመርያ እኔ ቤቴ ቁጭ ብዬ አስተያየት መስጠት ቢከብደኝም፡ የታየኝን ልናገር። አሌክስ ነገሩን ለማጥራት የሄድክበትን ርቀት አደንቃለው። ግን እሱን ለኢንተርቪው ከመጥራትህ በፊትህ ከባለሞያዎች ጋር ቁጭ ብለህ መርምረህ ካመንክበት ቡሃላ በታቀርበው ወይም ካላመንክበት ደሞ ብትተወው ያሻላል። እኔ በጣም እየተሳቀኩ ነበር ያየሁት። ይገባኛል ሚዛናዊ ለመሆን ነው። ግን እሱን አለማመን እና የሚለውን ማጣጣል አይነት ስሜት መስሎ ነው እኔ የታየኝ።
    እና ደሞ መረጃ ሰብስበህ በደምብ ልታግዘው ይሄስ ምንድነው በለህ በደምብ ልትሰማው ይገባል ብዬ አስባለው።
    ከተሳሳትኩ ይቅርታ።
    ታሪኩ በጣም አሳዛኝ በዙ ልንማርበት የሚገባ ነው። በተለይ ከሃገር ለመውጣት በጣም ልምንፈልግ ሰዎች በጣም አስተማሪ ነው።

    • @Mekdese1
      @Mekdese1 29 дней назад +7

      አንተ አላመንክበትም ብዬ ሳይሆን፥ እኛ ስናየው ግን investigation እንጂ ኢንተርቪው አይመስልም። ይጨንቅ ነበር ለማለት ነው።

    • @Zemen233
      @Zemen233 28 дней назад +9

      Exactly I commented the same thing they deleted my comment . He was challenging 😥 the guy as if he is lying . So sad . I would have stopped the interview and leave . God bless the guy . 😢. # Alemseged shame on you , I don’t know what you were trying to do . You trying to show off that you can read English or what ? Shame on you really, my heart was broken. It does not matter , this is his side of story we know that , story always has two sides specially in marriage.

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 28 дней назад +2

      አንተን ወይም አነቺን ጋዜጠኛ ማድረግ ነበር ። ይህ ጋዜጠኛ ጉቦ የበላ ሙሰኛ ጥያቄ የሚጠይቀው አይነት ነዎ

    • @Meyemmohammed-v4d
      @Meyemmohammed-v4d 28 дней назад +2

      Tekekl

    • @rakialeme
      @rakialeme 28 дней назад +1

      Nice idea

  • @thomastaye3160
    @thomastaye3160 27 дней назад +4

    Dear Prof. I am so sorry about what you have been through,God be with you and with your kids ,

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 29 дней назад +47

    ወንድሜ የምታልፍበት እጅግ ከባድ ፈተና ቢሆንም እግዚአብሄር ይህንን ዶኩመንት በእጅህ ያስገባው ቀን ፍርድ ሰጥቶሃል it is a matter of time ልጆችህን ይሰጥሀል አሁንም በርታ ፅና እናትየው እባክሽ ሁሉን ትተሽ እውነትኛውን ደፋሪ ለፍርድ አቅርቢ አባታቸው ይያቸው እንችም ታርፊያለሽ ይህ ካልሆነ እመኝኝ ልጆችሽ ፈፅሞ ይጠሉሻል እባክሽ ይቅርብሽ አሌክስ ይህ ስራ መክሊትህ የሆነ ይመስላል ተባረክ ደግሞም እንግዳህ የሰጥህን ሐሳብ ተጥቀምበት ዶክመንቱንም ኮፒ አታድርግ በጅህም አይገኝ ሚዲያህን ይጎዱብሐል አንተን ማግኘት ስለማይችሉ መሐሪ ጀግና አባት my prayers are with you and your family 😭

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl Месяц назад +15

    በዉጭ እምትኖሩ ኤትዮብያን ከጎኑ እድትቆሙ በጣም ጠካራ አባት ነህ በኤትዮብያዉይነትህ መኩራትህ

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 Месяц назад +83

    Guys we need to suppport this father, please🙏💪💪💪💪💪

    • @SEP2922
      @SEP2922 Месяц назад +3

      ይሄ ሌባ በዚህ ደሞ መጣ!? ገንዘብ እርዱኝ ነዉ! አማራ ነኝ ብሎ ከ4 አመት በፊት አማራን ዘርፎ ኤርትራዊ ሆኖ ሳለ,,,,ለልጆቼ ፍትህ መጠየቂያ ገንዘብ እርዱኝ ብሎ ይሄን ህዝብ ሊያጥበዉ ነዉ!😅
      I can’t wait to hear his baby mama side of the story 🤔

    • @NebatHassen
      @NebatHassen Месяц назад

      @@SEP2922mereja kale asayun

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 29 дней назад

      @@SEP2922እሱ ጋ የደረሰ እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ ባለጌ

    • @Hanna222betwe
      @Hanna222betwe 29 дней назад

      እናትየዉን መስማት እንፈልጋለን

    • @selameyeeliyas4344
      @selameyeeliyas4344 29 дней назад +1

      @@SEP2922do you know him???

  • @Titi2gizawe
    @Titi2gizawe 27 дней назад +2

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከዚህ ሰዉ ጎን ቆሞ በልጆቹ ጉዳይ ፍትህ እንዲያገኝ ማድረግ አለብን😢😢😢😢

  • @retudelu1952
    @retudelu1952 Месяц назад +56

    እባካችሁ ወገኖች ይህን አባት እናግዘው ወደ አይርላንድ ኤንባሲ ወደ አፍሪካ ሕብረት እና የ ተ መ ድ ቢሮ ሀገራችን ወደ አሉት ሁሉም አለም አቀፍ ተቋማት በሜሔድ ውጤቱ ምንም ቢሆን የአቅማችንን ድምፅ በመሆን ፍትህ እንዲያገኝ እንርዳው ይህን የምትሰሙ ሌሎች በዚህ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ስለ ልጆቻችሁ መፃኢ እድል አስቡበት

  • @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ
    @ሀበሻዊት-ጘ8ጠ Месяц назад +77

    ዶር መሀሪ እግዚአብሄር ካንተ ጋ አለ አይዞህ ወንድሜ እኛ ኢትዮጰያን ከጒንህ ነን🙏💚💛❤️

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 28 дней назад +27

    ተሳቅቄ ነዉ ያየሁት የዛሬዉን ልክ አባትየዉ የሚሰጠዉን መረጃ እደማጣጣል እና እየዋሸ እደሆነነዉ ነዉ የምትጠቀመዉ ቃልእና ሁኔታ በፈጣሪ ስም 😢😢

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 24 дня назад

      Abekelesh bezu washeta seleneber esu endayagatemew ferto new

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 23 дня назад

      ኖ ትክክለኛ መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት ተጠያቂው

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 22 дня назад

      @@habtamabera1481 😳😳ዉነትሺን ነዉ ወይኔ ጉዴ አስታወስኩኝ😵😵😵

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 22 дня назад

      @@lemlemkassaye375 ጠያቂዉ መረጃ የመጠየቅ መብት አለዉ ማሬ ግን መጀመሪያቢሆን ጥሩ ነበር ካሜራፊት ከመጨቃጨቅ

  • @mahelettesfaye5334
    @mahelettesfaye5334 17 дней назад

    ጀግና ኢትዮጵያዊ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ!!

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes Месяц назад +27

    ወየው እኔ ተቃጠልኩኝ ፈጣሪ በልጆቻችን ስቃይ አያሰማን ጥንካሬውን ይስጥክ

  • @kidisteniyew1374
    @kidisteniyew1374 29 дней назад +23

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አልቅሸ ልሞት ነዉ ዉስጥህ ተቃጥሏል ወንድሜ ስንቱን ችለህ እደምታወራ በብዛት የሀበሻ ወዶች በዉስጣችሁ ነዉ ምታዝኑት እዴት በዉስጥህ ደምተሀል አይዞህ እግዛብሔር ካንተ ጋ ይሁን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Месяц назад +18

    በጸሎት አናሰበው መፍትሔው አሱ ነው .. በሰባዊ መብት ክርክር ቢሆን እንዳንተ የተማረ እንኳን ልጆቹን ዜጋውን ማን ይነካው ነበር በእውነት አሞኝ ተኝቼ ነው ያየሁት እና በጣም ታመምኩኝ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እባክህን ሰለልጆቻችን ማረን በኛ ሀጥያት ልጆቻችንን አተይብን🙏🙏🙏

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 29 дней назад

      እግዚአብሔር ይማርህ ፈጣሪ ይድረስለት ለሱም

  • @lozahaile9361
    @lozahaile9361 29 дней назад +32

    አጠያየቅህ በጣም ያማል ፍትህ ፈልጉ ነው የመጣው

    • @kiki34-v6z
      @kiki34-v6z 28 дней назад

      Betam yamal betam new tekefagn ateyayekun ayche 😢

  • @solomontewolde4114
    @solomontewolde4114 Месяц назад +54

    The side of his wife’s story is exceedingly crucial to put our judgment. The interviewer has to find all venues to get hold of the wife.Let the truth set both free.

    • @danieldamtew2595
      @danieldamtew2595 29 дней назад

      This is way beyond the two parties. Child abuse, system ...

    • @jamalgudisa271
      @jamalgudisa271 29 дней назад

      I agree I actually know this man and the wife everything he told here is based on lies!! I know the facts about both sides if you really sit back and think about what he is saying none of it makes sense. If she is such a bad mother why would the government choose to leave them in his care. And why did he really loose access of all kids including the one he was seing recently!! Remember the kids are old enough to make a choice now he just mentioned there age. Also he hasn't worked a day in his life he is on disability allowance if you pay attention to all his interviews he avoides speaking English as we all know we have gernalist here in Ireland too you know how come he never goes to the media here accept in ethio only ask your self something is fishy but hey the trues will eventually come out we all know him here so he can't lie to us but he is fooling our people in Ethiopia what an idiot.

    • @Ethiopiawiiiit
      @Ethiopiawiiiit 29 дней назад +3

      @solomontewolde4114 you are absolutely right.

    • @miseraktesfaye5450
      @miseraktesfaye5450 29 дней назад +2

      I know this guy I live in Ireland 🇮🇪 she’s nice woman and God fairing, he is lying and he neglected the kids and her I’m really sorry this crazy thing 😭🥵 she is Ethiopian he is 🇪🇷 born in Dere-Doha

    • @hanazeleke1501
      @hanazeleke1501 29 дней назад +8

      Absolutely! Just because he told the story first doesn't make him the victim. My impression is that the root of all this mess is probably him neglecting his kids and his wife while chasing his 4826643 degrees. As a mother of two kids, the only thing a mother wishes is having a loving, supportive, protective, physically and emotionally available father for her children!

  • @tsigheredamismer1319
    @tsigheredamismer1319 Месяц назад +30

    አለምሰገድ እኔ አድናቂህ ነን ነገር ግን ይህ የአርላድ ሕይወት ብቻ አደለም በብዛት የኤሮፖ ኑሮ ነው ሾሻል ወርክ ማለት እኮ ከቤተሰብ ልጆች ነጥቀው የሚከፈሉትን ከመንግስት የሚያገኘው ገንዘብ ከዳኖች ጠበቃዎች እስከ ልጆች የሚዩዙ ሁሉም ቀጠሮ በማራዘምና የልጆች ስሜት አያገባቸውም በዛ ላይ ከሞቶ 2% አይሆንም በጤና የሚገኙ በምድር ያለውን ቆሻሻ ነገሮች ያስለምዱአቸዋል በተጨማሪ ከእነሱ በላይ የተማረ ቁልቁል ነው የሚስቡት እግዚአብሄር ያበርታው ብቻ ❤ የሁላችን ችግር ነው የሚያወራው እግዚአብሔር ያበርታው ❤

  • @berrybetty2336
    @berrybetty2336 23 дня назад +2

    አለምሰገድ ፀጋ ይብዛልህ🙏🏽

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Месяц назад +91

    እዩሃ ሚዲያን 1ሚሊየን እናሰገባ ለጓደኛ ዘመድ እናዛምት ኢትዩጵያዊያን የሚጠቅመን ሚዲያ ነው ወዶቼ❤

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb 29 дней назад +16

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የማንሠማው የለ የእኔ አባት አንበሣ አባት ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው እራሥህን ጠብቅ አደራ

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Месяц назад +25

    እናት አይደለችም አየር ላንድ ያላቹሁ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን በህብረት ፍትህ እንዲያገኝ እርዱት ጀግና አባት ነህ ክሰሣቸው እስከመጨረሻው

    • @sambety6764
      @sambety6764 28 дней назад

      እናት የሚለው ስም አይገባትም።

  • @HiwotSamuel2129
    @HiwotSamuel2129 24 дня назад

    በጣም ያማል እግዚያብሔር ከልጆችህ ጋር ያገናኘን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Месяц назад +20

    ዛሬ ይዘኸው የቀረብከው ትልቅ ለአገር መትረፍ የሚችል ትልቅ ምሁር ነው:: የሰማሁት ነገር እጅግ በጣም አሳዝኖኛል::

  • @ZcgGjj
    @ZcgGjj Месяц назад +15

    በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር የሚነሣነው ነገር የለም ሁሉን የሚያይ ጌታ ይርዳህ😢

  • @BelaneLulseged
    @BelaneLulseged Месяц назад +18

    እግዚአብሄር አምላክ ይጎብኝው ልጁን , በእውነት ያሳዝናል የእናትና አባት አለመስማማት ልጁን ለጥቃት አበቃው . ተለያይተው እራሱ ሰላም ቢሆኑ እናት አልቻልኩም እርዳኝ ብላ አባትን በሰላም ጠይቃ አባት እልጁን ወስዶ ማሳደግ ይችላል . ግን እንዳልተዋደዱ እንዳልተዋለዱ ልጅቱ ሰውየው ሲባባሉ ያሳዝናል በእውነት . ልጁ በጣም አሳዘነኝ . ሌሎቹም ልጆች .

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 21 день назад

    ጋዜጠኞችን፣ ለሀገር፣ ለወገን፣ ታኮራለህ
    መርምረህ፣ ከመስረቱ፣ የምታወጣው፣
    ደስ፣ ደስ፣ብሲል፣ ኮራንብህ፣ በርታ፣
    አንተን፣ የወለደች፣ እናት፣ እድሜና
    ጤናዋን፣ ይስጣት።🎉🎉🎉🎉

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Месяц назад +116

    ፕሮፌሰሩ ❤❤❤ግን ምነካው ፍትህ ኢትዮጵያ አለ ብሎ ማሰቡ በራሱ ጤነኛ አይመስለኝም😢😢😢😢ህዝቡ ህመሜን ይስማና ይታመምልኝ ከሆነ እሺ እንታመምልሃለን እናለቅስልሃለን ግን ፍትህ ከኢትዮጵያ ሞታለች

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Месяц назад +9

      እኛ የት እንሂድ እያልን

    • @helenoqbay2658
      @helenoqbay2658 Месяц назад +5

      😂😂😂

    • @alexcroch4534
      @alexcroch4534 Месяц назад +9

      እኮ እኔም አስገረመኝ እኮ ኢትዬጵያ ላይ አሁን ፍትህ ሲባል ስንቱ እያለቀ መከራ እያየ ባለበት

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam Месяц назад +2

      Wegen yismalign new

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ Месяц назад

      ለምን የለም

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች Месяц назад +24

    የህጻናቱ አምላክ ይርዳህ ቶሎ ከስቃይ ታደጋቸው የኔ እርዳታ ፀሎት ነዉ በረታ!

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 Месяц назад +1

      ፀሎት ትልቁ ዕርዳታ ነው በፀሎት እንርዳው