Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር ግርማ ቀሲስ ሀይለ መለኮት ከነ መላ ቤተሶቦቻችህ ዕድሜ እና ፀጋ ይስጣቹ የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ኣሜን፫ በዚህ ዘመን እናንተ የመሰሉ ደጋግ ኣባቶች በማግኘታችን በጣም እጅግ እድሎኞች ነን። እግዚአብሔር በሰው እድል የሚጫወቱት ሰዎች በኣይናቸው እና በጉልበታቸው ይያዛቸው ፍርዱን እርሱ ይስጥ።
ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏
እኔ ሚለው ቀሲስ ኅይለመሎከት የኣባ ግርማ ልጅ ነዎት
awo ljachew new @@SaraMoh-n8g
አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤ Amen ❤❤❤
አባቴ የእመብረሀን ስጦታ ከነ ቤተሰቦ እመብረሀን ትጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ትስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
አድ ኦርተዶክሥ አድሬሥ የሚሠጠኝ የለም
ነብሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች አይኖቼ ማዳኑን አይተዋል እና። አባ ረጀም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት አሜን።
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደወጣሁ አታሰቀረኝ እንደዚህ ክፊዎች ከደብተራ ጠብቀኝየኔ ልዬ አባቴ ሼ አመት ይኖረል በንት ጉድ እንደወጣን አባቴ
ኡነት እድሜ ና ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ሉዩ ኣባት
አሜን(፫) እመብረሃን ትጠብቀን ሰው ክፉትን ተላብሷል
አቤቱ የኔንም እስራት ፍታ መድሀኒቴ ኢየሱስ የሰማይ የምድር ፈጣሪ 😢ተሰቃየሁ
የት እስቴት ናቸው በእግዚአብሔር ?
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች ሁሉ ከሰይጣን እስራት ይፍታ በፀሎት በርቱ
ሜሪ፣ላንድ፣እንደሆኑ፣ሰምቻለዉ፣እህት፣ወድሞቼ፣ልባችን፣ካልሄደ፣እግራችን፣ቢሄድ፣ጥቅም፣የለዉም፣እንዴት፣እንደምሰግድ፣እንደምፀልይ፣በደብ፣ከሳቸዉ፣እንረዳ፣መንፈስም፣ካለ፣አባታችን፣ጋ፣ደርሼ፣እስካሸኝክ፣ድረስ፣ከግባሬ፣ታሰር፣ብላቹ፣መገዘት፣ትችላላቹ
@@halimahhh-fl9bo እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን እዉነት ነው 🙏
Aba shi amete yenuruln ❤❤❤👉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤❤
አባታችን ፀሎት አርጉልኝ አመተእየሱስ እና ሀይለየሱስ ሥራ ትተን እቤታችን ተቀምጠናን እባኮት ልጄ ፀሊዉልን
አባታችን እርሶን ለማግኝት እግዚአብሔር ይርዳኝ
እመብርሀንአግዛኝእኔምእደሱእድድንቦታዉንጠቁሙኝ
እግዚአብሄር በካህኑ ላይ አድሮ እንዲህ ይፈውሳል እንደዚህ አይነቱን አባቶች ሩዥም እድሜ ይስጥልን ኑ. እንንቃ
አባታች ነዊሕ ዕድመ ጥዕና የሃበልና ፅዮን ማርያም ትደግፈልና.
የዛሬወር ነበር የቅዱስ ሚካኤል ለት እግዝሐብር በቸርነቱ የጉበኘኝ አሁንም በረከትዎ ይደረብኝ ወልደ ተንሳይ ነኝ ከ Las Vegas
አባቴ የኔም ታሪክ ይሄንን ይመስላል ተማርሁ ወደስደትም ሂጄ ነበር እዛም አልተሳካልኝም እንደገና ወደሀገርቤት ተመለስሁ አሁንም መስራት አልቻልሁም ለብዙ አመታት ተቀመጥሁ። አባቴ የታሰርሁትን ወለተማርያምን በፀሎት አስቡኝ።
የሃገራቺን ባለዉለታ, የሚልዮኖች አባት, ትውልድ አንቂ, የኛ አባት መላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ :አድሜ ከጤና ይስጥልን :ፀጋውን ያብዛሎት :በረኮትዎ ይደርብን የኛ አባት ❤❤❤አወዶታለው የኔ አባት ::🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሜቼ ስደተኛ እህታቹ😍😍😍😍❤❤❤
E/r le wegen lagerish Yabiqashi
እግዚያብሄር ይመስገን እልልል❤❤❤❤አባታችን ለኛ ሀጢያተኞቹ ሲል መዳኒአለም 1000000 አመት ይኑሩዎት❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ; እድሜ ከጤና ይስጦት መምህር ❤️
መታደል ነው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ነው ኡፉ እንዴት ደስ ይላል ሰጣንን መቀጥቀጥ የታባቱ
አሜንን አሜንን አሜንንን አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤናውን ያድሎት ለከሳሾች ልቦና ይስጣቸው
.ልኡልእግዚያብሔር ዛሬም ዘወትር ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አባታችን ጨርሶ ይፈዉስህ ለኛም ይችን የፈዉስቀን ይፍቀድልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
አሜን እኔና ቤተሰቦቼ በጣም እንወዶታለን በመቁጠሪያ መቀጥቀጥን ፣መስገድን፣ መጾምን፣ መስገድን ከእርሶ፡፡በምህር ተስፋዬ ገጠሠኖች በልጆ እና እርሶ ባስተማሯቸው ሰዎች አገልግሎትና ስብከት እኔ ተስፋ አለኝ ስለ ኦርቶዶክስ እድሜዎ እርዝም ይበልልኝ ገና በልጅነቴ ስለነቃው እግዚሐብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ለኛ ስል ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ዲያብሎስ ይቀጣቀጣል እኛ ደስ ይለናል ናፀ እንወጣልን ተመስገን እና ደብተራ ጠንቋይ ምን ትሉ ይሁን???ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን
እባታችን እግዚአብሔር ከ ሺህ ዓመት በላይ እሱ እግዚአብሔር ከሰጡውት ፅጋ በረከት ይኑርልን።
እንደዚህ ያለውን ጉባኤ እንድካል እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በጸሎት አስብኝ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባዬ የዘመኑ ሀዋሪያ የመዳኒያለም ስጦታችን እድሜዎትን ያርዝምል አባዬ በረከትዎ ይድረሰን🤲🥰✝️⛪️በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን ዝቅ ብዬ እግሮን ለመሳም ያብቃኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህአይተንም አናማርም እሱ ይቅር ይበለን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የርሶ ይስጥልኝ
አባታችን ስራዎትን ይስሩ ከሲኖዶስ ጀምሮ ክፉ ውስጣችን ገብቶአል ፈጣሪ ይጠብቆ
አባቴ እድሜ ከጤናአብዝቶ ይስጦት እሄን ቀን እናፍቃለው አባቴ በስደትነው ያለሁት ወለተማርያምነኝ በፀሎት ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ከነቤተሰቦት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቆት ሺ ሺ አመት ያኖሮት
አይዞ አባ እንዳ አንድ አንድ አባት አትዩ, እግዚአብሔር ይባርኮት አባ ፈዉሱን
አባቴ ብዙ አይጨነቁ እርሶን ለሚቋወሙ አራሳቸው መንፈስ ስላለባቸው ነው የቅናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው ቦታ አትስጦቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!!
ተመሰገን ሁላችንንም ይፍታን ይማረን ተጨንቀናል ድንገል ትገላግለን
እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን❤❤
ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣቤቱ ኤፍታህ በለን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ስለ እማ ፍቅር ብለህ ማረን ይቅር በለን ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ኣፀደ ማርያም እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ❤❤❤
እግዚያቤር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ላባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን
ለአባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ኑሩልን በረከተወት ይድረሰኝ ኑሩልን አብዬ
ሁላችንም ተይዘናል የድግል ልጅ ምህረቱን ይላክልን አባ ግርማ ጸሎቶት ለሁላችን ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺
አባታችን መሞህር ግርማ ተባረኩልን አኔ መቼ ይሆ ድህነትን ከእርሶ የማገኘዉ እቺን ቀን በጣም ነው የምናፍቀው እ/ር ሆይ አጥያተኛ ነኝ እና እኔንም ከጋኔን እስራት አድነኝ አሜን አባታችን ሆይ ጰጋዎት ይድረሰን እወዶታለዉ ከልቤ አሜን❤❤❤❤❤❤
አቤት ይሄን ክፋት የሠሩ እጆች የት ይሆን መግቢያቸው😭ማረን ማረን ሥለእናትክ ሥለአዛኝቷ :ብለህ ጌታዬ ማረንንን😭
Egziabher yeserachewen yesetachewal
😭😭😭😭
😢😢😢😢
እያነባሁ ያየሁት ተዓምርአባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባየ እንካን በሰለም መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀለተ ያስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ ሰደተ ኛው 😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ መቸ ነው ሃገር እምጋባ አይይይይ የኔ ነገረ ሁሉም በስደተ ለይ መሳቃየት ነው 😢😢😢😢😢 እናቴ ማርያም ስደተ አሳጠሩ ልን😢😢😢😢
አቤቱ ጌታእግዚአብሔር ሆይ በየቤቱ የታሰሩትን ፍታ😢😢አቤቱ ማረን😢
😢😢😢 አየ የሰው ልጅ ከንቱ ነን እግዚአብሔር አለ ሰው ክብር ሁኖ ሳለ አያውቅም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ❤
የኛ እንቁ የፍቅር አባት እግዚአብሔር ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፈለዎት በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ እኮ መታደላችን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ እንደ እርሶ አባቶችን በማየታችን በመማራችን እንዴት ልሁል እግዚአብሔር ውደርሱ እንድንማለስ ለኛ የሰጠን እድል አልተረዳነውምእግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጦት አባቴ ❤❤❤❤❤❤።
ዐባታችን ዐይዞውት ብዙም ዐይዘኑ ባሁኑ ጊዜ ያሉዐባቶች ለሕዝብና ለቤተክርስታኗ የማስቡ ዕንዳደሉ ዐሁን ትውልዱም ዐዉቀንባቸዋል ፍጣሪ ከላይ ዋጋቸዉን የሚስጥበት ግዜው ዕሩቅ ዐይሆንም ዕንደናት ያሉ ዐባቶችን ግን ዕግዝሕብሕር ዕድሚና ጢና ሰጦ ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ለኛ ስለሚራራ ዕንደናተ ዐይነት ዐባት ሠጠን ጨርስን ዕንዳነጠፍበት ስለሚፈልግ
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቸሩ መድኃኔአለም የታሰሩትን ይፈታልጌታ ጸባኦት ሆይ የተያዝነውን ከእስራታችን ፍታን የድንግል ማርያም ልጅ ፍረድልን
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢😢😢😢😢😢
እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤
ኣባታችን በፆሎት ኣስቡኝ ወለተጀወርግስ ልጆቼ ገብረ ስላሴ እና ወለተሚካኤል
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት በረከተዋት ይደርብኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ሀብት ከእንጀራ አብዝቶ ይስጥልን!!🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢የኛንም ችግር በቃችሁ ይበለን ቸሩመዳኒያለም ከስራታችችን ይፍታን አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን መላአከመ መንክራት ቀሢስ መምህር ግርማ ወንድሙ እና ቤተሠብዎን ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድሥት ቅዱሣን እመብርሐን ዘረዉን ሁሉ ትጠብቅዉት ሀገራችን የምንኑርባትን ምድር ትጠብቀን ክፎ ሠዎች ከመከሩት ከሠይጣን ጠላትነት ትታደገን ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
ስስቴ ኑሩልኝ ጸጋውን ያብዛልሁ መንበረማርያም በጸሎት አስቡኝ በድንግል
አባታችን አርጅም አድሜ ከጤናጋ ተምኘውሎት, በርከትዎ ይደርስረን. ላንተ የደርሰ አምላክ ቅዱሳን ለኛም በያለንበት ይደርሰልን
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢😢አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢😢😢
አባየ አባ 1000 አመት ኑሩልን አባ በጸሎት አስትርሱን ገብረ መስቀል ፣ ወለተ መድህን ፣ገብረ ኪዳን እና ልጆቸን ቤተሠቦቸን በረከትወት ይደርብን አሜን
አባ አይዞት ያልፋል ሁሉም እድሜ ይስጦት።።፤።።በፅሎት አስቡኝ ወለተሚካኤል።።።።።
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ይስጦት ክፉ አይንካዎት ተባረኩ
አይ ይሄ መተት ስንቱን ጨረሰ እኛም አንነቃም ሰዉም ይመትታል አሁን እኮ የሚገርመዉ ሰይጣኑም ሳይሸማቀቅ ይቀራል የሰዉ ክፋት በልጧል ወንድሜ እንኳን እግዝያብሔር ደረሰልህ ሁላችንንም ከታሰርንበት እግዝያብሔር ይፋታን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ።
አንድ አስር ደብተራ እና አስመታች አደባባይ እያወጡ መቀጣጫ ማረግ ነው ቅዱስ ስላሤ ይመልከተን
አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ለክፎዎች ሰዎች ልቦና ይሰጥልን ❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
ጀግናችን ኑሩልን።
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
#አሜን አባቶቻችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እና ቀሲስ ኃይለመለኮት እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን። ዘራችሁም ይባዛ በረከታችሁም በያለንበት ትድረሰን።
ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ለዘለዓለም አሜን።
ኣባታች እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጦት በፀሎት ያሰቡኝ
አባታችንን እኔ ለሶ ቃላት የለኝ እመብርሀን ሽ አመት ታኖሮት እረጅም እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰቦች ያድልልን አማኑኤል ❤❤❤❤❤😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አባቴ የኔ ታርክ በፍሲካ27/08/2016 በጨለማ ከሁለቱ ልጆቼ ጋር እየሄድኩ የግቢ በር ላይ ዓይነምድር አሰቀምጠው ጠበቁኝ የቅዱሰ ገብርኤል ፀበል ነበረኝ ረጨው በነገታው ካህን ጠራው ቤቴን አሰረጨው ፀልሁልኝ አባቴ
Ayzoshi
አባታችን ጸጋው ይብዛሎት
Abtacine she amet nurelin,,,❤ lezihe beraket emebrehan kene lija tadeleg amen 🙏🙏🙏
ረጅም እድሜ ያኑርልን አባታችን በረከቶ ይደረብን ለእረሶ ይሄ ያህል መገፋት ና ብዙመከራ አይገባም ነበር ይሄን ሳስብ የክርስቶስን መከራ ያስታውሰኛል እግዚአብሄር ስለሚወደን ስለሚያስብልን እርሶን ሰጠን ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤
የኛ የዘመኑ ውድ ስጦታ አባታችን መላክ ከመክራት አባ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ጸጋ ይስጥልኝ☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ያላሳፈረን እምላከ ጊዮርጊስ ይባረክ ። አባቴ በረከትዎ ይደርብን
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ቅድሰተ ማርያም በፅሎት ያሰቡኝ
ወለተ ማርያም ብላችሁ እህቴን በፀሎት አስቡልኝ 😢😢
Egzaber semu yetemesegene yehun bewunet 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
አባ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ስንቱ በየቤቱ ተቸግሮ ችግሩን የሚያቅ የተያዘው ነው ብርታቱን ይስጦት🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ሠላም አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ ስደተኛዋ እመቤት ነኝ ልቤን አሞኛል በምህረቱ ይጎብኝሽ በሉኝ አባ 😢🎉
አባታችን እረጅም እድሜ ከና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎትዘመኖት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ሰንቱ በየቤቱ ተቸግሮ ችግሩንየሚያቅ 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜናጤና ይስጦት አባታችን የብዙሀን አባትናችውና ያኑርልን በእውነት እኔም ግራከተጋቡት አንዲቱነኝና ህይወቴሁሉ ያጋጠመኝ ነገርተስፋማጣትና መጨናነቅ ከባድነው አሁንም ምን ማረግ እዳለብኝግራ ገብቶኝነው ያለውት እንደሶት ያሉአባት እንዲፀልዩልኝ ያስፈልገኛል በፀሎት አስቡኝ አባቴ የመፃፍስሜ ወለተስላሴ እባላለው አሁንም ያለውት በስደቱ አለም ነኝ ሁሌም ትምህርትወን ስከታተል ምናለ እኔም ባገኞትና ብፈወስ ብየእቀናለው በእውነት ይህን መልክት ካዩት በፀሎቶ ያስቡኝ አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
አባዬ የኛ እንቁ አባት 😢😢😢😢😢😢አቤት የሰው ክፋት እስኪ ምን ባደረገ ይታሰራል ሰርቶ በበላ 😢😢😢😢አቤት ሰው 😢😢😢
አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልኝ እኔም ቀኔ ደርሶ አግኝቼዎት በእግዚአብሔር ቸርነት እንደምፈወስ አምናለሁ 😢
የኔ እንቁ አባት እድሜዎት ይርዘም አባዬ ዘሮት ይባረክ በእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ ደስ ይላል።
በረከታችሁ ይደርብን አባታችን
ወለተ ማርያም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከቃል በላይ ነው ኤፍታህ ይበለን
አባቴ ዘሮት ዪባረክ !
አሜን አሜን አሜን🙏 እንፈታለን እውነት ነው በክርስቶስ ደም ክብር ለሱ ይሁን🙏🙏🙏
መምህር ግርማ
ቀሲስ ሀይለ መለኮት
ከነ መላ ቤተሶቦቻችህ ዕድሜ እና ፀጋ ይስጣቹ የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ኣሜን፫ በዚህ ዘመን እናንተ የመሰሉ ደጋግ ኣባቶች በማግኘታችን በጣም እጅግ እድሎኞች ነን። እግዚአብሔር በሰው እድል የሚጫወቱት ሰዎች በኣይናቸው እና በጉልበታቸው ይያዛቸው ፍርዱን እርሱ ይስጥ።
ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏
እኔ ሚለው ቀሲስ ኅይለመሎከት የኣባ ግርማ ልጅ ነዎት
awo ljachew new @@SaraMoh-n8g
አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤ Amen ❤❤❤
አባቴ የእመብረሀን ስጦታ ከነ ቤተሰቦ እመብረሀን ትጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ትስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን
አድ ኦርተዶክሥ አድሬሥ የሚሠጠኝ የለም
ነብሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች አይኖቼ ማዳኑን አይተዋል እና። አባ ረጀም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት አሜን።
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደወጣሁ አታሰቀረኝ እንደዚህ ክፊዎች ከደብተራ ጠብቀኝ
የኔ ልዬ አባቴ ሼ አመት ይኖረል በንት ጉድ እንደወጣን አባቴ
ኡነት እድሜ ና ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ሉዩ ኣባት
አሜን(፫) እመብረሃን ትጠብቀን ሰው ክፉትን ተላብሷል
አቤቱ የኔንም እስራት ፍታ መድሀኒቴ ኢየሱስ የሰማይ የምድር ፈጣሪ 😢ተሰቃየሁ
የት እስቴት ናቸው በእግዚአብሔር ?
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች ሁሉ ከሰይጣን እስራት ይፍታ በፀሎት በርቱ
ሜሪ፣ላንድ፣እንደሆኑ፣ሰምቻለዉ፣እህት፣ወድሞቼ፣ልባችን፣ካልሄደ፣እግራችን፣ቢሄድ፣ጥቅም፣የለዉም፣እንዴት፣እንደምሰግድ፣እንደምፀልይ፣በደብ፣ከሳቸዉ፣እንረዳ፣መንፈስም፣ካለ፣አባታችን፣ጋ፣ደርሼ፣እስካሸኝክ፣ድረስ፣ከግባሬ፣ታሰር፣ብላቹ፣መገዘት፣ትችላላቹ
@@halimahhh-fl9bo እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን እዉነት ነው 🙏
Aba shi amete yenuruln ❤❤❤👉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤❤
አባታችን ፀሎት አርጉልኝ አመተእየሱስ እና ሀይለየሱስ ሥራ ትተን እቤታችን ተቀምጠናን እባኮት ልጄ ፀሊዉልን
አባታችን እርሶን ለማግኝት እግዚአብሔር ይርዳኝ
እመብርሀንአግዛኝእኔምእደሱእድድንቦታዉንጠቁሙኝ
እግዚአብሄር በካህኑ ላይ አድሮ እንዲህ ይፈውሳል እንደዚህ አይነቱን አባቶች ሩዥም እድሜ ይስጥልን ኑ. እንንቃ
አባታች ነዊሕ ዕድመ ጥዕና የሃበልና ፅዮን ማርያም ትደግፈልና.
የዛሬወር ነበር የቅዱስ ሚካኤል ለት እግዝሐብር በቸርነቱ የጉበኘኝ አሁንም በረከትዎ ይደረብኝ ወልደ ተንሳይ ነኝ ከ Las Vegas
አባቴ የኔም ታሪክ ይሄንን ይመስላል ተማርሁ ወደስደትም ሂጄ ነበር እዛም አልተሳካልኝም እንደገና ወደሀገርቤት ተመለስሁ አሁንም መስራት አልቻልሁም ለብዙ አመታት ተቀመጥሁ። አባቴ የታሰርሁትን ወለተማርያምን በፀሎት አስቡኝ።
የሃገራቺን ባለዉለታ, የሚልዮኖች አባት, ትውልድ አንቂ, የኛ አባት መላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ :አድሜ ከጤና ይስጥልን :ፀጋውን ያብዛሎት :በረኮትዎ ይደርብን የኛ አባት ❤❤❤አወዶታለው የኔ አባት ::🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሜቼ ስደተኛ እህታቹ😍😍😍😍❤❤❤
E/r le wegen lagerish Yabiqashi
እግዚያብሄር ይመስገን እልልል❤❤❤❤አባታችን ለኛ ሀጢያተኞቹ ሲል መዳኒአለም 1000000 አመት ይኑሩዎት❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ; እድሜ ከጤና ይስጦት መምህር ❤️
መታደል ነው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ነው ኡፉ እንዴት ደስ ይላል ሰጣንን መቀጥቀጥ የታባቱ
አሜንን አሜንን አሜንንን አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥልን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤናውን ያድሎት ለከሳሾች ልቦና ይስጣቸው
.ልኡልእግዚያብሔር ዛሬም ዘወትር ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አባታችን ጨርሶ ይፈዉስህ ለኛም ይችን የፈዉስቀን ይፍቀድልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
አሜን እኔና ቤተሰቦቼ በጣም እንወዶታለን በመቁጠሪያ መቀጥቀጥን ፣መስገድን፣ መጾምን፣ መስገድን ከእርሶ፡፡በምህር ተስፋዬ ገጠሠኖች በልጆ እና እርሶ ባስተማሯቸው ሰዎች አገልግሎትና ስብከት እኔ ተስፋ አለኝ ስለ ኦርቶዶክስ እድሜዎ እርዝም ይበልልኝ ገና በልጅነቴ ስለነቃው እግዚሐብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ለኛ ስል ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ዲያብሎስ ይቀጣቀጣል እኛ ደስ ይለናል ናፀ እንወጣልን ተመስገን እና ደብተራ ጠንቋይ ምን ትሉ ይሁን???ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን
እባታችን እግዚአብሔር ከ ሺህ ዓመት በላይ እሱ እግዚአብሔር ከሰጡውት ፅጋ በረከት ይኑርልን።
እንደዚህ ያለውን ጉባኤ እንድካል እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በጸሎት አስብኝ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አባዬ የዘመኑ ሀዋሪያ የመዳኒያለም ስጦታችን እድሜዎትን ያርዝምል አባዬ በረከትዎ ይድረሰን🤲🥰✝️⛪️በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን ዝቅ ብዬ እግሮን ለመሳም ያብቃኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህአይተንም አናማርም እሱ ይቅር ይበለን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የርሶ ይስጥልኝ
አባታችን ስራዎትን ይስሩ ከሲኖዶስ ጀምሮ ክፉ ውስጣችን ገብቶአል ፈጣሪ ይጠብቆ
አባቴ እድሜ ከጤናአብዝቶ ይስጦት እሄን ቀን እናፍቃለው አባቴ በስደትነው ያለሁት ወለተማርያምነኝ በፀሎት ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ከነቤተሰቦት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቆት ሺ ሺ አመት ያኖሮት
አይዞ አባ እንዳ አንድ አንድ አባት አትዩ, እግዚአብሔር ይባርኮት አባ ፈዉሱን
አባቴ ብዙ አይጨነቁ እርሶን ለሚቋወሙ አራሳቸው መንፈስ ስላለባቸው ነው የቅናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው ቦታ አትስጦቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!!
ተመሰገን ሁላችንንም ይፍታን ይማረን ተጨንቀናል ድንገል ትገላግለን
እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን❤❤
ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣቤቱ ኤፍታህ በለን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ስለ እማ ፍቅር ብለህ ማረን ይቅር በለን ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ኣፀደ ማርያም እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ❤❤❤
እግዚያቤር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ላባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን
ለአባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ኑሩልን በረከተወት ይድረሰኝ ኑሩልን አብዬ
ሁላችንም ተይዘናል የድግል ልጅ ምህረቱን ይላክልን አባ ግርማ ጸሎቶት ለሁላችን ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺
አባታችን መሞህር ግርማ ተባረኩልን አኔ መቼ ይሆ ድህነትን ከእርሶ የማገኘዉ እቺን ቀን በጣም ነው የምናፍቀው እ/ር ሆይ አጥያተኛ ነኝ እና እኔንም ከጋኔን እስራት አድነኝ አሜን አባታችን ሆይ ጰጋዎት ይድረሰን እወዶታለዉ ከልቤ አሜን❤❤❤❤❤❤
አቤት ይሄን ክፋት የሠሩ እጆች የት ይሆን መግቢያቸው😭ማረን ማረን ሥለእናትክ ሥለአዛኝቷ :ብለህ ጌታዬ ማረንንን😭
Egziabher yeserachewen yesetachewal
😭😭😭😭
😢😢😢😢
እያነባሁ ያየሁት ተዓምር
አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባየ እንካን በሰለም መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀለተ ያስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ ሰደተ ኛው 😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ መቸ ነው ሃገር እምጋባ አይይይይ የኔ ነገረ ሁሉም በስደተ ለይ መሳቃየት ነው 😢😢😢😢😢 እናቴ ማርያም ስደተ አሳጠሩ ልን😢😢😢😢
አቤቱ ጌታእግዚአብሔር ሆይ በየቤቱ የታሰሩትን ፍታ😢😢አቤቱ ማረን😢
😢😢😢 አየ የሰው ልጅ ከንቱ ነን እግዚአብሔር አለ ሰው ክብር ሁኖ ሳለ አያውቅም አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ❤
የኛ እንቁ የፍቅር አባት እግዚአብሔር ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፈለዎት በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ እኮ መታደላችን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ እንደ እርሶ አባቶችን በማየታችን በመማራችን እንዴት ልሁል እግዚአብሔር ውደርሱ እንድንማለስ ለኛ የሰጠን እድል አልተረዳነውም
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጦት አባቴ ❤❤❤❤❤❤።
ዐባታችን ዐይዞውት ብዙም ዐይዘኑ ባሁኑ ጊዜ ያሉዐባቶች ለሕዝብና ለቤተክርስታኗ የማስቡ ዕንዳደሉ ዐሁን ትውልዱም ዐዉቀንባቸዋል ፍጣሪ ከላይ ዋጋቸዉን የሚስጥበት ግዜው ዕሩቅ ዐይሆንም ዕንደናት ያሉ ዐባቶችን ግን ዕግዝሕብሕር ዕድሚና ጢና ሰጦ ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ለኛ ስለሚራራ ዕንደናተ ዐይነት ዐባት ሠጠን ጨርስን ዕንዳነጠፍበት ስለሚፈልግ
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቸሩ መድኃኔአለም የታሰሩትን ይፈታል
ጌታ ጸባኦት ሆይ የተያዝነውን ከእስራታችን ፍታን የድንግል ማርያም ልጅ ፍረድልን
አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢😢😢😢😢😢
እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤
ኣባታችን በፆሎት ኣስቡኝ ወለተጀወርግስ ልጆቼ ገብረ ስላሴ እና ወለተሚካኤል
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት በረከተዋት ይደርብኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ሀብት ከእንጀራ አብዝቶ ይስጥልን!!🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢የኛንም ችግር በቃችሁ ይበለን ቸሩመዳኒያለም ከስራታችችን ይፍታን አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን መላአከመ መንክራት ቀሢስ መምህር ግርማ ወንድሙ እና ቤተሠብዎን ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድሥት ቅዱሣን እመብርሐን ዘረዉን ሁሉ ትጠብቅዉት ሀገራችን የምንኑርባትን ምድር ትጠብቀን ክፎ ሠዎች ከመከሩት ከሠይጣን ጠላትነት ትታደገን ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
ስስቴ ኑሩልኝ ጸጋውን ያብዛልሁ መንበረማርያም በጸሎት አስቡኝ በድንግል
አባታችን አርጅም አድሜ ከጤናጋ ተምኘውሎት, በርከትዎ ይደርስረን. ላንተ የደርሰ አምላክ ቅዱሳን ለኛም በያለንበት ይደርሰልን
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢😢አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢😢😢
አባየ አባ 1000 አመት ኑሩልን አባ በጸሎት አስትርሱን ገብረ መስቀል ፣ ወለተ መድህን ፣ገብረ ኪዳን እና ልጆቸን ቤተሠቦቸን በረከትወት ይደርብን አሜን
አባ አይዞት ያልፋል ሁሉም እድሜ ይስጦት።።፤።።በፅሎት አስቡኝ ወለተሚካኤል።።።።።
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ይስጦት ክፉ አይንካዎት ተባረኩ
አይ ይሄ መተት ስንቱን ጨረሰ እኛም አንነቃም ሰዉም ይመትታል አሁን እኮ የሚገርመዉ ሰይጣኑም ሳይሸማቀቅ ይቀራል የሰዉ ክፋት በልጧል ወንድሜ እንኳን እግዝያብሔር ደረሰልህ ሁላችንንም ከታሰርንበት እግዝያብሔር ይፋታን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ።
አንድ አስር ደብተራ እና አስመታች አደባባይ እያወጡ መቀጣጫ ማረግ ነው ቅዱስ ስላሤ ይመልከተን
አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ለክፎዎች ሰዎች ልቦና ይሰጥልን ❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
ጀግናችን ኑሩልን።
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
#አሜን አባቶቻችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ እና ቀሲስ ኃይለመለኮት እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን። ዘራችሁም ይባዛ በረከታችሁም በያለንበት ትድረሰን።
ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ለዘለዓለም አሜን።
ኣባታች እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጦት በፀሎት ያሰቡኝ
አባታችንን እኔ ለሶ ቃላት የለኝ እመብርሀን ሽ አመት ታኖሮት እረጅም እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰቦች ያድልልን አማኑኤል ❤❤❤❤❤😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አባቴ የኔ ታርክ በፍሲካ27/08/2016 በጨለማ ከሁለቱ ልጆቼ ጋር እየሄድኩ የግቢ በር ላይ ዓይነምድር አሰቀምጠው ጠበቁኝ የቅዱሰ ገብርኤል ፀበል ነበረኝ ረጨው በነገታው ካህን ጠራው ቤቴን አሰረጨው ፀልሁልኝ አባቴ
Ayzoshi
አባታችን ጸጋው ይብዛሎት
Abtacine she amet nurelin,,,❤ lezihe beraket emebrehan kene lija tadeleg amen 🙏🙏🙏
ረጅም እድሜ ያኑርልን አባታችን በረከቶ ይደረብን ለእረሶ ይሄ ያህል መገፋት ና ብዙመከራ አይገባም ነበር ይሄን ሳስብ የክርስቶስን መከራ ያስታውሰኛል እግዚአብሄር ስለሚወደን ስለሚያስብልን እርሶን ሰጠን ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤
የኛ የዘመኑ ውድ ስጦታ አባታችን መላክ ከመክራት አባ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ጸጋ ይስጥልኝ☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ያላሳፈረን እምላከ ጊዮርጊስ ይባረክ ። አባቴ በረከትዎ ይደርብን
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ቅድሰተ ማርያም በፅሎት ያሰቡኝ
ወለተ ማርያም ብላችሁ እህቴን በፀሎት አስቡልኝ 😢😢
Egzaber semu yetemesegene yehun bewunet 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
አባ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ስንቱ በየቤቱ ተቸግሮ ችግሩን የሚያቅ የተያዘው ነው ብርታቱን ይስጦት🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጦት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ሠላም አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ ስደተኛዋ እመቤት ነኝ ልቤን አሞኛል በምህረቱ ይጎብኝሽ በሉኝ አባ 😢🎉
አባታችን እረጅም እድሜ ከና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት
ዘመኖት ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር
ይሰጦት ሰንቱ በየቤቱ ተቸግሮ ችግሩንየሚያቅ 😢😢😢😢😢