- Видео 99
- Просмотров 8 090 351
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
США
Добавлен 29 ноя 2018
ይህ ቻናል የቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ትክክለኛው ቻናል ሲሆን እዚህ ቻናል ውስጥ በመሠረታዊ ምድብ በሦስት የተከፈሉ አባላት ይኖራሉ፡፡ አንደኞቹ፤ ከዚህ ቀደም ጭራሽ የአምልኮተ እግዚአብሔርን ትምህርቶች አግኝተው የማያውቁ፣ መንፈስ ማለት ከውስጥ ሳይሆን ከውጪ ያለ ጠላት እንደሆነ በተለምዶ የሚያስቡ፣ በቤት ጸሎት ቦታ አዘጋጅተው መስገድ መንበርከክ ያልጀመሩ ናቸው፡፡ ሁለተኛዎቹ፤ አስቀድሞ የመልአከ መንክራት መምህር ግርማን ትምህርት ተከታትለው ጥሩ መረዳትን የያዙ፣ ስለ ክፉ መንፈሶች ዘርፈ ብዙ የጥፋት ዘዴና ውጊያ የተገነዘቡ፣ የአምልኮትን ልምምድና ወደ ጽድቅ መንገድ የሚመራውን ትግል የጀመሩ፣ ተጨማሪ መረጃዎችንና ልምዶችን ከዚህ ቻናል ለማግኘት የተቀላቀሉ አሉ፡፡ ሦስተኛዎቹ፤ በመንፈሳዊው ዓለም ያለውን የብርሃንና የጨለማ ኃይል ጦርነት አስርጸው በእጅጉ ያወቁ፣ ለረጅም ዓመታት በመስገድ በመጸለይና መናፍስትን በመፋለም ብዙ ልምድ ያካበቱ፣ እያንዳንዷን ሰኮንድና የሕይወት ክስተትን በንቃት የሚያዩ፣ በዓይን ከሚታዩ ነገራት ጀርባ ያለውን በሥጋ የማይታይ የዲያቢሎስ ፈተና የሚያዩ፣ ፍጹም ከዘልማዳዊ አስተሳሰብና ሕይወት የተላቀቁ እና ክርስትናን እያወሩ ሳይሆን እየኖሩ ያሉ ደግሞ ሰዎች አሉ፡፡ እዚህ ቻናል ውስጥ ታዲያ የሚተላለፈውን አንድ ትምህርት፤ መንፈስ ቅዱስ ሦስት ቦታ እየበተነ ለሁሉም በሰዓቱ የተፈቀደለትን ያህል እንዲገነዘብ የእግዚአብሔር ኃይል ድንቅ ሥራውን ያከናውናል፡፡
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
በአሜሪካ ቤተሰቧን እየገደለ አስክሬን በካርጎ ወደ ኢትዮጵያ የሚልከው የክፉ መንፈስ እስራት
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ ለይቶ ወደ ዓለም አወጣን፡፡
አንድ ጊዜ ቆም እንበልና እስኪ ትውልዳችንን እንመልከተው፡፡ እንዴት እየኖርን ነው? ምን እያስተናገድን እንገኛለን? ምን እያየንና እየሰማን ነው? የዕለት ዜናዎቻችን ምን ይናገራሉ? ኸረ የሰማይ አባታችን ቃል የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።"

Просмотров: 34 647
Видео
የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቤተ - ሳይዳ בית צידא የመጻሕፍትና የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ መደብር ከኮሪደር ልማት በኋላ ተባርኮ ተከፈተ!
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
(ታኅሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ፥ኢትዮጵያ) ቤተ - ሳይዳ ከስሙ እንደምንረዳዉ የምህረት እና የመዳን ቤት ነዉ። እንደትርጓሜዉ’ም ለብዙ አመታት በአባታችን በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በተባረኩ እና በሕይወታችን ዉስጥ የዕለት ከእለት አምልኮት ዉስጥ ዲያቢሎስ የምናሸንፍበትን መንፈሳዊ የጦር መሳሪያ የምናገኝበት የበረከት ቤት ሆ ለብዙዎች የሕይወት መቃናት ቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኑ አይዘነጋም ። መንፈሳዊነትን ይበልጥ በማስቀደም የክፋ መናፍስትን ተልዕኮ በማክሸፍ ከአባታችን የሚበረከቱልን መንፈሳዊ የበረከት እቃዎች ዛሬም ልክ እንደቀደመዉ ከሴረኞች በተለይም ዘመን ከጣለብን መተተኞች ፤ ጠንቋዮች ፤ ከደፍተራዎ...
ከ አሥራ ሶስት ቀን በፊት ታንቆ የሞተዉ ወንድም እና ለቀብር የመጣችው የእህቱ ልብ ሰባሪ ሕይወት ( ብንሄድ ይሻለናል? )
Просмотров 31 тыс.Месяц назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኅዳር 01 / 2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት አዎ ስንሠራ ጎበዞች ነን ፡ እግዚአብሔር ሲሠራብን ግን አገልጋዮች ነን ። ጌታ የሚሰጠን የልመናችንን ያህል አይደለም፤ ከለመነው በላይ ነው ። የመጻጕዕ የልመናው ልክ መዳን ነበረ ። ጌታ ግን አልጋውን ተሸክሞ እንዲሮጥ አደረገው አልጋን መሸከም የጤነኞች እንኳ ስጋት ነው ። የጌታ ፈውስ ግን ጤንነት ብቻ ሳይሆን የተሸከመንን የመሸከም አቅም ነው በርግጥ ተፈውሰን ከሆነ የተሸከሙንን እንሸከማለን ። ወላጆቻችንን መምህ...
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ( ሰላም ላንቺ ይሁን! ) በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡ ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት የሚታሰብበት ዘመን ነው፡፡ ወቅቱ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችን በአበባ ጌታን በፍሬ እየተመሰሉ ጌታችን በአምልኮት እመቤታችን በፈጣሪ እናትነቷ በተለየ ምስጋና ይመሰገናሉ ፡፡ የዓመት ሰው ይበለን! ተፈፀመ…. ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ 01/03/2017 ዓ.ም ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ! ✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥ ╰...
ዲያቆኑን ከቤተ መቅደስ ያሶጣው የደብተራ መተት
Просмотров 14 тыс.2 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 24 / 2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት
የአመቺሳ ጣጣ ስገድልኝ አልሰግድልህም! የዱባይ ሕይወት ( ሰርቶ ማባከን! ) kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 14 тыс.2 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 24 / 2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት እስቲ ከፍ እንበል እስቲ እንደ ንስር እንሁን፡፡ ከፍ እንበል፡፡ ወደ ልዕልና አስተሳሰብ፣ ወደ ልዕልና እምነት፣ ወደ ልዕልና ባሕሪይ፣ ወደ ልዕልና ምግባር ከፍ እንበል፡፡ አጥንትን ወደሚያቀልጥ ፍቅር፣ አጅ እግርን ወደሚያዝዝ ደግነት፣ ቅድስናን እንደ ንግሥና ወደሚቆጥር አዋቂነት፣ ቸርነትን እንደ ሥልጣን ወደሚያይ ምጠቀት፣ ሰማያዊ አስተውሎትን ወደሚያከብር ማንነት፣ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን ፈንታ ወደሚሰጥ ፍቃደ...
6 ዓመት ሽባ ሆኖ እርምጃ የናፈቀዉ ወጣት የሕይወት ውጣ ውረድ እና የእግዚአብሔር ማዳን ( የኔ ትውልድ! ) kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 33 тыс.2 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 17 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ገና በእግዚአብሔር ቤት እናገለግላለን ገና የጠፉትን በጎች እንፈልጋለን ገና በዲያቢሎስ አሰራርና ስልት ውስጥ ያሉ ሰዎች በእግዚአብሔር ኃይል ይፈወሳሉ ገና ዓለምን እንዞራለን ወንጌል በዓለም ይሰበካል ገና የተቸገሩትን ሰዎች እንረዳለን ገና ቤተክርስቲያን እናንጻለን። ገና በሌሎች ስቃይና መከራ ውስጥ ምርኩዝና ድጋፍ እንሆናለን ፣ ገና የወደቁትን እናነሳለን ፣ ገና የተናቁትን እናገለግላለን ፣ ገና ድቤ የሚመቱን፣ ባ...
ጫት ሲጋራ እና መጠጥ ከእሑዱ የጉባኤ በረከት ለማስቀረት ቅዳሜ ማታ ሲያድሙ ቅዳሜ ማታ! የእሳት እራት kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 22 тыс.2 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 10 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ዘመን ዘመንን እየተካ የዓለም ጊዜ ወደፊት ወደ ማብቂያው ሰዓት በሚሄድበት የተፈጥሮ ዑደት፤ የሰው ልጆች ለክፉው ነገር አንድ ሆነው በመተባበር የሚገነቡት ቅድስናን የሚነካ ግንብ እንዲህ የሚለው አሳዛኝ ቃል ሁላችን ላይ እንዲታይ አሰገድዶአል፡፡ "ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል" (ወደ ሮሜ ሰዎች 3፥11) 'ሰማይ ጠቀስ' የሆኑ ፎቆችን፤ እስከ 'ሰማይ ...
የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛው ማንም ያላወቀለት የመናፍስት ችግር kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 51 тыс.2 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 10 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ( ከፍርድቤትዳኝነት - ወደ መቀመቅ ) ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 17 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይጀመራል! የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት እንደ ሁለተኛ መንገድ አማራጭ ሰሚት ጤና ጣቢያ መግቢያ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
የአትሌት ግዛዉ ታደሰ ባለቤት አስራ አንድ አመት እንዳትሮጥ ያደረጋት የደብተራው መተት ተጋለጠ! kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 17 тыс.3 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 3 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን እሁድ ጥቅምት / 10 / 2017 ዓ.ም በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ አገልግሎቱ ይጀመራል! የቤተክርስቲያኑ አድራሻ ፦ ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ተኛ በር ወረድ ብሎ ከኢትዮ ቻይና ት/ቤት እንደ ሁለተኛ መንገድ አማራጭ ሰሚት ጤና ጣቢያ መግቢያ መሆኑን እየገለጽን ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
ኦርቶዶክሳዊ’ው ወጣት እና የክፉ መንፈስ ትግልና ሴራ ( አላማ ማሳጣት! ) kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 23 тыс.3 месяца назад
#like_Share_comment በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጥቅምት 3 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት
በብዙ ኢትዮጵያውያን የምትታወቀው ሮማን የአስራ ስድስት ዓመት የሳውዲ አረቢያ ኑሮ እና የደብተራው ድብቅ ሴራ ( ባዶነት )
Просмотров 70 тыс.3 месяца назад
#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! የመዳን እውነት ሲገለጥ ምስክርነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!
በዘፈን ፤በአንቀጥቅጥ ፤ በጭፈራ የገባ የዝሙት መንፈስ እና ከኤርትራ ድረስ አቋርጠው የመጡ ቤተሰቦች ሕይወት! kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 31 тыс.3 месяца назад
በዘፈን ፤በአንቀጥቅጥ ፤ በጭፈራ የገባ የዝሙት መንፈስ እና ከኤርትራ ድረስ አቋርጠው የመጡ ቤተሰቦች ሕይወት! kesis Hailemelekot Girma
ድንቅ ወቅታዊ አጭር ትምህርት ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል! kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 9 тыс.6 месяцев назад
ድንቅ ወቅታዊ አጭር ትምህርት ከማንም ጋር ከሮጠ ይልቅ ከ እግዚአብሔር ጋር የቆመ ይቀድማል! kesis Hailemelekot Girma
ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ
Просмотров 85 тыс.7 месяцев назад
ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ
Просмотров 32 тыс.7 месяцев назад
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሬስቶራት ሲከፍቱ እድላቸውን ዝጋ ትዳራቸውን ለያይ ተብሎ በደብተራ የተላከ መተት ሲጋለጥ
አባቶች ያልተረዱት በአሜሪካ ያሉ የአዲሱ ትውልድ ልጆች እና ወጣቶች የመናፍስት ውጊያ ችግር
Просмотров 43 тыс.7 месяцев назад
አባቶች ያልተረዱት በአሜሪካ ያሉ የአዲሱ ትውልድ ልጆች እና ወጣቶች የመናፍስት ውጊያ ችግር
የሁለቱ ሰዎች ሕይወት በአሜሪካ ከመናፍስት ጋር የነበራቸው ግብግብ የፀሎት ኃይል ሲገለጥ
Просмотров 51 тыс.8 месяцев назад
የሁለቱ ሰዎች ሕይወት በአሜሪካ ከመናፍስት ጋር የነበራቸው ግብግብ የፀሎት ኃይል ሲገለጥ
ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? יונה
Просмотров 19 тыс.10 месяцев назад
ልዩ ትምህርት ይሕ ክፉ ነገር በማን ምክንያት አገኘን ? יונה
በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ
Просмотров 34 тыс.10 месяцев назад
በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት
Просмотров 20 тыс.Год назад
የልጃችን ስርዓተ ጥምቀት ክርስትና በቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በቀን 23/02 /2016 ዓ.ም የተከናወለ የቅድስት ቤተክርስቲያን የሥላሴ ልጅነት ስርዓት
ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
Просмотров 70 тыс.Год назад
ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 21 тыс.Год назад
ርዕስ ነውር የሌለበት አምልኮ! በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ kesis Hailemelekot Girma
የ አስራ ሁለት አመት ታዳጊን በልመና በስርቆት እና በመዋሸት ቤተሰቡን እንዲያሳዝን ያደረገውክፉ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot
Просмотров 65 тыс.Год назад
የ አስራ ሁለት አመት ታዳጊን በልመና በስርቆት እና በመዋሸት ቤተሰቡን እንዲያሳዝን ያደረገውክፉ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot
አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 42 тыс.Год назад
አይነጥላ ሆና ትዳር እንዳያገኝ የጋረደችው የመስተፋቅር እርኩስ መንፈስ እና የእግዚአብሔር ማዳን kesis Hailemelekot Girma
እምነት እና ፅናት!በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 16 тыс.Год назад
እምነት እና ፅናት!በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት kesis Hailemelekot Girma
በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ
Просмотров 33 тыс.Год назад
በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ በተካሄደው ጉባኤ ከአሶሳ ድረስ ይህንን መንፈሳዊ ጥሪ በFacebook አይታ በመምጣት ድንገት የተጋለጠው እርኩስ መንፈስ
በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት
Просмотров 20 тыс.Год назад
በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት
‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25 kesis Hailemelekot Girma
Просмотров 15 тыс.Год назад
‹‹ ጠላት መጣና በሥንዴው መካከል እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ›› ማቴ 13÷25 kesis Hailemelekot Girma