በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 208

  • @kesishailemelekotgirmatube7285
    @kesishailemelekotgirmatube7285  Год назад +48

    ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው ለተራቡት ፤ በደብረብርሃን ተፈናቅለው ለሚገኙት እንዲሁም በተለያዩ ችግር ፤ በእጦት በጎዳና የሚገኙትን ወገኞቻችንን ስጋዊም መንፈሳዊም እገዛ ለሚያስፈልጋቸው እንዲሁም ለተቸገሩ አብያተ ክርስቲያናት እርዳታ ለማከናወን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተዘጋጅቻለሁ እናንተስ? በዚህ የበረከት ስራ ላይ ለመሳተፍ ተዘጋጅታችኋል?
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ( 1000532224849 )
    ዳሽን ባንክ ( 5012102219021 )
    አማራ ባንክ ( 9900005312977 )
    የመዳን አጭር መንገድ ወገንን ማዳን ነው፡፡ የመፈወስ ቀላሉ ጉዞ ለሌላው ፈውስ መሆን ነው፡፡ የመደሰት ነጻው አቅጣጫ የሌሎች ደስታ መሆን ነው፡፡ ሰላም የማግኘት ቅርቡ በር ሰላምን ለሌሎች ማስገኘት ነው፡፡ ከሕመም የመጠበቅ ትልቁ ጸሎት ለታመሙት መጸለይ ነው፡፡
    ለውድ ምዕመናን
    “ደቀ መዛሙርትም እያንዳንዳቸው እንደ ችሎታቸው መጠን አዋጥተው በይሁዳ ለሚኖሩት ወንድሞች እርዳታን ይልኩ ዘንድ ወሰኑ፤”
    - ሐዋርያት 11፥29
    ቅዱሳን አባቶቻችን እርዳታ ምን ጥቅም እንደሚያመጣ በስራቸው አሳይተውናል አሁን የምላችሁ አንድ ነገር ነው የፅድቅ ስራ ፣የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ቁልፍ በደብረ ብርሀን አለ
    ኑ እናቶቻችሁን እርዱ
    ኑ አባቶቻችሁን እርዱ
    ኑ ወንድሞቻችሁን እርዱ
    ኑ እህቶቻችሁን እርዱ
    ኑ ልጆቻችሁን እርዱ
    (የላካችሁትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር በ 0942175037 በዋትሳፕ what’s up ላኩልኝ❗️)
    አለሁ በልዋቸው በሰማይ ሌባ በማይሰርቀው ብል በማይበላው መዝገብ ጥሪት አኑሩ
    ስለዚህ ባለን ልክ፣ በተሰጠን አቅም፣ በምንችለው ሁሉ፣ በእውነተኛ ልፋት ድረስ ወገንን እንደራስ እንርዳ፡፡ ሰውን ለማገዝ ገንዘብ፣ ጸጋ፣ እውቀት፣ ዝና አያስፈልገውም፡፡ ፍቅር ብቻ በቂው ነው፡፡
    መልካም የበረከት ስራ!

    • @hiwigetachew6244
      @hiwigetachew6244 Год назад +2

      አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ለበረከቱ ያብቃን እባኮት አባ ሥልኮትን ያሥቀምጡልን

    • @brookabrooka2870
      @brookabrooka2870 Год назад +1

      የአባቴ ልጅ ተባረክ ይህ የበረከት ሥራ እንደያመጣልጠን መች ነው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Год назад +2

      እሽ አደእግዚአብሔር ፈቃድ ቸሩ መድሀኒአለም ቢፈቅድልኝ እኔም እልካለሁኝ አሁን ስራ ፈትቼ እረፍት ቤት ነኝ ስራ ከገባሁኝ ርግጠኛነኝ ልካለሁኝ

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 Год назад +1

      ሃይማኖት ኢና አውነት ታቃላችኡ endye!❓️❓️ትላንት ኢና ዛሬ የትግራይ ሕዝብ ስታስርቡ ኢና ስታርዱት አልንብረም ‼️❓️አንዝህ አማራ ሰለ ሆኑ ነው ❓️❓️❓️ምድረ ኣሰመሳይ ሰው በላ

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Год назад +1

      @@noahpaulos5931 ወይ አችልጂ ባይንሽና በብሌንሽ ያየሽውን አውሪይ ተናገሪይ ምን ያህል ርግጠኛ ነሽ ተው ይሔን በብሔር መከፋፈልን ስለ ትግራይ መራብና መጠማት የራሣችሁ የመንግስት አመራራችሁጂ ሌላው ህብረተሠብ አይደለም ተይ ክፉ አትናገሪይ እኛንም አታናግሪን ወቅቱ የፆምና የፀሎት ጊዜየ ነው ወደ ፈጣሪሽ ተመልከች ፀልይ

  • @kindublayi6993
    @kindublayi6993 Год назад +1

    ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ እንዳንተ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ከእስራኤል ሀገር ኑ ለእግዚአብሔር እናበድር በሚባል ማህበር የተሰበሰበ ብር አለ ብሩ ለመላክ አንተጋር ማነጋገር እንፈልጋለን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад

    አባታች ቀሲስ አይለ መለኮት ግርማ ፀጋና በረከቱን ያብዛሎት በእውነት ለወጎኖቻችን አምላክ ይድረስላቸው አሜን አሜን አሜን

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 Год назад +10

    ቀሲስ ለይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ያባቱ ልጅ እርሦም አባታችንም መላከመንክራትን የመሠሉ አባቶቸን የሠጠን ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @zewdi6546
    @zewdi6546 Год назад

    እድሜ ይሥጦት የመምህር ግርማ ፍሬ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +14

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @gecholij4005
    @gecholij4005 Год назад +26

    አባት ከመንጋው ጎን ሲቆም እንደት ደስ ይላል የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት ፈጣሪ መፍትሄውን ይስጣቸው

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለዘላለም ትኑር ደግ አባት እንደዚህ ስራው ይመሰክራል ተግባርም ይናገራል ተባረኩልን

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +3

    የብልፅግና ውጤት ነው እሱ ሰላም ቢያስከብር እንዲ ባልተሰቃዮ ያማል እግዚአብሔር ፍርድልን ለህፃናቶችክ ስትል😢😢😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +2

    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል የአባ ግርማ ልጅ ራሳቸውን ተኩልን አቤት ትህትና እግዚአብሔር ይመስገን ከውዳሴ ማርያም በላይ ስጦታ ምንም የለም

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Год назад +1

    የግፍ ጥግ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን መልካም ሠሪ አስነሳልን ። ሰዉ በሀገሩ እንደት ሰላሙን ያጣል ።😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад

    የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ስለኪዳነምህረት ስለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስለ አባታችን ተክለሐይማት ስለክርስቶስ ሳምራ ስለ አቡነ ሐብተማርያም ስለ አቡኪሮስ ብለህ በረሀብ በቸነፈር አትቅጣን ተለመነን

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +7

    ትልቅ ሥጦትታ ተስፋ ነው ያበርከቱት ተስፋ ሰጪ ያልፋል 😢😢❤❤❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Год назад +9

    እግዚሀብሄር ይድረሥላቸ ወገኖቼ ሁላችንም ያቅማችንነ እንርዳ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +6

    እግዛብሄር በቸርነቱ ይስባችሁ🤲

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ አስባት ኢትዮጵያን 😭😭🙏🏿

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 Год назад

    Amen Amen Amen🎤🎤🎤🙏🙏🙏

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 Год назад +1

    😭😭😭😭💔💔💔እባክክ ፈጣሪ ሆይ ዘንበል በልልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችን ሲል ብዙ መከራ ተቀብሎ እኛን ከሀጢያት ባርነት አውጥቶን ሳለ የደም ዋጋ የከፈለልን እግዚአብሔር ይሄን የመከራ ግዜ ያሳጥረው አይዞን ወገኖቼ የማያልፍ ነገር የለም በቃቹ ይበለን😭😭💔💔💒💒💒💚💛❤️🤲🤲

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Год назад

    የኔህ እሩሩህ የማን ዘር ነህ አባትህ ያሰተማሩህን ነው የገበርከው አሁንም ዘራቹ ይብዛልን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Год назад

    እግዚአብሔር እደናታ አይነቶቹን አባቶች ያብዛልን ሰማያዊይ ዋጋ ያርግላችሁ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Год назад +2

    መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔቅን ኡፍፍፍፍ እግዚኣብሔር ይድረስላቸው😭😭😭

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад +5

    በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Год назад +6

    የአባታችን ልጅ መልካም ፍሬ 💓💓💓💗💗💗😍😍

  • @Tube-tf1ot
    @Tube-tf1ot Год назад +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንአሳባት

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Год назад +3

    ወገኖቼ በፍፁም ተስፋ እዳቆርጡ ተዋህዶዬ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад

    በጣም የምወድዎ የማከብርዎ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን አቤቱ ሆይ አስባት ሀገራችን😭😭😭😭

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Год назад +5

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ መምሀራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት አሜን ሰው በሀገሩ ተሰዶ ተፈናቅሎ ማየት ከባድ ነው እምዬ አገሬ ሰላምሽ ናፈቀን

    • @warkywaky6824
      @warkywaky6824 Год назад +1

      አምላኬ ሆይ አተ መሐረነ እርደነ😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад

    ይሄንን ደግ ህዝብ ነው የፈተነዉ ለበጎ ነው የተባረከ ይሁን

  • @anegach9112
    @anegach9112 Год назад +2

    እፍፍፍፍ ጌታዬ ፍጥሩህን ታደግ🙏🤲🤔🤔🤔😭😭😭😭😭
    አባታችን ኑሩልን🙏😭😭😭

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን በቃ ይበለን በጣም ያማል ያሳዝናል አይ

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Год назад

      አግዚእብሔር፡ሀይ፤ይቅር፤በሊን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ያሉት ቀናዎቹን ያብዛልን የረዳችሁም እግዚአብሔር ቤታችሁን ህይወታችሁን ይባርክላችሁ ለእኔ ለደካማይቱ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫
    በስቃይ ውስጥ ላላችሁትም እርሱ በቸርነቱ ዘላቂ ሰላምን ያምጣላችሁ ያጽናችሁ አሜን

    • @ergochanel
      @ergochanel Год назад

      ሰናይትየ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @ida939
    @ida939 Год назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዎትን ያርዝምልን

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Год назад

    ኣባቶች እግዚኣብሔር ይስጦት ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Год назад

    ኦ እግዚኣብሔር ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን ያን ኩፉ ጊዜ ኣሳጥረው እባክህ ህዝብህን ኣስብ ሃጥያታቺን በደላቺን እቅር ብለህ በደግነትህ ደግ ግዜ ኣምጣልን ያማል 😭😭😭😭 በእውነት የሚጠሙና የሚሰደዱ ድሃዎች ብጹኣን ናቸው እግዚኣብሔር ይደርሶላቸዋል እና ኣይዞቹ ጹኑ እግዚኣብሄር በቅርብ ጊዜ ይመጣል ይፈርዳል!!!

  • @ergochanel
    @ergochanel Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ይሰዉርልን🙏

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Год назад +1

    ሰዉ በሃገሩ መኖር አቃተዉ 😢😢😢😢😢አቤቱ በቃ በለን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Год назад +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን

  • @zebiderzenebe5595
    @zebiderzenebe5595 Год назад +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ውሎታዎትን ይክፈሎት

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 Год назад +1

    እግዝቤሔራ፡ሆይ፡እበክህን፡አያቻዉ😭😭😭❤❤

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Год назад

    ወላዲት አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ህዝብችን ይጥብቅልን😢😢😢😢🤲🤲🤲

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኔ ሀጢያት ነው ይሄን የሚያመጣው አቤቱ ማረን ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Год назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቤት የወገኔ ስቃይ አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቶቻችን እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭 እግዚአብሄር ይስጥዎት ። በፀሎታችሁ የኢትዮዽያ መከራ ያብቃ😭🙏

  • @ווסןטפרהאייטגב
    @ווסןטפרהאייטגב Год назад +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 Год назад +3

    ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ፈጣሪ ሆይ ድረስላቸው አይዞን ወገኘ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Год назад +1

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቸ 😭😭😭😭😭

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Год назад

    ብልፅግና ገደላቸው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +3

    መምህራችን ❤️

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Год назад +4

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተን የሰጠን አምላክ

  • @Mari-mh7yn
    @Mari-mh7yn Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አለ ለወገኖቻቺን እግዚአብሔር ይርዳን ሁላቺንም 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tizitatizita7367
    @tizitatizita7367 Год назад +2

    ቃል የለኝም 😢😢😢😢 ብቻ ሰለዚህም እግዚአብሔር ይፈርዳል ☝️☝️

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Год назад

    አይይ ወገኖቼ እኔ ልቸገር አርሶና አፍሶ የሚያበላው በችግር ሲሰቃይ ማየት ያማል ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Год назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ን አስባት

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ባርትሉን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Год назад +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን😢😢😢
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Год назад +3

    አቤቱ፡ጌታ፡ሆይ፡አሥባቸው፡ማረኝ

  • @beba5182
    @beba5182 Год назад +1

    አግዚአብሔር ይርድችው 🙏

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም Год назад +2

    መምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Год назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት የለአክልን😢😢😢

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 Год назад +3

    እውነት መምህር እግዚአብሔር ይርዳው ግን ያሳዝናል አዝነናል አይይይይ ሀገሬ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Год назад

    ታረቀን ማረን ይቻልሀል በቃበለን

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Год назад +1

    የኔ አባት የኔ melekam😭😭😭❤️❤️❤️

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 Год назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Год назад

    Egzihiber yesteh ❤❤

  • @ergochanel
    @ergochanel Год назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን😭

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele7107 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад

    እንረዳለን የቻልነዉን እናረጋለን ይሄ ሁሉ ያልፋል

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Год назад +1

    እመቤቴ ትርዳን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @muluf7616
    @muluf7616 Год назад

    God, please help our people help our country they suffering too much. God bless you my sister and my brother I’m gonna be everything to be OK God go on her hell bus🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z Год назад +2

    ሁሉም ነገር ያማል በእውነት

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 Год назад

    God Bless You Kesis

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 Год назад

    ኤልሻዳይ ሰላሙን ይላክልን ሰለ ንፃሃን ህፃናት ብሎ🙏😓

  • @danielmahari4110
    @danielmahari4110 Год назад

    በጣም ያሳዝናል እግዚኣብሄር ኣምላኽ በምህረት ይድረስ gudfaund ሲትከፍቱ ይሻላል እመብርሃን ትድረሳችሁ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Год назад +1

    አምላኬ ሆይ ኢትዬጵያን አስባት ማረን አቤቱ ማረን እንደቸርነትህ አእንደ ሀጥያታችን ሳይሆን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን🤲🤲😭

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +3

    ጌታሆይ በምህረትህ አስበን😭😭😭

  • @selam801
    @selam801 Год назад +4

    እንኳን በደህና መጡ ቀሲሰ እውነት በጣም
    ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው
    ግን በምን ምክንያት ነው የተፈናቀሉ🥺😥

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 Год назад +5

      እንዴ አራት አመት ሞላቸውኮ ከወለጋ መጤዎች ናቹ እያሉ ማሳደድ ከጀመሯቸው እነዚህም እድለኞች ናቸው ማለትም በህይወት ተርፈው አምልጠው መተዋል ምክኒያቱም በህይወት ማምለጥ እንኳን እንዳይችሉ ተደርገው እስካሁን እየሞቱ ያሉ አሉ እስኪያልቁ በጣም ያሳዝናል ከብንሻጉል ጉምዝ ከሰሜን ሽዋ ከራያ በወያኔና ኦነግ በግፍ የተፈናቀሉ ናቸው የሚያሳዝነው ደግሞ መንግሥት ዘወር ብሎ አያያቸውም ምክንያቱም የፖለቲካ ትርፍ አያገኝባቸውም የሚስጨንቀውም ኃይል የለም ረዳሃቸው ብሎ የገንዘብ እርዳታ የሚረግለትም የውጪ መንግሥታትም የሉም እንደዚህ ለነብሱ ያዘነ ካልሆነ በስተቀርም ለምን መንግሥት አይረዳቸውም ወይም እንርዳቸው የሚል ታዋቂ ሰውም ሆን የህዝብ ነን ባዮች የፖለቲካ ፓርቲዎችም የሉም ምክንያቱም የፖለቲካ ትርፍ አያገኝባቸውም ያሳዝናል አራት አመት ሙሉ የሞቱት ሞተው የቀሩትም በርሃብ እየተሰቃዩ ነው ያሉት አይ ኢትዮጵያ አስቃባጭ እና ከባለ ግዜ የሚሄድ ህዝብ ያላት ለተጎዳ ሳይሆን ለጎጂ የምትሆን ሃገር ።

    • @user-hy6px3bw9s
      @user-hy6px3bw9s Год назад

      ​@@alexmedia1817 ያሳዝናል😢😢😢😢😢

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 Год назад +1

      @@user-hy6px3bw9s በጣም እንጂ ነው የሚያሳዝነው አይ ወገን አልባ መሆን

    • @user-hy6px3bw9s
      @user-hy6px3bw9s Год назад +1

      @@alexmedia1817 ልኡል እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ🙏

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 Год назад +1

      @@user-hy6px3bw9s አሜን ከሱ ውጪ ማን አለን የምንማፀነው ታዲያ እህቴ

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 Год назад +1

    ያማል ያልፍል እሄቀን ወገኖቸ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад

    ዛፎን ቆርጠዉ ቆርጠዉ ህዝቡ ፅሀይ መታዉ ከአምላኮ አለያይተዉ ወይ አልነቁ ጠላት ሴጫወትባቸዉ አቤቱ መላ በላት ኢትዮጵያ 😢😢😢

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Год назад +3

    መስጠት የለመደች እጅ ምንኛ የታደለች ናት

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +2

    😢😢😢እግዚአብሄር ደጉን ዘመን አምጣ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Год назад +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን😭😭😭💒🤲

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад

    ይፍቱን ይባርኩን

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Год назад

    ዲያስፖራ ምን እየጠበቃቹህ ነው እረ በጌታ ተባብረን ቀና እናርጋቸዉ የአማራ አስተዳዳሪዎች ለህዝቡ ምን ለማረግ እና ህዝቡ ምን እንዲደርግለት ዘላቂ መፍትሄ ተባብረን ይሰራ እባካቹህ እባካቹህ.

  • @abebugebeyehu3205
    @abebugebeyehu3205 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥሁ ለተቸገር ፈጥነው በመደረስሁ የአባት ደንቡን በማደረግሁ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Год назад +2

    አምላኪ ሆይ እፍፍፍፍ 😭😭😭

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere Год назад

    የእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ይህም ቀን ያልፍል

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Год назад

    እግዚአብሔርን በቅይበለን

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Год назад +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን አባዬ እመብርሃን እርጅኝና የበረከቱ ተካፋይ ልሁን

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Год назад

    melkam fere yeagelegelot zemenot yebarek

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 Год назад +1

    እግዚያብሔር እትዮጰያን አሰባት

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተሻለውን ቀን ያምጣልን

  • @zakenigu6647
    @zakenigu6647 Год назад

    💚💛❤

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Год назад +1

    😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ እንባችንን አብስ በቃ በለን

  • @wubalemkidanu2264
    @wubalemkidanu2264 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Год назад +1

    ይህን ሁሉ ገበሬ አፈናቅሎ ጤፍ ተወደደ ይላል