Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የቴዲ አፍሮ አድናቂ ና አክባሪ ነኝ...መጥፎም ሳይ እጮሀለሁ ጥሩም ሳይ አደንቃለሁ ..ለዛ ነው ዥዋዥዌ የሚሉኝ.... ዮኒ ማኛ (ክፍል 1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 мар 2023
  • ዮኒ ቬጋስ ይቅርታ አድርግልኝ | ኢትዮጵያዊ ነኝ ዜግነቴን አልቀየርኩም | I am Ethiopian, I have not changed my nationality በሶሻል ሚዲያ ታዋቂ የሆነው ዮኒ ማኛ | Seifu on EBS
    on this video 14:37 - 14:52 we have bank advertisement
    #yonimagnawife #yonimagnason #yonimagnabrother #yonimagnadaughter #teddyafro
    Yoni Magna married and father of two children
    On seifu fanatahun talk show - what he said
    How he got out of Ethiopia
    About his marriage
    About the people he admires
    About his personal character
    About his faith
    About the work he intends to do when he comes to Ethiopia from America
    About His Family
    About his Brother
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 4,2 тыс.

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +3096

    ማስተር አብነት ይቅረብ እምትሉ ላይክ አርጉት😍🙏የድሆች አባት የዘመኔ ቅን መልካም ሰው ነው

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад +26

      ሰይፉ እኮ በሞቀበት አለሁ የሚል ሰው ነው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Год назад +22

      አይ ኢትዮጵያዬዬ social media መንጋ ያጀገነው 😂😂
      ስንቱ ኢትዮጵያዊ በህይወቱ በጤናው በቤተሰቡ በኑሮው ዋጋ በከፈለባት ሀገር እነ ዮኔ እንደ ጀግና ተቆጥረው ሲጨበጨብላቸው ማየት ?😂😂 ያውም በ ኦሮሞ ፒ ፒ sponsored ተደርጎ ለገፅታ ግንባታ 😂😂 እንግዲህ ኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለውን የፖለቲካ ቀውሰ እውነት ዛሬ በ አዲሰሰ ህይወት EBS ላይ የቀረበችው ማየት ይበቃል😡😡

    • @aamm1079
      @aamm1079 Год назад +18

      ማስተር አብን እስከሚስቱ አቅርበው ሰይፍሽ

    • @yeabsiraberhanu3211
      @yeabsiraberhanu3211 Год назад +4

      ጤፋ 9000 ሺ ብር ገብቶል

    • @user-bx7hq1wh5l
      @user-bx7hq1wh5l Год назад +9

      @@solianasoliana4052 ክክክ በነካ ኢጁም እንግዲህ ጂጂ ኪያን ካባ ኣልብሶ ያቅርብልን 😂😂

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Год назад +1799

    ሰይፎዬ ማስተር አብነትን አቅርብልን የምትሉ በላይክ ግጩት ለሰይፉ መላጣው 👍

    • @yostinamengistie1581
      @yostinamengistie1581 Год назад +3

      Master abnet is the king of king

    • @alazarbekele5737
      @alazarbekele5737 Год назад +2

      ማነው?👀

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад +13

      ​@@alazarbekele5737አብነት ማለት ሰው በሌለ ግዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ወንድማችን ነው ለተራቡት ወገኖቻችን ለቦረና ቀድሞ የደረሰ የተባረከ ወንድማችን ነው

    • @addisababa_
      @addisababa_ Год назад +1

      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

    • @thomassisino10
      @thomassisino10 Год назад

      Seyfu is gay, looking only gay

  • @EthiopiaToday
    @EthiopiaToday Год назад

    ሰይፉ ፈንታሁን ዩኒ ማኛን አቀረበው! እንደእኔ አመለካከት ሰይፉ እራሱን ነው ያቀለለው። ዩኒ ማኛ በኦሮሙማው መንግስት ግብዧ ነው ወደሀገር ቤት የገባው ሚባለውንም ጥርጣሬ እንዳምን እያደረገኝ ነው!!!! ምክኒያቱም የዬኒ ማኛ አዲስ አበባ እግሩ እንደረገጠ ያሰማው ኢትዮጵያ ሁለም ነገር ሰላም ነው የሚለው ድስኩሩ በሰይፉ ፈንታሁን ሚዲያ ላይ እንዲደገም በኦሮሙማው መንግስት ቀጭን ትዛዝ የሆነ ይመስለኛል።

  • @habeshanceleb
    @habeshanceleb Год назад +48

    ሃገራችን ኢትዮጵያ እኮ ትለያለች😍😍 ኢትዮጵያን የሚወድ like 💚💛❤

  • @enjoryentertainment
    @enjoryentertainment Год назад +1236

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ 🙏🙏🙏

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +653

    ሰይፉ ማስተር አብነትን አቅርብልን መልካም ሚሰሩትን አቅርብልን ባክህ

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Год назад +8

      ሰይፉ እኮ እነደዚሕ አይነት ሰዎችን አያቀርብም

    • @addisababa_
      @addisababa_ Год назад +1

      Lek neh
      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

    • @DanielDaniel-dw2ou
      @DanielDaniel-dw2ou Год назад +1

      ትክክል yoni wore ብቻ

    • @zolanewfaf
      @zolanewfaf Год назад +3

      Please Mr abenete🙏

    • @santaw5392
      @santaw5392 Год назад +1

      ❌️‼️🤺🩸❌️ዬናስ t'''' ዳ አዲሳባ ሆነክ የፈሰሰ ደም የለም ትላለክ፣ የታረዱትስ?፣ የተደፈሩትስ?፣ ፈሳም ሽማግሌ።❌️‼️

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 Год назад +62

    በስደት ላይ የምትኖሩ የሀገሬ ልጆች ሀሳቦችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 Год назад

      alllahoma aminnnn yarebe alemene 💘💖💘💖💘💖💘💖💖💖💘💘

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +11

    እንኩዋን ለሀገሪ አበቃህ ዮኒዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድህ ለሰው ሰላም ምትመኙ እስቲ በላክ አሳዩኝ ፈልጌው ነው 😂😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +835

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏ያሰባቹት ይሳካላቹ ውድ የአገሬ ልጆች🙏🙏🙏❤

  • @temietube12
    @temietube12 Год назад +437

    ማስተር አብነትን አቅርብልን !! ይቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉ 🙏🙏🙏🙏🚴🚴

  • @onedaye544
    @onedaye544 Год назад +24

    አብነት ማለት ለምስኪኖች ደስታ ፈጣሪ የፈጠረው ምስኪን ከትንሻ መንደር የተገኘ የዘመኑ legend ሰው ነው

  • @sewasew
    @sewasew Год назад +34

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Год назад +299

    የመጨረሻው ዘመን እንደደረሰ ያረጋገጥኩት ዛሬ ነው ባለጌና መሀይም የሚከበርበት ዘመን😭😭😭😭

    • @linamulat7912
      @linamulat7912 Год назад +2

      ቀላል

    • @mardokanbezabih8923
      @mardokanbezabih8923 Год назад +7

      Absolutely, you’re right👍👍👍👍

    • @biniyamahmed5916
      @biniyamahmed5916 Год назад +37

      ሰው ግልፅ ስለሆነ ባለጌ ነው?የተከበሩትማ ውስጥ ለውስጥ ምን እንደሚሰሩ እናውቃለን ገልቱ

    • @yemedanken7539
      @yemedanken7539 Год назад +2

      እኔንም እየገረመኝ ነበር በትክክል ተገልጿል

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Год назад

      እኮ

  • @natnael2562
    @natnael2562 Год назад +73

    ወደ አሜሪካ ከተመለሰ በኋላ የሚያወራውን ለመስማት ጓጉቻለሁ 😅

    • @tsegajon2991
      @tsegajon2991 Год назад +2

      😂😂😂😂

    • @wsawwse3088
      @wsawwse3088 Год назад

      እኒም

    • @mariyanmariyan7731
      @mariyanmariyan7731 Год назад

      Edlmedaw Hasabun Kyeru Yawral Ahun Eko Feretu New Chewa Yehunaw Temelesu Sehed Demo Yekbateral Edlmedaw

    • @mmsir1151
      @mmsir1151 Год назад

      እኔስ ብትል ክክክ

    • @amelemekonen2622
      @amelemekonen2622 Год назад

      Ewenwteken new enem guaguchalehu.

  • @user-bk5lm8ku7e
    @user-bk5lm8ku7e Год назад +5

    ዮ ጎበዝ የሚገርመው አስተዋይ ነው ቁም ነገር አለው የሀበሻ ሴቶች ጭቅጭቅና ቅናት ቀንሱ ወንዶቻችን ሌላ እዳያገቡ

  • @lijabina2393
    @lijabina2393 Год назад +4

    ማኛው እኖድካለን ግልፅነትህ በራስ መተማመንህ ደስ ይላል ስለ አገር ሚድያ ላይ የተካበደ ነው ላልከው ትክክል ነህ አቋምህን ይመቻል እኔም ያንተ አይነት አመለካከት ነው ያለን በርታልን አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Год назад +276

    ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ 👍

  • @user-qk8yo5du2v
    @user-qk8yo5du2v Год назад +172

    እረ ፍትህ ለጂጂ ተቃጠለች በቃ ነገ ተነስታ ኢትዮጵያ ትሄዳለች ሴፉ ያቀርበኛል ብላ😂😂😂😂

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Год назад

      😂🤣😂😂😃

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Год назад

      እሷ አሁን ከማቲ ጋር እንጂ -----😁😁

    • @aleweyatesema9194
      @aleweyatesema9194 Год назад +2

      ሰሞኑን ሰይፉ ፈርዱበታል ስትወርድበት አንድ እብድ ዮኒ ይመችክ 😂😂😂

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Год назад +1

      አይይይይይ ጂጂ እብድኮ ናት

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Год назад

      no way

  • @abduabd9773
    @abduabd9773 Год назад +5

    ዮኒ እጅክን አጣመርከው ሳይክ አንደኛ ክፍልን አስታወስከኝ 😂😂😂

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Год назад +19

    ሰይፉ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነን ያቅርብልን የምትሉ በላይክ ግጩ ። አንደበተ ጣፋጭ።

  • @youtube4975
    @youtube4975 Год назад +148

    ዮኒ 15 አመት በሁአላ እናትህን ስላየህ ደስ ብሎናል 🎉

    • @media3953
      @media3953 Год назад

      ruclips.net/video/2dY3r1nZq_s/видео.html

    • @romanbe-hj5eo
      @romanbe-hj5eo Год назад +1

      እውነት ታድሎ🥺

  • @amirtahir2871
    @amirtahir2871 Год назад +381

    ዮኒ ሰይፉ ላይ በመቅረቡ የተገረመና ደስ ያለው ሰው ላይክ ያድርገኝ😊

    • @bestechdeals4539
      @bestechdeals4539 Год назад

      😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Год назад +2

      🤣🤣🤣🤣ጭራሽ በ4ቀኑ ኢትዮጲያ በገባ🤔

    • @amena3575
      @amena3575 Год назад

      በጣም ደሥ ነው ያለኝ😍😍😍😂

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 Год назад +4

      ቢቀርብ ምን ይገርማል ታዋቂ ነው
      ዮኒ ፉን ፉን ዱቄታም በሚለው😍😍😂
      ለማንኛውም እንኳን ሰላም ገባህ የሸገር ማኛ!

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Год назад

      am wondering

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Год назад +19

    መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ እረመዳን ከሪም

  • @user-br3bd9xh4z
    @user-br3bd9xh4z Год назад +1

    እኔ እርግጥ ነው ሰይፉን ማየት ካቆምኩ ቆየይቻለሁ ። በጣም ትክክል መሆኔን ካረጋገጡልኝ ዝግጅቶች አንዱ ይሄ ነው ። አሁን ይህንን ድስት አፍ የሆነ ሰው እንግዳ አድርጎ ማቅረብ ምንን ለማን ለማስተማር ነው ? አይ ሰይፍሻ መካሪ ወይም አማካሪ የለህም ማለት ነው ?

  • @jahjira3135
    @jahjira3135 Год назад +464

    "ህፃናት እንደሚያዩኝ ሳውቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ አወቅሁ" ትልቅ ነጥብ ተገንዝበሃል::
    ከታዋቂነት ወደ ትልቅነት እየተጏዝክ ይመስላል ❤❤❤

    • @benyamkebde3145
      @benyamkebde3145 Год назад +4

      ከልጅነት ወደ እውቀት ተሸጋገረ አንጂ ይሄ ጀዝባ ደደብ እንደነበረ አውቃለው ብሮ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Год назад +2

      ትክክል በማስተዋል ነው የተናገረው እራሱን ማረሙ ደስ ይላል...ለምን ወላጆች ለልጆች ያሳያሉ ብሉ ወላጆችን ቢያርም አሪፍ ነበር ...እረስቶት ነው እሚሆነው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Год назад +1

      እኔ አይመስለኝም እርግጠኛ ነኝ በሰይፉ በኩል መንግስት አነጋግሮታል እንጂ በፍፁም ዮኒ የተባለ ሰው ሀገር ቤት የሚገባ ሰው አልነበረም መቼም አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው እሱ እናቱ እንኳ ተንበርክከው ቢማፀኑት አይተውም ያደገበትና እራሱ የተፈጠረበት ማንነቱ ይመስለኛል

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Год назад +15

      @@hiwel9209 የሰሜኑን ጦርነት አስጀምረው የገደሉ ያስገደሉ ሀገሪቷ ውስጥ በነፃነት እየተዘዋወሩ... ዮኒ እንዴት ወደ ሀገሩ መግባት ሊከለከል ይችላል?ሰይፉ ማለት የኢንተርቴመት ሰው እንጂ የፓለቲካ ሰው አይደለም ለሱ ሽምግልና እሚሄደው ...መንግስት ለራሱ ብዙ ችግር ነው ያለበት እንኳን ስለ ዮኒ ሊያስብ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Год назад

      @@mariyamawit ታዲያ እነስክንድር እነስንታየሁ እነመስከረምና እነ መአዛና ሌሎች እውነትን የተናገሩትስ ምን አድርገው ነው በቀደም ስለቤተክርስቲያን ደህንነት ሳይቀር በሚኒሊክ ታሪክ ሳይቀር እውነትን ስለያዙ ይሆን??? መከራ የሚያዩት ታዲያ ለምን ይሆን ከነዮኒ የበለጠ ሀገር ሲበጠብጡ ነበር ማለት ነው?መንግስት ከህዝብ ጋር ቢቆም ሲጀመር ህገ መንግስቱ ላይ ሰርቶ ቢሆን መች ይህ ሁሉስ ነበር

  • @totot2437
    @totot2437 Год назад +351

    በአድስ አበባ ዙራ ቤታችን እየፈረሠ አረብ አገር 1ዐ አመት ለፍቸ ቤቴን አፈረሡት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Год назад +22

      እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞሽ እህቴ ይሄ የመከራ ጊዜ ያልፋል

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Год назад +16

      አይዞሺ ዉደልፋትሺን አላህ ይክፈልሺ

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Год назад +8

      አይዞሽ

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Год назад +5

      Ayizosh ihite fetari yiferdal 🙏🥺🥺

    • @zedhabshwet7123
      @zedhabshwet7123 Год назад +1

      ለምን አፈርሱብሽ

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Год назад +4

    እረ ማኚቲ I didn’t know you, Man. This is so nice to heard from you how much you respect others and how much you have big heart and loves for your wife and family. Respect!!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Год назад +8

    ዮኒዬ እንኳን በሰላም ለሀገርህ ምድር በሠላም ገባክ በጣም ነው የምወድክ በግልፆ በመናገርክ 😍❤🙏

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад +133

    የእኔ ሚስኪን መጥፎ ሰው እዳልሆነ ፊቱን አይታችሁ ገምቱ የዋህ ነው ዮኒዬ❤❤❤❤❤

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Год назад +131

    ኢትዮጵያ ለመግባት አለሞላ ያላችሁ አግዚአብሔር በበረከቱ ይሙላላችሁ።አሜን💚💛❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +2

    ወይኔ ዘግይቼነው ያየውክ ዮኒዬ እኔ የ አ አ ልጅነኝ ምናለ ሀገር ቤት ሆኜ ቢሆን ብዬ ተመኝው ወላሂ እቤቴ እጋብዝክ ነበር ምርጥ የመርኬ ልጅነኝ ለልደታ ደሞ በጣም ቅርብ ለማንኛውም እንኳን ለእናት ሀገርክ በሰላም ለመግባት አበቃክ ማኝቲ ይመችክ አቦ

  • @ekrW
    @ekrW Год назад +4

    ይችን ኮመንት የምታነቡ የስው ልጂ ሀሳባችን ብዙ ነውና አሏህ ያሳካልን ከመጥፎ መርዶ አሏህ ይጠብቃችሁ አገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን መጥፍን አልፈን ዲሎትን ይወፍቀን

  • @frehiwot_Amanual
    @frehiwot_Amanual Год назад +147

    ሰው ሁሉ በህይወት እያለ በቀና ልብ መልካም እየሰራ ማለፍ አለበት ህወት እጭር ናት🙏🏻

  • @imanseid
    @imanseid Год назад +129

    ማሥተረ አብነት እና ባለ አደራው እና ሀናንን ባብልከይረ አቅረብልን 🇪🇹🕌❤⛪️💛

    • @meksudgiza927
      @meksudgiza927 Год назад

      ሰይፉ ከልቤ አከብርሀለው ክበርልኝ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Год назад +4

    ዪኒ እንክዋን ለሃገርህ አበቃህ ❤ሰይፍሻ እስቲ ማስተር አብነት ወደ ሸፈር ሲመጣ ጋብዝልን እስቲ ደብረብርሃን ላሉ ወገኖቻችን እባካችሁ እንረዳዳ🙏

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok Год назад +9

    አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን ሀገራችንን በምሕረት ዓይንኽ ጎበኛት።

  • @milan8639
    @milan8639 Год назад +81

    Seifu Thank you ዬኒን ስላቀረብከው❤ ዬኒ ማለት እኮ ሰው አያመሰግንም እንጂ ብዙ እርዳታ የረዳ እና በድፍረት ወጥቶ አሁን ላለው ዩቲዩበር ሁላ መንገዱን ያሳየ ነው❤❤❤we love you Yoni ❤❤❤❤

  • @Bestvideoshd1
    @Bestvideoshd1 Год назад +87

    ከብዘ አመት በኃላ ለሀገርህ ስላበቃህ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 Год назад +16

    We need Deacon HENOK HAILE on this show cause he gives a very important lessons especially for the youths and he wrote so many books

    • @mateb4802
      @mateb4802 Год назад

      እኔ ግን እንደዚህ የወተደ ፕሮግራም ላይ ባይ ቅርብ እመርጣለሁ! ዲ/ን ሄኖክን የሚመጥን ሚድያ አይደለም በእኔ እይታ

  • @abdumobilapp
    @abdumobilapp Год назад +5

    ማኛ "ክብሩ ይስፋ... ክብሩ ይስፋ" ደስ ይበልህ አባት 😂

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Год назад +217

    ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላም ይብዛላቹ😘ዮኒ ዱቄታም

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Год назад +73

    ዩኒ ማኛ ኢትዮ ገባደ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
    ግን ሀገሩ የማይናፍቀዉ ሰዉ የለም ለካ እኔም ሀገሬና ቤተሰቦቸ ናፍቀዉኛል😥

    • @user-bc5bh2ck9b
      @user-bc5bh2ck9b Год назад

      አይዞኝ እህቴ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Год назад +4

    ዬኒ ማኛ እንኳን ደህና መጣህ እማማ ዝናሽን ብታገኛቸው ደስ ይለናል !!!!!

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Год назад +6

    ዋው ዮኒያችን እንኳን ለቅድስት ሀገር መሬት በሰላም አበቃህ ወድሜ🙏

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Год назад

      ቤተሠብ እንሁን ውዴ

    • @frieyoutube
      @frieyoutube Год назад

      @@ethiomimitube7507 እመልሳለሁ ነይ ስራዬን አይው😍🙏

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Год назад +80

    አንደኛ ኮማች ነኝ የስ ላይኩኝ😂😂😂🤝

    • @ሠያ
      @ሠያ Год назад +2

      አረኩሺ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Год назад

      በ ኦሮሞ ፒፒ sponsored ሆኖ የ ገፅታ ግንባታ ላይ ስለተሰማራ ነው ጭብጨባው 😂😂 አሁን ኖኔ ተፅዕኖ አሳዳሪ ሲሆን 😂😂

    • @yewenwessendebela1398
      @yewenwessendebela1398 Год назад

      realy ዮኒ ማኛው የሚገርም ትንታኔ ነው የሰጠኸው በተለይ ለወጣቱ thak you very much men

    • @addisababa_
      @addisababa_ Год назад

      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

    • @user-sd1wb3bk8k
      @user-sd1wb3bk8k Год назад

      ​@@ሠያ 😍እኔንንም

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Год назад +74

    ሀገር ገባህ ዮኒዬ መልካም እርፍት ሰላም ተመለስ 😍

  • @thali9249
    @thali9249 Год назад

    ወይ ዮናስ ስትጀምር ያአረብ አገር ልጆችን. አይስደቡ ስድብን ስድበህ አንዴ እስላም ፣አንዴ ፕሮቴስታንት ሆነህ ለዚህ በቃህ መጨረሻህን ያሳየኝ

  • @hwhw3510
    @hwhw3510 Год назад +5

    የሆኒዬ እንኳን በሰላም መጣክ በሰላም ለልጆችክ ይመልስክ

  • @Bosstube90
    @Bosstube90 Год назад +17

    ዮኒ እና ሰይፉ የአመቱ big show ሰይፉ እናመሰግናለን ወንድማችንን በክብር ስለጋበዝክልን እስቲ የዮኒ ወዳጆች
    የታላችሁ

    • @hirutbekele7003
      @hirutbekele7003 Год назад +3

      አጨብጫቢ መሆን አይከብድም

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Год назад +1

      ተሙ አለን ማኛችን ሸራተናችን ተሙዬ አንተም በጣም መልካም ጓደኛ ነህ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ💖🙏

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Год назад

      ተሙ..አለን🙏🙏🙏

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 Год назад

      ኤጭ ወዳ ገረድ

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Год назад +24

    ዮኒ ምርጥ ሰው እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ ❤
    በሰላም ተመለስ ወደ ባለቤትህ ወደ ልጆችህ ወዳጅ ይመስሉ ጠላቶች አሉና ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏

  • @wondwasenayele4303
    @wondwasenayele4303 Год назад +1

    እርግጠኛ ነኝ እኔም ሰይፉ ላይ መቅረቤ አይቀርም እድሜ ይስጠን እንጂ።

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +95

    የወኒ ማኛው ወሳኝ ሰው ኢትዮ ገባህ እንኳን ለሃገርህ በቃህ🇪🇹❤🙏

    • @redyahammed5697
      @redyahammed5697 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamtame7868
    @tamtame7868 Год назад +106

    ማስተር አብነትን አቅርብልን🙏በተስፋ እንጠብቃለን 🙏

  • @mubark9194
    @mubark9194 Год назад +21

    ማስተር አብነት ይቅረብ አለበለዛ ሳብስክራቡን እነሳ እምትሉ እጆቹን አውጡ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gy6li4up3u
    @user-gy6li4up3u Год назад +1

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ ገና በ 4 ቀን ሳታየው በጣም አወራህ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +104

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤💛💚

    • @media3953
      @media3953 Год назад

      ruclips.net/video/2dY3r1nZq_s/видео.html

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Год назад +90

    ማኛዬ የኔ ምቾት የኔ ሸራተን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እንኳንም በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እራስክን ጠብቅ በሰላም ተመለስ❤️❤️❤️❤️

    • @HiraAtaye
      @HiraAtaye Год назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክኮክኮ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Год назад +4

      በ ኦሮሞ ፒፒ sponsored ሆኖ የ ገፅታ ግንባታ ላይ ስለተሰማራ ነው ጭብጨባው 😂😂

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Год назад +3

      ​@@solianasoliana4052 ሂጅ ወሬኛ ምቀኛ ኮተታም ዱቄት አለ ማኛዬ አንች ቋቋቲያም አሮጊት ሂጅ ወደዛ 😂😂😂😂😂

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Год назад

      ​@@HiraAtaye አትነጅሽኝ ቱ😘💖😂😂😂😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      ክክክ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад +5

    ዮኒ እንኳን ለሀገርክ አበቃህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን አገሩ ለናፈቀው ሁሉ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ💚💛❤️

  • @mohammedawell6282
    @mohammedawell6282 Год назад +1

    ማስተር ኣብነት ሀናን ባቡል ኸይር በseyfu shaw ይቅረቡ የምትሉ🙋

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад +6

    የዮኒ ችግር ሁሉ ነገር አዋቂ ነኝ የሚለውና በሁሉ ነገር ላይ አስተያየት መስጠቱ ና ሰዎችን ከፍ ዝቅ አድርጎ መሳደቡ ነው ለስህተትና ለብዙ ቀየሜታ የሚዳርገው! ዛሬ ይቅርታ መጠየቁ ደስ የሚል ነገር ነው❤❤ ከስህተቱ ተምሮ የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +68

    ኧረ ትልቅ ሰው ዮኒ የዋህነው እኮ ጀግና ሰው እንካን በሰላም ለሀገርክ አበቃህ🙏 ዮኒ የድሀ አባት❤ ደግሞ ድብቅነገር የለም ዮኒጋ እውነቷን ቁጭነው👌

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw Год назад +1

    I am Eritrean American but I love Youni manga ''he is a real human.

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Год назад

      I can't forget his hate speech,, contributor of blood shade in Ethiopia,,EBS has to be shame to bring him as guest

  • @mamena1296
    @mamena1296 Год назад

    ዮኒ ማኛ አንደኛና ሁሉም የሚገዛ ሀሳብ ጠቃሚ ነጥብ ሆኖ አግኝቸዉ እናመሰግናለን🙏🏽🇪🇹🇪🇷🙏🏽

  • @selam801
    @selam801 Год назад +10

    ሰይፉ በእናትህ ማሰተር አብነት አቅርበልን
    ይቅረብ እምትሉ like አርጉ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +42

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ በሌላ ቀን የመዳም ቅመሞም ይቅረቡልን 😜እምትሉ እጅ አውጡ

  • @getanehgerum6042
    @getanehgerum6042 Год назад

    ከዚህ በፊት የሚናገረውን ለሰማ ጆሮ ያማል የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ!

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 Год назад

    ዮኒዬ ጥሩነው ደስብሎኛል ስለገባህ አገርህ እግዛብሔር ይጠብቅህ ረጋስትል እደዚህ ሲአምርብህ ቡናከወደድክ ደግሞ ናታኒ ካፌ ቦሌ ጋብዠህ አለው

  • @user-dj9gg5hg5b
    @user-dj9gg5hg5b Год назад +35

    ማስተር አብነትን አቅርብልን ሰይፉ👍👍👍

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Год назад +43

    ማኛው እኳን ለሀገርህ አበቃህ የማያ አባት የአማኑ አባት 😍😍እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @negeseyesawku4545
    @negeseyesawku4545 Год назад

    ህፃናት እንደሚከታተሉኝ ስረዳ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ ተረዳሁ ጥሩ ሀሳብ ነው ዮኒ ማኛ ከአርቲስት ጎሳዬ ተስፋየ ጋር በጣም ተመሳሳይ ናችሁ፡፡

  • @etho4784
    @etho4784 Год назад +5

    ያአላህ ሁላችንንም ሂድያ ስጠን

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Год назад +69

    ማኛው ዮኒ እንኳን ለናት ሀገርህ አብቃህ ጀግናው❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤🎉

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Год назад

      ​@@selamtube1319 እህቴ ደምሪይ

  • @sarawleyu-sm9qm
    @sarawleyu-sm9qm Год назад +54

    ማነው እደኔ ዮኒ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ወላ እወደዋለው 🤘

  • @azietube
    @azietube Год назад

    ዮኒ ወደአገርህ እንካን በሰላም መጣህ ሰይፍሻ ዮኒን ስላቀረብከው ዮኒ ተከታዮች እንወድሀለን እናከብርሀለን ዮኒ የሶሻል ሚዲያ አንደኛ

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Год назад

    ዮኒ ፊኛ ጀግና ነው እምትሉ ምን ሰርቶ ነው ግን ?? እስቲ እዚሁ ሁንና ላይቭ ግባና እንደድሮክ ማንንምሳታስቀር አፍህን ክፈት።

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 Год назад +26

    ማኛ የፍቅር ሰዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @mimilagemechu8260
    @mimilagemechu8260 Год назад +20

    ማኚዝ ወሳኝ ሰው እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ💙🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад

    ምቀኝነት ተንኮል ክፋት ከምድራችን ከህዝባችን ተጠርጎ ወደ ሲዖል ይውረድ በእምዬ አሜሪካ ወገንህ ከበለጥከው የረዳኸው ሰው ጎትቶ ቢጥልህ ደስታው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ዮኒ በርታ ፍቅር እግዚአብሔር ነው !

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Год назад +4

    ማኛየ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Год назад +11

    በራሰ መተማመንህ ሳላደቅ አላለፈም🥰 ሰይፍላይ በተህ መቅረብህ ጀግና ነህ 👍👍👌👌 ይበላኝ ላሸቃባጭ🤔🤣🤣 የዋህ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥺🥺

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +48

    ዩኒ ማኛ የደሀ አባት እንወድሀለን ልብህን እሚያውቅ ያውቅሀል እማያውቅህ ይጠላሀል በሰላም ወደነበርክበት ይመልስህ 😘😘😘😘😘😘ይሄን ኢንተርቢው ጅጅ ኪያ አፍጥጣ እየተከታተለችህ ነው እሚሆን😏😂😂😂😃

    • @abebatube6227
      @abebatube6227 Год назад +1

      😂😂😂😘😂

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Год назад +1

      ሸሌ?

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 Год назад +1

      ክክክክክክክ

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd Год назад +1

      ይች ምቀኛ አች እሷ ታስራ እያለች እኮ የደወለላት እሱ ነበር አገተ ጉርድ ናት ማርያምን ብቻ መዳሀኒአለም ይጠብቀው

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Год назад

    በጣም የሚገርመው ሾው በጣም የወደቀው ዛሬ ነው ስውን የሚሳደብ አአገርና ህዝብ ሀይማኖት የሚያዋርድ ምን እንዲያስተምር በዚህ ላይ ንደጋበዝከው በጣም የሚገርም ሲሆን ከዛ ቀን ጀምሮ ያንተን ሾ ማየት አቆምን በጣም የምታሳዝን ነህ ስዎች አጥፍተው በአንተ ሾ ላይ ክብር ሲያገኙ ሌላ ተሳዳቢ ትውልድ ማበረታትህ ነው:: ታሳዝናለህ

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 Год назад

    ሰይፉ ሰው ጠፍቶ ነው የኤን ተሳዳቢ ለአፉ ለከት የሌለውን የምታቀርበው በእውነት በጣም ነው ያፈርኩብህ

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Год назад +85

    ኮሜንት ለማንበብ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂🙋
    ዮኒ ዝምብለህ ትመቸኛለህ😎

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Год назад +12

    የጀግና ዘር ጀግና ነው ዮኒ ቅን ሰው ብዙ መልካም ሥራ አለህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኛለክ አረኩ ማትል ቅን ሠው ነክ በርታልን ከክፍ ሁሉ ጠብቆ ከልጆችክ ያገናኝክ❤

  • @bertukanandemariam6740
    @bertukanandemariam6740 Год назад +1

    Seife betam yasazenal ehenene dengay erase makrebeh lante program yalenine value asatani yoni dengay 😢😢😢

  • @mamena1296
    @mamena1296 Год назад +3

    በጣም ይገርማል በዚህ ቀርቦ የሰማሁት ሁሉ ጠቃሚና አስተማሪ ነዉ 🙏🏽🙏🏽

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Год назад +39

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ኢትዮጵያ እና ህዝብን ፍቅር አንድነት መከባበርን ያድለን

    • @media3953
      @media3953 Год назад

      ruclips.net/video/2dY3r1nZq_s/видео.html

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Год назад +4

    የሜቄዶንያ መስራች እና ስንት በዘመናችን ድንቅ ስራ የሰሩ ድንቅ ሰወች የቀረቡበት መድረክ ላይ ተሳዳቢ በፈቀደው ግዜ የፈለገውን ሰው የሚያዋርድ ሰው ቀረበ::
    የዚህ ዘመን ሰው በመሆኔ የሚሰማኝ ሀዘን ወደር የለውም
    የምናሳዝን ጀነሬሽን ሰወች ነን:: 😢

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Год назад +1

    I Like your confidence bro.ይቅርታ ማለት ድክመት አይደለም confidence እና ብስለት ነው .

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Год назад

    ዮንዬ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ግልፅነትህን እወደዋለሁ፡፡እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ለባለቤትህ ለልጆችሕ ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ ሰይፍዬን እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለባለቤትህ ለመላው ቤተሰብሕ ይስጥልን፡፡

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Год назад +118

    ኧረ ይመችክ ዮኒ😍 ያችን ዝሆን አቃጥላት😂😂😂

    • @feardasmaemmed5869
      @feardasmaemmed5869 Год назад +1

      በቃ ማበዶ ነውአይይይ

    • @bint4181
      @bint4181 Год назад +1

      ​@@feardasmaemmed5869 ግን ጂጂ እና ዩኒ በፊት ተጋብተው ነበር

    • @sannysanny8423
      @sannysanny8423 Год назад +2

      😂😂😂😂😂 በደንብ ነዋ ሚዲያው ሁሉ ተንጫጫ እኮ ወንድ ነው ❤❤❤❤

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Год назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 Год назад

      Kkkkkk

  • @zeynb5682
    @zeynb5682 Год назад +11

    ሰይፍሻ ዮኒ ማኛ ከነቤተሰባችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 Год назад +1

    ዮኒ ማኛ።ወደ አገርህ በሰላም ገባህ በሰላም ወደ ምትኖርበት አገር በሰላም ይመልስህ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Год назад

    ሰው አቅርበህ ልብህ ውልቅ ብሏል ሰይፉ ሰው ማንጏጠጥ ብሄር መስደብ ጀግንነት ተብሎ ሚዲያ ላይ እንደጀግና ተቆጥሮ ቃለ መጠይቅ የሚደረግባት ድንቋ እና ብርቅዬዋ ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ዘንድሮ ግን የት እንሂድ ወዳጆቼ ወቸው ጉድ አለ ያገሬ ሰው

  • @dek12940
    @dek12940 Год назад +74

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላማቾሁ ይብዛ ሁላችንም ስለ ሀገራችን መልካም የምናስብበት እዕምሮ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 Год назад +62

    እኛ ብቻ ተመልካች ሁነን ቀረን😂😂😂😂😂

    • @user-ml6sh6vg7u
      @user-ml6sh6vg7u Год назад

      😜🤫😁😁

    • @user-pr8cd5kj5n
      @user-pr8cd5kj5n Год назад

      🤣🤣🤣 ehenim man ayebet

    • @desta841
      @desta841 Год назад

      iko wude 💚💛❤

    • @addisababa_
      @addisababa_ Год назад

      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

    • @coconutt2565
      @coconutt2565 Год назад

      Kkkkkkk

  • @Aman-ft9ul
    @Aman-ft9ul Год назад +2

    አይ ጉድ!🙃
    መሄጃ የላችሁም ብላችሁ ነው አ እንዲህ የምትጫወቱብን🤣🤣

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Год назад

    የመደም ቅመሞችን ለምን አተቀርብም ሴይፉ ዮኒ ማኛን ሰይ ዱቄተም የሚለው ቃል ነው ቶሎ ትዝ የሚለኝ ዮኒ እንኳን ለሀገርህ አላህ አበቃህ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Год назад +9

    ዮኒየ አንተ የሁሉ ድምቀት ነህ በሰላም ወደ ልዶችህ ይመልስህ