ሀዘንተኞች ከለቅሶ ላይ ተነስተው የመጡበት ምክንያት "ኤፍራታ ልጄ ብቻ አይደለችም ..." ልጁን በሞት የተነጠቀው ድምፃዊ ግርማ ተፈራ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • "ኤፍራታ ልጄ ብቻ አይደለችም..." ልጁን በሞት የተነጠቀው ድምፃዊ ግርማ ተፈራ | Seifu on EBS | Girma Tefera Kassa
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 3,9 тыс.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi 4 года назад +522

    እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢
    ለመላው ቤተሰቤቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናቱን ይስጥልን 🙏እናት አትሙት 😢እናት ለዘላለም ትኑር 😢እናትስ ክፉ አይንካት እጅግ በጣም ያማል 😭

    • @ድልለፋኖላማራውአለኝታ
      @ድልለፋኖላማራውአለኝታ 4 года назад +2

      ብሬክስየ መልካም ሰው

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 4 года назад +1

      በጣም ያማል brex ልክ ነህ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑር ለግርምሽ ጽናቱን ይስጠው የናት ሞት አቀዋለሁ እምየን ማጣት ጨለማውስ ነው የሚኖረው ብርሀን የለም ብቻ ይኖራል እግዚአብሔር የወደደውን አረገ

    • @mogesamha199
      @mogesamha199 4 года назад +1

      The name of the hospital is "Agora " its around sumit safari and the doctors name is "amha achamyelewu"
      Please share the names as much as you can because we are not allowed to air it on tv

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 4 года назад

      በጣም የአሳዝናል ግን ምነው መሲ ከእናቷ ሰትገኛኝ አላሳየህንም ???

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 4 года назад

      Brex Habeshawi berekiseyeee melikam sewu 💛💚❤️🙏🙏🙏

  • @አቢቲየማርያም
    @አቢቲየማርያም 4 года назад +183

    አይ ኢትዮጵያ🙆‍♀️🙆‍♀️የታምራት ደስታ ሞትም ተደባብሶ ቀርቷል😭😭
    ግርማ ተፈራ የምታምነው አምላክ እሱ ያፅናህ🙏
    ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 4 года назад +22

    የኔ እናት አንጀቴን አላወሰኝ እግዚአብሔር መጽናናትን ይላክላችሁ።ነብሷን በአጸደ ገነት ያኑር

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 4 года назад +55

    እኔ ከነቤተሠቦቼ ተንሠቀሠኩላቹ 😭😭😭😭 በየትኛው ቃል ላፅናናቹ 😭😭 የናንተ ሀዘን የሁላችንም ነው እመብርሀን ከነ ልጇ የሀዘን ቤታችሁን ትጎብኝ እባካችሁን ጠንክሩ

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 года назад +407

    ግርምዬ አንተ እኮ ታዋቂ ስለሆንክ ነው አደባባይ የወጣው ስንቱን እናት አበላሽተው እንዳስቀሩት ቤት ይቁጠረው

    • @elsanatsopiyan3125
      @elsanatsopiyan3125 4 года назад

      Exactly, I think this why he need to use this platform to atlist start something, he can even open Go fund me to support him for court cases

    • @salamdubai6966
      @salamdubai6966 4 года назад +2

      በትክከል

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 года назад

      Exactly

    • @zizuzizu4752
      @zizuzizu4752 4 года назад +1

      ትክክል

    • @yamisirachshimelis3692
      @yamisirachshimelis3692 4 года назад

      Batikikil inem yazare 2t amet zamaden yaxahut bazihu melku nawu bachalitegnoch e/her metsnanatun yisxachuh.

  • @WW-sy7cj
    @WW-sy7cj 4 года назад +3

    በጣም ምርጥ እናት ነሽ።
    እኔ ሙስሊም ነኘ ነገር ግን የሁላችንም አምላክ
    አንድ ነዉ የተጠቀምሽዉ ቃል በጣም እንዳከብርሽ አድርጎኛል
    ባለሽበት እምነት ከፈጣሪሽ ጋር ጥብቅ ቁርኘንት እንዳለሽ ያሳያል
    * እግዛብሔር (ፈጣሪ) አይሳሳትም*
    በትክክል ፅናቱን ይስጥሽ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 4 года назад +73

    ግርምሽ አይዞህ ፈጣሪ ያፃናህ በጣም ያማል እናውቃለን ልብ ይሰብራል ፈጣሪ የወደደውን ወሰደ ስለዚህ እሷንም ፈጣሪ ስለወደዳት ነው አይዞአቹህ

    • @hanamamuye6729
      @hanamamuye6729 4 года назад

      እግዛቢሔርያፅናችሁ እሷንምነብሳን ባፀደገትያንርታ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 года назад

      መፆናቱን፡ይስጣችሁ፡ከፈጣሪየመጣነው፡

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 4 года назад +61

    ግርማ ተፈራ ካሳ በጣም የምወዲህ የማከብርህ አርቲስት ነህ አላህ ያሶብርህ የልጂ ሞት ከባዲ ነው የኔ አባት 💔💔❤❤

  • @yewubdardemese3043
    @yewubdardemese3043 4 года назад +3

    የእዉነት እይለቀሰኩ ነው የተከታተልኩት በጣም የሚይሳዝን ነገር ነው እግዚአብሔር ነፍሶን በገነት ይሰቀምጥልን ለቤተሰቦቻ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 4 года назад +42

    ግርምሽ አባቴ መፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል ነብሶዋን. በአፀዴ ገነት ያሩራት

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 года назад +81

    ሐኪም ቤቱ በሕግ መጠየቅ አለበት ዶክተሩም መጠየቅ አለበት ዜሬ ተወርቶ ነገ መረሳት የለበትም

  • @aynalemassefa7598
    @aynalemassefa7598 4 года назад +8

    እጅግ ያሳዝናል😭😭😭እግዚአብሄር ነፍሷን በገነት ያኑራት🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለመላው ቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ela-tina3732
    @ela-tina3732 4 года назад +40

    ነፍሷን ከደጋጎቹ ከፃድቃን ሰማዕታት ጎን ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @senayalemu4693
    @senayalemu4693 4 года назад +62

    በእውነት ያማል ነብሳን በገነት ያኑርልን ለሞላ ቤተሰቦቻዋም መፀናናትን ይስጥልን እኔም የ8 ወር ነብሰጡር ነኝ በሰላም እደገላገል የናተን የህት የወድሞቸን የናት ያባቶቸን ፆለት እና ዱአ አሻለሁ

    • @enkukiyaemati2158
      @enkukiyaemati2158 4 года назад +1

      እህቴ በሰላም ተገላገይ ግን እንደዚህ የሚያስጨንቅ ነገር ማየት የለብሽም ።

    • @mdinaali3183
      @mdinaali3183 4 года назад +1

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ አይዞሽ

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 года назад +1

      Kebitsh wuleje .

    • @zizuzizu4752
      @zizuzizu4752 4 года назад +1

      ኣይዞሽ ምንም ኣትሆንም

    • @fahizafahiza1741
      @fahizafahiza1741 4 года назад +1

      አይዞሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @michaeltsega1570
    @michaeltsega1570 4 года назад +19

    በጣም ያማል፡ቤተሰቦች፡ወላጆች፡በሙሉ፡እግዝአብሔር፡ያፅናችሁ! በተለይ አጆራ(AJORA) የሚባል የእናቶችና የህፃናት ሆስፒታል ሊዘጋ ይገባል የብዙ እናቶችና ህጻናት ሂወት እየቀጠፈ ነው ከሁለት ዓመት በፊት ዶክተሩ ልጄን ገድሎብኛል በማታ ሂደን በእንቅልፍ ልቡ የተሳሳተ መርፌ ሰጥታት ልጄን አጥቻለሁ

    • @hi-kq4rg
      @hi-kq4rg 4 года назад +1

      So sad 😭 rest in peace .Betesebochwam metsnanat yistachu

    • @የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
      @የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ 3 года назад

      በጣም ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልን
      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb 4 года назад +145

    የእህቴን ነፍስ ይማር ግን ሆስፒታሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው ፍርድ የፈጣሪ ቢሆንም የግድ መጠየቅ አለባቸው

    • @meserettades3362
      @meserettades3362 4 года назад

      Ewente Ewente

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 4 года назад

      YETALE HG HG BINOR ENDIH HZB ENDE QTEL YREGF NEBER 😭😭😭😭😭😭

    • @melay5344
      @melay5344 4 года назад

      Subscribe በማድረግ ቤተሠብ ሁኑኝ አባካችሁ 😍😍
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/j4auQkg5Uqs/видео.html
      አመሠግናለሁ 😻😻😻

  • @mimifish4856
    @mimifish4856 4 года назад +146

    እኔ በሙያዬ ነርስ ነኝ ካናዳ እና ይህ የሚያሳየው የነርሶቹ ቸልተኝነት ወይም የእውቀት ማነስን ነው! ከወሊድ በኃላ ሊመጡ ለሚችሉ ችግሮች አስቀድሞ አልመዘጋጀት ወይም ችግሮቹ ምን ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ አላመሰብ ይህን የመሰለ ችግር ይፈጥራል። ዶክቶሩ እራሱ ትልቅ አላፊነት አለበት! የሰው ሂወት የረከሰበት ሀገር። ለሙያ ሳይሆን ሆድን ብቻ ለመሙላት የሚሰራበት ሀገር! ምን አለ ሰባዊነት ቢሰማቹ! አንቺ እዛ ቁጭ ብለሽ ወሬሽን እየሰለቅሽ ወይ ፌስብክ ላይ ተጥደሽ የሰው ሂወት ያልፋል። ነግ በኔ በሉ! !!! ለወላጆች መፅናትን እመኛለው!

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 4 года назад +2

      ልክ ነሽ እህቴ ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው

    • @selamawityimer8158
      @selamawityimer8158 4 года назад +1

      Lik nesh mimi ethiopian mecham aykyrem

    • @fikerlove782
      @fikerlove782 4 года назад +1

      Lek nesh sis. sytawekelachew lemimotut enatoch....... Begdaleshnetachw betam new yemiyasaznew....... yeweld yawkewal 😭😭💔💔

    • @anshamuhammed6690
      @anshamuhammed6690 4 года назад +4

      አዎ ልክ ነው !ቸልተኛ የህክምና ባለሞያወች አሉ ::ግን እናት ለምን ትሙት ::ብዙ ጨዋ ሰራተኛ እንዳለ ሁሉ በጣም ዝንጉ ሰወች አሉ
      እኔም አንዴ በጣም ታምሜ ስታይ በሺታየ አልተገኘም እናም በጣም ተመላለስኩ ዶክተሩ ምን አለኝ መሰለሽ "ስራ መስራት ደብሮሽ ነው አላመመሺም "አለኝ:: ሪፈርም የዱቤ ታካሚ ስለሆንኩ ሪፈር ካልተፃፈ አይቀበሉም እሱም አልፅፍ አለኝ
      መዳኒት ዝም ብሎ ያዝልኛል ::መጨረሻ ሌላ ቦታ ስታይ የ አንጀት ቁስለት እና የ ጨጉአራ ባክተርያ ተባልኩ ::ይሄ ጥሩወቹን አይመለከትም ::እስኪ ሁላችንም የሙያ ግዴታችንን እንወጣ !!!"

    • @mimifish4856
      @mimifish4856 4 года назад

      @@anshamuhammed6690 ያሳዝናል!

  • @ፀዳለሰማይ
    @ፀዳለሰማይ 4 года назад +1

    ገነት ፣ግርማ በጣም ያማል ሁሉም ወላጅ ይገባዋል ነገር ግን ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 года назад +26

    የሀገራችን ዶክተሮች በጣም ቸልተኞች ናቸው በጣም ነው ሚያሳዝነው አምላክ ነብሷን በገነት ያኑረው የናንተም ፅናቱን ይስጣቸው

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 4 года назад

      እግዛብሄር ያጽናቹ

    • @taborjigsa4445
      @taborjigsa4445 4 года назад

      Please you don’t know what’s happening he knows god

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад +15

    በእውነት ግርማ ብርቱ ሰው ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው በፌስቡክ ገፁ ያሰፈረውን ፁሁፍ አይቼ በሱ ተፅናናሁ እመብርሃን ታበርታህ

  • @fanafana3234
    @fanafana3234 4 года назад +2

    ነብስዋን በአፀደ ገነት ከደጋጎች ጎን ያኑረው ለናንተም መፅናናትን ይስጣችው ኤልሮ ኤንም እግዚያብሄር ያሳድገው

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 4 года назад +15

    ውይ እናት... አይዞሽ እምዬ አፅናኝ መልዐክ ይላክላችሁ!!! ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም እርሱ ያበርታሽ አይዞአችሁ! እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!!

  • @جميلااماميرإنشاءالله

    😢😢😢😢😢 ያአላህ በጣም ከባድ ሀዘን ነው መፅናናቱን ይስጣችሁ ልጇን አላህ አሳድጎ ለፍሬ ያብቃላት

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 4 года назад +1

    ነፍሷን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ስር ያኑርልን ለመላ ቤተሰብ እግዚአብሔር መጽናናቱ ያድላችሁ ህጻኑንም እመ አምላክ በጥበብ በሞገስ ታሳድገው

  • @eeee4817
    @eeee4817 4 года назад +58

    ታምራት ደስታንም ሌላም እናቶች እየሞቱበት ነው ይሄ ኬዝ ፍትህ እንፈልጋለን ድምፅ እንስጣቸው እናግዛቸው ንፁህ ሠው ለምን ይሙት

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 4 года назад +1

      ልክ ነሽ በገንዘብ እየገዙ ያለእውቀታቸው ይገባሉ ስው ይጨርሳሉ ህዝቡም አልቅሶ ዝም ይላል እነሱ ምን ያድርጉ በሀገሩም ህግ የለም ማለት ይቻላል ህፃን ልጅ ይደፈራሉ ህዝቡ በአንድ ሆ ብሎ መጮህ አለበት ነው የምለው

    • @mogesamha199
      @mogesamha199 4 года назад +1

      The name of the hospital is "Agora " its around sumit safari and the doctors name is "amha achamyelewu"
      Please share the names as much as you can because we are not allowed to air it on tv

  • @ethiopicart
    @ethiopicart 4 года назад +38

    የሚያፀና እግዚአብሄር ነው! ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን። አሜን!

  • @yesewzerachenef4884
    @yesewzerachenef4884 4 года назад +1

    ወወወ 😭😭😭😭😭 እህቴ ነፋስሽን በገነት ያኑረው ። ለቤተስቡ በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ ! ሀዘኑ ከባድ ነው

  • @haschascha627
    @haschascha627 4 года назад +51

    አምላክ ያጸናናችሁ። ከባድ ነው የኢትዮጵያ ዶክተሮች ጥሩ እንዳሉ ሁሉ ያለ ችሎታ በዘመድ አዝማድ በየሕክምና ጣቢያ ተወሽቀው ዜጎችን እየጎዱ ነው ያልተነገረ ብዙ ጉዳቶችን እያስተናገደ ያለው የሆስፒታሎች ጉድ የደረሰበት ያውቀዋል።

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ዶክተሮች በሠው ሒወት እየቀለዱ ነው መከሰስ አለባቸው የማንም የትኛዋም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም ይህንን ጉዳይ አለባብሶ ማለፍ ያለበት አይመስለኝም ቤተሠቦቿን ፈጣሪ ያፅናችሁ ያማል ሀዘኑ ከባድ ነው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад

      ነፍስይማር፣ፍጣሪ፣ያፄናችሁ

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 года назад +1

    አይይይይይይ የናት ሀዘን አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ያፅናወት ማማየ እውነት ነው የህክምና እጥረትነው
    የፈሪታ እግዚአብሔር ነብሶን ከቅዱሳዱ ይደምርልን
    ለመላው ቤተሰቦቾ እግዚአብሔር ያፅናትሁ

  • @amytk6095
    @amytk6095 4 года назад +36

    ነርሶች እባካችሁ ስራችሁ አድካሚ ቢሆንም እህቶቻችሁ ነን ዶክተሮች ከሄዱ በኋላ ችላ ትላላችሁ በልመና ነው አንድ ነገር ስንፈልግ እንኳን የምትጡት ።

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 4 года назад +38

    ዘጠኝ ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ አባት ሚስጥር አለው ሆዱን የሚያባባ በጣም ያሳዝናል ነብሷን ይማረው ለቤተሰቡን መፅናናቱን ይስጣቹ ፈጣሪ

    • @ladidaswt3493
      @ladidaswt3493 4 года назад

      V 0, 92

    • @a-w6868
      @a-w6868 3 года назад +1

      እውነት ነው አባት ብዙ ሚስጥር አለው ሆዱን የሚያባባው ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 4 года назад +2

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ነፍሷን ያሳርፍልን እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እህህህህ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub9709 4 года назад +64

    የአላህ ከደዚህ አይነት ጠብቀኝ ወልጄ ልጄን መሳም ማሳደግ እፈልጋለውና😭😭😭😭😭😭

  • @የሰልማንእናት
    @የሰልማንእናት 4 года назад +62

    ውይስታሳዝን በልጅነት ተቀጨች
    የህክምናስህተት ይመስለኛል በኔበኩል ሀኪሞች በጣም ቸልተኞችናቸው

    • @derbietoshoma9455
      @derbietoshoma9455 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Egzabher nefsan ymar Egzabher yasnachihu

    • @zedlove4515
      @zedlove4515 4 года назад

      Awo fatariy lebona yistachw

    • @tenagnadegafa4131
      @tenagnadegafa4131 4 года назад

      ፕሊስ ጥቂት ሀኪሞች ናቸው በተለይ በዚህ ክፉ ግዜ እነሱ ህይወታቸውን ለሞት ሰተው ህዝብ እየታደጉ ነው

  • @unitedethiopia6490
    @unitedethiopia6490 4 года назад +22

    It’s painful I don’t know haw l express my feelings l keep crying 😭 her father’s touch my heart

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +23

    ነብሱዋን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
    ጌታ ያፅናችሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +130

    እሷን ነፍሷን ይማረዉ ለብተሰብም መፅናናቱን እመኛለዉ ግን እንዴኔ ሀሳብ ሆስፕታሉ ማለቴ ዶክተሩ በህግ መጠየቅ አለበት እንዴኔ ለህግ ይቅረብ ብቻ እምትሉ Like

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 4 года назад +1

      Min docteru bicha nersochum meketat alebachew enji

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 4 года назад +2

    በእውነት በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ ያፅናቹ ለእህታችን ነብሱዋን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @eyea7297
    @eyea7297 4 года назад +187

    የሆስፒታሉን ስም ለሌላው ሰው ካልተናግራችሁ ይሄም ታሪክ ሆኖ ያልፋል ስሙን ካልተናገራችሁ ህዝቡን አትጠቅሙም ስዉን ለማዳን የሆስፒታሉን ስም ተናገሩ

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 4 года назад +21

    እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም
    ፍትህ
    ለፎርጅድ የስራ ድርሻ
    የመንጃ ፈቃድ
    የተለያዩ ልክ ያልሆኑ ባለተማሩት የስራ ዘርፍ እየገቡ የንፁሀን ሞት ለምን 😭😭😭

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 4 года назад +24

    ልክ ናቸው ገንዘብ ነው እንጂ የሚታያቸው ለስው ነፍስ ደንታ የላቸውም

  • @rihananeymar1373
    @rihananeymar1373 4 года назад +33

    ኡፍ ልብ ይነካል በጣም ነብስ ይማር እህቴ ለቤተቦች ደሞ መፅናናቱን ይስጣችሁ

    • @saraahmad2425
      @saraahmad2425 4 года назад

      በጣም ተዛዝናለች የኔ ውድ ሙስሊም ከሆንሽ ነብስ ይማር አይባልም

    • @rihananeymar1373
      @rihananeymar1373 4 года назад +1

      @@saraahmad2425 በጣም ልብ ይሰብራል ግን ክርስትያን ነኝ

  • @woinshetyeshaneh8590
    @woinshetyeshaneh8590 4 года назад +86

    ይሄ ቸልተኝነት ነው:: ይሄ ቸልተኝነት መቆም አለበት እባካችሁ ህፃናትን ያለእናት አታስቀሩ እባካችሁ?

  • @jabarjabar745
    @jabarjabar745 4 года назад

    እንውድሀለን አቶ ግርማ መፅናናትን ተመኘሁ አባት የሚለውን ዘፈንህን ተጋበዝልኝ ጀግናዬ

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 4 года назад +17

    ሀዘኑ ከባድ ነው እፍ ነፍስ ይማር ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @tesfahuntadessetumebo7665
    @tesfahuntadessetumebo7665 4 года назад +13

    አይዞኣችሁ ሀዛናችሁ ሰዉ ለሆንን ሁሉ እጅግ አሰዘኝ ነዉ ጌታ እግዝአብሔር መቸልን ይስጣችሁ ነፍሷን በገናት ያኑራት

  • @ማሂአሜን
    @ማሂአሜን 4 года назад +1

    ነብሷን በገነት ያኑረው ልጆን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ

  • @mamalove2630
    @mamalove2630 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ያፅናቹ - የእሷንም ነብስ እግዚአብሔር አምላክ ነብሷን በመንግሥቱ ያስብልን, ነብሷን ከደጋጎቹ ረድፍ ያኑርልን

  • @المالوالبنونزينهالحياهالدنيا

    መሪር ነው ሀዘኔ!
    በብዙ ነገሮች አልቅሻለሁ
    የዛሬው ግን ልዩ ነው
    አይዞን የዚህች ምድር ገጽታ ሀዘንና ደስታ
    ያማል ወገኔ
    የደረስበት ይፍረድ

  • @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
    @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የልጅ ሃዘን እንዴት ከባድ ነው እግዚአብሔር። ሙሉ ቤተስብ ጥናቱን ይስጣችሁ እህታችንም ነብስ በአፀደ ገነት ይኑርልን። የተወለደው ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግልን

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 4 года назад +10

    ከአብዛኛው ዶክተሮች ለሚወልዱ እናቶች ክብር የላቸውም በምጥ ጊዜ እንኳን ለመረዳት ፍቃደኛ አይደሉም እርግጠኛ ሁኘ ነው የምናገረው እ/ር ያፅናችሁ

  • @lovedream217
    @lovedream217 4 года назад +36

    እኛስ ያላገባን አግብተን ልጅ ወልደን በሂወት መኖር ዋስትና ምንድነው በጣም ያሳዝናል ሰው ወልዶ ልጁን ካላየ ካላሳደገ የኢትዮጵያ ዶክተር በእግዜያብሔር ተለመኑ እየሞተ ያለው ሰው ነው ዶሮ አይደለም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +3

    አይ ወላድ አይ እናት አይ አባት ምን እንበል ወልዶ ማጣት የደረሰበት ያቀዋል እመቤቴ ማርያም ተቀብላ አፀደገነት ያግባት ለእናንተም ፅናቱን ዬሴጣቼሑ ምን ልበል አመመኘ

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 года назад +32

    ፈጣሪ ያፅናችሁ ግርምየ ሢጀመር የኢትዮ ዶክተሮች እከክ ናቸው አንጀት ቆራጮች ኡፍ

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 года назад +34

    እናትናአባቶቻችንን. ያረቢደስታቸውንጅ. ሀዘናቸውን. አታሳየኝ. አባት. አያልቅስ. አይከፍ. እናትም. እደዛው. እፍ. እደው. ከባድ ነው. ያረብ. ለቤተሰቦቸ. ደስታቸውንአሳየኝ. ያረብብብብ!!!

  • @jemberasfaw3743
    @jemberasfaw3743 4 года назад +1

    እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል:
    እኔ ደውዬ እናንተን ማናገር እፈልጋለሁ
    በርቱ: እግዚእብሄር ያጽናችሁ

  • @mamitudestaa6743
    @mamitudestaa6743 4 года назад +16

    This is also my story before almost 7 years, but thanks to God and To Dr.Daniel (GELEMSO WEST HARARGE) who is very generous , kind ,Sensitive and even I can say THE FATHER and BROTHER OF All Harerge Women.

  • @liyubiru5470
    @liyubiru5470 4 года назад +174

    በጫትና በሺሻ እራሱን አጡዞ ይገባል ታዳ እንዴት አይምሮውን ያሰራል ይህ ፉዙ ስንት አሉ እደሱ በየቦታው የተሰገሰጉ ደንታ የለሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @elsalove1988
      @elsalove1988 4 года назад +3

      Exactly

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 года назад

      ዶ/ር ለምን ይሞታል ታሞ ብለዉ ኢትዬጵያን ለሚሳደቡ ዶ/ሮች ንገርልኝ እስቲ

    • @safeenashsafeenash9007
      @safeenashsafeenash9007 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @እግዚአብሄርፉቅርነው
      @እግዚአብሄርፉቅርነው 4 года назад

      ትክክክክል የኔውድማንንንን ይጠየቅ ፈጣሪፉርዱን ይስጥ😭😭😭😭😭😢

    • @danieltewelde976
      @danieltewelde976 4 года назад

      O

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 4 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል፡፡ እግዝአብሔር ያጽናናችሁ ሌላ ምን ይባላል፡፡

  • @bezawitmulugeta9710
    @bezawitmulugeta9710 4 года назад +88

    የክሊኒኩ ስም "አጆራ" ይባላል የ ዶክተሩ ስም ደግሞ "አምሀ" ይባላል ማንም አናት ወደዛ ክሊኒክ ሄዳ ህይወቶን ማጣት የለባትም በእውነት ይሄን ስህተት ሲሰሩ የመጀመሪያቸው አይደለም

    • @barkotebarkote711
      @barkotebarkote711 4 года назад

      Bezi Thanks

    • @mohammedremadan5130
      @mohammedremadan5130 4 года назад +1

      This is nice awareness to each individuals gather hospital picture and location the post it please .

    • @michaeltsega1570
      @michaeltsega1570 4 года назад +5

      በጣም ያማል፡ቤተሰቦች፡ወላጆች፡በሙሉ፡እግዝአብሔር፡ያፅናችሁ! በተለይ አጆራ(AJORA) የሚባል የእናቶችና የህፃናት ሆስፒታል ሊዘጋ ይገባል የብዙ እናቶችና ህጻናት ሂወት እየቀጠፈ ነው ከሁለት ዓመት በፊት ዶክተሩ ልጄን ገድሎብኛል በማታ ሂደን በእንቅልፍ ልቡ የተሳሳተ መርፌ ሰጥታት ልጄን አጥቻለሁ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 года назад +2

      ማንም ከቀኑ አያልፍም ስበብ ነው
      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      "በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

    • @sweetlove3660
      @sweetlove3660 4 года назад

      እግዚአብሄር ይስጥልን ስለ Adresse Info 🏥ℹ️ 🥼መደበቅ የለበትም ውይ ኢትዮጵያውያ መቼ ነው ሰውን እንደ ክብሩ እምናየው ሰው ክብር ነው

  • @Jack297-o8i
    @Jack297-o8i 4 года назад +37

    This is painful😢May her soul rest in heaven🙏🏽The doctor’s and all the crew needs to be arrested😢 my deepest condolences to the family 🙏🏽

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 года назад +1

    በጣም ያማል ነፍሶን ፰አፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቾ ለመላው እዝብ መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +5

    እውነት እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ በሀኬሞች እንዝላልነት ስንት ልጅ ያለ እናት ያድጋል !!! አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ!!!

  • @SOLStudioCHANNELSolstudio
    @SOLStudioCHANNELSolstudio 4 года назад +105

    የሆስፒታሉን ስም ለምን አይናገርም እዛ ሰው መሄድ የለበትም

  • @aminat3033
    @aminat3033 4 года назад +1

    በጣም እሚያሳዝን ነው መፅናናትን እመኝላችሁዋለሁ አብሽር አባትየው

  • @lalksj4134
    @lalksj4134 4 года назад +18

    ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ

    እናት እምዬ ልቧ ስብር ብሎል እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ቸልተኛ ሃኪሞች ስንቱን ሂወት ቀጠፋ !!

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam9250 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ፅናት ይስጣችሁ ነፍስዋን በገነት ያኑርላት ከባድ ሃዘን ነው 🙏

  • @እማምየሙተሽምእወድሻለሁስ

    ውይ ባትነግረን ይሻል ነበር ለርጉዞች ይጨናነቃሉ ውውውው ትግሥቱን ይሥጣችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад +22

    በጣም ባለጌዎች ናቸው በቸልተኝነት ነው የሞተችው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናናቹ

  • @fantukasaye3434
    @fantukasaye3434 4 года назад +6

    Why dislike on this? Are we not human being and feel the loss? We should think first before acting. There are a lot of people who lost their life on medical error in Ethiopia. It is true the majority of Nurses and doctors who serve the people honestly but very handful specially Nurses do not know what they are doing or has no compassion, integrity and responsibility for patients and the family. I am speaking from my worst experience in one of the private hospital. The only thing they worry about is money. After you spent all your money, the service and treatment is out of the window. They even do not talk to you. Their motto is to save life and that is what they promised when they graduate however the only word you hear is an insult or their bad attitude. In my opinion they are in that profession just to earn money.
    We should follow the Golden rules of God “Do not treat others in ways that you would not like to be treated”.
    One way or another we all need the help of others and will be on the same shoes.
    Remember what goes round comes round.
    God be with you and bless you all

  • @meddiegibbon8548
    @meddiegibbon8548 4 года назад +10

    ከዛሬ ሶስት አመት በፊት እህቴን በህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይታኛለች ።ለማለት የፈለኩት ሆስፒታሉ ያው እንደዚሁ እንደሱቅ ከተከፈቱት የግል ሆስፒታል አንዱ ነው።ነገሬን ላሳጥረው እና እህቴን ሲከታተል የነበረው ዶክተር በጣም አስከፍቶናል።እህቴ እኛም ደግፈናት ቢሆን መጸዳጃ ቤት የምትሔድ ነበረች።የእግዘብሔር ጥሪ ደረሰና አረፈች ።እያወራች ነበር ከዛ ማልቀስ ስንጀምር በዘበኛ ነው ያስወጡን ።ዶክተሩ መጥቶ እንኳን አዝናለሁ እምንችለውን አደረግን ብሎ አላጽናንም።ሀገሬ አልመስልሽ አለኝ። በዘበኛ ተገፍትረን ወጣን ።ያማል በጣም።በቀን ለአልጋው እሚከፈለው ገንዘብ የትዬለሌ ነርስነን ባዮቹ ቅጥአንባሩ የጠፋቸው አረ ጉድ በአንዳንዶቹ ሰህትት መልካም ዶክተሮች እና መልካም ነርሶችን ሳላመሰግን አላልፍም ።

  • @natnaelaynalem7398
    @natnaelaynalem7398 4 года назад +20

    ልቤ ነው የተሰበረው አንተስ ታዋቂ ስለሆንክ ነው ሌላውስ አረ ቤቱ ይቁጠረው ፈጣሪ ያፀናቹ

  • @werkem7946
    @werkem7946 4 года назад +12

    ያማል እኔም እናቴን ልክ እዲሁ ነው ያጠው! እናቴ ነብስሽን /ቹ በገነት ያኑርልኝ!

    • @shooshooali3120
      @shooshooali3120 4 года назад

      እኔም

    • @melay5344
      @melay5344 4 года назад

      Subscribe በማድረግ ቤተሠብ ሁኑኝ አባካችሁ 😍😍
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/j4auQkg5Uqs/видео.html
      አመሠግናለሁ 😻😻😻

  • @jnahnn9084
    @jnahnn9084 4 года назад +14

    እኔም እናቴን ያጣሁት በወሊድ ነው እፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዝያብሄር ያፅናችሁ እሷንም ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 года назад +13

    እጅግ በጣም ከባድ ነው 😢💔💔💔 ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏

  • @selamberhe6255
    @selamberhe6255 4 года назад

    በጣም ከማደንቃቸው ና ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዱና ተወዳጁ ግርማ ተፈራ ነው፡፡ በኡነቱ በጣም ያሳዝናል ፡ እግዚዘብሄር አምላክ ነፍሳን በገነት ያኑርልን፡ የተወለደውም ህፃን እ/ሄር ያሳድግልን፡ ለቤተሰቦችዋ ለወዳጅ ዘመዶችዋ መፅናናትን እነኛለሁ፡፡

  • @አቤልቲገጠሬ
    @አቤልቲገጠሬ 4 года назад +31

    በጣም ያሳዝና ነፍሷን በገነት ያኑረው

    • @yolosolo1650
      @yolosolo1650 4 года назад

      አንተ ሰውዬ ስንት ዩትዪብ ነው ያለህ አንዴ ሰብስክራይብ አንዴ መጥቻለው እያልክ እኮ በሰው ስም ንገዳ አረከው እራስሁን ሁን እስኪ ሹጣም

    • @saragebreslase1297
      @saragebreslase1297 4 года назад

      Egzabher yatsnachu

  • @yenebebbeaybaleh9782
    @yenebebbeaybaleh9782 4 года назад +4

    ይህንን ቤተሰብ አግዚአብሔር መረጋጋት አዲሰጣችዉ አለምናለሁ በዉነት ይህ በጣም ከባድ ነው አግዚአብሔር ያፅናችሁ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 4 года назад

      ነፍስ ይማር እታችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 4 года назад +1

    እግዚ አብ ሔር ያፅናቹ አየ የወላጅ ህመም በቻ ከባድ ነው ለእህታችን ነብስዋን በገነት ያኑረው ፍጣሪ አሜን ፫

  • @tigsitgetachew2462
    @tigsitgetachew2462 4 года назад +27

    መፅናናቱን ይስጣችሁ የስቱን ቤት ነው የተዘጋው በውሊድ ምክንያት ቤት ይቁጥረው

  • @tolebirhanu5273
    @tolebirhanu5273 4 года назад +35

    ግን የኛ ሃገር ሀኪሞች ግን እስከመቼ በሰው ነብስ ሚቀልደው

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 4 года назад +1

    በጣም ያማል በስው ሕይወት እንዲህ በመደረጉ እግዚአብሔር ነፍስዋን ይማረው

  • @lemlemtesfaye6415
    @lemlemtesfaye6415 4 года назад +49

    ዶክተሩ ሳይሆን ነርሶቹ ናቸው መጠየቅም ካለባቸው እውነት ግን አንዳንድ ነርሶች ፈጣሪ ይይላቹ እውነት ሲጠሩ እኮ ስራቸው መሆኑን እራሱ ይረሱታል ስንቱ እናት ሞቶአል ።
    ፈጣሪ ነብሶን ይማረው ፈጣሪ የፈቀደውን አደረገ

    • @danadana7885
      @danadana7885 4 года назад +4

      ነጭ ጋውን ከለበሱ እኮ በቃ አለምን የጨበጡ ያህል እኮ ነው የሚሰማቸው ፊታችን ላይ ሲጎራደዱ አይጣል እኮ ነው

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 4 года назад +2

      The way the nurses operate is the reflection of how the hospital functions and the hospital should be held accountable for the act of the nurses.

    • @mogesamha199
      @mogesamha199 4 года назад

      The name of the hospital is "Agora " its around sumit safari and the doctors name is "amha achamyelewu"
      Please share the names as much as you can because we are not allowed to air it on tv

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 4 года назад +1

      እኔ በነርስ ቸልተኛነት ኢንፌክሽን ይዞብኝ 2 ወር ተሰቃይቼ ነው የዳንኩት፡፡ እግዚያብሄር ስለፈቀደልኝ እስካሁን አለሁ፡፡ ነርሶች አስቡበት እባካችሁ፡፡ እንዲሁም ዶክተሮች፡፡

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @geteneshkassaye2523
    @geteneshkassaye2523 4 года назад +1

    በጣም ያማል የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያንገበግባል ውይ ውይ ውይ እንደው ቸሩ መዳህኒያለም ሀዘናችሁን ያቅልላችው እሱ የምታምኑት በቃ ይበላችው ነብሶን ይማረው እህቴን

  • @eyea7297
    @eyea7297 4 года назад +62

    የት ሆስፒታል እንደሆነ ካልተናገራችሁ ህብረተሰቡን እንዴት መርዳት ይችላል?? ስሙን ይፋ ብታደርጉ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ከሀዘናችሁ ያፅናችሁ ያበርታችሁ

    • @mayaethio6516
      @mayaethio6516 4 года назад

      Ajora clinic nw alu

    • @natiseyoumseyoum2121
      @natiseyoumseyoum2121 4 года назад +2

      Ajora hospital summit akababi nw yemigenw Dr ameha yemibal doctor

    • @besaqneber
      @besaqneber 4 года назад

      አጃሮ ይባላል

    • @etheltube5863
      @etheltube5863 4 года назад

      አጆራ ይባላል ሲ ኤም ሲ ፍየል ቤት አካባቢ

    • @hanang7517
      @hanang7517 4 года назад

      @@besaqneber የግል ህክምና ነው

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 4 года назад +21

    አይ ሀገሬ ፍትህ የለብሽ ፍቅር የለብሽ ምን ይሻላል ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭

  • @ፍቅርተሥላሤ
    @ፍቅርተሥላሤ 4 года назад +3

    ነፍሷን ይማር በጣም ያሣዝናል ለቤተሠቦቾ መፅናናትን ይሥጣችሁ

  • @tshayemeaza4879
    @tshayemeaza4879 4 года назад +46

    የሆስፒታሉ ስም ማንው? ለህዝብ ይገለፅ:: ሌላ እህት እንዳትሞት

    • @yismawyimam1710
      @yismawyimam1710 4 года назад

      Rip,Iam so sorry, It should be last negligence.

    • @mamelove4414
      @mamelove4414 4 года назад

      አጆራ cmc መንገድ

    • @እምየጎንደር-ጘ4ጐ
      @እምየጎንደር-ጘ4ጐ 4 года назад +1

      የዚህ አይነት ብዙ ሆስፒታል አለ የዚህ ሆስፒታል ስም በቂ አይደለም የግል የመንግስት የህክምና ማእከል ሊመረመር ነርስ ዶክተር የትምህርት መመረቂያ ሊፈተሽ ይገባል

    • @yetnayetatlebachewes5697
      @yetnayetatlebachewes5697 4 года назад

      Maske

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +10

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይነካል እህታችን ነፍሷን ይማርልን ያገራችን ዶክተሮች ማስተዋል ይስጣችሁ ግርምዬ አይዞክ 😥😥😥😥 አምላክ ፅናትና ብርታት ይስጣቹ

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa19 4 года назад

    በተወዳጁ አርቲስት ግርማ ተፈራ ካሳ ልጅ በደረሰው አስደንጋጭ ሞት አዝናለሁ።ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ።እግዚአብሔር ያጽናቹህ ግርምሽ

  • @Zeze-wl8dm
    @Zeze-wl8dm 4 года назад +47

    Her doctor and the stuff should be hold accountable. This is very sad I don’t think they Value human life. How come they weren’t checking her Vital signs every 15 minutes this shows that they don’t have system in place how come a medical doctor don’t do blood work before major surgery this just makes me sick. This hospital should be exposed to the Public

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 4 года назад +1

      Exactly what you are saying unbelievable so sad 😭 wow 😳 theses is so serious they should do exposed to the public agree with that

    • @nigisteabate3560
      @nigisteabate3560 4 года назад

      The hospital should be sued, I don't know why they said they don't want to sue the hospital. Justice should be served, per this interview the young mother died due to their carelessness what a shame!!! please sue them

    • @blessing468
      @blessing468 4 года назад

      Exactly!

    • @mogesamha199
      @mogesamha199 4 года назад +1

      The name of the hospital is "Agora " its around sumit safari and the doctors name is "amha achamyelewu"
      Please share the names as much as you can because we are not allowed to air it on tv

    • @Zeze-wl8dm
      @Zeze-wl8dm 4 года назад

      Nigiste Abate I agree with you the doctor and the nurses they shouldn’t practice medicine.the young mom is gone because of the mistake they made 😞

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +7

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይሰጣቸው ከባድ ነው

  • @thhff
    @thhff 3 года назад

    ከቆየ ነው የሰማሁት በጣም ነው ያዘንኩት መፅናናት ለቤተሰብ

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 4 года назад +35

    የዛሬ 9ወር በ አሜሪካን ተመሳሳይ ችግር ገጥሞኝ ከሞት ተርፊያያለሁ,በ C section ካዋለዱኝ በሁዋላ ደሜ አለመቆሙን ሲያቁ ካንዴም 2 ግዜ ኦፕሬሽን አርገው የተቻላቸውን ሞክረው ሂወቴን ጌታ አትርፎታል ቀኔ ስላልነበር , እንዲም ሆኖ ጤናማ እርግዝናዬን አበላሹት እያልኩ አዝን አለቅሳለሁ ሞቼ ነበር እያልኩ እቃዣለሁ እስካሁን , ለካ ይሄም አለ አምላኬ 😢😭😭ነፍሳን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🏾😢

    • @peace8494
      @peace8494 4 года назад +3

      አይዞሽ ተርፈሻል ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሰቶሻል ሰለዚህ አታማሪ ይልቁንም በጣም አመስግኚ

    • @ጸሎተ
      @ጸሎተ 4 года назад +1

      Rediet Joseph እንኩዋን ተረፍሽ 🌹

    • @konegen6189
      @konegen6189 4 года назад +2

      እኔም የዛሬ አመት አካባቢ እንደዚሁ አጋርሞኛል 3 ግዜ ነው ሰርጀሪ ያረጉኝ 48 ሰዓት ውስጥ በጣም ከባድ ግዜ ነበር እግዚአብሔር አትርፎኛል ለልጆቼ እናት ስላደረገኝ ተመስገን እላለሁ ሁሌም ኢትዮጵያ ቢሆን እስቢው! እንክዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ የዝህችንም እናት ነፍስዋን ይማረው ሰውን በቸለተኝነት እየጨረሱት ነው ለቤተሰቦችዋም መፅናናት ይሁን

    • @herilove7610
      @herilove7610 4 года назад +2

      Ayzosh ehta fetari enqan Atrfesh 🙏

    • @abisiniyadire1807
      @abisiniyadire1807 4 года назад +1

      Winta Winta አመሰግንልሁ, ይህን እንድፅፍ ታሪኬን በትንሹ እንዳካፍል ያረገኝ አንዱ ምክንያቴ እሱ ነው እንዳላማርር ዳግመኛ🙏🏾

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +36

    ልጂን ማጣት በጣም ከባድነው አላህ ሶብርይስጣችሁ

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 4 года назад

      እኔም በጣም እምውዳትን ጉዳኝየን አጠችአት አላሁ በዚህ ምክንያት በጣም በጣም የስዝናላ ትግስቱን ይስጠችሁ

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑርልን !!!! ለቤተሰቦችዋ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን !!!
    በጣም ያማል፡፡

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 4 года назад +73

    Most of Nurses in Ethiopia actually sleep at night. I went to ethiopia when my brother was sick and in hospital. In the.evening they actally sleep everytime we need them we had to nock their door. Even if they come.they expect the family to.do.their job. Going to hospital in.Ethiopia is like ..facing death.