በሚስቱ እና በእህቱ ባል ነው የተገደለው! በአለልኝ ሞት ዙሪያ በ ፍ/ቤት የቀረበው የክስ ዝርዝር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 255

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 15 часов назад +39

    አኔ በፍፁም አላምንም ገና እኮ ሙሽርነቷን አልጨረሰችም የሆነ ሰው ወንጀሉን ሊያከናንባት እየሞከረ ነው ፈጣሪ ይርዳት የምትፈርዱ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ

    • @helinadagne523
      @helinadagne523 8 часов назад +4

      ባሁን ዘመን ማንንም ማመን በፍጹም አይቻልም ለገንብ ብላ ልትገድለው ትችላለች

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 6 часов назад

      Minow yemotewin sayazazinih lemistu azenk yigermal

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 5 часов назад +1

      ፈጣሪ ያውቃል ለሁሉም የገደለው ባልሽ የሞተው ወድምሽ የሚባለው ውነት ነው በስላሴ አምላኬ አለማግባቴ ለምክንያት ነው ስለማይጠቅመኝ ቢሆንስ ለእግዚአብሔር አደራ አሳልፈኸ ለጠላቶች አሳልፈኸ እዳሰጠኝ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 16 часов назад +31

    እግዚዎ ማህረነ ክርስቶስ።

  • @maedotmeseret
    @maedotmeseret 17 часов назад +70

    እኔ በፍጹም አላምንም የሆነ ሲራ አለ እጅ እሶ ይሂንን ታረጋለች ብየ አላምንም ፈጣሪ ሀቅሽን ያዉጣልሽ የኔ እህት

    • @KiyuKiyu-u8n
      @KiyuKiyu-u8n 17 часов назад +2

      እኔም ሰውየው አስገድዷት አው የሆነ ነገርማ አለ

    • @SeneduYelak
      @SeneduYelak 17 часов назад +4

      የእኔም ሀሳብ ነው ባለቤቱ ሀቋን ያውጣላት ለጥቅምት 21 ነው ቀጠሮ ያን ስምተን ፍርድ ብንስጥ ጥሩ ነው ነፍስ ይማር

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 17 часов назад +4

      እረባክሽ

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam 17 часов назад +4

      እንዴት አመንሻት ?

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 16 часов назад +3

      በዚህ ዘመን
      በዚህ ልክ የማታውቃያትን ሴት ማመን አይከብድም ይብላኝ😢ለሟች

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 17 часов назад +30

    ለሞተው ነፍስ ይማር ባለቤቱ ግን ታደርጋለች ብዬ አላስብም የተቀበለችው ቅዱስ ቁርባን እውነቱን ያውጣላት ከባድ ነዉ የሚሆነው እሷ ብትጠየቅ የምትመልሰው ምን እንደሆነ አናውቅም

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 16 часов назад

      Qeduse Qureben Be Alebale Sewoch Eyekosheshe new Bezi Zemen

    • @senaitmelaku9211
      @senaitmelaku9211 14 часов назад

      ቅዱስ ቁርባን አይቆሽሽም​@@damentesdemntes9602

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 17 часов назад +30

    እግዚኦ ስንቱን ሰማነው ነፍስ ይማር ደስ እሚለው ነገር ቅዱስ ቁርባን በተቀበለ በሳምንቱ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን ያድርግህ

    • @ኩሩሀበሻይት
      @ኩሩሀበሻይት 17 часов назад +1

      ገነት ገብቷል ማለት ነዉ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 16 часов назад +2

      ​@@ኩሩሀበሻይትበሚገባ ገነት የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነ ገነት ✝️እንኳንም ሰው አላጠፋ ይሄነው ሃይማኖታችን ያሰተማረን✝️

    • @bayushhailemariam9042
      @bayushhailemariam9042 16 часов назад +1

      Endet mestu tgalalch Gena ketagabu 5 Ken aytamnm????

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 15 часов назад

      ከገዳዩ ጋር ቅዱስ ቁርባን ሲቀበሉ እሷ መውደቅ መቀሰፍ ነበረባት: እሷም ስለቆረበች መንግሥተሰማይ ትገባለች ማለት ነው: ቅዱስ ቁርባን የሚያፀድቅ ከሆነ : ባንጃጃልና መፅሃፍ ቅዱስን ብናጠና

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 6 часов назад

      ​@@ኩሩሀበሻይትbetikikil Genet yigebal yesew hewet alatefa😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 часа назад +5

    ተመስገን ጌታዬ በካሜራ ጊዜ ስላልተወለድኩኝ , በአንተ ጥበቃ ስላደኩኝና በካሜራ ነፃ ሆኜ ያሳደከኝ❤፣

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 Час назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን
      🙏🏾💚🌼❤️🙏🏾💚🌼❤️🙏🏾

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 9 часов назад +6

    የሰውን ደም የሚወጣው
    የአቤል ደምን ያጣራ አምላክ እሱ ያጣራለት ነፍሰ ይማር

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 16 часов назад +10

    አቤቱ ፈጣሪ ድረስልን አረ ምህላ ፀሎት ነው ለምድራችን የሚያስፈልገው እንጂ የአሜሪካ ጆሎጂሰት አይደለም ሳይንሳዊ ትንታኔው ቀርቶብን ፈጣሪን በንሰሃ በፀሎት ብንማፀነው🙏😢😢

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 17 часов назад +13

    አረ ተዉ ዝምብሎ መፍረድ ጥሩ አይደለምእዉነት የለዉ በፈጣሪ እጅ ነው ንፁህ ከሆነች የጌታን የተቀበለችዉ ቁርባን የወጣታል ነፁህ ካልሆነች ደግሞ የፈርድባታል ፍረዱን ለፈጣሪ ብንተዉ አይሻለም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 22 минуты назад +1

    እባካቹ በየሀይማኖታችን እንፀልይ ሰላሙን ያውርድልን ያረብ😢😢😢😢😢

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 16 минут назад +1

    እንዴት አይቀጠቀጥም በዚህ ክፈታችን አለመደረመሱም እግዚአብሔር ይመስገን ነው😢😢😢😢

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 17 часов назад +29

    ሚስቱ ግን እውነት ነው ብየ አላስብም

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 16 часов назад +19

    ለዙ ነዉ። ፀሎት ቤት ስሩ ፆሙ ፀለዮ በለወ ሞያሰተመሩ አባታችን መላክ መንክራ ግርማ ወንደሙ በረከታችዉ የደረበን❤አለሰመ በለን በአይንችን እያየን ነዉ❤ ንስሀ እንገበ።

    • @YkaweMichale
      @YkaweMichale 14 часов назад +4

      germa sayhon erasu getachen amlakachen eysus kerstos new yalew sew atktelu bsmam 🤔🤔

    • @MeronDawit-m2o
      @MeronDawit-m2o 14 часов назад

      Ftary ywentun yawtalt 😢😢😢gn ysergachew semon cake yeza heda surprise yargche gwadga nbrech ena ezaw video lay cakun setkores btam ytrbshe yetkfa fit nbrat endewn betsbochu slatkblwat mnamn nbr ymslg bsergwa magst surprise alsdesetatm nbr egzyo mharene kirstos becha yhone ytwesasebe nger ale miskin Le enatu sew enkwan lkeso aldersatm nbr be enate besechet rasun atefa blo sew frdobachew nbr endyagba alflgum nbr 😢😢enesu yawku yhonal misxerun

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 13 часов назад

      @@YkaweMichale የተስደበች ሁሉ ንስሀ ገቡ አሁንም አተመሩም አለመተደል በደንበ እንከተላል የዘመናችን ሀዋረያ አገር በደም ተጠበች ከዚ በላይ ምንየመጣ ለሙቱት ንበስ ይማር ለመላ ቤቴስበ ፀንትን የስጥ መስዬ በልጀችቨ ተገፈዬ የስወ ችገር የገበቨ አባታችን ትህተና አሰተማሩን ልበ የሰጣች

  • @zufantadesse482
    @zufantadesse482 17 часов назад +33

    ምን ለማግኝት ሚስቱ ትገለዋለች? አይመሥለኝም።

    • @EbeKebe-u5q
      @EbeKebe-u5q 16 часов назад +1

      Nibiretun

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 13 часов назад +2

      እኔም አይመስለኝም።

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 11 часов назад +1

      @@EbeKebe-u5qእንዴት ንብረት ታገኛለች አልወለደች

    • @HayatHayat-ud9go
      @HayatHayat-ud9go 9 часов назад +1

      ሀብታም ነው ታዋቅ ይህን የመሰለ ምን አታ 😢😢😢😢

  • @barokbarok996
    @barokbarok996 17 часов назад +36

    ሚስቱ ለምን ኑሮዋ እኮ ነው አይመስለኝም እ/ር ይፍታው

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 7 часов назад +1

      እግዚአብሔር እንደዚህ ፃፈው የእግዚአብሔር ስም በአጭር አይፃፍም

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 часов назад

      ​አዋ እውነት ነውና እኔም ለምን በአጭር ይፅፋሉ ብዬ መጠይቅ ነበር፣ የእግዚአብሔርን ስም ለመፃፍ አንስነፍ፣ ሙሉ ነው ስሙ የእግዚአብሔር❤❤❤​@@eyuyemaryamljitube8401

  • @Yeshialem-y2u
    @Yeshialem-y2u 14 часов назад +5

    ሚስት የምትወደውን በስጋወ ደሙ ያገባችውን በሏን ልትገለው አትችልም ፈጣሪ እወነቱን ያጋልጥ

  • @TigistTutukaTutuka-d5w
    @TigistTutukaTutuka-d5w 14 часов назад +5

    እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን
    ነፍስ ይማር😢

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 16 часов назад +13

    የማይመስል ነገር በጭራሽ ሚስቱ የሚባለው ሴራ ነው

  • @Crstina246
    @Crstina246 17 часов назад +8

    በስመአብ ምን ጉድ ነው ወይኔ አምላኬ ሆይ በቃ ተጨካከንን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 17 часов назад +10

    እግዚአብሔር ይፍረድለት እንዴት ሚስቱ ለዛውም አዲስ ሙሽራ እንዲህ ታደርጋለች እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 16 часов назад +5

    እኔግን ሚስቲቱ የተባለው እና አማች የተባለው ነገር አይዋጥልኝም እዴትነው አንዲት ሙሸራ አዲስ ተጋቢ ለዛውም በቅዱስ ቁርባን ካአማች ጋራ ተባብራ ባሎን የምታሰገድል እውነቱን ፈጣሪ ያውቃን እሱ ፍርድ ይስጥ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 15 часов назад +1

      መዋጥ አይጠበቅብሽም
      ቤተሰቦቹ እናቱ ጭምር ተው እያሉት ሰርጉ ላይ ሳይገኙ የገባበት ትዳር ሞተበት: ከሙሽራው እህት ባል ተጠርጥራ ነው ያኔ ቆም ብሎ ቢያስብ ኖሮ ከሞት ይድን ነበር:: ቤተሰብን መስማት ያዋጣል

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 16 часов назад +6

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢 አድነን ምንድን ነው የሚሰማው በቁርባን አግብታው ተጋብተው እረ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ

  • @slamsisay
    @slamsisay 13 часов назад +3

    እኔ ይሄን አላምንም😢በደንብ ቢጣራ ማመስል ነገር

  • @ጎስዓልብየቃለሰናይ
    @ጎስዓልብየቃለሰናይ 14 часов назад +5

    በስመስላሴ እኔ አላምንም እንዴት በቁርባን አግብታው ትገለዋለች አቤቱ ደግ ሰው አልቀዋልና አድነን😢😢😢😢😢😢

    • @ሜና
      @ሜና 13 часов назад

      ሴጣን ብዙ ነው ስራው ተቃጠለ ቅዱስ ቁርባን የተቀበሉትን የሶን ገደለች አልስማማበትም

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 16 часов назад +5

    ምናልባት የተጋቡትም እሱን ለማሶገድ እንዲያመች ሊሆን ይችላል 🤦‍♀️😭

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 16 часов назад +3

    እውነት ከሆን ያሳዝናል በጣም ከማጋር ልኑር ማነን አምኝ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 13 часов назад +2

    በተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ የፎቆችን መሰረት ያበላሻል ሊያፈርስም ይችላል😢 ፈጣሪ አምላክ ይርዳን!!

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 10 часов назад +2

    የማይመስል ነገር መናገር ተገቢ ነው ብየ አላምንም ምን ትጠቀማለች በቤተክርስቲያን ቁርባ አግብታ እንደዝህ ታደርጋለች ብየ አላምንም የልጅ ሀቅ ግን ይውጣ የሳም ህይወት እንደዝህ አይሁን ፉትህ ለእውነተ ስው ትክክለኛውን ነገር መርምራቹ ፍረዱ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 16 часов назад +1

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ማሬን ምን ጉድድድ ነው ኡፍፍፍ ቁዱስ ቁርባን ታቃብሎ ኩቡር ዳም ታቃብሎ ቃልክዳንን ታግባብቶ ምትሰፋ ቁዱሲን ባ እጃጮ ጭኖ ቂባ መሮንን ታቃብቶ ሃይላ መስቀሉን ሲሞት እንዴት ነው ማትፎ ኔገር የምሰራው የማስበው ኡፍፍፍ 😭😭😭ጌታ ሆይ እራ ቶሎ ናሃ 🤲🤲🤲

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 16 часов назад +15

    ለሞተዉ ወንድማችን ነፍስ ይማር አረ መድሀኒአለም አባቴ ስለናትህ ብለህ ማረን ይቅርም በለን

  • @NebiyatZeray
    @NebiyatZeray 17 часов назад +20

    ሚስቱ የተባለው የማይመስል ነገር ነው።

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 9 часов назад

      ለምን. ?????

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 21 минуту назад

      ምታቂው ነገር አለ

  • @SebleAbebe-t6t
    @SebleAbebe-t6t 16 часов назад +3

    እግዚሐብሔር ነፍሱን ዋጋ ሰጥቶ ያውጣለት ግን ሚስቱ ለምን ታደርጋለች ለእርሷ ሲል ከቤተሰቡ ተጣላ እየተባለ።

  • @metyaki7359
    @metyaki7359 17 часов назад +8

    የማይመስል ነገር ሁለቱም ባዳ ስለሆኑ በነሱ አሳበቦችሁ በምን ተገናኙ እሷ የመጣችው ከሌላ ባታ እንጃ አልመሰለኝም

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 16 часов назад

      እኮ ቤተሰቦቹ እሷን እዲያገባ ፍቃደኛ አይዴሉም ነበር ስለዝህ የሆነ ሴራ አሲረው ወንጀለኛ አደረጉት እውነቱን ፈጣረ ያውጣላቸው ከባድነው

    • @leul2475
      @leul2475 3 часа назад

      @@zeharahassen7810የቤተሰቦቹ እጅ አለበተ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 5 часов назад

    እግዚኦ ጠብቀን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 16 часов назад +1

    እመቤቴ እወቱን ታወጣ። ጥቅምት 21 እመቤቴ ነት❤

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 17 часов назад +1

    አረ ምጉድነው. ያረብ መናይነት ዘመን ደረስን ያረብ አተው በቃ በለን

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 17 часов назад +2

    ከሰማሁቆይቻለሁ ግንበዚህሚዲያስሰማአመንሁኝ በስማም እንዴትአስቻላት ባሏን እኔስ ጮህብየ ከተናገርሁትና ትኩስ ነገር ሲያቃጥለውም ማታመምብይ ይመስለኛን ወይኔ እይዴትጨከንሽበት ውዱ ባሌ ሁሌም እወድሀለሁ ረዲየ ሚስትህ ምረት ከጆርዳን 🌹🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞

  • @GenetM-y9y
    @GenetM-y9y 17 часов назад +1

    እረ ምን አይነት ሀገር ለኔ ያለነው ነፍሰህ እኔ ማርያም

  • @debritunigusse2224
    @debritunigusse2224 18 часов назад +4

    እግዞ

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 16 часов назад +6

    መሲ ያወራሽውን edit ሲደረግ ስሚ እንጂ መልሰሽ😅
    1:26 በ2017 በጉዳት ወደቤት ከሄደ በኋላ በ2016 ሞተ?😂😂😂

    • @HayuLove-f6c
      @HayuLove-f6c 15 часов назад +2

      በፈጣሪ ኮሜንትህን አይቼ ቪድወዉን መልሼ አደመጥኩ ትኩረትህ ግን ይገርማል😂

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 12 часов назад +1

      በጣም ጎበዝ ነሽ አደማመጥሽ እኔም ተመልሼ ነው የሰማሁት እንጂ !!!!

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 10 часов назад

      እኔም ሰምቼ ነበር ግን አልፌም ነበር አሳክሽኝኪኪኪ

    • @Fur-v4z
      @Fur-v4z 7 часов назад

      😂😂😂😂

    • @LisaReyo
      @LisaReyo 5 часов назад

      Exactly

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 13 часов назад +2

    እኔ በፍፁም አላምንም አናቅህም ብለው ለአይናቸው የጠሉት ቤተሰቦቹ ጉዳይ ተትቶ ወደ ሚስቱ በስመአም ወደ ሚስቱ ይሄማ ገና ለገና ንብረት ወራሽ መሆኗን ሲያውቁ ሆን ብለው የጠነሰሱት ሴራ ነው

  • @comcell3831
    @comcell3831 15 часов назад +2

    እኔ አላምንም በሥጋ ወደሙ ነው የተጋቡት ሥላሴ ይወቀው😭😭

  • @MuluMulu-v8k
    @MuluMulu-v8k 12 часов назад

    አግዝኦ!

  • @fatma6629
    @fatma6629 17 часов назад +2

    😢ያረቢ

  • @jemo5716
    @jemo5716 17 часов назад +3

    100% ቤተሠቦች ናቸዉዉዉዉዉዉ ወይ ዱርየወች ለገንዘብ ብለዉ።ባለቤቱ አይደለችም። ምሥኪን አሣዘነችኝ

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam 17 часов назад +5

      እኛ ምስክር መሆን አንችልም አላየንም

    • @ttww9470
      @ttww9470 16 часов назад +3

      ሣናውቅ መናገሩ አሥፈላጌ አይደለም😢😢😢
      ሀቁን አላህ ያውጣው እውነት ተደብቃ አይቀረም ቢዘገይም ውረደት ለዟሊሞች

    • @EbeKebe-u5q
      @EbeKebe-u5q 15 часов назад +1

      Min tawkaleh?

    • @berhanhailu7544
      @berhanhailu7544 12 часов назад

      @@ttww9470mene malet new zalemot koshsh yesewe hayemanot lemesadeb merot abeshat yenorsh new yememeselew 😡🤬😡🤬

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 10 часов назад

      ትክክል100% ቤተሰቦቹ ናቸው ማንም ሚስጥራችንን አያወጣም ብለው ወደ ባእዶቹ ያደረጉት ምድረ ከሃዲ

  • @zeritutube
    @zeritutube 28 минут назад

    😢😢😢በፈጣሪ ከደዝህ አይነት መከራ ይሰዉረን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 13 часов назад

    እግዚኦ ኧረ ምንአይነት ጭካኔናአረመኔያዊድርጊትነው 😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 15 часов назад

    እግዚያብሄር ግን ሁሉን ያውቃል።

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 17 часов назад +9

    ኧረ ወገን ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ምነው ደጋገመን ? አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን !!

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 16 часов назад +3

      ሲያንሰን ነው 😭

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 12 часов назад +1

      የእኛን ሀጢያት መሰራት እና ሞት የማይወደው አምላካችን ይቅር ይበለን የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን ።

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 10 часов назад +1

    የኳስ ተጫዋቹ ሞት ያማል ለእናቱ ለእናት ሀገራችንም ለተዋህዶም ልጃችን ነው የተነጠቅነው በእውነት የሱ ገዳይ መንግስት አስሮ እንዳይቀልባቸው አፈር ይብሉ ወዮ የወለደች እናት ደርሰልን ሰው ሆንኩ ስትል ተንጠቀች እፍ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 9 часов назад

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @ሜና
    @ሜና 13 часов назад +1

    እህቱን ና እናት ወንድምየውን ነፃ አውጥተው ባዳዋቹን የማይመለከታቸውን የእህት ባልና የሞችን ሚስት አሉ ይሄ ሴራ አለበት አልስማማ ሚስት ንብረቱን ትወርሳለች ተብሎ እሶን መጉጃ መገድ ነው እግዚአብሔር ይፋርዳል

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 8 часов назад

    ኧረ መስዬ ይህ አይመስለኝም ሚስት ምን ለማግኘት የውነት አምላክ ይፍረድ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 4 часа назад

    SUBANALLAH ከመሞቱ አማሞቱ ሀገራችን ታሞ መሞት ቀረ ማለት 😭💔

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 8 часов назад

    🙈እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😭

  • @Abdi23erty45uh
    @Abdi23erty45uh 12 часов назад

    ዋዉ እዉነት

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 9 часов назад

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @madinam4674
    @madinam4674 17 часов назад +10

    ገና ይቀጠቀጣን መሬት ሀገራችን አገራችን ትጠፍለች ችግሩም ዲሀ እያለቀሰነው የዲሀእባ ከአላህ ቤት ይደርስን አላህ ሀብታሞችን ይቀጣን አገራችን የሽፍታ የማን የሚልብቻነው የሚኖረው ዲሀ ምስኪን እያለቀሰ እየተገደለ እደትነው መሬት የማይቀጠቀጠው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 10 часов назад

      ወሬህን አታብዛ ዝምብለህ ፀልይ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 15 часов назад

    አቤት ጌታሆይ መሀት መቷል ግፉም በዘሰቷል ሰው በግፍ በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ እየተፈናቀለ ግፉ በዝቷል

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 15 часов назад

    ኑሁ የአኸራቤታችን የቀብርስንቃችን እንቃጠር በቃምነት ቁረዓንን ቃይዳንን ማሰተማር ጀምራለው ቃሚ አድረሻ ከዩቱቤ ስር ሊንክ ታገኛላቹሁ

  • @Dior768
    @Dior768 Час назад

    ❤❤❤ thax❤❤❤

  • @madinam4674
    @madinam4674 17 часов назад +6

    አየ ሀገራችን አይይይይይ አሁን ይች ሚስትና ሰይጣንናት መግደል አለባት ይች ሰይጣን ገዘቡን ለመውሰዲነው የገደሉት አየገዘብ አይ ሀገራችን ፍትህ የለም አይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 14 часов назад

    ፈራጅእግዝያብሔርነው🙏🙏

  • @kamo9882
    @kamo9882 16 часов назад +1

    ታክሲ እየጠበኩ ፀሃይ ላይ ቆሜ በተቸገርኩበት ሊፍት የሰጠኝ ሹፌር የሆነ ችግር ገጥሞት ቢሞት አንተ ነህ የገደልከው ብሎ እኔን እንደመወንጀል ይቆጠራል፡፡የማይመስል ነገር!!

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 часов назад

    ኢትዮጵያ ሁልግዜ ቤተሰብ ነው ገዳይ የውጭ ሰው አይጎዳም

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 15 часов назад

    እግዚኦ ምሀረነ ክርሰቶስ ነብሰ ትጮሀለች በሰማይ ግን የሰው ክፋት ጥልቅ ነው ሰንት ዘመን ለመኖር ነው ሚሰት እግዚአብሔር ያውቃል ነብሰ ይማር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 15 часов назад

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😥😥😥

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 10 часов назад +1

    Egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 11 часов назад

    ፈጣሪ ሆይ ማረን 😢😢😢😢😢

  • @ሜሪሓበሻዊትዩቲብMeriHabesh

    ፈጣሪ ከመከራ ነብስ እና ከ መከራ ስጋ ይስውረን እባካቹ ደምሩኝ የኔ ውዶች

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 17 часов назад +2

    ወይ ልጀን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 17 часов назад +1

    ምን ጉዶች ናቸው ,በስላሴ ስም 😢

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ሚስቱን እባካችሁ ተዋት ሀዘኗን ትዘንበት😢አሁንስ በዛ።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 14 часов назад

    በፈጣሪ ሜሰቱና የአህቱ ባል ምን አሰበዉ አኔ አላምንም ምነዉ ሜሰቱ ፈጣሪ

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 16 часов назад

    ጉድ ጉድ የነጠላው ስር ሰይጣን!!!😭😭😭😭

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 16 часов назад +1

    ቢገረፉ ብዙ ሚስጥር ያወጣሉ ::

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 17 часов назад +1

    Very nice 👌 👍

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 17 часов назад

    እግዚኦ

  • @SamriSamri-d7o
    @SamriSamri-d7o 12 часов назад

    Egiziyo mingudinachew ezi mayirebu😭😭🤲🤲😭😭💔❤️

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 13 часов назад

    ለምን ቧሏን ትግላለች እኔ አላምንም እውነቱን ያውጣው የእውነት አምላክ 😖💔🤔

  • @marysam9193
    @marysam9193 11 часов назад

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ትዉልድ አለቀ ርኩሰት ክፈት በዛ ሃገሬ ታመሻል እግዛብሄር ይማርሽ
    ሃገርም ትዉልድም ሰላም የሚሆነዉ ይህ ክፋ ስርአት እና ስርአት ሲወገድ ብቻ ነዉ ምምንያቱም ክፋቱም ሴራዉም የዋናዉ ምጭ ስርአቱ እና የስርአቱ ቁንጮ ነዉና ወገኔ ለራሳችን ለትዉልዳችን ስንል ሁሉም በሚችለዉና በሚረዳዉ መንገድ ይህን ስርአት ማስወገድ ነዉ ሁሉም የራሱን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል ቁጭ ብሎ ሌላዉን በመጠበቅ መፋትሄ አይመጣም በመሳሪያ ብቻ አይደለም ሰዉ ራሱንም ሃገሩንም ነጻ የሚያወጣዉ በአብይ ዘመን ያልታየ ያልተሰማ ያልተፈጸመ ግፋም ጉድም የለም እናማ በየ ተራ ከምናልቅ አንድነት ሃይል ነዉ ወገኔ!!!

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 15 часов назад

    Awuzbilah min ayinet armene nachew be allaj min argachew gn 😢😢😢😢😢

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 15 часов назад

    ከአርርቻቻ በኋ መሀት በዝቷል የበሻሻው ደሀ ሰውን በድሮን እየጨፈጨፈ የንፁሀን ደም ይፈርድባችኋል ገና ያሰባችሁትን ሳትጨርሱ በመሀት ትጠፋላችሁ ጌታሆይ ፍርድህ አይዘግይ አሜንን

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 16 часов назад

    😭😭😭😭ጉዳችን ሥንት ወንጀል የተሽከመች ሀገር ገና ምችሆነን አሏህ ይማረን ያረብ 🤔🤔😭😭

  • @TsegaBelachew.
    @TsegaBelachew. 8 часов назад

    ተነበበ ማለት ተወሰነ ማለት አይደለም እኮ።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 15 часов назад

    መሲ፣ስም አስተካክይ! "አለልኝ" ነው።

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 3 часа назад

    መድሀኒ፡አለም፡ደሙን፡ያውጣለት።ሰው፡ባያይ፡ከእግዚ፡አብሄር፡አይን፡አልተሰወረም።

  • @belayayele2690
    @belayayele2690 12 часов назад

    አልገባኝም ባለቤቱ እና የእህቱ ባል ማለት ምን አይነት ዝምንድና ፈጥረው ነው ሁለቱ? ወይ እህቱ እና የእህቱ ባል ይባል/ክስተት በጣም አሳዛኝ ነው

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 17 часов назад +2

    እገራችን በጣም እያደገች ነዉ

  • @nanny3146
    @nanny3146 16 часов назад +1

    Egzio maharene christos 😢😢😢😢😢😢

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 16 часов назад

    ሚስትየው መጀመርያውንም ደስተኛ አልነበረችም እግዚአብሔር ሀቁን ያወጣለት አቤት የጭካኔ ጥግ😭😭😭ቤተሰብ ጣልቃ ስለገባ በንደትነው ይህነን ወንጀል የፈፀሙት😢😢😢😢

    • @ሜና
      @ሜና 13 часов назад

      አይመስለኝም አትሳቱ ቤተሰቦቹጠላት እጂ እሶ ባላን አልጠላችም የቤተሰቦቹ ሴራ ነው ተባብረው ንብረት ይገባኛል እዳትል ለዳኛ ብር ሰተው ሊያስፋርዱባት የእቱም ባል ባዳነው ውሸት ቤተሰብነፃ

  • @MhdDxb
    @MhdDxb 11 часов назад

    Menem aymeseleme

  • @العجيليالعجيلي-غ3ر
    @العجيليالعجيلي-غ3ر 13 часов назад

    ይሄኔ ደርሶባቸው ይሆናል😢

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 15 часов назад

    ወገን በዙሪያ ያሉትን ቤተስቦችህን በጥንቃቄ ማየት ነው ክሚስት በላይ ማን ይታመናል?

  • @EskedarWasihun
    @EskedarWasihun Час назад

    Egzeyo

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 15 часов назад

    😢😢😢አይ

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 16 часов назад +1

    ፍጣሪ፡ እዉነት : ያውጣ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 14 часов назад

    Shameful for his family 😢

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 14 часов назад

    ባሌ ቢበድለኝም ልጆቼ አጠጥተውት እንዲቀሩ አልፈልግም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 часов назад

    እነዚማህ የሞት ፍርድ ይገባቸዋል ያሳዝናል