ቤተሰቦቹ ጉድ አወጡ | አለልኝን በእቅድ ነው የገደሉት | መጋቢት 17 ካልሞተ ክረምት ይሞታል ብለዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 943

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 5 часов назад +43

    ለናንተ ፋንታ እኔ ተቃጠልኩ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የልብን ሀዘን የምታቀል እመብርሃን ሀዘናችሁን ታቅልላችሁ በጣም ያማል!

  • @EmbetAbayneh
    @EmbetAbayneh 5 часов назад +33

    እህቱ እውነት እንዳላት አነጋገሯ ያስታውቃል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላቸው

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 12 часов назад +181

    ይሄ ልጅ የነዚህ ቤተሰብ ልጅ ብቻ አይደለም የሞላ የኢት/ያ ልጅ እንጂ ሁሉ የአማማቱ እንዴ በማን መጣራት አለበት ፍትህ ለዚህ ልጅ ያማል 😢😢😢😢

    • @MohammedGalali-bk3jf
      @MohammedGalali-bk3jf 8 часов назад +4

      ፋትህ መጠየቅ የለበትም ወንድሞቹ እሷን ዘልዝላችሁ ጣላት ትገደል
      የመጀመሪያ ትገርሙኝ ህግየለም ለማንይጠየቅ????

    • @Alahwaki
      @Alahwaki 4 часа назад

      Ay Ethiopia Ehen yemesele zekata lij gedelut yegedele megedel albet😢😢😢😢

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 9 часов назад +129

    የባህር ዳር ከነማ ወዳጆች ተጫዋቾች የአለልኝ ቤተስቦች ጠይቁአቸው እባችሁ

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 7 часов назад +54

    በል እግረኛ በነካ እጅህ ጉዋደኞቹን እና የስዋንም ቤተሰቦች ጠይቅልን ለምን መሰለህ ሴት ልጃቸው ላገባ ነው ስትል 9አመት ሙሉ ጉዋደኛ ከነበረ አይ አንቺ ቤተሰቦቹ ማወቅ አለባቸው ለምን አላሉም???ጉዋደኞቹስ ምንድነው የሚያውቁት እውነቱን ለማወቅ ከሁሉም መስማት ግድ ይላል

    • @SallyManaye
      @SallyManaye Час назад

      በትክክል እኔ ዉስጥ ያለዉን ሀሳብ ነዉ የተናገርሽዉ 😢😢😢

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 11 часов назад +112

    ፍትህ ለሄቨን እንደተባለው ሁሉ ለሱም ይጮህልት ወጣት የሀገር ሀብት ነው በአጭር የተቀጠፈው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 9 часов назад +1

      የሄቨን የተሳ ይመስለኛል እሚገርመው አሰቃቂው አንዱ እንዳይቆጭ ብላይ ቡላዩ ሆነ ይሄ ሁሉ ወዲያው ፍትህ ስለማይገኝ መርማሪዎች በጣም በጣም ግዜ ይገላሉ ገንዘብም አለ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 8 часов назад

      በትክክል ወላሂ 😢😢😢

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 6 часов назад +1

      የሄቨንኮ ፊልም ነው ልብወለድ ፓርት 3 በቅርቡ ይቀጥላል እንደቱርክ ፊልም ሲጣሉ ሲታረቁ እያየን አደለምንዴ

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 3 часа назад +2

      @@natyotesfaye6466 በሄቨን ሞት እናትየው ብትመረመር እጇ ይኖርበታል!

    • @SaraShewa-dl3zv
      @SaraShewa-dl3zv 3 часа назад

      ❤❤በትክክል

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 7 часов назад +105

    እስከሬኑ ከቀብር ወቶ ይመርመርልን ላይክ እድርጉ

    • @genetayano6059
      @genetayano6059 6 часов назад +1

      Eskahun saymeremer yikeral bilesh new??

    • @DINKINESHTURAGO
      @DINKINESHTURAGO 5 часов назад

      አጥንቱ?

    • @belayneshmekonnen3530
      @belayneshmekonnen3530 4 часа назад +2

      ከተቻለ

    • @fafi-r3d
      @fafi-r3d 2 часа назад

      አፈሩነው የሚመረመረው😢ሠው ከሞተ አለቀ ወደአፈርነው የሚቀየረው

    • @Papabest1yahoocomPapabestman
      @Papabest1yahoocomPapabestman Час назад

      በዛው ጊዜ የነበሩት ሌባ ፖሊሶች ይታሰሩ ከትም ቢሆንም አብሮ መግባት አለባችሁ ተገብ ፍርድ ይዉሰዱ ስንቶች አሉ ስንት ጉድ የደበቁት በሰው ደም ሚኖሩት በርቱልን ብቻ 🙏🙏🙏

  • @tigistmegersa5798
    @tigistmegersa5798 10 часов назад +36

    እመብርሐን ደምህን ታውጣው እኔማ እንዴት አንጀቴን እንደበላው ማርያምን😢 እግዚአብሔር ያፅናችው😢😢😢

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 11 часов назад +69

    ያስፈራል እግዚኦ እውነቱን ያውጣለት ...😭

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 5 часов назад +2

      በእርግጥም ያስፈራል ያማል ያስዝናል ሀገርን የሚያስጠራ ጀግና ትንሽ አረቀው ሳያስቡ የኢትዬጵያን ጀግና በእንዲህ መልኩ ህይወቱን ቀሙት 😢😢😢 ሳላውቀው አዘንኩኝ 😢 Uk😢😢😢😢

  • @N33Natty
    @N33Natty 12 часов назад +210

    የዚልጅ አሟሟት በጣም ያሳዝናል፣ፈጣሪ እውነቱ ያውጣው ።😥🙏

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 12 часов назад +5

      አሜን 😢

    • @yayahala615
      @yayahala615 10 часов назад +2

      😭

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 10 часов назад +2

      Unbelievable what we are hearing so sad 😭 😭😭😭😭

    • @AsklAsklaa
      @AsklAsklaa 7 часов назад

      😢😢😢😢

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 часов назад

      😭😭😭😭😭

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 9 часов назад +57

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ልጅ የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ከቤተሰቡ እንደምንሰማው የቤተሰብ ረዳት አምላክ ሆይ እባክህ የዚን ልጅ ደም በከንቱ አይፍሰስ አንተ አግዛቸው በወቅቱ የነበረው መርማሪ ፓሊስ ለህግ መቅረብ አለበት እዛውጋ ሁሉ ነገር መጣራት የሚችልበት መንገድ እንዳይመቻች በማድረጉ የወንጀሉ ተባባሪ ነው ብዪ ጥርጥር አለኝ!!

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 часа назад +4

    ኡፍፍ በጣም ያቃጥላል ነብሱን ይማረው ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጣቸው ለክፉዎች ገዳዮቹ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው።

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 10 часов назад +70

    እውነተኛው ዳኛ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እሱ እውነቱን ያውጣው ።
    የወንድማችን ነፍሱን ይማረልን ❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 8 часов назад +47

    የአቤልን ደም የተበቀለ ያደረበት ጌታ መድሀኔአለም ደሙን ይበቀለልለት

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 10 часов назад +167

    በጣም የምትቆጨኝ ልጅ አለልኝ ደምህን የምትወደው መድሃንያለም ያውጣልህ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 9 часов назад +1

      ይህቺን አርመኔ ከነቤቴሶቦቿ ግደሏት ይህችማ በህዎት መኖር የለባትም

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 8 часов назад

      አሜን 🙏

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 11 часов назад +74

    እጅግ በጣምምምምምምም.........ያሳዝናል...!!!
    ፍትሃዊ ዳኝነትን ከህግ አካላት እንጠብቃለን...!!!
    አለልኝ ወንድሜ፦ የምትወደው መድኃኔ ዓለም ነፍስህን በገነት ያኑረው።
    አሜን።

  • @AlmazUrgasa
    @AlmazUrgasa 11 часов назад +60

    በለጋ እድሜው ብዙ እራይ ያለው ልጅ መና አስቀሩት ! ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው ! ፍትህ...........

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 11 часов назад +1

      So hard to watch this interview 😭😭😭😭 I feel bad 😞 for he’s family 😭😭😭😭😭

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 3 часа назад +6

    እንዴት ካለ ክፉ እና የጭካኔ ድርጊት ከተጠናወተው የመጨረሻው ዘመን ትውልድ ጋር ነው የምንኖረው ።
    እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን ።

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 12 часов назад +69

    ዘጠኝ አመት ጓደኛው ነበረች ግን አያውቋትም ጉድ እግዚአብሔር ደምህን ያውጣልህ ማንም ቢሆን የደምህ ተጠያቂ ይሁን አደራውን🙏🙏🙏

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 11 часов назад +1

      That was I’m thinking 🤔 🤫

    • @HaymanotAlemu-vv7ru
      @HaymanotAlemu-vv7ru 9 часов назад +4

      ገራሚ ነው ያውም በአሁን ዘመን እንዴት ከመጋባት በፊት አላስተዋወቃትም በሴት ቤተሰብ ቢሆን እሺ በወንድ ግን መተዋወቅ ነበረባት

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 9 часов назад +5

      ትልቅ ስህተት ሰርትዋል?

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 9 часов назад +6

      @@HaymanotAlemu-vv7ruነገር አለ ከገዳይ በኩል እሱ ይሄኔ መልክዋን ወዶ አብዶ ነው ስትጠመዝዘው ሲጠመዘዝ ኖርዋል ነፍሱን ይማረው ሲጀመር ገዳይ ትልቅ እቅድ ነበረው በተገዳይ ላይ!!!

    • @MeskiLove-cn7mn
      @MeskiLove-cn7mn 5 часов назад

      Yewnde bataseb endeyageba ayfkedum

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 9 часов назад +21

    እውነቱ እግዚአብሔር ያውጣው ቤተሰብ ተጎዳ በተለይ እናት አባቱ በጣም ያሳዝናሉ😢

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 часов назад +12

    እግረኛው ሚዲያ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @KibebeJaleta
    @KibebeJaleta 7 часов назад +15

    እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል 😢 የሚወዳት ቅድስት ድንግል ማርያም ፍርዱን ታሰጠው በእውነት😢😢

  • @meskeremhailesilasse7110
    @meskeremhailesilasse7110 10 часов назад +54

    አሁንም እኮ አልረፈደም አስከሬኑን አስወጥቶ ለማስመርመር!!!
    ፍትህ ለአለልኝ!!!

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 9 часов назад +1

      አሰክሬኑ ወጦ መመርመር ይቻላል

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 7 часов назад

      አፅም ተወቶ እንደገና ይቻላልዴ 🥹

    • @KediHabesha
      @KediHabesha 6 часов назад

      ቀልድሽኮ አይጠገብም😂😅

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 6 часов назад

      ይቻላል. ...የምርመራ መሳሪያውና expertise ካለ

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 6 часов назад

      ይቻላል ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ውጪ አስልኮ ለማስመርመር ደሞ ውድ ነው ማን ይችላል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 5 часов назад +9

    የባህርዳር ከነማ ተጫዋቾች የአለልኝን ነገር
    አደራ ዳር አድርሱልን ከቤተሠቦቹ ጎን ሁላችንም
    ልንቆም ይገባል እፋፋ እዴት እዳረርኩ😭😭😭😭

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 8 часов назад +39

    አለልኝ እንቁ ዬሀገራችን ዜጋ እመቤቴማርያም እውነቱን አውጭለት .

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 10 часов назад +15

    😢😢😢
    እግዚአብሔር ያፅናቹ !!!
    ገዳዮች ግን ልቦና ይስጣቹ መቼም የንፁሃን ደም በከንቱ አፍስሳቹ እንቅልፍ አትተኙም !
    የህግ ባለሙያዎች እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 9 часов назад +36

    ቸሩመዳንያለም የደካማ እናትና አባቱ እውነቱን ያሳይለት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 3 часа назад +5

    እንድያው ነብስ ማጥፍት እንዲህ ቀላል ሆነ እግዚአብሔር ያፅናችሁ!

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 11 часов назад +19

    እግዚአብሄር አምላክ ለመላው ቤተሰብ እንዲሁም ለእናቱ መጽናናትን ይስጥ 😢እውነቱንም እግዚአብሄር ያውጣ 🙏😭😭

  • @HayimanotZebene
    @HayimanotZebene 5 часов назад +6

    እዉነቱን ካላወጣች እድሜ ልክ መታሰር አለባት ለሌሎች መማርያ እንድቶን❤❤❤❤❤

  • @nejoumzbr1784
    @nejoumzbr1784 10 часов назад +41

    ፍትህ ለአለልኝ አርባምንጭ ነዋርዎች ልክ እንደፌበን ህዝቡ ይውጣ ፍትህ የኢትዬጵያ ልጅ ነው

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 10 часов назад +29

    ወንድማቸው ሞቶ እነሱም በሱ ምክንየያት መታሰራቸው በእውነት ይህ ቤተሠብ ዋጋ ከፍሏል

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 10 часов назад +14

    እጅግ ዘግናኝ ውይ ውይ በስተመጨረሻ ሚጎዳው ቤተሰብ ነው ወየው ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 11 часов назад +31

    ኣላማ ስለነበራት ነዉ አምላኬ የእጆዎን ይስጣት እስር ቤት ዘመኑዎ ይለቅ የቀይ ጥቁር የእናቱ እንባ እሳት ሁኖ ያቃጥልሺ

  • @MunaAbyneshRetta
    @MunaAbyneshRetta Час назад +3

    እንደገና አስከሬን ወጥቶ ፍታት መደረግ አለበት የምትወዳት ማርያም ሃቁን ታውጣልህ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 10 часов назад +20

    የድሮ ፓሊስ ስው ሲሞት አባዲና መቶ አሻራ እንስሳት ነበር የሙያነሳው ምነው የዛሬ ፓሊስ ግን

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 10 часов назад +9

    ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ፍፁም መፅናናት ን ያድርግ!

  • @abriroabrham5135
    @abriroabrham5135 9 часов назад +12

    እግዚያብሄር ወዳጅ ዘመዳቹን የጽናልኝ ። ስሰማ በጅጉ አዝኛለሁ ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን !!!!!

  • @ועח
    @ועח 6 часов назад +10

    ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ 🙏ፈጣሪ እውነቱን ያውጣልህ አለለኝ ወንድሜ 😭😭💔💔🇪🇷

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 6 часов назад +6

    በጣም ያሳሰዝናል ፍትህ ለአለልኝ ትክክለኛ ፍርድን እንጠብቃለን ልብ ሰባሪ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 часов назад +5

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ክፉ ምድራችንን ተጠናውቷታል እና ድረስልን በምህረትህም አስበን እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 12 часов назад +41

    በነዚህ ንፁሀን ላይ ግፍ ተፈፅሞዋል😡😡😡

  • @tekabebirhanu4942
    @tekabebirhanu4942 6 часов назад +3

    አቤቱ መድሃኒታችን ልዑል እ/ር ሆይ ወደየት እየሄድን ነው ? እረ ይቅር በለን እየሰማን እያየን ያለው ሁሉ እጅግ ያስፈራል ።

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl 47 минут назад +1

    በጣም ያማል 😭😭😭

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 5 часов назад +9

    እግዚያብሄር እዉነቱን ያዉጣለት የንፁህ ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም እሱማ ለክቡር ስጋዉ ለቅዱስ ደሙ ተቀብሎል የፈጠረዉ አምላክ ይፍረድለት

  • @ReshadMuktar
    @ReshadMuktar 3 часа назад +2

    አለልኝ አዘነ አሟሟቱ እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ ነው ።
    ወንጃለኞችን አላህ እስከምያጋልጣቸው ድረስ ቤተሰቦቹ ሀዘንተኛ ሆነው በእስር መንገላታት በጣም አሳዛኝ ጉዳይ ነው ።
    አሁንም ለአለልኝ ፍትህ እንጠይቃለን

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 12 часов назад +18

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው

    • @ethiopia3237
      @ethiopia3237 10 часов назад

      እንዴ ፈጣሪ እኮ እውነቱን አወጣው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 часов назад +29

    የተክሌ እጠያየቅ አላማረኝም!! ከተሳሳትኩ አርሙኝ!!

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 6 часов назад

      ምኑ ጋር ነው ያልተመቸሽ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 5 часов назад

      @@natyotesfaye6466 ምን መሰሎት በምን አወቅሽ እንዲህ ስትይ ግልፅ አልሆነልኝም ምናምን ሌላው በህግ የተያዝ ነገር ብዙ ባያስለፈልፋቸው ብዬ እንጂ ያቺ የትግራይ ልጅ በተጋቡ በሶስተኛው ቀን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደላት ቤተሰቦችዋ ጋዜጠኛው ዲቴል ሲጠይቃቸው ይሄን መሙለስ አንችልም ይሄን መመለስ አንችልም ይሄን መመለስ አንችልም በህግ የተያዘ ነው ነበር ያሉት!!! ተግባባን ይሄ ወጣት ዘጠኝ አመት ከሮንግ ፐርሰን ጋር ነው የኖረው ማለት ነው ለመፍረድ ሳይሆን ከሁለቱም ወገን አልሰማሁም አንድ ወገን ብቻ እንጂ ሌላው እውነት ከሆነ በቅዱስ ቁርባን በሚያካሂዱት ነገር ቤተሰቦቹን መቀላቀል ከጠላች አልተጠራጠረም??? ብቻ ወጣት የኢትዮጵያ ፈርጥ ተበላ እግዚአብሔር ደሙን ያውጣለት!!!

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 7 часов назад +3

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን ዓይነት ጉድ ነወ የምንሰማው !🖤🖤😭😭

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 5 часов назад +5

    ትክክል ትክክል ትክክል ለሀብት ነው ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም !! ወንድሞቹ በጣም ጎበዞች ናቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ደሞ ትስቃለች ????? ተክሌ ዝም ብለህ በደንብ አዳምጥ ምላስ ማውጣት???? እነዚህ እማ ተሰብስበው መገደል አለባቸው ፍትህ ህዝቦች ተነሱ ለዚህ ለሀገር እንቁ ተነሱ!!!

    • @mahidermahi1543
      @mahidermahi1543 3 часа назад

      ገንዘብ ለማግኘት አይመስለኝም ምክንያቱም በህግ አግባብ 6 ወር በጋብቻ ካልቆዩ ንብረት የማግኘት እድሏ ጠባብ ነው ምክንያቱም ልጅ የላቸውም ስለዚህ ገንዘብ ሳይሆን ምን አልባት ደንገት በተፈጠረ አለመግባባት ህይወቱ እንዲያልፍ አድርገው ይመስለኛል ሰምተህ ከሆነ ብዙ ንበረት በስሙ ነው በእሷ ምንም ነገር የለም maybe ይሄም ጥያቄዋ ይመስለኛል

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 11 часов назад +8

    እግዚአብሄር ያፅናቹ የሀቤልን ደም ያየ የልጃችሁን ይይ

  • @DestaFenta-u1j
    @DestaFenta-u1j 8 часов назад +24

    እረ እግርኛው እረ ተው አጠያየቅህን አሳምር

    • @HayimanotZebene
      @HayimanotZebene 5 часов назад

      Betam New Yikibezebezal Ayichilam Ewinet

  • @KidestDebrework
    @KidestDebrework 5 часов назад +3

    እግዚአብሔር። ያፅናችሁ አይዞአችሁ እዉነት ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ይፈርዳል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 3 часа назад +2

    ❤❤❤የኢትዮጲያ ብሔራዊ እግር ኳስ ተጨዋች አለልኝ ነብስ ይማር ሀገር ጭምር ነው የጎድህው ፍትህ እንጠይቅ ለትልልቅ ሚድያ ሺር እንድርግ ተባበሩ❤❤❤

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 11 часов назад +23

    ያጣነው እኛ የጎደለብን እኛ የታሰርንም እኛ የሚለውን ወንድሙ ሲናገር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ!!! የሰው ልጅ ስንት አመት ሊኖር ይሄ ሁሉ ጭካኔ! ነፍስ ይማር!!

    • @ኢክሩይቶብስደተኛዋ
      @ኢክሩይቶብስደተኛዋ 10 часов назад

      😢😢😢😢

    • @meazagebrehiwot7104
      @meazagebrehiwot7104 8 часов назад +1

      የእውነት ያሳዝናል ይህንን ሁሉ ክፋት በውስጧ ይዛ ደግሞ ቆረበች አይ ክፋት ምኑንነው የምንሰማው

    • @meseretawoke5710
      @meseretawoke5710 7 часов назад

      ኧረ ፍትህ እንዳታዛባ በክርክር ሂደት ያለን ጉዳይ😢😢

    • @yenatube1889
      @yenatube1889 35 секунд назад

      tesebrewal betesebochu siyasaznu

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና Час назад +1

    የኔ ጌታ ነፍስክ በሰላም ትረፍ የምትወዳት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እዉነቱን ታዉጣልክ

  • @tigist422
    @tigist422 6 часов назад +4

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው የንፁህ ነፍስ ደም መድሃኒያለም ያውጣልህ ማንንም አላምንም

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 2 часа назад +2

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረሰ ነው ግን አቤት ፈጣሪ ግን ትእግስቱ!😢

  • @AyenalemSentayehu
    @AyenalemSentayehu 9 часов назад +8

    ውይ ምን አይነት ጨካኝ ነች እድሜሽ ይጠር ካንቺ ጋር ነው የተጋባው

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb 3 часа назад +2

    መቃጠል ነው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እንዴት ያለውን ልጂ ለሐገር የሚጠቅም በቀላል ማጣት😭😭😭😭😭😭

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 9 часов назад +7

    አይዞአችሁ ስማችሁ ቢጠፋ እውነት ይወጣላችሁው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ. ብርታቱን ይስጣችሁ. ሁሉም የዘራውን ያጭዳል😊

  • @ጽጌማርያም-ነ8ጸ
    @ጽጌማርያም-ነ8ጸ 4 часа назад +2

    እግዝዮ ማረን ክርስቶስ ምን ሰው በላ ገጠመው አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ የአገሬ ለወገኔ

  • @Amhara782
    @Amhara782 9 часов назад +22

    ጋዜጠኛው አትባልግ ስፖርተኛ ነው እንዴት አልታገለም ይባላል እንዴ ቦዲጋርዱ ብቻ ይበቃል አስብ ስትጠይቅ?

    • @kasahunmamo4584
      @kasahunmamo4584 7 часов назад

      ደደብ ጉልበቱን አሞት ነበር እየተባለ እኮ ነው አድምጥ

    • @cheregore8482
      @cheregore8482 6 часов назад +4

      የተዘጋጀና ያልተዘጋጀ እኩል አይደለም

    • @MardaSidona
      @MardaSidona 6 часов назад

      Chinklat sinorew adel

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Час назад

      አይገርምም

  • @TeshomeNeguse-o6h
    @TeshomeNeguse-o6h 12 часов назад +11

    እግዚአብሄር ያጽናችሁ

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 8 часов назад +11

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ::
    በውነት ያማል::
    ይች ውሻ ገንዘቡን እንጂ እሱን ወዳውም አታውቅም::
    መጠርጠር የነበረበት ከቤተስብ ጋር መተዋወቅ ሳትፈልግ ስትቀር
    ማንነቷን ማጥናት ነበረበት ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ነው::
    ህግ ካለ የገደ መሞት አለበት::
    እሷንም ከነ ተባባሪዎቿ ጋር ያንጠለጠለችበት ቦታ ላይ ማንጠልጠል ነው::
    ቤተ ስብ የሚወዱትንወንድማቸው ለመግደል በፍፁም አይጨክኑም
    ውሽት ነው
    ገዳዮቹ የውሽት ሚስት ነኝ ባይዋ እና ተባባሪዎቿ ይስቀሉ::

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 часа назад +1

    በጣም ያስዘንል አለ ልኝ የንተ በች አደለም የሀገር ነዉ የተቀበለወ ቅዱስ ስጋዉ ከቡርደሙ ሀቅ ያወጠል። ❤ነበሱን በአፀደ ገነት የሰረፈዉ ለመላ ቤተስበን ፀንት የስጥ❤❤❤

  • @alem7474
    @alem7474 6 часов назад +8

    የድሮ ፖሊስ እንኩዋን ይሄ ሁሉ ማስረጃ እያለ ቀርቶ፣ ድፍንፍን ያለውን ጉዳይ እንኩዋን መርምረው እውነቱን አውጥተው ወንጀለኛውን ባደባባይ ያሳዩ ነበር፣ እግዚአብሔር የመርማሪዎችን ልቡናና አእምሮ ይክፈትላቸው፣ ወደ እውነትም ይምራቸው

  • @comcell3831
    @comcell3831 10 часов назад +7

    እውነት ያለው ፈጣሪ ጋራ ነው ኡፍፍፍ😭😭😭 ነብሱን በቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍ ያማልልል

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 10 часов назад +7

    እንካንም ቤተሰብ ኖረው አይዟችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው የሱን አይነት ብዙ ጀግኖች እናንተ ቤት ይወለዳል ብዙ ሀዘንም አታብዙ ሀዘን ማብዛት በራሱ በጠላት ፊት መሰበረን ስለማመጣ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያቆያት።

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 7 часов назад +2

    ወይኔ ወንድሜ ያማል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እውነቱን ያውጣላችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 9 часов назад +7

    ነብሱን ይማር የኔ ጌታአ አሟሟቱ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @gedamfkadu9321
    @gedamfkadu9321 4 часа назад +3

    ደምህን ቸሩ መድሐኒአለም ይመልስልህ አንዴው ውጥንቅጥ የሆነ ነገር ነው በጣም የሳዝናል

  • @kokab597
    @kokab597 8 часов назад +4

    ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን በትለይ አባትየዉ በእግዚአብሔር ስ አብሬ ነው ያለቀስኩት ዉንድማችን ፈጣሪ ይበቀልልህ

  • @kambiroango4313
    @kambiroango4313 10 часов назад +15

    ፈጣሪ ለአለልኝ ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጣቸው!! ለገዳዮቹ ደግሞ የሚገባቸውን ፍርድና ትክክለኛ ፍትህ ይስፈን!!

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 5 часов назад +5

    እሱ በጣም ይወዳታል እሷ ግን የምትወደው አይመስለኝም ብሩን ነው የምትወደው😭😭😭😭😭😭😭 ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያጽናችሁ --አሸብር በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ግልጽ ያረክልን

  • @mahlati-ch5nh
    @mahlati-ch5nh 9 часов назад +5

    እደው እግዚአብሔር ይፈርዳል ማንም ከህግ ቢሸሽ ከህሊናው አያመልጥም እመቤቴ ማርያም ሀቁን ታውጣለት 😢

  • @lidet8049
    @lidet8049 10 часов назад +6

    ቸሩ መድሐኔአለም የዚን ምስኪን ደም ይመልስለት 😭😭😭 ቤተሰቡን መጽናናት ይስጣችሁ ኡፍፍ ከባድ ነው አቦ

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 9 часов назад +8

    ያሳዝናል እግዚአብሔር እውንቱን ያውጣለት መተት አርጋበት ነው እሚሆነው 😢😢😢

  • @EdenFitsum-b2b
    @EdenFitsum-b2b 11 часов назад +9

    ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @ቲጂ
    @ቲጂ Час назад +1

    አቤት ጉዳችን ነው።ከሚስት በላይ ማን ይታመናል።ያውም በቃል የታሰረች።

  • @Salaam-hv8gd
    @Salaam-hv8gd 12 часов назад +7

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ 😢😢😢

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 3 часа назад +1

    በላችዉ ለሀገር ለወገን የሚጠቅመዉን ወጣት

  • @FikerEthiopianfamily
    @FikerEthiopianfamily 9 часов назад +6

    ያማል😢😢😢

  • @milutsega7377
    @milutsega7377 4 часа назад +1

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ,አለልኝ ነፍስ ይማር 😢😢😢

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 10 часов назад +5

    ፍትሀት እንዳይደረግ ውይይይ ያሳዝናል እግዛብሄርብሆይ ፍትህ ስጥ 😢😢😢😢😢

    • @KiburSewTv
      @KiburSewTv 7 часов назад

      በጣም የሚያሳዝነው እሱ ሆኖ ሳለ አብዝቶ ያስጨንቃቸው ሌላ መሆኑ አያናድድም😏😏😏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 12 часов назад +30

    የሰው ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር እያየ ነው የምናስበውን የምንሰራውን እግዚአብሔር እያየ ነው እሱንም እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን በኢትዮጵያ ሰውን መግደል የተለመደ ሁኗል የንፁሃንን ደም እግዚአብሔር ይበቀል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 часов назад +8

    ሽማግሌስ እደት ሳይላክ እጋብቻ ደረጃ ደረሱ ሴትኮ እደውም የባሏን ቤተሰብ አስተዋውቀኝ ትላለች ይሄ ልጅኮ የሀገር ሀብት ነው ትክክለኛ ፍርድ ማገኘት አለባቸው ገዳዮቹ

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 9 часов назад +3

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ልጅ ነው አለልኝ😭😭😭😭 በሟች ደም ኑሮ ማሰብ በእራሱ በቁም መሞት ነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
    ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 9 часов назад +6

    እውነት እግዚአብሔር ያውጧ 😢😢😢😢😢

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 10 часов назад +19

    የቤተሰብ ምክር በጣም አሰፈላጊ ነው በተለይ የእናት እና የህት ወንዶች ከዚህ ተማሩ

    • @newworld1212
      @newworld1212 9 часов назад +5

      Hule tekekel ayedelum yewend betesb belejachew yemetdadru Kehon abeso tolo seyageba ayewedum

    • @Merry-vt3dg
      @Merry-vt3dg 6 часов назад

      ​@@newworld1212lk neh bene dersual

  • @emetsehayyikirbelegn6309
    @emetsehayyikirbelegn6309 10 часов назад +9

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @alemayehualeko4550
    @alemayehualeko4550 8 часов назад +1

    በርታልን ፤እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛልህ!! እግዚአብሔር የአለልኝን ገዳዮች ይበቀላቸዋል።

  • @semegnshtarekegn4595
    @semegnshtarekegn4595 7 часов назад +4

    😢😢😢ማሪያምን የሚያሳዝን ልጅ ነው ተቀጠፈ 😢😢 ነብሱን ይማረው ቤተሰቡ ሁሉ መፅናናቱን ይስጣቹ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @SalamSalam-z3y3m
    @SalamSalam-z3y3m 7 часов назад +7

    ማንነቱ ሳታቅ ቤተሰቡን ሳታቅ ሽማግሌ ሳታስልክ እሹሹ ሳትባል የምታገባ ወጣት የለችም የዚች ልዩ ፍላጎት ነው ይገርማል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ የዚ ልጅ እናት

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 10 часов назад +5

    ኦግዚኦ ማረን

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 47 минут назад +1

    ያሳዝናል በጣም እንዴዉ ምን ጉድ ነዉ የኢትዮጰያ እናት አባት አፈር ልሰዉ በስንት ችግር አሳድገዉ ልጅ ደረሰልኝ ስል መግደል ምን ክፉ ናቸዉ ናቾዉ ይሄንን ተስፈኞ ወጣት መግደል በጣም ጨካኝ ናት ሀገር ትልቅ ተስፋ የነበረዉ ልጅ ገድለዉ የኢትዮጰያ ፍርድ እናዉቀዋለን በእወነት አለልኝ የእሱ ብቻ ልጅ አይደለም እንደ ሀገር መጠየቅ አለባቸዉ ፍትህ ለወንድማች ፍትህ ያማል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 часов назад +4

    😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል የንፁሀን ደም ይጮሀል በጭር ቀናት እግዚአብሔር ደሙን ያውጣለት እግዚአብሔር ብነብሱን በገነት ያኑርልን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @habtamugashu2511
    @habtamugashu2511 7 часов назад +3

    ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን? ለቤተ ክርስቲያን እንደደረስክላት መድሀኒያለም በነፍስህ ይድረስልህ።

  • @AlexanderGebreyohannes
    @AlexanderGebreyohannes 11 часов назад +21

    ኳስ ብታይ ኖሮ 'ኳስ ላይ ለምን ተጣላ' አትልም ነበር ተክለሃይማኖት

    • @FreWassie
      @FreWassie 10 часов назад +1

      Eko

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 9 часов назад

      የኮሱ ሙሉ video መታየት (ሃይላይት መታየት አለበት ) ሐቁን ደሙን እዉነቱን መዉጣቱ አይቀርም ((ሚስቱ ሰለማይወዶት maybe ሚሰቱ ተናዳ እነሱን ቤተሰብን ለማናደድ አሰገድለዉ ይሆናል ((የዘጠኝ ዓመት ጓደኛዉ አይወዶትም ማለት ነዉ ቤተሰቡን ያላሰተዋወቀዉ

    • @hassenmustefa2362
      @hassenmustefa2362 8 часов назад +2

      ​@@gideyhaila5302 አንተ ብትሆን ትገድለው ነበር ማለት ነው? አልተዋወቅም ያለችው እኮ እሷ ነች።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 3 часа назад +1

    ምን ጉድ ነው ምን አይነት አረመኔነት ነው እግዚኦ