Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእውነት አንተን በዚህ ልክ ማየት አሞኛል😢😢 አንተ ማለት ሰው አክባሪ ፀባይህ የማይቀረ ትልቅ ነው ትንሸ ነው የማትል የምትገርም ሞተርኛ ትራፊ ነህ እውነት አይደበቅ በአንተ ላይ ሴራ የሰራቱ እግዚአብሔር የሰራቸው ይሰጣችው አይዞክ ግልፅና ግልፅ ነው የትራፊክ ሰራ በጣም ትግስት ይጠይቃል በክርመት ዝናብ በበጋ ፀሀዮ ያለ እንቅልፍ የምትሰሩ ለእናተ ትልቅ ክብር አለኝ አሰምንውአይዛክ ወንድሜ
😂
@@ecomism1 ምን ያሰቃል ሰለዚህ ሰው አታቅም ጁል
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይሄንን ግለሰብ የሚመሰል ጥሩ ስብእና ያለዉ የትራፊክ ፖሊስ አባል ፈጽሞ የለም! አላየሁምም! አራዳ ላይ በደንብ አዉቀዋለሁ ብዙዎችን ገንዘብ በመቅጣት ብቻ ሳይሆን በመልካም ስነልቦና በማስጠንቀቅ እንዲማሩ ሲያደርግ ተመልክቼአለሁ! ስለእውነት ለመናገር ካለኝ የበርካታ ዓመታት የሹፍርና ልምዴ በመነሳት ይሄ ግለሰብን የሚያህል ብቃት ያለዉ ትራፊክ ፖሊስ ፈጽሞ አላየሁም! እዚህ ሚዲያ ላይ ሳየዉ በጣም አዝኛለሁ ይሄ ደግሞ ሀገሪቷ ከሰራላት ይልቅ የገደላት የሚሾምባት ሀገር መሆኗን ተረድቼበታለሁ።
ይሄ ነው የሚዲያ ስራየፖሊስ አለቆች እስቲ እንያችሁThank you እግረኛውVery professional
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ አምላክ ይፍረድባቸው ይች ምድር ከባድ ነች
መቀበል እንኳን የሁሉም ትራፊኮች መደበኛ ስራ ነው። ይህቺ ግን ለበቀል የተቀነባበረች ነች።
I don't trust egragheaw Medea no more after he did that for fevens mother
ህግ እኮ የለም አይን ያወጣ በዘመድና በገንዘብ የማይሰራ ነገር የለም ምናልባት የተከሰሰው ሰው ባለስልጣን ና ባለ ግዜ ስለሆነ ይሆናል የሚልግምት አለኝ ውይ ይይይይ ፍትህ ፍትህ ለ ሁሉም ሰው
ጅል
በቀረበው ማስረጃ መሰረት ወደ ስራው መመለስ ካልቻለ በኢትዮጵያ ህግ የለም እግረኛው ሆይ መጨረሻውን ብናውቅ መልካም ነው
ባለግዜ ብትሆን አትባረርም ነበር አይዞህ ወንድሜ ታገስ ቀን ያልፋል::
ዘረኝነታችሁን አቁሙ ቅራቅንቦ ሁሉ ባለግዜ ይብዳህ
@@unitityisstrenght6578 የሚታይ ነገር ነው ውሽት አይደለም
ልክ ነው እዛ ያሉት ሁሉንም እንሱ ናቸው ለዚህ ነው ግልፅና ግልፅ ነው
@@unitityisstrenght6578አብይ እና ደጋፊዎቹ አፋቸውን በከፈቱ ቁጥር አይምሮእቸው ውስጥ ያለው ይታያል!!
ይሔማ ሰውዬ የታወቀ ጉበኛ ትራፊክ ነው ስንቱን ሲያሰቃይ የነበረ ሌባ ነው አሁን ወቶ ሲያወራ ያላፈረ ውሸታም ሌባ እደዚ መማር አለበት የወያኔ የዘረፍ ዘመን እዳበቃ ሌባላመሉ ዳቦ ይሰርቃል
በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ከንግግሩ እግዚአብሔር የተሻለውን እንጀራ ይስጥክ ይሄ ግዜ ያልፋል አማራ እንዲህ እየተገፋ አይቀጥልም
የግፍ አገር😭💔እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው🙏🏾❤️
ቺግሩ አማራ መሆንህ ብቻ ነው አይዞህ ወንድሜ ይሄም ቀን ያልፋል
አቅም ያላቸው ድርጅቶች የሥራ ዕድል ቢሰጧቸው መልካም ስለሆነ ተክልዬ አግዛቸው።
ወንድም እኔ የሲኖ ሹፌርነኝ የአ/አ ሞተረኛ በጣም ጨዋለሹፌር ክብርያላቸውናቸው።
የባለስልጣን በትራፊክ ፓሊስ ላይ፣ ትራፊክ ፓሊስ ደግሞ በምስኪን ሹፌር ላይ ይጠነክራሉ😢 ሃቅ አለው።
ምስኪን ሹፌር እንዳለ ሁሉ ስንቱ ወንጀለኛ አረመኔ አለ መሰለህ
ትክክል እነሱ ምስኪን ሹፌሮቹ ላይ እንዴት እንደሚጫወቱ ስድብና ግልምጫ ጋር. እርሱ እውነት ካለው እግዚአብሔር ይርዳው
ያሳዝናል ግን እግረኛዉ መጨረሻ ዘዉጉን የጠየቀበት መንገድ ይገርማል በቅኔ። ተርጉመን ተረድተነዋል ዘዉጉ ግን ወደ ቅኔዉ ሀገር ነው የደህነት ስጋት ስላለበት ነው እንገነኝም ያለ ከአመሳሰልህለት ጀግና ጋር
በጣም ሚያሣዝነው ኢትዮጵያ ፍትህ በዘርና በመተዋወቅና ሆነ ታድያ ምድነውፍትህ
አይዞኝ ወንድሜ ፈጣሪ ቀን አለው
ይህ ሰው በጣም ምስኪን ይመስለኛል ። እንዲየው በእግዚአብሔር ልለምናችሁ ወደ ሚወደው ስራው መልሱት ።
የጊዜ ባለቤት መዳኒአለም ነው መንግስቱ ለዘላለም የፀናች ያልፍአል አይዞን
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔርም ሆይ አንተ ፍረድ
ጨዋ ሰው ከባለጌ ጋር እንዴት አብሮ ይኖራል እግዛአብሄር ይጠብቅህ እንጂ እየተደረገ ያለው ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
ተክሌ በተደጋጋሚ እኮ ነገረህ ምንም መረጃ አ/እ ፖሊስ አላገኘም ታዲያ እንዴት ነው ሁለቱንም የምታምነው። ምንም ትራፊክ በብዙ የሚታሙና ብልሹ ቢኖሩም ይህ ሰው ግን ፍትህ ያስፈልገዋል።
አቅም እና ጉልበት አለኝ የሚል ከሚፈነጭበት ሁኔታ ለግለሰብ ፍትህ መስጠት የሚችል ህግ እና ደንብ ስርአት ማቆም የግድ የሆነበት ጊዜ መሆን አለበት አገር እንዳትወድቅ !!!!
ሀገሩን እኮ አግማምተውታል ባለ ግዜዎቹ
በህይወቴ አንዲ በግኜ አላውቅም በግል ስብህናውን ስለማውቀው ነው ውርጭና ዝናብ እየቀጠቀጠው የሚሰራ ለመጀመርያ ሳይበላ የከሳው ነው የምንለው የፈረንሳይ ልጆች ለዚህ ሰው ምስክር ነኝ እስኪ የሌሎችን ቦርጭ እይ እያንዳንዱ በሚስቱ በልጁ መኪና ስንት ነገር አላቸው ይሄ ችስታ ነው በናታቹ ፈጣሪን ፍሩ ተረኞች ተዉ
ይገርማል ...! በዚህ ደረጃ የህግ አስከባሪ አባሉ ላይ ፍትህ ከጠፋ ሌላው ዜጋማ እንዴት ይሆናል? ለሁላችንም እግዜር ይርዳን። ችግሩ የገጠመው የፖሊስ አባልም ፈጣሪ ይርዳህ። የፖሊስ ተቋሞቻችንም ይህንን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው መፍትሄ ካልሠጡ ትዝብት ውስጥ ከሚከታቸው ጉዳዮች ውስጥ አንደኛው ይሆናል።
ጠሚ አብይ አህመድ አሊ በኩራት "ሆድ ከብዶ ጭንቅላት ባዶ " ሚኒሰትሮቹን ሰብስቦኢትዮጲያን አበላሽተናታል ያላቸውን አስታወሰኝእግዚአብሔር በምህረቱ ይታረቀንህግና ፍትህ ተቀብረዋል ለግዜው
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድሜ አምሀራ የሆነ በሙሉ በገዛ ሀገሩ እየተሠቃዬ ነው። አይዞን ቀን ያልፋል።
አይዞህ ወንድሜ ነገሩ ግልፅ ነዉ ማንነትህ ነዉ
ተመስገን አባቴ በሰላም እንድለቅ ያደረከኝ አምላክ ።
እግረኛው ሚዲያ በርታ ስለእውነት የምታደርገው ጥረት በጣም ጥሩ ነው ከተገፉት ጎን መቆም ጽድቅም ነው።ዋና ሳጅን ጉዳዩን ወደአደባባይ ማውጣትህ ትክክል ነው ።ፍርዱን ከፈጣሪ ጠብቅ
ይህ ነገር ሲፈፀም በቦታው ነበርኩ ማለት ትራፊኩን ካልመታው ሲል የኦሮሚያ ልዮ አይሎች ሲመጡ ኦሮምኛ እያወራ ሲወራጭ የሆነ ሰው እዳለው ያስታውቅ ነበር ህግ ግን የት ነሽ?😟
ትክክለኛውን በመመስከርህ እናመሰግናለን
ቀርበህ ትመሰክራለህ? ሙሉ መረጃህን በውስጥ ላክልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነፃ ታወጣለች
@@MixedTechTipsለምንድነው የሚልክልህ ቆሻሻ በቃ ከዘራችሁ ውጪ አታስቡም አደል ለምን እንዲህ እንዳልክ እናቃለን።
በጣም ትልቅ ሰው ነህ
ወንድሜ አይዞህ እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣልህ።
በእማዬ ከማልክ እውነትህን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ከመልካሞች ጋር እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ብቻ ነው የቅን ፈራጁ ይድረስልህ ይህንን ሰው ከስራ ማገድ መግደል ማለት ነው በህይወት መኖርህ በፈጣሪ ምህረት ነው ህግ አስፈፃሚዎች እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ
ሳያው ቆየሁ ጥሩ ወርቅ ትሙት ሲል አስለቀሰኝ እንድህ በየመንገዱ እየተጣጣልን መቼ ይሆን ወደ ቀልባችን የምንመለሰው ::
አይዞክ እውነት አንድ ቀን ትወጣለች አይዞክ ይሄ የዘር መዘዝ ነው
ያሳዝናል...የግለሰብ እና የባለስልጣን ጉልበት ከህግ የበለጠባት ምስኪን ሀገር😢😢😢
አሳምነው ምርጥና የዋህ ሞተረኛ
ምን አዲስ ነገር አለው አባትዬ በማንነትህ ነዋ ያጠፉህ እንጅ ስት ትራፊኮች አሉ የሰው ነት ባህሪ የሌላቸው
ይሔ ሴራ ነው ባለ ጊዜ ነን ባዬች ፈጣሪ ይንቀላቸው ሥንቱን አሥለቅሠዋል
ለበጎ ነው መባረሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል
የተለመዴ ነዉ አገራችን ስልጣናቸው ተጠቅመው ሰው መበዴል ማሰቃዬት ልማዳቸው ነው
ሰላም የእግረኛዉ ሚዲያ አቅረብ እና አቀራረቡንም በጣም ነዉ የምመቸኝ ግን ግን እዝኛዉ ላይ ትንሽ ደስ አልል አለኝ ለምን ስባል የያዘዉ መረጃ ና ማስረጃዉ በቂ ነዉ ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ።
ታሪክህን ሰማነው ይህ የሚጠበቅ ነው ምክንያት አማራ ነህ ውጣና ለህልውናህ ታገል ማን መብህን እንዲያስከብርልህ ትፈልጋለህ ወታደር ነህ ፍትህን በክንድህ እንድታረጋግጥ ዛሬ ወስን አታለቃቅስ ዳይ ወደ ወንድሞችህ ጊዜህን ተጠቀምበት
ትራፊክ ሆኖ ጎቦ አልበላም ለማመን ይከብዳል ግን አሁን አግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ወንድሜ 🙏
እኔ ሹፌር ነኝ በትራፊክ ምክንያት መስራት አቅቶኛል ነገር ግን እጅ ከፍንጅ ሳይዙት ተቀብለሀል ብሎ መክሰስ ተገቢ አይደለም እውነት ህግ ካለ ሀላል ብር ሚቀበሉ አሉ ለህዝብ ከቆሙ ለምን እነሡን አይዟቸውም ሰው የሌለውን መርጠው እያባረሩ ሀብታም/ባለስልጣን በብሩ የህግ አካልን እያንከራተቱ ግልፅ ምናየው ነገር ነው ወንድ ከሆኑ አቅም ያላቸውን አያስሩም ያገር በዝባዥ አይዞኝ ወንድሜ አላህ ነው የበላይ እነሱም የእጃቸውን ያገኛሉ
አማራ ስለሆንክ ነው
Gegema
@@EthiopianMusiccc ነህ
@@ሠውመሆንይቀድማል ቆማጣ
@EthiopianMusiccc ነህ ብዳታም
ሀቀኛ ሰው መሆንህ ያስታውቃል እግረኛው ሚዲያ እባክህ እርዳው
ትራፊኩ የህግ ባለሙያ ድጋፍ እንዲያገኝ ቢደረግ
ከባድ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
መልካም ሰው አይበረክትላትም እቺ ሀገር
ኤጭ አቦ ምን ጉድ ነዉ? ፈጣሪ ይርዳህ ብሮ። ዘመናዊ ክፋት ግን ይደብራል።
ፈጣሪ ይሁንህ
ጋዜጠኛው ግን በሰላም ነው ጥያቄህ ሁሉ አይነፋም ሲቀጥል ክብር ይጎለዋል አጠያየቅህ
በጣም
እንደዚህ በሚዲያ ሪከርድ አድርጎ ማስቀመጡ በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በፍራት እስካሁን በጣም በግልፅ አለማስቀመጡ ፣ ትክክል ባይመስልም ጥሩ ነው።
በእውነተኛው መንገድ ከሆነ ፈጣሪ ይረዳሀል🙏🙏🙏
ብትበላማ አትባረርም ነበር። ደረቅ ስለሆንክ ነው ተባብረው ከሥራ ያፈናቀሉህ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚዘውሩት ኦነግና ወያኔ አንድ የሚያደርጋቸው የአማራ ሕዝብ ጥላቻ ነዉ የዛ ውጤት ነዉ
ወይ ጊዜ ዘረኝነት ነዉ እንዲህ ሰላም የነሳን 😢
ትራፌክ እኩ 95% በአንድ በሄረ የተያዘ ስራ ነው ብዙውች መኬና ነደተው የማያውቁ ይሄ ስው ምንአልባት ከዛ መሀበረ ስላልሀነ መስለኝ ይሄ ሁሎ የደረስበት ህግ ካለ በፍጥነት ውደ ስራው መልሱት ጋዜጠኛው ግን ልክ አደለህም ታሹፋለህ ጠ/ሚ አጅበሀል እያልክ እብረው አባረውት ።
Justice.....ፍትህ.....📢📢📢....📢📢📢
Andegna tesadbehal huletegna amhara neh silezih tebarehal arat netib::
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሀብት ወይንም ከፍተኛ ባለስልጣን አጥፍተው ፖሊስ አስቁሞ ከጠየቃቸው ያላቸው ንቀት እንዴት ደፈረኝ ብለው ከስራ እንዲባረር ያደርጋሉ። በጣም ያሳዝናል እኔም በዚሁ ሙያ አልፌበታለው። የሚመለከተው ባለስልጣን መፍትሔ ይስጥበት ።
የሚገርም ነው የዚህ ሰውን ስሰማ የኔን በሌላ መ/ቤት የደረሰብኝን ተመሳሳይነት ትዝ አስባለኝ። ወንድሜ ቶሎ ብለህ ወደ ፍ/ቤት ሂድ ሌላው ቢቀር ጉዳይህ ባይስተካከልም እንኳን ንጹህ ሰው መሆንህን ታረጋግጥበታለህ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
የትኛዉ ፍርድቤት ይሂድ? ሁሉም አንድናቸዉ
የተከሰሰበት የተነበበው ሁሉም ትራፊክ የሚያደርገው ነዉ ህዙቡም ህግ አያከብርም
ተክልዬ እባክህ መጨረሻውን አሰማን
ጉዳዩ ግልፅ ነው፣ ፍትህን በህግ አስከባሪው እራሱ እንደሚበደል ማሳያ ነው። ይህ ጉዳይ እዚ ደረጃ መድረስ አልነበረበትም። አንዱ ሐላፊ ለአንዱ ሐላፊ እየወገነ ነው ነገሩ እዚ የደረሰው። እንዴት በመሐል አንድ ደህና ሰው ይጠፋል ቆይ ነገሩ ልክ አይደለም የሚል?
አይዞህ ፈጣሪ አለህ ይረዳሀል
እኔ የከባድ መኪና አሽከርካሪ ነኝ ትንሽ መኪናም አሸከረክራለሁኝ ሞተረኙች ሰው አክባሪ ናቸው ችግርህንም ይረዱሀል አሁን የመጡ እግረኛች ናቸው ስድ ሰነ ምግባር የጎደላቸው ወንድሜ የእውነት አምላክ ይርዳህ
ይሄ ሴራ ነዉ በማንነትህ ነዉ የመጡብህ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ቀን አለዉ አይዞህ😢😢😢😢
በጣም ታዛዝናለህ ጋዜጠኛዉ እሚባልና እማይባል ለይ ተበድያለዉ እየለህ ደነዝ
ሽባ
Denze ayglswme sewyawe eko tebdlo new esun sew bilo yemtawe gun askabte meskrocu rasu yemskrutne esu lensu yewgnale afer yasblawe
@@MarthaGetachweanchim kelay yalewm zm belu ye journalism siran atakum malet new
አሽከርካሪ ነኝ፤ የ አ.አ ሞተረኞች ከወዳጆቻቸው ይቀበላሉ እንጂ ሲይዙህ ወይ ይምሩሀል ወይ ይከሱሃል፤ የኔ experience ነው።
ፍትህ ፍትህ
ውይ አማራ ስለሆን ነው አሁን አይደል የገባኝ ስሙን ስሰማ ነው የገባኝ
ጉቦ እና ትራፊክ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ እግረኛ ሁን ቢባል አሺ አይልም
ሁሉም ጉቦ ይቀበላሉ : ነገር ግን ይሄ የዘር ጉዳይ ነው እና ሰዉየው ባለ ጊዜ ሊሆን ይቻላል
የአማራ መከራው በሁሉም አቅጣጫ ገና አያልቅም😢 የዚህ ትራፊክ መበደል ደንበኛ የጥላቻ ፖለቲካ ነው:: ፍርድ ለክርሰቶስ🙏🏾
ደንቆሮዎ ዋና የፖሊስ አዛዡ አማራ ነው ሰውየው ቢሔሩን አላሰታወቀም እናንተ ግን በዘረኝነት ሰለጦዛች ሩጣችህ ወደ ቢሔር ትዘፈቃላችህ
አሳምነው ቀንዉዬ ምንዳ ጥርት ያለ አማራ! እንዴት ሆኖ ነው ይህን ስም ይዘክ በዚህ በአርዬስ አብይ አሕመድ ግዜ ለሚ ኩራ ስራ የምትሰራው? ባለግዜው ሞገደኛው እንዳለው እባቱን አርዬስን ተመክቶ ከዚህ እናጠፋችኃለን ብሏል:: እየሆነም እያየህው ነው እኔ ላንተ አዘንኩ ፍትሕ መጠበቅክ ከሰው በላ ስርዓት! የግፉኣን ፈጣሪ ይመልከትክ!
ምናለበት ከበግቢያሆ ጀምሮ በጣም ታዘበዝባለህ ስትጠይቅ ባጭሩ ጠይቅ አውርተው አስኪጨርሱ አዳምጥ ከርእስ እየወጣህ አታቀዣብር
እግረኛው ሚዲያ ውዱ ጠንካራና ምርጡ ወንድሜ ነህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የዚህን ሠው ታሪክ ለህዝብ በማድረስህ እግረኛው ሚዲያ ልትመሰገን ይገባል❤ የዋ/ሳጅኑን ጉዳይ በደንብ ቫይራል ወጥቶ መንግስት ጉዳዩን እንዲያየው ማድረግ አለብን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ወንድማችን
ሀሺሽ የሚወስዱ ልጆችን ይዘወ ሀሺሹን ተቀብለው አስረው እራሱን ሀሺሹን የሚሸጡ ፖሊሶች አፍርተናል
እግረኛው ሚዲያ በርታ ❤❤❤❤❤
በአንዳንድ ሙሰኞች የሰው ልጅ እንዲህ ሲሆን ማየት በጣም ያማል ።ግን እውነት ተደብቃ አትቀርም በርታ አይዞህ ምንም በቂ መረጃ በሌለበት ከስራ ማሰናበት ደሞዝ መከልከል ማለት ምን ማለት ነው ?? ህግ ባለበት ሀገር ለ17 አመት ሀገሩን ላገለገለ ለምን ዳዋ በበላ አይጥ ይመታል ???
እረ ስንቱን ሚስኪን አስለቅሳቹ ሲደረስባችሁ ጨዋ ጨዋ ትጫወታላቹ ድራማ ትረካ አያስፈልግ የሰው እንባ ነው ለዚ ያበቃህ አሁን ፈጠን ብለህ የመንደር ጥበቃ ሁን
የኔ ቢጤውን በተራ ምክንያት ጣቢያ ወስዳችሁ ሁላችሁም አንድ አይነት በፋብሪካ የተመረታችሁ ይመስል አከላፍታችሁ ሰድባችሁ አስራችሁ በመከራ በልመና ከሳችሁ ብቻ ጣቢያ ውስጥ መልካም የሚናገር ችግርህን የሚሰማ አንድም አባል አለመኖሩ ይገርመኛል የትም ጣቢያ ቢሆን አንተንም የሚስለቅስ እንዳለ እወቅ ይሄ ገንዘብ ያለው ገጥሞህ እንኳን ከስራህ ካገርም ያስባርራሀል ሳቅ በተራ መሆኑን እወቁ
አይዞህ
ያገር ሆዳም እንዳሉም እጅግ በጣም ትሁትና ሹፌር አክባሪም ህዝብ አገልጋይም አሉ ሀቁን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ይሄን ፕሮግራም ምታዩ የህግ አገልጋዮች ግን ከዚ ሰውዬ ጎን መቆም አለባቹ ነግ በኔ ብላቹ አስቡት የእናንተ እጣ ፈንታስ ነገ ምን ይሆን
Justice for our brother who works innocently and who respects his job and who serves the people of Ethiopia.
ለባለጉዳዩ ክብር ቢኖር አንተም ከአስባራሪው ገደል ማሚቶ መስለሃል
No one is above the law. If they don't have enough evidence to show, He has to go back to his work.
እግረኛው ሚድያ የማይጠየቅ ትጠይቃለህ እንዴ። በሚዴያ ጉቦ ተቀብያሉሁ ሊልህ ትፈልጋለህ ይልቁንስ ፍርድ ቤት የወሰነሉትን ይዘህ ፌደራል ፖሊስንና አዲስ አበባን ፖሊስ እንደ ጋዜጠኛ ጠይቅላቸው።
የእዉነት ሙስና እንደምትበላ በደንብ ነው የሚያስታዉቀዉ
የበዳዳ ልጅ🤣🤣🤣🤣🤣
ካሜራ ረክሷል ግዙና በተለይ የትራፊክ ፖሊስ ደረት ለይ ለጥፉት። ሚስቴን ሁለቴ ያለምክኒያት አስቁመዋት ገንዘብ ሰጣ ነው የለቀቅዋት። ከአሁን በሁዋላ እንዳትሰጭ ስላት ኢትስ ናት ወርዝ ማይ ታይም አለችኝ 🤦♂️
እግዚአብሄር አምላክ እውነቱን ያውጣሎት
ኢትዮጵያ ከግፍ መውጣት አለባት አለበለዚያ እኛ ለቀን እንወጣለን
ጊዜ ለኩሉ ወንድሜ አይዞህ የእውነት ፍርድ አይቀርም
ህግ የሌለበት የማፊያ ሀገር ናት ያለችን ።ያሳዝናል።ሌሎቹ ትራፊኮች ይሄ ግፍ ባልደረባቸው ላይ ሲደርስ ሳራቸውን ይግጣሉ።ከብቶች
እውነት እውነትህ ነፃ ያውጣህ
Justice justice justice!!!!!!!!!!!!!!!
የእውነት አንተን በዚህ ልክ ማየት አሞኛል😢😢 አንተ ማለት ሰው አክባሪ ፀባይህ የማይቀረ ትልቅ ነው ትንሸ ነው የማትል የምትገርም ሞተርኛ ትራፊ ነህ እውነት አይደበቅ በአንተ ላይ ሴራ የሰራቱ እግዚአብሔር የሰራቸው ይሰጣችው አይዞክ ግልፅና ግልፅ ነው የትራፊክ ሰራ በጣም ትግስት ይጠይቃል በክርመት ዝናብ በበጋ ፀሀዮ ያለ እንቅልፍ የምትሰሩ ለእናተ ትልቅ ክብር አለኝ አሰምንውአይዛክ ወንድሜ
😂
@@ecomism1 ምን ያሰቃል ሰለዚህ ሰው አታቅም ጁል
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይሄንን ግለሰብ የሚመሰል ጥሩ ስብእና ያለዉ የትራፊክ ፖሊስ አባል ፈጽሞ የለም! አላየሁምም! አራዳ ላይ በደንብ አዉቀዋለሁ ብዙዎችን ገንዘብ በመቅጣት ብቻ ሳይሆን በመልካም ስነልቦና በማስጠንቀቅ እንዲማሩ ሲያደርግ ተመልክቼአለሁ! ስለእውነት ለመናገር ካለኝ የበርካታ ዓመታት የሹፍርና ልምዴ በመነሳት ይሄ ግለሰብን የሚያህል ብቃት ያለዉ ትራፊክ ፖሊስ ፈጽሞ አላየሁም! እዚህ ሚዲያ ላይ ሳየዉ በጣም አዝኛለሁ ይሄ ደግሞ ሀገሪቷ ከሰራላት ይልቅ የገደላት የሚሾምባት ሀገር መሆኗን ተረድቼበታለሁ።
ይሄ ነው የሚዲያ ስራ
የፖሊስ አለቆች እስቲ እንያችሁ
Thank you እግረኛው
Very professional
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ አምላክ ይፍረድባቸው ይች ምድር ከባድ ነች
መቀበል እንኳን የሁሉም ትራፊኮች መደበኛ ስራ ነው። ይህቺ ግን ለበቀል የተቀነባበረች ነች።
I don't trust egragheaw Medea no more after he did that for fevens mother
ህግ እኮ የለም አይን ያወጣ በዘመድና በገንዘብ የማይሰራ ነገር የለም ምናልባት የተከሰሰው ሰው ባለስልጣን ና ባለ ግዜ ስለሆነ ይሆናል የሚልግምት አለኝ ውይ ይይይይ ፍትህ ፍትህ ለ ሁሉም ሰው
ጅል
በቀረበው ማስረጃ መሰረት ወደ ስራው መመለስ ካልቻለ በኢትዮጵያ ህግ የለም እግረኛው ሆይ መጨረሻውን ብናውቅ መልካም ነው
ባለግዜ ብትሆን አትባረርም ነበር አይዞህ ወንድሜ ታገስ ቀን ያልፋል::
ዘረኝነታችሁን አቁሙ ቅራቅንቦ ሁሉ ባለግዜ ይብዳህ
@@unitityisstrenght6578 የሚታይ ነገር ነው ውሽት አይደለም
ልክ ነው እዛ ያሉት ሁሉንም እንሱ ናቸው ለዚህ ነው ግልፅና ግልፅ ነው
@@unitityisstrenght6578
አብይ እና ደጋፊዎቹ አፋቸውን በከፈቱ ቁጥር አይምሮእቸው ውስጥ ያለው ይታያል!!
ይሔማ ሰውዬ የታወቀ ጉበኛ ትራፊክ ነው ስንቱን ሲያሰቃይ የነበረ ሌባ ነው አሁን ወቶ ሲያወራ ያላፈረ ውሸታም ሌባ እደዚ መማር አለበት የወያኔ የዘረፍ ዘመን እዳበቃ ሌባላመሉ ዳቦ ይሰርቃል
በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ከንግግሩ እግዚአብሔር የተሻለውን እንጀራ ይስጥክ ይሄ ግዜ ያልፋል አማራ እንዲህ እየተገፋ አይቀጥልም
የግፍ አገር😭💔
እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው🙏🏾❤️
ቺግሩ አማራ መሆንህ ብቻ ነው አይዞህ ወንድሜ ይሄም ቀን ያልፋል
አቅም ያላቸው ድርጅቶች የሥራ ዕድል ቢሰጧቸው መልካም ስለሆነ ተክልዬ አግዛቸው።
ወንድም እኔ የሲኖ ሹፌርነኝ የአ/አ ሞተረኛ በጣም ጨዋለሹፌር ክብርያላቸውናቸው።
የባለስልጣን በትራፊክ ፓሊስ ላይ፣ ትራፊክ ፓሊስ ደግሞ በምስኪን ሹፌር ላይ ይጠነክራሉ😢 ሃቅ አለው።
ምስኪን ሹፌር እንዳለ ሁሉ ስንቱ ወንጀለኛ አረመኔ አለ መሰለህ
ትክክል እነሱ ምስኪን ሹፌሮቹ ላይ እንዴት እንደሚጫወቱ ስድብና ግልምጫ ጋር. እርሱ እውነት ካለው እግዚአብሔር ይርዳው
ያሳዝናል ግን እግረኛዉ መጨረሻ ዘዉጉን የጠየቀበት መንገድ ይገርማል በቅኔ። ተርጉመን ተረድተነዋል ዘዉጉ ግን ወደ ቅኔዉ ሀገር ነው የደህነት ስጋት ስላለበት ነው እንገነኝም ያለ ከአመሳሰልህለት ጀግና ጋር
በጣም ሚያሣዝነው ኢትዮጵያ ፍትህ በዘርና በመተዋወቅና ሆነ ታድያ ምድነውፍትህ
አይዞኝ ወንድሜ ፈጣሪ ቀን አለው
ይህ ሰው በጣም ምስኪን ይመስለኛል ። እንዲየው በእግዚአብሔር ልለምናችሁ ወደ ሚወደው ስራው መልሱት ።
የጊዜ ባለቤት መዳኒአለም ነው መንግስቱ ለዘላለም የፀናች ያልፍአል አይዞን
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔርም ሆይ አንተ ፍረድ
ጨዋ ሰው ከባለጌ ጋር እንዴት አብሮ ይኖራል እግዛአብሄር ይጠብቅህ እንጂ እየተደረገ ያለው ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
ተክሌ በተደጋጋሚ እኮ ነገረህ ምንም መረጃ አ/እ ፖሊስ አላገኘም ታዲያ እንዴት ነው ሁለቱንም የምታምነው። ምንም ትራፊክ በብዙ የሚታሙና ብልሹ ቢኖሩም ይህ ሰው ግን ፍትህ ያስፈልገዋል።
አቅም እና ጉልበት አለኝ የሚል ከሚፈነጭበት ሁኔታ ለግለሰብ ፍትህ መስጠት የሚችል ህግ እና ደንብ ስርአት ማቆም የግድ የሆነበት ጊዜ መሆን አለበት አገር እንዳትወድቅ !!!!
ሀገሩን እኮ አግማምተውታል ባለ ግዜዎቹ
በህይወቴ አንዲ በግኜ አላውቅም በግል ስብህናውን ስለማውቀው ነው ውርጭና ዝናብ እየቀጠቀጠው የሚሰራ ለመጀመርያ ሳይበላ የከሳው ነው የምንለው የፈረንሳይ ልጆች ለዚህ ሰው ምስክር ነኝ እስኪ የሌሎችን ቦርጭ እይ እያንዳንዱ በሚስቱ በልጁ መኪና ስንት ነገር አላቸው ይሄ ችስታ ነው በናታቹ ፈጣሪን ፍሩ ተረኞች ተዉ
ይገርማል ...! በዚህ ደረጃ የህግ አስከባሪ አባሉ ላይ ፍትህ ከጠፋ ሌላው ዜጋማ እንዴት ይሆናል? ለሁላችንም እግዜር ይርዳን። ችግሩ የገጠመው የፖሊስ አባልም ፈጣሪ ይርዳህ። የፖሊስ ተቋሞቻችንም ይህንን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው መፍትሄ ካልሠጡ ትዝብት ውስጥ ከሚከታቸው ጉዳዮች ውስጥ አንደኛው ይሆናል።
ጠሚ አብይ አህመድ አሊ በኩራት "ሆድ ከብዶ ጭንቅላት ባዶ " ሚኒሰትሮቹን ሰብስቦ
ኢትዮጲያን አበላሽተናታል ያላቸውን አስታወሰኝ
እግዚአብሔር በምህረቱ ይታረቀን
ህግና ፍትህ ተቀብረዋል ለግዜው
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድሜ አምሀራ የሆነ በሙሉ በገዛ ሀገሩ እየተሠቃዬ ነው። አይዞን ቀን ያልፋል።
አይዞህ ወንድሜ ነገሩ ግልፅ ነዉ ማንነትህ ነዉ
ተመስገን አባቴ በሰላም እንድለቅ ያደረከኝ አምላክ ።
እግረኛው ሚዲያ በርታ ስለእውነት የምታደርገው ጥረት በጣም ጥሩ ነው ከተገፉት ጎን መቆም ጽድቅም ነው።
ዋና ሳጅን ጉዳዩን ወደአደባባይ ማውጣትህ ትክክል ነው ።
ፍርዱን ከፈጣሪ ጠብቅ
ይህ ነገር ሲፈፀም በቦታው ነበርኩ ማለት ትራፊኩን ካልመታው ሲል የኦሮሚያ ልዮ አይሎች ሲመጡ ኦሮምኛ እያወራ ሲወራጭ የሆነ ሰው እዳለው ያስታውቅ ነበር ህግ ግን የት ነሽ?😟
ትክክለኛውን በመመስከርህ እናመሰግናለን
ቀርበህ ትመሰክራለህ? ሙሉ መረጃህን በውስጥ ላክልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነፃ ታወጣለች
@@MixedTechTipsለምንድነው የሚልክልህ ቆሻሻ በቃ ከዘራችሁ ውጪ አታስቡም አደል ለምን እንዲህ እንዳልክ እናቃለን።
በጣም ትልቅ ሰው ነህ
ወንድሜ አይዞህ እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣልህ።
በእማዬ ከማልክ እውነትህን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ከመልካሞች ጋር እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ብቻ ነው የቅን ፈራጁ ይድረስልህ ይህንን ሰው ከስራ ማገድ መግደል ማለት ነው በህይወት መኖርህ በፈጣሪ ምህረት ነው ህግ አስፈፃሚዎች እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ
ሳያው ቆየሁ ጥሩ ወርቅ ትሙት ሲል አስለቀሰኝ እንድህ በየመንገዱ እየተጣጣልን መቼ ይሆን ወደ ቀልባችን የምንመለሰው ::
አይዞክ እውነት አንድ ቀን ትወጣለች አይዞክ ይሄ የዘር መዘዝ ነው
ያሳዝናል...የግለሰብ እና የባለስልጣን ጉልበት ከህግ የበለጠባት ምስኪን ሀገር😢😢😢
አሳምነው ምርጥና የዋህ ሞተረኛ
ምን አዲስ ነገር አለው አባትዬ በማንነትህ ነዋ ያጠፉህ እንጅ ስት ትራፊኮች አሉ የሰው ነት ባህሪ የሌላቸው
ይሔ ሴራ ነው ባለ ጊዜ ነን ባዬች ፈጣሪ ይንቀላቸው ሥንቱን አሥለቅሠዋል
ለበጎ ነው መባረሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል
የተለመዴ ነዉ አገራችን ስልጣናቸው ተጠቅመው ሰው መበዴል ማሰቃዬት ልማዳቸው ነው
ሰላም የእግረኛዉ ሚዲያ አቅረብ እና አቀራረቡንም በጣም ነዉ የምመቸኝ ግን ግን እዝኛዉ ላይ ትንሽ ደስ አልል አለኝ ለምን ስባል የያዘዉ መረጃ ና ማስረጃዉ በቂ ነዉ ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ።
ታሪክህን ሰማነው ይህ የሚጠበቅ ነው ምክንያት አማራ ነህ ውጣና ለህልውናህ ታገል ማን መብህን እንዲያስከብርልህ ትፈልጋለህ ወታደር ነህ ፍትህን በክንድህ እንድታረጋግጥ ዛሬ ወስን አታለቃቅስ ዳይ ወደ ወንድሞችህ ጊዜህን ተጠቀምበት
ትራፊክ ሆኖ ጎቦ አልበላም ለማመን ይከብዳል ግን አሁን አግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ወንድሜ 🙏
እኔ ሹፌር ነኝ በትራፊክ ምክንያት መስራት አቅቶኛል ነገር ግን እጅ ከፍንጅ ሳይዙት ተቀብለሀል ብሎ መክሰስ ተገቢ አይደለም እውነት ህግ ካለ ሀላል ብር ሚቀበሉ አሉ ለህዝብ ከቆሙ ለምን እነሡን አይዟቸውም ሰው የሌለውን መርጠው እያባረሩ ሀብታም/ባለስልጣን በብሩ የህግ አካልን እያንከራተቱ ግልፅ ምናየው ነገር ነው ወንድ ከሆኑ አቅም ያላቸውን አያስሩም ያገር በዝባዥ አይዞኝ ወንድሜ አላህ ነው የበላይ እነሱም የእጃቸውን ያገኛሉ
አማራ ስለሆንክ ነው
Gegema
@@EthiopianMusiccc ነህ
@@ሠውመሆንይቀድማል ቆማጣ
@EthiopianMusiccc ነህ ብዳታም
ሀቀኛ ሰው መሆንህ ያስታውቃል እግረኛው ሚዲያ እባክህ እርዳው
ትራፊኩ የህግ ባለሙያ ድጋፍ እንዲያገኝ ቢደረግ
ከባድ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
መልካም ሰው አይበረክትላትም እቺ ሀገር
ኤጭ አቦ ምን ጉድ ነዉ? ፈጣሪ ይርዳህ ብሮ። ዘመናዊ ክፋት ግን ይደብራል።
ፈጣሪ ይሁንህ
ጋዜጠኛው ግን በሰላም ነው ጥያቄህ ሁሉ አይነፋም ሲቀጥል ክብር ይጎለዋል አጠያየቅህ
በጣም
እንደዚህ በሚዲያ ሪከርድ አድርጎ ማስቀመጡ በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በፍራት እስካሁን በጣም በግልፅ አለማስቀመጡ ፣ ትክክል ባይመስልም ጥሩ ነው።
በእውነተኛው መንገድ ከሆነ ፈጣሪ ይረዳሀል🙏🙏🙏
ብትበላማ አትባረርም ነበር። ደረቅ ስለሆንክ ነው ተባብረው ከሥራ ያፈናቀሉህ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚዘውሩት ኦነግና ወያኔ አንድ የሚያደርጋቸው የአማራ ሕዝብ ጥላቻ ነዉ የዛ ውጤት ነዉ
ወይ ጊዜ ዘረኝነት ነዉ እንዲህ ሰላም የነሳን 😢
ትራፌክ እኩ 95% በአንድ በሄረ የተያዘ ስራ ነው ብዙውች መኬና ነደተው የማያውቁ ይሄ ስው ምንአልባት ከዛ መሀበረ ስላልሀነ መስለኝ ይሄ ሁሎ የደረስበት ህግ ካለ በፍጥነት ውደ ስራው መልሱት ጋዜጠኛው ግን ልክ አደለህም ታሹፋለህ ጠ/ሚ አጅበሀል እያልክ እብረው አባረውት ።
Justice.....ፍትህ.....📢📢📢....📢📢📢
Andegna tesadbehal huletegna amhara neh silezih tebarehal arat netib::
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሀብት ወይንም ከፍተኛ ባለስልጣን አጥፍተው ፖሊስ አስቁሞ ከጠየቃቸው ያላቸው ንቀት እንዴት ደፈረኝ ብለው ከስራ እንዲባረር ያደርጋሉ። በጣም ያሳዝናል እኔም በዚሁ ሙያ አልፌበታለው። የሚመለከተው ባለስልጣን መፍትሔ ይስጥበት ።
የሚገርም ነው የዚህ ሰውን ስሰማ የኔን በሌላ መ/ቤት የደረሰብኝን ተመሳሳይነት ትዝ አስባለኝ። ወንድሜ ቶሎ ብለህ ወደ ፍ/ቤት ሂድ ሌላው ቢቀር ጉዳይህ ባይስተካከልም እንኳን ንጹህ ሰው መሆንህን ታረጋግጥበታለህ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
የትኛዉ ፍርድቤት ይሂድ? ሁሉም አንድናቸዉ
የተከሰሰበት የተነበበው ሁሉም ትራፊክ የሚያደርገው ነዉ ህዙቡም ህግ አያከብርም
ተክልዬ እባክህ መጨረሻውን አሰማን
ጉዳዩ ግልፅ ነው፣ ፍትህን በህግ አስከባሪው እራሱ እንደሚበደል ማሳያ ነው። ይህ ጉዳይ እዚ ደረጃ መድረስ አልነበረበትም። አንዱ ሐላፊ ለአንዱ ሐላፊ እየወገነ ነው ነገሩ እዚ የደረሰው። እንዴት በመሐል አንድ ደህና ሰው ይጠፋል ቆይ ነገሩ ልክ አይደለም የሚል?
አይዞህ ፈጣሪ አለህ ይረዳሀል
እኔ የከባድ መኪና አሽከርካሪ ነኝ ትንሽ መኪናም አሸከረክራለሁኝ ሞተረኙች ሰው አክባሪ ናቸው ችግርህንም ይረዱሀል አሁን የመጡ እግረኛች ናቸው ስድ ሰነ ምግባር የጎደላቸው ወንድሜ የእውነት አምላክ ይርዳህ
ይሄ ሴራ ነዉ በማንነትህ ነዉ የመጡብህ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ቀን አለዉ አይዞህ😢😢😢😢
በጣም ታዛዝናለህ ጋዜጠኛዉ እሚባልና እማይባል ለይ ተበድያለዉ እየለህ ደነዝ
ሽባ
Denze ayglswme sewyawe eko tebdlo new esun sew bilo yemtawe gun askabte meskrocu rasu yemskrutne esu lensu yewgnale afer yasblawe
@@MarthaGetachweanchim kelay yalewm zm belu ye journalism siran atakum malet new
አሽከርካሪ ነኝ፤ የ አ.አ ሞተረኞች ከወዳጆቻቸው ይቀበላሉ እንጂ ሲይዙህ ወይ ይምሩሀል ወይ ይከሱሃል፤ የኔ experience ነው።
ፍትህ ፍትህ
ውይ አማራ ስለሆን ነው አሁን አይደል የገባኝ ስሙን ስሰማ ነው የገባኝ
ጉቦ እና ትራፊክ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ እግረኛ ሁን ቢባል አሺ አይልም
ሁሉም ጉቦ ይቀበላሉ : ነገር ግን ይሄ የዘር ጉዳይ ነው እና ሰዉየው ባለ ጊዜ ሊሆን ይቻላል
የአማራ መከራው በሁሉም አቅጣጫ ገና አያልቅም😢 የዚህ ትራፊክ መበደል ደንበኛ የጥላቻ ፖለቲካ ነው:: ፍርድ ለክርሰቶስ🙏🏾
ደንቆሮዎ ዋና የፖሊስ አዛዡ አማራ ነው ሰውየው ቢሔሩን አላሰታወቀም እናንተ ግን በዘረኝነት ሰለጦዛች ሩጣችህ ወደ ቢሔር ትዘፈቃላችህ
አሳምነው ቀንዉዬ ምንዳ ጥርት ያለ አማራ! እንዴት ሆኖ ነው ይህን ስም ይዘክ በዚህ በአርዬስ አብይ አሕመድ ግዜ ለሚ ኩራ ስራ የምትሰራው? ባለግዜው ሞገደኛው እንዳለው እባቱን አርዬስን ተመክቶ ከዚህ እናጠፋችኃለን ብሏል::
እየሆነም እያየህው ነው እኔ ላንተ አዘንኩ ፍትሕ መጠበቅክ ከሰው በላ ስርዓት! የግፉኣን ፈጣሪ ይመልከትክ!
ምናለበት ከበግቢያሆ ጀምሮ በጣም ታዘበዝባለህ ስትጠይቅ ባጭሩ ጠይቅ አውርተው አስኪጨርሱ አዳምጥ ከርእስ እየወጣህ አታቀዣብር
እግረኛው ሚዲያ ውዱ ጠንካራና ምርጡ ወንድሜ ነህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የዚህን ሠው ታሪክ ለህዝብ በማድረስህ እግረኛው ሚዲያ ልትመሰገን ይገባል❤ የዋ/ሳጅኑን ጉዳይ በደንብ ቫይራል ወጥቶ መንግስት ጉዳዩን እንዲያየው ማድረግ አለብን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ወንድማችን
ሀሺሽ የሚወስዱ ልጆችን ይዘወ ሀሺሹን ተቀብለው አስረው እራሱን ሀሺሹን የሚሸጡ ፖሊሶች አፍርተናል
እግረኛው ሚዲያ በርታ ❤❤❤❤❤
በአንዳንድ ሙሰኞች የሰው ልጅ እንዲህ ሲሆን ማየት በጣም ያማል ።
ግን እውነት ተደብቃ አትቀርም በርታ አይዞህ ምንም በቂ መረጃ በሌለበት ከስራ ማሰናበት ደሞዝ መከልከል ማለት ምን ማለት ነው ?? ህግ ባለበት ሀገር ለ17 አመት ሀገሩን ላገለገለ ለምን ዳዋ በበላ አይጥ ይመታል ???
እረ ስንቱን ሚስኪን አስለቅሳቹ ሲደረስባችሁ ጨዋ ጨዋ ትጫወታላቹ ድራማ ትረካ አያስፈልግ የሰው እንባ ነው ለዚ ያበቃህ አሁን ፈጠን ብለህ የመንደር ጥበቃ ሁን
የኔ ቢጤውን በተራ ምክንያት ጣቢያ ወስዳችሁ ሁላችሁም አንድ አይነት በፋብሪካ የተመረታችሁ ይመስል አከላፍታችሁ ሰድባችሁ አስራችሁ በመከራ በልመና ከሳችሁ ብቻ ጣቢያ ውስጥ መልካም የሚናገር ችግርህን የሚሰማ አንድም አባል አለመኖሩ ይገርመኛል የትም ጣቢያ ቢሆን
አንተንም የሚስለቅስ እንዳለ እወቅ ይሄ ገንዘብ ያለው ገጥሞህ እንኳን ከስራህ ካገርም ያስባርራሀል ሳቅ በተራ መሆኑን እወቁ
አይዞህ
ያገር ሆዳም እንዳሉም እጅግ በጣም ትሁትና ሹፌር አክባሪም ህዝብ አገልጋይም አሉ ሀቁን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ይሄን ፕሮግራም ምታዩ የህግ አገልጋዮች ግን ከዚ ሰውዬ ጎን መቆም አለባቹ ነግ በኔ ብላቹ አስቡት የእናንተ እጣ ፈንታስ ነገ ምን ይሆን
Justice for our brother who works innocently and who respects his job and who serves the people of Ethiopia.
ለባለጉዳዩ ክብር ቢኖር አንተም ከአስባራሪው ገደል ማሚቶ መስለሃል
No one is above the law. If they don't have enough evidence to show, He has to go back to his work.
እግረኛው ሚድያ የማይጠየቅ ትጠይቃለህ እንዴ። በሚዴያ ጉቦ ተቀብያሉሁ ሊልህ ትፈልጋለህ ይልቁንስ ፍርድ ቤት የወሰነሉትን ይዘህ ፌደራል ፖሊስንና አዲስ አበባን ፖሊስ እንደ ጋዜጠኛ ጠይቅላቸው።
የእዉነት ሙስና እንደምትበላ በደንብ ነው የሚያስታዉቀዉ
የበዳዳ ልጅ🤣🤣🤣🤣🤣
ካሜራ ረክሷል ግዙና በተለይ የትራፊክ ፖሊስ ደረት ለይ ለጥፉት። ሚስቴን ሁለቴ ያለምክኒያት አስቁመዋት ገንዘብ ሰጣ ነው የለቀቅዋት። ከአሁን በሁዋላ እንዳትሰጭ ስላት ኢትስ ናት ወርዝ ማይ ታይም አለችኝ 🤦♂️
እግዚአብሄር አምላክ እውነቱን ያውጣሎት
ኢትዮጵያ ከግፍ መውጣት አለባት አለበለዚያ እኛ ለቀን እንወጣለን
ጊዜ ለኩሉ ወንድሜ አይዞህ የእውነት ፍርድ አይቀርም
ህግ የሌለበት የማፊያ ሀገር ናት ያለችን ።
ያሳዝናል።ሌሎቹ ትራፊኮች ይሄ ግፍ ባልደረባቸው ላይ ሲደርስ ሳራቸውን ይግጣሉ።ከብቶች
እውነት እውነትህ ነፃ ያውጣህ
Justice justice justice!!!!!!!!!!!!!!!